Video není dostupné.
Omlouváme se.

እኛን ያስለቀሰ ፕራንክ # ሳትጠየፍ ቁስሉን ነካች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 02. 2023
  • ለቀልድ ያህል በ DSTV abol channel ሲተላለፍ የነበረ እጅግ ወጣ ያለ የፕራንክ ሾው ሲሆን ለተለያዩ መንገደኞች የሊፍት ወይንም ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት በመስጠት ሰዎቹን ፕራንክ የማድረግ ፕሮግራም ነው !!
    አዳዲስ ቪዲዮ ሲለቀቅ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ የላይክ ምልክቷን በመጫን አጋርነቶን ያሳዩን ሃሳብ አስተያየት ደግሞ በኮሜንት ሳጥን ውስጥ አስቀምጡልን
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright © siso tube
    social media accuonts
    / lekeldyahil
    / zemenesisoproduction
    / sisaygebreviews
    t.me/zesiso
    zemenesiso@gmail.com

Komentáře • 806

  • @user-gn6qz4fh8w
    @user-gn6qz4fh8w Před rokem +341

    ለምን አትሸልሟትም ግን መልካም ሰዉ ነሽ በራሷ በዩቲዩብ ትምጣልን የምትሉ በላይክ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-mz9pp2zn4b
    @user-mz9pp2zn4b Před rokem +756

    የኔ እናት መሸለም አለባት የምትሉ በላይክ ይችንማ መሸለም አለባቸው እውነት

    • @kasahunlove6048
      @kasahunlove6048 Před rokem +3

      Yes yes

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 Před rokem +4

      👍👍

    • @ZemeneSiso
      @ZemeneSiso  Před rokem +92

      በእናንተ በተከታታዮቻችን እና በቻናላችን ስም እንሸልማታለን

    • @user-mz9pp2zn4b
      @user-mz9pp2zn4b Před rokem +18

      @@ZemeneSiso እውነት መሸለም አለባችሁ እንድህ ያሉትን ጀግኖች ማበረታታት አለባችሁ በጣም እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት ፊደወን በተለይ ማሬምን አገባሀለሁ ስትል በጣም አስለቅሳኛለች አሳዝናኛለች የኔ አዛኝ እህት

    • @maa4631
      @maa4631 Před rokem +6

      ስጦታ መሰጠት አለባት

  • @genetketemawu
    @genetketemawu Před rokem +232

    የእኔ የዋህ እንደ አንች አይነቶቹን ያብዛልን
    ትሸለም የምትሉ እጅ አዓውጡ

    • @ZemeneSiso
      @ZemeneSiso  Před rokem +22

      በእናንተ በተከታታዮቻችን እና በቻናላችን ስም እንሸልማታለን

  • @amreamre4666
    @amreamre4666 Před rokem +259

    እዝነት + ቁንጅና + ትግስት + የርህራሄ ጥግ = ማህሌት 👏👏👏🥰

  • @ggggf3486
    @ggggf3486 Před rokem +234

    የሚገርም ንግግር የሚገርም ቅንነት የኔ ቆጆ ስታምሪ ቅንነት ምን አይነት በተሰብ አሳድጎሽ ነው አሏህ ሂድያ ይስጥሽ።

  • @user-gk7eg5mw8h
    @user-gk7eg5mw8h Před rokem +92

    ኧረ በአላህ ሸልማት ይገባታል ለምሰገጋና ያክል ምን አይነት መታደል ነዉ ለራሷ ሂዎት እንኳን አልተጨነቀችም እንዳንች ያሉ ደጋግ ሰዎችን አላህ ያብዛልን 🤗ትዳር ከሌለህ ግን አግባት😂👍

    • @weyni7527
      @weyni7527 Před rokem +10

      ክክክክክ አግባት አይ እኛ ሸቃሊቶች ስንቱን አጋባነው😂😂😂

    • @abebagezaw
      @abebagezaw Před rokem +1

      🤣🤣🤣🤣🤣አረ ደንግጣ ነው ማርያምን አገባሃለሁ ያልቺው....... ተርጋጉ አግባት የምትሉ🤭😜🤪

    • @ethiopianlove-fs9hl
      @ethiopianlove-fs9hl Před rokem

      ​@@weyni7527😂😂😂😂😂😂

    • @ethiopianlove-fs9hl
      @ethiopianlove-fs9hl Před rokem

      ፕራክነው😂

  • @hiwot5310
    @hiwot5310 Před rokem +97

    የዚህን እይታ ሂሳብ ካልሸለምካት ጠባችን ካንተ ጋ ነዉ 🤔ልጅቷን💋❤ነብስ ናት።

    • @seralove8471
      @seralove8471 Před rokem +1

      በታጣቂ ነው የሚሸልማት

  • @yohannesabate1021
    @yohannesabate1021 Před rokem +42

    ቪዲዮ ሰርተህ ስትሸልማት ማየት እንፈልጋለን ምትሉ ❤❤❤❤❤ ይቺ ልበ ቅና ምርጥ ሰው ❤❤❤

    • @ZemeneSiso
      @ZemeneSiso  Před rokem +5

      ግድ ነው አይቀርም ቻናላችንን ሼር አድርጉልን

    • @alembeletebanjaw
      @alembeletebanjaw Před 5 měsíci

      tshelm
      @@ZemeneSiso

  • @solfele4389
    @solfele4389 Před rokem +63

    የአመቱ ምርጥ ሰው ናት። መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ !!

  • @mameali5612
    @mameali5612 Před rokem +139

    የኔ ምርጥ እህት ሚስኪን እንደነዚህ አይነቶቹ ስላሉ ነው ኢትዩጵያ ያልፈረሱት።

    • @biniman1045
      @biniman1045 Před rokem

      Satidenegiti asayeni melakaminetani endeti nw negeru sew hulu endanite jili ymeslihal ende bro eski normal Hana agebahalew tibelihi minu shaye hedehi oromo gala ajajili aynefam nebsu andegna seti nati huletegna dingate ale sew kedenegeta zafi yzelal jeliska litbedahi hula tchilalechi nikawi bakihi segeti

    • @seidahmed3591
      @seidahmed3591 Před rokem +1

      እውነት ትለያለች

    • @mouawecell3097
      @mouawecell3097 Před rokem

      እውነት እውነት እውነት 😍

    • @abebagezaw
      @abebagezaw Před rokem

      @@biniman1045 አንት ግም ሲጀመር ከትከርፅ እራሱ ሁለት ዓመት ሊሞላው...........ቀጥሎ ደግሞ በፈቃዶ አይደለም አንዳይለቀቅ ብላ ነበር.....ምትናገረው እወቅ....የሰውን ማንነት ሳታቅ ዝም ብለክ አፍህን አትክፈት😏😏 🤫🤫🤫

    • @bezawitworku2321
      @bezawitworku2321 Před rokem

      @@biniman1045 አንተ ምኑ ልክስክስ ነህ ገል ብላ አቦ እንዲም አይነት ርካሽ አለ እንዴ

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před rokem +19

    የኔ ደግ እዴት መታደል ነው ደግነትሽ ስጦቷ ስጣት የምትሉ በላይክ አሳዩን😂❤❤❤

  • @hananhnan-nh4ln
    @hananhnan-nh4ln Před rokem +43

    የኔ እናት አደበተ ቁጥብ ናት ደግሞ በናትህ አቅርብልን በናትህ ትሁት ና ፈርያ እግዚአብሔር ያላት ቤተሰብ እዳሳደጋት ታስታውቃለች ያበደ ሽልማት እጠብቃለን

  • @jabez.m1048
    @jabez.m1048 Před 8 měsíci +2

    እኔን ያለች
    የሱን ለሷ የተመኘች
    መልካምነቷን ያሳች
    ያለ አንዳች ጥቅም በንፅህና የወደደች
    የተገለጠ መልካምነት
    ተምሳሌት
    የእውነት ደግ ናት
    ማህሌት❤❤❤
    እግዚአብሔር ይመስገን የሁሉ ፈጣሪ
    የሰራቸውን
    ደግ ልቦች ተጠቅሞ ሁል ጊዜም ቸር ሰሪ!!!!!!!

  • @yonnyg3345
    @yonnyg3345 Před rokem +44

    የአመቱ የበጎ ሰው ሽልማት እጩ ሆነሻል ውዴ!!!!!!

  • @anah6703
    @anah6703 Před rokem +32

    ውበት+ስብእና+መልካምነት+ፈርአ እግዚያብሄር ያደረበት+ያስተዳደግ ጥግ =ማህሌት
    🏅 እባካችሁ ለዚህ መልካምነቷ 🏆ትሸለምልን

  • @user-yq5cl5ky6j
    @user-yq5cl5ky6j Před rokem +24

    ውይ የኔ ቆንጆ ምን ላርግሽ የሰጠሽው ተስፍ የሚገርም አገባሃለው አለች ቃላቶችሽ ይፈውሳሉ ❤

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s Před rokem +18

    ስንት ምርጥ ሰውኮ አለ አቤት መታዴል ስታለቅስ አሳዘነችኝ ትሸለም ትሸለም ትሸለም

  • @user-hy1xt8du4c
    @user-hy1xt8du4c Před rokem +46

    *ትኩረት ለቦረና ህዝብ እባካችሁ ኡፍፍየፈረደባት የዛሬዋን ልጂ እስኪ ልያት*

  • @afroethio7066
    @afroethio7066 Před rokem +52

    ስታሳዘን ምርጥ ሰው ነች!

  • @mameali5612
    @mameali5612 Před rokem +74

    አቤት ደግነት ምርጥ ነሽ ቃላት የለኝም

  • @emancom7292
    @emancom7292 Před rokem +30

    የኔ እናት ኢትዬቢያኖች በሙሉ እንዲህ ነን አምላኬ ፍቅራችንን መልስልን

  • @uhfg5449
    @uhfg5449 Před rokem +16

    የኔውድ ምናይነት እድለኛ ነው አችን የሚያገባ ❤❤❤እፍፍፍፍ ደስ ስትል

  • @telenor1559su
    @telenor1559su Před rokem +27

    ማህሌት ምርጥ የማርያም ልጅ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před rokem +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤📍

  • @yiftubd8158
    @yiftubd8158 Před rokem +30

    ደስ ስትል😊 አግባኝ ብላህ የለ ተጋቡና እስቲ በፕራንክ ዓለም አንድ ታሪክ ስሩ😀😀

    • @ami3506
      @ami3506 Před rokem

      ክክክ

    • @abebagezaw
      @abebagezaw Před rokem +3

      ተው ባክህ 😏😏😏ተዳር ቀልድ አይደለም ደንግጣ ነው እንደዛ ያልቺው 🤭🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @lifelove1621
    @lifelove1621 Před rokem +12

    አንተ ኢትዮጵያ አይደለህም ክፉ ነህ😭😭 እርሷን ግን በምንም ልገልፃት አልችልም ስልኳን ብትሰጠኝ ልቤን እርሷ ጋር አኖረዋለሁ ❤❤ እንደው ተባበሩኝ አንችም ካየሽው ❤

  • @user-ye1cc3go1w
    @user-ye1cc3go1w Před rokem +12

    ምን አይነት ቅን ልብ ያላት ልጅ ናት ማርያምን አገባሀለሁ ስትል እንባየን አመጣችው አድራሻዋን ስጡኝ እባካችሁ ስጦታ ልላክላት እውነት

  • @itsalmg2271
    @itsalmg2271 Před rokem +8

    ማሪያምን ታገበኛላህ አለች እኮ😭 ድጋሚ አቅርባት🖐 የራሱዋ ቸናል እንድኖራት አድርግ please😭😭😭😭😭😭

  • @user-er1vo7ig7g
    @user-er1vo7ig7g Před rokem +29

    ወላሂ የእውነትፕራክ መሆኑን እያወኩ ማልቀሴ ልጂቷግን ምን ያህክል ቤተስቦቻ ጥሩ እንደሆኑ ያስታውቃን የአመቱ ደግ ስው ሺልማት ይገባታን

  • @Milimiraaa
    @Milimiraaa Před rokem +42

    ሽልማት ይገባታል የምር የኔ ቆንጆ ቅን ልብ🥰

  • @user-bv2mj7yt9l
    @user-bv2mj7yt9l Před rokem +7

    ማርያምን ይችልጅ በድጋሚ አቅርብልን ስጦታ ሥትሰጣት ማየትእፈልጋለን በጣም ደግነት አይገልፃትም የኔቆጆ 🥰🥰🥰🥰

  • @belaynshyoutube6462
    @belaynshyoutube6462 Před rokem +4

    ማርያምን አገባሃለሁ አለችህ በል አግባት ምርጥ ልጅ😢😢 የኔ ፍቅር እንዳች አይነት ይብዛልን

  • @samsung5111
    @samsung5111 Před rokem +12

    አስለቀሰችኝ ወላሂ የኔ ቅን እንዳንች አይነቱን መልካም
    ሰዎችያብዛልን

  • @fikadudobamo6088
    @fikadudobamo6088 Před rokem +3

    እኔ ብዙ ሴቶችን አይቼዋለሁ እሷ ግን የሴቶች ንግስት ነት እድሜ እና ጤናን እመኝለታለሁ የእዉነት አስለቀሰችኝ እኔ እሷ ስትጨነቅ መያት አልፈለኩም 😭😭😭😭 በጣም እንወድሻለን 💔💔💔ፈጠሪ ይጠብቅሻ

  • @belay1519
    @belay1519 Před rokem +4

    ውይ የኔ ትረታ ማርያምን አገባሃለው አለችው🙏 እመብርሃን ትጠብቅሽ🙏🙏 እስኪ እናተ መሸለም ካልቻላቹህ ስልኳን ከደወለችበት ልጅ ላይ ተቀብላቹህ ስጡኝና እኔ ልሸልማት👝👝

  • @eskendergetachew3764
    @eskendergetachew3764 Před rokem +27

    ሴንት እችን ልጅ ድርጅቱ ካልሽለማት ይገርማል

    • @ZemeneSiso
      @ZemeneSiso  Před rokem +21

      በእናንተ በተከታታዮቻችን እና በቻናላችን ስም እንሸልማታለን

  • @bezawitworku2321
    @bezawitworku2321 Před rokem +5

    አገባሃለው ማርያምን አለች የኔ ማስኪን እንደኔ ናት የምር እኔም ሰው ተጎድቶ ሣይ እንኳን እንባዬን መቆጣጠር አለሰችልም❤❤❤

  • @edlefbe6756
    @edlefbe6756 Před rokem +9

    የኔ ቆንጆ ወርቅ ሳትሆን አልማዝ ❤ናት ይች ልጂ ። የሆነ ነገር ጊፍት ያስፈልጋታል በእውነት❤

  • @hirutyilma3488
    @hirutyilma3488 Před rokem +5

    የሠው መጨረሻ እመብርሃን ቃልየለኝም!!ባለማህተቧ

  • @Han.2431
    @Han.2431 Před rokem +2

    ካላገባች አንተም ካላገባህ ይቺን የመሰለች ቅን ሴት አታምልጥህ ግን አንተም ጥሩና ቅን ከሆንክ ማለቴ ነው።

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před rokem +10

    የስብና ጥግ ኢትዮጵያውያ እንደዚህ አይነትም መልካም ስው አለ እህቴ እእግዚአብሔር አድሎሻል

  • @tube-ph7gw
    @tube-ph7gw Před rokem +16

    ኡፍፍፍ የኔ እናት ምናለበት እንዳንች አይነት ሚስት ቢሰጠኝ ❤❤❤❤ ይችን ልጅ ምታገባ ልጅ ምን አይነት እድለኛ ሰው ነህ ኡፍፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤
    እናንተ ግን እንደዚህ አይነት መልካም ሰዎችን መሸለም አለባቹህ በሰው ላይ መሸቀል ብቻ ጥሩ አይደለም ❗

    • @samsonamsalu3335
      @samsonamsalu3335 Před 11 měsíci

      ምንሼ በያ! አረጋጋው እንጂ የምን ጓ ገጭ ነው😂🎉😂😂እራሳችን አጠፋነው እንጂ ይሄ እኮ ሰብአዊ ግዴታችን ነው!!

  • @abdukiya1664
    @abdukiya1664 Před rokem +28

    የሚገርም ቁንጅና ከሚያስቀና ስብእና ጋር

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +14

    ልጅቷ በስማም እምትገርም ደግ ናት ትሸለም እውነት ለምንድን ነው ግን ማሕሌት የምንባለው በሙሉ ደግ ነን 🤣

    • @hiwotdebaye3152
      @hiwotdebaye3152 Před rokem

      አይደል 😋😋

    • @mariyammariyam1774
      @mariyammariyam1774 Před rokem

      ወይኔ ታድዬ እኔም ማኸሌትነኝ

    • @abebagezaw
      @abebagezaw Před rokem

      የእውነት M ቤቶች አብዛኛው የዋህ ናቸው

    • @user-qr7zd8vl1v
      @user-qr7zd8vl1v Před rokem

      @@abebagezaw እውነት ነው እናመሰግናለን 🙏A ም ጥሩ ናችሁ

    • @dagimanteneh9996
      @dagimanteneh9996 Před rokem

      Be D yemijemrutm Degoch nachew

  • @mekdesmekdes2596
    @mekdesmekdes2596 Před rokem +4

    እግዚአብሔር መጨርሻሽን ያሰማረው እመብርሃን ከቅፋ አታውጣሽ በትዳር በልጅ ትባርክሽ እህቴ የምር ሴት ነሽ የዋሂት ብርቱ ተሰዊታ አገባሐለው ማለት እኩ እግዚአብሔር የሰጠን እድሜ ሁሉ ሰጥቼሐለሁ ማለት ነው በእውነት እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ
    ትሽለም!!!!!!!

  • @seidahmed2095
    @seidahmed2095 Před rokem +2

    አላህ ይጨምርልሽ እህቴ ግን አደጋ አለው ራስሽንም ጠብቂ በጎነት የጎንዬሽ ጉዳት አለው የእውነት መምተኛ ሆኖ ኖሯ ከርቼሌ ነበርሽ

  • @ethio_mella
    @ethio_mella Před rokem +3

    አገባሃለው ምስኪን ለካ ሰው አለ ለካ ሴት አለ ግን እነኝ የት ነው ሚደበቁት ፈጣሪ ያንች አይነቱን ያብዛው አንተማ ነፍስህ አይማርም😂😂

  • @user-om9hb8lr3l
    @user-om9hb8lr3l Před rokem +8

    የትም እርገጥ ቦጋለ😂😂😂
    ልጁቷ እዴት እዳስለቀሰችኝ የኔናት
    ሸልማት ይገባታል ሽልማት

    • @hhhlfjvhfjvh2751
      @hhhlfjvhfjvh2751 Před rokem

      ሰሸደከረ6ፈበሰይገደገጀከነቸ😂😂😂😂😂

  • @BirrrFinancialContents
    @BirrrFinancialContents Před rokem +5

    ወይኔ ያጎቴ ልጅ በፕራንክ ተሸወድሽ :: እንኳን እህቴ ሆንሽ ማሂዬ የኔ መልካም ::

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem +17

    በጣም የሚትገርም ልጅ እውነትም ማህሌት

  • @belaymengesha3915
    @belaymengesha3915 Před rokem +14

    ወይኔ ልጅቷ ደስ ስትል የምር ምርጥ ልጅ ነች

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Před rokem +6

    እንዴት ትቀልዱባት አላችሁ አይ ውድ እህት ነሽ ውብ ሴት ፈጣሪ ህይወትሽን ያሳምርልሽ ።

  • @Yy2yy3-rm5pk
    @Yy2yy3-rm5pk Před 3 měsíci

    መልካምነት ዋጋው ስንት ነው የዚቺ ልጂ መልካምነት የኢትዮጵያ የክብር አምባሳደር ናት ከፍ ያለ እንጀራ ፈጣሪ ይስጥሽ እማዬ

  • @telenor1559su
    @telenor1559su Před rokem +39

    የእምዬ የኦርቶዶክስ ልጅ እንዲህ ነው በስርአት ያደገ ሰው እንዲ ነው

  • @user-xx2ow8ut7e
    @user-xx2ow8ut7e Před rokem +2

    አራ በአላህ እንደዚህም አይነት የደግነት ጥግ የሚያሳይም ሰው አለን ላከስ!!የኔ እናት አላህ ራጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እንድሰጥሽ የየቀን ዱኣዬ ነው።አንቺ መልካም አሳቢ ሴት መልካም ባል እንድገጥምሽ ዱኣዬ ነው።ወላህ ብለህ አንቺን ያገባ ከምትረረላት እናቱ ጋር እንደምኖር እርግጠኛ ነኝ።ማንም ሰው ሣይሆን አንቺን የሚያገኘው አላህ የሚወደው ሰው ብቻ አላህን የምፈራ ሰው ብቻ እንደሚያገባሽ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ።አንቺ የመልካምነት ጥግ ከአንቺ ጋር እኩል አለቀስኩ አላህ በሚያቅ!!!!ክፉ አይንካሽ!!!እኔን ይመመኝ ትላለች እኮ በእናታችሁ!!የኔ ዱቡሽቡሽ ኑርልን በመልካምናትሽ ቀጣይ!!!❤❤❤🤲🤲🤲

  • @user-vw3ux9gg1k
    @user-vw3ux9gg1k Před rokem +8

    የሲሶ ቲዩብ የአመቱ ምርጥ ተሸላሚ

    • @ZemeneSiso
      @ZemeneSiso  Před rokem +7

      በእናንተ በተከታታዮቻችን እና በቻናላችን ስም እንሸልማታለን

    • @user-sn6hg4hj2r
      @user-sn6hg4hj2r Před rokem +1

      @@ZemeneSiso አወ እደሽልሟት በናታችሁ

  • @yikanus6097
    @yikanus6097 Před rokem +12

    የኔ እናትምርጥ ልጅ ካካካ ታገባኛለህ እኔን በይ ስላትም ታገባኛለህ አለችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊት 😍😘😘

  • @woynshetbezabih1134
    @woynshetbezabih1134 Před rokem

    የምትገርም ድንቅ ኢትዮጵያዊት
    ፕራንክ መሆኑን እያወቅሁ እኔን ጭምር ያሰለቀሰች
    በእውነት እናንተንም ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም

  • @genetteferi5379
    @genetteferi5379 Před rokem +2

    ምኑ ነህ በናትህ አንጀቴ እስኪቆስል ያስለቀስከኝ አረ በፈጣሪ ይሁንባችሁ በጤንነት እና በሂወት አትቀልዱ ስንት መቀለጃ እያለ በጤንነት አይቀለድም ልጅቷን በጣም አደንቃታለሁ የኔ ቅን መልካም ሴት

  • @user-rn5vf9wb4n
    @user-rn5vf9wb4n Před rokem +8

    የኔቆንጆ ወላዲትን ያንች ለቅሶ እኔንም ነው ያስለቀሰኝ ወላዲተ አምላክ እንዳንች ያሉ ቅን ሰወችን ያብዛልን እንዳንች አይነት ሰወች ስላሉነው ኢትዮያ ያልጠፋችው ብቻ በምን ልግለፅሽ በወላዲቱ ከምን አይነት ቤተሰቦች ብትወለጂነው በስመአብ አንችን ያገባ ወይም የሚያገባ እግዚአብሔር የመረቀውነው የኔቆንጆ በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድ 😍😍😍😍😍

  • @bintahmed
    @bintahmed Před rokem +5

    ለዝህ ቤት አድስነኝ ተመጣቴ በእባ ተዋጥኩ😭😭😭😭😭የኔማር ልዬ ነሽ እህ እደት እደት እዳስለቀሰችኝ የኔ መልካም መልካም ስላሳደገሽ አችም መልካም ነሽ እህህህ 😭😭😭😭😭

  • @kumelachewadugna
    @kumelachewadugna Před rokem +3

    አልቅሶ መሳቅ!!! ይገርማል የእውነት ሰው እንዴት ቀልድ መሆኑን እያወቀ ያለቅሳል? ልጅቷን ባደባባይ ሸልሟት በእናታችሁ??? ሴይንት ጀግና ተዋናይ ነህ ፈጣሪ የበለጠ ይግለጥልህ!!!!

  • @user-zw7fq9rb7y
    @user-zw7fq9rb7y Před rokem +13

    ወላሂ ቃላት አጣሁልሽ የተፃፈዉን አብቤ ዴግጨነበር የገባሁት የተባረክሽነሽ መልካመነት ለረሠስነዉ አላህ ይጨምርልሽ የኔ ቆጆ🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @kassawworku2382
    @kassawworku2382 Před rokem +2

    ኧረ አድራሻዋን ስጠነ እንደዚህ አይነት ሰዉ ልናጣት አንፈልግም ይህችን ነዉ በፍቅር መቀበል የኔ የዋህ

  • @tayenegayetsiwenu7864
    @tayenegayetsiwenu7864 Před rokem +3

    በፈጠረህ ልለምንህ የዚችን መልካም ሴት አድሬስ ብትሰጠኝ እጅግ በጣም ደስ ይለኛል ወዳጀ።

  • @saidkamir836
    @saidkamir836 Před rokem +12

    ሽልማት ይኑርው ውብ ልጅ ነች

  • @alexmakbel817
    @alexmakbel817 Před rokem +8

    እንዳንቺ አይነት ሴት ፈጣሪ ያብዛልን ❤❤❤❤ ይገርማል😢😢

  • @yeselemonsistg
    @yeselemonsistg Před rokem +4

    በጣም በጣም የምትገርም ሴት እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛልሺ ማሂ😍😍

  • @boyetube6279
    @boyetube6279 Před rokem +8

    አንቺን ያገባ ምንኛ የታደለ ነዉ ዉበት + ደግንት ❤❤❤

  • @legese103
    @legese103 Před rokem +1

    ነብሱን ይማረውና ማዲንጎ ማህሌት ብሎ የዘፈነው እንዳንቺ ላለው ነው። ድንቅ ሴት

  • @fasildagne3614
    @fasildagne3614 Před rokem +1

    በፈጣሪ ሸልሟት ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነሽ እናት እህት ጀግኒት ነሽ

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Před rokem +1

    የኔ መልካም አሳዘነችኝ እውነትም ኢትዮጵያዊ ነሽ ጭራሽ አገባሀለው አላለችውም 😅የኔ ቆንጆ ኢትዩብ መክፈት አለብሽ እናበረታታሻለን ማንንም አደል ምናበረታታው አደለም አንችን 😘🥰

  • @wubalemmoma
    @wubalemmoma Před 11 měsíci

    የኔ ቆንጆ እህት በጣም የሚገርም ልብ ነዉ ያአለሽ በሄድሽበትሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አቤት ትህትና የኔ የዋህ ምርጥ ሴት ነሽ

  • @workuabebe3029
    @workuabebe3029 Před rokem +1

    እንዴት ያለ መታደል ነው ግን! ቅን ልብ ያለው ሰው ሁሉ ነገር አለው፡፡ ሴት ልጅ ደግሞ ልባም ስትሆን እንዴት ደስ ይላል፡፡

  • @mulumesfin1256
    @mulumesfin1256 Před rokem +1

    ስለዚህች ልጅ ምንም የምለው ነገር የለኝም ፈጣሪ ግን እድሜንና ጤናን ጨምሮ ይስጣት በተጨማሪ ም ሽልማት ይገባታል ያውም ደና ሽልማት ሸልሟት ይገባታል

  • @leylaqatar6623
    @leylaqatar6623 Před rokem +7

    ጀግና የኔ ቆንጁ ሸልማት ያሰፈልጋታል 🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤😭

  • @abc12452
    @abc12452 Před rokem +4

    የኔ እናት 😢😢ፕራንክ መሆኑን እያወኩኝ ስታለቅስ አብሮ እንባዬ መፍሰሱ😢😢😢

  • @Abdurazak167
    @Abdurazak167 Před rokem +1

    Era echin lij derugn pls. 😊😊😊😊😊

  • @eskedarsisay3894
    @eskedarsisay3894 Před rokem +1

    የኔ ቆንጆ የኔ እናት ውይ ውይ ማርያምን አገባሀለሁ አለች እኮ የኔ እናት . አንተ ግን የተመታህ

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 Před rokem +9

    መዳናለም ከፍ ያድርጋት በእውነት❤❤❤❤

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Před rokem +3

    ማሬዋ፡በጣም፡ምርጥልጂናት፡ወላሂ

  • @ketematesfahun4608
    @ketematesfahun4608 Před rokem +4

    አግባት የኔ እናት ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @mayatube824
    @mayatube824 Před rokem +1

    ኢትዮጵያየ ደጋግ ልጆችሽ ዛሬም ተመናመንው ለማሳያነት ቀርተው አሉ

  • @fraolabubakar4201
    @fraolabubakar4201 Před rokem +19

    this one should be rewarded .may god bless us with more women like this

  • @user-bu5ob4nj1v
    @user-bu5ob4nj1v Před rokem +5

    ይችን ልጅ ያግባት ሚስት ከሌለው እሷም ባል ከሌላት የምር

  • @kasahunlove6048
    @kasahunlove6048 Před rokem +21

    wow, she is a lovely sister...with great humanity

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 Před rokem +4

    ድንቅ፣የሆነች፣ኢትዬጵያዊት፣ሴንት፣የዛሬው፣ይለያል

  • @wubanchilidu9966
    @wubanchilidu9966 Před rokem +3

    ምን አይነት ሰው ናት ስታሳዝን የኔ ደግ😍😍🙏🙏

  • @user-fp4zz9sr5g
    @user-fp4zz9sr5g Před rokem +1

    የደግነት ጥግ
    ልጁ ታገባኛለህ በይኝ ሲላት ልጅቱ ታገባኛለህ
    ድጋሜ ልጁ አገባሀለሁ በይኝ ሲላት እሺአገባሀለሁ ኧረ ውይ በጣም ከባድ ጥያቄ ግን ምንም አላንገራገረቺም ይሄም ጥሩ ልጅ ስለሆነች ለእሱብላ ነው ሚስኪን

  • @brkti_tube
    @brkti_tube Před rokem +11

    ልጅቷ ኣስለቀሰችኝ😭😭😭😭

  • @user-hh4yn4ey6i
    @user-hh4yn4ey6i Před 8 měsíci

    የኔ እናት ምን ምበልሽ በምን ቃል ልግለፃሽ ብቻ እመብርሀን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ❤

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Před rokem +1

    የኛ ቅን እንደ አንቺ አዬነቱን ያብዛልን ውዴውብ የሆንሽ ነሽ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፀጋውን ያጎናፅፍሽ።

  • @misikirgetye3614
    @misikirgetye3614 Před rokem +3

    እር ስንቴ ካላገባሀት ውሀ በላህ ጌታን anidegna nat ye ewunet

  • @hawaadam609
    @hawaadam609 Před rokem +2

    የኔ ቆንጆ እህት ኡፍፍፍፍ አሳዘንሽኝ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እንዳንች አይነት መልካም ፈጣሪ ያብዛልን

  • @zinab8199
    @zinab8199 Před rokem +1

    አገባሃለው በይኝ አላለም ክክክ ምላ አገባሃለው አለች የኔ ምስኪን😍 እኳን እሷ እኔራሱ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ እዴት እደተጨነኩ

  • @inspireteachers1500
    @inspireteachers1500 Před rokem +3

    የእኔ እናት እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ

  • @zebibaabate4026
    @zebibaabate4026 Před rokem +4

    ሽልማት መሸለም አለብህ እንደዚህ አስለቅሰሀትማ

  • @genetasfaw6702
    @genetasfaw6702 Před rokem +4

    ሚስት ካላገባህ አግባት ወርቅ የሆነች ደግ ሴት ነች

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n Před rokem +1

    መጀመሪያ የገባሁት እንዴት ለፕራንክ በማርያም ይምላሉ ብዬ ልሳደብ ነበር የኔ እህት መልካምነት ከላይ የተሰጠሽ ልጅ ነሽ እያለቀስኩ ነው የጨርስኩት ቭድዮው እንዲ በተሳሰብን ሀገራችን እንዴት ማደገችንል ሰላምም አይናፍቀንም ነበር😢😢

  • @user-cf9md3xk7m
    @user-cf9md3xk7m Před rokem +1

    በስመአብ ውይ መልካም ልብ ያላት ሴት ነች እፍፍፍፍ በእመብርሐን 🥰🥰🥰ተባረኪ

  • @suleymanabdelaali6003

    ዋው የኔ እህ እድሜሽ ኢርዘም አተ ግን የስራህ እዳልልህ ታሳዝናለህ ለማንኛውም በርታ