የማክዳ አፈወርቅ ያልታሰበ ስህተት - ሰከላ | Sekela | Talk Show | Tigist Girma | Abbay TV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2022
  • #Abbay_plus #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Newethiopiantraditionalmusicvideo2022 #Newethiopianculturalmusicvideo2022 #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethio360 #Ethioforum #Homeofethiopianmusic

Komentáře • 84

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 Před rokem +17

    ማክዳ ቆንጆ በጣም ነው ያሳቅሽኝ 😂😂 እርጋታ ከውበት ጋር ስታምሪ ድምፅሽ እንዴት ደስ እንደሚል ❤️❤️ ናታይ ምርጡ ❤️❤️ቲጂ እናመሰግናለን 👏👏👏

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  Před rokem +2

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

    • @hanan9538
      @hanan9538 Před rokem +1

      እኔም ስውድላት 😍❤️

  • @user-sh3np1qs2x
    @user-sh3np1qs2x Před rokem +17

    ማክዳየ ድምፅሽ ሁሌም ይናፍቀኛል ስሰማዉ ማክቤልና ስስት ፊልሞችሽ አስታወሽኚ የኔ ፈርጥ

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  Před rokem +1

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

    • @KsaKsa-jg7et
      @KsaKsa-jg7et Před rokem

      😂😂😂😂ሚስኪንን

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +8

    አትጥፊ ማኪ ንግስቷ ❤

  • @leylabintshifa13
    @leylabintshifa13 Před rokem +10

    እስቴጁ በጣም ያምራል ከethiopia አንደኛ ነው

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  Před rokem

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +3

    የኔ ❤ፍቅር ማኪዬ ❤ዉብ እኮ ነሽ ❤ንግሥቷ እርጋታ አስተሳሰብ ❤ሳቅሽ ድምፅሽ ❤ሲያምር አይንሽ 👌🌹🌹ዉብ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před rokem +1

    ምርጦችየ ማክዳየ ማክቤል ላይ ያለው ድምፅ ቁጭ❤❤❤❤❤❤

  • @tsiyecherelij3709
    @tsiyecherelij3709 Před rokem +7

    😂😂😂😂 እኔ ልገልበጥ እንዴት እንዳሳከኝ ሆሆሆማኪ በማርያም የኔውድ እመቤቴ ትጠብቅልኝ ሁላቹንም

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  Před rokem

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 Před rokem +12

    ቲጂዬ ከእንግዶችሽ ጀርባ ያለው እስክሪን ይረብሻል ልክ ከአንቺ ጀርባ እንዳለው ስእል ቢሖን አሪፍ ነው ይረብሻል

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  Před rokem

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +1

    ማኪና 😁ናታይ ስታምሩ የምር አሪፍ እንደዚ ነዉ አላለም 🤩🤩🤩

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +4

    ወይኔ 😁😁ማኪ ምስኪን የኔ የዋህ ስታስቅ በጌታ እኔ ነኝ ወይ የጣልኩት 🤣😳ናታይዬ አሪፍ አድርጋ ሰጠችክ 😁አ

  • @user-rl5ph6pf2p
    @user-rl5ph6pf2p Před rokem +8

    ማኪ ድምፅሽ በጣምውብነው

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  Před rokem +1

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @user-hv4ke3jt7f
    @user-hv4ke3jt7f Před rokem +4

    ሶስታችሁም ፍቅር ነው ምወዳችሁ💝👏

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  Před rokem

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e Před rokem +2

    ኡኡኡ ማኪዬዬዬዬዬ🤗🤗🤗😘😘😘😘😘😘😘

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 Před rokem

    እንዴት እንደምወደው❤❤❤

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +1

    ማክዳ ስወድሽ ቲጅየ አሪፍ ፕሮግራም ነው በርች

  • @birukbura9681
    @birukbura9681 Před rokem +4

    ማኪን ግን እኔ ብቻ ነኝ ምወዳት በተለይ ስትስቅ❤️❤️❤️

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před rokem +4

    ማኪዬ የእኔ ቆንጆ ከሚዲያ አትጥፍ ስወድሽ

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  Před rokem

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @Tube-fz4se
    @Tube-fz4se Před rokem +1

    የኔፍልቅልቅማክዬ😍😍😍😍

  • @tinsaekebeda3977
    @tinsaekebeda3977 Před rokem

    ማኪ የኔ ምርጥ

  • @dagmawitbossie9979
    @dagmawitbossie9979 Před rokem

    የኔ ውብ ማኪ አትጥፊ

  • @tigisttigist1354
    @tigisttigist1354 Před rokem +1

    ቲጂዬ መጎሼ በቃ እኔም ልጣ በተረፈ ማኪዬ እወድሻለሁ ናትዬም እደዛው ሁላችሁንም እወዳችሀለሁ ❤❤😍😍ክበሩልን ቲጂዬ በርቺ የኔ ፍልቅልቅ❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍💘💘💘💘

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +3

    ማኪዬ ያለ ሜካፕ ዉበትሽ እኮ 👌በማርያም ስትል ስታምር 💝ኑሪልኝ 🌹❤❤🌹❤🌹

  • @umuhamudyoutube5399
    @umuhamudyoutube5399 Před rokem +1

    ማክዳየ እንኳን ገለበጥሽው ፍርፍር አድርጎ ነው ያሠቀኝ

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  Před rokem

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @hussenseid6056
    @hussenseid6056 Před rokem

    የኔ ቅመም ማኪ ♥ስወድሽ
    አለባበስሽ አሪፍ ማኪ

  • @toyba1599
    @toyba1599 Před rokem +1

    ስወዳቸው ማክዳ ሰራችለት 😂😂😂😂😂

  • @gfg4073
    @gfg4073 Před rokem +3

    ማክዳየእንዴነሽ ማክቤል ላይ ምርጥ ስራ ነበር ጥፍትእያልሽነው

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  Před rokem

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @hanatsgie2226
    @hanatsgie2226 Před rokem

    አንደኛ tv channel ❤❤
    makiyee #1

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před rokem +3

    ማክዲዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ማማዬ

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  Před rokem +1

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před rokem +1

    ማኪዬ ውብ ውድድድድድ ነው የማረግሽ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j Před rokem

    😂😂አየማኪ የኔቆጆ🥰🥰

  • @hana-21
    @hana-21 Před rokem +1

    ማክዬ ሳቅሽ ስወደው ማርያምን

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  Před rokem

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @behaylwatefera4976
    @behaylwatefera4976 Před rokem

    yene wed bemaryam setel setasazen

  • @netsanethabtu6795
    @netsanethabtu6795 Před rokem

    ስወድሽ ናፈቀሽናል አዲስ ነገር ስረልን

  • @user-zh4li2wh6w
    @user-zh4li2wh6w Před rokem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asratmilkano9373
    @asratmilkano9373 Před rokem

    ሁሉታች እወድሻለሁ

  • @abuyahya3142
    @abuyahya3142 Před rokem

    ማኪ😘

  • @dagitube-6921
    @dagitube-6921 Před rokem +3

    ሰላም ፍቅር ለሀገሬ ሰው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ቆንጆ ሾው ነው

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  Před rokem

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @gadisegamachu5565
    @gadisegamachu5565 Před rokem +2

    Desi tilalachu👍👍👍💞💞

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  Před rokem

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @daniboy6714
    @daniboy6714 Před měsícem

    ናይስ

  • @user-pp3jm3ep3f
    @user-pp3jm3ep3f Před rokem

    Emwashe tigeyee

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  Před rokem

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @alamsisaye5908
    @alamsisaye5908 Před rokem

    ማክዳ በጣም ነዉ ዉድድድድድድ

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  Před rokem

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @user-xq7nl5vb6s
    @user-xq7nl5vb6s Před rokem +1

    እረ ርዕስስስስ 😅😅😅 እና ታስቦ ስህተት አይሰራ ሳታስበው የሰራችው ስተት 😅😅😅😅😅😅

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  Před rokem

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +2

    ናታይዬ 💝ምርጥ ወንዳወንድ ሀበሻዊ ❤💝🌹

  • @semirali89
    @semirali89 Před rokem

    ድምፁ ሲያስጠላ ቀረፃቹ sound ጥራት የለውም ያስተጋባል

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 Před rokem +1

    Makdan siwedat achin timeslalech selemilugn yehon alakim betammm wedatalew😘

    • @msaleyoutube3395
      @msaleyoutube3395 Před rokem

      ቤተሠብ እንሁን

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  Před rokem

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @beletemotuma6253
    @beletemotuma6253 Před rokem

    Anazesh new yemitilekiachew.

  • @selam3762
    @selam3762 Před rokem

    ማኪየ ምነው አራት በአራት ሆንሸ እኮ በናትሸ ራሰሸን ጠብቂ

  • @slmonselmo1067
    @slmonselmo1067 Před rokem

    Kkkkkkk

  • @bettyyadessa4445
    @bettyyadessa4445 Před rokem

    tgya edat edmetamri eko

  • @HiwotHabtamu1921
    @HiwotHabtamu1921 Před rokem

    Abeeeeet makdan indet inde miwedat atiteyikugn

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  Před rokem

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @intisargota3436
    @intisargota3436 Před rokem

    Megenezha😂

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  Před rokem

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @lalega9340
    @lalega9340 Před rokem +1

    የዋህ ሰዉ ገለበጠችዉ

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  Před rokem

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @ermiaselias4342
    @ermiaselias4342 Před rokem

    Makiye swedish meche endegebashilin tawkialesh diro erguz honesh kebet teftesh yeserashiw chat sigara eyetetekemish silayehush Des bilognal

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  Před rokem

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @haftomtibebu6075
    @haftomtibebu6075 Před rokem

    Making hhhhhh

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  Před rokem

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @Tabezu
    @Tabezu Před rokem

    የእናት በማርያም ብላማ አይሆንም

  • @bezayityilma
    @bezayityilma Před rokem

    ማክዳ እስከማውቀው ጨዋ ሴት ነሽ ግን የጫማ ሶልሽን ለተመልካች ማሳየት ተገቢ አይደለም ፤አቀማመጥ የራሱ ትርጉም አለውና

  • @moonsoul7697
    @moonsoul7697 Před rokem +3

    ጠያቂዋ ታወራለች በጣም። ተጠያቂዎቹ እንዴት ይመልሱ? እድል ስጭ እንጂ። መደማመጥ ይኑር እንጂ። ራስሽ ጠይቀሽ ራስሽ ሁላ ትመልሻለች🙄

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  Před rokem

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::