ዳይናሶር ገብቶ ጉድ ሰራን ..😂//በእሁድን በኢቢኤስ//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Komentáře • 904

  • @betalhemtube
    @betalhemtube Před rokem +157

    ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ !!❤️

  • @fanatube196
    @fanatube196 Před rokem +164

    ማርያምን በሳቅ ነው የሞትሁት 😂😂 የተዋዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለሁሰአና በአል አደረሳችሁ ለተሳኤው በሰላም ያድርሰን ❤

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን❤

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 Před rokem

      እንኳንአብሮ አደረሠን ውዴ የከርሞሠው ይበለን

    • @user-if1or3zv6p
      @user-if1or3zv6p Před rokem

      አሜን አንኳን አብሮ አደረሠን የምወድሽ

    • @fanatube196
      @fanatube196 Před rokem +1

      @@user-if1or3zv6p 😍😍😍

  • @hdbnokjul
    @hdbnokjul Před rokem +85

    ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ በጣም አዝናናችሁኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7v Před rokem +177

    ሆሳህና በአርያም እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆቾ❤🙏

    • @zainabzainab2452
      @zainabzainab2452 Před rokem

      ❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💚😂😂💚💚💚💚💚💚🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zainabzainab2452
      @zainabzainab2452 Před rokem

      The same thing ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Před rokem

      አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን

    • @debrezeitwondimu102
      @debrezeitwondimu102 Před rokem +1

      Amen

    • @janatmmm6876
      @janatmmm6876 Před rokem

      እኳን አብሮ አደረሰን ❤

  • @haymanotaweke9248
    @haymanotaweke9248 Před rokem +46

    እዉነት ሳኩኝ በጣም ከፍቶኝ ነበር ህይወት ከበደችኝ ከሰደትም ለዉጥ አጣሁ እድሜ መጨረሰ ብቻ ግን ፈጣሪ ይመሰገን በቤተሰቦቸ በመኖራቸዉ ድጋሚ እበረታለሁ 😢😢😢😢😢😢😢

    • @lovehope2149
      @lovehope2149 Před rokem +4

      Ayzosh berchi, Hulu yalfale:)

    • @reemmilion9272
      @reemmilion9272 Před rokem +1

      Ayzosh

    • @betelhemgirma9736
      @betelhemgirma9736 Před rokem +3

      አይዞሽ እማ የኛ የስደቶኞች ህይወት ተመሳሳይ ነው በርቺ ያልፋል ❤

    • @novena1712
      @novena1712 Před rokem +2

      Azosh ethite neg lela ken New. Just bless your blessed day. Be greatful of your health and all your hv

    • @user-om7bv6nl9t
      @user-om7bv6nl9t Před rokem +1

      አይዞሽ የኔ እህቴ

  • @kassechkassech2596
    @kassechkassech2596 Před rokem +46

    በዚህ ሳምንት እንደዚህ አልሳኩኝም እኔ በሳቅ ሞትኩኝ በተለይ ቃልዬ 😢😅😢

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 Před rokem +54

    ወይ ዛሬ ኢቢኤሶች በሣቅ ገደሉኝ😂😂😂😂😂ማነዉ እደኔ ፈታ ያለ በናሥፍቲ😂😂👍👍

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 Před rokem +3

    በጣምነው የምወዳችሁ የምኖረው አሜሪካን ነው ቅዳሜና እሁድ በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ አገሪን ታስናፍቁኞላችሁ ዝግጅታችሁ ሁሉ በጣም የተዋጣለት ነው ብዙ እንደምትደክሙ ያስታውቃል ተባረኩ 🥰

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b Před rokem +15

    😂😂😂😂አስፊቲይ የኔ አባት ተዉት በእናታቹ አቦ ሂወታቹ በሳቅ የተሞላ ይሁን ቀኔን አበራቹት😅😅

  • @habibahomar6748
    @habibahomar6748 Před rokem +51

    እንተዋወቃልን ወይ ይጀመር እምትሉ ላይክ አርጉ

  • @helentadesse2140
    @helentadesse2140 Před rokem +4

    ደከምኩ በሳቅ ደስ ሲል ያስደነግጣል እርግጥ እንኳን አደረሳችሁ

  • @zaharaadulabdulla9496
    @zaharaadulabdulla9496 Před rokem +7

    ቱክቱክ ላይ አይቼ ነው የመጣሁት ጫዋታውን በቱክቱክ ሞትኩኝ በሳቅ😂😂😂

  • @user-nc3om7qy5o
    @user-nc3om7qy5o Před rokem +8

    እንኳን አደረሳቸሁ ለሆሳና ብአል🙏⛪❤

  • @asiasaed1251
    @asiasaed1251 Před rokem +19

    ምሥጊን አስፋው መሸሻ አሳዘነኝ😢
    መቅዲ ደሞ ስታሥቅ በቃ አምሳያ የላትም😂😂

  • @emanseid5684
    @emanseid5684 Před rokem +3

    ያረቢ እንደዛሬ ስቄ አላዉቅም በጣምነበር ሥራ ወገቤን የቆረጠኝ ስራ ፈጣሪ ያሥቃችሁ ሁሌም😅😅😅😅😅

  • @Gunatube
    @Gunatube Před rokem +11

    ከልቤ ከሳኩ አመት ሞልቶኝ ነበር 😢ዛሬ አሳቃችሁኝ😂😂😂😂😂

  • @samirayoutube6813
    @samirayoutube6813 Před rokem +8

    ማነው እደኔ አስፊቲን የሚወድ❤❤❤❤

  • @sewanchilene1987
    @sewanchilene1987 Před rokem +16

    ቀናችሁ እንደዚህ ብርት ይበል። ቃልዬ ስወድሽ የኔ ምርጥ።

  • @user-zb1ff1sl9o
    @user-zb1ff1sl9o Před rokem +3

    ኡፍፍፍ ቀኔን አሰማረቸሁኝ አቦ ይመቻችሁ 🤣🤣🤣🤣🤣
    ወይ ቀልዬ በጌታ በእየሱሰም የኔ ጀግና❤️❤️😂😂😂😂😂😂

  • @asterhailu1954
    @asterhailu1954 Před rokem +2

    ወይኔ ጉዴዴዴ ሞትኩኝ በሳቅ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ፣በእውነት በጣም አዝናናችሁን 😊

  • @medinatube2080
    @medinatube2080 Před rokem +9

    ወይኔ ቃል በአይኗም አይታ ሶፋ ላይ ወደቀች😂😂😂😂🙄

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 Před rokem +11

    እቃ ሰብረው "ወይኔ ጉዴ ወይኔ ጉድሽ"😂 I hope you don’t get fired 🤞

    • @eyufikru8135
      @eyufikru8135 Před rokem +3

      You are fault finder like me,የሆነ ከካሜራ ጀርባ ነፃነት የሌላቸው ያህል ነው የተሰማኝ

    • @vitaethio6428
      @vitaethio6428 Před rokem +1

      @@eyufikru8135 በጣም ስጋታቸው ይታያል

  • @askme7620
    @askme7620 Před rokem +16

    የማይተኛው አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ አንደ እኛ ሀበሾች በአለም ላይ ፈሪ የለም🤣🤣🤣
    አይጥ ስናይ እንኳን መግቢያ መውጫያው ነው የሚጠፋን 🤣

    • @zainabmk1224
      @zainabmk1224 Před rokem

      እንዴ ሁሉም አደለም ዳይኖሰርም የለበሰው ሀበሻ አይደል እንዴ?!

    • @adissbelete403
      @adissbelete403 Před rokem

      እኛ ጀግኖቹ ጣልያንን አንጰርጵረን ያስወጣን እኛ ነን ፈሪ???? (ማለቴ የምላስ ካራቲስቶች!!!😂😂😂😂)

    • @askme7620
      @askme7620 Před rokem +2

      @@adissbelete403 በድሮ በሬ ያረሰ የለም ። ጀግኖች አባቶቻችንን ከአሁኑ ሱሪውን በቅጡ ማድረግ ከማይችለው generation ጋር ማነፃፀር ድፍረት ነው ። አባቶቻችን ከሞት ተነስተው የአሁኑን ትውልድ ቢያዩት ለምን ቀሰቀሳችሁኝ ብለው ነው የሚያዝኑት ።

    • @tasefaneshergudo573
      @tasefaneshergudo573 Před rokem +1

      🤣🤣🤣🤣😂እውነት ነው

    • @adissbelete403
      @adissbelete403 Před rokem

      ከአባቶቻችን እኮ አስፍሽም አለ እንዴት እንደሆነ ማየት ነው።

  • @debebelegesse-wu8ld
    @debebelegesse-wu8ld Před rokem +1

    ኸረ ሙድ መያዝ ስታስጠሉ መጀመሪያ ይሁን ግን ከነገረቻችሁ በኋላ የምትጮሁት በጣም ታስጠላላቹ

  • @kadijaderrtube8259
    @kadijaderrtube8259 Před rokem +3

    ውድ ያማዳም ቅማሞች አላህ ያማታ እጀራ ይስጣችሁ አሚን በሉ ቤታሳብ እንሁን

  • @lemlems683
    @lemlems683 Před rokem +5

    እደው በሳቅ ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ማርያምን ዘና ነው ያልኩት 😂😂😂😂😂 ደግሞ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sharedaniel
    @sharedaniel Před rokem +2

    መቅዲ እቃ ስሰብር ደንጋጢያቹ ምን ያህል EBS ከካሜራ ጀርባ ነፃነት እንደሌላቸው ያስታውቃል

  • @AbabchBekele
    @AbabchBekele Před 2 měsíci

    የተቸገሩ የሚያሳዝኑ ቤተሰብ ስላለ እርዷቸው እባካችሁ ።

  • @MimiAbera-ol3ox
    @MimiAbera-ol3ox Před rokem +13

    በሳቅ ሞትኩ😂

  • @helenbirhanu2537
    @helenbirhanu2537 Před rokem +7

    ወይ ቃልዬ😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ሞትኩ እኮ ደግሞ የአስፋው የከፋ ነው😅😅😅😅😅😅

  • @adugetanh3424
    @adugetanh3424 Před rokem +5

    መቅዲ በድግልማሪያምስትልስያመሪባት❤❤❤❤

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Před rokem +3

    ደስ ትላላችሁ ❤❤እኮን ለሆሰሀና በአርያም አደርሳችሁ አደርሰን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-js7sz3mt5x
    @user-js7sz3mt5x Před rokem +39

    እንኳን ለ ሆሳናዕና ባዕል በሰላም አደረሰን 🎉🎉🎉❤❤❤❤😍😍😍😍🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Před rokem +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ኢቢኤስ ሁሌ እዳዝናናችሁን አላህ ዘና ያለ ህይወት ይሁንላችሁ አቦ

  • @belengosayetesefaye7642
    @belengosayetesefaye7642 Před rokem +1

    ደስ የማይል ቀልድ ነዉ ውጭ ሀገር ላይ እያየን ገና መውደቅ አይደለም ገና እንጠፍለን ከኢቢኤስ አይጠበቅም ማርያምን የኢትዮጵያዊ መገለጫ አይደለም

  • @sofyaali3339
    @sofyaali3339 Před rokem +3

    መጨረሻላይ ሲሸሹ ዲኮሩን ሰብረዋል መሰል ቃል እጇን አርገፈገፈች😂😂😂😂😂😊

  • @user-pd7ji5rb6x
    @user-pd7ji5rb6x Před rokem +6

    ገና ትናት ማስታወቂያውን ስሰሩ ነበር የጀመረኝ ሳቄ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂😂😂😂

  • @habibakemal2222
    @habibakemal2222 Před rokem +3

    ወይኔ ሉላ ግን መድፈርሽ በራሱ ይገርማል😢😢😢😂😂😂😂

  • @user-zl1se6ox8o
    @user-zl1se6ox8o Před rokem +3

    ሉላዬ በሳቅ ገደላችሁኝ እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤

  • @hayathayu2936
    @hayathayu2936 Před rokem +5

    ወላሂ ክፍትት ብሎኝ ነበር 😢ዘና አረጋችሁኝ😅

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Před rokem +9

    ሴቶች አልባበሳችሁ እያስትካክላችሁ ነው ጥሩ ነው❤

  • @Mohawk1982
    @Mohawk1982 Před rokem +16

    This show on EBS was funny and I had so much to laugh looking at Kal and Mekdi reactions. 😂😂😂😂😂

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm Před 7 měsíci +1

    አየ አሥፊ በመሼሻ ሞት አለ አይ ዱኒያ 😢😢😢😢😢 ሠው ፈራሽነው ፈጣሪ ያንኛውን ቤትህን ያሳምርልህ አባቴ 😢😢

  • @ganzabeberhen
    @ganzabeberhen Před rokem +7

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋሀዶ ልጆች ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @janatmmm6876
      @janatmmm6876 Před rokem

      እኳን አብሮ አደረሰን❤❤

  • @user-uk2ps7dx5f
    @user-uk2ps7dx5f Před rokem +5

    አረ ልብ ህመምተኛ ነኝ ብዙም መሳቅ አልችልም

  • @konjyano7597
    @konjyano7597 Před rokem +3

    😂😂😂😂😂❤❤❤በጣም አሳቃቹኝ የምወዳቹ😂😂

  • @sosib4015
    @sosib4015 Před rokem +1

    Egziabher Ebs ende zare aznantogn ayawukm 😂😂😂😂 ayizosh kaliye 😂

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 Před rokem +2

    በመሸሻ ሞት አስፋትዬን እንፈልገዋለን ኧረ ይኑሪል
    ቃልዬ የኔ ቆንጆ እኔ ልንከባለል ግን በጣም ሲቃለሁ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ..የነበረው ድንጋጤጤ ልዮ ነበር

  • @selam9841
    @selam9841 Před rokem +5

    ዛሬ እኳን ጫማ ብቀይሩ ከምትሰበሩ😅😅😅😮😮

  • @eagle4452
    @eagle4452 Před rokem +8

    🥺በስመአብ ምስኪኖች ወደቆ እኩእንደዚ አይነት ጨዋታ ለ ሀበሳሻ አይሆንም ። እንደዚ ሲረበሹ ከማየት ፓሮግራሙ ጥንቅር ቢሉ ቢቀርስ እንዴት እንደደነገጡ ሳይ መሳቅ እንኩን አቃተኝ 😞

  • @aseed792
    @aseed792 Před rokem +2

    ምርጥ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለሆሳእና አደረሳችሁ✝👏

  • @hayatweloyewa5692
    @hayatweloyewa5692 Před rokem +1

    ያስፊቲ ዘመድነው? ወይኔበሳቅ😂😂😂😂😂

  • @amarechkonjo3205
    @amarechkonjo3205 Před rokem +8

    😂😂😂😂😂😂😂ኧረ ሽንቴ ሊያመልጠኝ ነው😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @sofyamohamed9002
    @sofyamohamed9002 Před rokem +10

    ሞትኩ በሳቅ 😂😂😂😂

  • @kokekeron8862
    @kokekeron8862 Před rokem

    😂😂😂😂ወይኔ ቃል ፈታ ነው ያረግሽኝ መሬት ላይ አገላበጣት እኮ😂😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @zabibazabiba8196
    @zabibazabiba8196 Před rokem +2

    ይማቻቹ ግን በሰቅ ገደለቹኝ በጠም ነው ሚታምሩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bintahmed
    @bintahmed Před rokem +3

    እደዛሬው ስቄ አላቅም ከምር የመዳምን ስራ ትቸ ሞትኩ በሳቅ ወየው😂😂😂😂😂

  • @user-kd4xk8gp2t
    @user-kd4xk8gp2t Před rokem +1

    የፈጣሪ ያለህ ማለት ዛሬ ነው ወይኔ በሳቅ

  • @silve1247
    @silve1247 Před rokem +1

    ቃልዩዩዩየኔሚሥኪን ዘናአረጋችሁኝ

  • @phillymuhammad4170
    @phillymuhammad4170 Před rokem +28

    Best prank ever ❤️😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mesitube1985
    @mesitube1985 Před rokem +3

    ይሄ ነገር ምኑም አላማረኝ እናንተሥ ኮሜታተሮች ?
    በቀጣይ እባብ ይዘው እደማይመጡ ምን ማረጋገጫ አለን አረ ተው ባህላችንን አታጥፉት ተው እረፍ ምድረ 666

    • @nesanetgebru7912
      @nesanetgebru7912 Před rokem

      አሁን እንስሳትና 666 ምን አገናኘው አረ እያሰብን ምን ጉድ ነው🤔

  • @tsegagebrezgi6063
    @tsegagebrezgi6063 Před rokem

    ምነዉ ሰይጣንን በጣም ፈለጋችሁት ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ዐዐየዳቢሎስ ዘመዶች

  • @tegsitgezawe4282
    @tegsitgezawe4282 Před rokem

    እረ እረ እንባዬ እርግፍ እርግፍ እስኪል ነው የሳኩት በጣም ያዝናናል

  • @abeshawendnew6336
    @abeshawendnew6336 Před rokem +2

    Oh you guys so funny, you make me laugh until i cry.

  • @MdRana-pb6et
    @MdRana-pb6et Před rokem +6

    ኢሲከ ዘሬ። በሰቂ ሙቼ አለቂመ

  • @dagmawityohanis7285
    @dagmawityohanis7285 Před rokem +1

    ዶክተር አብይን የመሰለ ዳይኖሰር በአካል አለልን አይደል የምን መጎብኘት ነዉ😂😂

  • @meryemu3718
    @meryemu3718 Před rokem +2

    😂😂😂😂😂 ወኔ ዛሬ በሰመአብ ሆዴ ቆሰለ

  • @ethionet8772
    @ethionet8772 Před rokem +9

    የአሮጊቶች እና የሼባዎቹ ፍንዳታ ሁላ

    • @titititi6005
      @titititi6005 Před rokem +1

      🙄🙄🙄🙄

    • @njadnjad3902
      @njadnjad3902 Před rokem +12

      ምን አበሣጫቹ ሆ ስንት ተነግሮ አናጋሪ አለ

    • @ritafisum9975
      @ritafisum9975 Před rokem +10

      ቀዝቃዛ ውሃ ጠጣ ምቀኛ

    • @akjulan7084
      @akjulan7084 Před rokem +4

      ወይኔ ቅናት 😂😂😂

    • @hiwotgirma5557
      @hiwotgirma5557 Před rokem

      lebu bekenate ketele yale comment tadeya lemeni kid progirm atayime

  • @fgcf61979
    @fgcf61979 Před 6 měsíci

    አይ ሰው ከቱው አስፊየ የነረ አባት ዛሬም አለምንኩ 😢😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍ ነፍስህን ይማረው 😭😭😭😭😭

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 Před rokem +1

    ሳቅ ናፍቆኝ ነበር በስማአቭ 😄😄

  • @dinatekadina7676
    @dinatekadina7676 Před rokem +1

    ዋው በጣም ነው ያዝናናችውን😂😂😂😂

  • @neimayimam7257
    @neimayimam7257 Před rokem +1

    ወይኔ የአስፋው በሉላ መደበቅ😂😂😂😂😂

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 Před rokem +2

    አድስ ገቢው ሲምር😊😊 ዘወትር

  • @jameljamel4107
    @jameljamel4107 Před rokem

    የፈስ ድምፅ ሰማሁ ልበል😂😂😂😂

  • @Konjitkichan
    @Konjitkichan Před rokem +1

    ዘመድ ነው ወይ አላለችም ውይ መቅድ😁😁😁

  • @edenzamanuel7650
    @edenzamanuel7650 Před rokem +1

    አይናችሁን ከገለጣችሁ በኋላ ምን ያስፈራል የምን ጩኸትና ነዉ

  • @yerageduale4464
    @yerageduale4464 Před rokem

    በጦም አጀቴ ሆደ ቆሰለ በሳቅ ግን ቃልኪዳን ተርፋለችወይ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mcyzmc
    @mcyzmc Před rokem

    ውይ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ፣በጣም ነው ደስ የሚለው፣ወደኛ እያፈጠጠነው አላለችም መቅዲ

  • @abeselomfikru6132
    @abeselomfikru6132 Před rokem +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂 the dinosaur Easter is so funny it's very funny I laughed everywhere my mother say be stupid why are you laughing

  • @selamethio8557
    @selamethio8557 Před rokem

    ወይ ኢቢኤሶች በተለይ አስፋዉ በሳቅ ነዉ የገደላችሁኝ። ለአንድ ወር የሚበቃኝን ነዉ የሳኩት። 😂😂😂😂😂

  • @user-it1og5lz3h
    @user-it1og5lz3h Před 7 měsíci

    አስፍቲ የእኔ አባት ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢😢😢

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወትን ያሰማልን

  • @eshetuatnafe6073
    @eshetuatnafe6073 Před 4 měsíci +1

    Wow ዘወትር

  • @spor27t
    @spor27t Před rokem +1

    ሶፋው ላይ ስትወድቅ ፈሷ አመለጣት

  • @PM-cc5vs
    @PM-cc5vs Před rokem +1

    For real fertachu newe? 😂😂😂😂

  • @user-sp1nt3gr8d
    @user-sp1nt3gr8d Před rokem +1

    እረ በሳቅሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-du1sg9jt6i
    @user-du1sg9jt6i Před 2 měsíci

    ዋይነ አስቂ አን አዛናንይ ናባር 😂😂😂😂😘

  • @lukasfasil2362
    @lukasfasil2362 Před rokem

    ቃል የምትደነግጥበትን ፓርት ስንቴ አንዳየሁት አትጠይቁኝ በጣም ነው ያሳቀችኝ ያሳዘነችኝም

  • @tijtastyfood6025
    @tijtastyfood6025 Před rokem

    😂😂😂😂አረ አዴ ቆሰለ😊

  • @abinetodlander5891
    @abinetodlander5891 Před rokem

    የዝ ዳይኖስሪ ስም ቲሬክስ ይባላል በጣም ነው ያዝናናቹን 😂❤

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Před rokem +1

    እባየ እስከሚወርድ ነዉ የሳኩት 😂😂

  • @teklaydalawit6865
    @teklaydalawit6865 Před rokem +2

    መቅዲ የሰበርሻት የአበባ ማስቀመጫ ሳምንት እንዳያት😂

  • @hayimanotleta7982
    @hayimanotleta7982 Před 4 měsíci

    በጣም አስቂኝ ነዉ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤😂

  • @fatimahmohammed1088
    @fatimahmohammed1088 Před rokem

    የአሥፊቲ ዘመድ ነው 😂😂😂😂አላለችም😂😂😂😂😂😂ወይኔ በሣቅ ሞኩኝ😂😂😂😂😂

  • @addisw1713
    @addisw1713 Před rokem +1

    ኧረ ይመቻቹ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም 😂😂❤❤❤

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 Před rokem

    በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ሁላችሁንም እወዳቸዋለሁ

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Před rokem +1

    በሳቅ አደከማችሁኝ ወይ አስፋዉ ጤባለ እኮ ሊሎቹም ተከባለሉ😂😂😂😂😂

  • @zufan7935
    @zufan7935 Před 7 měsíci

    የኔ አባት አስፍሻ የማነው ቦርሳ አላለም

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 Před 7 měsíci

    ኧረ በጌታ😂😂😂😂😂 so hilarious

  • @gdfh27
    @gdfh27 Před rokem +1

    ወይ ቃልዬ አሰዘናችኝ😅😅😅