Video není dostupné.
Omlouváme se.

ጎጃምኛውን አሰደለቀችኝ !

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 02. 2024

Komentáře • 2K

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Před 6 měsíci +1065

    ሃና ይችን ልጅ እንግዳ አድርጋ በማቅረባ ማነው እንደኔ ደስ ያለው 🙌🙌እመቤትን ትልቅ ደረጃ አደረሻት አሁንም ይችን ልጅ ከዝህ ስላመጣሻት ደስ ብሎናል ❤

    • @zainabmohammed1961
      @zainabmohammed1961 Před 6 měsíci +3

      ❤❤❤

    • @tilahundebebe8472
      @tilahundebebe8472 Před 6 měsíci

      😊😊😊😊​@@zainabmohammed1961

    • @user-rn5ig6kc7w
      @user-rn5ig6kc7w Před 6 měsíci +2

      ❤️❤️❤️❤️

    • @kiyaselam
      @kiyaselam Před 6 měsíci +1

      ውይ እኔ በጣም እመቤቴን❤❤❤❤❤❤

    • @kiyaselam
      @kiyaselam Před 6 měsíci +4

      ሃኒዬ ስወድሽ ተባረኪ ይችን ልጅ ስወዳት በጣም❤❤❤❤❤

  • @felanatube
    @felanatube Před 6 měsíci +80

    ፈገግታዋ ከእንጀራ በላይ ያጠግባል ሐኒ ከማደንቅሽ ድንቅ ተዋንያን መሀል አንዷ ነሽ ደግ እናመሰግናለን ሐኒቾ።

  • @zo-ma6557
    @zo-ma6557 Před 6 měsíci +46

    መጨረሻ ላይ የመከርሻት ምክር በጣም ጥሩ ምክር ነው! "ኣሰራሻለው ያለሽ ሁሉ ኣያሰራሽም፥ ሴት ነሽ ቆንጆ ነሽ ተጠንቀቂ ያልሻት ትልቅ ምክር ነው!

  • @user-md9hb5ep9e
    @user-md9hb5ep9e Před 6 měsíci +76

    ወይኔ ቁንጅና እና አለባበስ ፀጉር አሰራር በጣም ልዩ ተፈጥሮአዊይ ውበት❤❤❤❤❤❤።

    • @astertube5406
      @astertube5406 Před 6 měsíci

      😊ደምሬኝ ውዴ

    • @HulegebRadio
      @HulegebRadio Před 6 měsíci

      እህቴ ሆይ ጭፈራ ሐጢያት ነውና ንስሃ ግቢ፤ለሚበሰብሰው አለም ጨፍረሽ የማያልፈውን ህይወትሽን አታበላሽ፤ለንስሃ አባትሽ ተናዘሽ ቀኖናሽን ተቀብለሽ ፈጽመሽ አዲስ ህይወት ኑሪ፤ይሄ የያሽው መንገድ ግን የሰይጣን ነውና ይቅርብሽ፡፡ ወንድምሽ፡፡

  • @Akal-Mekonen
    @Akal-Mekonen Před 6 měsíci +170

    ሀኒ ቆንጆ ይችን ልጅ ልታፈምሻት ግድ ይላል። እንግዳ አርገሽ ስላቀረብሻት በጣም ደስ ብሎናል።

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 6 měsíci

      ደምሪኝ ውዴ

    • @HulegebRadio
      @HulegebRadio Před 6 měsíci

      እህቴ ሆይ ጭፈራ ሐጢያት ነውና ንስሃ ግቢ፤ለሚበሰብሰው አለም ጨፍረሽ የማያልፈውን ህይወትሽን አታበላሽ፤ለንስሃ አባትሽ ተናዘሽ ቀኖናሽን ተቀብለሽ ፈጽመሽ አዲስ ህይወት ኑሪ፤ይሄ የያሽው መንገድ ግን የሰይጣን ነውና ይቅርብሽ፡፡ ወንድምሽ፡፡

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Před 6 měsíci +65

    እች ልጅ እግዚአብሔር ን የምትፈራ ወጣት ናት።ግን ወገኖቼ እኛ ብዙ እንጨነቃለን እናስባለን እግዚአብሔር ግን ሳናስበው ከቤታችን በር ላይ ቆሞ ያንኳኳልናል።ታድያ ለድንግል ልጅ ለቸሩ መድሀኒአለም ምንይሳነዋል ድንቅ አምላክ አለን ክብር ምስጋና ይግባው ሐንዬ እችን ልጅ ስላቀረብሻት እግዚአብሔር ልጅሽን ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስልሽ ክፉ አይንካሽ❤❤❤❤❤

    • @tuuilgig
      @tuuilgig Před 6 měsíci +1

      አሜን❤❤

    • @astertube5406
      @astertube5406 Před 6 měsíci +1

      ደምሬኝ ውዴ

    • @HulegebRadio
      @HulegebRadio Před 6 měsíci +1

      እህቴ ሆይ ጭፈራ ሐጢያት ነውና ንስሃ ግቢ፤ለሚበሰብሰው አለም ጨፍረሽ የማያልፈውን ህይወትሽን አታበላሽ፤ለንስሃ አባትሽ ተናዘሽ ቀኖናሽን ተቀብለሽ ፈጽመሽ አዲስ ህይወት ኑሪ፤ይሄ የያሽው መንገድ ግን የሰይጣን ነውና ይቅርብሽ፡፡ ወንድምሽ፡፡

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před 6 měsíci +18

    WOW እስክስታዋ ልዩ ነው ከሜካኘ ነፃ የሆነች በጣም ቆንጆ ወጣት ነች ❤❤❤

  • @mhiret
    @mhiret Před 6 měsíci +23

    የፈገግታ ስታይል እንዲህ ሲሆን ነው ብዙወችን የሚስበው በስነ ሥርዓት ያደገ ሰው አነጋሩ አስተያየቱ ሁሉ ነገሩ ያስታውቃል
    የኔ ቆንጆ ለወደፊቱም መልካም ዕድል ተመኘሁልሽ 🙏

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 Před 6 měsíci +72

    ሃኒየ በጣም ነው የሚወዲሽ እንግዳዋን ደግሞ ደስ የምትል ልጅ ናት ክስክስታዋ ደግሞ መልከዋን ኤርትራዊ ነኝ ሃኒቾ thank u

  • @baezademissie7438
    @baezademissie7438 Před 6 měsíci +43

    ሀንዬ በጣም እወድሻለሁ። ይቺን ምርጥ ንፁህ ቆንጆ ወጣት ታዳጊ ልጅ በምክርም በሚያስፈልገው ሁሉ እርጂያት። እኔም በሚያስፈልጋት ለመርዳት ፈቃደኛ ነኝ። እድሉ ገጥሟት ያለንበት አገር ከመጣች ከልጄ ጋ የጎጃም እንቅጥቅጥ ትገጥማለች ልጄም እንደሷ አንደኛ ጎበዝ ናት። 👍👍👍Good luck 🙏

  • @eyosiasandnabelboss1057
    @eyosiasandnabelboss1057 Před 6 měsíci +17

    ሐና ይቺን ልጅ ፈልገሽ በማቀረብሽ በጣም ደሰ ይላል በጣም ደሰ የምትል ጉጃሜ ፈጣሪ ሁሉንም ያስተካክልላት ጉበዘ ነች

  • @zeni185
    @zeni185 Před 6 měsíci +11

    ሀኒቾ የኔ ማር ልጅቷን የመከርሻት ነገር በጣም ገዝቶኛል ስለ ትወናና ስለ መጥፎ ፊልም ዳይሬክተሮች Big respect hanicho ሳይሽ መነን ት/ቤትን ታስታዉሺኛለሽ❤❤❤❤❤❤❤

    • @astertube5406
      @astertube5406 Před 6 měsíci +1

      ደምሬኝ ውዴ

    • @AbebeBelay-nl4or
      @AbebeBelay-nl4or Před 6 měsíci

      @@astertube5406 Astuye ere keflen memarim emnchilbet menged endet new Ke A.A wuchi...?

  • @zamzamali4110
    @zamzamali4110 Před 6 měsíci +146

    ሀንየ ምርጥ ሰው ነሽ በአንች ሚዲያ ስላቀረብሻት እውነት ደስ ብሎኛል

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Před 6 měsíci +237

    እግዚአብሔር አይርፋድበት ቀኑን ጠብቆ ይመጣል ሁሌ በጣም ይገርማል በውነቱ እደቀልድ ተቀርፆ በተለቀቀ ከዚህ ደርሰች❤ ደሞ አለባበሷ ሲያምር ፋፆሜሽን ያሣምርው

  • @HabetamGete-sj7nc
    @HabetamGete-sj7nc Před 6 měsíci +6

    ሀኒቾ እግዚአብሔር ይባረክሽ እውነት ማህሌት በጣም እማከብራት ጀግና ደግ ፈረሀ እግዚአብሔር ያደረባት ሴት ናት የሆነ ስዓት ለእኔም እድል ሰታኝ ነበረ ግን ሳልጠቀምበት ከ ሀገር ዎጣሁ መልካም እድል እህታችን በረችልን❤❤

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Před 6 měsíci +12

    ወይኔ ውበት ስታምሪ ከዱቄት ነፃ ምርጥ ተፈጥሮ ሀኒቾ አገሮንባህሎን ወዳድምርጥሰው❤❤❤❤❤

  • @alextigstg3055
    @alextigstg3055 Před 6 měsíci +337

    ሀንየን አለማድነቅ ግን አይቻልም❤❤❤ ሃንቾ በጣም እወድሻለው

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 6 měsíci +3

      ደምሪኝ ውዴ❤

    • @MashoAli-tr4gf
      @MashoAli-tr4gf Před 6 měsíci +3

      በሆዳምነትዋንና በሹርሙጥናዋ አለማድነቅ አይቻልም

    • @nefisasemane
      @nefisasemane Před 6 měsíci

      Yete ayachu eche​@@MashoAli-tr4gf

    • @hiwotgirma5557
      @hiwotgirma5557 Před 6 měsíci

      ​@@MashoAli-tr4gfአንተ ቆሻሻ የምድር መሀይም ሸክም ወንዳገረድ ነህ ምነው ቁምላቸው ሞያክ ነው አይደል ሴታሴት

    • @azebkidane3509
      @azebkidane3509 Před 6 měsíci +4

      ምነው ከስድብ ምን ይገኛል ካልወደድሻት ለምን ገብተሽ ትከታተያታለሽ ​@@MashoAli-tr4gf

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 Před 6 měsíci +100

    ስታምር አለባበሷ እራሱ ሲያምር

    • @HulegebRadio
      @HulegebRadio Před 6 měsíci

      እህቴ ሆይ ጭፈራ ሐጢያት ነውና ንስሃ ግቢ፤ለሚበሰብሰው አለም ጨፍረሽ የማያልፈውን ህይወትሽን አታበላሽ፤ለንስሃ አባትሽ ተናዘሽ ቀኖናሽን ተቀብለሽ ፈጽመሽ አዲስ ህይወት ኑሪ፤ይሄ የያሽው መንገድ ግን የሰይጣን ነውና ይቅርብሽ፡፡ ወንድምሽ፡፡

  • @fishatsiontadesse1868
    @fishatsiontadesse1868 Před 6 měsíci +6

    ሐና በጣም ትልቅ ስራ ነው የምትሰሪው አቀራረብሽ ስረዕትሽ ንግግርሽ በጣምደስ ይለኛል በርችልኝ ይቺም ታዳጊ እግዚአብሔር ይርዳት

  • @AyuMeznagna-wu1gt
    @AyuMeznagna-wu1gt Před 6 měsíci +6

    ሴትነትሽን ለመጠቀም ብዙዎች ብዙ ይላሉ እና ትልቅ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል, ገና ልጅ ነሽ በርቺ

  • @user-df4dm6df2c
    @user-df4dm6df2c Před 6 měsíci +30

    ደጋግሜ ብዙ ጊዜ ነው ያየሁት እስክስታዋን👌🏾በሚገርም ሁኔታ ማኃል ላይ አንድ ቦታ ዓይኑአን ብልጭ የምታደርጋት ነገር አለች
    ቆንጆ ውብ አይናማ እንደሆነች ያየሁበት ብልጭታ❤️‍🔥
    መልካሙን ሁሉ እመኝላታለሁ🙏🏾

    • @astertube5406
      @astertube5406 Před 6 měsíci

      ደምሬኝ ውዴ😊

    • @HulegebRadio
      @HulegebRadio Před 6 měsíci +1

      እህቴ ሆይ ጭፈራ ሐጢያት ነውና ንስሃ ግቢ፤ለሚበሰብሰው አለም ጨፍረሽ የማያልፈውን ህይወትሽን አታበላሽ፤ለንስሃ አባትሽ ተናዘሽ ቀኖናሽን ተቀብለሽ ፈጽመሽ አዲስ ህይወት ኑሪ፤ይሄ የያሽው መንገድ ግን የሰይጣን ነውና ይቅርብሽ፡፡ ወንድምሽ፡፡

    • @user-tt5qm4ug7p
      @user-tt5qm4ug7p Před 6 měsíci

      እውነት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማህ እኔም እጋራሐለው ሀሳብህን​@@HulegebRadio

  • @user-kw6rr8xc4r
    @user-kw6rr8xc4r Před 6 měsíci +26

    የኔ ቆንጅዬ ጎጄ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ተመልሰሽ ወደ ገጠር እንዳገቢ እግዚአብሄር ምክንያት አለው የሚያደርገው ነገር ያቺ ትንሽ ቪዲይ ተለቆ ሂወትሽን ለመቀየር ነው ግን ከተማ ስገቢ ወይ ትንሽ ለውጥ ሲመጣ እንዳትለወጪ አብረሽ ብዙዎች የሚወድቁበት ነው እላፊ ነገር በፊትም በፀጉርም በእለባበት አትቀይሪ ከባህል የወጣ ይሄ የገጠር ማንነትሽ ስርአትሽ ቁጥብነት ትህትናናን እንዳለዉጪ ሁሉ ነገርሽ ያምራል የኔ አማራዊት ቆንጆ ጎጂዬ❤

  • @user-zf8ok7fi5v
    @user-zf8ok7fi5v Před 6 měsíci +3

    የሚገርም ብቃት ነው በጣም ኮርተንብሻል ያገራችን ልጅ፤ ሃናንም እጅግ እናመሰግ ናለን፤አንዴ ለታወቁ ሰዎች ከማጨብጨብ ይልቅ እንደዚህ የተደበቁ ልጆችን ማውጣት ትልቅ ስራ ነው፡፡
    ጎጃሜ ለዛውም ማቻክል አማኑኤል መሆኔ ሁሌም ያኮራኛል

  • @seifenebelebal6707
    @seifenebelebal6707 Před 6 měsíci +3

    ሃኒ ምርጥ ባለ ልዩ ስጦታ ባለቤት ሁሌም አድናቂሽ ነኝ! እንዲህ አዳዲስ ሰዎችን እየፈለክሽ ማቅረብሽ ይበል ያሰኛል ! ብቃት እያላቸው የጋን ውስጥ መብራት ሁነው የቀሩትን ጋንኑን ሰብረው እንዲወጡና ሰገነት ላይ በሙያቸው እንዲያበሩ እያደረክሽ ነው

  • @nardosashebr4137
    @nardosashebr4137 Před 6 měsíci +277

    ጎጃም አማራ የፍቅር ሀገር የቆንጆዎች ሀገር ከዚ ዘር ስለሆንኩ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤ሀኒዬ ደሜ🙏🙏🙏

    • @user-vp4pj9ci9c
      @user-vp4pj9ci9c Před 6 měsíci +5

      ❤❤❤❤❤❤❤በጣም

    • @jerrysalem1115
      @jerrysalem1115 Před 6 měsíci +4

      Betammm....am damn proud of being gojame

    • @user-qv1kw3ou6t
      @user-qv1kw3ou6t Před 6 měsíci +2

      Hanyaaa betam new.... mewidachu 😍😍😍..... Medhaneyalm yetbikachu.... Thank you 🙏🙏🙏

    • @user-ws5ey2et5t
      @user-ws5ey2et5t Před 6 měsíci +9

      እኔም ጭፈራውን ባልችል የአባቴ ሀገር ጎጃም መርጦ ለማሪያም ነው

    • @hanasador3723
      @hanasador3723 Před 6 měsíci

      @@user-ws5ey2et5tእኔም ከቢቸና አለሁልሽ❤

  • @Gionawit16
    @Gionawit16 Před 6 měsíci +48

    በርች ማኂ እግዚአብሔር ይርዳሽ እውቅና ሲመጣ በአጉል ስልጣሌ ተብየ ነገር የተወደድሽበትን ማንነት ውብ የተፈጥሮ ውበትሽን እንዳትለውጭው አደራ

  • @yohannesgebru9233
    @yohannesgebru9233 Před 6 měsíci +4

    ዋው ደስ ሲል መጨረሻሽን ያሳምረው። ሀና ልጅቱን የመከርሻት ያስጠነቀቅሻት ነገር ጥሩ ነው ተባረኪ አንችም ስራሽን የምታከብሪ የሚድያ ስነምግባር የሰው ክብር ያለሽ ስለሆንሽ አንችን ማግኘቷ ደስ ሎኛል። ለወደፊቱም ብዙ የህይወት ወሳኔወች ስለሚኖሯት አትጥፊባት

  • @yibeltalseyid1633
    @yibeltalseyid1633 Před 6 měsíci +6

    ሀኒ ምርጧ ጎጃሜ ሺ አመት ኑሪልን !! እንወድሻለን ምርጧ አማራዊት😍

  • @shgdfhsf8462
    @shgdfhsf8462 Před 6 měsíci +151

    ሁለት ጎጃመኞች ትችላላችሁ ሀንኞ የኔ ሀቀኛ ስውዲሽ ዲቡሺቡሺየ ስላቀርብሺልን ደስ ብሎናል

  • @eskayem4869
    @eskayem4869 Před 6 měsíci +48

    ሙዚቃን ስሰማ እራሱ እሷ ናት ትዝ የምትለኝ, የኔ ቆንጆ እስኪ ትልቅ ቦታ እናድርሳት

  • @matilove3643
    @matilove3643 Před 6 měsíci +6

    ውብ ኢትዮጵያዊ እንዲ አይነት ጨዋነት የተላበሱ ልጆች ያብዛልን አለባበስሽ ያምራል

  • @mebrieeyob9991
    @mebrieeyob9991 Před 6 měsíci +4

    በጣም ነው የምወዳት ሲበዛ በጣም በጣም ጎበዝ ነች ማህሌታችን በዚው ቀጥይ እግዚአብሔር አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን 🇪🇷❤️🇪🇹

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302 Před 6 měsíci +28

    ማህሌት ሰሎሞን እግዚያብሄር ይስጥሺ እምቶጃት እመብርሀን በስራሺ በዘመንሺ ሁሉ ታስደስትሺ በጣም ነው ምወድሺ ማሂ ❤ሀኒ❤

    • @HulegebRadio
      @HulegebRadio Před 6 měsíci

      እህቴ ሆይ ጭፈራ ሐጢያት ነውና ንስሃ ግቢ፤ለሚበሰብሰው አለም ጨፍረሽ የማያልፈውን ህይወትሽን አታበላሽ፤ለንስሃ አባትሽ ተናዘሽ ቀኖናሽን ተቀብለሽ ፈጽመሽ አዲስ ህይወት ኑሪ፤ይሄ የያሽው መንገድ ግን የሰይጣን ነውና ይቅርብሽ፡፡ ወንድምሽ፡፡

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před 6 měsíci +90

    ውይ ስታምር የኔ ቆንጆ ደሜ አማራይቱ ጎጅዬ የኔ ማር ወለላ❤❤❤❤

  • @user-db8bc2vv9c
    @user-db8bc2vv9c Před 6 měsíci +3

    ሀና እግዚአብሔር ይባርክሽ እንደዚህ አይነት የተደበቁ እንስቶችን ወደ ፊት በማወጣትሽ ልጅቷ ያገሬ ልጅ ነች።

  • @metiayalew
    @metiayalew Před 6 měsíci +5

    She is so cute and talented but ያልገባኝ ነገር ሌላም ልጅ እኔ ነኝ ብላ ስትቀርብ ነበር ምታቁት ነገር ካለ please ብትነግሩኝ ደግሞ ይመሳሰላሉ ሀኒም ብትነግሪን ደስ ይለናል በተረፈ ሀኒዬ በጣም ነው ምንወድሽ

    • @solomon4866
      @solomon4866 Před 5 měsíci

      You are right! I just recalled that and wondered about the other girl who claimed to perform in the same video!

    • @asresgetu4605
      @asresgetu4605 Před 3 měsíci

      The other lady was fraudulent...she should have been in jail...but no justice served

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Před 6 měsíci +19

    ማሬ እህቴ የአዲሳባ ሰው ጥቅም መጥቀም አያውቁም አደራ በምላስ እንዳይጎድሽ ጠካራ ሴት ሁኝ ወንዶችን ተጠቀቂ መሀሌት ካንች ብዙ እንጠብቃለን እንደ ወርቁ አይተነው ከፍታላይ እንጠብቃለን በትምህርት በርች ቃለመጠየቅ ላይ በራሱ ጎበዝ ነሽ የመጄመሪያሽ አይመስልም❤

    • @astertube5406
      @astertube5406 Před 6 měsíci

      😊ደምሬኝ ውዴ

    • @maymonamona2761
      @maymonamona2761 Před 6 měsíci +2

      ደስ የሚል ኮሜንት እውነት ነው የአዲስ አበባ ወንዶች ከባድ ናቸው ጠንካራ መሆን አለባት

    • @user-zf8ok7fi5v
      @user-zf8ok7fi5v Před 6 měsíci

      በትክክል

    • @Yhunnn435
      @Yhunnn435 Před 6 měsíci +1

      ፈጣሪ ይጠብቃት እምታሳሳ ልጅ ናት

    • @user-zf8ok7fi5v
      @user-zf8ok7fi5v Před 6 měsíci

      @@Yhunnn435 አሜን

  • @user-bm8mk2yb4x
    @user-bm8mk2yb4x Před 6 měsíci +31

    ሀንቾ ሎጅቱ በተፈጥሮ የተሰጣት ታለንት አላት በበቻልሽው ሁሉ ምክርሽና ክትትልሽ ባይለያት የድካምሽን ፍሬ ታይባታለሽ ብየ አስባለሁ ሌላው በተቻለ አቅም ከ ቲክቶከሮች እና ዩቲበሮች ብታርቂያት አዲስ እንደመሆኗ መጠን ሁሉም ለማግኘት ይፈልጋል አንቺ ግን ላደረግሽው ሁሉ እናመሰግናለን ክበሪልኝ

  • @Addeshabtamu
    @Addeshabtamu Před 6 měsíci +2

    ውይ ሀኒዬ ተባረኪ በጣም ነው የምወዳት የሆነች ነብስ ነገር ናት ደግሞ ስታምር !!!

  • @eshetiegebeyhu6850
    @eshetiegebeyhu6850 Před 6 měsíci +3

    እኔን የሚገርመኝ ነገር ምንድን ከዘረኝነት የፀዳ አስተሳሰብ እንዳላት የምታቀው ነገር ሌላ ጭፈራ ትሽያለሽ ስትላት አልችልም አላለችም በስልጠና አዳብራ እንደምትጨፍር መለሰች።ጥሩ ነው አስተሳሰብ ሰፋ ሲል ቆንጆ ነው ።

  • @Alem844
    @Alem844 Před 6 měsíci +62

    ሃኒቾ እናመሰግናለን 🙏እመቤት ካሳ አሁን ላለችበት ሞራል ሰጥተሽ ለዚህ አብቅተሻታል መልካምነት ለራስ ነው ተባረኪ🙏

  • @Emiye20
    @Emiye20 Před 6 měsíci +13

    ሃኒየ! የእውነት ነው የምልሽ ይቺን ልጅ ስላቀረብሻት ከምልሽ በላይ እጅግ እጅግ በጣም በጣም ነው ደስስስስስስ ያለኝ። የእውነት ይቺስ ሚስቴ ብትሆን ኖሮ ብየ ነው የተመኘሁት። ደግሞ እኮ ስታምር።

  • @emumushayele
    @emumushayele Před 3 měsíci

    ሀና እግዚያብሄር ያክብርሽ!! ትልቅ ሥራ ነው የሰራሽው፡፡ ልጀቷን በተመለከተ ሁሌም አንድ ነገር ብታስታውስ ደስ ይለኛል፡፡ እሱም አመጣጧ የፈጣሪ ጥሪ ያለበት ይመስላል፡፡ ይህን ጥሪ ከረሳች መቼም አትነሳም፡፡ ከአያያዝ ይቀደዳል እንዳሉ አበው ባግባቡ መያዝ ያስፈልጋል፡፡

  • @abrihamtadele4650
    @abrihamtadele4650 Před 6 měsíci +3

    ሐና-እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እመብርሃን ሁልጊዜ ጥላዋን ትጣልብሽ በቃ አንች ቅን ነሽ እመብርሃን ሁሌም ትጠብቅሽ

  • @tgabytgaby6977
    @tgabytgaby6977 Před 6 měsíci +61

    አይገረምም እኔ ራሱ ብዙ ቦታ ላይ አይቻታለሁ. እንደዋዛ የተቀረፁ ነገር ለትልቅ ነገር ያደርሳል.
    ሀኑ እግዚአብሔር ይስጥሽ❤

    • @astertube5406
      @astertube5406 Před 6 měsíci

      😊ደምሬኝ

    • @HulegebRadio
      @HulegebRadio Před 6 měsíci

      እህቴ ሆይ ጭፈራ ሐጢያት ነውና ንስሃ ግቢ፤ለሚበሰብሰው አለም ጨፍረሽ የማያልፈውን ህይወትሽን አታበላሽ፤ለንስሃ አባትሽ ተናዘሽ ቀኖናሽን ተቀብለሽ ፈጽመሽ አዲስ ህይወት ኑሪ፤ይሄ የያሽው መንገድ ግን የሰይጣን ነውና ይቅርብሽ፡፡ ወንድምሽ፡፡

    • @tgabytgaby6977
      @tgabytgaby6977 Před 6 měsíci

      @@HulegebRadio
      በጣም አመስገነለሁ
      ነገሩ አስገረሞኝ ነው እንጅ ዘፈን ላይ ብዙም አይደለሁም
      እንዲህ አጋጣሚ አያለሁ

  • @fassikaabebe5902
    @fassikaabebe5902 Před 6 měsíci +19

    ከሳያት ደምሴ ጋር ብታገናኟት።
    ሃኒቾ እጅግ በጣም አድናቂሽ ነኝ። በተለይ የምትጫወቻቸው ስራዎችሽን ሁሉንም ተከታትቻቸዋለሁ።
    ለዝች ልጅም ለምታደርጊው መልካም ነገር እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @manofzmatch4318
    @manofzmatch4318 Před 6 měsíci +4

    ወይኔ፦ ሀኒዬ ቆንጆ ይህቺን ውብ ባለተሰጥኦ ልጅ ፈልገሽ አስፈልገሽ ስላቀረብሽልን እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል። ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ።
    ደግሞም፦ ሁሌም በአስተሳሰቧ በአመለካከቷ በጠንካራ ስራዋ እና በ ፅኑ እምነቷ የምወዳት እና የማከብራት የማለዳ ኮከቦች እንቁ ዳኛ የነበረችዋን (ማሂ ቆንጆን) እጅግ በጣም ልናመሰግናት ይገባል።
    የንፅህት ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ረድኤቱን አና በረከቱን ምህረቱንና ይቅርታውን ያፍስስብሽ።

  • @deribewbaynesagne7068
    @deribewbaynesagne7068 Před 6 měsíci +4

    በጣም ደሥ የሚል ነው ግን ያችንም እርዳታ ይጨመር እዳሁኑ እዳልሽው እኔም እዳሠብኩት ነውና አሠራሻለሁ ያለው ሁሉ ን እዳታምን ጨላጣ ብቻ ነው ሤትነትዋን ሊጠቀሙባት ነው ብዙ ልክሥክሦች አሉና ሁሌም ከጎንዋ ሁኝላት።እንወድሻለን ሀንየ የኛ ጎጅየ ኑሪልን።

  • @user-po7pu7yu1l
    @user-po7pu7yu1l Před 6 měsíci +17

    ሀኒቾ እራሱ ቆንጆ እኮ ናት ወላሂ ታምሪያለሽ እህትአማቾች ትመስላላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 Před 6 měsíci +25

    የወዜዋ ቆንጆ ጎጃም ሰላምሽን ይመልስልን ፈጣሪ🙏

  • @NejatAhmedsaid
    @NejatAhmedsaid Před 6 měsíci +2

    የኔ ቆንጆ ስታምር የንግግር ለዛዋ እውነተኛዋ ሰው፡፡ ቲክቶክ ላይ እስክስታዋን አይቸ በጣም እየገረመችኝ ነበር፡፡ ሀና የኔ ቆንጆ እንኳን ፍልገሽ አቀረብሻት ፣ መልካም እድል ለጋዋ ወጣት፡፡

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 Před 6 měsíci +3

    ሀናዬ በጣም ነው ምናመሠግነው የኔ አስተዋይ ትልቅ ቦታ ትደርሻለች የኔ ሳቂታ ስታምር

  • @user-vs9tf1cc7q
    @user-vs9tf1cc7q Před 6 měsíci +47

    ተባረጊ ሀኒዬ ብዙ የተደበቁ አሉ ሚድያ ያሎጡ እና እድህ ሲወጡ ማስተዋወቁ ለናተትልቅ ስራ ነው ❤❤❤❤❤

  • @user-xn4ud7pp4d
    @user-xn4ud7pp4d Před 6 měsíci +10

    አማኑኔልን ስላስተዋወቅሽልን አኮራሽን!እራሽን ጠብቀሽ በርትተሽ ስሪ!you show there is much talent and beuity there🙏

  • @addisdessalegn2677
    @addisdessalegn2677 Před 6 měsíci +2

    ሀኒ የኔ ማር በጣም ነወ የምወድሽ ❤ሲቀጥል ደግሞ የእውነት ይች ልጀ ፍልገሽ አፍላልገሽ እንዲህ ሚዲያ ላይ ሰላቀርብሻት እግዚአብሄር ይስጥሽ እሺ ጎጃም ሀገሬ አማሓራየ ❤❤በዛላይ ያለምንም ሚካፕ ቁንጅና ሲለካ በአማሓራ ነወ ለካ👈

  • @mimitakassa6117
    @mimitakassa6117 Před 6 měsíci +2

    ሃኒቾ እና ማህሌት ሰለሞን የኔ ወርቆች ምስጋና ይገባችኅል ሁሌም የምትጠሯት ድንግል ስራቾችሁን ትባርክላችሁ አትለያችሁ🙏

  • @alsekela
    @alsekela Před 6 měsíci +26

    ማህሌትን ፡ጠበቅ፡ አድርገሽ፡ ያዢ መልካም ፡እድል❤❤ ሃኒ፡ የመከረችሽን፡ ስሚ፡ ሁሉም፡ እንፈልግሻለን ፡የሚሉት ፡ለራሳቸዉ፡ እዉቅና፡ ለማግኘት ፡ነዉ ፡ሚዲያዉ፡ ላይ ስላዩሸ ፦ሃኒና ማህሌት ❤🙏

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j Před 6 měsíci +8

    ሀ ኒዬ የኔ ፍልቅልቅ ይችን የወንዜ የሃገሬ ልጅ እንኳንም አቀረብሻት ብዙ የስራ ዕድል እንድታገኝ ስሟን ቁጥሯን አፈላለጌ አግኝቼ ነበር ግን ለማን ላቅርባት ብየ አስብ ነበር ተመስገን ባንች ሚዲያ ስላየሗት ደስ ብሎኛል❤

  • @user-tw4ef9wb6m
    @user-tw4ef9wb6m Před 6 měsíci +1

    ውዴ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ፣ እኔም ጎጃሜ ነኝ እማኑኤል ነው የተማርሁት ፣የጎጃምን እንቅጥጥ ስላስተዋወቅሽ ደስ ብሎኛል ፣ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ በርች ፣የአዲስ አበባ ሰው ሁሉ ንም አትመኝው፣ በደጎች ልክ፣ መጥፎ ዎች አሉ፣❤❤❤❤❤

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Před 6 měsíci +3

    በጣም ስጠብቅ ነበር አንቺ ሾ
    ላይ አንድ ቀን እንደማያት እርገጠኝ
    ነበርኩኝ ሃንዬ እኮ የሰውን ፍላጎት
    ጠንቅቃ ታውቃለች 😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘

  • @tegshe281
    @tegshe281 Před 6 měsíci +29

    የሚገርም ጭፈራ አቤት ውበት ከአለባበስ ጋር ፈጣሪ የደሰብሽውን ያሳካልሽ በርግጥ ወደትወናው አለም ብትቀላቀሊ የምትጠቀሚው ገፀባህሪ የሚገርም ነው ሚሆነው💚💛❤
    ሀኒ በሾውሽ ላይ አተሪቪው አድርገሽ ማስተዋወቅሽና በህዝብ ተቀባይነት አኝዲኖራት ማድረግሽ በጣም ደስ የሚል ድጋፍ ነው።

    • @astertube5406
      @astertube5406 Před 6 měsíci

      ውዴ ደምሬኝ

    • @HulegebRadio
      @HulegebRadio Před 6 měsíci

      እህቴ ሆይ ጭፈራ ሐጢያት ነውና ንስሃ ግቢ፤ለሚበሰብሰው አለም ጨፍረሽ የማያልፈውን ህይወትሽን አታበላሽ፤ለንስሃ አባትሽ ተናዘሽ ቀኖናሽን ተቀብለሽ ፈጽመሽ አዲስ ህይወት ኑሪ፤ይሄ የያሽው መንገድ ግን የሰይጣን ነውና ይቅርብሽ፡፡ ወንድምሽ፡፡

  • @sulamatistube279
    @sulamatistube279 Před 6 měsíci +56

    ጎበዝ ልጅ ነች
    ሀንቾ ጥሩ ሰው!! እናመሰግናለን 🙏

  • @alemayehuguadie2449
    @alemayehuguadie2449 Před 6 měsíci +3

    Lovely , calm and wisdomful girl indeed . Keep it up. Hanicho is always there to help. Thanks Sis.

  • @fassikaabebe5902
    @fassikaabebe5902 Před 3 měsíci

    ሃኒቾ ስወድሽ! ይህችን ባለ ብዙ ተስፋ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ስላግናኛት ደስ ብሎኛል። በተለይ መጨረሻ አካባቢ የመከርሻት ከልቤ አውጥተሽ የነገርሻት ያህል ነው የተሰማኝ። ሃኒቾ በሀሳብ፣ በምክር አትለያት። ህልሟን እንድትኖር እንደ ታላቅ እህት መንገዱን ምሪያት።

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 Před 6 měsíci +22

    ሀንቾ ጀግኒት ተባረኪ ከጎኗ ሁኔ ይችን ብርቅየ ተወዳጂ የማትጠገብ ቆጆ

  • @askalegebreeyuss2256
    @askalegebreeyuss2256 Před 6 měsíci +9

    ሃኒዬ አመሰግናለሁ ይችን ግሩም የሆነ የጎጃም እስክስታዋን አድናቂዋ ነበርኩ እንግዳ አድርገሽ ስለጋበዝሻት በጣም አመሰግናለሁ

  • @yelbiemeseret9102
    @yelbiemeseret9102 Před 6 měsíci +3

    She is still beautiful and humbled❤ thanks Gojiye for bringing her at your Show.

  • @user-ef4jl1ie6p
    @user-ef4jl1ie6p Před 6 měsíci +2

    በጣም ታምራላችዉ ሃንዬ አድናቂሸ ነኝ በአንች ሚድያ ስላየዋት ደሰ ብሎኛል ደግሞ በጣም ትመሳሰላችሁ::

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před 6 měsíci +59

    ሀንየ❤❤🙏🙏😘ፈገግታችሁ ደስ ይላል የሁለታችሁም❤

  • @MenberAbebawTiruneh
    @MenberAbebawTiruneh Před 6 měsíci +9

    እኔ የልጅቱ አድናቂዋ ነኝ ማንነታችንን ያስተዋወቀችልን ምርጥ እህታችን ናት፤ነገር ግን መቼም እድል ነው እንጅ እኮ ከዚህች የበለጡ ብዙ ልጆች አሉ እንዲህ ስል ግን ልጅቷን ለማናናቅ አይደለም።

  • @ZERALEM.G790
    @ZERALEM.G790 Před 6 měsíci +3

    she has a great talent and experiences, thank you Hanna for inviting her as your youth guest ,please do harder than ever on this types of contents because there so many Youngs that have their own potential like her but no way to show their job and the ways for how to achieve and do on their goal consistently.

  • @kasechtefera6064
    @kasechtefera6064 Před 6 měsíci +2

    Yene konjo stamri !egizabiher tlik dereja yadrsish. hulum yehonew bemkinyat new berchi. Hanim tebareki

  • @user-it4wb1nm1i
    @user-it4wb1nm1i Před 6 měsíci +42

    ሀኒዬ የበለጠ ዛሬ አከበርኩሽ የተደበቁ ልጆች ማቅረብሽ ❤

  • @itsmeageri
    @itsmeageri Před 6 měsíci +23

    ሀኒቾዬ ክበሪልን ወይኔ እንዴት ደስ እንዳለኝ እንግዳ አድርገሽ ማህሌትን ስላቀረብሽልን❤❤❤

  • @temesgendemeke2314
    @temesgendemeke2314 Před 6 měsíci

    ሀና ተባረኪ ጠካራ ሴት ነሽ:ከምከሮችሽ አንዱ ያስደሰተኝ ቃል የገቡልኝ አሉ ስትልሽ ሁሉም ቃል የገባው ተግባር ላይ አያውልም በዛም ላይ ሴት ነሽ አልሻት :እውነት ነው ጠርጥር እንዳትመነጠር !

  • @AbaleBaylie
    @AbaleBaylie Před 6 měsíci +1

    በውነት ሀና በጣም እናመሠግናለን የሁላችንም ሀሳብ ነበር ፡፡ የበለጠ አበርችልን ይችን አቁ

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 Před 6 měsíci +32

    በርች ሀንቶ የኔፍቡሽቡሽ ❤❤❤❤እህቶቼ በርቱ አይዞን አማራየ ያልፍል❤❤❤ይነሃል እንተጋገዝእድህ አንቾማሬ ከሽግራችንግዜደራሽነሽ አንረሳሽም❤❤❤❤❤

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 6 měsíci +1

      ደምሪኝ በቅንነት እህቴ❤

    • @laylalayla9893
      @laylalayla9893 Před 6 měsíci

      ሀደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbrarawTeju
    @AbrarawTeju Před 6 měsíci +14

    ይህን እድል አግኝታ ዛሬ ድጋሜ ስለመጣች ደስ ብሎኛል በርቱልን

  • @Fanoatl
    @Fanoatl Před 6 měsíci +3

    I will definitely help this young girl to be a successful Artist. Hannah,you did marvelous job by bringing her to the public. God bless you and thank you.

  • @SibihatAdigeh
    @SibihatAdigeh Před 5 měsíci

    ሀና እጆግ ደግ ሰው ትልቅ ሰው ነሽ እግ/ብሔር ይባርክሽ ከሁሉም በላይ ምክርሽ
    ወሳኝ ጉዳይ ልጅቷ የገጠር ልች ማለት ይቻላል የአዲስ አበባ ጩሊሊወች ጉዶ
    እንዳይሰሯት ተከታተያት አመሰግናለሁ ሀኒ

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 Před 6 měsíci +26

    ሃንዬ የኔ ፍልቅልቅ ሰላምሺ ይብዛ ወዳጂሺ ነኚ ከ ሳውድ አረቢያ 😍❤🎉

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 Před 6 měsíci +94

    አማራነት ኢትዮጵያዊነት ክርስቲያንነት ሙስሊምነት የአማራ ቱቦው ወጉ ማንነቱ አማራ ሕዝብ ልብ ወስጥ ብቻ ነው ያለው ❤

  • @demeketsehay9161
    @demeketsehay9161 Před 6 měsíci +1

    ሀንየ ድሮም እወድሽ ነበር ዛሬ ደግሞ ይችን ልጅ አቅርበሽ ከወጠጤዎች ራሷን እንድትጠብቅ መክረሽ ለማደግ የሚረዳትን የት/ት ዕድል ስላመቻቸሽላት ኮርቸብሻለሁ ኑሪልን!

  • @yeshialemmengist502
    @yeshialemmengist502 Před 6 měsíci +1

    ሃንየ ይችን ቆንጆ ስላቀረብሽት ፈጣሪ ይባርክሽ የአርቱ አለም ከባድ ነዉና በደንብ ምከሪያት ሲት ስለሆነች

  • @Lemishe
    @Lemishe Před 6 měsíci +8

    ሃንዬ ኑሪልኝ የኛ ቆንጆ ውብ ወደፊት በትላልቅ ስራ እንደምመጪ አልጠራጠርም ❤❤❤❤

  • @Sintayehu912
    @Sintayehu912 Před 6 měsíci +22

    ስታምር የኔ ቆንጆ በርቺ ሃኒንም እንደምታኮርያት ተስፋ አደርጋለሁ🙏

  • @user-fj8cz8lx4v
    @user-fj8cz8lx4v Před 6 měsíci +1

    ሀንየ መልካም ሠው ነሽ በአንች ሚዲያ በማቅረብሽ ግን አንድ ነገር ላሣሥብሽ እወዳለሁ ብዙ ተሥጦ ያላችው እድሉን የማያገኙ አሉ የክፍለ አገር ልጆች እኔም ፍላጎቱ አለኝ

  • @Emebeth-Emiru2777
    @Emebeth-Emiru2777 Před 6 měsíci +11

    እቨመሰግናለን የኔ ማር በጣም ደስ ብሎናል ይህቺን ቆንጆ በማቅረብሽ ተባረኪ “ ሀንዬ” ውድድድድ…..

  • @aschalewasefa8911
    @aschalewasefa8911 Před 6 měsíci +16

    እስከ አሁን ያለማግባቷ እራሱ ትልቅ ደረጃ እንደምደርስ ማሳያ ነው። ❤

  • @wubshetbelete7602
    @wubshetbelete7602 Před 4 měsíci

    ሀንዬ አንች ታላቅ ሰው ነሽ። አደራ ይህችን ልጅ ትልቅ ቦታ ላይ ትደርስ ዘንድ የቻልሽውን ሁሉ እንደምታደርጊ ባለ ሙሉ ተስፉ ነኝ። ❤

  • @natinaelgetaneh5886
    @natinaelgetaneh5886 Před 6 měsíci +2

    ጎጅዬ ምርጥ ስው።ስውን ልቅም ነገር ማብቃት ትልቅነት ነው በርች።

  • @hwoldearegay4424
    @hwoldearegay4424 Před 6 měsíci +10

    ሀና በጣም አደንቅሻለሁ ወገኖችሽን ስለምተግዡ ተባረኪ እህቴ

  • @Demekech21
    @Demekech21 Před 6 měsíci +10

    Thank you so much Hani, ልክ ሳያት ትንሽ እህቴን ነው የምትመስለኝ ሁሌ ነው የማያት

  • @endukatsinat9859
    @endukatsinat9859 Před 6 měsíci

    ሀኒ መልካም እና ጥሩ ለብዙዎች አርያ መሄን የምትችይ መልካም ሴት ነሽ ስራዎችሽን ሳላደንቅ አላልፍም ለእዚች ለጅ የምታደርጊው እገዛ እንዳለ ሆኖ ወጣ ያሉ ምክር አዘል ንግግሮችን ከካሜራ ጀርባ ቢሆን ባይ ነኝ

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 Před 5 měsíci

    ሀኒ ይህችን መለሎ ወጣት እንኳን አቀረብሻት።ስሟን(ማህሊ) አጠራርሽ ራሱ፣ለዛ አለው፣ፈጣሪ ያቆይሽ ፣ሀኒ!!!

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 Před 6 měsíci +32

    የኔ ማር ጥሩ ቦታ ላይ ዲረሽ😊😊😊

  • @Gionawit16
    @Gionawit16 Před 6 měsíci +34

    ህልምዋ እውን እንዲሆን አግዣት ጎጅየ❤

  • @ZenbeSetotaw
    @ZenbeSetotaw Před 6 měsíci +1

    ሀንየ የኔአስተዋይ በጣም እወድሻሐሁአደቅሻለሁ እግዚአብሔር ያክብርሽ እሷን ስላቀረብሽልን

  • @ysolnet
    @ysolnet Před 6 měsíci +3

    ሐኒቾ እና መሒ ሰለሞን ስለ በጎ ምግባራችሁ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ ።

  • @ekrammohammed2579
    @ekrammohammed2579 Před 6 měsíci +12

    የኛ ውድ ሀኒየ ኑርልን እማ ይህው አንቺ ብትኖር ይህ ያቅምሺን ከሰውጋ አገናኛሻት የኔ ፈድሻ ባለሺበት ፈጥሪ ይጠብቅሺ የኔ ፍቅርሀኒቾ ❤❤❤❤❤❤❤