ለቲጂ የፍቅር ጥያቄ ቀረበላት!! - ሰከላ | Sekela | Talk Show | Tigist Girma | Abbay TV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 07. 2022
  • #AM_Meznagna #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Newethiopiantraditionalmusicvideo2022 #Newethiopianculturalmusicvideo2022 #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethio360 #Ethioforum #Homeofethiopianmusic

Komentáře • 190

  • @gech1995
    @gech1995 Před 2 lety +44

    አረ ወይኔ ቲጅየ እዳነው የገባሽው የኔ እናት ከምልሽ በላይ ነው የምወድሽ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይወድሻል ያከብርሻልያፈቅርሻል አንችኮ እውነተኛ ሴት ነሽ ማማየ ልጁን እንደናት ሆነሽ መስመር አስይዥው በአንች መገባት አለበት ፍቅርሽን ወደ እናት እና እህትነት በመፈሳዊ መንገድ መልሽው

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +20

    ቲጅየ ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ አስተዋይ ጨዋ ኢትዮጵያዊት እረጅም ቀሚስ ብትለብሽ የበለጠ ውብ ነበር

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Před rokem

      ማሂ ውዴ በቅንነት ደምሪኝ እማ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Před 2 lety +8

    የመጀመሪያ ልጄ ! ደስ ይላል ትጉ።

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 Před 2 lety +13

    ቲጂዬ ይሄኮ ከባልሽ ጋ ስትሆኝ ነው መልበስ ያለብሽ ባልሽ ነው ይሄን ገላ ሊያየው ሚገባው እጂ የውጭ ሰው ተመልካች አይደለም ውዴ
    ወዱ ደግሞ አታፍርም የሰው ሚስት አፈቅርሻለሁ ስትል ሆ ነውር ነው ለባሏ ክብር የለከረም ደፋር ነህ የምር

    • @mimikonjo2261
      @mimikonjo2261 Před 2 lety +1

      እህቴ እወነተኛ ፍቅር እኮ የሰው ምስት ፣ባል ፣እድሜ አያይም እኮ። አይድረስቢሽ፡ ቢትወልደው እኮ ታደርሰዋለች ግን ወዶ አይደለም። መፈቀርም ማፍቀርም መታደል ነው።

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Před 2 lety +26

    ለመፈመስ የማታደርጉት ጥረት የለም መቸዉ የዘንድሮ ወጣቶች

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Před rokem

      መስዬ በቅንነት ደምሪኝ እማ

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 Před 2 lety +2

    በጣም ምርጥ ሰውነው የምር በቃ ይሔ የሰውልጅ ጠባይነው ይሔ ትልቅ ትምህርት አለው መርጧ ማፍቀር እንደማይቻል ሁሉ መርጧ አላፈቀራትም ይሔ የተፈጥሮ ጉዳይነውና ኮንፊደንስ የሰጠው ያሳደገው ማህበረሰብ ነው እንዲሁም ቤተሰብ የፈለገውን በድፍረትና ማናገሩ በጣም የእርሱ ኳሊቲ የቲጂዬ ደሞ መልስ ልክነች ሰው መፋቀር አቅቶትነው እኮ የሚባላው በምንም መንገድ ይሁን ፍቅር የጥላቻ ድል መንሻነው እና ይሔም መልሷን ወድጄዋለሁ ፍቅር እድሜም አይገድበውም ሰው ኸሆነ በቂነው ሌላው ደሞ ሰው መርጦ ኸዚህ ዘር እንደማይፈጠር ሁሉ ይሔም ልጅ መርጦ አቅዶ አላፈቀራትም እና ትልቅ ትምህርት አለው በሁለቱ ምልልስ ውሰጥ ቲጂ ጨዋና ሰው አክባሪ በመሆኗ በጨዋ ደንብ መለሰችልት እርሱንም እህታዊ ፍቅር ገዝታ በትህትና አቀፈችው በጣም የሚደነቅ ነገርነው መልካም ሰው ማለት እነሱ ናቸው ለዛሬ የተማርኩት ይሔንን ነው

  • @tiruneshegebretsadik
    @tiruneshegebretsadik Před 2 lety +4

    ወይ አፈቅርሻለሁ በቃ ቀለለ ቃሉ አይደል ይከብዳል አለች ዜማ ያሬድ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +23

    ቲጂዬ 💝💝ምርጧ ንግሥቷ ❤❤ዉቧዬ 💝💝አምሮብሻል በጣም ❤❤ምርጥ አራዳ❤❤❤

    • @MrJared33
      @MrJared33 Před 2 lety

      ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      czcams.com/video/yw8nT1Ul7gI/video.html
      czcams.com/video/yw8nT1Ul7gI/video.html

    • @denkiesile4827
      @denkiesile4827 Před 2 lety

      ምኑ ነው ያማረባት ራቁቱን ስለመጣች የሊሌት ቢጃማ ስለለበስች ቱ ስው ገደል የሚከተው አድናቂነው እውነቱን አያናገር

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 Před 2 lety

      @@denkiesile4827
      ሰው አምሮብሻል ከተባለ ቀሚሱ ብቻ 😒ሊሆን ይቻላል 🙄😏

  • @mitikekelif8873
    @mitikekelif8873 Před 2 lety +5

    ደስይላል ፍቅር ያስማማል

  • @libanosyoseph7864
    @libanosyoseph7864 Před 2 lety +2

    I like the way she handle the setuation .

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 Před 2 lety +16

    TG you are so smart women the way you Answer I love it

  • @emuyehiwot6093
    @emuyehiwot6093 Před 2 lety +2

    You so sweet T.g

  • @foziloue8518
    @foziloue8518 Před rokem

    በጣም ነው ያሳቅሽኝ ትጅየ

  • @litzprotacio5708
    @litzprotacio5708 Před 2 lety +8

    ዋውውው ቱጅየዋ እውነት ይህ ልጅ ይወድሻል ተባረኪ የኔ ትሁት ተረዳሽው እጆች አይነት ያብዛን

    • @sara-rl7gd
      @sara-rl7gd Před 2 lety

      Ayedele teredachewe eshi kezase

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Před rokem

      @@sara-rl7gd ውዴ በቅንነት ደምሪኝ እማ

  • @mimikonjo2261
    @mimikonjo2261 Před 2 lety +1

    Yes, love is a gift of God. he loves you tgy. Love is not shamed that is why he tells you on your show he knew you were already married and have kids. So just treat him like a brother or like a son. I hope your husband understands this.

  • @xyadazyada6716
    @xyadazyada6716 Před 2 lety +14

    ቲጂዬ ሳቅሽ ደስ ስል 😂😂😂🥰🥰🥰

  • @esetnishan1074
    @esetnishan1074 Před 2 lety

    pirogramu tiru new tigyim gobez gin megbiyaw keseifu yetekoreje yimeslal yerasun kelem bitifetrulet arif new!!

  • @khadheejaqte721
    @khadheejaqte721 Před 2 lety +7

    አራዳ ልጅ ቲጂ እኔም እወድሻለሁ ሃይለኛ ትመስይኝ ነበር እንዲህ ገራገር ነሽ ለካ

    • @user-in7yv6ws7z
      @user-in7yv6ws7z Před 3 měsíci

      እኔም በገመና ድራማ በጣም እጠላት ነበርአሁንማ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Elias44475
    @Elias44475 Před 2 lety +2

    I love you too Tgyee( as a sister or mom ). She is happy that’s why we love her.

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  Před 2 lety +1

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 Před 2 lety +6

    😂😂😂😂😂😂ሳቅሽ ውስጤ ነው ቲጂዬ

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 Před 2 lety +7

    ምርጥ ሰው ቲጂ❤❤❤❤

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Před rokem +1

      ሰላምዬ በቅንነት ደምሪኝ እማ

  • @user-jb6iz9te4s
    @user-jb6iz9te4s Před 2 lety +7

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኔ እራሱ ግራ ተጋባሁ

  • @mitikekelif8873
    @mitikekelif8873 Před 2 lety +3

    ያራድዬ ፍቅርያስማማናል

  • @almazkebede7609
    @almazkebede7609 Před 2 lety +5

    ቲጄ አንቺን የማይወድ አለ እዴ

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 Před 2 lety +12

    ወይ ዘንድሮ ባለትዳ አፈቀርኩ ባይ እብድ በዛሳ
    በሳቅ ገደልሽኝ

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Před rokem

      በቅንነት ደምሩኝ

  • @genetbelete5707
    @genetbelete5707 Před 2 lety

    the question and the response is lovely just what can i say here is that love blind ? Any ways love is a gift .....Tgyee my sweet no words for you አቦ ይመችሽ....

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  Před 2 lety

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @robelhabetamu8996
    @robelhabetamu8996 Před 2 lety

    አይ ቲጂ ?ደስ ሲልሽ አለማዊ ደሞ መንፈሳዊ ሳስበወ ግን ይሄ መቅሰፍት ነዉ ለኔ በክራር ዘምረሽ አሁን ደሞ በኪቦረድና በጊታር ?ያሣዝናል

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 2 lety +13

    የዘንድሮ ፍቅር ደስ የሚለው በአደባባይ መጠየቅ መቻሉ ነው አምቆ ከሚጨነቅ መናገሩ መብት ነው።

    • @sadaahmed1902
      @sadaahmed1902 Před 2 lety

      ሀሀሀሀ

    • @sara-rl7gd
      @sara-rl7gd Před 2 lety

      Ayedele endagebache aweko yeha eko debegha yeseytane Sera newe

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Před rokem

      @@sadaahmed1902 ሳዲዬ ደምሪኝ በቅንነት

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před 2 lety +1

    መልካምነት ቲጂ

  • @user-gh1kr1ez9n
    @user-gh1kr1ez9n Před rokem

    የኔ የዋህ ቲጅየ መልካም እናት እኮ ነሽ

  • @habtamu84
    @habtamu84 Před 2 lety

    Good to see you Tgye

  • @abrham1130
    @abrham1130 Před 2 lety

    ቲጂዬ መልካም እህት በርች በጣም ነው የማደንቅሽ

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Před rokem

      አብርሽዬ በቅንነት ደምረኝ

  • @rebkawondwosen3699
    @rebkawondwosen3699 Před 2 lety +4

    ወይ ጉድሽ ቲጂ💔💔💔

  • @litzprotacio5708
    @litzprotacio5708 Před 2 lety +2

    አይ ቱጅየ ስወድሽ

  • @saifulrana1552
    @saifulrana1552 Před rokem

    Tig Yeni fikir Yeni seat betam new Yemewdashe mariyamin Normal new Tig Yeni ❤️❤️😁😜❤️🤭

  • @sharjahsharjah254
    @sharjahsharjah254 Před 2 lety

    የኔ ቆጆ ስወድሽ

  • @slamawetefikade8776
    @slamawetefikade8776 Před 2 lety +1

    በጣምነውደስእምትይውግንአለባበስሽቅሪይላል

  • @user-md3mw3ei4u
    @user-md3mw3ei4u Před 2 lety +8

    አቤት አርቲሶች ቤተ ክርስቲያን መድረክ ይዛችሁ ስዘምሩ እናያለን አሁን እዝህ መታችሁ እርቃናችሁን ትሂዳላች ቤተ ክርስቲያን ለአርቲስ መድረክ አትስጡ የሚባለዉ በምክንያት ነዉ ፡፡፡

    • @user-wn3bd1tu6d
      @user-wn3bd1tu6d Před 2 lety

      ትክክል

    • @sara-rl7gd
      @sara-rl7gd Před 2 lety

      Church lemne yefekedulachewale leza new even they are artists leulete Alem megezate eko Ayechaleme

  • @BillyMog-oo5ug
    @BillyMog-oo5ug Před 3 měsíci

    Yemer wedwat new feker ewr new yemibalw gena zare ayehut

  • @mitikekelif8873
    @mitikekelif8873 Před 2 lety +3

    ወይቲጁ

  • @sefanianbesa
    @sefanianbesa Před 2 lety

    Yene konjo sewedshi❤️❤️❤️

  • @faanaa4046
    @faanaa4046 Před rokem

    ቲጂዬየኔቆንጆበጣምበጣምእወድሻለሁ

  • @yohanesjohn3705
    @yohanesjohn3705 Před 2 lety

    Er funny new betam yemechachu

  • @tigistzewde7854
    @tigistzewde7854 Před 2 lety

    ትክክለኛ ሳቅዋን ነው የሳቀችው የምሩን ነው እንዴ ብላ ቁጭ ተረጅው ደስ ይላል

  • @hellohey9597
    @hellohey9597 Před 2 lety +1

    ቲጂ ወላሂ አሳሳቅሽ
    በሳቅ ደከምኩ

  • @user-ss4cg1fx6s
    @user-ss4cg1fx6s Před 2 měsíci

    Tigiye Amelaleseshe Des Ylal

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 Před 2 lety +2

    I really like this

  • @4dmatters184
    @4dmatters184 Před 2 lety +3

    Everyone loves you 😍😊

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Před 2 lety

    እግዚኦ

  • @metadelalemu
    @metadelalemu Před rokem

    ቲጂዬ የኔ ውድ እረ ሳቅሽን አበድሪኝ በሞቴ 🥰🥰🥰🥰

  • @mitikekelif8873
    @mitikekelif8873 Před 2 lety +3

    ቲጂ

  • @idrisadem861
    @idrisadem861 Před 6 měsíci

    I love you tooo

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 Před 2 lety

    አንቺና ሸዬ ሳቃቹ ይበቃል❤

  • @user-dg2vt2mj4i
    @user-dg2vt2mj4i Před 2 lety +6

    😜😁😁ቆይ ፍቅር ጉፋን ነዉ እደ ደርሶ ጀፍ የሚለዉ😁😁😜😜

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Před rokem

      ፋፊ ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 Před 2 lety +1

    ከወደ ጋር እደምትውሎ እያወቃቹህ ራቁት ቱቱቱቲቲ

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 Před 2 lety +5

    እረ ሳቅ 😂ድርሹ ዳና ቁጥር 2👌😂❤️

    • @samraketema7789
      @samraketema7789 Před 2 lety

      ኧረ ባሁኑ ሰአት እብድ ዘዛብን ምነው

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Před rokem

      @@samraketema7789 በቅንነት ደምሪኝ እማ

  • @esakjimmawork4050
    @esakjimmawork4050 Před 2 lety

    ነፃነትሽን ስወደው

  • @muluf7616
    @muluf7616 Před 2 lety

    TG You are beautiful outside inside we love you did you always you do good thing for Ethiopian people we love you God bless you with your husband you kids we love you amen amen ♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yms2161
    @yms2161 Před 2 lety +6

    አሂ ዘፈን አዘፍንም ያልሺው ሴትዮ ጭራሽ፣ ኤጭ ያስጠላብሻል።ባንቺ የሚያምርብሽ መዘመር ነው።

  • @ganatganat87
    @ganatganat87 Před 2 lety

    Arife new kkkkkkk

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d Před 2 lety +2

    በፈጣሪ ምን አለ አለባበስሽን ብታስተካክይ

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 Před 2 lety +12

    አረ አለባበስሽ ይደብራል እኔኮ እምትገርሙሽ የሰንበት ተማር ዘማሬነኝ ትላላቹ እራቁታቹህን እየሄዳቹ ወጣቱን እናተ ናቹህ ያበላሻቹህት እናተን እያየ በተለይ አርቲስትነኝ እምትሉ ሴቶቺ በጠቅላላ ሁላቹህም ልቦና ይስጣቹህ እናተ ሰይጣኞቺ

    • @user-wn3bd1tu6d
      @user-wn3bd1tu6d Před 2 lety +2

      ትክክል እኔም በጣም ነው የገረመችኝ ነገ ደግሞ ዘማሪ ነኝ ብላ ተሸፋፍና ትመጣለች

    • @sara-rl7gd
      @sara-rl7gd Před 2 lety

      Thank you

    • @yeshiabie1836
      @yeshiabie1836 Před 2 lety

      አሜን ልቦና ይሥጣቸዉ

    • @user-ld6cc2xf9z
      @user-ld6cc2xf9z Před 2 lety

      ክክክክክክክ

  • @henokwubishet7968
    @henokwubishet7968 Před 2 lety

    ሰገጤዉ የሚገርም ነዉ

  • @user-hq7ic5vr6p
    @user-hq7ic5vr6p Před 2 lety +1

    የእደሜው ነገር 😂ከ40 A/ Z

  • @yeneMB
    @yeneMB Před 2 lety +1

    How he can be 24 dear..at least 28

  • @euphoriagrand5559
    @euphoriagrand5559 Před 2 lety

    This is funny 😄

  • @arefutube5733
    @arefutube5733 Před 2 lety

    ቲጂዬ ዌልካም

  • @addisgize4865
    @addisgize4865 Před 2 lety

    Ene megermeng zemari hono endezi aynet lebs melbes men yemilut new

  • @temesgenatnafu7294
    @temesgenatnafu7294 Před rokem

    Programish aynefam

  • @mekdiasefa1584
    @mekdiasefa1584 Před 2 lety +13

    ቀበጥሽ አረ አርቲስቶች ምን ይሻላችኃል ወይ አለማዊ ብቻ ሁኑ ወይ መንፈሳዊ ሁኑ ምንድነው እዛም እዚህ እራቁታም ሁላ እንደውም እናንተን ቤተክርስትያን እዳትገቡ ማገድ ነበር አድሱ ትውልድ ምን ይማር ከናንተ 😱🤔

    • @sosisosi7691
      @sosisosi7691 Před 2 lety

      Men yagenag ewal edeiya amlak yelegnm sntoch alu esua amlakuanm erasuan bedesta new yemtanor

    • @yeshiabie1836
      @yeshiabie1836 Před 2 lety +1

      እዉነት ነው እህቴ ጨነቃቸዉ እኮ አንዴ አዉደምህረት ላይ ቆመዉ ይዘምራሉ ሌላ ቦታ ደግም ሠዉነት መገላለጥ ያሣዝናል በጣም

  • @yonidaniz2044
    @yonidaniz2044 Před 2 lety +1

    ምን የኔ ፍቅር የኔ ፍቅር ትያለሽ ስድ አስተካክይ ምን ልጁ ልክ ነው አንቺ ነሽ ጥፋተኛ

  • @shegagashaw4050
    @shegagashaw4050 Před 2 lety

    Yamer anche telayalash tgye

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 Před 2 lety

    ቲጂዬ ነፍስ ነገር

  • @yyyy3582
    @yyyy3582 Před 2 lety

    Alebabish. Seyasetela waeeeeee ahun bezhi edeme mekilalaet ayedebirm.hooo degmo eko zemar nat abetu geteye hoy yekir belen

  • @azebgizaw8742
    @azebgizaw8742 Před 2 lety +1

    Weyina tigye skash endet endemiyamr hulem sakibet

  • @betlhmbetlhm9263
    @betlhmbetlhm9263 Před 2 lety

    የምወድሽ ቃልየለኝም

  • @Mmmm-hc9hy
    @Mmmm-hc9hy Před měsícem

    Tijya. Enam. Gira. Qgabitoinale

  • @yasmiin2022
    @yasmiin2022 Před 2 lety

    ❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @mitikekelif8873
    @mitikekelif8873 Před 2 lety +4

    የምንማኩረፍነው መሳቅነው መፍቴ

  • @mekonnenahmed1825
    @mekonnenahmed1825 Před 2 lety +1

    በቫር ይታይለት

  • @martamengistu6806
    @martamengistu6806 Před 2 lety

    ❤❤❤

  • @kelvin1411
    @kelvin1411 Před 2 lety +12

    ሴቶችየ አለባበሳችሁን አስተካክሉ ወንዶችን ወደዝሙት ምንገፋፋው በኛው በራቁት አለባበስ ነው

  • @nuriyneali7979
    @nuriyneali7979 Před 2 lety

    Sewadesh

  • @zehara5680
    @zehara5680 Před 2 lety +2

    ኧረ ተው አለባበስ አስተካክሉ የሌት እና የቀን ለዩ

  • @user-jb6iz9te4s
    @user-jb6iz9te4s Před 2 lety +2

    ክክክክክክክክክክክ

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 Před 2 lety +2

    ዋው ትህትናሽ ደስ ይላል ዱብዳ ነው ግን ጎበዝ ነሽ!

    • @sara-rl7gd
      @sara-rl7gd Před 2 lety

      Menu newe dubeda ere seweche enasetewele

  • @heyablisan4214
    @heyablisan4214 Před 2 lety +3

    Kkkkkkkkk kkkkkkkkk

  • @eskedargebremichael8793

    Wow nice program! Keep up your excellent work. Just one comment, please wear traditional cloth. 🙏🙏🙏

  • @shegagashaw4050
    @shegagashaw4050 Před 2 lety

    Yenie konjo

  • @rahelmt6664
    @rahelmt6664 Před 2 lety

    ሁሌ ሳቂልኝ

  • @HananHayder096
    @HananHayder096 Před 2 lety

    Ere wyni wetat wendoche mn shi nw endi beka nekelachu fetari ymarachu

  • @mulualemkiros2344
    @mulualemkiros2344 Před 2 lety +3

    አለባበስሽ ከመንፈሳዎ ስራሽጋር አይመጥነውም ትክክል አይደለም

  • @abebaleandalme9975
    @abebaleandalme9975 Před rokem

    ተረጅው

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 Před 2 lety +1

    😁😁😁😁😀😀

  • @joseernestookue4138
    @joseernestookue4138 Před rokem

    Yene chewa endet endemewedesh getan

  • @mitikekelif8873
    @mitikekelif8873 Před 2 lety +2

    መቃረጥማየለበትም

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 Před 2 lety

    🤣🤣አይ ቲጂ እቡድ

  • @sara-rl7gd
    @sara-rl7gd Před 2 lety

    Emgeremewe fesume kirstian temeselaleche Alemawi negerune Akelatefa yezawaleche

  • @Iloveyoufikr
    @Iloveyoufikr Před 2 lety

    በጣም አሳቅሽኝ ከምር። የማርያም ስም ስጠሪ ደስ አለኝ ትጠብቅሽ

  • @genetwondifraw7552
    @genetwondifraw7552 Před 2 lety

    Hahaha