Video není dostupné.
Omlouváme se.

አንቺ ብቻ አቃጥለሽኝማ አይቀርም!...ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 10. 2023
  • ሰከላ ቶክ ሾው
    ዘወትር እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል
    እንዲሁም ከምሽቱ 2፡00 ሰአት ጅምሮ በዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
    Every Sunda Evening on Abbay Agelgel
    Also, watch on Abbay TV CZcams channel every Sunday Evening at 2:00 (LT)
    በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም እሁድ እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
    ዓባይ ቲቪ የመጀመሪያው በሁለት ቋንቋ የሚያቀርብ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ያተኮረ የቲቪ ቻናል ሲሆን ፕሮግራሞቻችን በአማረኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋ ይቀርባል።
    የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ቲቪ ፕሮግራሞችን ለመመልከት በ ኢትዮ ሳት፣ በ Canal + እንዲሁም በ ዩትዩብ ገጻችንን ዓባይ ቲቪ ይከታተሉ።
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
    Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening on Abbay tv.
    Abbay TV- the first TV channel to broadcast in two languages, is an entertainment channel specializing in entertainment programs. To guarantee that our programs are as relevant as possible, we broadcast in Amharic and Oromiffa languages.
    Subscribe & watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows on Ethio sat, Canal + & Abbay Tv CZcams channels.
    CZcams: / @abbay-tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: ...
    TikTok: www.tiktok.com...
    Telegram t.me/Abbay_Tv
    Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
    #Abbaytv #abbaytelevision #sekela #sekelashow #sekelatalkshow #tigestgirma #tigestgirmaonabbaytv #ሰከላ #አባይቴሌቭዥን #አባይ ቴቪ #አባይቲቪ #ዓባይ

Komentáře • 108

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 Před 10 měsíci +34

    አሜሪካን ሆኖ ስርአት ያለው ልጅ ነው በተለይ አይማኖቱን ወዳች ❤❤❤

  • @zainabyzz
    @zainabyzz Před 10 měsíci +34

    ጃኒ የእውነት የልጂ አዋቂ ነህ አንተን የወለደች እናት ትባረክ❤❤

    • @MimiShashemene
      @MimiShashemene Před 10 měsíci

      እውነት ነው እናቱም ወርቅ ናት ሰው አክባሪ

  • @Weded_Weded
    @Weded_Weded Před 10 měsíci +30

    እስኪ janyን የሚወደው ❤🙏🙏💯 ኑኑኑኑኑ እስኪ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 10 měsíci +38

    ተባረክ አገርህን የምትወድ መልካም ልጅ ነህ ። በርታ እነዲህ ቴክኖሎጂውን ለመልካም ስንጠቀምበት እግዚህአብሄር ይባርክህ ። ስምህ ላይ “ዮሐንስ” መባሉ ቢቀጥል እነደምን መልካም ነበር ግን ግዜው ነው ። ያለመሰሪያ በቋንቋ ቅኝ ተገዛንና።

  • @Abduy194
    @Abduy194 Před 10 měsíci +40

    ጃኒ በአስገራሚ ፍጥነት እያደገ የሚገኝ ምርጥ ታታሪ youtuber ጃኒ የ vlog ሚኒስትር 🎉🎉🎉

  • @haymanotegobeze1472
    @haymanotegobeze1472 Před 10 měsíci +19

    በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው ጃኒ ኢትዮጵያ ከመጣህ በተለያየ ሚዲያወች ቀርበህ ያደርካቸውን ቆይታ አይቻለሁ እያንዳንዱ ቆይታህ አስተማሪና ቁም ነገር አዘል ነው በርታ ወንድሜ ቻናልህ ላይም እንከታተልህ አለን ከዚህ በላይ ብዙ መስራት ትችላልህ👍

  • @KidusFita
    @KidusFita Před 10 měsíci +11

    JAHNNY vs tigiiiii ማነው እንደኔ ሚወዳቸው ❤❤🎉

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 10 měsíci +23

    ጨዋ ልጅ ሃይማኖቱን ወዳድ የተዋህዶ ልጅ ስወደው ❤❤

    • @Ethio-film
      @Ethio-film Před 9 měsíci +1

      አይ ሃይማኖት መንግስተ ሰማይ የማያስገባ ገደል😭😭😭

  • @nomore8101
    @nomore8101 Před 10 měsíci +4

    ጃኒ የገኒ ልጅ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ጨዋ የጨዋ ልጅ ነህ😘😘😘🙏🙏🙏

  • @titiyoutub6254
    @titiyoutub6254 Před 10 měsíci +5

    ጃኒ ምርጥ ሠው እድድሜህ አደለህም አሥተሣሠብህ በጣም በሣል ነህ ትልቅ ደርጃ እድምደርስ ተስፍ አርጋለው

  • @tgaubagunners8406
    @tgaubagunners8406 Před 9 měsíci +2

    ጃኒ ማርያምን ሞቼ እወድሀለሁ ጎበዝና ጠንካራ ልጅ ነህ ወንድሜ❤❤❤

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t Před 10 měsíci +4

    ጃኒ የኔ ጨዋ ሀገር ወዳድ

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Před 10 měsíci +3

    የኔ እናት ቲጂዬ በጣም ትችያለሽ ኢንተርቪ አደራረግ ደስ እሚል ጥያቄዋች ነው የጠየቅሽው ጆኒን❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 Před 10 měsíci +8

    እረ ጃኒ እሼን ሳታገኝ እንዳትመለሰ 🙏🙏🙏እምንወድሸ አገናኝዉ እሼን ዶንኪቱን 🙏🙏🙏😘😘😘💚💛❤

    • @Ethio-film
      @Ethio-film Před 9 měsíci +1

      ድንቅ ልጆች ላይ ይቅረብ?

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před 10 měsíci +5

    ዬኒዬ ምርጡ የናዝሬቱ የአዳማው ወጣት ትልቅ ደረጃ ላይ ትደርሳለክ በርቷ እንደእድሜክ አይደለም ብዙ ተሰፋ ያለክ ወጣት ነህ በርቷ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @sablekassaye3751
      @sablekassaye3751 Před 10 měsíci

      እግዛቤር ከአንተ ጋር ይሁን ዬንዬ❤

  • @ETHIOTECK
    @ETHIOTECK Před 10 měsíci +2

    በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው ጃኒ

  • @genisfamily1272
    @genisfamily1272 Před 10 měsíci +5

    በጣም ደስ ብሎኛል ቲጂዬ ስወድሽ እኮ ❤

  • @fasikaabel1676
    @fasikaabel1676 Před 10 měsíci +3

    የቲጂ ቤተሰብ ደሞ መቶ እንሞላዋለን ❤❤❤❤

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Před 10 měsíci +2

    እፍ እናትና ልጅ ነው
    እምትመስሉት
    ስታምሩ ❤❤❤❤

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Před 10 měsíci +1

    የምወድክ ልጅ።።። በርታ እሺ። ምርጥ ኢትዮጵያዊ ። እኔም እከታተልካለሁ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 10 měsíci +1

    ይሄ ልጅ ስወደው ❤️😘ፈጣሪ በሰላም ወደ ምትኖርበት ሐገር በሰላም ይመልስሕ ኢትዮጵያ ላይ ከባድ ነው በሰደት በነፆነት እየኖርን በሐገራችን በሰቀቀን 😥ሠላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤️💕

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před 10 měsíci +2

    ሀይማኖት ላይ እደዚህ አልጠበኩትም ነበር ጀግና ነህ በርታ እሽ

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 Před 10 měsíci +1

    ጃኒ በጣም ጎበዝ የልጅ አዋቂ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @ritarita5286
    @ritarita5286 Před 10 měsíci +2

    Everything was good gn please የማይካችሁን ጥራት የድምፁን ጥራት አስተካክሉት that ruined everything በተረፈ tgዬ በርቺ❤

  • @selambougale9614
    @selambougale9614 Před 10 měsíci +2

    😂 ትጂ ምርጥ ሰወ የኔ ጀግነ ጆን ጀግና በርታ ተተ ሼጋር የመጥም ቁ የሄዋን ስ ላይ ስትሳተፍ አይቸሀለሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግና 👍👍👍👍❤

  • @Hali4127
    @Hali4127 Před 10 měsíci +1

    የኔ እናት ስወድሽ እኮ

  • @st.michael2444
    @st.michael2444 Před 9 měsíci

    ደስ ሚል ፕሮግራም ነበር እንወዳችኃለን ፣ ፍቅር ሰላም ለሀገራችን🎉

  • @buta55
    @buta55 Před 10 měsíci +2

    tigiya enate ke lejesh gar lenbersh koyta enamesegenalen , janni wendema keep it upbro/

  • @user-vw7sg5tm4u
    @user-vw7sg5tm4u Před 10 měsíci +1

    አይ ቲጅየ ስቱን አስለቅሷል ጆና በዚህ ችብስ የኔ ቆጆ አቃጠለሽ ውይይይ አይዞሽ

  • @richkasu4992
    @richkasu4992 Před 10 měsíci +2

    ጃኒዬ ሳላቅህ ነው subscribe ያረኩህ ድሮ እንኳንም አረኩህ ትላንት tiktok ላይ live ገብተህ ስታወራ ያለህ respect ስረአትህ omg i love you

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Před 10 měsíci +1

    ቅን የሆነ ልጅ ጆኒ❤

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 Před 10 měsíci +1

    ጃኒ የቭሎግ አባት👏👏👏

  • @Ethioselam445
    @Ethioselam445 Před 10 měsíci +1

    ኡፈይ ደስ ስትሉ ጃኒዬ በርታ

  • @weynua-tube
    @weynua-tube Před 9 měsíci +3

    ጃኒን ማየት የጀመርኩት በቅርብ ነው እሱ በሚኖርበት ሀገር ጎዳናላይ ልጅ ይዛ የምትኖር እህትን አግኝቶ ሲጠይቃትና ዩቱባን ያሳደገላት ልጅ ነው ጃኒ ምርጥና የዋህ ልጅ ነው የምር ይለያል ኑ ቅን ሰዎች ብቻ ወደቻሌን ተቀላቀሉ እኛንም ጀመሪዎችን አበረታቱን

    • @Ethio-film
      @Ethio-film Před 9 měsíci +2

      እኔም ከዛን ጊዜ ጀምሮ ነዉ ያወኩት

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před 10 měsíci +6

    ትምህርትህን ተማር ልጄ አሁን የትምህርት ሰአት ነው በዚህ ሰአት ኢትዮጵያ ምን ትሰራለህ? መሄድህ አይከፋም ግን ተማር:: እኛን ሀበሾች እንደ ጥቁር አያዩንም እንዳውም ክብር አላቸው:: እውነትህን ነው በዛ እድሜ የሚመጡ ልጆች ይበላሻሉ አነተ እግዚአብሔር ጠብቆህ በጥሩ አድገህ ነው ጏደኞችን የመረጥከው ቋንቋም አውቀው የረሱ ይመስላሉ ሱሱንም እንሞክር እያሉ ይገባሉ በቃ ብዙ ልጆች ተበላሽተው እናያለን አንተ ጎበዝ ነህ

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Před 10 měsíci +1

    ጆንዬ የኔ ጌታ ገና የት ትደርሳለህ❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 Před 10 měsíci

    ጃኒ እንደ እድሜህ አይደለህም የልጅ አዋቂ ነህ you so smart

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před 10 měsíci +1

    ጆኒ 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Před 10 měsíci +1

    😂😂😂😂😂
    ቲጂዬ የኔ ማር
    😂😂😂

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před 10 měsíci +1

    Tgእና ወጣጦቹ ደስ የሚል ጥምር ነውው በርች ❤❤❤

  • @mimitaye-xf9ug
    @mimitaye-xf9ug Před 10 měsíci +2

    እኔን ያቃጥለኝ እናትዬ

  • @ensratube
    @ensratube Před 10 měsíci +1

    ወይ ቲጂዬ አቺም ጋር ደረሰ ይሄ የሚያቃጥል ቺብስ😂😂😂😂ይመችህ ጆን

  • @Habeshabete
    @Habeshabete Před 10 měsíci +1

    Good for you!

  • @taricakne1
    @taricakne1 Před 8 měsíci

    ቲጂዬ 😍😍😍
    👍👍👍

  • @fasikasefiw4330
    @fasikasefiw4330 Před 10 měsíci +1

    ❤❤🎉🎉🎉ጎበዝ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @Eyou653
    @Eyou653 Před 10 měsíci +1

    ለባም ጃኒየ❤
    ቲጅየ ልብስሽ👌❤

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 Před 10 měsíci

    ተባረክ

  • @user-ks4hi5bh1o
    @user-ks4hi5bh1o Před 10 měsíci +1

    ጁኒኒኒኒ👍😘😘😘😘😘😘

  • @bereketabate8124
    @bereketabate8124 Před 10 měsíci +3

    Endene Interviewen ayto subscriber yarege 😅

  • @angeldiaz8590
    @angeldiaz8590 Před 10 měsíci +1

    Janny u the best men

  • @abekemolla9510
    @abekemolla9510 Před 9 měsíci

    አባቢ ወንድሜን ይመስላል ጌታን

  • @memberekidane9096
    @memberekidane9096 Před 10 měsíci +2

    Jane ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍

  • @kaleabgeneme
    @kaleabgeneme Před 10 měsíci +2

    Erere janny akatelkat wow tgyeee enen

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 Před 10 měsíci +1

    ጃኒ ስወድህህ❤❤ትመቸኛለህህ

  • @user-ks4hi5bh1o
    @user-ks4hi5bh1o Před 10 měsíci

    ዋውውው
    ብራቦ💕💕💕✅✅✅✅✅

  • @Nate_tad
    @Nate_tad Před 10 měsíci +2

    Yazeeew🔥🔥🔥

  • @user-su9nd9xy4n
    @user-su9nd9xy4n Před 10 měsíci

    ስወዴው ጃን❤

  • @user-yp4en2zq8r
    @user-yp4en2zq8r Před 10 měsíci +1

    Jany metwedut ❤❤

  • @yon1623
    @yon1623 Před 10 měsíci

    much respect for the lady, this is my first time watching her show, i jsut subs, betam des tilaich.

  • @desalegntube64
    @desalegntube64 Před 10 měsíci

    ያዘው ጃኒ!!!

  • @lindahaile9628
    @lindahaile9628 Před 10 měsíci

    Tgy gobezi tadagi wetat nw yakerebisheln enameseginalen janisho gonzi berta eshi emebirhan tabertak 🙏

  • @user-pr9dt2cg4n
    @user-pr9dt2cg4n Před 10 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emanhabashi8397
    @emanhabashi8397 Před 10 měsíci

    የኔመልኮምሰወ። 😘😘😘

  • @mikelabbaakoo
    @mikelabbaakoo Před 10 měsíci +1

    Jony ilove

  • @salsalmossa4306
    @salsalmossa4306 Před 10 měsíci +4

    💓💓💓💓🙏🙏👍👍😋

  • @Sole382
    @Sole382 Před 9 měsíci

    Wow

  • @sabanegassigmariam9129
    @sabanegassigmariam9129 Před 10 měsíci

    Jahnnnnyyyyy🥰🥰🥰🥰

  • @kokomalaeb1551
    @kokomalaeb1551 Před 10 měsíci +1

    Gani ye vlog minister ❤❤

  • @user-my8vo4dt2t
    @user-my8vo4dt2t Před 10 měsíci +1

    Janny Aqaxleh defahat eko😂

  • @nejatgizaw9506
    @nejatgizaw9506 Před 10 měsíci

    Gobez lje new ❤

  • @bireandgerevlog
    @bireandgerevlog Před 10 měsíci

    mariamen betam new miwedewe TIG ena wondimen new mimaslwe endet biye lasteyayachwe plsss

  • @AscheAsche-iy4dg
    @AscheAsche-iy4dg Před 10 měsíci

    My jahnny

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Před 10 měsíci +1

    Wow, Gegye prank after you eat a spicy to him. Why don’t do it prank to him he will be scary, so you missed that part.

  • @fikirsisay4215
    @fikirsisay4215 Před 10 měsíci +1

    👍👍👍👍👍

  • @arditube5698
    @arditube5698 Před 10 měsíci +1

    ጃኒኒኒኒ 👍👌👍👌❤

  • @ruhamaasfaw7709
    @ruhamaasfaw7709 Před 10 měsíci +1

    Janny enem anten mayet yejemerkut kebalebetua ga teleyayta lijuan yza godana lay yewetachwn lij sitfelgat beneber seat new .timechegnaleh gobez lij neh berta

  • @user-zv5dh2yc6k
    @user-zv5dh2yc6k Před 10 měsíci

    ወንዶችም እድሜ መደበቅ ጀመሩንዴ

  • @hanaabate8796
    @hanaabate8796 Před 10 měsíci

    ❤❤

  • @aberashdaba4773
    @aberashdaba4773 Před 10 měsíci

    ❤❤❤

  • @asterayayenew8505
    @asterayayenew8505 Před 10 měsíci

    Jani@ chewa lij

  • @asagedtegenu5898
    @asagedtegenu5898 Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤😂😂

  • @yutichannel5334
    @yutichannel5334 Před 10 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤

  • @hshehhshdh2599
    @hshehhshdh2599 Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-tl8so1dz9f
    @user-tl8so1dz9f Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MimiShashemene
    @MimiShashemene Před 10 měsíci

    የገኒ ዮሐንስ እንኩዋን ለዚህ በቃህላት

  • @JimmyPrince-th5hr
    @JimmyPrince-th5hr Před 10 měsíci

    Jahnny ❤🫶

  • @ermiasb3177
    @ermiasb3177 Před 10 měsíci +1

    አንቺ ልጅ ፕሮግራምሽ በጣም እየወረደ ነው ለእዚሕ ነው ብዙ ተመልካች ያጣሺው። አሁን ይሄን ልጅ ምን ብለሽ ነው ያቀረብሺው እንደውም ይሄ ልጅ ለአዲስ ትውልድ መጥፎ ነው። ትምሕርት አለመማር የሚያደንቅ አሜሪካ ገብቶ ተምሮ እንደመሻሻል በእዚሕ ዕድሜው የyoutube ጡረተኛን ልጅ ታቀርቢያለሽ ? ስንት ወጣቶች አሉ ለወጣቱ አስተማሪ የሆኑ ይሄ ጥሩ ደንቆሮ ነው።

    • @abebechdegen9716
      @abebechdegen9716 Před 10 měsíci

      Kinat new ho mn ale miliwn bitay ergitegna negni muluwn alayehewm

    • @jake8498
      @jake8498 Před 9 měsíci

      ፐ እዉቀት 😂

    • @user-lu8ch2iv9t
      @user-lu8ch2iv9t Před 8 měsíci

      sela jahnny yemayewaku beyewaru ayeferadebachewam

  • @samsontamirat3055
    @samsontamirat3055 Před 10 měsíci

    Who is this guy?

  • @kidist1705
    @kidist1705 Před 10 měsíci

    ጂኒ ምን ወስደህ ነው ሰዉን ሁሉ ተቃጠለ ትጊ ተቃጠለች

  • @EGS_lyrics
    @EGS_lyrics Před 9 měsíci

    ድምፅ ጥራት የለውም።

  • @Forcast700
    @Forcast700 Před 10 měsíci

    one chip challenges cause a burning sensation in the mouth, throat, and stomach, nausea and vomiting, heartburn, chest pain, and difficulty breathing.!!!!!!!!!!

  • @yewolisolij
    @yewolisolij Před 10 měsíci

    Please stop giving this chips this chips already on recall

  • @samsontamirat3055
    @samsontamirat3055 Před 10 měsíci

    He is a kid . We don't need funny thing right now

  • @ermiasb3177
    @ermiasb3177 Před 10 měsíci

    አሁን ይሄ ልጅን ጎበዝ ጎበዝ የምትሉት በእዚሕ ዕድሜው ስላልተማረ ነው? ጓደኞቹ በእዚሕ አመትና በሚቀጥለው አመት ዲግሪያቸውን ይይዛሉ እሱ አጉል youtuber ነኝ እያለ ይንዘላዘላል።ጓደኞቹ ተመርቀው በዓመት ከመቶ ሺ ዶላር በላይ ከእውቀት ጋር ያገኛሉ ይሄ ግን ይንዘላዘላል። ይልቁንስ ተማር የyoutube ጡረተኝነት አይጠቅምሕም በሉት።እንደውም youtube በቅርብ ግዜ ውስጥ ገንዘብ መክፈሉን ሊያቆም ነው እየተባለ ነው።

    • @bob-wl8vw
      @bob-wl8vw Před 10 měsíci

      Proverbs 14:30
      “A peaceful mind gives life to the body, but jealousy rots the bones.” those people who change the world are high school drop out so don't ruined your life for other's achievement

    • @jake8498
      @jake8498 Před 9 měsíci

      ጀል አዉቀህ ሞተሀል😂

  • @mahilettsegaw7175
    @mahilettsegaw7175 Před 10 měsíci

    ❤❤

  • @Menbulala
    @Menbulala Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤