"ኮሜድያን አማን ሴት መስሎ ቲጂን ፕራንክ አደረጋት" - Sekela Talk Show - Tigist Girma - @abbay-tv ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 01. 2023
  • #AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube

Komentáře • 486

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f Před rokem +743

    ቲጂ ሁሌ ቀሚስ ትልበስ የምትሉ🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️

    • @bezayacop9534
      @bezayacop9534 Před rokem +2

      Enimeee asteyyyeteee stchatalluuuu,,kimese new ymymirebatieeee

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem +2

      @@bezayacop9534 ቤተሰብ አርጉኝ

    • @rahelmedia1965
      @rahelmedia1965 Před rokem

      🤚🏽🤚🏽🤚🏽🤚🏽❤

    • @gechkt4079
      @gechkt4079 Před rokem +3

      የፈለጋትንትልበስ አታሽቃብጪ:: ሁሉም ያምርባታል

    • @tigistaragea6741
      @tigistaragea6741 Před rokem +8

      የሴት ልጅ ዉበቱ ቅሚሶ ነው

  • @user-vj8bx5zr3e
    @user-vj8bx5zr3e Před rokem +139

    እንኳን አደረሳችሁ ቲጂ ቀሚሱ ሲያምርብሽ ሁል ጊዜም እንድህ ረጃጅም ልበሽ

  • @fierbelachew2175
    @fierbelachew2175 Před rokem +91

    አማን ሰው አንተ ያለህበት እኛም አለን ስወድህ ቲጂዬ እንኳን አደረሳችሁ ።

  • @mulushmulush3472
    @mulushmulush3472 Před 5 měsíci +3

    እኔ ሰውን ስገነዘብ ሀይለኛ ነኝ ሰውን ስመዝን ግራም እንኮዋን አሳልፊ አልሰድም ስለ ቲጅ ትንሽ ከወሰድኮት ትዝብት ልገራቹህ ቲጅየ አገሩዋን ኢትዮጵያን ምትወድ በተለይ ወደገጠሩ ያሉ ህብረተሰባትን ዝቅ ብላ ምትሰማ ምታዳምጥ ከነሱም ትምህርት ለመውሰድ ባህልና ወጉን በመስማትና በማዳመጥ ለትውልድ ማሳለፍ ምትፈልግ ትልቅ አርቲስት ነች!!
    ቲጂ መሳቅ እና መደሰት ምትፈልግ ፍርሀተ እግዝሀብሄር ያደረባት ለሰው ልጆች የምትናገራቸው ነገሮችን በጥንቃቄና በብስለት የተሞላበት ቅን አሳቢና ሰው አክባሪ ናት!!!
    ቲጂ በስራ ምታምን እሱዋ ስርታ ሰውን ማሰራትና መርዳት ምትፈልግ ልበ ቃና ሴት ናት ሳቁዋና ደስታዋማ ምግብ ማለት ነው!!
    ቲጅ የአገር ባህልን አልባሳትና የአባቶቻችን ባህላትን በሜገባ ምትጠብቅ የድሮ በአሉቻችን ደብዛው እንዳይጠፋ ተምራና አስተምራ ለትውልድ ማውረስ ምትፈልግ ጠንካራ ሴት ናት!!
    ቲጂ ትክክለኛ የሜዲያ ሰው ናት የሜዲያን ክራይተርያ100% የምታሟላ ንፁህ ልብ ያላት ልበ ቀና ትሁትና አስተዋይ ሴት ናት!!!
    ቲጂ ስትናገር ደፋር ናት ስትጠይቅም ደፋር ናት ግን በውስጡዋ ፈርሀተ እግዝሀብሄር ያላት ትሁት ናት ደረቅን አትደለችም ማይሆን ከሆነ በዛ ሳቁዋና ፈገግታዋ ተንከሽክሻ ታሳልፈዋለች በሳልም ናት አንድ ወቅት ላይ አድምየ 50 አካባቢ ነው ስትል ሰምቸ ነበር ስታዮዋት ግን 19 አመት ልጅ ነው ምትመስለው!!
    ቲጅየ አብሮ አደጉዋንና ለሙያ አጋሩዋ እንዲሁም ለሰፈር ሰዎቸዋ ትልቅ ክብር ያላት የተከበረችና ሰው አክባሪ የሰፈር አድባር እንደሆነች እረዳለሁ ስለ ቲጅ ብዙ መፃፍ እችል ነበር ግን በግዜ እጥረት አልቻልኮም ክፍል ሁለት ጠብቁኝ!!!!!!

  • @eitfalemyifiru7794
    @eitfalemyifiru7794 Před rokem +165

    አማንን የምትወዱ በላይክ አሣዪን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem +42

    ወይ አማን ስወድህ ትጅዬ የኔ መልካም እናት ሁሌም ለገጠር ማህበረሰብ respect አለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ የዋህ እንኩዋን አደረሳችሁ 🥰🌲🎄

    • @BinyammekoneneBinyam
      @BinyammekoneneBinyam Před rokem +1

      ሳስብሽ ሳስብሽ የገጠር ልጅ ትመስይኛለሽ

    • @sifenshume7726
      @sifenshume7726 Před rokem

      @@BinyammekoneneBinyam በትክክል ገጠር ኩራታችን ነው የገበሬ ልጅ ነኝ እናቱ 🥰

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před rokem +24

    አቤት የሴትልጅ ውበት በቀሚስስታምሩ መልኣም በኣል ይሁንላቹ

  • @melakubirhanu199
    @melakubirhanu199 Před rokem +21

    ቲጂ ጠግበን እንድንኖር የሚያደርጉትን የገጠር ሠዎች ማክበርሽ ትልቅ ሰውነትሽን ያሣያል እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥሽ ኑሪልን ።

  • @ysha3343
    @ysha3343 Před rokem +35

    ቲጅዬ ስወድሽ
    ሽ አመት ኑሪልንንንን
    አማን

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Před rokem

      ደምሪኝ ውዴ

    • @biruksherif1838
      @biruksherif1838 Před rokem

      ሺ አመት ነው ያልሽው አትወጃትም ማለት ነው በዚህ ዘመን 100አመት መድረስ ይከብዳል ሺአመት እንደጎማ ጥቅልል ስትል ለማየት

  • @muluworkamare6251
    @muluworkamare6251 Před rokem +17

    ቲጂዬ የኔ የዋህ ሁሌ ይሸውዱሻል ተዋት እስኪ ይሄ ፕራንክ

  • @user-rr3ky8zq5e
    @user-rr3ky8zq5e Před rokem +23

    ደስ የምል ፖሮግራም

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 Před rokem +16

    ክክክክክ 😂😂😂😂😂አማን የምቶዱ

  • @martamar1829
    @martamar1829 Před rokem +14

    ቲጂ እንኮን አደረሰሽ በነገራችን ላይ ሂሉም ነገር ያምርብሻል ይሄድብሻል መልካም አዲስ አመት ሳቂታዋ

  • @kdeoj1075
    @kdeoj1075 Před rokem +79

    አማን ንን እና እሸቱን የምትወዱትን በላይክ አሳዩኝ 🥰🥰🌹🌹🌹

  • @febenmitiku28
    @febenmitiku28 Před rokem +17

    አረ ወጣቶች ተማሩ ይሄ ቀላል ጥያቄ ከከበዳቹህ ከበድ ያለውን ብትጠየቁ ምን ልቶኑነው
    በተኩላ እንዳትበሉ
    ባባታቹህ ወደ ቤተክርስቲያን ሂዱ ተማሩ

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 Před rokem

      እኔም በጣም ነው የገረመኝ

    • @user-mp4cj4nh4v
      @user-mp4cj4nh4v Před rokem

      እኔም ገርሞኛል ያዉ በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል ሆኖ ነዉ ቤተክርስቲያ እያለች መማር አቅቶን

  • @kalkali
    @kalkali Před rokem +20

    ወጣቶች ግን በምንድነው ጊዜያችሁን ምታሳልፉት መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ እንጂ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg Před rokem +3

      እኔ በየቀኑ ስዲስት ስዲት ምዕራፍ በቆሚነትአነባለሁ

    • @bzu4394
      @bzu4394 Před rokem

      @@tube-yi8tg 👍👍👍👍💪💪💪

  • @zenebechtulu2167
    @zenebechtulu2167 Před rokem +9

    አሜን እንኳን አብሮ አዴረሰን የከርሞ ሰው ይበለን አምሮብሻል ትግስትዬ

  • @girumtamirat7214
    @girumtamirat7214 Před rokem +2

    እንኳን አደረሰሽ ልዩ ነበር ኢቢስ ላይ ከጌታችን ከመዳኒታችን አየሱሰቶስ በአል አደረሳችሁ ሙሉ ቃል ስሰማ ደሳለኝ ተባረኪ

  • @muhidinabdulkadir2647
    @muhidinabdulkadir2647 Před rokem +14

    ጌታ አይወልድም አይወለድም አትሸወዱ ሞት ሳይመጣ ወደቀጥተኛው መንገድ ተመለሱ

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Před rokem +18

    እባካችሁ ሴቶችየ ብዙ ብናውቅም ስራአቱን መጠበቅ አለብን ነጠላ እንልበስ እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ላይ

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 Před rokem +7

    አቤት አማን ጉዲ ነዉ በሣቅ ክክክክክክክ

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před rokem +12

    አማንዬ ቲጂዬ ስወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰😘😘

  • @rkdwxkdjdc3355
    @rkdwxkdjdc3355 Před rokem +2

    ትጅየ በጣም አምሮብሻል
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላችሁም አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ

  • @user-vc1gg9ht3p
    @user-vc1gg9ht3p Před rokem +12

    በስመአብ ቲጅየ አክስቴን መሳይ እደት ነው ያማረብሺ በአዛኝቱ የኔ ውብ ♥️♥️

  • @user-ko9mt4mb5t
    @user-ko9mt4mb5t Před rokem +5

    ዋው ትግሥት ግርማ የኔ ልእልት ሥታምሪ

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich Před rokem +20

    አሜን አሜን አሜን ዋው ድስ የሚል ቆይታ በርቺልን

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Před rokem

      ቲጅዬ ደምሪኝ እማ

  • @almawood4592
    @almawood4592 Před rokem +2

    Aman is very very funny Comedian!! He did very amazing and I like him . I could not hold my tears when I was seeing his comedy!!!!

  • @yelemsetketemayegebreallg4927

    ወጣቶች መማር አለብን!

  • @makdas9636
    @makdas9636 Před rokem

    በጣም ታሳዝናላችሁ የተዋህዶ ልጆች ስም ብቻ

  • @user-yq1tm4xg4o
    @user-yq1tm4xg4o Před rokem +6

    አሜንንንአሜንንንአሜንንንእኳንአብሮአደረሰንለጌታችንለመድሀኒታችንለኢየሱስክርስቶስየልደትበአል።።ጌታችንተወለደልንእልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa2944 Před rokem +1

    እንኳን አብሮ አደረሰ ዋው ደስትላላችሁ በርቱልን

  • @dagimaddisu7651
    @dagimaddisu7651 Před rokem +4

    ቲጂ ቆንጆ ሴት ነሽ።

  • @fikeryibeltal4394
    @fikeryibeltal4394 Před rokem +4

    ትእግስት ይሄንን አርሚ
    ኢየሱስ ክርስቶስ በሚጠመቅበት ጊዜ መጽሐፍ ቅዱስ አብ በደመና ውስጥ ሆኖ ተናገረ ይላል እንጅ በደመና ተመስሎ አይልም :: ከበሮ አንጠልጥሎ መዝለል እውቀት አይደለም :: ትንሽ ንባብ እና ትምህርት ያስፈልጋል ::

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 Před rokem +5

    ሰባሰገል ነው መልሱ በኮኮብ ተመረተው ወረቅና እጣን

  • @momeenaahmed443
    @momeenaahmed443 Před rokem +3

    ቲጅዬ የኔ ንግስት ስወዳት ሁሉን የምታቅፊው ነገርስ

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 Před rokem +1

    ኦርቶዶክሶች የእግዚአብሔርን ቃል በደንብ አብቡ ቃሉ በሙላት ይኑርባችው ይላል የእግዚአብሔር ቃል ሐይል አለው ይለውጣል መዳንም መለወጥም ይሆንላ ችዋል

  • @user-rh1gn8fc1n
    @user-rh1gn8fc1n Před rokem +7

    ቲጂ ቆንጆ 💚💛❤️

  • @dheh984
    @dheh984 Před rokem +4

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

  • @user-pi4st6rz8w
    @user-pi4st6rz8w Před rokem +4

    ወይትጂዬ ሁሌ ይጫወቱብሻል በቃ የኔ ውድ

  • @zewdituwubet8901
    @zewdituwubet8901 Před rokem +2

    የውነት እወድሽአለሁ ፈጣሪ በሄድሽበት ሁሉ ይጠብቅሽ አሜን

  • @sewbe9772
    @sewbe9772 Před rokem +2

    እንኳንአብሮአደረሠን💘💞💕❤♥🙏🙏

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570

    ወይኔ ቲጅ እስካሁን ሳታውቂው ነውደ😃😃❓
    እኔኮ ያወቅሽው መስሎኝ ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😃😃😃😃

    • @jeri3637
      @jeri3637 Před rokem

      እኔም ያወቀችው መስሎኝ ነበር ወይኔ የዋህነቷ 💕💕

  • @user-js7sz3mt5x
    @user-js7sz3mt5x Před rokem +8

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ እንኳን ለጌታችን ለ እየሱስ ክርስቶስ ልደት ባዕል በሰላም አደረሰን 🙏🏼❤️ቲጅዬ የኔ የዋህ ስወድሽ አማንዬ ስወድህ 😍

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Před rokem

      የኔ ውድ ደምሪኝ እማ

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 Před rokem +4

    ዋው ቲጂዬ አምሮብሻል

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Před rokem +9

    አማን ሃበሻ ቀሚሱ እንዴት እንዳማረብህ እሺ:: ደግሞ አቤት ስትችልበት 👌
    እንኳን አደረሰህ::

  • @Memmare
    @Memmare Před rokem +1

    ዋው አይ አትበይ ቲጂ እምነትን አይገልጽም በዛ ላይ ገና እንዴት ዋላችሁ እንዴት አደራችሁ መልካም በዓል ብለሽ ጀምሪ

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před rokem +1

    ሴት ልጅ ጎብዛ ማየት ደስ ይላል።

  • @gufu6525
    @gufu6525 Před rokem +2

    ግን ጥያቄው በጣም ቀላል ነው እምነታችሁን እወቁ ወጣቶች!!!!!!!!!!!!!!

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 Před rokem +2

    ይሄንን እንኳን የማናቅ ስላለን እንማማር እባካችው ሰባሰገሎች

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Před rokem +1

    እግዚአብሔር አብ በድምፅ የምወልደው የምወደው ልጄ የሚል ድምፅ ተሰማ እንጂ አልወረደም

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 Před rokem

    ቲጅዬ የስራ ሰው ስወድሽ እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏💖💖💖💖🥀🥀🥀🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🍀🍀🍀🌼🌼🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ethiopia2846
    @ethiopia2846 Před rokem +2

    ቲጁዬ ሰወድሸ የኔ ቆንጆ እንኳን አደረሳችሁ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Před rokem +1

    ደስ ስትሉ ቲጂዬ አማንዬ ስወዳቹ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před rokem +10

    ቲጂዬ ስትመቺኝ ወይ አማን የስራህን ይስጥህ😂😂😂😂

    • @danaethio
      @danaethio Před rokem

      ማማዬ ደምሪኝ እኔም እደምርሻለው

    • @mesitube9528
      @mesitube9528 Před rokem

      @@danaethio ነይ እንደማመር

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j Před rokem +1

    እኳን ኣብሮ ኣደረሰን

  • @user-sd8ww2eo6l
    @user-sd8ww2eo6l Před rokem +2

    በጣም ነው ያሳቀኝ ክክክክክክክክክክ

  • @user-pq5ji1mj3m
    @user-pq5ji1mj3m Před 4 měsíci

    Thank you god bless you

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 Před rokem

    አማን የእውነት ልጅቱ እንዴት አባቶ ነው የምታምረው በተለይ አይኖ

  • @user-rl5ph6pf2p
    @user-rl5ph6pf2p Před rokem +5

    ኮሚድያን አማን😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @askalaraya7139
    @askalaraya7139 Před rokem

    ምንአባቴ ላርግሽ ለእምነትሽ ያለሽ አመለካከትና ጥንካሬ በጣም ነው የምወድሽ በርች ጠንካራ እምነት ያላት ሴት ያርግሽ ፈጣሪ የምትወጃት እመቤቴ እናቴ ትርዳሽ

  • @sebleberhanu1330
    @sebleberhanu1330 Před rokem

    Tejye konjo programesh des belognal menfesawe program bemazgajetesh tebareki😘

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 Před rokem

    አሜንአሜንአሜን

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 Před rokem

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ethiopia2846
    @ethiopia2846 Před rokem +1

    ቲጅዬ የኔ ንግሰት ዉብ ልዩ♥️♥️💗💗💗💘💘💘💘💘💘💘♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎆🎆🎆🎆💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před rokem +1

    ቲጂዬ ውድድድድድድ ነው የማረግሽ ስታምሪ ደሞ ዛሬ ሁሌ በቀሚስ አሸብርቂ እማ

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Před rokem +2

    የእኔ እናት ሁሌ ትጫዉቱባት አላቹህ

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Před rokem +1

    ቲጅ ልዩ ነሽ ❤

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e Před rokem +9

    ዋው 😍😍😍😍👏👏👏

  • @zinatkalba4037
    @zinatkalba4037 Před rokem +5

    አማን ያለበት ይደምቃል

  • @workuasress332
    @workuasress332 Před rokem +1

    ቲጂየ እድሜሽን ከፍ ያድርገው 💗💞❣️

  • @abay5630
    @abay5630 Před rokem

    አሜን፫ እንኳንም አብሮ አደረሰን አሜን፫

  • @user-gd8ts8rr3t
    @user-gd8ts8rr3t Před rokem +1

    ቲጅዬ የእኔ የዋህ
    አማንዬ ስውድክ ትችላለክ እኮ

  • @kalkali
    @kalkali Před rokem +5

    አማን በሳቅ ገደልከኝ

  • @user-og1qw4lx5m
    @user-og1qw4lx5m Před rokem +5

    እኳን አብሮ አደረሰ ቲጂየ

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Před rokem

      መስዬ ደምሪኝ እማ

  • @HguHchx-tr3fb
    @HguHchx-tr3fb Před 2 měsíci

    የምትገርም የምር ሴትነው የመሰልከኝ❤❤❤❤❤❤

  • @user-kg1iy1hw5m
    @user-kg1iy1hw5m Před rokem

    ዊይ የኔ ፋሲካ አረግሸ ደሰ ምትይዉ አንደኛ ሃይማኖትሸን ፈጣሪ አክሎ ያክብረሸ

  • @himanotbahru3964
    @himanotbahru3964 Před rokem +1

    እኔ ሁሌም ልበሺ የኔውድ

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před rokem

    ቲጅየ የኔ ዉድ እመብረሀን ትጠብቅሽ መልካም ቀዓል

  • @Ail-ox6zv
    @Ail-ox6zv Před rokem +2

    ሥወዳችሁ

  • @sumayasumaya8011
    @sumayasumaya8011 Před rokem +2

    እየሱስ እኮ በመጨረሻዉ ሰዓት ይወርዳል አላህም ይለዋል የእየሱስ አተን የሚያመልኩ አሉኮ እሱም ይላል እኔ አምሉኩኝ አላልኳቸዉም አቅሙም የለኝም እኔ የአተ ባርያነኝ ይለዋል ።እስኪ እናተ አነጣጥሩ አብቡ ማወቅ ከጨለማ የሠወጣል

    • @user-iv6fe9zg9r
      @user-iv6fe9zg9r Před 5 měsíci

      ጨለማውሰጥ ያለህ አንተ አንተ የተሰጠህን አንብብ እኛ የተሰጠን አለ ምን አገባን ብለን የአንተን እናነባለን ጠብቅ መሰሎሀል እየሱሰ ሲመጣ አንተን ይወሰድሀል አንተ ሂድና እኛ እንቅር ሰላልተፈቀደልህ አልፈርድብህም የጌታ እየሱሰን መምጣት ትጠብቃለህ ጎሸ እንግዲህ ጠብቅ መጨረሻውን ታያለህ አንተን ሊወሰድ ሲመጣ እኛሰንቀር ያልታደልክ አሳዘንከኝ እዚህ ላይ አሰተያየት ባሰጥ ይሻልህ ነበር::

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před 5 měsíci

      ​@@user-iv6fe9zg9rእሽ እንደናተ አሥተሣሠብ አምላክተወለደካላችሁ እሡበተረገዘ ሠአት ምድርናሠማያትን እንዲሁም ፍጥረታትን ማንይጠባበቅነበር

    • @user-iv6fe9zg9r
      @user-iv6fe9zg9r Před 5 měsíci

      @@hshhehsge7113 ጌታ እግዚአብሄር ተረገዘ አልተረገዘ በየትም ሆኖ አለምን ይገዛል በሁሉ ባታ ሰላለ ሆድ ውሰጥ ሆነ የት የሱን አምላክነት ቦታ አይገድበውም የጅል ጥያቄ የኛ አምላክ እየሱሰ እጅግ የረቀቀ::

  • @mierafteshager10
    @mierafteshager10 Před rokem

    ሰባሰገሎች ናቸው

  • @azebgirma8388
    @azebgirma8388 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይስጥሸ ጥሩ ጥያቂ ነዉ ሰዉ ግን ገራሚ ነዉ ከእምነቱ አንፃር

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 Před rokem +1

    እንኳን አብሮ አደረስን!

  • @muntehajemal5404
    @muntehajemal5404 Před rokem +1

    ክክክ...

  • @user-sg7ue4or4nJerry
    @user-sg7ue4or4nJerry Před 5 měsíci

    Happy new year marrry Christmas 🤶 Tig Yene malikam ❤aman 🤣😜😁❤

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 Před rokem +1

    Amaneyeeee siwedhieeee🥰🥰🥰🖐

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 Před rokem

    አማንዬ አንደኛ አድናቂን
    ቲጂዬ እና ስይፋሻን ፕራንክ ተደረጎ

  • @ayinihone634
    @ayinihone634 Před rokem

    Amanye yene andegna

  • @feyiruztedi5179
    @feyiruztedi5179 Před rokem +1

    😅😅😅😅😅😅weyi amaniye dess nili komedayin nw tijiyem melikam behali😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-td5vl2sv2w
    @user-td5vl2sv2w Před rokem

    አሜንንን

  • @user-ff7gw8fd5t
    @user-ff7gw8fd5t Před 6 měsíci +1

    እውነት የኢትዮጵያዊ 10:59 መገለጫ አለባበስ

  • @aschalewsisay5856
    @aschalewsisay5856 Před rokem +1

    ቲጅዬ ኡፍ የኢቲቪው ድምቀት እኮነሽ

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Před rokem

      እንድማመር በቅንነት

  • @user-gy8rx6yz3m
    @user-gy8rx6yz3m Před rokem

    የእውነት ደስስ የሚል ጥያቄና መልስ ወጣቱም መፅሐፍ ቅዱስ ን ይመለገተዋል በርችልን እኅታችን

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Před rokem

    Wow wow Tg You are so cute

  • @user-ml6sh6vg7u
    @user-ml6sh6vg7u Před rokem

    ቲጂዬ የዋዃ ሁሉም ፕራንክ ያረጉሻል

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 Před rokem +1

    Unknown abro adersen adarasachu la berana ledata amen amen amen

  • @siti7205
    @siti7205 Před rokem +1

    እረ በሣቅ ገደለኝ ይመችህ

  • @user-wz3vp7vp3q
    @user-wz3vp7vp3q Před 4 měsíci

    ቲጂየ በጣም ነው ምወድሽ ማደንቅሽ