//እንተዋወቃለን ወይ?// “ላግባህ ስትለኝ በብርድ አላበኝ...”😂 //በእሁድን በኢቢኤስ//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 06. 2024
  • የትዳር አጋር የሆኑት ቃልኪዳን እና አሊ፣ ኢማ እና አሚር፣ ሶፊያ እና ሀይደር ለውድድር ቀርበው ተወዳድረዋል
    Married couples Kalkidan and Ali, Ima and Amir, and Sofia and Haider competed in the game competition together.
    እንተዋወቃለን ወይ ባለትዳሮች እየተዝናኑ የተለያዩ ጥያቄዎች የሚጠየቁበትና ፍቅራቸውን የሚገልፁበት ኘሮግራም ነው።
    "Entewaweqalen Wey" is a captivating program where married couples engage in delightful exchanges, answering diverse questions and reveling in expressions of love while enjoying themselves."
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.
  • Zábava

Komentáře • 1,2K

  • @AzeeezaaSd
    @AzeeezaaSd Před měsícem +244

    ሙስሊም በመሆኑ ደስተኛ የሆነ ላይክ

    • @user-ip8db2do5d
      @user-ip8db2do5d Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-fz4ts4qq5q
      @user-fz4ts4qq5q Před měsícem

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @zedBinthusen
      @zedBinthusen Před 5 dny

      bamidir laay muslim endamahone yamiyasdastang ngr yelem welahi alhamdulilah getaye

  • @hayatmohammed-cz5tm
    @hayatmohammed-cz5tm Před měsícem +1091

    እኛ ሙስሊሞች ልዩ ነን። አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Před měsícem +221

    ኦፍኮርስ እኛሙስሊሞች ልዩነን እኔሰለምቴነኝ አልሀምድሊላ እስልምናን ስለወፈቀኝ ❤❤❤

    • @user-px1yk3jh6c
      @user-px1yk3jh6c Před měsícem +10

      አልሀምዱሊላህ 🤲 እኔም ሰለምቴ ነኝ።

    • @uae.7219
      @uae.7219 Před měsícem

      ​@@user-px1yk3jh6cما شا ءالله

    • @uae.7219
      @uae.7219 Před měsícem +8

      ማሻ አላህ አላህ ያጠክራቹ በርቱ እስልምና ይለያል አብሽሩ

    • @fanouseayela7005
      @fanouseayela7005 Před měsícem +4

      አልሀምዱሊላህ እኔም አላህ መጨርሻችን ያሳምርልን በተሰቦቻችን ይምራልንን

    • @TghFhdf-iu2us
      @TghFhdf-iu2us Před měsícem +1

      ማሻአላህ

  • @YahyAlmnsor
    @YahyAlmnsor Před měsícem +291

    ዋው እደት ነው ደሥ እሚሉት እኛ ሙሥሊሞች እኮ ውበታችን ሙስሊም ሥላረከኝ አልሀምዱሊላህ ❤❤❤❤❤

    • @tirusatmulu3586
      @tirusatmulu3586 Před měsícem +6

      ሁሉም በየ እምነቱ መበርታቱ መልካም ነዉ ዋናዉ ግን ከመመካት ዪልቅ ዉስጡን አዪቶ ለመንግስቱ ያበቃኛል ወዪ ብሎ ማየቱ ነዉ

    • @SaadaMohammad-we7st
      @SaadaMohammad-we7st Před měsícem

      ​@@tirusatmulu3586ውስጡ ስላማር እኮ ነው ላዩ እድህ የሚምርው😂😂ለማንኛውም በስልምና ያልተመካን በማን እንመካ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላርገን አላህ

    • @wowo-rahme
      @wowo-rahme Před měsícem +1

      አልሀምዱሊላሂ❤❤❤

    • @Mira-qx3rd
      @Mira-qx3rd Před měsícem

      ዘ መቃጠል ምልሑነው እምትይው አው አልሐምዱሊላ ኒኢመተል ኢሥላም አጅብ ​@@tirusatmulu3586

    • @NejatAhmed-ox2df
      @NejatAhmed-ox2df Před měsícem +1

      አልሀምዱሊላህ

  • @newaccou4038
    @newaccou4038 Před měsícem +477

    እኛ ሙስሊሞች ልዩ ነን። አልሃምዱሊላህ አላ ኒመቷል እስላም❤❤❤❤

  • @LouatLouat-wi3ir
    @LouatLouat-wi3ir Před měsícem +239

    ሙስሊም ያልሆናችሁ ወገኖቻችን አላህ ቀጥተኛ መንገድ ይምራችሁ

    • @jaakjaak8038
      @jaakjaak8038 Před měsícem +5

      አረ አትይኝም 😮

    • @Saaddaa-wm9eb
      @Saaddaa-wm9eb Před měsícem

      😂😂😂😂alalechim

    • @tirusatmulu3586
      @tirusatmulu3586 Před měsícem

      እኔ አዪኔን ጨፍኘ እንኳንአላስበዉም ህጋችሁን ሳዉቅ አፍራለሁ ምስኪን

    • @SaadaMohammad-we7st
      @SaadaMohammad-we7st Před měsícem

      ​@@tirusatmulu3586😂😂እራቁት መሄድ አያስፈራም እደፈለጉ መጠጣት የዝሙተኛን ልብስ ለብሶ መዞር አያስፈራሽም መሰተር ካስፈራሽ መልካን😂በኛ ህግ ነው እምትተዳደሩት አርብ አገር እግድህ አልሞታችሁ በተቃራኒው መብታችሁን ክብራችሁን አስጠበቀላችሁ እጅ ምን አርገ ህጋችን

    • @selmeyefru9529
      @selmeyefru9529 Před měsícem

      Zigi 😂

  • @hayubintmama264
    @hayubintmama264 Před měsícem +257

    የቃልየ ባል ደስ ሲል ባል አባት በቃ ወንድ ነገር ነው እርግት ያለ😊 እሷም ድርብብ ያለች ጠንካራ ሴት ሲገጣጥም ፈተናም ችግርም ፍቅርን ያጠነክራል😢

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 Před měsícem +2

      እኔ እኮ የትነዉ የማዉቃት እኛልኩነበር ቃል ናት እደ

    • @merayammerayam5856
      @merayammerayam5856 Před měsícem +1

      😂😂😂ምንአስበሽነው 3 ልኮኝነው አችደሞ ይችጠጋጠጋ

    • @hayubintmama264
      @hayubintmama264 Před měsícem

      @@merayammerayam5856 ቢሆን አይኔን አላሽም እዲህ ሚስቱ መሰከረችለት ወንድ ነውኮ ግን እኔ ባልአለኝ እጅ

    • @semuraamura5111
      @semuraamura5111 Před měsícem

      Say masallah

    • @hawamohammed2571
      @hawamohammed2571 Před měsícem

      አው የኔ መገድ የቀረበችው❤​@@fatmah6936

  • @user-jo2ps5ix5n
    @user-jo2ps5ix5n Před měsícem +207

    አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላረገኝ አለህ ሱበሀኑ ተአላ ምስጋና ይገባው

    • @wowo-rahme
      @wowo-rahme Před měsícem +1

      አልሀምዱሊላሂ❤❤❤

  • @Halimaeshtu
    @Halimaeshtu Před měsícem +165

    ሙሥሊም መሆን መታደል ነው❤❤❤❤

  • @DANIELGO429
    @DANIELGO429 Před měsícem +423

    እስቲ ሉላ የምትመቻቹ በLike🎉🎉🎉🎉

    • @user-rd9fh6qu7z
      @user-rd9fh6qu7z Před měsícem +2

      በጣም የምወዳት አርቲሥት ነች ሥርአቶ

    • @user-wo9fr3zf5q
      @user-wo9fr3zf5q Před měsícem

      በጣም እውዳታለሁ ሉላን ሚዲያ ላይ የማቃት ሳይሆን የቤተሰቤ አካል ነው የምትመስለኝ😍😍😍

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 Před měsícem +1

      ​@@user-rd9fh6qu7z አርቲስት ብቻ አይደለችም ፣ ሞዴል ፣ጋዜጠኛ ፣ አርቲስት

    • @Zainab-tu1tk
      @Zainab-tu1tk Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉እኔአለሁአንደኛ

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eb9xv7ll5b
    @user-eb9xv7ll5b Před měsícem +170

    ለመላው ሙስሊም ኡማ በሙሉ እንኳን ለአረፋ አደሀ በአል በሰላም አደረሳችሁ ብያለሁ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ያርግልን ወይኔ ፍክክር በጥያቄ በጣም ደስ ይላሉ

  • @e-kg3vm
    @e-kg3vm Před měsícem +205

    ቃልየ የኔ መንገዲ ላይ ታሪክሽን ሰሞቸ በጣም ነው ያደነኩሽ አላህ ያፅናሽ

    • @medina8208
      @medina8208 Před měsícem +17

      ሰለምቴ ናት እደ ማሻአላህ

    • @e-kg3vm
      @e-kg3vm Před měsícem

      አወ❤​@@medina8208

    • @rahemajehad8802
      @rahemajehad8802 Před měsícem +1

      Minber Tv please

    • @user-qq2tv4uc1g
      @user-qq2tv4uc1g Před měsícem

      ​@@medina8208አው

    • @meyimunahesen
      @meyimunahesen Před měsícem +17

      አቦ በረካ ሁኒ የት ነበር ያየኻት እያልኩ ነበር አስታወሽኝ ቃልማ ባላን የዳረይ ጀግና ናትኮ

  • @user-gu5mr6kn9u
    @user-gu5mr6kn9u Před měsícem +143

    ቃልየ የኔ ጠካራ ጀግና አቋም ያለሺ ሴት ታሪክሺን ፍዝዝ ብየነው ያዳመጥኩት ሚበር ላይ ባልዮው እርጋታህ ሲያምርብህ አላህ እስከጀነት ውደታቺሁን ያርገው ረበና

    • @MekiyaWasse
      @MekiyaWasse Před měsícem +1

      ማን ቻናላይነው ንገሩኝ🎉

    • @user-wz5xp8vv9z
      @user-wz5xp8vv9z Před měsícem +2

      ​@@MekiyaWasse ሚንበር ቲቪ

    • @user-ho2eg3nn7l
      @user-ho2eg3nn7l Před měsícem +2

      በጣም ጀግና ሴት ናት ባሏ ሁለተኛ ሲገባ ደግሳ ምላሽ የጠራች ጀግና ናት ማሻአላህ

    • @bezawitnegussie3396
      @bezawitnegussie3396 Před měsícem

      ደስ ሲሉ❤

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před měsícem

      የእኔ መንገድ ላይ የዛሬ ሁለት አመት ይቅርባል​@@MekiyaWasse

  • @samiraahmed9400
    @samiraahmed9400 Před měsícem +47

    አሊ እና ቃልኪዳን በጣም ደስ የሚሉት አላህ ውደታችሁን እስከጀነት ያድርግላችሁ ውደታቸው የእውነት ነው ማሻ አላህ

  • @user-gg1ku4wl9z
    @user-gg1ku4wl9z Před měsícem +41

    የቃል በል በያ ደቂቃው አልሃምዱሊላህ ይለል ደስ ሲል አልሃምዱሊላህ አለ ኒዕመታል ኢስለም

  • @user-bc9bx3rr4s
    @user-bc9bx3rr4s Před měsícem +113

    የምር እንደዛሬ ሰናብዬ የተማርኩበት ፕሮግራም አይቸ አላቅም በጣምነው የምታምሩት አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @user-lh3kg7nj6i
    @user-lh3kg7nj6i Před měsícem +29

    ያረብ አልሀምዱሊላህ የሚለዉ ቃል እደት ደስ እደሚልኮ ሙስሊምነት

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 Před měsícem +31

    ቃል ማሽአላ በአቌምሽ የፀናሽ መከራ ፍተና ያልበገርሽ የኔመገድ ላይ ቀርበሽ ታሪክሽን ስታቀርቢ እያለቀስኩ የጨርስኩት አላህ ፍቅራችሁን እስከጀነት ያድርግላችሁ❤

  • @እስልምናየውዷሀይማኖቴ

    አሁንአስተካከላችሁ ማሻአላህ የዛሬወችምእጥናቸው አሊና ቃልየደሞይለያሉ ቃልየሰለምቴዋእህቴ በጣምጠካራብርቱጀግናነሽ የኔመገድላይ ታርክሽንሰምቻለሁ🎉🎉🎉

  • @SEADANURYE-hs5yu
    @SEADANURYE-hs5yu Před měsícem +47

    አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ በሉ እስኪ ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረን መሻአላህ ደስ ትላላለችሁ መልካም በአል❤❤ ቃልየ ደስ የምትይ ደርባባ ሴት ነሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሁላችሁም ታምራላችሁም አላህ ይጠብቃችሁ ረጅም እድሜ ከጤናጋር አላህ ይወፍቃችሁ እስከጀነት አተለዩ❤

  • @saadaassen
    @saadaassen Před měsícem +12

    የዛሬው እንተዋወቃለን ይለያል ደሥ ሲሉ
    አልሀምዱሊላህ ሥለ ሁሉም ነገር

  • @LouatLouat-wi3ir
    @LouatLouat-wi3ir Před měsícem +25

    ቃልየን የኔ መንገድ ላይ አስለቅሳኛለች ምርጥ ባል አላህ ወፍቆሻል አላህ አፊያና ረጅም እድሜ

  • @meramaegigu9445
    @meramaegigu9445 Před měsícem +44

    ቃልየ የኔ የዋህ አላህ ደስተኛ ያድርጋችሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኜሁላችሁ የኔ ውቦች❤❤❤❤

  • @user-ng9zh1wx2m
    @user-ng9zh1wx2m Před měsícem +105

    የቃል ባል እውተኛነው ያስታውቃል❤❤❤

    • @user-zx4mt8dx6o
      @user-zx4mt8dx6o Před měsícem +3

      አጀብ 😂😂😂

    • @MeesiNebro
      @MeesiNebro Před měsícem +1

      ሚደነቅ አጥተሽነው

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před měsícem

      እሷም ምትደናቅ ናች ሌላ ሚስት ዳረቹ

    • @Gggg-bo4gx
      @Gggg-bo4gx Před měsícem

      እረተዉ ኮሜቶች የምታወሩትን እወቁ

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f Před měsícem +40

    በመላው አለም ለምትገኙ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ🤲እድሁም ለእስልምና እምነት ተከታይወች በሙሉ ኢድ ሙባረክ እኳን አደረሳችሁ🤲🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HalimaMohammed-xb5nc
    @HalimaMohammed-xb5nc Před měsícem +141

    ኢድ ሙባረክ አመት መሀመድ
    ማነው እደኔ ከማዳም ኩሽና ያከበረ ያረብ ሹፍኒ

  • @zabeebamuhammad4637
    @zabeebamuhammad4637 Před měsícem +66

    ቀልኪዳን የኔ መንገድ ላይ ቀርባ ነበር እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ.

  • @Hanan-kn6dn
    @Hanan-kn6dn Před měsícem +97

    አረ ይመችሽ እኳንም ጠየቅሽ ለወንድ ብቻ ማን ፈቀደለት የፀይም ቆንጆ

    • @HananHano-yb3pv
      @HananHano-yb3pv Před měsícem +13

      በሳቅ ፍርጥ ያደረጉኝ ጥንዶች ጌታን በተለይ ባልየው ደስ ሲል አስቂኝነው😂😂😂

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 Před měsícem +4

      ሳህወላህ ለሀራም አልጠየቀችው ለሀላልእጅ❤❤❤❤

  • @user-dr1ck3df3m
    @user-dr1ck3df3m Před měsícem +28

    አለም ላይ ላላችሁ ሙስሊሞች በሙሉ ኢድ ሙባረክ❤❤❤❤

  • @seadamolaw8494
    @seadamolaw8494 Před měsícem +17

    እደዛሬ ተመችቶኝ ያየሁት ፕሮግራም የለም ፈታ ያላችሁ ናችሁ በተለይ አሚር እና የቃልዬ ባል❤😍

  • @Toyba-kg6mz
    @Toyba-kg6mz Před měsícem +22

    የዛሬዎቹ ልዩናቸው ምርጥ ጥዶች ቃል የሴቶች ተምሳሌት ጀግና አላህ ይጨምርልሽ ❤❤😘

  • @Havase22Havase22-dd8oz
    @Havase22Havase22-dd8oz Před měsícem +16

    ቃል እና ባለቤቷ ደስ ሲሉ አላህ ይጨምርላቸው❤❤❤ አሚር ግን አብዝቶ ተንቀለቀለ ይደብራል

  • @assajod5093
    @assajod5093 Před měsícem +60

    ኢድ ሙባረክ ለሞላው ኡመተል ሙሀመድ

  • @Cvs-ft4qg
    @Cvs-ft4qg Před měsícem +102

    ዉበት ሲለካ በእኢስላም ነው ለካ

    • @user-xi7qg5uj9q
      @user-xi7qg5uj9q Před měsícem +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ghb333
      @ghb333 Před měsícem +1

      😂😂😂😂😂

    • @user-hb3eb6xh1e
      @user-hb3eb6xh1e Před měsícem +1

      እዉይ😂😅😅😅😅 ኡነትሽ ነዉ ዱባ ፍት ሁላ😅

    • @mesineguse7820
      @mesineguse7820 Před měsícem

      😅😅😅😅😅

    • @jaakjaak8038
      @jaakjaak8038 Před měsícem

      😂😂😂😂😮

  • @user-bd6zl9kn5x
    @user-bd6zl9kn5x Před měsícem +31

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አድርገህ ላቆየኸኝ ጌታ አላህየ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @amenaamena6479
    @amenaamena6479 Před měsícem +17

    ማሻአሏህ ደስ የሚሉ ጥዶች የሙስሊም ፍቅር ልዩ ነው

  • @mekyahussen5808
    @mekyahussen5808 Před měsícem +52

    በአሏህ የአሊን እና የቃልን አድራሻ ንገሩኝ 15.000ሺ ብሩን እኔ ልሸልማቸው 😢❤

    • @alishemsu717
      @alishemsu717 Před měsícem +22

      እናመሰግናለን እኛ እንኳን ለመሸለም አልነበረም የሄድነው ።የበኣል ተጋባዥ እንግዳ ተብለን ነው የተጠራነው ።

    • @FaizaZakir-ru4rq
      @FaizaZakir-ru4rq Před měsícem +1

      Ehu sb argut shilimatu isu yihunilachew​@@alishemsu717

    • @user-wz5xp8vv9z
      @user-wz5xp8vv9z Před měsícem +4

      ​@@alishemsu717ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ

    • @semiraandnsemayoutube1568
      @semiraandnsemayoutube1568 Před měsícem +1

      ቃል የኔ እህት ናት እኔ ልስጥሽ ክምርሽ ክሆነ ወላሂ ክምሬነው❤❤❤❤😊​@@alishemsu717

    • @semiraandnsemayoutube1568
      @semiraandnsemayoutube1568 Před měsícem +1

      ​@@alishemsu717ማሻአላህ ስላየዋቹ በጣም ደስ ብሎኛል ስታምሩ❤❤❤

  • @mekiyajemal9132
    @mekiyajemal9132 Před měsícem +22

    ኡፍ ደሥ ሢሉ በኮንፊደንሥ ሥለእሥልምናችን ሢያወሩ አላህ ይጨምርላቹ

  • @sulem4124
    @sulem4124 Před měsícem +28

    ማሻላህ ተባረከላህ እንዲህ አይነት ቦታ ስትሄዱ ስለ እስልምና ለማያዉቁ ማሳወቅ የቃልየ ባለቤት ጎበዝ እንደዚህ ነዉ እስልምናን ማንፀባረቅ የኛ ቁምነገረኞች

  • @AminatMuhemed
    @AminatMuhemed Před měsícem +7

    የቃል ባል ና ቃል እጅግ በጣም ደስ ትላላቹህ ወንድማችን አሊ የቃል ወድ ባለቤት እርጋታህ ንግግርህ እጅግ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርላቹህ በተረፈ ሁላቹሁም ማሻአላህናቹህ

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 Před měsícem +15

    ማሻአላህ የቃል ባል እውነት ሀፊዝነው አላህ ይሀፈዘኩምጨየአኽዊቲ ፊላ

  • @Zamzamtuke
    @Zamzamtuke Před 23 dny +3

    ያረቢ እንደ ቃልየ ባል እረጋ ያለ እማን ያለው በሁሉም ነገር ኣመስጋኝ የሆነውን ባል ወፋቀኝ 😭😭😭😭😭😭

  • @user-cc6bi7ky1b
    @user-cc6bi7ky1b Před měsícem +34

    በ12 አመቴ አግብቸ ባሌ በ17 አመቱ ፣አሁን አስራ ሰባት አመት አለፈን ደስ እሚል የስቃይ ሂወት ተረርቀን ነው እምንኖር ፣ ናፈቀኝ መጨረሻችን።ወይ አብረን አንኖር ወይ አንለያይ እኔስ ደከመኝ ። አብሮ ለመኖርም ብዙ ጣርኩ ለመለየትም ብዙ ግዜ ወሰኩ ሁለቱም አልተሳካልኝ።
    ሁለታችንም አሰልች ሂወት ሆነብን። ግን እኮ አላህ ካልሻው ወላሂ ማንም ምንም ማድረግ አይችል።ጌታችን ሆይ መጨረሻችንን አሳምረህ ስኬታማ ሆነን ሂወታችንን ማየት እንሻለን እባክህ ፣ እንደዚህ ጥንዶችን ሳይ እማ በጣም ይሰማኛል የኔና የባሌ ተረርቆ መኖር ፣ የዱንያ ትልቁ ፈተናችን ነው መሰል ፣ እስኪ ቀመሞችየ ዱአ አርጉልን

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před měsícem +1

      እህታችንአብሺሪ ሁሉምየአላህዉሳኔነዉ ባንድለመኖርሙክሪ ከባልሺጋርተስማሚ ትዳርጥሩነዉእህቴሶብርኛሆኝ ሁሉምያልፋል

    • @FatmaMohamed-wn6yq
      @FatmaMohamed-wn6yq Před měsícem +5

      እኔም ያስራራት አመት እሱ ያስራ ስምት አመት ሆነን ነዉ የተጋባነዉ ሀያራት አመታችን ነዉ የሁለት ሴት ልጆች እናትና አባት ነን ትልቋ ያስራ ሁለተኛ ክፍል ትንሿ አስር ክፍል ናቸዉ ግን እኔ ለፋተኛ ነኝ እሱ ለስራ ብዙም ነዉ ስለዝህ አንስማማም ወይ በስረስአት አይዘኝ ወይ አይለቀኝ ግራ ገብቶኛል

    • @lillyargaw4977
      @lillyargaw4977 Před měsícem

      ​@@FatmaMohamed-wn6yq😮😮😮😮

    • @hawa-mo3ha4me9d
      @hawa-mo3ha4me9d Před měsícem

      የሁላችንም ሂወት ነው አብሽሪ

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před měsícem

      @@FatmaMohamed-wn6yq እህታችንለልጆችሺስትይ ትዳርሺንአትበትኝየኔዉድ እሱንምክሪዉአስመክሪዉ በሺሪአችን ወንድልጅየሴትልጅእናየቤቱሀላፊነትአለበት መቶበርስት አችግንለልጆችስስትይመስዋትክፈይየኔዉድየቤተስብመበተንለልጅህይወትከባድነዉወልዶመለያይት በጣምከባድነዉ ።በሁላችንምቤት ነዉይሂ አላህያልታስበዉንሪዚቅይወፍቀንያረብ

  • @ኩብራ12349
    @ኩብራ12349 Před měsícem +50

    ውድ የእስልምና እምነት ተከታዮች እኮን አደረሳቹ🙏

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 Před měsícem +54

    ቃልዬ የኔ ጠንካራ አላህ ይጨምርልሽ የኔ ውድ እንደት አይነት ጀግና ጠንካራ ሴት እኮ ነሽ በሚበር ቲቪ በየኔ መንገድ መንገድሽን አስቃኝተሽን ነበር ያን ሁሉ መከራና ስቃይ አሳልፋችሁ እንድህ በቀላሉ ቀለል አድርጋችሁ አወራችሁት ባለቤትሽም ጠንካራ ናችሁ

  • @user-dk3zn5id7k
    @user-dk3zn5id7k Před měsícem +99

    የመዳም ቅመሞች የረፍት አጀራ አላህ ይሰጠን

  • @Samri-Mi3ka7el12
    @Samri-Mi3ka7el12 Před měsícem +8

    ለመላዉ እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ በእዉነት የዛሬዉ ይለያል በጣም ነዉ የምታምሩት😍😍😍 ሁላችሁም ነበር መሸለም ያለባችሁ

  • @zone8505
    @zone8505 Před měsícem +50

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም መሆን መተደል ፍቅረኘምች እየሉለሚጀጀሉት ትልቅ ትምረት ነው

  • @MnajatA-cs7ib
    @MnajatA-cs7ib Před měsícem +68

    አንደኛ ነኝ 😂🎉🎉🎉🎉❤❤❤ እንኳን 1445 የኢደል አደሃ በአል በሰለም አደረሰቹ አደረሰን ኢድ ሙበራክ ኩል አም ወአንቱም ቢኬር 🎉🎉🎉🎉☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️😓☪️☪️

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před měsícem +1

      ተቀበልአሏህሙ ሷሊሀልአእመል

    • @user-ou6ln3js5t
      @user-ou6ln3js5t Před měsícem

      አደለሽም ግን 👍አረኩሽ

  • @user-lc7ts3cs9h
    @user-lc7ts3cs9h Před měsícem +38

    ዛሬ ሁለተኛ ነኝ እንኳን አደረሳችሁ ለኢድ አደሀ በአል ቅመሞች ዛሬ ማነው እንደኔ በማድም ኩሽና ያሳለፈው😢

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 Před měsícem +18

    ማሻአላህ ዛሬ ደግሞ እድሉ ሚሥሊሞችን ብቻ ደሥ ይላል

    • @GhfhcGhfjfgc-td1vj
      @GhfhcGhfjfgc-td1vj Před měsícem +1

      የውነትማሻአላህደግሜእያየሁትአቦይመቻቹ በተለይ አእነቃልና አሊ ማሻአላህ

  • @ZhareSeild
    @ZhareSeild Před měsícem +6

    የወዶቹ አለባበስ ደስ ሲል ሱናቸውን የጠበቁ እኛንም አላህ ያግዘኝ

  • @seadseid-eo9kx
    @seadseid-eo9kx Před měsícem +17

    የታባቱ ደግ አረግሽ ለነ ሱብቻ የጋብቻ ጥያቄ ለመጠየቅ ማን ፈቀደ ሴቶችዬ በቃ ይልመድባችሁ ልክ እንደ ፀይሟልጅ

  • @fatiseya8382
    @fatiseya8382 Před měsícem +8

    እኔ እስከዛሬ በጣም ብዙ ፕሮግራሞችን አይቻለው ይሄ ግን yemechersha best new masha allah

  • @TigistAsrat-kk9qx
    @TigistAsrat-kk9qx Před měsícem +9

    የሚገርመዉ እነህአሚር ቢያሸንፊ እያልኩ አሸነፊ በተለይ አሚር ፈታ ያለ ልጅ ነዉ ለማንኛዉም እንኳን አደረሳቹ ታምራላቹ

  • @hawahawa7709
    @hawahawa7709 Před měsícem +3

    እኔኮ ግርም የሚለኝ በሀይማኖታቹ ለምን ትደራደራላቹ ማለቴ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳቹ ስትባሉ ።እኛ ሙስሊኞች የአባት ፣የፍቅረኛ፣ የሚባል በአል የለም አትሉም እንደ? ለምን ታጉመተምታላቹ

  • @nguestube1392
    @nguestube1392 Před měsícem +32

    ይሄን የምታነቡ ሁሉ እመቤታችን አለሁ ትበላላችሁ በዋጣትነቲ ስራ በማጣቲ በጣም ቸግሮኛል አለንልህ በሉኝ አካውንቲ ውስጥ ላይ አለ 😢

  • @user-ql4us7bs2m
    @user-ql4us7bs2m Před měsícem +3

    በጣም እዉነትሺን ነው አልሀምዱሊላ አላህ ከሰጠን ፀጋ እስልምናን ነው እኔም አለምን ገዢ ከምሆን ደሀም ብሆን እስላም መሆንንእመርጣለሁ ።

  • @user-rz5gg7bg2p
    @user-rz5gg7bg2p Před měsícem +13

    ቃልዬ የኔ ውድ አላህ አይጨምርልሽ 💞 ሁላችንም እህቴና ወንድሞቼ ኢድ ሙባረክ እንኳን አደረሳችሁ ❤️❤️❤️

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 Před měsícem +3

    አሚር በጣም ነው የምወድህ በወንድምነት ማለት ነው በፊት በሚድያ አቅህነበረ ያችኛውንም ሚስትህን ስታገባ ምናምን ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ ብሩን ግን ለሁሉም ብታከፋፍሏቸው አሪፍነበረ ❤

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 Před měsícem +21

    በአል ነው በዚያ ላይ በግድ ነው በውጤት እንድለያዩ ያደረጋቹት እኩል ብትካፍሏቸው ምን ችግር አለው

  • @GhdhufhJfjfjhjh
    @GhdhufhJfjfjhjh Před měsícem +11

    የቃልባል ወድነዉፐርጋታዉም መልኩም አላህመጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @GhfhcGhfjfgc-td1vj
    @GhfhcGhfjfgc-td1vj Před měsícem +4

    ቃልና ባለቤትዋን ከነቤተሰቦቹበደብአውቃቸዋለውእውነት እድለኛነሽ በጣምጥሩጥሩቤተሰብ ናቸው እናቱእህቶቹእሩህ አዛኝ ማሻአላህ አላህ እድሜናጤናን ይስጣችሁ ፍቅርእስከ ጀነትይስጣቹ

  • @Eildana
    @Eildana Před měsícem +13

    የቃል ባል ሲያምር ደርባባ❤

  • @FAiza24434
    @FAiza24434 Před měsícem +6

    ማሻ አላህ ሁላቹም አላህ ይጠብቃቹ ወላሂ ባነኘኑ አጋጣሚ ዳዐዋ ማድረግ እንዲህ ነው🎉🎉🎉👏👏👏👏👏💯☑

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv Před měsícem +39

    የፌስቡኮቹ ጥንዶች በሳቅ ፍርጥ ነው ያረጉኝ ጌታን😂😂😂ላግባህ ሆሆሆ ሴቶችዬ ጀግነናል ጎበዝ
    ግን የቦነስ ጥያቄ ከመደጋገም አንድና ሁለቱ ቦነስ ከተመለሰ ሽልማቱን ለሁሉም ብታካፍሏቸውኮ ይበቃ ነበር አምስት አምስትሺ ዋይ ያስጠላል

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 Před měsícem +3

    ወይኔ አሚር😁😁ፈታ ያለ ልጂ ደስ ሲል
    ማሺ አላህ ሁላችሁም በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ውዴታ እስከ ጀነት ያድላችሁ።

  • @user-rb2vi7fn9y
    @user-rb2vi7fn9y Před měsícem +4

    አሊ እና ቃልዬ የኔ መልካሞች አላህ ፍቅራችሁን እስከ ጀነት ያድርግላችሁ ልጆቻችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ ሁለታችሁንም እወዳችሗለሁ አላህ ይጠብቃቸሁ

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 Před měsícem +14

    ማሻአላህ ቃልየ ባሏን የዳረች ጀግና ያልተነገረላትእኮነች አላሁ አክበር

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 Před měsícem +2

      ባሏን ዳረች

    • @workineshteka
      @workineshteka Před měsícem

      Yasgeremal ena mogne nat welahi

    • @aminanuredine4278
      @aminanuredine4278 Před měsícem

      እኔ ድሬዋለዉ ማለት ይቻላል😞

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 Před měsícem

      @@jamiendris9454 አው በራሷ ፍቃድ ድራ ምላሺ ጠርታዋለች

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před měsícem +12

    ደስ የሚሉ እንግዶች ናቸው? ፉከክሩም የሚገርም ነው።❤

  • @AminatMuhemed
    @AminatMuhemed Před měsícem +4

    ቃል ለዉድ ባለቤትሽ ፍቅር አገላለፅሽ በጣም ደስ ይላል ማሻአላህ ዉድ እህቴ አላህ ይጠብቃቹሁ ወድጃቹሀለሁ

  • @user-vc3wo7tw4e
    @user-vc3wo7tw4e Před měsícem +15

    15 አመተ ጎበዝ ንህ ጎበዝ ናት❤

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Před měsícem +13

    አቤት ማማር❤የኔወቹ ዉቦች❤ወረቢን ሙስሊምመሆን መታደልነዉ❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋🌲🌲🌲🌲👌👌👌@@@🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🖤🖤🖤🖤🖤🖤💚💚💚❣️❣️❣️

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před měsícem +10

    ወላሂ ስታምሩ የኔ ዉቦች ማሻአላህ
    አላህየ እኔንም ሹፍኝ ተዉ ወላሂ የምወዱትን ባል ማግባት መታደል ነዉ 😢

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m Před měsícem +4

    ማሻ አላህ ቃል አሊ እርግት ያለ ወድ አባት ባል ማሽ አላህ አላህ ፍቅር እስከጀነት ያድርግላቹሁ አላሀ ክበር ማሻአላ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድነል ኢስላም ኢድ ሙባረክ❤❤❤❤❤

  • @Emeye633
    @Emeye633 Před měsícem +6

    እጅግ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው መንሱር እንደነዚ የተክበር ትዳር እንዴሰጥህ ተመኝውልህ ከልብ

  • @user-sk1vp2wd6r
    @user-sk1vp2wd6r Před měsícem +9

    ወይኔ ቃልዬ ባልሽን ስላየሁት ደስ ብሎኛል ታምራላችሁ❤❤❤❤

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu Před měsícem +6

    እኳን አደረሳችሁ ለሞላው በእስልምና እምነት ተከታይ በሙሎ ማሻአላህ ውበትስለካ በኢስለምነውለካ

  • @hawlihawli5614
    @hawlihawli5614 Před měsícem +8

    አልሀምዱዳላህ ትልቁ ቃል ኡመተል ሙስልሚን አብሽሩ የመዳምቅመሞችየ እኛም አንድቀን ለኛም ይሣካል❤

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 Před měsícem +3

    ማሻአሊህ እንኳን አብሮ አደረሰን ለሌላ እምነት ተከታዮችም መልካም የረፍት ቀን ይሁንላቹ ደሥ የምትሉ ባለትዳሮች እኔ በጣም የምወዳት ሚሥት ሥላለችን ደሥ ብሎኛል

  • @NuraNura-ss7gq
    @NuraNura-ss7gq Před měsícem +17

    አሊና ቃል የምር ተውስጣችሁ የሚወጣ ጣፍጪ የትዳር ኖሮ ነው❤❤

  • @zabeebamuhammad4637
    @zabeebamuhammad4637 Před měsícem +11

    ታሪኮን በደንብ የኔ መንገድ ላይ ተከታትየዋለሁ. የቀልኪዳንን

  • @atykatyk3480
    @atykatyk3480 Před měsícem +4

    የመዳም ቅመሞች መቸም ለዳኝነት አደኛ ናችሁ እትና ማሻላህ እትና ቀልቃላ ለማለት ማንም አችላችሁም
    እስኪ የሰው ሄውት ማጣፈጫ ከመሆን የራሳችሁን ሄውት ለማጣፋጥ ሞክሩ

  • @user-wv1qp5mk6x
    @user-wv1qp5mk6x Před měsícem +9

    ኧረ የዛሬው በጣም ደስ ይላል ❤❤❤

  • @haditube7721
    @haditube7721 Před měsícem +6

    ከልብ የሆነ መልስሲሆን ያስታውቃል ፍቅራቸው❤❤❤

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq Před měsícem +7

    በመላዉ አለም ለይ ለምትገኙ ሙስሊሞች ኢድ ሙበሪክ ሁለቹም በጣም ደስ ምትሉ በሎች ምስቶች ነቹ እኔ በጣም ደስ ሚል ተሪክ የላቸዉ እነቀል ክደን ጀግናነቹ ወላሂ ቡዙነገር ነዉ ያስተመረቹን ❤❤❤❤❤

  • @user-tf3ok6pu2d
    @user-tf3ok6pu2d Před měsícem +10

    ቃልየን ሳይ ማግባት አማረኝ ያአላህ ወፍቀኝ

  • @Qatarlubaba
    @Qatarlubaba Před měsícem +7

    የቃል ባል ደስ ይላል ወላሂ❤

  • @rahimasiraji9003
    @rahimasiraji9003 Před měsícem +6

    ማሻ አላህ እንዴት ደስ ትላላችሁ አልሀምዱሊላህ አለ ኒኢመተል ኢስላም ❤❤❤❤

  • @MaRa-yx3zn
    @MaRa-yx3zn Před měsícem +8

    ኢድ ሙባረክ እህት ና ወንድምች
    እንኮን አብሮ አደረሰን

  • @saeda4477
    @saeda4477 Před měsícem +15

    አልሀምዱሊላህ ዛሬ እኮን ለየት ይላሉ መሰል እስከዛሬ ሀባሾች ነበሩ የሚጋበዙት
    ማነህ አሚር ፀጉርህን አስተካክል እረሱል ሱለላህ ወአሊህ ወሰለም ቀዛህ አበላልጦ ፀጉር መቁረጥን ከልክለዋል

    • @yeshewerkbelay24
      @yeshewerkbelay24 Před měsícem

      እና አርቦች ናቸው😢

    • @FattqqeMqwee
      @FattqqeMqwee Před měsícem

      አህለል ሱና. ናቸው ግን. ከሆኑ ማሻአላህ

    • @FattqqeMqwee
      @FattqqeMqwee Před měsícem

      ​@@yeshewerkbelay24 አህባሺ ና. ሀበሻ ይለያል

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 Před měsícem

      አህባሽ ለማለስ ፈልጋነው ሀበሻ አይደለም​@@yeshewerkbelay24

  • @zuzuadme3491
    @zuzuadme3491 Před měsícem +10

    ሀገርስገባ በጣም ከምጎጎለትነገር እዝህፒሮግራምላይ መቅረብ ከውድባሌጋር ኢሻአላህ❤❤😂

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 Před měsícem

      ይሻአሏህ ብዙእድንማትጡሩትዳርያላችሁመተሳሰብ

    • @SHA-gk8op
      @SHA-gk8op Před měsícem

      😂😂😂😂

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 Před měsícem +4

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ወንድሞቼ እህቶቼ
    አላህ በአፊያ በኢማን አላህ እስከመጨረሻው ያኑራችሁ

  • @cgf8399
    @cgf8399 Před měsícem +6

    በብርድአላብኝ የዛሬዉይለያልእንኳንአብሮአደርስን አሚንያረብ

  • @user-nx6pf5hc3r
    @user-nx6pf5hc3r Před měsícem +2

    እነ ቃል ግን ደስትላ ብላችሁ. ደሞ ስለምቴነሽ. ማሽአላህ🎉🎉

  • @askask9433
    @askask9433 Před měsícem +6

    ኮማምንተሮች ግን እኛ ሙስሊሞች እያላቺሁ የምትጎርሩት ምንድነዉ ኩራት የሰይጣነዉ አልሀምዱሊላህ እስላም ላደረገን ጌታ ካል በቂ ነዉ
    አላህ በእስልምና ላይ ኑረን በእስልና የምንሞት ያድርገን
    አላህ ሰላሙን ያዉርድልን

  • @user-hz4dv4zo1v
    @user-hz4dv4zo1v Před měsícem +7

    በጣም ወድጀው ተመስጨየ ያየሁት ፖሮግራም ❤❤❤❤❤

  • @sraap7689
    @sraap7689 Před měsícem +7

    ማሻ አላህ አሊ እርጋታው ደስ ሲል ሀያው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před měsícem +2

    እንኮን አብሮ አደረሰን ማሻአላህ የዛሬው የቦነሰ ፍልሚያ ነበረ ተመሰጭ ነበረ ❤❤❤❤የሰማሁት የሰላም የፍቅረ አረፋ ያዲረግልን ያረብ

  • @GhfhcGhfjfgc-td1vj
    @GhfhcGhfjfgc-td1vj Před měsícem +1

    እ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ነቃልዬ ታሪካቸውደስስስ ይላል አይይሰለችም ሁለቱምደስይላሉ ጀግና ባለቤትዋ እ ጠቃሚ ዳእዋ እያስተማረ ጀግና ማሻአላህ