//እንተዋወቃለን ወይ?// “መንትዮች ስለሆንን እሷን ሲያማት እኔን ይሰማኛል”/በእሁድን በኢቢኤስ/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 06. 2023
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
  • Zábava

Komentáře • 617

  • @jemilamusa3882
    @jemilamusa3882 Před rokem +379

    አላህ ሀጅና ኡምራን ይወፍቀን አሚን በሉ ሙስሊምች

  • @AAA-vb1rt
    @AAA-vb1rt Před rokem +400

    ماشاءاللهማነው እደኔ ባልሂጃቦቹን አይቶ ሲሮጥ የመጣ 😂😂 🙈
    ماشاءالله
    ماشاءالله 👌👌
    ማሻ አሏህ
    ማሻ አሏህ
    ማሻ አሏህ
    ባለ ሂጃቦቹ 👌👌

    • @heyryafedlu9371
      @heyryafedlu9371 Před rokem +3

      ወሏሂ እኔ ያሰላም

    • @belalilula6909
      @belalilula6909 Před rokem +2

      negerenoch srachu sru yehe program yemeznana program new ::

    • @AAA-vb1rt
      @AAA-vb1rt Před rokem +2

      @@belalilula6909 እዴ ማን አትዝናኑ አላችሁ 😂🙈

    • @user-xd5br8td1r
      @user-xd5br8td1r Před rokem +7

      ማሻአላህ ሂጃባቺን እኮ ለአሀይራቺን ብቻ ሳይሆን ለዱንያም ዉበታቺን ነዉ

    • @AAA-vb1rt
      @AAA-vb1rt Před rokem

      @@user-xd5br8td1r ሳህ 👌👌👌

  • @Mekebafirdosh7627
    @Mekebafirdosh7627 Před rokem +366

    ሙስሊሞቹ ዋው አለባበሳቹ

    • @hdbnokjul
      @hdbnokjul Před rokem +1

      ማሻአላህ❤❤❤

    • @mrsadi3119
      @mrsadi3119 Před rokem +1

      ማሻአላህ

    • @gelanemegeresa-nb8xc
      @gelanemegeresa-nb8xc Před rokem +2

      Gin natalew mn yelutala😮

    • @SofiaButajira
      @SofiaButajira Před rokem +16

      ​@@gelanemegeresa-nb8xc​​ውበትን ሲለካ በሂጃብ ነው ለካ❤ልክ እንደ መርየም አለባበስ ሰውነታቸው ለመሸፈን ነዋ😊 ነጠላውን ላልሽው ደሞ ነጠላው የሁሉንም ኢትዮጵያውያን የባህል ልብሳችን ነው አለቀ እምነት እና ባህል ማንፀባረቅ ይሉሻል ይህ ነውሸ ።

    • @zmzm1885
      @zmzm1885 Před rokem

      ማሻ አላህ ውቦች

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před rokem +146

    ሙስሊሞች አለባበስ 100%❤ ማሻአላህ

  • @kaduti3235
    @kaduti3235 Před rokem +137

    አብዛኛው ኮሜንት "ሙስሊሞች አለባበሳቸው ሲያምር"🎉የሚል ነው ማሽ አላህ❤❤❤❤

    • @BurtiFan
      @BurtiFan Před rokem +2

      😂😂 ኮተት ነዉ ምንም ደሰ አይልም ትንሸ ነጠላዉ ዉበት ጨመር አርጎላቸዋል ጥቁሩ ልብሰ ግን ሻይጣን ነዉ የሚያሰመሰላችሁ

    • @queenqueen73
      @queenqueen73 Před rokem

      @@BurtiFan Complex new chayiw Mariam eko endih nebere yelebesechiw

    • @kaduti3235
      @kaduti3235 Před rokem

      @@BurtiFan 😳🤔 አኡዙቢላህ የአንችስ ከፋ

    • @kaduti3235
      @kaduti3235 Před rokem

      @@queenqueen73 🥰🥰

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před rokem +1

      ​@@BurtiFanእሠይ የለበስነው እኛ ከተመቼን መሥሜችን ጥጥ

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 Před rokem +117

    ሙስሊሙቹ አለባበሳችው ያምራል

  • @alhamdulilah3920
    @alhamdulilah3920 Před rokem +17

    የጋሽ ደምሴ ሲሳይ ልጆች ማርታ ደምሴ አበባ ደምሴ የሰፈሬ ልጆች በስንት አመቴ ተመለከትኳችሁ በህይወት ያለ ሰው ቢርቅም መተያየት አይቀርም የሚባለው እውነት ነው ጋሽ ደምሴ ለልጆቹ ብቻ ሳይሆን ለሰፈር ልጆች. ምርጥ አባት ጀግና ነበር ❤❤❤

  • @user-cb1jr2mh8v
    @user-cb1jr2mh8v Před rokem +138

    ሙስሊሞቹ አለባበሳቸው ሲምር😘😘😘

    • @sarkysool2341
      @sarkysool2341 Před rokem +1

      😂😂😂😂

    • @emusara2016
      @emusara2016 Před rokem +2

      በጣም መሻላህ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před rokem +1

      ​@@sarkysool2341ምን የሚያስቅ ታየ እውነትነው መላ ሰውነታቸው የተሠተረ

    • @Zinb-bi9vp
      @Zinb-bi9vp Před rokem

      በጣም

  • @helenhabeshatube1744
    @helenhabeshatube1744 Před rokem +117

    ዋው ሙስሊሞቹ ሲያምሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aminaendirs9403
    @aminaendirs9403 Před rokem +37

    እውይይይይ ሙስሊም እህቶቼ ሲያምሩ ማሻ አላህ❤❤❤ በተረፈ ሁላችሁም አምሮባችሇል🎉🎉🎉

  • @user-ew3ok5wu8s
    @user-ew3ok5wu8s Před rokem +59

    እንተዋወቃለን ፖሮግራም ላይ ሂጃብ የለበሱ እህቶቼን ሳይ ስሮጥ ነው ምገባው ሂጃብ ውበታችን ኢስላም እምነታችን አል ሀምዱሊላህ ጌታዬ ጥራት ይገባህ

  • @teferiliben4610
    @teferiliben4610 Před rokem +24

    ወይኔ የጋሼ ልጆች የመምህር ልጆች ሂስትሪ መምህር ነበር ጎረቤት ነው ደግሞ እውነትም ጀግና ነው ደምሴ ሲሳይ

  • @user-tl1fz6mc8s
    @user-tl1fz6mc8s Před rokem +63

    ውበት ስለካ በሂጃብ ነው ለካ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ

  • @user-mx5fd6gv4r
    @user-mx5fd6gv4r Před rokem +59

    ሙሥሊሞቹ በአለባበሥ እና በእርጋታ አንደኛ
    በትንሹም በትልቁም አይገለፍጡም
    ማሻ አላህ የተረጋጉ ናቼው

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 Před rokem +83

    መሽአላህ የሙስሊሞች አለባበስና ስነስርዓታቸው

  • @mosthmohamed4492
    @mosthmohamed4492 Před rokem +46

    ለሂጆቦቹ፣ማሻአላህ፣የሰት፣የበላይ❤❤❤❤

  • @rukyatemsegen2245
    @rukyatemsegen2245 Před rokem +25

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ያደረከኝ አለባበስ ብቻ በቂችሁ ነው አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @looniesey4428
    @looniesey4428 Před rokem +29

    ወይኔ ሙስሊሞች ግን ደስ ሲሉ ስነስርአታቸውን እና አለባብሳቸው ሁሉ ነገራቸው ስርአት አላቸው ምናለበት ግን ክርስትያኖች ከነሱ ብትማሩ ክብረ ቢስ እውነት ታሳዝናላችሁ በእግዚአብሔር ከነዚ ሴቶች ተማሩበት ምድረ መሀይም😢😢😢😢

    • @debreworkabebe1170
      @debreworkabebe1170 Před rokem

      Why you are insulting others? What they did to you? Why you are a hater? Hate is destroying every one. It is sad you get 20 thumps up why? Just because you are a hater for absolutely no reason. This is how all bad things starts, Hate, very sad.

  • @zahraimam8427
    @zahraimam8427 Před rokem +21

    ቢስሚላህ ሙስሊሞቹ እደትነው እሚያምሩት በዛላይ አለባበሳቸው ማሸአላህ አላህይጨምርላችሁ❤❤❤❤

  • @UMUYAHAYYOUTUBE
    @UMUYAHAYYOUTUBE Před rokem +18

    ሙስሊም መሆን መታደል ነው አልሃምዱሊላህ

  • @toybaseid2845
    @toybaseid2845 Před rokem +20

    ሙስሊሞች ዋው ኮራሁባችሁ አለባበስ ማሻአላህ😊😊😊

  • @user-qd3wh2kj6z
    @user-qd3wh2kj6z Před rokem +49

    ዉበት ሲለካ በሂጃብ ነዉ ለካ ማሽአላህህ ደስ ስትሉ❤❤❤

  • @MimiMimi-df3dx
    @MimiMimi-df3dx Před rokem +43

    እኔ የማደም ቅመም ነኝ ሀገሬ ለማግባት የጎጓ ማነው❤❤❤

  • @user-dl6gr1pb2d
    @user-dl6gr1pb2d Před rokem +36

    ዉበት ሢለካ ሒጃብነዉ ለካ❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህህህ❤❤❤

  • @rukiyalove4805
    @rukiyalove4805 Před rokem +85

    ማሻ አላህ ሂጃብ ስልክ በሙስሊሞች ነው ልካ ፍክት ብላችኃል ውቦች

    • @hdbnokjul
      @hdbnokjul Před rokem

      በጣም ማሻአላህ❤❤❤

    • @saedayasen7771
      @saedayasen7771 Před rokem

      ما شاء الله تبارك الرحمن❤❤❤

  • @lesanngatu1164
    @lesanngatu1164 Před rokem +28

    ማርታና አበባ የኔ ውዶች የምወደው መምህር የጋሽ ደምሴ ሲሳይ ልጆች የሰፈሬ የወንዜ ልጆች ጋሸ እንኮን ለናተ ለኛም ጀግናችን ነበር ይሄ ባትመልሽው እናደድብሽ ነበር ማርትየ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ❤❤❤❤

    • @user-bk1cm9xi7j
      @user-bk1cm9xi7j Před rokem

      መሽአሏህ

    • @Defend202
      @Defend202 Před rokem

      ማሻአላህ መርሳ የትሰፈርልጆችናቸው

    • @akhqabc7289
      @akhqabc7289 Před rokem +1

      በጣም እኔም ጠብቄ ነበር ያ ጊዜ የምናከብረው መምህራችን ነበር 😢😢

  • @MmMm-ec5ux
    @MmMm-ec5ux Před rokem +26

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ አለባበሳችን እራሱ ሲያምር

  • @user-xd5br8td1r
    @user-xd5br8td1r Před rokem +11

    ደስ ስትሉ እህት ያለዉ ሰዉ ግን ምነኛ የታደለ ነዉ በተለይ መታ ስታስቀኑ ማሻአላህ

  • @user-dl6gr1pb2d
    @user-dl6gr1pb2d Před rokem +31

    ዋዉማሻአላህ እኛሙስሊሞችወደታችን ሒጃባችን❤

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Před rokem +19

    አቤት ማማር❤የኔወቹ ማሻአሏህ❤♥️♥️♥️❣️❣️❣️❣️

  • @user-eb9xv7ll5b
    @user-eb9xv7ll5b Před rokem +14

    ማሻአላህ የዛሬው ይለያሉ ድምቅያሉናቸው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @kamilatsirour4678
    @kamilatsirour4678 Před rokem +49

    አቦ ወበት ሲለካ ሙስሊም ነው ለካ❤❤❤

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 Před rokem +11

    ማሻ አላህ እክማ አላበበሰቹሁ ስያምር
    አላህ ኒቃብም ይዎፊቃቹሁ❤❤❤

  • @seada1353
    @seada1353 Před rokem +15

    የሙስሊሞች አለባበስ ስያምር😍😍

  • @geteababu5450
    @geteababu5450 Před rokem +34

    ዋዉየዛሬዉቹ ጀግና ናቸዉ የተማሩ❤

  • @shewitmedia
    @shewitmedia Před rokem +5

    ባለቀሚሶች❤❤❤❤ ለሴት ልጅ ውበትዋ ቀሚስዋ ነው::ደስስ ስትሉ በዛላይ ረጋ ያላቹ ተባረኩ አቦ❤❤❤

  • @msfadila5961
    @msfadila5961 Před rokem +18

    ዉበት ስለከ በሙስልም ነዉ ለከ አልሃምዱሊላህ አለ ኒመታል እስላም

  • @mekyaseyd5721
    @mekyaseyd5721 Před rokem +10

    ሙስሊሞች❤❤አለበበሳቸው ማሸኣላህ❤❤ ኣልሓምዱሊላሂ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +10

    ደስ ሲሉ ሑሉም እኔም ከእሕቴ ጋር መቅረብ እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ከፈቀደ በሰላም ለሐገሬ ካበቃኝ ፈጣሪ 🙏

  • @ousmanahmed9839
    @ousmanahmed9839 Před rokem +7

    ሉላ የመድረኩ ድምቀት ምርጥ ሴት እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @MdEt-ub8qm
    @MdEt-ub8qm Před rokem +5

    እኔ ክርስቲያን ነኝ። ግን የሙስሊሞቹ አለባበስ ዋ❤❤ ማርያምነ

    • @SahluSahlsha
      @SahluSahlsha Před 2 měsíci

      ራቁትሽን እንድትሄጂ የሚያዘውን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ እስቲ ንገሪኝ? እዚህ እየመጣችሁ የምትላዘዙት

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Před rokem +5

    የኔ ጀግናዬ ውዱ ነብያችን መሀመዱና አሚን ነቸው

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk Před rokem +10

    እውነት ነው :: በጣም እምንወዴው መምህራችን ደምሴ ሲሳይ❤❤❤ የመርሳ ት/ቤት 1ኛ አስተማሪ ነበር::

    • @aumabdulmejid6585
      @aumabdulmejid6585 Před rokem

      memihir demsea sisay sitil libea endet endedenegete kifil new yalebign awo jegna neber

    • @user-tl9od9qj2z
      @user-tl9od9qj2z Před rokem

      የኔዋ መርሳ???

    • @anwaradem7815
      @anwaradem7815 Před rokem

      Be allah ena erasu leba new yemtaw gashan setansa

  • @user-hb4bf5nx1t
    @user-hb4bf5nx1t Před rokem +14

    ሙስሊሞች እርጋታቸው ❤❤❤❤

  • @fydur360
    @fydur360 Před rokem +11

    ማሻአሏህ አለባበስ በሂጃብ ነው የኔውዶች

  • @nuriya8577
    @nuriya8577 Před rokem +20

    አልሀምዱሊላአለኒእመተልእስላም
    ሙሥሊምመሆንመታደልነውአቤትሥታምሪውቦች🌹🌹🌹🌹

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 Před rokem +22

    ሙስልሞቹ አለባባሳቻው ደስ ስል

  • @hayathayat2324
    @hayathayat2324 Před rokem +10

    ሙስሊሟቹ ግን ማሻአላህ❤❤

  • @jemilahussen3016
    @jemilahussen3016 Před rokem +9

    ወሎ መርሳ ❤ስትል ማነው ደስ ያለው

  • @medihussne
    @medihussne Před rokem +23

    ማሻአላህ ሙስሊሞች ሲያምሩ

  • @bssissisid8d841
    @bssissisid8d841 Před rokem +7

    ማሻ አላህ ሙስለሞቹ ሲያምሩ አለባበሳቸው እርጋታቸው

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye1304 Před rokem +6

    መርሳወች አስታወሳቹህ መምህር ደምሴን ነፋስ ይማር

  • @loulouloulou7944
    @loulouloulou7944 Před rokem +3

    ሂጃባችሁ ማሻ አላህ ስታምሩ አላህ የህፍዛችሁ

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira Před rokem +39

    😊ውብ ሲለካ በሂጃብ ነው ለካ❤ነጣላውን የኢትዮጵያውያን የባህል ልብሳችን መገለጫ ስለሆነ እምነት እና ባህል ለማንፀባረቅ ይሉሻል ይህ ነው። ሰምተሻል ነጠላወን ደሞ ለምድነው ላልሽው ok🤞

    • @sarkysool2341
      @sarkysool2341 Před rokem

      😂😂😂😂😂

    • @BurtiFan
      @BurtiFan Před rokem

      ነጠላ የኛ የተዋህዶ ብቻ ነዉ ለናንተና ለጴንጤ አልተፈቀደም እሸ

    • @SofiaButajira
      @SofiaButajira Před rokem +3

      @@BurtiFan ተይ እንጂ ሁሉንም የእኛ የእኛ ማለት ስትወዱ🤣🤣😃😃

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před rokem

      ​@@BurtiFanይሻላል ይሄም የምናመርተው እኛነን ካላልሽ

    • @hayatahmed1170
      @hayatahmed1170 Před rokem

      ​@@BurtiFanእረባክሽየማነሽሞናናበይ

  • @kisuntkabomedia625
    @kisuntkabomedia625 Před rokem +7

    ሁላቹሁም ደስ ትላላቹ እነምህረት ሳቃቹ ደስ ይላል ምስሊሞቹ ደሞ ኣላባብሳቹ ደስ ይላል

  • @bluetoothphone6399
    @bluetoothphone6399 Před rokem +9

    ሙስሊም ስላደረከኝ አልሀምዱሊላህ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Před rokem +6

    ማሻአላህ አለባበስ መታደለ እኮነዉ ሙስሊም መሆን አልሀምዱሊላህ

  • @user-wz1kt9vt7k
    @user-wz1kt9vt7k Před rokem +6

    መሸአላህ ታምራላችሁ ልዩ ነው ዛሬ

  • @afiyatube_
    @afiyatube_ Před rokem +3

    ማሻአላህ ታምራላችሁ በበለጠ ለሴት ልጅ ዉበቷ በሂጃብ ነዉ ለካ አላህ ይጨምርላችሁ❤😘

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 Před rokem +7

    ማሻአላህ ኢጃብ ስለካ ውብት ነው ለካ

  • @mamilove-fz3fd
    @mamilove-fz3fd Před rokem +2

    መምህር ደምሴ ሲሳይ ወላሂ በጣም ምርጥ ጀግና መምህር ነበር ሀይስኩል ላይ ሂስትሪ አስተምሮኛል መሞቱን በፊት ሰምቸ በጣም አዝኘ ነበር

  • @user-he1di1yr5m
    @user-he1di1yr5m Před rokem +20

    ሁላቺሁም ታምራላቺሁ ሉላየ አላህ ልጆቺሺን በሂክማ በጥበብ ያሳድግልሺ❤❤❤❤❤❤

  • @rrruhitub8672
    @rrruhitub8672 Před rokem +11

    ማሻ አላህ ዉበትማ በህጃብ ናው💝💞💞

  • @gfggggg5079
    @gfggggg5079 Před rokem +16

    ውይ ሙሥሊሞቹ በፍቅር ሊደፍኝ ነው ውይይይይይይይይይይይይይ አንዶን ዳሩኝ

  • @cvgf6232
    @cvgf6232 Před rokem +10

    መሻላህ ለሂጃብ መልበስ እኮ እደት እደሚምር ባለሒጃቦቹ ፓፓፓፓ የለለ ቁጀና ነው ከውበትላይውበት ጨምረዋል አላምድሊላ ሙስሊም ያረከን አላህ ጥራት ይገባህ ያረብ እሥልምናን ለወገኖቻችን ወፍቃቸው ሉላዬ ከሡቁመትሽላይ ጀርገድገድ የለ ቀሚስ በሂጃብብትለብሽበት ወላሂ እደት እደምታምሬ ግን በጣምነው የምንወድሽ

  • @user-pw3yj3zs3t
    @user-pw3yj3zs3t Před rokem +6

    ማሻአሏህ ሙሥሊሞች አለባበሥም ሥረአትም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መንታ አሏህ ይሥጠኝ🎉🎉🎉🎉

  • @msjemilaabate1704
    @msjemilaabate1704 Před rokem +13

    ማሻ አላህ ❤ አለባብስ የሙስልሞች

  • @fgff4871
    @fgff4871 Před rokem +3

    መንታ ደስ ይላሉ እኔ ፈጣሪ ቢሰጠኝ🙏

  • @mggjvfhk7335
    @mggjvfhk7335 Před rokem +13

    ማሻአላህ ሙስሊሞች አለባበሳችሁ ውይ ይይይይይይይ ስታምሩ

  • @user-wi9sg6rz5n
    @user-wi9sg6rz5n Před rokem +17

    ሉላ ሰውን በፍትህ አስተናግጂ ሚዛናው.አድርጊ. ለሁለቱ.መሀል.ላሉት.እድል አልሰጠሻቸውም.መጀመሪያው.ላይ.ሁለተኛው.ጥያቄው ላይ ከመሀል.በጀምሪ ይመልሱት ነበር።

    • @yabatwa
      @yabatwa Před rokem +2

      ሂጅ እስስት አሁን ሙስሊሞችን በደለች ለማለት ፈልገሽ ነዋ ዘረኛ ሁሉንም አድአድርጋነው ያስተናገደችው

    • @sihameridwan8446
      @sihameridwan8446 Před rokem

      Lek nesh

    • @sihameridwan8446
      @sihameridwan8446 Před rokem

      ​@@yabatwaAydelam ewnet new mahal lalut idel alsetechim lula

    • @user-wi9sg6rz5n
      @user-wi9sg6rz5n Před rokem +2

      @@yabatwa ሚስኪን.እውስጥሽ ያለውን ነው.የምታወሪው።እኔ ግን.ትዝም.አላለኝ.ያየሁትን.ነው.ያወራሁት.አንች.እንዳልሽው ከሆነ እስይ ደግ አረኩ።

  • @saraa3434
    @saraa3434 Před rokem +8

    😂😂 እኔ እራሴ ድምፄን ስጠላዉ 😂😂መንታ በጣም ነዉ የምወደው እግዚአብሔር ቢፈቅድ ወደፊት መንታ ብወልድ ደስ ይለኛል❤ ማነህ? ኮመቴን የምትከታተል ተወኛ ምን አጠፉሁ ነፃነት እፈልጋለሁ እደፉለኩ ልኮምትበትተ😂😂😂

  • @user-bg3ky8ve2i
    @user-bg3ky8ve2i Před rokem +10

    በሀና ጊዜ በጣም ያምር ነበር

  • @user-tt5ne9uv4s
    @user-tt5ne9uv4s Před rokem +2

    የኔም እህቶች አሉኝ የኔ ታላቅ እና ታናሽ ድምፆቸው በፍፁም አይለይም ማነሽ እኔ ዝራ ነኝ ወይም ፍጡማ ነኝ ካላሉን በጣም እንቸገራለን

  • @user-tz1pw5uq1j
    @user-tz1pw5uq1j Před rokem +5

    ማሻአላህ እኔም መታ ወልጂነበር ግን እንድቱ ሙተችብኝ

    • @Alhamedulilah651
      @Alhamedulilah651 Před rokem +1

      የኔ እህት ላች አላላትም አብሺሪ😢

    • @user-tz1pw5uq1j
      @user-tz1pw5uq1j Před rokem +1

      @@Alhamedulilah651 የኔውድኢሻአላህ

  • @user-ki9yr7on1i
    @user-ki9yr7on1i Před rokem +10

    ራሳችንን እናስተዋውቅ የአመቱ ችኮላ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zehara605
    @zehara605 Před rokem +32

    ሙስሊሞቹ ሲያምሩ 😍😍 ሚኒሊክ ጅግና ነው 💪😁

    • @gujtuu4282
      @gujtuu4282 Před 11 měsíci

      ሚኒሊክ ጋር ምን አገናኘው 😂😂😂

    • @sadahussen6004
      @sadahussen6004 Před 11 měsíci

      ​@@gujtuu4282አዷ ልጂ ሚኒልክ ሰላለች ነው በደብ አዳምጫት😅

    • @gujtuu4282
      @gujtuu4282 Před 11 měsíci

      @@sadahussen6004 ልክ ነሽ ቪዶውን ጨርሸ ሣላየው ነው የኮመትኩት ለዛነው ሚኒሊክ ጋር ምን አገናኘው ያልኩት 🤣🤣 አወ ሚኒሊክ ጀግና ነው ውነቷነው 💯 እናም እኔ ቪዶውን ከማየቴ በፊት እሩጨ ኮሜንት ላነብ ነው የምሮጠው 🤣🤣 ያል ገባኝ ነገር ካለራሱ ከኮሜንት ነው የምረዳው ማነው እንደኔ ኮሜንት እሚወድ

    • @gujtuu4282
      @gujtuu4282 Před 11 měsíci

      @@sadahussen6004 ልክ ነሽ ቪዶውን ጨርሸ ሣላየው ነው የኮመትኩት ለዛነው ሚኒሊክ ጋር ምን አገናኘው ያልኩት 🤣🤣 አወ ሚኒሊክ ጀግና ነው ውነቷነው 💯 እናም እኔ ቪዶውን ከማየቴ በፊት እሩጨ ኮሜንት ላነብ ነው የምሮጠው 🤣🤣 ያል ገባኝ ነገር ካለራሱ ከኮሜንት ነው የምረዳው ማነው እንደኔ ኮሜንት እሚወድ

  • @hewanayalew973
    @hewanayalew973 Před rokem +4

    በረከትእና ምህረት❤❤❤

  • @user-mh3mk2eb2i
    @user-mh3mk2eb2i Před 11 měsíci

    እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ማርታ ደምሴ ስላየሁሺ ደስ ብሎኛል ጋሺ ደምሴ ሲሳይ ጀግና መምህራችን አባታችንም ጭምር ነበር ነፋስህን በገነት ያኑርልን 🥲

  • @AfrmaAsefa
    @AfrmaAsefa Před rokem +5

    ብርን ግን ብታካፍሎቸው ጥሩ ነው አንደኛ ለወጡት አራት ሺ ብርሁለተኛና ሶስተኛ ለወጡት ሁለት ሁለትሺ አካፍሎቸው

    • @mrsadi3119
      @mrsadi3119 Před rokem

      ቀሪው 2 ሺ ብር ለርሶነው ሃሃሃሃሃ

    • @AfrmaAsefa
      @AfrmaAsefa Před rokem

      @@mrsadi3119 ያው ሁለተኛና ሶስተኛ ወች ሁለትሺብሩ ለታክሲ ይሆናቸዋል

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před rokem +10

    ሁላቹሁም ታምራላቹ🙏🙏🙏

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 Před rokem +2

    ማሻአላሕ ሙሢሊም እሕቶቸ አላሕ ይጨምርላቹሑ ሒጃብ አለባበሣቹሕ ዋው

  • @AaAa-xw7sx
    @AaAa-xw7sx Před rokem +7

    በጣም ነው ደስ እሚለው ደምሴ ሲሳይ እኔን አስተምሮኝል

    • @user-nb6cg2wc7q
      @user-nb6cg2wc7q Před rokem

      ቆቆኖ ትምርትቤት ነዉ አደል እኔንም አስተምሮኛል ወላሂ ሞተ ብለዉ ሲነግሩኝ በጣም ነበር ያዘንኩት 😢😢😢😢

    • @hwiimohomed7787
      @hwiimohomed7787 Před rokem

      Mech felgewu newu

  • @NserssTyoub
    @NserssTyoub Před rokem +2

    ሙስሊም ሆኖ ረሱልን ሶ ዐ ወ ጃግናችን ናቻው ላሙስሊም ማሀባረሳብ ያታኛውም ማንግስት ጃግናችን ኣይዳሉም ጃግናችን ኣረዓያችን ረ ሱልና ሶ ዐ ወ ናቻው

  • @mekiamussa3353
    @mekiamussa3353 Před rokem

    ውይ ጋሽ ደምሴ ሲሳይ በጣም ጥሩ መምህራችን ነበር እውነት ቃላት ያጥራል።

  • @lubaba1234
    @lubaba1234 Před rokem +3

    ማሻአላህሙሲሊሞችአለባበሳችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BatelaSergaga
    @BatelaSergaga Před rokem +5

    ማሻ አለህ❤❤❤

  • @user-ee1fb2mx1i
    @user-ee1fb2mx1i Před rokem +54

    ሙሥሊሞችኮ ውብነን አልሀምዱሊላህ

    • @mrsadi3119
      @mrsadi3119 Před rokem

      ማሻአላህ

    • @user-tl1fz6mc8s
      @user-tl1fz6mc8s Před rokem

      አወ አልሀምዱሊላህ ውደ

    • @heluhope
      @heluhope Před rokem

      Awo enem ager bet muslim gadegna alechgn btm wub nat beza lay zenach nachu muslimoch lbswa arge ezent neber btm fkr nachew muslimoch l miss u gagegnaye sdet metahu ene teleyayen 😢

    • @saedayasen7771
      @saedayasen7771 Před rokem

      አልሀምዱሊላህ ሙሠሊምላረገኝ

  • @SelamaKedirselama-cf5py
    @SelamaKedirselama-cf5py Před 11 měsíci +1

    የኔ ጀግና ግን ነብዩ ሙሀመድ ሰ.ዐ.ወ ናቸው

  • @user-fr4ve4kk7b
    @user-fr4ve4kk7b Před rokem +2

    ማሻ አላህ ሂጃባችዉ ሲያምር ዋውውውውው

  • @user-jh8jb2ez8t
    @user-jh8jb2ez8t Před rokem +4

    ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤

  • @hikmahikma5133
    @hikmahikma5133 Před 11 měsíci +2

    ወለሂ እኔ ራሱ የረሴን ድምጽ በጣም ነው የምጣለው😂

  • @meymuna-fm6de
    @meymuna-fm6de Před rokem +5

    እበት ሲለካ ሂጃብ ነው ለካ ማሻአላህህህህ

    • @atti13
      @atti13 Před rokem

      እበት😅😅😅😅😅😅😅

  • @rehmarehma8439
    @rehmarehma8439 Před rokem +3

    መሻ አላህ ሙስሊሞች እማይል የለም ወላሂ አልሀምድሊላ አለ ኒእመልኢስላም

  • @r-bf4sm
    @r-bf4sm Před 2 měsíci

    ጋሸ ደምሴ ሲሳይ ለኛም ጅግናችን ነው ጎበዝ መምህር ነበር 😢😢😢😢 እስካሁን ከውስጤ የማይጠፋው የሱ ትምህርት ነው

  • @user-hg6wq1zk4w
    @user-hg6wq1zk4w Před rokem +3

    መሺ አላ ሙስሊሞቹ ❤❤❤❤❤አለባበሳቸዉ

  • @DebriAschenaki
    @DebriAschenaki Před 11 měsíci +1

    እነ ሂክማ አለባበሳቸው ሲያምር

  • @hmmmm9391
    @hmmmm9391 Před rokem +9

    እእእእእእ ሉላ በትንሹም ቢሆን ፍጥሀዊይ ሁኝ ሁለታኛው ጥያቄላይ ነኢማ ለእህቷ ማልሱን ሳትነግራት አለፈቻቸው በጣም ነው የሚታስጠይው ኮተት

    • @mrsadi3119
      @mrsadi3119 Před rokem +4

      ሥለ አሥተያየቱ እናመሰግናለን ምናልባት ሙሥሊም ከሆንሽ/ንክ ሥድቡ ምን አመጣ ሰውናት እኮ መርሳት የሚባል ነገር አለ ሉላዬ አድናቂሽ ነኝ በርቺ

    • @user-mg3ni3db2o
      @user-mg3ni3db2o Před rokem +1

      ስድቡ ምን አመጣመጣው

    • @aminaendirs9403
      @aminaendirs9403 Před rokem

      ተሳስታ ነው እንበለው😅😅

    • @sihameridwan8446
      @sihameridwan8446 Před rokem

      Betam adaltalech lula fetahawuy hugmi eshi

    • @ekarmenderrssi4290
      @ekarmenderrssi4290 Před rokem

      ምን አሳደበሽ ጉድ ምናለ መልካም ነገር ካሎጣሽ ዝም ብትይስ

  • @FatumaEbrahim-ph7ze
    @FatumaEbrahim-ph7ze Před rokem +1

    ሉሉዬ እስኪ የሀኒቾን የቀድሞ እንተዋወቃለንወይ የሚለውን ፕሮ ግራም እይ መልስ ሁሉም መልሰው ሲጨረሱ ነው አሳዮ እምትለው አንች ግን እደዛ አደለም አንዳንድ ነው አንሱ አሳዮ እምትይው

  • @beldatufa82
    @beldatufa82 Před rokem +1

    I wish your Hero father Getch appears share his story for others how he became successful !!

  • @mggjvfhk7335
    @mggjvfhk7335 Před rokem +7

    ሉላ ሁለተኛው ጥያቄ ላይ እነነኢማን አሳዩ ሳትይ አለፍሽ እረሳሽ መሰለኝ

    • @rahilove9599
      @rahilove9599 Před rokem

      ኣይ እሱኮ ነጥብ የማያሰጥ ጥያቄ ነው ውዴ..መሀል መሀል ላይ የሚጠይቋቸው መዝናኛዎች ናቸው❤