"አዛን" የአጋንንት መጥሪያ ይመስለኝ ነበር! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || ሚንበር ቲቪ Minber TV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 06. 2024
  • #ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV
    Copyright @MinberTV
    👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 t.me/Minber_Merkuz_Discuss
    ★★★★★
    የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
    📍CZcams 👉 / @minbertv1
    📍Facebook👉 / minbertv
    📍Telegram👉 t.me/minbertv
    📍TikTok 👉 / minber_tv
    📍Instagram 👉 / minbertv
    📍X / Twitter 👉 / minbertv
    📍Website 👉 www.minbertv.com
  • Zábava

Komentáře • 466

  • @user-if1dr9yk3n
    @user-if1dr9yk3n Před 19 dny +41

    እኔ ሰለምተ ነኝ እሰልምናዬ ህይወቴ ነው ኢሰላም ባልሆንሰ ኖሮ ብይ ሳሰብ ወላሂ ያሰፈራኛል አልሀምዱሊላሀ

    • @mekiyatube3184
      @mekiyatube3184 Před 19 dny +1

      ማሻ አላህ የኔ ውድ አላህ ያፅናሽ. ውዴ

    • @ConfusedBeagle-up3sr
      @ConfusedBeagle-up3sr Před 13 dny

      ማሻ አላህ

    • @user-ni5zx6rq2t
      @user-ni5zx6rq2t Před 12 dny

      Allah yatenkeresh abshery ❤

    • @ksaksa6804
      @ksaksa6804 Před 4 dny

      አልህምዱሊላ ሱም አልህምዱሊላ አላህ መጨረሸችን የሰምርልን

  • @yeeknee8280
    @yeeknee8280 Před 20 dny +59

    እር ማስታወቃው በጣምበዛ ትንሽ ቀንሱት አላማውን እንዳይስት የኔመንግድ ጀዛኩሙላከይር

    • @mymunahussen1263
      @mymunahussen1263 Před 20 dny +1

      ሳህ በዛ

    • @SADEMOHAMMED
      @SADEMOHAMMED Před 19 dny

      በጣም ማስታወቂያዉ በዛ

    • @Hindiya-tl2pe
      @Hindiya-tl2pe Před 18 dny +6

      ዋናው ገቢያቸው ምንድነው ?ማስታወዊያ ካልስሩ ይህ ፕሮግራም እኛጋ ባልደረስ

    • @newlife9989
      @newlife9989 Před 17 dny +3

      masetawekiya metelut koy masalef achelum ende miyakerebut eko be masetawekiya kefeya new

    • @hindyahabeshawitaa5645
      @hindyahabeshawitaa5645 Před 15 dny

      ማስታወቂያ ስራቸው ም እንደሆነ ካላውቃቹ ጠይቁ በዛ በዛ ኣትበሉ

  • @user-fo4zq1nd1f
    @user-fo4zq1nd1f Před 20 dny +136

    የልቦቻችን ምኞት ካሰብነው ከጠበቅነው በላይ አላህ ያሳካልን!!♥️🤲

  • @ibnuadem5028
    @ibnuadem5028 Před 19 dny +38

    የትዳር አጋሩ እና ቤተሰቦቿ ምርጥ ሙስሊሞች ናችሁ። አላህ በጀነት ይካሳችሁ!

  • @HayatshamilHayu-mu7iq
    @HayatshamilHayu-mu7iq Před 19 dny +34

    የኔ የዋህ ልበ ቀና ወንድማችን አልሀምዱሊላህ አላህ ወዶ ፈቅዶ ወደተፈጠርክበት እዉነተኛና ብርሀን አላህ ወፈቀህ አስለቀሰኝ አላህ ሂወታቹ በሰበቡ ይቀይርላቹ

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp Před 19 dny +37

    ደሞ ኮ የሚሰልሙት አባቢዎች የተማሩ በወቀት መሆኑ በጣም ደስ ይላል

  • @user-vd5us4ho1r
    @user-vd5us4ho1r Před 20 dny +32

    ዉዷ እህቴ የትዳሩ አጋር አደራሽን ተከባከቢዉ ወንድሜ አላህ ያፅናህ 🎉

  • @hbebahb9603
    @hbebahb9603 Před 20 dny +48

    ኡካን በሰላም ወደ ተፈጣርክባት ሀይማኖት ኢስላምን መጣሃልን ወድማችን አላህ ያብርተህ አላህ ወዶና ፈቅዶ ከጨለማ ለወጣህ ጊታ አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤

  • @user-mn3ni8ye3r
    @user-mn3ni8ye3r Před 20 dny +30

    ኮሜት እድፅፍ ተገደድኩ አላህ የዱንያን ደስታም አላህ ያሳይህ እደዚች አይነት ሚስት ባሁኑ ሰአት አለ ማለት ይከብዳል ሱበሀነሏህ ሰነቤተሰቦቾ ኢማናቸው የሞላ ነው ማለት ይቻላል አላህዋ እምወልዱ እምከብዱ ትልቅ ደረጃ አላህ ያሳያችሁ

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 Před 18 dny +2

      Allah tedarachuhun fekrachuun eskgenet yarglachu yareb

  • @user-uh3oq9oh8s
    @user-uh3oq9oh8s Před 20 dny +21

    ማሻ አላህ
    ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
    ሞታችንንም በሽሀዳ ላይ ያድርግልን የአላህ።

  • @jamila3850
    @jamila3850 Před 20 dny +36

    ሰሉ አለነቢይነ ሙሀመድ ሱለላሆለይሂ ወሰለም

  • @Koki-zu1dh
    @Koki-zu1dh Před 17 dny +6

    እኛ ዋጋ ሳንከፍል አላህ የሰጠንን እስልምና እንደፈለግን እንሆንበታለን አላህን እናስቆጣለን ሰላታችንን እንዘናጋለን ሰለምቴወች ደሞ ሂወታቸውንም ሳይሰስቱ ለእስልምና አሳልፈው ይሰጣሉ አላህ ከምርጥ ባሮቹ ቅርብ ወዳጆቹ መሀል ይውደደን መጨረሻችንን ያሳምርልን በሸሀዳ ነብሳችን ይውሰዳት ተገጌታዋጋ ስትገናኝ ትደሰት ያርብ

  • @Dgu-gi5sq
    @Dgu-gi5sq Před 20 dny +15

    እኛ ከሠለምቴወቺ ብዙ ነገር ሠምተናል የዚህ ደግሞ የተለየ ነው ሡበሀን አሏህ

  • @betenegash5079
    @betenegash5079 Před 20 dny +29

    የምር እእስእስከእስከነ ጣፋጭ ንግግሩ አንጀቴን ነው የበላው የሚስትህ ቤተሰቦች እና ሚስትህ ትልቅ ሰው ናቸው ያሰብከው ኸይር አሏህ ይሙላልህ የኔ ወንድም አብሽርልኝ

  • @user-yt5tc2wu4w
    @user-yt5tc2wu4w Před 19 dny +14

    አላህ ከጨለማ ወደብርኸን የሆነውን እስልምና ላመጣህ ጌታምስጋና ይገባው በርታ ሁሉም ያልፍል አይዞህ ነገሌላ ቀንነው

  • @jemanshehassen150
    @jemanshehassen150 Před 20 dny +24

    የኔወድም አላህ ይጠብቅህ አጀቴን በላህኝ አሳዘከኝ አብሽር እድለኛነህ መከራ ጎርፍነዉ ያልፋል ሀሰና እየተያዘልህነዉ

  • @cgf8399
    @cgf8399 Před 20 dny +35

    ክርስቲያንወገኖቻችን በደብቁድስመፅህፍንአንብቡት
    ማቴወስምዕራፍ15 ላይ
    እርሱም መልሱ ከኢስራኢልቤትለጠፋትበጎች
    በቀር አልተላክሁም አለ ይላል ሀዳእንደት ኢየሱስአምላክነዉብላችሁታምናላችሁ በጣምይገርመኛል!?

    • @user-fc4yk8qr5i
      @user-fc4yk8qr5i Před 20 dny +8

      ويحدي مي يشاء الاسراطين مستقيم አላህ የወዴዴውን ቀጥተኛውን መገዲ ይመራዋል

    • @umdunia5681
      @umdunia5681 Před 19 dny +6

      يهدي من يشاء إلى صراط مستقيم 👉

    • @emuyasmin5283
      @emuyasmin5283 Před 15 dny +2

      እኔ እስልምናን የተቀበልኩት በአሁኑ ውዱ ባሌ ምክንያት ነው ሙዚቃ አስጭንልኝ በሚሞሪ ብየው ሀድስ አስጭኖ አመጣልኝ በሰኣቱ ተናድጀ ነበር ሲደብረኝ አዳምጠው ነበር እና የኡስታዝ ያሲን ኑሩ ሀድስ አብዱላህ ዙልቢጃደይን ጆሮዬ ጥልቅ አለ በእሱው ሰለምኩ አልሀምዱሊላህ ይሄምልጅ ለእስልምናው ብሎ ቤተሰቦቹንና ድሎትን ጥሎ ነው የመጣው ዙልቢጃደይን ብየሀለሁ ወንድሜ

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před 15 dny

      @@emuyasmin5283 ማሻአላህአላህያፅናሺ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Před 20 dny +11

    ወላሂ አሳዘንከኝ አይዞህ ወንድሜ ሰለምቴዎች በጣም ጠንካራዎች ናቸው ❤❤

  • @EmuMohammed
    @EmuMohammed Před 20 dny +16

    አብሽር ወንድማችን እስልምናን በዚች ምድር ላይ ትልቁን ጸጋ ተሰጥተሃል በሰብር ዱንያን እለፋት

  • @helimahelima5706
    @helimahelima5706 Před 20 dny +19

    የባሥ አለዉ አገርህን አትልቀቅ አለ ያገሬ ሠዉ ሥት ሠዉ አለ አቤት ክርሥቲያኖች ጥላቻችሁ😂😂😂

    • @assfa383
      @assfa383 Před 19 dny

      በጣም ያሣፍራል😢😢😢

    • @assfa383
      @assfa383 Před 19 dny

      ምን አረግናቸው?

    • @user-gt9le8jy2m
      @user-gt9le8jy2m Před 19 dny +2

      እኔም ፈገግ አርጎኛል ሉኬን እዳይነኩብኝ እፈራለሁ ያለው ነገር ግን ያሳዝናልበጣም

  • @Hindiya-tl2pe
    @Hindiya-tl2pe Před 19 dny +9

    አቤት የክፋት ጥግ ሱብሀን አሏህ አብሽር አሏህ ዳግም ፈተና አያሳይህ ባለቤትህን አሏህ በረካ ያድርጋት ከነቤተስቦቿ ጅማዎች ታኮራላችሁ ፍቅር ነችሁ ወደድኳቹ

  • @AA-du6my
    @AA-du6my Před 20 dny +25

    አሏህ ይጠብቅህ ወድማችን አብሺርሁሉም ያልፋን በርታ ጠንክር እስልምና ከወርቅም በላይ ውድነው አንድቀን በድል ትጎናፀፋለህ

  • @uktransporthub9011
    @uktransporthub9011 Před 20 dny +21

    አሰላሟሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁን ሚበሮች ፕሮግራማቹ በጣም ነው የምወደዉ
    አንድ አስተያየት አለኝ እሱም የኔ መንገድ ጠረቤዛ ላይ ሶፍት ብታስቀጡ

    • @user-zm9xo7ds8z
      @user-zm9xo7ds8z Před 20 dny +1

      ሀሳስያ አለበት መሠል እኛየመዳም ቅመሞች እናቀዋለን እደት እደሚያም

    • @seidabate8547
      @seidabate8547 Před 19 dny

      ማሻአሏህ አላህ ጥንካሬህን ይጨምርልህ

  • @rakyi2023
    @rakyi2023 Před 20 dny +19

    well came ወገኖች አላህ የፍለገውን ያጠማል የፍለገውን ያቀናል
    ያርብ መጨርሻችንን አሳምርው

  • @user-gy9vj9pf8x
    @user-gy9vj9pf8x Před 19 dny +12

    አብሽር የሀገሬ ልጅ አላህ እንኳን ወደ ቀጥተኛው እና እውነተኛ መንገድ አላህ አመጣህ ወንድሜ

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 Před 19 dny +5

    እንደዚህ ልጂ ያስለቀሰኝ የለም የሚስትህ ቤተስቦች አላህ ያክብራቸው እንዳከበሩህ እሶንም አላህ ይስጣት ትዳራችሁንም ያማረና የሰመረ እስከጀነት ያርገው ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤

  • @luluethio
    @luluethio Před 19 dny +8

    ሱበሀነላህ አላህየ ስንት ምርጥ ባሮች አሉህ ወንዲሜ አላህ ዱኒህንም አኼራህንም ያሳምርልህ ጤናህንም ይስጥህ ሚስትህንም ከኔ ቤተሠቧ ጀዛቸዉን አላህ ይክፈላቸዉ

  • @hawa8811
    @hawa8811 Před 20 dny +24

    ማነው እደኔ በጉጉት እንጠብቅ ይሄን ብሯግራም

    • @user-ks5vj9cc9e
      @user-ks5vj9cc9e Před 20 dny

      እኔ

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 Před 19 dny +1

      የሰለምቴዎችን ታሪክ ለመስማት እንኳን ሙስሊሙ ካፊሩም ይጔጔል ።ማን የማይጠባበቅ አለ

  • @user-xq4md9pz1h
    @user-xq4md9pz1h Před 20 dny +6

    ሱባሀን አላህ ወላሂ ያየንደዱ ሰለሚቴዎች ለያት የላ ልብ ያሚነክ ተርክ አለቸዉ አላህ የፅነቹ ለሁለችንም አኬራ አዱንያችን የሰሚርሊን ያረብ ያአላህ❤❤❤❤❤

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Před 20 dny +8

    ማሻ አላህ ባለቤትህና ቤተሰቦቿ አሏህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ አላህ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ኢን ሻ አላህ

  • @semutt2022
    @semutt2022 Před 19 dny +6

    ማሻ አላህ ደስ ሚለኝ ፕሮግራም ነው ❤ ላኪን ማስታወቂያ ቀንሱ ሀሳባችን እየተሰረቀ ነው

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 Před 18 dny +3

    ስራ እድፈጥር እድታገዝ ቢደረግ. ቢቀየር እባካችሁው. ሚበሮች በጣም መታገዝ ለሚፈልጉው አካውት ወይም ስራ አሲዞቸው😢😢😢😢

  • @zaynaba4355
    @zaynaba4355 Před 20 dny +8

    Mashaa allhaa rabin bagaa karaa Dhugaa si debsee ishallaah rabin karaa ufii jalatuu qormataa abshirii huduu nidarbaa guyaa tokoo ❤️❤️❤️😭😭❤️❤️♥️♥️♥️💗💗💗💗💗

  • @hayuetihotube4021
    @hayuetihotube4021 Před 19 dny +6

    እኔኮ ቆይ መቼ ነው ባይበልን እያነበቡ የሚሰብኩት ሁሌ ስለ እስልምና ጥላቻ ግን አልሃምዱሊላህ አሁን ሚድያ ስለመጣ እውነታዊ ፍትው ብላ እየወጣች ነው አልሃምዱሊላህ ካፊሮች ግን ይሄን ያክል ጀሀነም ለመግባት ግብግብ ትገረማላችሁ

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 Před 20 dny +7

    አጂብ ንግግሩ የበሰለ ነው አብሺር ዉዱ ወንድሜ ደግም እንወድሃለን በርታ ሁሉም ያልፉል👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf Před 20 dny +5

    አህለን ሶፊ ወንድማችን እንካን ደህና. መጣህ. ወደ ተፈጠረክበት ሃይማኖት. አላህ ያጽናህ በኢስላም ላይ

  • @Azu576
    @Azu576 Před 20 dny +12

    አሰላሙአሌይኩም ኡማታ ሙሀመድ ❤

    • @rakyi2023
      @rakyi2023 Před 20 dny +1

      ስለላህ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤

    • @rakyi2023
      @rakyi2023 Před 20 dny +1

      ዋአለይኪ ሰላም ወራህመቱላህ ወበርካቱ

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před 20 dny +1

      ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉

    • @umueimran
      @umueimran Před 20 dny +3

      وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته صلى الله عليه وسلم🎉🎉

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před 19 dny +1

      ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
      ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም

  • @sumaya4132
    @sumaya4132 Před 19 dny +5

    *Well come back sofi tafitashle*
    *Mash allha allhu akbar allhamdulilh wandemchen allha yexnah🎉🎉🎉*
    *suban allha allha yamaratawun kanawun mangade yemarale@*

  • @mesalih8063
    @mesalih8063 Před 20 dny +8

    ❤እንኮን ደህና መጣህ ወንድማችን አላህ ያፅናህ እኛንም አላህ ያፅናን መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @taybatube194
    @taybatube194 Před 20 dny +7

    🎉አሏሁ አክባር አሏሁ አክባር አሏሁ አክባር🎉ማሻ አላህ🇪🇹ማሻ አላህ

  • @seadaabera4805
    @seadaabera4805 Před 20 dny +12

    ሱባሀን አላህ የሰለምቲወች ፅናት ይሚገርም ነው አላህ ያብርታህ ወድም

    • @user-gp6lb4zq8y
      @user-gp6lb4zq8y Před 20 dny +4

      ስቀናባቸዉኮ አላህ ይጨምርላቸዉ አላህ ያጽናቸዉ እኛንም አላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 Před 19 dny

      you are weindrfol

  • @AishaAbrahim-ee5hk
    @AishaAbrahim-ee5hk Před 20 dny +38

    አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን ኢንሻአላህ እንጠብቃለን ነገር ግን ለምንድን ነው ሁለት ቅዳሜ አልነበረም? ለምን ታቆርጣላቹህ ጀዛኩሙላሁ ኸይር ለምትሰሩት ኸይር ሰራ ሁሉ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SophiaAwale
      @SophiaAwale Před 20 dny +4

      🤣🤣🤣🤣🤣እዴ ሰው ከሌላስ ውዴ ሰምት እኳን አራፋ ነበር አድ ሰምት ብቻነው

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před 20 dny +2

      ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 Před 20 dny +1

      ክልልልል

    • @user-nv2tv5bc8t
      @user-nv2tv5bc8t Před 20 dny

      ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ የኢድ ዝግጅት ይዟ
      ቸው ይሆናል ግን በተለያየ ምክንያት እየተቋረጠነው

    • @RahmaRahma-tx1vk
      @RahmaRahma-tx1vk Před 20 dny +1

      ምነው ኢዲ ነበር እኮ ባለፈው

  • @belety718
    @belety718 Před 16 dny +2

    መሻ አላህ ወንድማችን አላህ ያፅናክ እኛንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
    አላህ ይሶብርክ ወንድሜ😢😢😢

  • @AminatYimer
    @AminatYimer Před 20 dny +6

    አላህ ያጥናህ ወድማችን አብሽር በርታ

  • @meyimunahesen
    @meyimunahesen Před 20 dny +4

    ማሻአላህ አላህ ያፅናህ ወድማለም. ሀላችንንም ኻቲማችንን አላህ ያሳምርልን❤❤❤❤

  • @semuseminar1931
    @semuseminar1931 Před 8 dny +2

    ውድ የእስልምና ወድማችን አላህ ያበርታክ

  • @Asiyagadrwa
    @Asiyagadrwa Před 19 dny +1

    አሏህ ይጠብቅህ የኔ የዋህ ሰለምቴዎች ብዙ ፈተና ይደራረብብናል ላኪን አልሀምዱሊላህ አላኩለሀሊን

  • @user-lu9eb3il7d
    @user-lu9eb3il7d Před 19 dny +1

    ኡብሸሪ አላህ የሚወደው ነኑ ሚፈትነው ትልቁ ነገር እሰልምና አጎናፀፍሀል

  • @SumeyNur
    @SumeyNur Před 19 dny +3

    አሏህ ይከወከልህ አሏህ ይወፍቅህ ካቲማህንም አሏህ ያሳምርልህ ባለቤትህንም አሏህ ይጠብቅልህ ያረብ

  • @user-wu3fj9mi2r
    @user-wu3fj9mi2r Před 19 dny +4

    የኔወንድምአላህሪዝቅህንይክፈትልህ

  • @seadayemar5159
    @seadayemar5159 Před 20 dny +4

    ማሻአላ እንኳን ሠላም መጣክ ወንዲሜ አላህ ያግራልክ

  • @user-qx5ym1gi2i
    @user-qx5ym1gi2i Před 20 dny +4

    አለህ ጥሩ ደረጀየድርስህ እንሸአለህ❤

  • @አለምየኔ
    @አለምየኔ Před 19 dny +2

    አላህ ተባቱን ይጨምርልህ ባለቤትህም ከልብ አላህ ያክብርልኝ አብሽር ወንድማችን

  • @user-mb2rv2pg4b
    @user-mb2rv2pg4b Před 19 dny +2

    ስራ ፉልጉለት የኔ ወድም አላህ ያግዝህ

  • @umueimran
    @umueimran Před 20 dny +3

    ማሻአላህ አብሽር ወድማችን አላህያፅናህ
    የክርሲቲያኖች ክፋት
    የኛሙስሊምተብየወችግን የፊሮችንፎቶለጥፈው ስንመክራቸው ሲሳደቡይውላሉ አላህሂዳይስጣቸውእና

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp Před 19 dny +2

    ኢሻአላህ ሰራ ሰጡት ይሄጀግና የተማር ሰው

  • @Zed00-fw2ed
    @Zed00-fw2ed Před 20 dny +16

    ሁለትሳምት ሙሉስጠብቅ ነበር ምንሁናችሁነው እካንደህና መጣችሁ❤❤

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk Před 19 dny +2

    አላህ ያፀናችሁ ግን እዚህ መተው ታሪካቸውን ያቀረቡ እህት ወንዲሞች አባቶች እናቶች ያሉበትን ቢጎበኙ ጥሩ ነው ያሉበትን

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Před 20 dny +4

    አይዞህ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-xl6ht4ru1n
    @user-xl6ht4ru1n Před 16 dny +1

    ወንድሜ በዲንህ አላህ ይበልጥ ያፅናህ የአላህ እገዛ አይለይህ ባለቤትህም ቤተሰቦቻዋም አላህ ይበሽራቸው እባህን አብሳ ለተቀበለችህ ውዳ ባለቤትህ በጀነት አላህ ዩመሽራቹ ያረብ

  • @ibrahimmohamedali1695
    @ibrahimmohamedali1695 Před 19 dny +1

    ماشأ الله تبارك الله (كما قال رسول الله صلى الله عليه وسلم الدنيا سجن المؤمن وجنةالكافر) اللهم ثبته ويسر له اموره 🤲

  • @SaidaShow3
    @SaidaShow3 Před 16 dny +1

    አሏህ በመንገዱ ያፅናክ መንድሜ የሚስትክ ቤተሰቦች አሏህ ኸይር ጀዛቹ ይክፈላቹ ሚስትዬው ጀግና ነሽ አሁንም ያቺን እገዛ ያስፈልልገዋል በርትትሽ አበርቺው እህቴ👍👍

  • @fatemamohammed1375
    @fatemamohammed1375 Před 20 dny +4

    ማሸአላህ፣አላህ፣አክበር

  • @safiamohammad5326
    @safiamohammad5326 Před 20 dny +2

    እደት ያሳዝናል አብሽር ወድሜ ቤተሰብ እያለህ ቤተሰብ መናፍቅ አላህ ያግራልህ።

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před 19 dny +1

    ማሻአላ ባለቤትህን ቤተሰቧቿን አላህ መልካምነታቸሁን ያብዛዉ አላህ ዪጠብቃችሁ. ሁሉን ቻዪ የሆነዉ ጌታ ቤተሰብ ቢርቅህም ሌላ ቤተሰብ ሰጠህ ማሻአላ

  • @YaneshMohamed
    @YaneshMohamed Před 20 dny +3

    ማሻ አላህ

  • @AaAa-oc3dq
    @AaAa-oc3dq Před dnem

    የኔ ወንድም ሲያሳዝን አላህ ትልቅ ዴረጃ ያድርስህ ሠለምቴወች እጂግ ጠንካሮች ናችሁ ከነባልተቤትህ አላህ ከክፉ ይጠብቅህ

  • @SifanKumsa-lp8yp
    @SifanKumsa-lp8yp Před 20 dny +5

    Masha allah tabarakallah rabbii baga kara ofii jalatuu sii fide obboolleessaa koo rabbii irrati gadi sii haa dhubu anis akkamu kee refu gara islamuma dhufe Alhamdulillah ❤❤❤

    • @AminaIbrahim-de4xz
      @AminaIbrahim-de4xz Před 19 dny

      Allaahmdullillah baga nagahan dhufte raabbii iraati isiin haa jaabeessu hunda keenya duuba kanyaa haa bareechuu 🥀🥀⚘️

    • @SifanKumsa-lp8yp
      @SifanKumsa-lp8yp Před 19 dny

      @@AminaIbrahim-de4xz Amiiiiiin yaa rabbii 🤲🤲

  • @zekiya7868
    @zekiya7868 Před 20 dny +4

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እደትነሽ ሦፍዬ እዲሁም የሦፊ ታዳሚዎች❤❤❤❤

  • @fetiwizgola8997
    @fetiwizgola8997 Před 18 dny +2

    አላህ ያኔራም የድንያን ደስታ አላህ ያሳካልህ ወንድማችን

  • @user-uk1gu9ml9p
    @user-uk1gu9ml9p Před 19 dny +2

    ሱበሀንአላህ ሚንያክልመረዝየሆነጥላቻነውያላቸው ካፌሮች ይህንያክል ይጠሉናል አላህያጠክርክወድማችን

  • @saedaHussen
    @saedaHussen Před 20 dny +3

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @HdXh-lr5ut
    @HdXh-lr5ut Před 17 dny +1

    አላህ የምኞትህን ያሳካልህ ወንድም አላህ እስከመጨረሻው ያቆይህ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Před 20 dny +2

    ወንድም አላህ ፅናቱን ይስጥህ አፍያህን ሙሉ ያድርግልህ

  • @asmeraeritrea1241
    @asmeraeritrea1241 Před 20 dny +3

    ማሻላህ ❤️🥰

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን መሀመድ,እንኳን በሰላም መጣህ

  • @semiramahmud6710
    @semiramahmud6710 Před 19 dny +1

    አላህ በእስልምና ላይ ፅናቱን ይስጥህ
    ባለቤትህ እና የባለቤትህ ቤተሰቦች ማሻ አላህ በጣም ጎበዝ ናቸው አላህ አጅራቸውን እጥፍ ድረብ ያድርግላችው❤
    አላህ መልካሙን ሪዝቅ ይወፍቅህ ያረብ

  • @user-xe2kw6sq2j
    @user-xe2kw6sq2j Před 20 dny +2

    ማሻአላህ ውንድሜአላህእምትፈልገውንነገርሁሉያሣካልህ

  • @user-uo9zo6of5p
    @user-uo9zo6of5p Před 20 dny +3

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ 🤲❤️

  • @MaRa-yx3zn
    @MaRa-yx3zn Před 20 dny +3

    አህለን የኔ ምንገድ

  • @selamlesewhulutube1992
    @selamlesewhulutube1992 Před 19 dny +1

    ማሻአላህ ጀግና አላህ ፅናቱን ይስጥህ ወንድማችን

  • @user-zr7yo6wr5g
    @user-zr7yo6wr5g Před 20 dny +4

    ማሻ አላህ አላህ ያፅናህ

  • @hhkk4666
    @hhkk4666 Před 19 dny +2

    😢😢😢የኔ ወንዲም እንደው ሰለምቴወች ሲያሳዝኑ ፀባያቸው ሲምረ💔

  • @biruh-edu
    @biruh-edu Před 20 dny +4

    Allahu Akber ke nebil buhala Muhammed

  • @AminaHaseen-kb9qi
    @AminaHaseen-kb9qi Před 19 dny +2

    ባለቤትህም ቤተሠቦቼም አላህ ይሥጣቼው ትዳራችሁን እዱኒያ ወል አኼራ ያርግላችሁ ያብብብ

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m Před 20 dny +3

    ማሻላህ ምነው እደና የኔ መንግ እና የደሞዙ ቀን በፍቅር የሚወደው

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f Před 20 dny +3

    ሶፊእ ኳን ዴህናመጣሽ ጠፋሽግን❤ወንማችንበር ታ

  • @user-ee8qz8yx3t
    @user-ee8qz8yx3t Před 20 dny +4

    የኔ ማር 😢አብሺረ

  • @user-hq7ic5vr6p
    @user-hq7ic5vr6p Před 19 dny +1

    ወንድማችን ሙሀመድ እንካን ደህና መጣህ አልሀምዱሊላ ባለቤትህንም ❤አላህ ይጨምርላት ማሽ አላህ

  • @amenaMuhammed
    @amenaMuhammed Před 20 dny +3

    አቦ ቀጥሩት ቦታ ካላችሁ

  • @mednamhemd
    @mednamhemd Před 20 dny +3

    Mashah Allah

  • @cgf8399
    @cgf8399 Před 20 dny +2

    አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህ አላህያጥናህወንድማችን አላህየፈለገዉንይመራል የፈለገዉንያጠማል ።ሱባሀንአሏህስለምቴወችጀግናናችሁበረቱ

  • @user-oz6uo7by4p
    @user-oz6uo7by4p Před 20 dny +3

    Maashaa Allah

  • @feyzaShifa
    @feyzaShifa Před 20 dny +2

    ሱባህ አላህ

  • @b.6015
    @b.6015 Před 19 dny +1

    አለሀምዲሊላህ እኳንስ አላህ መለሰህ ወደተፈጠርክበት የኔ እናትና አባትም አላህ ይመልስልኝ ያከሪም 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zekiazekuzekiazeku135
    @zekiazekuzekiazeku135 Před 19 dny +1

    ማሻ አላህ ሶፊ ግን እስከ ዛሬ የቀርቡ መንገድኞች ምን ላይ እንዳሉ ብናውቅ ደስ ይለኛል

  • @OumIbrahim-ur5sf
    @OumIbrahim-ur5sf Před 19 dny +2

    الله ያጠክርህ

  • @zebibaseid5
    @zebibaseid5 Před 18 dny

    ስለባለቤቱ ወንድም እና ቦተሰቦች ሲወራ እምባየ መጣ ምን አይነት ቅን ሰዎች ናቸው
    አላህ የተደላደለ ህይወት ይስጣችሁ

  • @Habibs399
    @Habibs399 Před 17 dny

    አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ የጠብቅህ ዉድሜ ያረቢ እዉነቱን ስትቀበል ቤተሰብ ደስተኛ አይሆኑም ብቻ ሁሉም አለፍ በርታ በዲንህ ዉድሜየ አላህን የያዘ ምንም አይሆንም ቢፈተንም

  • @KerimsKerim-oy6fq
    @KerimsKerim-oy6fq Před 20 dny +4

    masha allah❤❤❤❤