በደደቢት ግንባር የተማረከው የ16 ዓመት ታዳጊ ምርኮኛ ወታደር አብርሃም ዳኘው ያሳለፈውን አሳዛኝ የጦርነት ውሎ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • Subscribe Tigrai Television
    -------------
    ©Copyright: Tigrai Television
    Any Unauthorized Use, Copying or Distribution is Strictly Prohibited.
    -------------
    Website
    www.tigraitv.com
    Telegram
    t.me/Tigrai_Ttv
    E-mail
    info@tigraitv.com
    Twitter
    / tigrai_tv
    Instagram
    / tigrai.tv
    CZcams
    / tigraitv
    #ቴሌቪዥን_ትግራይ #Tigrai_TV

Komentáře • 753

  • @fafi2537
    @fafi2537 Před rokem +28

    ወይኔ እደት እዳሳዘነኝ አሏህ ሰላሙን ያዉርደልን
    በሚደያ ቁጭብለዉ የሚለፈፉት እስኪ ልብ ግዙ
    እኔ በዚቦታ ብሆን ብለን እናስብ
    ዉሀጠማኝ ሲል ሆደተቀጠቀጠ ኡፍፍ

    • @HayahRedy
      @HayahRedy Před 2 měsíci

      ተምረቲ ደስተ

  • @user-zy8nb4yo9g
    @user-zy8nb4yo9g Před rokem +54

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ሚስኪን ሲያሳዝን እንደው አላህ በቃ ይበለን

  • @emuabubekirtube9148
    @emuabubekirtube9148 Před rokem +17

    የኔ ወንድም እፍፍፍፍፍፍፍ አይ አለመታደል 😢😢😢😢😢😢የኔ እንባ ይርገፈልክ

  • @thomaskemba40
    @thomaskemba40 Před 4 měsíci +4

    በጦር የማረከዉን አትግደል የምለዉን በተግባር ያየሁበት ነዉ፡፡ ወንድማማች ነን፡፡ ጊዜ አጣላን፤ ጊዜ ደግሞ ያስታርቀናል፡፡ ፈጣሪ ይባርካችሁ፡፡

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před měsícem

      እስልምና የመጣው 16 ክፍለ ዘመን ነው የመጀመሪው መስጊድ ትግራይ ነው አልነጃሽ ይባላል አልነጃሽ ማለት በሀረ ነጋሽ ናቸው ባረነጋሽ የትግራይ ተወላጅ የኢትዮዺያ መንግስት ናቸው እስላሞችን በእግድነት ተቀብለው አልነጃሽ የሚባል መስኪድ ሰርተው ሰጡ የኤርትራ ስም ባሀረ ነጋሽ ነው የቀድሞ ስሙ ኤርትራ ያለው ጣሊያን ነው የኤርትራ ህዝብ የኤደው ከትግራይ ነው ባህሩን ተጠቅመው የተለያዩ ሀገራት ኢትዮዺያን ስለሚወሩት ድበር ጠባቂ ወታደሮች ሚስቶቻቸውን ይዘው ኤደው ተዋልደው ነው ባዜን የትግራይ ተወላጅ 17 አመት ኢትዮዺን የገዛ 3000 አመት በፊት ከትግራይ አክሱም እየሱስክርስቶስ ሲወለድ ስጦታ ይዞ የኤደ ኢትዮዺያ የትግራይ ነው አማርኛው ትግርኛ ግእዝ የትግራይ ነው ባንዲራውም አሜሪካ መጀመሪያ ከአውሮፕያኖች ቀድመው የሰፈሩት ናቲፍ አሜሪካኖች ናቸው አሜሪካ ለነሱ ልዩ ጥቅም ትሰጣለች ታክስም አይከፍሉም የትግራይ ህዝብ ሀገር ኢትዮዺን ጥለ እዳትገነጠል አአ ናዝሪት ደብረ ዘይት ሆሳሀና ሙሉ ኢትዮዺ ያንተ ነው ኦሮሞ 16 ክፍለ ዘመን በወረራ ነው የገባው በ ብዛት ሙስሊም ነበረ የደብቡ ህዝብ ከተለያዩ ከበምራብ አፍሪካ በሱዳን በኩልበባርነት ነው የገባው ወላይታ ጋንቤላ ሀድያ ከንባታ ዳውሮ ወዘተ😅

  • @HaissamCell-jq4df
    @HaissamCell-jq4df Před měsícem +1

    ጌታሆይ እባክህ ለኢትዮጵያ ፊትህ መልስልን ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢

  • @user-xs8jw7wp1s
    @user-xs8jw7wp1s Před rokem +16

    እመቤቴ የአምላክ እናት አስታርቂን ከልጅሽ በቃ በለን ጌታ ሆይ

  • @sumiwallotube997
    @sumiwallotube997 Před rokem +4

    አኔ አባት ያአሏህ ልብ ነው እሚብልው ሚስኪና አሏህ ከቤትስቦችሁ በስላም ያግናችህ

  • @muller1902
    @muller1902 Před rokem +14

    😢😢😢😢 ፈጣሪ በቃችሁ በለን

  • @jemalmohammed6900
    @jemalmohammed6900 Před rokem +17

    ኣብይ ደቅኻ ይብከዩ ኢንሻላህ

    • @tsiongeberegergis5551
      @tsiongeberegergis5551 Před rokem

      ወንበርካ ሳኣን ኣይትበልዮ አምበር ሰለደቁ ምብካይ ዋላ ዝሕንዝሕ አንተዝነብዑ ንሱ ፈፂሙ ዝሰመዖ ሰብ ኣይኮነን።
      ሰልጣን አምበር ስብ ኣይደልን ሰበላዒ ነብሲ😈

  • @nouran373
    @nouran373 Před rokem +17

    ያረብ የአላህ ሰላም አመጣለን يرحمن

  • @user-kl9lf4hv9v
    @user-kl9lf4hv9v Před rokem +23

    ብዙ ጓደኞቸ ምንም ሳይሆኑ ተማርከዋል ማን ሞኝ አለ ለጁንታ እጀን ሰጥቸ በሕይወት መኖር ነው አሁን እዝሁ አከባብ ነኝ አደራ

    • @raxmagaha177
      @raxmagaha177 Před rokem

      ንነ የኦሮሞልዩሐይልምነዉ ወንድሞቸ ወለጋ ምድር ኦነግ የገደለ እናተለምን ከሡማሌ አትማሩም እርተዉ ደጉ የወሎን ሕዝታደጉት

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před rokem +8

    😢😢😢😢😢😢😢😢ጥላት ያልቅስ የኔወንድም😢😢😢😢😢

  • @tdf97
    @tdf97 Před rokem +6

    እፍፍፍ ሰላም አጥተናል ሰላም ለሁላችን ያርግልን

  • @saranoon4749
    @saranoon4749 Před rokem +6

    እናንተም እዝጋቤር ይስጣቹ በጣምነው ያስለቀሰኛአይዞህ ልጄ ( አይ አበይ መቀበሬያህ የት ይሆን የህፃን እንባ

  • @Israel9563
    @Israel9563 Před rokem +14

    ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን 🤲🤲🤲

  • @user-is4nj8wm2f
    @user-is4nj8wm2f Před rokem +7

    ኡፍፍፍፍፍ አይ ግዜ 😥😥 ሲያሳዝን

  • @barcoteabenet1511
    @barcoteabenet1511 Před rokem +9

    ፋኖ ቢሆን ያንተ ወንድሞች የትግራይ ተወላጅን በእሳት ጁንታውን አገኘነው ብለው ያቃጥሉትና በተከዜ ወንዝ ይወረውሩት ነበር የትግራይ ህዝብ ግን በመሬቱ መተህ ጠማኝ ስትለው ያጠጣሀል ውሃ ልዩነቱ ከናንተ ጋር እዚህ ላይ ነው ዳንኤል ክስረት ይህ ህዝብ ከምድር መከራ ጥፋትና መታሰቢያ ማሳጣት ነው ያልከው የትግራይ ማህበረሰብ የማረከውን ያንተን ልጅ ተንከባክቦ አቀረበልህ ፈጣሪ ይፍረድባቹህ ህፃናትን እያሰቃያቹህ አይዞህ ማሙሽ ወደ እናትህ ትመለሳለህ የማረከህ ቲዲኤፍ ነው ማለትም ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው ሰው ምርጥ የህዋህት ልጅ የታላቋ ትግራይ ልጅ ነው

    • @user-qw4kl8wl2c
      @user-qw4kl8wl2c Před rokem

      ክክክክክክ ምን አላችሁና ታጠጣላችሁ ችጋራም ሁላ ቸግራችሁ አታችሁ አይደል አማራን መዝረፍ የጀመራችሁት በዚህ ደሞ አያልፍላችሁም እናተ አረመኔዎች መስራት ፈጣሪን መለመን ሰበቡን ማድረስ ነበር የሚያሳልፈው እናተኮ የወሎ ሊጥ ሳይቀራችሁ የጠጣችሁ ሸይጣኖች ናችሁ ደሞ ከአማራ ፋኖ እኩል ታወራለህ አይይይይይ አት ቁልቃላም

    • @user-fr4gy4rw3n
      @user-fr4gy4rw3n Před 4 měsíci

      ሲጀመረ ወንጀለኛው የአማራ አመራር ነው: ከመሽረፌቱ ጋር የአማራን ህኅብከወገኑ ከትግራይ ህዝብ ጋር ለማወጋት የ16 ዓመት ልጅ መላክ ተቀባይነት የለውም የአማራ ህዝብ ከትግራይህዝብጋር ቁሙ???
      የትግራይ ህዝብ ሆይ የአማራ ህዝብ ከሆሉም የበለጠ ርህሩህና ደግ ቅን ህዝብ ነው: የትግራይህዝብም ሴራውን ለዩና በትዕግስት ፅኑ??? ወገናቹህ አማራ ጨካኝ አለመሆኑን ከነ ዳንኤል የክስረት አረመኔ ባንዳ ውላጅ ሀሳብ ለዩት???

  • @user-ik7mx1dn1s
    @user-ik7mx1dn1s Před 5 měsíci +3

    አይዞህ የኔ አባት ጣሪ ይጠብቅህ የኔ ሚሥኪን

  • @JabolJames
    @JabolJames Před 5 dny

    Don't give up young boy God is help you in your life ❤❤❤❤

  • @UaeUae-sg2yk
    @UaeUae-sg2yk Před rokem +5

    ኡፍፍ የስላም ባለብየት የፍቅር ጊይታ ሰላማችን መልስልን

  • @user-bp6jp4qh3j
    @user-bp6jp4qh3j Před rokem +7

    ኡፍፍፍፍፍ ምን ግዜ ደረስን

  • @medamani4755
    @medamani4755 Před 2 měsíci +1

    ሲያሳዝን እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን ከቤተሰብ ያገናኝህ

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 Před rokem +10

    የናታቸውን ጡት ያልጠገቡ ህፃናትን ለጦርነት መማገድ ወንጀል ነው እንዳው እናቶችችሁ እንዴት እየጨከኑ ነው ለጦርነት የሚልኳችሁ ያሳዝናል እፍፍፍፍፍፍፍ ዘንድሮ ምን ልሁን እኔስ ያማል በጣም 😭😭😭😭

  • @elsaasres9478
    @elsaasres9478 Před 4 měsíci +2

    የኔ እናት እመብርሃን ካንተ ጋራ ትሁን

  • @melkamyotub2073
    @melkamyotub2073 Před 3 měsíci +2

    ትግራይ ምስጋና ይገባሻል ደግ ህዝብ

  • @TenaA-r4r
    @TenaA-r4r Před měsícem

    አቤቱ አብይ ነብስህ አይማረው አማራ ሚስኪን ነው አማራ አማራ አማራ ደሜሜሜሜሜሜሜሜሜምሜ❤

  • @phonetastic4013
    @phonetastic4013 Před 4 měsíci

    ኡፍ የኔ እባይፍሰስልህ ወንድልጅ ከፍቶት ማየት አልወድም የኔወንድማ ፈጣሪ በሄድክበት ይከተልህ በሰላም ለናፈከዉ ሀገር ይመልስህ ❤ሰላም ለሀገራችን😢 ፍቅር ለሕዝባችን ፈጣሪ ይላክልን😢❤❤

  • @kkaaakkkhkok1569
    @kkaaakkkhkok1569 Před 10 měsíci +1

    እኔን እናትህ ጠላትህን ያልቅስ አላህ በሰላም ከቤተሰቦችህ ይጨምርህ አረ ተባብራችሁ ለእናቱ እቅፍ መልሱት ያረቢ ሀገራችን ሰላም አድርግልን

  • @xciteali30
    @xciteali30 Před rokem +25

    እግዚአብሔር ይፍረድ ወይ ወገኖቼ 💔💔💔

  • @abayorthodox
    @abayorthodox Před 6 měsíci +2

    የኢትዮጲያ ኦርቶዶክሥ ቤተ ክርስትያን ወደ ቀደመ ክብሯ በፋኖ እንደምትፀና እኔ በግሌ አምናለሁ❤❤

  • @gechopt8659
    @gechopt8659 Před rokem +1

    የኛ ነገር.. እ/ር ይታረቀን..ወታደር ቤት መጥፋትና?ማጥፋት እ/ር ሰላም ይስጠን

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Před 11 měsíci +1

    አቤቱ. የሰራዊት. ጌታ. በቃችሑ. በለን. !

  • @genentmhair4561
    @genentmhair4561 Před rokem +2

    እፍ አሳዙነኝ የትግራይ ሁኔ መወልደ መታደለ ነው ጠላትችን በሁንም አንጀትይ አልቻለም። የኔማር

  • @sada-or9gx
    @sada-or9gx Před rokem +2

    ያረብ አሏህ ሠላም ያዉርድልን 😢😢

  • @user-kl6ki3uy8q
    @user-kl6ki3uy8q Před 15 dny

    የኔ ወድም አላህ ከቤተሰቦችህ ጋ ያገናኝህ ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን

  • @SelamDire-cr9bl
    @SelamDire-cr9bl Před 4 měsíci

    ኡኡኡኡ ፍፍ የኔ እንባየ ፋሰሰ ይበል የኔ ወንድም እግዛቤኤረ ለናፈከው ሀገረህ በሰላም ይመልሰህ

  • @hayatabdu9615
    @hayatabdu9615 Před 4 měsíci

    የኔ ወድም አላህ ከቤተሠቦችህ ያገናኝህ ያረብ በራህመትህ በቃ በለን ለቅሶም መሞትም መርዶውንም መስማት ያማል

  • @AdmiringMusicalInstrumen-sk5ww
    @AdmiringMusicalInstrumen-sk5ww Před 7 měsíci +1

    አብሽር ወድሜ አላህ ከእናትና ከቤተሰቦችህ ያገናኝህ

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 Před měsícem

    ኡፍ እኔን ወንድሜ😢😢😢😢😢😢 አይዞህ ያልፋል

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t Před 3 měsíci +1

    የኔጌታእግዚሃብሄርይድረስልህይሄአንድፍሬልጅ

  • @a-qf7jkgood
    @a-qf7jkgood Před 4 měsíci

    የኔ አባት እፍፍፍፍፍ ባግሩም ስቃይ አላህ ከቤተሰቦችህ ጋ በሰላም ያገናኝህህ

  • @amyam2368
    @amyam2368 Před rokem +3

    በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ በቃቹህ ያበለን

  • @simariyakemal6112
    @simariyakemal6112 Před 18 hodinami

    ያአላህ ሲያሳዝን አላህ ይፈርጃቸዉ ያረብ

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Před 4 měsíci

    እግዜአብሔር ለቤተሰቦችህ ያብቃህ 🙏

  • @simretteshome164
    @simretteshome164 Před 2 měsíci

    የኔ ጌታ የትደርሰኸው ይሆን ውይ እንባ

  • @Timmy-x9h
    @Timmy-x9h Před rokem +3

    Wuy betam yasazinale. Ye Ethiopia enatoch sile Selam Tseliyu.

  • @user-tx3lx9th4r
    @user-tx3lx9th4r Před rokem +1

    የኔ ውድ ኡፍ እናትጋር አላህ ያገናኝህ ኡፍ እኔን ይጥማኝ ሀቢቢ 😢😢😢😢

  • @user-wl2yl4vd8q
    @user-wl2yl4vd8q Před 3 měsíci

    ኡፍፍፍ የኔ አባት አይዛህ ቸሩ እግዚያብሔር ከግንህህ ይሁን😢😢

  • @DemuHodu
    @DemuHodu Před 4 dny

    ኡፍፍፍ ምን ይሻለኛል ።በእግዚአብሔር እድሜው አልደረሰም ወደሃላ መልሱልን አደራ

  • @najesthalu2883
    @najesthalu2883 Před rokem +5

    እኛ ሊገድል ቢመጣም አሳዘነኝ

    • @amjemal
      @amjemal Před rokem

      ማዘንሽ ሰው ስለሆንሽ ነው፤
      ደግሞ ይህ አንድ ፍሬ ልጅ መሰሉን ለመግደል ወይም እናንተን (እኛ ስላልሽ) አልያም እናቱን ጓደኛ ቤተሰቡን መሰል ሰው ነው ምትነጥቀው ተብሎ ቢነገረው ጨክኖ ይህን ሊያደርግ የሚችልበት የዕድሜ ደረጃ ላይ አይደለም።

  • @user-pv8dd9nq3n
    @user-pv8dd9nq3n Před 4 měsíci

    የኔ ወንድም እግዚአብሄር ብሰላም ከናትጋ ያገናኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ghebhaile
    @ghebhaile Před rokem +14

    God bless TDF for well high moral in very difficult time, keep you high moral my God be with you.

  • @YaxyeTays
    @YaxyeTays Před měsícem

    በጣም አዝናለሁ 😢

  • @DeloKedir
    @DeloKedir Před měsícem

    አታልቅስ የኔ ወድም ወይኔ በጣም ነው የሚያሳዝነው❤❤❤❤😂

  • @saada1953
    @saada1953 Před rokem +1

    ወይኔኔ ወሀ አለ የኔ ጌታ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-xq6ms6pl8h
    @user-xq6ms6pl8h Před 4 měsíci

    ያአሏህ አሏህ ይርዳህ የኔ ወንድም የረቢ ከናትህ ጋር አሏህ ይዴብልቅህ

  • @tibafactori4334
    @tibafactori4334 Před rokem +1

    ሰው ለሀገሩ ሊዋጋ ሰልጦኖ ዙሮ ከወንድሙጋ💔
    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭
    🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-xn2ix9uc2u
    @user-xn2ix9uc2u Před 4 měsíci

    የኔ ወንድም ፈጣሪ ጠብቆ ወደ ሀገርህ ይመልሰ በሰላም

  • @EbrhlmnegashGmdhn
    @EbrhlmnegashGmdhn Před 3 měsíci +1

    ፈጣሪ ይብቃህ

  • @betisolomon6538
    @betisolomon6538 Před rokem

    ምንመም አላረጉኝም ለሚለው ከእንባው የምንረዳው እንዳሰቃዩትነው የውሼት ዜና ለማሰራጬት ቢሞከርም የልጁ ስቃይግን ለሚገባው ይገባዋል ይህንንልጅ እኔ አውቀዋለሁ ወታደር አይደለም ከቆቦ በረኝነት እንዳለ የጁንታው ሰራዊት ወሰደውትነው አለም ይዎቀው የምታውቁት ሼር አድርጉ የወያኔን ግፍ እናጋልጥ

  • @yinagerhabtu225
    @yinagerhabtu225 Před rokem

    ወድሜ ለናትህያብቃህ የሰላሙን ጊዜያምጣልን የውልጅ በሰላም ገብቶየሚመለስበት ብልፅግና ያማራ ካድሬወች በዚህ ለኦሮሞ ሸጡን በዚህ ለህዋት አማራ ያለመሪ ቀረ አቤቱ የሰማዩ ጌታ ድረስልን ፍረድአታ

  • @user-wo9qo6co2p
    @user-wo9qo6co2p Před 3 měsíci +1

    አዞ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወዲሜ

  • @user-wp1lf2ni7h
    @user-wp1lf2ni7h Před 7 měsíci

    አይዞህ የኔ ወዲም የኔ እባ እርግፍ ይበል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @geja2809
    @geja2809 Před rokem +1

    ሰለም ጤና ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኑ ቤተሰብ እንሁን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kidanegebre9583
    @kidanegebre9583 Před rokem +3

    Lord have mercy 🙏🏽😢😢😢💔💔

  • @rutheilu2907
    @rutheilu2907 Před rokem +4

    ፈጣሪና ማሐረና😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-nr4kv4zb4s
    @user-nr4kv4zb4s Před 6 měsíci

    የኔ አባት ሲሳዚን ግን ደስ የሚለው ነገር ለቀውታል❤❤

  • @hayulove47
    @hayulove47 Před rokem +2

    እፍፍ ሲያሳዝን 😥😥😥😥😭😭😭

  • @user-zn1ue5xw3n
    @user-zn1ue5xw3n Před 3 měsíci

    የብልጺግና ስርአት የተበላሽው ስርአት ልጆቹን ወደጦርነት ይማገዳሉ።

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይፍርድባቹ እንዴት እፃናትን ኡፍፍፍ😢😢😢

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 Před 4 měsíci

    የኔ ጌታ እኔ አቤቴ የኔ ህጻን ምን ፈረደብህ😢😢😢😢😢

  • @user-ub5vy5fi9n
    @user-ub5vy5fi9n Před měsícem

    የኔ ጌታ😭😭😭እኔ አፈር ልብላልክ

  • @MeskeremTesfaye-di3kp
    @MeskeremTesfaye-di3kp Před 4 měsíci

    የኔ ወንድም አይዞህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rashidkhoori
    @rashidkhoori Před 2 měsíci

    ኡፍፍፍፍፍኧረፈጣሪበቃንበለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-wy3ll9ug6v
    @user-wy3ll9ug6v Před měsícem

    የኔ ወድም አይአለመታደል 😢😢😢የኔእንባ ይፍሰስ

  • @JemBR-dw8xh
    @JemBR-dw8xh Před 2 měsíci

    አብሮኝ ነዉ የተዋጋኝ አድራሻዉን ጠቁሙኝ 😢😢

  • @user-br4hk6fe3r
    @user-br4hk6fe3r Před 6 měsíci +1

    እኔአፈርልብላልህ የኔከርታታ ታውስትባሉ አሰሙ ለናትእዳ ወንድሜ እንደዚህ ብሎይሆን የሞተው 😢😢😢😢😢

  • @ritaf804
    @ritaf804 Před rokem +11

    They tourchered him ,you can see his pain in his eyes. His voice also showed he was crying for so long before the interview.May God gives you strength my little brother.

    • @Hope-nh6ho
      @Hope-nh6ho Před rokem +3

      Please do not write down about what you did not see it. None sense. Leave the haltered behind.

    • @adbarmedia
      @adbarmedia Před rokem

      Starved as well😢

    • @loveschool383
      @loveschool383 Před rokem

      Lol abiy sent him there. No one tortured him. You can tell he was forced to be there

  • @yasheworekashigre7031

    ውይ እረ አምላኬሆይ በቃበለን የሀገራችን ሰላም መልስልን

  • @user-kj7gx2rk8m
    @user-kj7gx2rk8m Před 3 měsíci

    በስማም እኔም አለቀስሁልክ ልጄ እኔን ይጥማኝ 😭😭😭😭😭😭ይከም ይልፉል አይዞህ

  • @user-cq6pl8xt9j
    @user-cq6pl8xt9j Před rokem

    ሀብት ሲጠብቅ ነዉመቸስ የያዛችሁት እስኪ ጀግና እዉነተኛ ከሆናችሁ እኛ የምናዉቃቸዉን ጀነራል መኮነኖችያዙ የትግራይን ህዝብ በአማክልል ያገኛችሁትን እረኛ እየሠበሰባችሁ የመከላከያ ልብስ በማልበስ አሸናፊነት አይገኝም ኢትዮጵያ በናተ የግብፅ ቅጥረኛ ባዳወች አትፈርስም ኢትዮጵያዊ ነት አሸነፊነትነዉ አሸባሪወች ይቀበራሉ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪

  • @SamsgSamsun
    @SamsgSamsun Před měsícem

    Ayizoh wandame 😭😭❤❤❤❤

  • @KhanKhan-xw1hn
    @KhanKhan-xw1hn Před měsícem

    እፍፍፍ ሲያሳዝን😢😢😢

  • @fetimamuhamed7614
    @fetimamuhamed7614 Před 4 měsíci

    የኔ አባት ወይ አብይ ጌታየ የድሀው አምላክ የጅህን ይስጥህ የደሀው እንባ እተን እንድ ይበልህ

  • @Fatuma-eg8sg
    @Fatuma-eg8sg Před 2 měsíci

    ኡፍፍፍፍ. ሥታሣዝን አላህይጠብቅህ

  • @user-dh6mq1wf1f
    @user-dh6mq1wf1f Před 5 měsíci +1

    የኔ ወንድም😢😢😢😢😢😢😢😢ይህንልጂ ከናቱጋር ካላሳዩን ከቤተሰብ ተደብልቆ።ካላየሁ አላምንም ሰላምነዉብየአይ

  • @danieldani8907
    @danieldani8907 Před rokem +1

    ወንድማለም ፈጣሪ ይርዳህ እንጅ ከጅብ እጅ ገብተህ

    • @yonigirrmagemda9367
      @yonigirrmagemda9367 Před rokem

      ከብት ጅብ ሰዉ የምትበሉት እናንተ ቡዳ ደብተራ በየፀበሉ ነዉ የናንተ ጉድ

  • @almasneggaz2302
    @almasneggaz2302 Před rokem +1

    እግዝአብሄር ሰላም አውትደልና

  • @F-vb9dd
    @F-vb9dd Před 2 měsíci

    እውይ እዉይይይይይ የኔ ውንድም 😢😢😢

  • @user-im2oe6zx7g
    @user-im2oe6zx7g Před 9 měsíci

    አዞህ ወድሜ እግዚበረ ካተጋ.ይሁን

  • @martilove452
    @martilove452 Před rokem

    Ufffffff simetu betam ajiga qasim yisebaril are beqa belan 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adnotesifa4720
    @adnotesifa4720 Před rokem +1

    ይህልጅ ተማርኮ ከሆን አሳውቁን ስም አብዩ አወቀ ዕድሜ 25 እና 53 ክፍለጦር ነው

  • @meazamekonen-c5y
    @meazamekonen-c5y Před měsícem

    ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @sssssss-n6y
    @sssssss-n6y Před 2 měsíci

    ወይኔ የኔ ወድምዋ😢😢😢❤

  • @user-uz9je2oc7e
    @user-uz9je2oc7e Před 8 měsíci

    አላህ ይፈረደው ደል ለአማራ ፈኖ ሕዝብ💚💛❤💚💛❤🇪🇹💪💪💪💪 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤

  • @Temre-ye3ic
    @Temre-ye3ic Před 28 dny

    ያረቢ አረ አላህ ይገዝህ ኡፍፍፍፍፍ

  • @FhHg-dn9je
    @FhHg-dn9je Před 3 měsíci

    ድል ለፋኖ

  • @SmartPhone-v7e
    @SmartPhone-v7e Před 15 dny

    ያኖውድምአይዞኝ፣እኔንአላህይድራስልክ

  • @dubaidxb7750
    @dubaidxb7750 Před rokem +4

    ድራማ.እየሠሩበት.ነዉ.አላህ.ይጠብቅህ

  • @Ashuuuu-ec1ei
    @Ashuuuu-ec1ei Před 4 měsíci +1

    yasazinal