አብይ አህመድን ያሰደነገጠው የጎንደሩ ምድር አንቀጥቅጥ ሰልፍ ጥራት ያለዉ ቪዲዮ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 04. 2023
  • አብይ አህመድን ያሰደነገጠው የጎንደሩ ምድር አንቀጥቅጥ ሰልፍ ጥራት ያለዉ ቪዲዮ
  • Auta a dopravní prostředky

Komentáře • 1,3K

  • @youtub4580
    @youtub4580 Před rokem +71

    የኔ ቤተሰቦች እንደልባቸው ተኝተው የሚያድሩት እናንተ በመኖራችሁ ነው የኛ አለኝታ የኛ መከታዎች ❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ክፏችሁን አያሰማን ክፏችሁን አያሳየን እግዚአብሔር ሀይል ብርታቱን ሞገሱን ድሉን ያጎናጽፍችሁ ።

    • @feresegnaw7253
      @feresegnaw7253 Před rokem +2

      አምላክን የረሳችሁ ባለጌዎች

    • @fatumara3244
      @fatumara3244 Před rokem

      @@feresegnaw7253 ባለጌ አንች ከፈጣሪ ቀጥሎ አነሱ ናቸው ዜም በይ ያህያ ልጅ

    • @fatemakassaw
      @fatemakassaw Před rokem

      ​@@feresegnaw7253 ምናባሽ አልሽ አችን ፈጣሪ ይድፍሽ አሽቃባጭ

    • @user-ew4tg6hy3x
      @user-ew4tg6hy3x Před 10 měsíci

      ❤❤❤😊❤

    • @user-ew4tg6hy3x
      @user-ew4tg6hy3x Před 10 měsíci +1

      ሀይ

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 Před rokem +12

    ጀግኖቻችን ኑሩልን ድል ለአማራዉ ህዝብ ድል ለኛ ነዉ ሳለመድሀኒአለም

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Před rokem +12

    ወጥር አማራ 💚💛❤️💪💪💪💪 ነፃነታችን በክንዳችን
    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Před rokem +55

    ወገኖቼ ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁናችሁ ይህ የመከራ ጌዜ ፈጣሪ ያቁምልን😭😭😭

  • @bamlaktesfayemolla-xk3xj
    @bamlaktesfayemolla-xk3xj Před rokem +19

    ሁሉም የአማራ ልጅ የቅዱስ ያሬድንና የጊዮርጊስን እምነት አንገቱ ላይ ይሰር

    • @Teyboawlou
      @Teyboawlou Před rokem

      ቅዱስ ያሬድ ትግራይ ነው

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b Před rokem

      😂ኧረባክሽ እኔስ ሙስሊም ነኝ

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d Před rokem +33

    ወጥር አማራየ ካልደፈረሰ አይጠራምና አንድ ሁን ተናበብ ለማንም ቦታ አትስጥ 💪💪💪💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

    • @elshaddai7685
      @elshaddai7685 Před rokem

      Binabebu betam betam lewutu bekirbu yihonal, ketekefafeluna be abiyi eshita yihe guuzo ke kome gin enezi ahiyoch 100 amet ayilekum.

  • @MT-mc4hk
    @MT-mc4hk Před rokem +18

    ጀግኖቻችን የአያት የአባቶቻችን ምትክ የእኛ ደም መላሾች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይውጣ ይዋጋላችሁ ድሉ በእግዚአብሔር ስም የኛ ነው በርቱ።

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 Před rokem

      ኤርትራ ነበርኩ እፃን ልጅ የሚሥፈራሩት ባአማራ ነው እፃናት አማራ መጣል ከተባለ አልጋሥር ይገባል ሢያድጉ አባት የሞተው ባአማራ ነው እናት የተደፈረችው ባአማራ ነው የተዘረፍከው ባአማራ ነው ለዚ ድእነት የበቃእ ባአማራ ነው አማራን በጣም ከመጥላታቸው የተነሳ በጦርነቱ ከወያኔ ጋር ጦርነቱ ሲያልቅ በሥናይፕር ከጀርባ ሢፈጁት ነበር ትግረኛ ስለማሠሙ እዳትሸወዱ ሻብያ ላአማራ መቼም አይተኛም ከኦነግ እራሡ ይብልጣል ጥላቻው

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 Před rokem +50

    የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳችሁ ፈጣሪ ከናተጋር ነው ኢትዮጵያን ለዘላለም ትኑርርርር

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 Před rokem

      ኤርትራ ነበርኩ እፃን ልጅ የሚሥፈራሩት ባአማራ ነው እፃናት አማራ መጣል ከተባለ አልጋሥር ይገባል ሢያድጉ አባት የሞተው ባአማራ ነው እናት የተደፈረችው ባአማራ ነው የተዘረፍከው ባአማራ ነው ለዚ ድእነት የበቃእ ባአማራ ነው አማራን በጣም ከመጥላታቸው የተነሳ በጦርነቱ ከወያኔ ጋር ጦርነቱ ሲያልቅ በሥናይፕር ከጀርባ ሢፈጁት ነበር ትግረኛ ስለማሠሙ እዳትሸወዱ ሻብያ ላአማራ መቼም አይተኛም ከኦነግ እራሡ ይብልጣል ጥላቻው

    • @addisengeda4194
      @addisengeda4194 Před rokem

      @@HELEN1P12 ሀሀሀሀሀሀሀሀ በኣባቱ ወቶ ነው ፈሬ የሆነው ሃሃሃሃ

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Před rokem +76

    የኔ ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሓይልን ብርታቱን ይስጣችሁ አማራ እንደሚያሸንፍ ጥርጥር የለኝም እናሸንፋለን 💚💛❤💪

    • @abdibatiso2607
      @abdibatiso2607 Před rokem +2

      Manen

    • @photography6969
      @photography6969 Před rokem

      Atitoltolu

    • @user-ct3ob7ir3l
      @user-ct3ob7ir3l Před rokem +2

      @@abdibatiso2607 የኦሮሙማውን ቆሻሻ መንግሥት

    • @sarahhabtamu6118
      @sarahhabtamu6118 Před rokem +3

      ​@@abdibatiso2607 በአገራችን ላይ የወረረንን 666መንፈስ የወገናችንን ደም የጠጣውን

    • @hailutessema3976
      @hailutessema3976 Před rokem

      ወንድሜ ይህ ጀግንነት ሳይሆን ድንቁርና ነው የማይሆን አስተሳሰብ ነው

  • @pin-jt7zj
    @pin-jt7zj Před rokem +48

    ወጥር አማራ ....እንዳትጠራጠር ድል ያንተ ነወ ❤❤❤

    • @Helensibhat135
      @Helensibhat135 Před rokem

      😂

    • @seblea920
      @seblea920 Před rokem

      በምኑ የረባ መሪ እንኳን የለዉ ወሬና ጩኸት ብቻ

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 Před rokem +1

      ኤርትራ ነበርኩ እፃን ልጅ የሚሥፈራሩት ባአማራ ነው እፃናት አማራ መጣል ከተባለ አልጋሥር ይገባል ሢያድጉ አባት የሞተው ባአማራ ነው እናት የተደፈረችው ባአማራ ነው የተዘረፍከው ባአማራ ነው ለዚ ድእነት የበቃእ ባአማራ ነው አማራን በጣም ከመጥላታቸው የተነሳ በጦርነቱ ከወያኔ ጋር ጦርነቱ ሲያልቅ በሥናይፕር ከጀርባ ሢፈጁት ነበር ትግረኛ ስለማሠሙ እዳትሸወዱ ሻብያ ላአማራ መቼም አይተኛም ከኦነግ እራሡ ይብልጣል ጥላቻው

    • @tigrayshallprevail6229
      @tigrayshallprevail6229 Před rokem

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉

    • @pin-jt7zj
      @pin-jt7zj Před rokem

      @@tigrayshallprevail6229 hahahahahaha

  • @kdldfofl3086
    @kdldfofl3086 Před rokem +31

    አይዞን የአማራ ልጆች ጌታ ከእናንተ ጋር ነው

  • @user-xd1en1pi1e
    @user-xd1en1pi1e Před rokem +50

    አይዞኝ አላህ ከናንተ ጋር ይሁን የኢትዮጵያ ልጆች ከናንተ ጋር ነን ከደቡብ በርቱ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před rokem +19

    ጀግና አማራ ❤❤❤

  • @tadelechkassa7199
    @tadelechkassa7199 Před rokem +26

    አማራነታችን በክንዳችን 😍😍😍😍😍

  • @alemubezawite8263
    @alemubezawite8263 Před rokem +28

    አምላኬ ሆይ አማራን አንድ አርግልኝ አንድ ህዝብ አንድ አማራ ⛪️ 🕌❤

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 Před rokem

      አወ አንድ መሆን ነዉ ያለብን በዚህም በዛም በጠላት ተከበናል እርስ በራሳችን ተደጋግፈን እቺን ክፉ ነገር መዉጣት አለብን😭😭

    • @user-og4vc5qu7q
      @user-og4vc5qu7q Před rokem

      አሚን አላህ የጠብቅልን ህዝባችንን ሀገረቸንን

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 Před rokem +1

    አማራ በርታ ድፍን የአኢትዪዸያ ህዝብ ከጎናችሁ ነው

  • @helenkeno6967
    @helenkeno6967 Před rokem +39

    እግዝሐብሔር ከናተጋር ይሆን ከፍት ከኃላ ይሆናችሆ ኢትዮጵያን ህዝባቻንን ከጣርነት ከክፍ ነገር ሆሉ ጌታ ይጠብቅልን አደራውን🌿🙏🏻🌿🙏🏻🌿🙏🏻🌿🙏🏻🌿🙏🏻🌿🙏🏻🌿🙏🏻🌿

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 Před rokem

      ኤርትራ ነበርኩ እፃን ልጅ የሚሥፈራሩት ባአማራ ነው እፃናት አማራ መጣል ከተባለ አልጋሥር ይገባል ሢያድጉ አባት የሞተው ባአማራ ነው እናት የተደፈረችው ባአማራ ነው የተዘረፍከው ባአማራ ነው ለዚ ድእነት የበቃእ ባአማራ ነው አማራን በጣም ከመጥላታቸው የተነሳ በጦርነቱ ከወያኔ ጋር ጦርነቱ ሲያልቅ በሥናይፕር ከጀርባ ሢፈጁት ነበር ትግረኛ ስለማሠሙ እዳትሸወዱ ሻብያ ላአማራ መቼም አይተኛም ከኦነግ እራሡ ይብልጣል ጥላቻው

  • @Mrx-gc7ns
    @Mrx-gc7ns Před rokem +25

    ፈጣሪ ሆይ ፍጥረትህን አደራ

  • @FtihalewYemer
    @FtihalewYemer Před měsícem +1

    ፍኖ ያባቱ ነው ያውም የቴወድሮስ ልጅ ነፍጠኛ ድል ለዓማርው ፍኖ ❤

  • @mimi.arsenal
    @mimi.arsenal Před rokem +1

    ድል ለተገፋዉ አማራ💚💛❤️💪አማራዬ ይቅናቹ💪💪💪💚💛❤️

  • @user-yu7rn2un5o
    @user-yu7rn2un5o Před rokem +3

    የኢትዮጵያ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር በሔዳችሁበት ሁሉ ይጠብቃችሁ የኔ ጀግኖች የናተ በመሆኔ በጣም ነዉ የኮራሁት❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 Před rokem

      ኤርትራ ነበርኩ እፃን ልጅ የሚሥፈራሩት ባአማራ ነው እፃናት አማራ መጣል ከተባለ አልጋሥር ይገባል ሢያድጉ አባት የሞተው ባአማራ ነው እናት የተደፈረችው ባአማራ ነው የተዘረፍከው ባአማራ ነው ለዚ ድእነት የበቃእ ባአማራ ነው አማራን በጣም ከመጥላታቸው የተነሳ በጦርነቱ ከወያኔ ጋር ጦርነቱ ሲያልቅ በሥናይፕር ከጀርባ ሢፈጁት ነበር ትግረኛ ስለማሠሙ እዳትሸወዱ ሻብያ ላአማራ መቼም አይተኛም ከኦነግ እራሡ ይብልጣል ጥላቻው

  • @Henusmedia106
    @Henusmedia106 Před rokem +13

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ደሞች ሀይሉን ብርታቱን ይስጣችሁ 💚💛❤️💪💪💪💪

  • @Hirut164
    @Hirut164 Před rokem

    አይዞኝ አማራዬ በርታ አማራ እግዛብሔርን እንጂ ብልፅግናን አይፈራም የጋላ መውደቂው ደርሷል ድል ለአማራ ድል ለኢትዬጽያ በርቱ እግዛብሔር ከኛ ጋር ነው 🙏🙏🙏

  • @user-ck6sm9nv9s
    @user-ck6sm9nv9s Před 4 měsíci +1

    የኛ ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💚💛❤️ ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤

  • @emwedishyemaryamlji5282
    @emwedishyemaryamlji5282 Před rokem +15

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💚💛❤

  • @adineg4651
    @adineg4651 Před rokem +3

    ፈጣሪ በቀኝ ያውላችሁ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ እብይ መሰሎት ነው እንጅ የኢትዮጵያ ህዝብ ከእናንተ ጋር ነው።

  • @user-vo9db2dk3c
    @user-vo9db2dk3c Před 4 měsíci +1

    ድል,ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x Před 27 dny

    አማራዩ❤❤❤❤💪💪💪💪

  • @user-cg8mu8ew4q
    @user-cg8mu8ew4q Před rokem +5

    የኔ ጀግኖች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እንወዳችኋለን ክፉ አይንካችሁ

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před rokem +14

    ኣምላከ ቅዱሳን ከፊታቹህ ይቅደም 😢🙏
    ቅዱስ ሚካኤል ሰልፋቹህን ይምራው 😢😢😢😢😢😢

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 Před rokem

      ኤርትራ ነበርኩ እፃን ልጅ የሚሥፈራሩት ባአማራ ነው እፃናት አማራ መጣል ከተባለ አልጋሥር ይገባል ሢያድጉ አባት የሞተው ባአማራ ነው እናት የተደፈረችው ባአማራ ነው የተዘረፍከው ባአማራ ነው ለዚ ድእነት የበቃእ ባአማራ ነው አማራን በጣም ከመጥላታቸው የተነሳ በጦርነቱ ከወያኔ ጋር ጦርነቱ ሲያልቅ በሥናይፕር ከጀርባ ሢፈጁት ነበር ትግረኛ ስለማሠሙ እዳትሸወዱ ሻብያ ላአማራ መቼም አይተኛም ከኦነግ እራሡ ይብልጣል ጥላቻው

    • @tirunashwosene3535
      @tirunashwosene3535 Před rokem

      አሜን

  • @tesfayedebele3955
    @tesfayedebele3955 Před 3 měsíci

    ድል ለፋኖ
    ድል ለጀግኖች!!

  • @user-mx1vn7tk4p
    @user-mx1vn7tk4p Před 6 měsíci

    ፋኖ የምይሳው ልጅ ፋኖ የሚሊሚክ ልጅ ፋኖ የበላይ ልጅ ፋኖ ያሳምነው ልጅ ጀግናው ፋኖ የኢትዮጵያ ምሰሶ❤❤❤❤

  • @user-ku7if7bj2q
    @user-ku7if7bj2q Před rokem +40

    ፈጣሪየ ሆይ የተገፋዉን የአማራን ህዝብ አደራ አደራ አደራ❤❤❤❤

    • @iloveyouethiopia2759
      @iloveyouethiopia2759 Před 11 měsíci

      ያረብ ድልለአማራ ፋኖናልዬሀይል አላህይርዶን እህንሰይጦን። ይህሴትናልይነውጂእሚዋጋው ፋኖንማእደትችሎት።

  • @selamwureta6170
    @selamwureta6170 Před rokem +15

    ፈጣሪ ይጠብቃሹ ጀግኑሽ😢❤❤❤

  • @sabrinasabrina1837
    @sabrinasabrina1837 Před rokem

    አላህ ከክፉ ይጠብቃችሁ ከናተ መፈጠሬ ደስታ ይሰማኛል ጀግና የጀግና ዘር በርቱልን አማራን ነፃ ታወጣላችሁ አበሳ ናችሁ እወዳችኃለሁ ሺ አመት ኑሩልኝ

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Před rokem +7

    እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን አይዞችሁ ።በርቱ ጀግናዋቻችን

  • @ursar8418
    @ursar8418 Před rokem +5

    አላህ ሀገራች የሰላም ያርግልን እናንተንም አላህ ይጠብቃቹ😢😢😢😢😢

  • @hhnahhna5136
    @hhnahhna5136 Před rokem +7

    በየሱስስም የጠላት ሀሣብ ይፍረሥ እመቤቴ ትጠብቃችሁ ወገኖቸ

  • @ubaxapi5430
    @ubaxapi5430 Před rokem

    አይዟችሁ ጀግኖቼ እመብረሐን ትቅደምላችሁ ድል ላማራ ድል ለልዩ ሐይል ድል ለፋኖ አማራዬ ታጠቅ ውጣ ገፈህ ታጠቅ አይዞህ በተረፈ የፈጠረህን አምላክ አስቀድም ከፊትህ🙏🙏🙏

  • @user-yx2zb7wg6u
    @user-yx2zb7wg6u Před rokem

    ያአማራው እና የኢትዮጵያ ጅግኖችናችሁ የኔስስት ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ያረቢ ልዩሀይል ማለት ንቦችናቸው በርቱልን

  • @hhnahhna5136
    @hhnahhna5136 Před rokem +10

    የኔጀግኖቸ በርቱ ጌታ ይጠብቃችሁ ምናባቴ ልሁን አኮራችሁን

  • @user-vy9cw6ou9v
    @user-vy9cw6ou9v Před rokem +10

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን አማራ❤❤❤

  • @SmilingHarp-bp8hl
    @SmilingHarp-bp8hl Před měsícem

    ደሞቸ.ለዘላለም.ያኑራችሁ.ድል.ለፋኖ.አማራ.የሚታገለዉ.ለቅንጦት.አይደለም.ለህልዉናዉ.ነዉ.ወይኔ.ከእናተ.ከጀግኖቹ.ስለተፈጠርኩ.ማርያምን.እድለኛ.ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @efremyeyeshareg6954
    @efremyeyeshareg6954 Před 4 měsíci

    ጀግኖች እንኩዋን አማራ ሆንኩ

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Před rokem +5

    የኔ ምስኪኖች መከራችሁ በዛ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታት ይሁናችሁ እኛም በፀሎት ከናንተ ጋር ነን

  • @wubalemadmassu8220
    @wubalemadmassu8220 Před rokem +5

    እግዛብሄር ከናንተ ጋት ይሁን አሜን🙏🇪🇷

  • @user-vc6so4dp4t
    @user-vc6so4dp4t Před 2 měsíci

    ፋኖ💪💪💪💪💚💛❤️

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj Před rokem

    ዋው አንበሶች የኛ አማራ ልዩሀይል ትጥቅ አንፈታም ባንዳስማ

  • @user-el5lz3mp5y
    @user-el5lz3mp5y Před rokem +21

    ሳያችሁ ልቤ ለናንተ ይሳሳል የምዬ ልጆች እመብርሃን ትጠብቃችሁ

  • @SelamEthiopiqs
    @SelamEthiopiqs Před rokem +18

    ኑሩልን ጀግኖቻችን ብረቱልን

  • @user-jt4ud3ho5p
    @user-jt4ud3ho5p Před rokem

    የመቸ ነው ወጥር አማራዬ ድሉ የኛ ነው የማንም ልቅምቅም መጫወቻ አያደርገነም

  • @husenMuhammad-si3vi
    @husenMuhammad-si3vi Před měsícem

    ድል ለተጨፈጨፈው የአማራ ህዝብ

  • @user-wu1xd5dx5d
    @user-wu1xd5dx5d Před rokem +10

    አይዞችሁ አዳትሸወዱ ማንንም አትሥሙ

  • @jowaheratsebha
    @jowaheratsebha Před rokem +16

    እግዚአብሔር ከእናነተ ጋር ይሁን❤❤❤❤

  • @sameramohamed4716
    @sameramohamed4716 Před 9 měsíci

    ደል ለጀግና ፋኖ 👍

  • @sarahhabtamu6118
    @sarahhabtamu6118 Před rokem

    አማራ ለአገሩ እና ለወገኑ ሙዋች ነው እምነቱን አክባሪ በእውነት ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 Před rokem +7

    የአማራ ህዝብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @marthahenos289
    @marthahenos289 Před rokem +14

    እግዚአብሔር ከእናንተ ይሁን ፈጣሪ ይርዳቹ 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @msaisha-je3vz
      @msaisha-je3vz Před rokem +1

      ምርጦቼ አላህ ይጠብቃቺሁ የረብ ሰላም ሌገራቺን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 Před rokem +1

      ኤርትራ ነበርኩ እፃን ልጅ የሚሥፈራሩት ባአማራ ነው እፃናት አማራ መጣል ከተባለ አልጋሥር ይገባል ሢያድጉ አባት የሞተው ባአማራ ነው እናት የተደፈረችው ባአማራ ነው የተዘረፍከው ባአማራ ነው ለዚ ድእነት የበቃእ ባአማራ ነው አማራን በጣም ከመጥላታቸው የተነሳ በጦርነቱ ከወያኔ ጋር ጦርነቱ ሲያልቅ በሥናይፕር ከጀርባ ሢፈጁት ነበር ትግረኛ ስለማሠሙ እዳትሸወዱ ሻብያ ላአማራ መቼም አይተኛም ከኦነግ እራሡ ይብልጣል ጥላቻው

  • @almazalmaz4599
    @almazalmaz4599 Před měsícem

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @solomonsisaye6320
    @solomonsisaye6320 Před rokem +1

    ሰላም ለፌኖ ትግል አብይን ብልፅግናን ብአዴንን ለማስውገድ አንድ እንሁን ወልቃይት የኢትዮጵያ ነው አቅምህን አትበትን ትግራይ ወንድም ነው

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před rokem +4

    ሀይል የእግዚአብሔር ነዉ😢💒🙏

  • @meseretkebede3368
    @meseretkebede3368 Před rokem +6

    እግዚአብር ከእናንተ ጋር ይሁን የኔ ምስኪኖች

  • @ekramandres8781
    @ekramandres8781 Před rokem +1

    ❤❤❤ ንቃ አማራ

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před 4 měsíci +1

    ሙሽራየ ጎንደር❤❤❤ እናታለም የቴወዶሮስ ሐገር

  • @tsehaytadesse346
    @tsehaytadesse346 Před rokem +6

    ጀግኖችበርቱ❤❤❤❤

  • @tegstbirhanu
    @tegstbirhanu Před rokem +2

    ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅ

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Před rokem +1

    የአማራ ትግል እጅግ በጣም አስጨናቅና አስፈሪ ነው።

  • @yenbaethiopia8613
    @yenbaethiopia8613 Před rokem

    አየ አማራ አማራ መሆን ወጀል የሆነበት ዘመን መድረሴ ቢያሣዝነኚም ኢትዮጵያን ለማፍረስ ኦርቶዶክስን ማፍረሥ የውጮች ፍላጎት ሢሆን የሚገለን ደግሞ የኛው ወንድም እድሜ ይሥጠን☝️☝️☝️🙏🙏🙏

  • @user-jm4ir3cc8s
    @user-jm4ir3cc8s Před rokem +5

    ምግብና ትጥቅ ዝግጅት ላይ ትልቅ ጥንቃቄ አድርጉ ጥይት አታባክኑ በዉጭ ለምንኖረዉ አማራ የምንረዳበት መገድ አመቻቹልን ፕሊስስስስስ 🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 Před rokem

      ኤርትራ ነበርኩ እፃን ልጅ የሚሥፈራሩት ባአማራ ነው እፃናት አማራ መጣል ከተባለ አልጋሥር ይገባል ሢያድጉ አባት የሞተው ባአማራ ነው እናት የተደፈረችው ባአማራ ነው የተዘረፍከው ባአማራ ነው ለዚ ድእነት የበቃእ ባአማራ ነው አማራን በጣም ከመጥላታቸው የተነሳ በጦርነቱ ከወያኔ ጋር ጦርነቱ ሲያልቅ በሥናይፕር ከጀርባ ሢፈጁት ነበር ትግረኛ ስለማሠሙ እዳትሸወዱ ሻብያ ላአማራ መቼም አይተኛም ከኦነግ እራሡ ይብልጣል ጥላቻው

  • @user-lh7vm3hu8v
    @user-lh7vm3hu8v Před rokem +3

    አላህይጠብቃችሁ:አላህይከተላችሁአማራዮ❤️❤️❤️❤️❤️😢😢😢

  • @hayatmar9979
    @hayatmar9979 Před rokem

    አይዞን አማራዬ አላህ ክነተጋ ነው አማራ ይፈሩታል ክታጠቀ ያሽናችዋላ

  • @mohammedadem8781
    @mohammedadem8781 Před rokem

    አማራ ነኝ

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 Před rokem +3

    ጎንደር አይከዳም እናምናለን😢❤

  • @user-dd9dl6ye1r
    @user-dd9dl6ye1r Před rokem +3

    ፈጣሪ ሆይ ለአማራው ህዝብ አተ እየን😢😢😢😢😢

  • @robelnegasi1246
    @robelnegasi1246 Před rokem +2

    I love Amhara people from Eritrea 🇪🇷

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 Před 4 měsíci

      My sista I was born and raised in Addis even I don't know abou my parents tribe I swaer I love my country and my beautiful religion our country is bigger but the leaders killed the country so when eritrean call them self eritrea I am not feel Good instead of call your self Ethiopia I love all the people all my country i can't say Eritrea orhmo ahmara tigray all we are the same we have to be wise this is the leaders system to divide the people different content we have to be smart we have to love each other also our country and our religion culture

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 Před 4 měsíci

      actually I love that Eritrean rapper nepsy hustle or he is real name is ermias asiGidoimi he born and raised in aimercan I love he is confeddance actually he is passed away like before 2 years rest and peace

  • @samsungacountacount8412
    @samsungacountacount8412 Před 11 měsíci

    አይዞዋቹ አይዞዋቹ አይዞዋቹ የኢትዮጲያ ህዝብ በሩ ከፍቶ ይጠብቃቹዋል ድል ድል ድል ለፋኖ በርቱ

  • @sofyamohamed9002
    @sofyamohamed9002 Před rokem +12

    የኛ ኩራቶች ኑሩልን 💚💛❤️💪💪💪

    • @bzu4394
      @bzu4394 Před rokem +1

      ደምሪኝውውድድድድ

  • @maharegshropshire6141
    @maharegshropshire6141 Před rokem +3

    የዘልዳው ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፊታቹ ይቅደም❤

  • @user-mr7ki7oc4v
    @user-mr7ki7oc4v Před rokem

    አማራ አንድ ሁን ሼዋ ወሎ ጎጃም ጎደር ሙስሊም ክርስቲያኑ አንድ ሁን ሊያጠፏን ነው ዬመጡብን ጠክር አማራዬ

  • @user-sr7yr6dq7z
    @user-sr7yr6dq7z Před 3 měsíci

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ

  • @zamzammuhammed5829
    @zamzammuhammed5829 Před rokem +3

    ፈጣሪ ያግዛችሁ😢😢 ወገኖች

  • @teldatelda1236
    @teldatelda1236 Před rokem +8

    ሲኖር አማራ ሲሞት አማራ ከሚል ህዝብ በመፈጠሬ እኮራለው

    • @teldatelda1236
      @teldatelda1236 Před rokem

      @ምንትኑ አነ? አተ እራሱ ፀረ ኢትዮጲያነክ

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Před 4 měsíci

    ድል ለፋኖ

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi Před 5 měsíci

    አይ አማራ ጀግኖች አይበገሬዉ ፋኖ❤❤❤

  • @bezazeleke9492
    @bezazeleke9492 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ከሆናችሁ ሆኖ ይጠብቃችሁ ።አማራ ሁሌም ያብባል💪💪💪💪💪💪💪

  • @hgfthgg5994
    @hgfthgg5994 Před rokem +3

    እግዚአብሄርይጠብቃችሁወገኖቼ

  • @Samsung-stKt
    @Samsung-stKt Před rokem

    ይሄነው አማራ በበረቱ የኛ ጀግና

  • @user-ds6tx2tf4q
    @user-ds6tx2tf4q Před rokem +1

    አማራዬ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @seidfatuma7605
    @seidfatuma7605 Před rokem +5

    አላህይጠብቃችሁ አላህከናተጋይሁንወገኖቸ💪💪😿

    • @sofiayeslamane6768
      @sofiayeslamane6768 Před rokem

      አሚን

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 Před rokem

      ኤርትራ ነበርኩ እፃን ልጅ የሚሥፈራሩት ባአማራ ነው እፃናት አማራ መጣል ከተባለ አልጋሥር ይገባል ሢያድጉ አባት የሞተው ባአማራ ነው እናት የተደፈረችው ባአማራ ነው የተዘረፍከው ባአማራ ነው ለዚ ድእነት የበቃእ ባአማራ ነው አማራን በጣም ከመጥላታቸው የተነሳ በጦርነቱ ከወያኔ ጋር ጦርነቱ ሲያልቅ በሥናይፕር ከጀርባ ሢፈጁት ነበር ትግረኛ ስለማሠሙ እዳትሸወዱ ሻብያ ላአማራ መቼም አይተኛም ከኦነግ እራሡ ይብልጣል ጥላቻው

  • @borkboi3147
    @borkboi3147 Před rokem +1

    LONG LIVE AMHARA 🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁ENASHENFALEN 💚💛❤️LONG LIVE AMHARA 🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁ENASHENFALEN 💚💛❤️

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 Před rokem

      ኤርትራ ነበርኩ እፃን ልጅ የሚሥፈራሩት ባአማራ ነው እፃናት አማራ መጣል ከተባለ አልጋሥር ይገባል ሢያድጉ አባት የሞተው ባአማራ ነው እናት የተደፈረችው ባአማራ ነው የተዘረፍከው ባአማራ ነው ለዚ ድእነት የበቃእ ባአማራ ነው አማራን በጣም ከመጥላታቸው የተነሳ በጦርነቱ ከወያኔ ጋር ጦርነቱ ሲያልቅ በሥናይፕር ከጀርባ ሢፈጁት ነበር ትግረኛ ስለማሠሙ እዳትሸወዱ ሻብያ ላአማራ መቼም አይተኛም ከኦነግ እራሡ ይብልጣል ጥላቻው

  • @abduseid5903
    @abduseid5903 Před rokem

    አይዞን አማራየ ትጥቅ መፍታት የማይታሰብነው 🇪🇹

  • @selamto4545
    @selamto4545 Před rokem +3

    All Amhara stand Firmly together for your freedom. Freedom cannot come by freely.

  • @Ooooo0726
    @Ooooo0726 Před rokem +4

    ይሔ ነው አማራ ቆራጥ አቛም 💪💪💪💚💛❤️

  • @peace-pr9gp
    @peace-pr9gp Před rokem +1

    Eritrean will always stand with amhara and Ethiopia.
    ❤❤❤
    Greetings from asmara

  • @KasanewDemeke
    @KasanewDemeke Před 3 měsíci

    ድግል ማራያም ትጠብቃቹሁ እዉነት ይሸንፋል።❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesi21127
    @mesi21127 Před rokem +3

    የእኔ ውዶች እግዛቨር ይጠብቃችው❤❤❤❤❤

  • @mominamomi2726
    @mominamomi2726 Před rokem +3

    በውጭ የምንኖር የገንዘብ ድጋፍ ማድረግ አለብን አለበለዚያ .....

  • @amanuelbewket6623
    @amanuelbewket6623 Před rokem

    አማራየ አለን ከጎናችሁ ነን!!!
    ሁሌም አሸናፊወች ነን በርቱልን,
    አማራየ አማራየ!!!!!!!!

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před 4 měsíci +1

    የቅድሳን አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤

  • @mesfinsumi6844
    @mesfinsumi6844 Před rokem

    አማራ በርታ