Ethiopia: መጋቤ ሃዲስ እሸቱ አለማየሁ ለአክቲቪስቶች መልዕክት አስተላለፉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 05. 2019
  • መጋቤ ሃዲስ እሸቱ አለማየሁ እና ፓስተር ዮናታን ተገናኙ ለኦሮሞ ለ አማራ ለ ትግራይ አክቲቪስቶች መልዕክት አስተላለፉ

Komentáře • 216

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 Před 5 lety +9

    ሁልም ብሰማ የማይሰለቸኝ ድነቅ እና ባለ ምጡቅ አምሮ ባለቤት መጋቢ ሀዲስ አላህ ያቆይልን ደስ ይሉኛል

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg Před 5 lety +145

    እረ አላህ እድሜ ጤና ብዝት ብዝትዝት አድርጎ ይስጥልን ወላሂ ስወዶዎት ቅን መካሪ ሰው ይብዛልን

  • @user-ru3ey6sm3y
    @user-ru3ey6sm3y Před 5 lety +68

    መጋቢ አዲሰ እሸቱ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይሰጦት ብሠማ ብሠማ እዉነት አይሰለቻቹኝም ተባረኩ ልፉታችሁን እግዚአብሔር ይቁጠርላቹ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን(3)

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 5 lety +22

    እድሜ ይሰጥልን መምህር መጋቢ አዲሰ እሸቱ አለማየሁ የኢትዮጵያን ድንቅ አዋቂ ኖት ። አሁንም ዓይነ ልቦናዎትን ቸሩ መድሀኒያለም ያብራሎት።።

  • @ethiopiahagerenech2589
    @ethiopiahagerenech2589 Před 5 lety +38

    እንደርስዎ ያለ አዋቄ አይቼ አላዉቅም። እድሜ ይስጥልን።

  • @user-mo8wz3st2j
    @user-mo8wz3st2j Před 5 lety +5

    አባታችን እርጅም እድሜና ጤና ይሰጥወት ለሁላችንም ማሰተዋልነ ይስጠን አሜን፫

  • @user-uu9cz5hy2k
    @user-uu9cz5hy2k Před 5 lety +25

    እግዚአብሔር እድሚና ጤና ይስጥልን 💒💒💒💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪✥✥✥✥✥💞🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷💓💓💓💓✥✥✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘☝ኢትዮጵያዊ ለዘላለም ትኑር

  • @ekramibrahim2793
    @ekramibrahim2793 Před 5 lety +56

    ማሻአላህ አላህ ርጅም እድሜ ይስጠወት

  • @agmasmedia
    @agmasmedia Před 5 lety +18

    ረጅም ዕድሜና ጤና ለመጋቢ ሐዲስ እመኛለሁ፡፡መክሪ አያሳጣን፡፡

  • @user-pg3mh6fj3z
    @user-pg3mh6fj3z Před 5 lety +9

    እረጅም እድሜና ጤና አንዝቶሆ ኢስጦሆት መምህር መጋቢ እንደ እርሶሆ ያሉትን ያብዛልን

  • @user-by2fy4pm9k
    @user-by2fy4pm9k Před 5 lety +17

    አባቴ እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @roozroooz7979
    @roozroooz7979 Před 5 lety +14

    እወነት ትልቅ መምህር ኖት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety +1

    መጋቢ እንቁ የቤተክርስቲያን የኢትዮጵያ ልጅ የእውቀት ባለፀጋ እድሜ ይስጦት ዬኒ ብርቱ ሰው ተባረክ

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 Před 5 lety +3

    ልቀ ብርሀን መጋቢ ሀዲስ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @user-ji9bi2yd6p
    @user-ji9bi2yd6p Před 5 lety +3

    ምቾት ያለው የማይሰለች ትምህርት እድሜ እና ጤና ያብዛሎት እ/ር ይጠብቆት እውነት🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bezaelala4155
    @bezaelala4155 Před rokem

    የኔታ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖን ያብዛልን።

  • @EthiopiaHagereTube
    @EthiopiaHagereTube Před 5 lety +8

    ሆ የት ሂጀነው እስከዛሬ ይህን ሰውየ ሳልመለከት ሳልማር የቀርሁ እንዲህ እየተነገርን ምስማትም ማየትም ተስኖነል

  • @derilomathewos4579
    @derilomathewos4579 Před 5 lety +7

    አልኖርም ካለ ማንም ለማንም ቁንጫ ነው…እናመሰግናለን መጋቤ ሃዲስ፡፡

  • @medhanitgetugetahun3464

    እሚሠማ ቢኖር ጥሩ ነበር ቃለ ሕይወት ያሰማልን መ/ር

  • @user-sj5hi6rz8x
    @user-sj5hi6rz8x Před 5 lety +9

    የኛ አባት እርጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁ

  • @mekdesmamo9874
    @mekdesmamo9874 Před 5 lety +3

    ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @tigistbekele7745
    @tigistbekele7745 Před 5 lety +20

    የኔታ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @ddddabey4792
    @ddddabey4792 Před 5 lety +7

    መጋቢ እሸቱ አድሜና ጤና ይሰጦት

  • @yordanosbayleyegn2463
    @yordanosbayleyegn2463 Před 5 lety +2

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥኦ አባታችን!!!!

  • @muledesta9506
    @muledesta9506 Před 5 lety +4

    መምህር እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @misganawadugna321
    @misganawadugna321 Před 5 lety +29

    ሰውን አልኖርም ካለ ብቻ ፍራው 3 ቁንጫ 1ሰው አስቀምጠው ያሳድራሉ በጣም ይገርማል

  • @orthodoxtewahidoethiopia1384

    መምህራችን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር!!! ❤️❤️❤️

  • @amareeshetefasika417
    @amareeshetefasika417 Před 5 lety +3

    እግዚሃቤር ዘመናችሁን ብዝት።ያድርገው ።

  • @user-oj6wb5iu4n
    @user-oj6wb5iu4n Před 5 lety +2

    ረጅም እድሜ ከጤናአ ይስጥልን እደርሶወ ያሉ ያብዛአልን

  • @shemilskebde5749
    @shemilskebde5749 Před 4 lety +1

    አባቴ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ። ኢትዮጵያ የት3000አመት ታሪክ የላትም ከዛ በላይ ነው

  • @mrhope8969
    @mrhope8969 Před 5 lety +6

    We need like you more people, God bless you and all Ethiopia!!!

  • @bezawitbelay2293
    @bezawitbelay2293 Před 5 lety +15

    ከሃይማኖት መምህር የሚጠበቅ እውቀትና ፈሪሃ እግዚአብሄር የሞላበት መልእክት እንዲህ ነው። እግዚአብሄር ይስጥልን።
    ዳንኤል ክብረት ከዚሁ ሊማር ይችላል።

  • @Hope-ux6rs
    @Hope-ux6rs Před 4 lety +2

    Iam from Eritrea sewedachewu God bless you

  • @genetgebretatious3870
    @genetgebretatious3870 Před 5 lety +1

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጦት 👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷💒💒💒💒

  • @eyoueyoumymy8950
    @eyoueyoumymy8950 Před 5 lety +2

    ዋው ትክክለኛ ትምህርት እግዚአብሔር እድሜ።ይስጥክ

  • @user-gv9pf1xg8r
    @user-gv9pf1xg8r Před 5 lety +1

    አባታችን መምህራን እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @_nhatty__8818
    @_nhatty__8818 Před 4 lety +2

    🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾

  • @fikeryashenfal4921
    @fikeryashenfal4921 Před 5 lety +9

    እጅግ ደስ ይላል የመጋቢ ሀዲስ ንግግር

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 Před 5 lety +11

    *"የዚህ አገር ፖለቲካ ፡ ማንን ያስገባል!"*
    ;-)

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 Před 5 lety +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-to4rj8bf9e
    @user-to4rj8bf9e Před 5 lety +7

    መምህራችን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ❤️❤️❤️

  • @user-gw4he6tl4e
    @user-gw4he6tl4e Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @wubetube9848
    @wubetube9848 Před 4 lety

    በእውነት አባታችን መጋቢ አዲስ አለማየው እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን በእውነት ቆም ብለን እድናስብ ብዙ ትምህርት ነው ያስተማሩን

  • @abrehamaregawi7119
    @abrehamaregawi7119 Před 5 lety +2

    ኢትዮጵያ እንደርሶ ያሉ ዜጎች ስላልዋት እግዚአብሄር ይመስገን

  • @seidahmed1941
    @seidahmed1941 Před 4 lety

    ሁልየም አዲናቂህ ነኝ ሁለገብ (all rounded personality)

  • @jemaladem3689
    @jemaladem3689 Před 7 měsíci

    ትልቅ ትምህርት ነው እሺ አመሰግናለሁ::

  • @shamshamid9478
    @shamshamid9478 Před 5 lety +5

    በደንብ ምከረን ትክክለኛ ኢትዬጵያዊ አላህ ይጠብቅህ

  • @tsegayfikadu3062
    @tsegayfikadu3062 Před 4 lety +1

    መጋቤ ሓዲስ ኑርልን።

  • @waqayoobkadha7000
    @waqayoobkadha7000 Před 5 lety +2

    Kaliyot yasamalen 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @solona2000
    @solona2000 Před 4 lety

    Mr. Hadish... so wonderful speech..
    Very matured and wise eloquence ...
    Keep going you’re man of many knowledge and wisdom ...!!

  • @noorhasen7933
    @noorhasen7933 Před 5 lety +4

    ማጋቢበኡነት ሁሉንግግርህ በጣም ትምርትሰጪይነው

  • @madeenamadeena3368
    @madeenamadeena3368 Před 2 lety

    ማሻአላህ እራስ ወዳድ ሳይሆን ሀገር ወዳድን አብዛልን

  • @ousmanfereja6194
    @ousmanfereja6194 Před 5 lety +7

    መጋቢ አዲስ በጣም ነዉ ምወድወት

  • @user-by6nr1fi8k
    @user-by6nr1fi8k Před 5 lety +5

    ምርጥ አባታችን እግዚአብሔር ይጠብህ

  • @syoummehari8667
    @syoummehari8667 Před 4 lety +1

    በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ !!!

  • @tomtom5981
    @tomtom5981 Před 5 lety +6

    This guy is awesome! The country and its people need more of such a personality. Good job, dude!

  • @awolnur182
    @awolnur182 Před 5 lety +8

    ይመቻል እድሜ ይስጥ

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 Před 5 lety +2

    መምህር መጋቢ እዲስ እሽቱ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልን እኛምየስማነውን ብለቦናችን ውስጥ ይደርብን አሜንንንን

  • @raheldemre6243
    @raheldemre6243 Před 5 lety +5

    ቃልህይወት ያሰማልን

  • @saadaumaam8393
    @saadaumaam8393 Před 5 lety +8

    የአላህ መቸም የማልሰለቸው ሰው

  • @negestnegest6726
    @negestnegest6726 Před 5 lety +1

    ይሣሣታልትክክልነው

  • @zabibazinat616
    @zabibazinat616 Před 5 lety +1

    😍😍😍😍😍😍ያረብ ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታ

  • @abeysbhatu3159
    @abeysbhatu3159 Před 5 lety +3

    Edmah yrzem Amen Amen Amen

  • @aabb53
    @aabb53 Před 5 lety

    ዋው እሚገርም ምክር ነዉ ተባረኩ

    • @mege3312
      @mege3312 Před 4 lety

      በጠም አበታችን

  • @abebasolomon9153
    @abebasolomon9153 Před 5 lety +4

    በትክክል

  • @shemsproudoffyayasewshimle2550

    ይመቸዎት ፡ እድሜና ፡ ጤና ፡ ተመኘሁ ፡

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 Před 5 lety +2

    አባታችን መጋቢ ሀድስ እሸቱ አለማየሁ እግዚአብሔር እድሜእና ጤናወትን አብዝቶ ይስጥልን

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 5 lety +3

    *እምውድክ አባቴ !*

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 Před 4 lety

    Edme na tena yisth, ye agelglot zemenh yibarklh egziabher.

  • @negestnegest6726
    @negestnegest6726 Před 5 lety +1

    እድሜንይስጥክእግዝያብሔር

  • @tdarafalagitube9282
    @tdarafalagitube9282 Před 4 lety +1

    you have to be respected.......

  • @user-mv8zo7xi8j
    @user-mv8zo7xi8j Před 5 lety +4

    እፍፍፍፍፍፍፍ አቤቴ ስወደዎት

  • @dinkineshkananisa2880
    @dinkineshkananisa2880 Před 5 lety +1

    Egziabhar Amlak rejim edmana tena yistachu

    • @haregmasresha9987
      @haregmasresha9987 Před 5 lety

      እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed7840 Před 3 lety +1

    እድሜ።።ይስጥህ

  • @danieldessalegnyemaryam6818

    የኔታ

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y Před 5 lety +2

    Yeny lebe berhan houlngrewt eko mewddk yelwen egxabher Ethiopia ade yaderg

  • @MaryamMaryam-jd2zx
    @MaryamMaryam-jd2zx Před 5 lety +1

    በጣም ሀይለኛሰውነህ

  • @melagoshu8010
    @melagoshu8010 Před 5 lety

    Egezabeher yebarekeh

  • @askalegedasembeta7940
    @askalegedasembeta7940 Před 5 lety +1

    THANKYOU SIR ..👍👍👍👍👌👌👌

  • @natnaelhaylaeb7169
    @natnaelhaylaeb7169 Před 5 lety +1

    Egzabher adme ana tena ystachi Abatae

  • @salam1297
    @salam1297 Před 5 lety +2

    መምህር እድሜና ጥና ይሰጥልን

  • @emebethabteselassie182

    Regim edeme! Thanks

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c Před 5 lety +8

    መጋቢ ሀዲስ እና ፖስተር የናታል ሰላማችሁ ይብዛ

  • @abrehamaregawi7119
    @abrehamaregawi7119 Před 5 lety +1

    እባኮትን ፖለቲከኞችን ይምሩልን የሚሰማ ጀሮ ካላቸው

  • @maskaramimo7514
    @maskaramimo7514 Před 5 lety +1

    Wow

  • @abdullahbattariko6630
    @abdullahbattariko6630 Před 5 lety +2

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጦት መምህር

  • @lamessaturuna
    @lamessaturuna Před 5 lety +1

    Tebarek Zare adenekuk Megabi Addis Alemayho

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson Před 5 lety +3

    WOW...He is a real intelligent

  • @martamarta978
    @martamarta978 Před 5 lety

    የኔ አባት ስወድህ

  • @22danielzula
    @22danielzula Před 5 lety +1

    You always great man megabi hadis eshetu atlist i seen you in person thanks alot

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 Před 5 lety +1

    እውነት ነው ይህን አይተን ያልተማርን ምን ያስተምረን ።

  • @tigistwoldeyesus928
    @tigistwoldeyesus928 Před 5 lety +8

    መጋቢ አዲስ እሸቱ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @zubakwt6232
    @zubakwt6232 Před 5 lety +1

    Walahi yaminagarut hulu eyasaqa yamiyasetamer nawu

  • @fkrimisamlak6256
    @fkrimisamlak6256 Před 4 lety

    Betam new emigerim Egzabher edme ystew Gorebet......e...........mm.......... Eritrea kikikiki Eritrawit eye wendme betam new emadnkih Egzabher edme yistih.

  • @brehanehabetamu1306
    @brehanehabetamu1306 Před 5 lety +1

    Ewnte new

  • @tensatezelo6367
    @tensatezelo6367 Před 5 lety +3

    😘😘😘😘😘😘😘ምን ማለት አልችልም wowwww ብቻ

  • @kedirshifaw510
    @kedirshifaw510 Před rokem

    #ሀድስ

  • @tiruworkyedegelmareyameleg427

    Ewenete betekekele abatehen ezeyabeher edegena tena yesetahehu

  • @michaeleshetu7151
    @michaeleshetu7151 Před 4 lety

    abatachen egziabher kerso gar yehun

  • @saidabadid2876
    @saidabadid2876 Před 5 lety

    Peacefully man