ከሱስ ባርነት... ወደ እስልምና ነፃነት! || የኔ መንገድ || Yene Menged || Journey to Islam ||

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 07. 2024
  • #ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV
    Copyright @MinberTV
    👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 t.me/Minber_Merkuz_Discuss
    ★★★★★
    የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
    📍CZcams 👉 / @minbertv1
    📍Facebook👉 / minbertv
    📍Telegram👉 t.me/minbertv
    📍TikTok 👉 / minber_tv
    📍Instagram 👉 / minbertv
    📍X / Twitter 👉 / minbertv
    📍Website 👉 www.minbertv.com
  • Zábava

Komentáře • 530

  • @user-tp2cn9li9h
    @user-tp2cn9li9h Před měsícem +195

    አንተን ከዚህ ጨለማ ሂወት እዳወጣህ አላህ የኔንም ቤተሰቦች ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራልኝ ያረብ😢

    • @zayenaalafu5792
      @zayenaalafu5792 Před měsícem +1

      አሏህ፡ይምራቸው ያርብ

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před měsícem +2

      አላህ ለዘመዶቸም ያረብ ለሁሉም ሰወች ሂድሀ ይሥጣቸው

    • @user-tp2cn9li9h
      @user-tp2cn9li9h Před měsícem

      @@ttww9470 አላሁመ አሚን አሚን ያረብ ያረብ

    • @ahlam123-hussein
      @ahlam123-hussein Před 29 dny +1

      ለይል ላይ በርቺ

    • @fatemafatema6015
      @fatemafatema6015 Před 29 dny

      ስለናቱ ሲያውራ አስለቀሰኝ😭😭😭😭😭

  • @semiraabdu9358
    @semiraabdu9358 Před měsícem +52

    ኣልሓምዲላህ ዓላማ ንዒመተል ኢስላም🙏🙏🙏😍😍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Koki-zu1dh
    @Koki-zu1dh Před měsícem +179

    በወጣት እነት መመራት ምንኛ ያማረ መመራትነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን በድነል ኢስላምላይ ፀንተን ኖረን ነብሳችን ስትወጣ የመጨረሻ ቃላችን ሸሀዳ ያርግልን ያርብ

  • @sonymax9699
    @sonymax9699 Před měsícem +54

    ወየዉልን ሙሰሊም ሆነን ቁረዓንን የማን ቀራ ሰለምቴዎች ወደ ዲነል ኢሰላም የመጀመሪያ ለማወቅ የሚጓጉት ቁርዓን ነዉ እኛስ እሰከመቸ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Před měsícem

      😢😢😢😢😢😢

    • @user-ot4hl5tu9t
      @user-ot4hl5tu9t Před měsícem

      @@sonymax9699 በጣም

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před měsícem +2

      😢😢😢 አላህ ይዘንልን

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před 23 dny

      አሏህይምራንወሏሂስለምቴወችጀግናናችዉ

    • @user-pi5ii3qb2s
      @user-pi5ii3qb2s Před 14 dny

      😢😢😢😢😢😢 እኔስ ደንዝዣለሁ አላህ ይድረስልኝ ያ ረብ ስስገድ ሰለም እሆናለሁ ነገር ግን ሰላቴን አቆራርጣላሁ እስኪ ምን ባደርግ ነው የሚሻለኝ

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 Před měsícem +74

    አላህ ያጠንክርህ አንተ ምክንያት ሁነህ ብዙዎችን ወደ ቀጥተኛው መንገድ የምትጣራ ያድርግህ ያረብ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-si4hm2ty4h
    @user-si4hm2ty4h Před měsícem +45

    ምን ያማረ ወጣትነት ነው ወላሂ አላህ ግብህን ያሳካልህ ህልምህ እውን ይሁን ወንድሜ

  • @Erahma-ox1jy
    @Erahma-ox1jy Před 28 dny +12

    ሱብሀን አላህ የሚገርም ታሪክ ነው አላህ መጨርሻችንን ያሳምርልን የሰው ልጅ ዋናው መጨርሻው ሲያምር ነው

  • @user-kt8gb6oo7d
    @user-kt8gb6oo7d Před měsícem +29

    አልሀምዱሊላህ አላህ በስልምናችን ላይ ያጽናን

  • @b.6015
    @b.6015 Před měsícem +23

    😢😢😢😢😢 ታድለህ አባትህን አስልመሀል የኔም እናትና አባት መቸ ይሆን የሚመለሱልኝ አላህ እናትህንም ያስልምልህ ለኔም ደአ አርግልኝ😢😢😢😢😢😢😢 ቤተሰቦቸ ክርስቲያኖች ናቸው

    • @uaeuae8066
      @uaeuae8066 Před měsícem +4

      አላቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሽ

    • @SadSad-ir6qk
      @SadSad-ir6qk Před 27 dny +3

      ለሠው የከበደው ለአላህ ቀላል ነውና አላህ ይምራልሺ አብሺሪ

    • @user-hy3uh4vx8n
      @user-hy3uh4vx8n Před 23 dny +1

      አላህቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሺ እህታችን

    • @uthg7338
      @uthg7338 Před 19 dny

      አላህይምራቸውውድ😢😢

  • @user-he8tw5de4d
    @user-he8tw5de4d Před měsícem +81

    ሰለምቴወቼንእህትወድሞች
    በጣምነውየምደቻው
    ጀግናናቸውአላህይጨምርላችሁ

    • @SADEMOHAMMED
      @SADEMOHAMMED Před měsícem +3

      በጣም ለድናቸዉ ጠንካራናቸዉ

    • @maryamzawdu2805
      @maryamzawdu2805 Před 29 dny +4

      እኛም እንወድሻለን

    • @user-he8tw5de4d
      @user-he8tw5de4d Před 29 dny

      @@maryamzawdu2805 ከኔበላይአላህይውደዳችሁ
      ቃልየለኝምየኔምርጦች

  • @applered4091
    @applered4091 Před 29 dny +16

    ማሻአላህ እኔም በጣም በምወዳት ጎደኛየ ሰበብ እስልምናን ወድጀው ከሰለመኩ ቆየሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rutatube-ln5zr
    @Rutatube-ln5zr Před měsícem +26

    አላሁ አክበር ሱባሀን አላሀ አላህ የሚወደዉን ሰዉነዉ ወደሱ የሚመራዉ አላህ በድነል ኢስላም እስከመጨረሻዉ ያፅናህ ወንድም ረመዳን❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-zz3kb8pv3z
    @user-zz3kb8pv3z Před měsícem +14

    የአላህ ታምር ብዙ ነው

  • @seadaseada3804
    @seadaseada3804 Před měsícem +29

    አሏህ ይሰብትህ እናትና እህትህም አሏህ ሂያውን ይስጥልህ ያረብ

  • @user-kw9qh1qe2g
    @user-kw9qh1qe2g Před měsícem +6

    ሱብሀነላህ እሚገርም ልጅ ነው አላህ ይጨምርልህ አንደበትህን ያግራልህ ወንድሜ

  • @user-he8tw5de4d
    @user-he8tw5de4d Před 28 dny +6

    ማነውማስታወቂያውየበዛበት
    አታብዙብንማስታወቂያውን
    ድምፅአችንይሰማ🎉🎉🎉🎉

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    አልሀምዱሊላህ ወዶ መርጦ ወደ እስልምና ለጠራህ ጌታ

  • @b.6015
    @b.6015 Před měsícem +9

    😢😢😢😢😢 ታድለህ ወላሂ ሰለምቲወችኮ ጠካራ ናቸው ሱብሀን አላህ ታድለህ

  • @rihannegasiali5997
    @rihannegasiali5997 Před 29 dny +6

    አባትህንም ሁሉኑም ፍጡር አላህ ይህዲ አተንም ካቲማህን ሁሉኑም ሰለምቴ ሁሉንም ሙስሊም ካቲማችንን ያሳምርልን

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t Před měsícem +23

    ኢስላምኮ የሁሉበላይ የሆነ የነገሮችሁሉ መምህር ኢስላምነው ያለኢስላም ሁሉምዜሮሮሮሮ ኢስላምሰላምምምምምምም በእውነትነትነው በቃ አላህን የያዘ ሁለየም ጨዋ ሁለየምጀግና🌷🌷🌷🌷🌷!!

  • @Sofiyasofi-ps8we
    @Sofiyasofi-ps8we Před 29 dny +5

    ማሻእላህ ምንኛ ያማረ መመራት ነው ከዲቅዲቅ ጨለማ ወደብርሀን መመራት ተመርቶም እዲዚህ ያላህንቃል መቅራት ሠወቺን ወደዚህ ወደብርሀን መጥራት ❤

  • @user-up8d
    @user-up8d Před měsícem +25

    ተዉ ተዉ የሚበር ቱቪ ተከታዬች ተዉ ግን ምን ችግር አለዉ ብታበረታቱኝ እስቲ እዪት የሰራሁት ቤተሰብ ሁኑ ተዉ ግን

  • @SewmehonTubeሠውመሆን

    በሠለምቲወች በጣም ነው የምቀናው የኢማን ጥንካሪያቸው ለቁረአን ያላቸው ፍቅር ለማወቅ ያላቸው ጉጉት የአላህ የኛንም በፍቅርህ አካበን

    • @user-hi9fq4fj6j
      @user-hi9fq4fj6j Před 26 dny

      በተለይ በፈተና የሚያልፋት ሰለምቴወች ጥንካሪያቸው ሱበሀንአላህ አላህየ ተመራቸው ባሮቹ ያርገን

  • @zeharaabebe4482
    @zeharaabebe4482 Před měsícem +9

    ወላሂ እኒም ሰለምተ ነኝ ሻሃዳ ስይዝ የተሰማኝ ስመት ሲራጥልን ስልፍ ሊሰማኝ ይችላል ያለው ንግግሩ ወላሂ ልበን ነካው እኒም ይህ ስሚት ነው የሚሰማኝ ሱባሃን አላህ

  • @MekiaSeid-ek3bm
    @MekiaSeid-ek3bm Před 29 dny +5

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ...አላህ ለኢስላም ብዙ ታምር እንድታሳይ የመረጠህ ይመስለኛል...የኡመር (ረ.ዐ) ከሱጋር በትንሹም የሚመሳሰል ታሪክ አለህ ..እድለኛ ነህ ...ወላሂ በአንተ ቀናሁ

  • @user-hb8gf9lo8t
    @user-hb8gf9lo8t Před 29 dny +4

    ውይ አላህ ይጨምርልህ ይገርማል በሶስት አመት ይህን ለውጥ ማዠት አጂብ ነው ወድሜ ብዙ እጠብቃለን ሀተ አላህ ያበርታህ

  • @madena1330
    @madena1330 Před měsícem +7

    ማሻ አላህ አላህ ያፆናህ ገና ልጂ ስለሆንክ ያውስጥህን ለመግለፆ ባትችልም በሰበብ ሂድያ ይላገኝህ ደስ ይላል በርታ

  • @mekya777
    @mekya777 Před měsícem +5

    ሙስሊም መሆን መታደል ነው አለሀምዱሊላህ አለ ኒመተል እስላም❤❤❤

  • @fetiwizgola8997
    @fetiwizgola8997 Před měsícem +7

    አላሁ አክበር ሱባሀን አላህ የሚወደዉን ሰዉ ነዉ ወደሱ የሚመራዉ ከሚወዱት ያርገን

    • @fetiwizgola8997
      @fetiwizgola8997 Před měsícem +1

      አላህ ይጨምርልህ ከተመኘኸዉ ያድርስ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Před měsícem +13

    ማሻ አሏህ አጂብ ታቶዎች ሰሞኑን አብሽሩ አላህ ዉስጥንጂ ዉጪን አያይም አላህ ያፅናችሁ

  • @user-gl8cs3fb1d
    @user-gl8cs3fb1d Před měsícem +11

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አተም ሁል ግዜ አላህ አብሮህ ይሁን ፅናቱን ይስጥህ ❤ ለናትህም አላህ ሂድያውን ይስጥልህ❤❤

  • @sofyabintumer9668
    @sofyabintumer9668 Před měsícem +11

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ እናትና እህትህን አላህ ይምራልህ

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 Před 28 dny +3

    ደሰ የሚለው ነገር ቤተሰብ ጫና አልፈጠረብህም ማሻ አላህ አላህ እናትህ ይመልሰልህ

  • @user-th3tg1el7q
    @user-th3tg1el7q Před měsícem +11

    አላህ መጨረሻህ ያሳምርልህ እኛንም አላህ ያስተካክለን ልጆቻችንንም ያስተካክልልን ያረብ

  • @user-mn6jo5hc6w
    @user-mn6jo5hc6w Před měsícem +12

    አላህ ወክበር ማሻ አላህ ወንድማችን እንኳን ቀጥተኛዉን መንገድ አላህ መራክ ወንድማችን❤❤❤❤

  • @HawaYassin-cr8ur
    @HawaYassin-cr8ur Před měsícem +9

    አላህ ይጠብቅሆህ እናትክንም አላህ ይምራት

  • @ibnuadem5028
    @ibnuadem5028 Před měsícem +4

    ማሽአላህ! ግን ከዳዓዋው ጎን ለጎን ለእውቀት ጊዜ ቢሰጥ ትልቅ ደረጃ ይደርሳል ኢንሽአላህ!

  • @Fatma-re5lp
    @Fatma-re5lp Před měsícem +10

    መጨረሻህን ያሳምርልህ

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před měsícem +1

      አሚን ለሁላችነም መጨረሻችንን ያሣምረልን

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 Před měsícem +6

    ማሻአላህ አላህ ጥንካሬን ብርታትን እውቀትን ይጨምርልህ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Před měsícem +6

    አላህ ምኞትህን ያሣካልህ ለእናትህም ሒድያዉን ይወፍቅልህ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    አባቱ ሰለሙ ማሻአላህ አላሁምመ ለከልሀምድ ወለከሽኩር

  • @AishaAbrahim-ee5hk
    @AishaAbrahim-ee5hk Před měsícem +7

    ሱብሐናላህ ሱብሐናላህ ሱብሐናላህ ሱብሐናላህ ሱብሐናላህ ሱብሐናላህ አላህ የፈለገውን እንዲህ ይመራዋል ሱብሐናላህ አላህ አሁንም ኢማንህ ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gl8cs3fb1d
    @user-gl8cs3fb1d Před měsícem +10

    ያረብ አላህ ልባቸውን ይክፍትልህ ሂድያ ባላህ እጅ ነው እረብና ለሚን ይምራልህ😢😢

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 Před měsícem +4

    ማሻ አሏ ተባረከ አሏህ ደሥ ይላል አባትህም ወደ እስልምና መራልህ አሏህ አልሀምድሊላህ አሏህ ይጠብቅህ የኔ ልጅ ❤❤🥰🥰🥰

  • @user-uh3oq9oh8s
    @user-uh3oq9oh8s Před měsícem +3

    ማሻ አላህ
    አልሀምዱሊላህ
    ምንኛ መታደል ነው
    ምነው እኔም አባቴ ወይ እናቴ በሰለሙልኝ
    ኢንሻ አላህ ተስፋ ተስፋ አልቆርጥም።

  • @rozabati3686
    @rozabati3686 Před 29 dny +3

    መገን የስላም ቴዎች ነገር ገር ሞ ይገረማል🥰🥰🥰🥰

  • @zuzumedia3401
    @zuzumedia3401 Před měsícem +7

    ሰለምቴዎች ውብ ናቸውኮ❤

  • @khadijakoko4914
    @khadijakoko4914 Před měsícem +8

    አሏህ የፈለገውን ይመራል❤❤❤

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Před 26 dny +1

    ማሻአላህ❤ማሻአላህ❤
    ዘንድሮ ባለታቱዎች እየጎረፉ ነው ❤

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s Před měsícem +3

    ሱባነክ የኔ ጌታአ የፈለከሁን ትመራለ የፈለከሁን ታጠማለህ ከመራሀቸሁ አድርገኝ ያረብ እናት እንም እትህ ንም አላህ ይዳያን ይስጣቸሁ ቤተሰቦቸንም ምራቸህኡ በህዝነት የኔ ጌታአ

  • @user-vl7ub3mm1y
    @user-vl7ub3mm1y Před měsícem +3

    ማአሻ አሏህ ቁርአኑን ስትቀራ ወላሂ አስለቀሰኝ ሱብሀን አሏህ አሏህ እናትክንም እህትክም ትክክለኛውን መንገድ ይምራልን

  • @user-hb8gf9lo8t
    @user-hb8gf9lo8t Před 29 dny +2

    አላሁ አክበር አላህ ሙሉ ቤተሰብህን ያስልምልህ መጨረሻህንም አላህ ያሳምረው

  • @user-tp2cn9li9h
    @user-tp2cn9li9h Před měsícem +2

    ሱብሀነላህ አላህ በእምነትህ ላይ ያፅናህ ጀግና ወድሜ በርታ

  • @zahraseid5202
    @zahraseid5202 Před 16 dny

    የእኔ ወንዲም አሏህ ያፅናህ

  • @rihannegasiali5997
    @rihannegasiali5997 Před 29 dny +2

    እናትህንም እህትህንም ሁሉንም ኸልቅ አላህ ይህዲ

  • @user-pi5ii3qb2s
    @user-pi5ii3qb2s Před 14 dny

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ ውስጥ ክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር

  • @user-rd7ou3eg1l
    @user-rd7ou3eg1l Před 29 dny +2

    እነሻአላህ አላህ ይወፉቃት

  • @user-uo9zo6of5p
    @user-uo9zo6of5p Před měsícem +2

    ቢስሚላህ ማሻ አላህ ተባረከላህ ወተባረከ ረህማን አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @cgf8399
    @cgf8399 Před měsícem +4

    አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ያኡመተልኢስላም አህለንወንድማችንማሻአላህአሏህያጥናህ እንኳንወደተፈጠርክበትሀይማኖትመጣህ ወሏሂስለምቴወችጀግናናችሁ እወዳችሆለሁ አላህያጥናችሁ አልሀምዱሊላሂአለኡመተልኢስሏም አለኡመተልመሀመድ ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-rw2bx3cf3r
    @user-rw2bx3cf3r Před 27 dny +1

    አልምዱሊለላህ ሙሲሊም ያረገን ግታ

  • @tebaa6146
    @tebaa6146 Před 2 dny

    ማሻ አላህ ተባረክአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @b.6015
    @b.6015 Před měsícem +2

    ማሻ አላህ አላህ ያፅናህ ሀቢቢ መታደል ነው ወደ ተፈጠርክበት መመለስ አላህ ሆይ እናትና አባቴን መልስልኝ ያከሪም🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MomMom-vj3po
    @MomMom-vj3po Před 29 dny +2

    የዛሬው መንገደኛ ቆንጆ ልጅ ነው❤😊

  • @user-ot4hl5tu9t
    @user-ot4hl5tu9t Před měsícem +3

    ማሻላህ አላህ ጠናቱ የስጥህ

  • @aminat.9563
    @aminat.9563 Před 25 dny

    ከሁሉም የሴቶቹ ቁርአን ደስ አለኝ አልሀምዱሊላህ በኒቃብ ታጂበው ይስላም

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před měsícem +3

    ማሻአላ አላህ በፈለገዉ መገዲ ዪመርጣል ሁሉም ለኸዪር ነዉ

  • @user-hq7ic5vr6p
    @user-hq7ic5vr6p Před 27 dny +1

    ማሽ አላህ
    ማሽ አላህ
    ማሽ አላህ
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    ወንድማችን እንካን ወደ ተፈጠርህበት ዲነል ኢስላም መጣህልን አልሀምዱሊላ ወላሂ መታደል ነውያሰላም እኔ እራሴን እንደፈትች ነው ያድረከኝ አላህ ይጨምረልህ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ጀሊሉ የምትፈልገውን ነገር ሁሉ ያሳካልህ ያጀባሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alainvista9661
    @alainvista9661 Před 16 dny

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር ማሸ አላህ ሱበሀና አላህ☝️☝️👍👍👍🙏

  • @zahraahmed5031
    @zahraahmed5031 Před měsícem +3

    መሻአላሕ ተባረከ አላሕ አላሕይጨምርልሕ 🎉🎉🎉🎉

  • @user-se3sg4fj5d
    @user-se3sg4fj5d Před 25 dny

    ወለሂ እድለኝነት ነዉ በወጣትነት ይህን እድል ማግኛት አሏህ መጨረሻችንን የሳምርልን ሞታችንን በሸሀዳ የርግልን አለህ የፅናህ❤❤❤

  • @user-ko4dx3bk1q
    @user-ko4dx3bk1q Před 29 dny +1

    አለሃሙዱልለህ ኒእመተል እስለም
    ሰለዎፈቀን ሁለችንም አለህ ቀጥተኘሁን
    መገዲ ይመራን

  • @user-lj4nl5xr9l
    @user-lj4nl5xr9l Před měsícem +1

    ማሸአላህ
    እሰልምናየ
    ብረሀኔ አልለሀምድዲላህያረብ❤❤❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 Před měsícem +2

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ አክበር እህህህህ😢😢😢😢😢 ንፅፅር ስወድ ታድለህ ባተ ሰበብ ሂዳ ሲያገኝ ሰው መታደል ነው 😢😢😢😢😢

  • @user-ie4lj6ck1g
    @user-ie4lj6ck1g Před měsícem +6

    Masha Allah Allah lebetesebochekem hidaya yisetachew

  • @user-lu9eb3il7d
    @user-lu9eb3il7d Před měsícem +2

    አላህ ያጠንክርህ እኛም አላህ ቀጥተኛው መንገደይምራን

  • @HdXh-lr5ut
    @HdXh-lr5ut Před 19 dny

    ማሻአላህ አላህ ካሰብከው ያድርስህ ወንድም የቀሩትንም አላህ ይምራልህ

  • @gjggmhj-zr5vp
    @gjggmhj-zr5vp Před 19 dny

    ኢሻአላህ ኢዳያ ይስጣቸው አላህ ወደ እስምናል ያምጣልህ ክርስቲያን ወገኖችንም አላህ ያምጣቸው

  • @user-us5hb6tx5e
    @user-us5hb6tx5e Před měsícem +9

    حين وصف الله تعالى القمر .قال قمراً منيراً
    وحين وصف الشمس .قال سراجاً وهاجاً
    أما حين وصف الحبيب المصطفى صلى الله عليه وسلم قال (وداعيا الى الله بإذنه وسراجاً مّنيراً )في جمع له بين الوصفين. عليه افضل الصلاة والسلام

    • @KM-qx3wq
      @KM-qx3wq Před měsícem

      👌

    • @user-hl2gq6pr2z
      @user-hl2gq6pr2z Před měsícem

      ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-su6io8jv7u
      @user-su6io8jv7u Před 28 dny

      صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم

  • @rtyttt9228
    @rtyttt9228 Před měsícem +2

    ማሸአላህ ወንድመችን አላህ የፆነህ

  • @seadayemar5159
    @seadayemar5159 Před 29 dny +1

    ማሻአላ መታደል ነዉ አላህ ያገረልት ሠዉ ማንም ከልካይ የለዉ

  • @sumaya4132
    @sumaya4132 Před 29 dny +1

    *Mash allha allhamdulilh allhu akbar allha አላህ የፅነህ አላህ እነትህንም😢😢 የቀሩት ቤተሰቦችህንም አለህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምረቸው😍👍👏*
    *ሶፊ መስተውቅየው በዘ ሰው ይሰለቸወል የኔ መንገድ የወደድኩትም የክል ልጠለው ነው በመስተዎቅያ የተነሰ😢😢*

  • @jemilaTahir
    @jemilaTahir Před měsícem +1

    ማሻአላህ አላህ ጥንካሬውን ይስጥህ
    ደስ የሚል ቲላዋ
    ቤተሰቦችህን አላህ ይምራልህ
    ሱብሀን አላህ አላህ የሚወደውን ወደቀጥተኛው መንገድ ይመራል
    አላህ መጨረሻችን አላህ ያሳምርልን❤❤

  • @user-bc9bx3rr4s
    @user-bc9bx3rr4s Před měsícem +4

    የአላህ የኔንም ልብ ባንተ መንገድ ላይ አጠክርልኝ ያረብ የሰለምቴወች ጥንካሬ ይገርማል

  • @GdSy-ji2xj
    @GdSy-ji2xj Před měsícem +3

    ማሻአላሕወዲማቺን አላሕ ይጨምርልሕ

  • @user-kk8wq3py5c
    @user-kk8wq3py5c Před měsícem +2

    ማሻአሏህ አሏህ አክበር አላህ ያፅናህ ቤተሰብንም አላህ ሂዳይስጥልህ

  • @gigffgu8369
    @gigffgu8369 Před 26 dny

    ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ

  • @dxb2483
    @dxb2483 Před 23 dny

    ማሻአላህ አልሃምዱሊላህ

  • @MryamHusen
    @MryamHusen Před 27 dny

    አላህ አክበርማሻአላህ ተባረከአላህ

  • @asmeraeritrea1241
    @asmeraeritrea1241 Před 29 dny +1

    ማሻላህ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ❤️

  • @user-he1di1yr5m
    @user-he1di1yr5m Před měsícem +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ሶፊየ ዛሬ ደግሞ እዴት ነው ያማረብሺ ማሻአላህ ብያለሁ ወላሂ በጉጉት የምጠብቀው ብሮግራም ቢኑር የኔ መገድን ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወድሜ አላህ ይጠብቅህ አልሀምዱሊላህ አላህ ለመረጠህ አልሀምዱሊላህ ኒአመተን ኢስላም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nura861
    @nura861 Před 12 dny

    ❤❤❤ማሽአላህአላህይወደሀል

  • @taybatube194
    @taybatube194 Před měsícem +3

    🎉አሏሁ አክባር🎉

  • @askask9433
    @askask9433 Před 27 dny

    ማሻአላህ ተባረክ አለህ አላህ ይጨምርልሀ
    አላህ ፅናቱን ለኛም ይስጠን

  • @user-if1dr9yk3n
    @user-if1dr9yk3n Před 29 dny +3

    ወላሂ የሰነምግባር የመኖር ጣእም ከአኢሰላም ውጪ ሌላው ፌከ ውሸት ነው ምከንያቱም ከልብ ጋር የተሳሰረ ከአንዱ ጌታችን ጋር ያለን ጥብቅ ግንኙነት ነው እኔ ምሰከር ነኝ በኩፍር ህይወቴ ያረጋገጥኩት አልሀምዱሊላህ ወደ ኢሰላም አላህዪ ሰለመራኝ ya jemea Islam is the way of life and the full package deen ወላሂ እዚህ ዱንያ ላይ ካለ ማነኛውም ሸልማት በላጩ እሰልምና ነው አላህዬ በአኢሰላም ላይ ግደለኝ የ ረብ ዱአ ለቤተሰቦቼ ኩፍር ላይ ለሚኖሩብኝ

    • @user-mi3zn8lt1l
      @user-mi3zn8lt1l Před 28 dny

      አሚንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤ አሏህ ኢደየ ይስጠቸዉ አብሽሪ አሏህ ይምረቸዉ አሏህ መጨረሸች የሰምርልንንን

  • @rihannegasiali5997
    @rihannegasiali5997 Před 29 dny +1

    ቸኩዬ አባትህን ይህዲ አልኩኝ ለካ ሰልመዋል ያጽናቸው

  • @na3emana3ema83
    @na3emana3ema83 Před 28 dny +1

    ماشاء الله تبارك الله
    الحمدلله الذي انقذه من النار اللهم ثبته على الإسلام ❤❤❤

  • @YusufOdegaard-cg3np
    @YusufOdegaard-cg3np Před 8 dny

    ሶፊ ምርጥ እና ጎበዝ አቅራቢ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ

  • @beshirabrar176
    @beshirabrar176 Před 12 dny

    ماشاءالله تبارك الله الله يثبتك ويثبتنا ويهدى والديك وإخوانك إن شاءالله

  • @halimetr533-od8qw
    @halimetr533-od8qw Před 26 dny

    ማሸአላህ አላህ አዲሎሀል

  • @sonymax9699
    @sonymax9699 Před měsícem +1

    አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ ፅናቱንም ይስጥህ