🟢👉[ድንግሊቷ አገሬ አይባልም ]🟢🟢👉ደጋግማችሁ ስሙት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 03. 2023
  • #gizemedia #ጊዜሚዲያ
    ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ
    #gize_media
    #gize facebook / gizemedia-%e1%8c%8d%e1...
    #gize tiktok www.tiktok.com/analytics?lang...

Komentáře • 24

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay Před rokem +1

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እና በጣም ቅር ያለኝ ነገር እኛ ምእመናን ማዳመጥም መስማትም ያለብን ስለ እግዚያብሔር መንግስት እንጂ ስለ ዓላፊ አለም ስልጣኔ አይደለም አባታችን ከርሶ ባላውቅም እኛ ኮ ቀደምት ስልጡኖች ነን ድጋሚ ስልጣኔ ምን ያደርግልናል የሰለጠኑት አውሮፓና አሜሪካ የት ደረሱ ፈጣሪያቸውን ክደው የወደቀ መንፈስ አመለኩ እንጂ የሰውልጅ በወፈረ እና በተመቸው ቁጥር ከስጋዊ ፍላጎት ውጪ ምንም ምኞት አይኖረውም እና አባታችን ስለ ስልጣኔ ለፌስቡክ እና ለቲክታክ ተውለት እና እኛ አምላካችንን የምንከተልበትን መንገድ ይምሩን !!!እባካቹ መምህራን ምእመናንን ስታስተምሩ ከስጋዊነት ስሜት ከፍ በሉ ለሌሎችም በር አትክፈቱ ጥቂት ስህተት ሃይማኖታችንን ታስንቃለች እና!!!🙏🙏🙏

  • @almneshzewudu
    @almneshzewudu Před rokem +2

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-tg1ct6xl6y
    @user-tg1ct6xl6y Před rokem +1

    እግዚኣሄ ይባርካችሁ

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 Před rokem +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Nigusu821
    @Nigusu821 Před rokem +2

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @fentayemelese9959
    @fentayemelese9959 Před rokem

    አግዚአብሔ ይጠብቅልን መምህር እሸቱ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኛም ትምህርቱን ሰምተን ሐመተግበር ያብቃን

    • @AlexQ1e
      @AlexQ1e Před 5 měsíci

      መምህርእንዲሕ፡የሜያስተምርን፡ቃለእግዚአብሄር፡በልቧናችን፡ያሳድርልን፡ልእርስዎምረጅምእድሜ፡ጢና፡ለዘላለምእንመኛለን፡ከነቤተስቤ፡ወንድሞና፡ተማሪዎለውቀት፡እንድንማርላደረጉንክብር፡ጊታምስጋናይግባው፣፣፣፣፣፣፣፣

  • @abrahamalemayehu6572
    @abrahamalemayehu6572 Před rokem +1

    በመጀመሪያ ቤተክርስትያንን ማክበርም ሆነ ማስከበር የኛ የአማኞቹ ግዴታ ነው ምክንያቱም የአገልግሎት ስነ ስርአት መጓደል የለበትም
    1.ቅዳሴ በድምጽ ማጉሊያ መቀደስ አለበት ምክንያቱም ምእመን ሊያስቀድስ ሲመጣ ምን እንደተባለ እንኳን ሳይሰማ ነው ወደ ቤቱ የሚሔደው ሌላው የቅዳሴ ድምጽ ሲሰማ ለነገ ማስቀደስ ሰውን ያነሳሳል።
    2.ቅዳሴ ሊገባ ሲል ቤተክርስትያ ውጭውንና ውስጡን በደንብ መታጠን አለበት በድጋሚ ቅዳሴ ላይ እግዜኦ ሲባል በድጋሚ ውጭውና ውስጡ በደንብ መታጠን አለበት።
    3.አስራ አንድ ሰአት ለይ ቤተክርስትያን ውጭውና ውስጡ በደንብ መታጠን አለበት ከዚያ ወንጌል ይነበባል የእለቱ ውዳሴ ማርያም ይነበባል ከዚያ ትንሽ ትምህርት ተሰጥቶ ሰውን በጊዜ ማሰናበት ይቻላል።
    እያንዳንዳችን ምእመናን ይህ እንዲተገበር ሐላፊነት አለብን ቤተክርስትያን የአገልጋዮች ብቻ አይደለችም ስለዚህ በየአጥቢያችን እንጠይቅ።
    እግዚያብሔርን ካከበርነው ያስከብረናል
    ከናቅነው ግን ከሁን የባሰ ውርደት ነው የሚገጥመን ስለዚህ ፈጣሪን በስርአትና በፍርሐት እናገልግለው።
    አሜን ወስበሐት ለእግዚአብሔር።

  • @mesfindaniel2530
    @mesfindaniel2530 Před rokem +2

    እናመሰግናለን

  • @ayalewtegegn8811
    @ayalewtegegn8811 Před rokem

    😮Wow

  • @menitadesehasen9834
    @menitadesehasen9834 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @asss9426
    @asss9426 Před rokem

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤🔐⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🔐🔐🙏🙏🙏❤💘💘💘💘🇨🇬

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před rokem +7

    ትክክለኛዋ ሀይማኖት እንቁዋ እንከን የለሽ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብቻ ናት:: የፍቅር, የስላም እና የብርሀን መንገድ ኦርቶዶክስ ብቻ ናት::

  • @mulatud10
    @mulatud10 Před rokem

    "በጊዜ ሚዲያ ሃይማኖቶን ወደ መረዳት ይምጡ"........"በጊዜ ሚዲያ ሃይማኖትዎን ወደ መረዳት ይምጡ"፡፡ ለመንቀፍ ሳይሆን ሚዲያ ስለሆነ ሁሉም ስለሚያየው የሚፃፉ ፅሁፎች በጥንቃቄ ቢሆኑ ለማለት ነው፡፡

  • @zenebechdembel1059
    @zenebechdembel1059 Před rokem

    መጋቢ ሃዲስ ሁከቱ።

  • @tigstuersumo6454
    @tigstuersumo6454 Před rokem +1

    ለኦርቶዶክስ ስብከት ትኩረት አልሰጥም ስብከታቸው ውሸት ፖሊቲካዊ ምንፍቅና ስለሆነ😃😄😂

    • @melkamgelaw4120
      @melkamgelaw4120 Před rokem

      Menafk Gudayih Newa

    • @sisicookingandmore1899
      @sisicookingandmore1899 Před rokem +1

      Lemen yebank bokhene ametana birr yegebalehal selalalu new

    • @tigtig385
      @tigtig385 Před rokem +2

      ምድራዊ ስላልሆነ ነዋ😂😂

    • @sisicookingandmore1899
      @sisicookingandmore1899 Před rokem

      @@tigtig385 daru selmatasetewelu menem m madereg ayechalem ezawe eyuchufa gar hedachu karate techawetu filmejoche