"ጨነቀኝ ጎበዝ አበበች ከፈለገች እቤት ትምጣ " 🤣🤣 አስፈሪው አዝናኝ ጨዋታ //በእሁድን በኢቢኤስ//
Vložit
- čas přidán 18. 05. 2024
- An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv. - Zábava
"ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል" ትንቢተ ሆሴዕ 4፥6 ማስተዋልን ያድላችሁ
እሁድን በ ኢቢ ኤስ በጣም እየወረዳችሁ ነው ህዝባችን እየጠፋ ባለበት ዘመን እናንተ ደግሞ በዚህ ትልቅ የቴሌቭዥን ጣብያ ሰይጣናዊ የውጮች Halloween የሚሉትን በደንብ እያስተዋወቃችሁ ነው ለኢትዮጵያ ህዝብ ይህን ርኩስ መንፈስ ባታስተምሩና እናንተም ብትማሩ ጥሩ ነው በጣም ታሳዝናላችሁ
በጣምየወረደ አሥተሣሠብነው።የሚያሥቡት
ምን ድሮ ጠቃሚ ነገር ሚሰሩ አስመሰላችሁት። 5ትላልቅ ሰዎች እርስ በርስ እጨት እጨት የሚል ቀልድ እየተቃለዱ እና እየተጃጃሉ ነበር። አሁንም እንደዛ ነው። ሚያዝናናው ሰው አብሮ ይጃጃል።
ኢቢኤሶች ሙሉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከትልቅ እስከ ትንሽ ነው በፍቅር የሚጠብቃችሁ ታዲያ ይሄ ምን የሚሉት ተግባር ነው የምታሳዩን እረ ወደ ቀልባችሁ ተመለሱ ሀገራችን ታማለች እናንተ ደግሞ ይባስ ብላችሁ ይህንን የሴጣን ስራ ታሳዩናላችሁ እግዚኦ ወዴት እየሄድን ነው
Just enjoy. … nothing serious 😂
ሰይጣንን እያስተዋወቁ ነው በይፋ ይቅር በለን ፈጣሪየ😮😮😮😮😢😢😢😢😢
@@user-ev2jv9qs5m አሜን ፫ 🙏🏿
የምን ሰይጠን ጨዋተ እኮ ነው@@user-ev2jv9qs5m
ግታቸዉ ነው ምክናያቱም ስራቸው እስከሆነ ዲረስ😂😂 የዳንኤል ጩኽት ያሳቀው
ማነውእሚያሰፈራራቸው😂😂😂መቅድና ሉላ ለሊቱንእየሮጦ እንደሚያድሩ እርግጠኛነኝ😂😂
😂😂😂🤣
ቀስበቀስ የሰይጣኑን አለም እየተለማመዳችሁ ያሳዝናል😭😭😭የእርግማን ትውልድ ፮፮፮
አይገርምም!!!!
በስማም ወልድ በመንፈስ ቅዱስ በመብርሐን ሰይጣኖች አሑን ሰው ከዚ ምን እዲማር ነው የምታቀርቡት 😢😢😢
ሃጢያት እንዳንሰራ
@@habeshaengdaw103 ማርያምን አሑን አሑን በጣም ለዛቸውን እያጡ ነው በጣም አበዙት
ልብ ድካም ላለበት ሰው ብደቂቃ ሂዎቱ ያልፋል ጥሩ አይደለም ሰው ለይታችሁ አስገቡ😢🙄🙄🙄
📿💒📿።
ስብስክራይብ አርጌኝ
ምን አስኬደዉ
Enjoy . … nothing serious 😂
@@Bezawitabebe-qi9wp🤭🤭
ምንድነው ሲጨንቅ በአዛኚቷ ስንት መንፍስ ተሸክማችሁ ወጣችሁ😢😢
ጨለማ የጥልቁ ሰይጣን ስራ ነው፤ በጌታ በኢየሱስ ስም ስራችሁ ይፍረስ !!!
ስንት የሚያስተምር ለሃገር ለህዝብ የሚስራ ስራ እያለ ይህን አይነት ስይጣናዊ ስራ በሃገራችን ስታስተዋውቁ እጂግ ያሳፍራል ምኑ ነው የሚያስደስተው የአጋንንት ጨዋታ ሃገሪቷን በደም እያጠበ ፆም ፅሎት ያስፈልጋታል ወይ ሃገሬ የእምነት የእስላም የክርስቲያኑ ሃገር በባእድ ግዑዝ ተጠቃሽ
አግዚዩ ማርነህ ክርስቶስ ።ይህ መዝናኛ ልሆን አይችልም ። መጥፎ መንፈስን መለማመድ ነው ። ጋስት ሞል ከስሙ ጀምሮ ልክ ያልሆነ ነገር እንዳለ ነው የሚሰማኝ
666 ኢትዮጵያ ገፍቱዋል ስል ውሸት መስሎኝ ነበር ዛሬ አየውት 😢
Nothing to do with that. .. it just a fun game,,, just enjoy it and laugh 😆
@@BethJo-em3eu ቢሆንም ከባድ ነው
ሁሉም ሰወ ሪፓርት ያድርግ ይቅርታ ይጠይቁ እኛ ከ ኢቢኤሶች ይህን አጠብቅም አስፊቲ ጎደለብን የልጆች ጫዋታ አደረጉት ትልቁን ሚድያ
የሄ አሁን አዝናኝ ነው አስተማሪ ኤጭ ከኢቢኤስ ያስጠላኝ ፕሮግራም የሄ ነው ከስከዛሬው
የኔ ምክር ይህን ቭዲዮ በብዛት ተመልካች ጋር ሳይደርስ አወረዱት መቼ ነው ከጥፋታቸው የሚሰማሩት ኢብ ኤሶች አረ ተዉ በሥላሴ ስም ተለመኑ
ፋራ
@@dersehnureh9753 ቀፎ
ምንድን ነው ይህ ለትውልድ የማይጠቅም ነገር ማሳየት እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ 😭😭😭
It’s just a game,,, just laugh and enjoy 😉
እኔም እዚህ ዱባይ ሰዎቼ ይዘውኝ ገብተዋል ከዚህ በላይ ነው የሚያስፈራው ግን ብታምኑም ባታምኑም ሳልጮህ እግዚኦ እያልኩ አባታችን ሆይ እያልኩ እያማተብኩ ነው የጨረስኩት ለምን ገባሽ ትሉ ይሆናል ሰዎቼ በእምነቴ ጠንከር ያልኩ ስለሆንኩ ተፈታተኑኝ በፈጣሪ እያመንሽ ለምን ትፈሪያለሽ ሲሉኝ አልፈራም አልከዋቸው ከዛ አብሬ ገባው እነሱ ሲጯጯሁ እኔ እየጸለዩኩ ወጣው አልፈራውም አልልም ልቤ ይመታ ነበር ግን ምንም ቢመጣ ሳማአትብ ይጠፋል ብዬ እራሴን አሳምኜ ነው የገባውት
ጌም ምናምን እያላችሁ የሰይጣንን በአል አለማምዱን ግን ከኢቢኤስ ቲቪ የማይገመት ነገርን እያየን ነው እረ ወዴት እየሄድን ነው 😢😢😢
ጨለማ የሚወደው ሰይጣን ብቻነው ውይ ጨለማ አልወድም
ምንድነው ይኤንን ማሳየታችሁ ይኤ መንፈስነው ግን በጣም አሳፋሬናችሁ አለምን እየበጠበጠ ያለውን መንፈስ እውቅና ሰጣችሁት😢😢😢😢😮😮😮 ግን ከምንም በላይ አገሬ አሳዘነችኝ
ሁሉን ነገር ለናንተ መጥፎና አሳፋሪ ነው🤣🤣🤣
መቅዲ እና ሉላ😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃 ስታሳዝኑ ግን ይሄ ሰይጣናዊ ነገር ነዉ ክፉ መንፈስ ይጋባል ልጆቻችሁን አትዉሰዱ
ማነው እደኔ ሆረር ፍልም የሚወድ🥰🥰😂😂😂😂
in that case there is some problem, you need to surrender to Jesus and get a deliverance,
ወይ ሀገሬ ኢትዮጵያን ለካ ውደን አይደለም እምንባላው አሁን ይህ ምኑያዝናናልእና ነው እምትለቁት
ይህን ፕሮግራም ትንሽ ትልቅ ህሙማን አዛውንቶች ይመለከቱታል እረ ወገን እየተሳሰብን
አብርሽ እና ዳጌ ባለፈዉ አይቻቸዋለሁ🤣🤣🤣 ጥሎብኝ ጨለማ አሎድም(!😢😢😂😂 አቤት ፍራት ስት ኪሎ ቀነሳችሁ🤣🥺🥺🥺
ዉዶቼ እኛም ላገራችን አብቅቶን እንዲ ዘና የምንልበትን ጊዜ ያቅርብልን
😂😂😂❤
አሜን❤❤❤
🙄ስንት መመኘት የሚገባን እያለ ይህንትመኛለሽ
በሰይጣን ነው ዘና ምትይው
666 እያለማመድ ነው እኮ😂😂😂😂
አሁንከዚህ ትልቅ ሚዲያ ይሄ ምን ያስተምራል አሁንስ አበዛችሁት ተግማማችሁ አውርዱልን ኢቢሴን አይመጥንም
ወንድ እኮ ጀግና ነው ሴቶቹ ሲንጫጩ ዳኒዬ ቆፍጠን 🥰🥰🥰
ማርያምን ይህምንም አያስተምርም የስይጣንጮህት😢😢😢
የመቅዲ አድናቂዎች ❤❤❤❤ በላክ አሳዮኝ ናፋቆኝ ነው
በጌታ ስም እግዚያብሄር ይገሥፃችሁ አሁን ከወ ህዝብ ምን ይማራል
ስዖልን እየተለማመዳቹ ነዉ በርቱ በስላሰ ስም ያሳዝናል ጋስት እንደ ያለ መኖሩን እንኳን አሳወቃቹኝ መቸም አልገባም እዛ ቤት😢
Ebs ትውልድን እንዲያጠፍ የተባበርነው እኛ 😢😢😢ወገኔ ተደግሶልሀል
መቅዲ ና ሉላ አዝናናችሁኝ ግን ደግሞ በጣም ነው የሚስፈራው 😢
የሉላ አድናቀ 👍👍👍👍👍ስወድሽ
ከቀን ቀን እየወረዳቹ ነው ልቦና ይስጣቹህ ለስሙ ኦርቶዶክስ ናቹ😢😢😢
አሁን ይሄ ምኑ ያዝናናል ያስፈራልጅ በስመአብ😢😢
ኢቢኤሶች ቀሰ እያለ የሴጣንን የ666 ስራን እያስተማረነው አቤት አምላኬ
እደዚህ አይነት አታሳዩን😢😢😢😢
😂😂😂አይመቅድ ድምቀትእኮነሽ
መቅዲዬ❤❤❤❤❤❤ስታምሩ ስታዛዝኑ አላህ ይጠብቃቹ
እግዚአብሔር ማስተዎሉን ያድለን
ኢቢኤስ የጥልቁ የጨለማው መንፈስ ስራ አስፈፃሚዎች! አሁን ማንነታችሁን ቀስስስስ እያላችሁ እያወጣችሁት ነው!!! በጣም ታሳዝናላችሁ ታሳፍራላችሁ!!! እኔ የሚገርመኝ አቅራቢዎቹ በቃ አድርጉ የተባላችሁትን እንደ እንሰሳ ማድረግ ነው እንጂ ምንድን ነው ብላችሁ አትመረምሩም?! ምን አይነት ጉድ ነው! ከባለፈው ከናፍቆት ተማሩ እንጂ?! እናንተ እያላችሁ የኢትዮጲያ ህፃናቶች የት ይደጉ ? 🤔 ግን ጥሩነቱ ህዝቡ ነቅቷል! እግዚአብሔር ስራውን የሚሰራባቸው ብዙ አንቂ የእግዚአብሔር ወታደሮች ስላሉን አታመልጡንም!!!! ይሄ መንፈስ በናዝሪቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በድንግል ማርያም ስም በመላእክት በፃድቃን በሰማእታት ስም ወደጥልቁ ይግባ አሜን🙏
ምን አዝናኞ ጭዋታነው የጭቅ ጭዋታነው እጅ😢😏😏
ይህ ኢትዮጵያ ውሰጥ መኖር ይለበትም ይሰይጣ ነገር
Jest game New
ሰው የሚያስተምር አይደለም እንደውም የጥልቁን መንፈስ ለማሳየት የተሞከረ ነው እባካቹ ሰውን ወደ አልሆነ መንፈስ አትምሩት አስጠላቹ አሁንስ
ወይኔ የሳቅኩት. ሳቅ እኔ አንዴ ዱባይ ውስጥ ሻርጃ ምጋ ሞል ህጄ እንድ ነበረ. የሆንኩት እግዚአብሔር. ተመቸኝ😂😂😂😂❤❤❤❤❤
እነዚ ሠቦች እኮ የሼጣን ሥራነው ሚሠሩት
ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂ሉላየ እና መቅድ😂😂😂😂😂ዳጊ😂😂😂😂😂😂
የኢቢሲ አድናቂዎች አንደኛ ነኝ ላይክ በሉኝ እርጉዝ ነኝ😢😢😢 እቢኤሶች ኑሩልን❤❤
ቅዱስ። ያሬድ ዜማውና እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን 🙏 እሜን 🫸🫷 አሜን 🫸🫷 🛐 ⛪ ⛪ 💒🛐 orhodox. 😎😎. 🌎🪐✨🌎✨. Bible 💫 ⭐ 🙅🙅. 🍾🥂✨.
👍🌺.
ውድ ስብስክራይብ አሬጌኝ
@@user-yr1ht7gj8dውድ ስብስክራይብ አሬጌኝ ❤
@@user-yr1ht7gj8dውድ ስብስክራይብ አሬጌኝ ❤
ሱበሀን አላህ አኡዙበቢላህ😮😮😮😮😮ረመቅድ በሳቅ ትንሺልጅ እዳያይ ይህን😢😢
😢😢😢😢ትውልዱን እያለማመዳችሁት ነው በገሀድ የሴጣን ስራ ወይኔ ሀገሬ የማንም የምእራባውያን አጀዳ መጠቀሚያ ሆንሽ ጠላቶችሽ ያጥፋልሽ
መቅዲይ ወፍረተሽ ሲያምር
😂😂 በጣም ነው ዘና ያደረጋችሁኝ 😍
ምንም ዘና አያደርግም የአጋንንት ገጽ
አላዊ ብለው የሚያከብሩት ውጪወቹ የሚገርም ነው በግልጽ የዲቢሎስ ቤት ማሳየት😢😢
የዚህ ጥቅሙ ምንድን ነው
የሉላሼፕ አድናቄዎች በላይክ
Wowowo very nice continue good job ❤❤❤❤❤
በእውነት በጣም ያስፈራል ምን ጉድ ነው
ህዝቤ ወዴት ናቹ😢😢😢
ደስየሚል መዝናኛ ነው።
ወይኔ ሉላዬ የኔ ቆንጆ ቁልጭ ቁልጭ ስትል አሳዘነችኝ
በኢየሱስ ስም ስራው ይፍረስ እሄ ጤንነት አይደለም በጌታ ሰም🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥💔
አቤቱ እግዚአብሔር ይሕን ክፉ መናፍስት አፍረሰው ይሔን ማስተዋወቃቹ ይገርማል የክርስትና እምነት ተከታይሆናቹ ክፉ መናፍስትን ሰብስባቹ ወጣቹ 😢
እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ በእውነት ያሳዝናል ጌታ ሆይ አንተ ማረን ቱሉ ወዴት እየሄደ ነው
Hauzibilah minishexani irejim😢😢
በጌታ በኢየሱሰም የሰጣን ሥራ ነዉ ይህ😢😢
Min gud new degmo be geta sim
ሀገሪቷ ምን ያክል በነውር እየተሞላች እንደሆነ ነው የተመለከትኩት ያሳዝናል ምን እደምታለማምዱት ለትውልዱ ግልፅ ነው 😢
ለኢትዮጵያ የሚደገስ ትልቅ ድግስ!!!!
Its same like hunting house but you have to work more
በፈጣሪ ሥም ምን እድንማርነው ከዚህ😢😢
በውጪው አለም ሀለዊን የሚባለው ነው ሁሉንም ምቀበል ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢
በጣም ነዉ የሚያስፈራው
ሉላ ልዩ ነሽ የእኔ ውድ❤❤❤
Demo min aynte chwata nw yastelale betam
አይ ኢቢኤስ እናንተም😢 ጋስት ሞል ለካ 😢 በጣም ያሳዝናል 😢 አረ ጉድ ነው በጣም ነው የሚያሳዝነው
Wdohi begza egahu tesekialahu
Betam yasaznal
Ahun ehe mn lemastemar new
ወላሂ እኔ ራሱ አሁለታ በጣም ደንግጫለሁ ልክ እኔ የሂድኩበት ሆረር ቤት ነው አይዞችሁ ሲያስፈራኮ
Lije befker ehuden tebka nw yemtayachu mn eyargachu nw gn ebsoch ...
Enkuan basalam maxachu ❤❤❤
Hay kfu mnfasw nawe lmne tasetwaweklachu😢😢😢😢
አኡዙ ቢላህ አሁን ከሰይጣን መታገል ምንአመጣዉ😢
Seolin eyalameduachew new
ግን ምን ላማስተማር ነው?
እዴ ይሄ ሰው መግደያ ብላችሁ ስሙን ሰይሙት
ሉላ ሱሬ አያምርብሺም ቃምስ ልባሺ ደግሞ ቆጆ ነሽ
አውሮፓ ና አሜሪካ የለመደ መንፈስ ይግባባችሁ
ደስ ስትሉ
እረወዴትእየሄዳችሁነው
Auzubillah min yastamral Yeha ahun siyasfera😮
በስመዓብ ከቀንዲል ሚዲያ ሮጨ ወደ ዳቢሎስ ፕሮግራም መምጣቴ ገረመኝ
😂😂😂😂🤣🤣🤣እኔስ
The best ❤❤❤❤
አቦ ይመቻቹ በሳቅ ፈነደው
መንፈሱን በጨዋታ እያዋዙ ማለማመድ።
የሰይጣን ስብስብ ሁላ ምን ልታስተምሩን ነው አይ ሀገሬ ጉድሽ መብዛቱ ሰለጠንን እያላችሁ ስይጠናችሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃት 😢🙏
ኧረ በሳቅ😅😅 የሉላ እና የመቅዲ ነገር 😅😅😅 አስጨናቂ ሳቅ እና ጨዋታ
በስምአምታዲያ ቆይለምነውጨለማውስጥየገባችሁት ለመለከፍነውእንዴ
ወዶችደምሩኝ በአላህ😢😢😢😢
እሽ
ተምሬሽ አለሁ
ዉዶች እኔንም ደምሩን