Video není dostupné.
Omlouváme se.

በህይወቴ በጣም ደስተኛ ነኝ.......ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 11. 2023
  • ሰከላ ቶክ ሾው
    ዘወትር እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል
    እንዲሁም ከምሽቱ 2፡00 ሰአት ጅምሮ በዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
    Every Sunda Evening on Abbay Agelgel
    Also, watch on Abbay TV CZcams channel every Sunday Evening at 2:00 (LT)
    በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም እሁድ እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
    ዓባይ ቲቪ የመጀመሪያው በሁለት ቋንቋ የሚያቀርብ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ያተኮረ የቲቪ ቻናል ሲሆን ፕሮግራሞቻችን በአማረኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋ ይቀርባል።
    የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ቲቪ ፕሮግራሞችን ለመመልከት በ ኢትዮ ሳት፣ በ Canal + እንዲሁም በ ዩትዩብ ገጻችንን ዓባይ ቲቪ ይከታተሉ።
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
    Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening on Abbay tv.
    Abbay TV- the first TV channel to broadcast in two languages, is an entertainment channel specializing in entertainment programs. To guarantee that our programs are as relevant as possible, we broadcast in Amharic and Oromiffa languages.
    Subscribe & watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows on Ethio sat, Canal + & Abbay Tv CZcams channels.
    CZcams: / @abbay-tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: ...
    TikTok: www.tiktok.com...
    Telegram t.me/Abbay_Tv
    Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
    #Abbaytv #abbaytelevision #sekela #sekelashow #sekelatalkshow #tigestgirma #tigestgirmaonabbaytv #ሰከላ #አባይቴሌቭዥን #አባይ ቴቪ #አባይቲቪ #ዓባይ

Komentáře • 214

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 8 měsíci +283

    እነ YOE& EMY እነዛ የወጣት አስተዋይ ምርጥ ጥንዶች ተወዳጅ የሆኑ ልጆች የምታውቋቸው ይቅረቡ የምትሉ በላይክ አሳዩ❤

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 8 měsíci +54

    እዩን የሚወድ ብቻ 👍👍👍

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 8 měsíci +41

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ አሜን

  • @Never_gonna_give_you_up000
    @Never_gonna_give_you_up000 Před 8 měsíci +10

    እዮባ ከነ ሙሉ ቤተሰቡ የተባረኩ ደስ የሚሉ የማከብራቸው ምርጥ family ናቸው1ኛ ነኝ ይቅረብልኝ ለማለት

  • @user-ne1yk2ej3t
    @user-ne1yk2ej3t Před 8 měsíci +18

    ቲጂዬ ሁሉንም ለምን አላቀረብሽልንም እነዚህን መልካም ቤተሰቦች

  • @user-sh7gs2zy8c
    @user-sh7gs2zy8c Před 8 měsíci +34

    ይሄን ልጂ ስወደው ሁለነገሩ ደስ ይለኛል በተለይ ሲስቅ❤

    • @naaammmm225
      @naaammmm225 Před 8 měsíci +5

      እዳይጀምርሽ😂😂

    • @fhxh2270
      @fhxh2270 Před 8 měsíci

      ፎቅቆልሺመሆንአለበትክክክክ

    • @user-jj7ds7mn9y
      @user-jj7ds7mn9y Před 8 měsíci

      ሆሆሆ

    • @user-sh7gs2zy8c
      @user-sh7gs2zy8c Před 8 měsíci

      @@naaammmm225 እረ በጭራሺ እምወደው ባል አለኝ ሰው የሚወደደው ግደታ በፍቅር ብቻ አይደለምኮ ውደ

    • @user-sh7gs2zy8c
      @user-sh7gs2zy8c Před 8 měsíci

      @@fhxh2270 እ መፈጠሬንም አያውቅ እኳን ሊፎነቀቅልኝ አይጥ

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi Před 3 měsíci +5

    ኢዮብን ይምዎድ እጅ ዎዳላይ 😘😘😘😘😘

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před 8 měsíci +26

    አራቱንምም❤❤❤ 4 አቅሪብል ብዙ ትምርት ይሆናልልል ይቅረቡ

  • @nebiatgirma-qs1ju
    @nebiatgirma-qs1ju Před 8 měsíci +82

    እዮብ ብቻውን መቅረብ አልነበረበትም 🙏✌️ከነ ቤተሰቡ ይቅረብ የምትሉ ✌️👍

  • @TGgf-vr1ly
    @TGgf-vr1ly Před 8 měsíci +8

    እዮባ የኔ ፍልቅልቅ በርታ እመብርሃን የልብህ ሓሳብ ትሙላልህ አባት አና እናትህ ከነ ወንድሞቻቹሁ እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏♥️♥️♥️🌿🌿🌿🥰

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před 8 měsíci +12

    እዮባ ጨዋ ተጨዋች ደስ የምትል ወጣት በርታልን❤

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey Před 8 měsíci +10

    እዮባ ምርጥ ልጅ የተባርከ ቤተሰብ❤❤❤

  • @user-ev4jj2yu3m
    @user-ev4jj2yu3m Před 3 měsíci +3

    ፍቅር እና ፍአድ ይቅርቡ.

  • @Mas-bn2by
    @Mas-bn2by Před 8 měsíci +15

    አዮብ በርታ ወንድማችን

  • @Shewayeammanu
    @Shewayeammanu Před 8 měsíci +7

    የጭዋ ልጅ ጭዋ ተባረክ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před 8 měsíci +4

    እዮባዬ ቅመም የሆንክ ልጅ እንዴት እንዳምወደቸው እኮ ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ 😍😍😍😍😍😍😍

  • @merrimaebrahim
    @merrimaebrahim Před 8 měsíci +5

    በዚህም ገብተን ቤዚና እዮባ ይጋቡ እንበል አይ የኛ የኮመታቶች ነገር ስናፋታ ስናጋባ ስናሥታርቅ😂

  • @user-tp7pc2cy9i
    @user-tp7pc2cy9i Před 8 měsíci +3

    እዮባ ጀግና ልጅ ነህ ክብር ለቤተሰቦችህ❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 8 měsíci +25

    እዚም እዮብና ቤዛ ይጋቡ እንበል እንዴ ወገን😊

    • @astuyemariyamlj4753
      @astuyemariyamlj4753 Před 8 měsíci +3

      አዎ😂😂😂

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by Před 8 měsíci +2

      ፡😂😂😂😂 ተው ግን እታሳፍሩት

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před 8 měsíci +2

      @@Mas-bn2by የጀመሩት እራሳቸው ሃሃ

    • @mmmmmm-pq8vt
      @mmmmmm-pq8vt Před 8 měsíci +2

      ወደው አይስቁ አለት አያቴ ክክክ እንላለንጂ ለምን ይቅር

    • @Helu460
      @Helu460 Před 8 měsíci +1

      😂😂😂😂

  • @honormobile9742
    @honormobile9742 Před 8 měsíci +9

    ሁሉም ወደ ሚድያ ሲመጣ የህዝቡ ደካማ ጎን በሃይማኖት ወይም በሃገር ጉዳይ ይገቡና ህዝብ ግር ከመጣ በኋላ ወደፈለጉት መታጠፍ ይፈልጋሉ እኛ በናንተ ላይክ አልኖርንም ይላሉ ሽሮ አናታቸዉ ላይ ይፈላና ሰዉ መናቅ ይጀምራሉ😢

  • @emebetmekuriyaw9392
    @emebetmekuriyaw9392 Před 8 měsíci +21

    ትጂየአንችዲንቅ የኦርቶደስክልጂነሽ ፈጣሪእረጂምጤነእነእርሜ ይስጥልን

  • @tubekingkeneantube1066
    @tubekingkeneantube1066 Před 8 měsíci +22

    ቀንደኛ ተፎካካሪዬን ነው ዛሬ ያቀረባችሁት😅😅😅😂😂😂😂🎉🎉🎉

  • @user-zc2su1ws9j
    @user-zc2su1ws9j Před 8 měsíci +8

    እዮብ ቆንጆ ❤😘👍👍👍

  • @nardos55
    @nardos55 Před 8 měsíci +8

    የኔ ውብ እዮባየ

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f Před 8 měsíci +1

    በእውነት ልዩ ቤተሰብ ናቸው እዮባየ ❤❤❤

  • @user-ry9dr9jg8q
    @user-ry9dr9jg8q Před 8 měsíci +3

    እዮባ ❤❤❤❤❤❤ ትሁት አዝናኘ ልጅ ነወ

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s Před 8 měsíci +3

    እድሜ ላይ ትንሽ ዋሸህ ተመርቀህ አንድ አመት ወይም ሁለት አመት ቀንሰሀል የኔ ወድም አሁን ክረምት ላይ ተመርቀ ግን ወደ ሀያ 23 እየገባ ነው

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oq Před 8 měsíci +16

    እዬባ ምርጥ ሠው😍😍

  • @AnnoyedLobster-xp2ef
    @AnnoyedLobster-xp2ef Před 8 měsíci +4

    ህዩብ፣ጎበዝ፣ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Maryam-jy2bn
    @Maryam-jy2bn Před 8 měsíci +3

    🙆🙆አቤል 24 አመቱ ገና ማሻአላ ደስ ሲሉ እና ያን አስተናጋጅ ሀግ ያረከው በስት አመትህ ነው ይምውችህ 💪💪💪💪💪ጀግና ሰው ውስጤነው

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Před 8 měsíci +4

    እዮቤ እንኳን ደህና መጣህ

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Před 8 měsíci +8

    በርታ ወንድማችን

  • @selam801
    @selam801 Před 8 měsíci +4

    እዮባዬ ሰወድህ❤😊

  • @barkot-hm3fm
    @barkot-hm3fm Před 8 měsíci +1

    ከቤተሰቡ ኣስተዋይ ነው ይህ ልጅ

  • @user-iw5ib6np6v
    @user-iw5ib6np6v Před 8 měsíci +3

    እዮባየ በጣም ነው እምወድህ❤❤❤❤

  • @Eyerus21
    @Eyerus21 Před 8 měsíci +6

    እዮባ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ylefali
    @ylefali Před 3 měsíci

    ቲጅዬ ስወድሽ በይቱብ አቺና ገነት ንጋቱ በጣም ነው የምወዳቹ ፍቅርን ከቡታጀራ አቅርቢልን በሴት ስስት ይሁንብሽ😢 ብዙ ነጠረ አለ በውስጧ❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 8 měsíci +4

    እዮባ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ ዕድሜህን በአግባቡ የተጠቀምክ ወጣት ነህ አንተ ከእነ ወንድሞች በጣም ጠንካሮች እና ታታሪ ጎበዝ ወጣቶች እግዚአብሔር ጉልበታችሁን እድሜያችሁን ይባትክላችሁ 🙏🥰

  • @user-op5nt7hg3r
    @user-op5nt7hg3r Před 4 měsíci +1

    እዩ ልዬ ሠው❤❤

  • @user-hu4il5zl2g
    @user-hu4il5zl2g Před 8 měsíci +2

    የኔሳቅታ እዮባ❤❤❤❤❤

  • @fskgsj-hn8wv
    @fskgsj-hn8wv Před 8 měsíci +5

    ዛሬ አንደኛ ኮማች ነኝ እወዳችሇለሁ❤❤❤❤

  • @gezashgnmekonnen-pl3ph
    @gezashgnmekonnen-pl3ph Před 8 měsíci +1

    ቲጂ በጣምነው እመወድሽ እና ሀንቾ ይኋንስ

  • @madeehakasdggmo8333
    @madeehakasdggmo8333 Před 8 měsíci +2

    እዩብ ጎበዝ ልጅ

  • @user-ev4jj2yu3m
    @user-ev4jj2yu3m Před 3 měsíci +1

    ቀጣይ ፍቅር ትቅርብልን❤❤

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i Před 8 měsíci +5

    እዮብ ጨዋ ነህ ብዙ መስራት የምትችል ልጅ ነህ

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Před 8 měsíci +5

    እዮባዬ❤❤❤❤

  • @mesiyegetaliji9573
    @mesiyegetaliji9573 Před 8 měsíci +1

    ኢዮብ ጅግና ልጅ nh በርታ 😊❤

  • @selijesuslove7925
    @selijesuslove7925 Před 8 měsíci +2

    ❤❤ጎብዝ❤

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před 8 měsíci +5

    😂😂😂😂😂ወይኔ እኔም ተሽውጃለሁ እዬባና አቤል መታ መስለውኝ😮😮😮

  • @user-vx7me1sj7y
    @user-vx7me1sj7y Před 8 měsíci +2

    ጋና 21 አማት ጎቦዝ

  • @tigistabay2221
    @tigistabay2221 Před měsícem

    እዮባዬ ሰወድክ

  • @tiglave9553
    @tiglave9553 Před 8 měsíci +1

    በወንዶችም አለ እንዴ እድሜ መደበቅ 21 አላለም 🙆🙆🤭😁😁

  • @nardibabey1623
    @nardibabey1623 Před 8 měsíci +3

    እርፍ እዮባ 21 አመት😊እኔ በልጥሀለሁ ማለት ነው😂

  • @user-qi7xp4ut5y
    @user-qi7xp4ut5y Před 8 měsíci +1

    መሸአለህ፡በረተ

  • @beteamd7370
    @beteamd7370 Před 8 měsíci +7

    ስለእናት የበጎ አድራጎት ድርጅት - ሳር ቤት Vatican Embassy ሁሌ ቡና ፊትለፊት ይገኛል። ሁላችሁም ልጆቻችንን ይጎብኙ።

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x Před 8 měsíci +3

    ሰት የሚቀርብ እያል አይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ምን ተማርን አሁን🤔🤔🤔🤔🤔🤔

    • @user-de2vd5oj4f
      @user-de2vd5oj4f Před 8 měsíci +4

      ጠንካራ ነው የወጣት ጀግና ጨዋ ሌላ ምን ትፈልጊያለሽ

    • @user-ck4nh3xk1x
      @user-ck4nh3xk1x Před 8 měsíci

      @@user-de2vd5oj4f ለራሱ እጂ ለቤተክርስቲያን ምን ሰራ አሸቃባሺ ሁሌ ለተዋቂ አሸቃብጥቹ ተቸላልች

    • @user-or7cd1eq6g
      @user-or7cd1eq6g Před 8 měsíci

      ​@@user-ck4nh3xk1xምነዉ የሚረዳቸዉ ምስኪኖች አይታዩሽም እንደ

  • @ZufanAyanaw
    @ZufanAyanaw Před 8 měsíci +2

    እዩባ❤❤❤❤❤

  • @Alam-gm3pm
    @Alam-gm3pm Před 3 měsíci

    ኢየቦ ምርጥ ልጅ❤

  • @malefiamalefia1907
    @malefiamalefia1907 Před 8 měsíci +2

    እኔ ታላቅክ ነው አክብረኝ እዮባ 😊

  • @AnnoyedLobster-xp2ef
    @AnnoyedLobster-xp2ef Před 8 měsíci +2

    ሺሀመት፣ኑር❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🤙🤙🤙🤙🤙🤙👌

  • @user-uc8fh5nt4l
    @user-uc8fh5nt4l Před 8 měsíci +4

    ቤዚ ስኮምት ጥሩኚ❤😂😂

  • @user-of1uu8pb9fire
    @user-of1uu8pb9fire Před 8 měsíci +2

    YOE and EMY አቅርቡ ❤❤

  • @abelmessyentertainment
    @abelmessyentertainment Před 8 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤እዮባ

  • @fhxh2270
    @fhxh2270 Před 8 měsíci +2

    ሀናየዉሀነስን ለመምሰል ትሞክሪያለሺ ክክክክ

  • @user-lh2vk4pz5g
    @user-lh2vk4pz5g Před 8 měsíci +4

    😂😂እዮባ ሁሌ 21አመት አይጨምርም እዴ

  • @rutaberhane4482
    @rutaberhane4482 Před 3 měsíci

    ❤❤Eyoba Gbu mirt sew berta

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Před 8 měsíci +2

    እኔ አልተሸወድኩም ማስታወቂያ መሆኑን አውቄ ነበረ።

  • @aass5403
    @aass5403 Před 8 měsíci +1

    ግን ሃጥያት ምሆነ አያወቅችህ ምትለቀለቅ ድቅድ እግዚቡሔር መሰተዋላ ያድላችህ

  • @user-rs5gc7nz2z
    @user-rs5gc7nz2z Před 8 měsíci +1

    Yoe &Emy ayeqebulin

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 8 měsíci

    ❤❤❤እዮብ ቆንጆ ❤

  • @emawayishgetu2584
    @emawayishgetu2584 Před 8 měsíci +6

    ምን አድርጎ ነው ያቀረበችው 😂😂

  • @misayeyoutube8383
    @misayeyoutube8383 Před 3 měsíci

    እርዱና እዩብን አቅርቢልን ቲጂ

  • @user-mc6et9hf7u
    @user-mc6et9hf7u Před 8 měsíci

    በማርያም ሀይልዬ እና ዮርዲን አስታርቀቸወ

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi Před 3 měsíci

    የማዳም ቅማሞች እዎዳሽሁሃለው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @abusud-yk8yv
    @abusud-yk8yv Před 8 měsíci +3

    ❤❤❤🎉mashaalla

  • @user-qn7et6nc1s
    @user-qn7et6nc1s Před 8 měsíci +1

    አይ ቲጂ ምነው ሜካፕሽ ያለሜካፕ ታምሪያለሽ እኮ ሌላ ሰው መሰልሽ ትንሽ - ብታደርጊያት ውበትሽ ይወጣል

  • @saifulrana1552
    @saifulrana1552 Před 8 měsíci

    Tig Yeni konjo malikam Sew ❤Eyob ❤😂

  • @teebh7448
    @teebh7448 Před 8 měsíci +2

    YoE& EMY

    • @teebh7448
      @teebh7448 Před 8 měsíci

      እነ ዘህ ጥንዶ እሙና ዩናስ የገርቡ ለን ለን ለን በጣም ነው የምውዳችው❤❤❤❤

  • @tigisttefera4313
    @tigisttefera4313 Před 8 měsíci

    የድሮ ቲጂ እንዴት እንደ ምርምር ጎስት መስለሽ እባክሽ የሚያምርብሽን እወቂ

  • @gedag5658
    @gedag5658 Před 8 měsíci +5

    ፍሬ ከርስኪ የሆነ ፕሮግራም🙇

  • @addisalemgeremew4953
    @addisalemgeremew4953 Před 3 měsíci

    eyoba redun telehat metahe

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg1716 Před 8 měsíci

    Samren ena faneyanme akrbelne tjyta❤

  • @AnisaAnisa-ph8vl
    @AnisaAnisa-ph8vl Před 8 měsíci +1

    Wow❤

  • @aass5403
    @aass5403 Před 8 měsíci +1

    አቤት ድቅት 😂

  • @elizabethk9119
    @elizabethk9119 Před 8 měsíci +1

    ትዕግስት ምነው ራስሽን ባየቢው አይንሺን ብታስቢለት ይሄንን የሰይጣን ምልክት አይንሺ ላይ ባለጠፍሺው አይ እግዚአብሔር በሰጠሺ ውበትሺ ብትጠቀሚ ውበትሺ ግሩም ነበር እህቴ መካር አጣሺ አንገትሺ ላይ ያለው መስቀል ለጌጥ አይሆንም ይሄንን ምናምንቴ ከአይንሺ ላይ አውልቂው በጣም ነው የሚያስጠላብሺ አይ ዘማሪ ነኝ ባይ ሁለት እግር ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም አንዱን ምረጭ ይሄንን የሰዶማውያን ምልክትሺን ተይው ይቅርብሺ በድንግል ማርያምን ስም እልሻለው ካጠፋው ይቅርታ ።

  • @hasanahamd6868
    @hasanahamd6868 Před 8 měsíci

    የኔ ውዴ❤❤

  • @user-bk5yi6jb7o
    @user-bk5yi6jb7o Před 8 měsíci

    21 era tebaletalke wandum edema makanse jamra

  • @sbirein
    @sbirein Před 8 měsíci

    ስላምሀኒልዩ

  • @user-tx2kv3hv2w
    @user-tx2kv3hv2w Před 8 měsíci

    Watatenatune bagebabu eytatkama yala merte tadegey kana wandemochu

  • @smd7650
    @smd7650 Před 8 měsíci +1

    ቲጂ አሻንጉሊት እየመሰልሽ ነዉ ቀንሺ ሜክአፕ

    • @user-mv6pd5up2z
      @user-mv6pd5up2z Před 8 měsíci

      😂 እኔም በእውነት ትኩር ብየ ሳያት እፈራለሁ ያለ ዱቄትእኮ ታምራለች😂

  • @user-de2vd5oj4f
    @user-de2vd5oj4f Před 8 měsíci

    እዮባዬ

  • @wjhwhejej8255
    @wjhwhejej8255 Před 8 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vz7ze1dj6d
    @user-vz7ze1dj6d Před 8 měsíci

    ሦሥቱወድሞቹ ይቅረቡ

  • @sadawifi8337
    @sadawifi8337 Před 3 měsíci

    ከረዱጋ አታቀርቢውም ነበር አይ

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c Před 8 měsíci +1

    እኔ እምለዉ ይህ ሚዲያ ቴሌፊጂን ይታያል ወይሰ በሚዲያ ብቻ ነዉ

    • @user-zf9jm3bs6s
      @user-zf9jm3bs6s Před 8 měsíci

      አባይ ቲቪ እየለ እኮ ነው ድግሞ እኛን ሾ ተየለህ ወይ ስትል ቲቢ ብዙ አለይም አለ

    • @user-dk2sy8xs5c
      @user-dk2sy8xs5c Před 8 měsíci

      @@user-zf9jm3bs6s ምናልባይ ምኞት ከሆነነዉ ቲቪ የሚለዉ ነገር ግን በቲቪ ለሚያይ ሰዉ ቁም ነገር ያሰፈልጋል ይች የምታቀርባቸዉ ሁሉ ዝብላ እየለቃቀመች ነዉ ሰዉ ምን ሊማርባቸዉ ነዉ የምታቀርባቸዉ ጥድ ነን ያሉ ሁሉ እየለቀመች ነዉ የምታቀርበዉ እዉነቱነዉ ምን ቁም ነገር የለም በቲቪ የሚተላለፍና ማየትም አያሰፈልልም

  • @user-kr5my4oq9j
    @user-kr5my4oq9j Před 8 měsíci

    Melkih aytaym sebay migbar shefnotal

  • @user-xt2pq5rd1k
    @user-xt2pq5rd1k Před 8 měsíci

    እዪብመርጦልጅ

  • @abeba-abeba
    @abeba-abeba Před 8 měsíci

    ምን ሠርቶነውግን😅😅😅😅😅😅

  • @user-yg6gg2jc7g
    @user-yg6gg2jc7g Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Před 8 měsíci +1

    ቃልዬ እና አዲስ ቢቀርቡ ጥሩ ነው