መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ወታደሮቹን በሳቃ ገደሏቸዉ Megabe Hadis Eshetu Alemayehu Ethiopia | Fikre Selam

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2021
  • #Ethiopia #Fikreselam
    መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ወታደሮቹን በሳቃ ገደሏቸዉ Ethiopia Megabe Hadis Eshetu Alemayehu
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Fikre Selam
    Hello and welcome to Fikre Selam's channel! We're excited to offer you a diverse selection of content ranging from entertainment to educational information. Our team has partnered with well-known event organizers in Ethiopia to ensure that our content covers a broad range of entertainment categories.
    On our channel, you'll find news updates, press releases, educational materials, and informative interviews. Our goal is to create a blend of informative and entertaining material that caters to your needs. We're constantly striving to expand our content to include a variety of educational topics.
    We kindly request that anyone interested in using our content reach out to us via email to obtain permission. We take copyright seriously, and unauthorized use, distribution, or re-uploading of our content is strictly prohibited and may result in copyright infringement.
    Thank you for choosing to watch our channel, and we look forward to providing you with high-quality content that educates and entertains!
  • Zábava

Komentáře • 249

  • @faysellmohammed9067
    @faysellmohammed9067 Před 3 lety +91

    መጋቤ ሀዲስ ትልቅ ኢትዮዽያዊ ምሁር አስተዋይና አንደበተ ርቱእ ሰው እድሜዎትን ያርዝመው

  • @ebrahimnure1977
    @ebrahimnure1977 Před 3 lety +67

    እድሜና ጤና ሁሌም እመኝሎታለዉ ሁሌም እርሶ ሲናገሩ ዉስጤንና ቀኔን ከሚያሳምሩልኝ ጥቂት ሰዎች መጋቢ አዲስ አንዱ ነዎት ከክፉ ነገር ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aduadu3685
    @aduadu3685 Před 3 lety +31

    ጎበዝ !!! የምር መምህር አሏህዬ ይጠብቅዎት !!!

  • @user-je8fv5em2u
    @user-je8fv5em2u Před 3 lety +42

    ትክክል ጥሩ ሙህር ድንቅ ኢትዮጵያን ይባርክዎ።ደስ ሲል እንድ እገር እንድ ኢትዮጵያን።

  • @makdessolomon6799
    @makdessolomon6799 Před 3 lety +55

    መምህር በጣም ትልቅ ስው
    አስቂኝ
    ቁምነገረኛ
    ፍቅር ናቸው 🙏🏽🙏🏽💚💛❤️

  • @zeynabalewimehammed6426
    @zeynabalewimehammed6426 Před 3 lety +49

    መጋቢ ሀዲስ ይለያሉ 1000 አመትይኑሩ ነጭነጯን 😍

  • @kelemeworkadmassu1961
    @kelemeworkadmassu1961 Před 3 lety +19

    ሃገሬ ኢትዮጵያ መጠሪያዬ
    መገለጫዬ የሆነውን ሰንደቅ ዓላማሽን
    ሳየው ሁሌ የፍቅር ዕንባ በዐይኔ ሙልት ይልብኛል፡፡
    ሃገሬ ሰላምሽ ይብዛ ፡፡
    አምላክሽ በረድኤት ይጎብኝሽ አሜን!!!

  • @danielnegash7763
    @danielnegash7763 Před 3 lety +8

    መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ በተለየዩ መድረክ ተገኝተህ ወገንን በማዝናናት የማስተማር እና ህብረተባችንን ለማነፅ የምታደርገው አስተዋፅኦ በጣም ከፍተኛ ነው ትልቅ ምስጋና ይገባህል ፈጣሪ ይባርክህ ሀገራችን እንዳንተ አይነት ሰዎችን በጣም የምትፈልግበት ግዜ ላይ ነን በሁሉም መልኩ የምታደርገው የተመጣጠነ አቀራረብ እንደዚሁ በጣም የሚደነቅ ነው በርታ ቆራጡ የኢትዮጵይ ልጅ

  • @sentayehuketema5742
    @sentayehuketema5742 Před 3 lety +27

    መጋቢ ሀዲስ
    እግዚአብሔር አምላክ ጤናውን ስላሙን ይስጦት !
    መድረክ ላይ ያሉት እህቶቻችን ሲያምሩ በእምዬ ኢትዮጵያ ባንዲራ !!
    ተባረኩ
    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይባርክ
    አሜን

    • @yeshikassu2642
      @yeshikassu2642 Před 3 lety +1

      መጋቢ አዲስ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።መድረክ ላይ ያላቹህ እህቶች ፍፁም ኢትዮጳውያን ታምራላቹ።

  • @obamastudio625
    @obamastudio625 Před 3 lety +7

    መጋቢ ሀዲስ መምህር እሸቱ አለማየሁ እንደ ማቱ ሳላ ልዑል እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን።

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Před 3 lety +14

    መምህር ሐዲሰ
    እግዚአብሔር ይሰጥልን 💚💛❤

  • @fitsumbogale5738
    @fitsumbogale5738 Před 2 lety +2

    እንዴት እንደምወዶት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 3 lety +8

    መምህር መጋቢ ምርጥ ናቸው ትክክል የተናገሩት ረጅም እድሜ ይስጣቸው

  • @tekleweldyetewahdoljitekle4752

    እድሜዎን ያብዘልን መምህራችን በእውነት የወታደሮች ነገርን ከልብ ተናግረዋል

  • @yimesgenyirga7936
    @yimesgenyirga7936 Před 3 lety +9

    ህይወት የሆኑ መምህር እ/ር እድሜያቸውን ያሰንብትልን

  • @edomdereje5273
    @edomdereje5273 Před 2 lety +2

    እግዚሐብሔር እርሶን ለኢትዮጵያ ያቆዮት ገጸበረከትኖት አብዝቶ እድሜ ይስጦት

  • @henokaddis7169
    @henokaddis7169 Před 3 lety +7

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ያድልልን ለመምህራችን !

  • @Tube-nn4ct
    @Tube-nn4ct Před 3 lety +4

    መጋቢ ሀዲስ ምርጥ ኢትዮጲያዊያን እድሞ ይስጥልን

  • @muketube
    @muketube Před 2 lety +2

    እኔ ሙስሊም ነኝ
    ነገር ግን በጣም ነው የማከብራቸው
    ምክንያቱም ሁሉን ነገር ያውቃሉ
    ሚዛናዊ እና በቁም ነገር ቀልድን አካተው
    የሚያስተምሩት እጅግኑ እድሎታለሁ
    መምህር ረዥም እድሜ

  • @selam38786
    @selam38786 Před 3 lety +2

    መጋቢ ሀዲስ በእውነት ሁልጊዜ እርስዎ ሰሰማ ንዴቴና ትካዜዬ ሁሉ በሳቅ ይቀየራል ብእውንቱ እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @ezanakasie3335
    @ezanakasie3335 Před 3 lety +7

    ለእርሱ እድሜና ጤና ለኛም መልካም ልቦና ይስጠን

  • @yenenafekot3685
    @yenenafekot3685 Před 3 lety +11

    መጋቢ አዲስ እሸቱ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @wenammegerssa2391
    @wenammegerssa2391 Před 3 lety +21

    አቤቱ ህዝብሕን አድን ርስትህን ባርክ🍏🍏🍏🍋🍋🍋🍎🍎👏🙌🙏💪

  • @yosefabel5722
    @yosefabel5722 Před 3 lety +18

    ወርቅ የሆኑ አባት 😍

  • @bezatamerat4221
    @bezatamerat4221 Před 3 lety +5

    መምህር እሸቱ ድንቅ የተዋህዶ ልጅ ረጅም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልኝ።

  • @mistreejigu4603
    @mistreejigu4603 Před 3 lety +10

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት ኣገልግሎዎትንም ይባርክ እርስዎ ንግግር ሲያደርጉ ሁሌም ይመስጡኛ ጀሮየም ልቤም በደስታ ይቀበላሉ ብቻ ያኑርልን እግዚአብሔር

  • @mesfinasefa2549
    @mesfinasefa2549 Před 2 lety +2

    መምህር በእውነት እድሜና ጤና ይስጦት።

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Před 3 lety +31

    24 ሰአት ከመጋቢ አዲሽ ጋር መዋል ደስተኛ መሆን ነው

  • @omerseraj7816
    @omerseraj7816 Před 3 lety +10

    አይ አንተ ሰው እድሜ ይስጥህ አቦ 👏👏👏👏👏

  • @rodabaye3700
    @rodabaye3700 Před 3 lety +2

    መጋቢ ሃዲስ ሙሉ ሰው ነዎት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @tomdej5835
    @tomdej5835 Před 3 lety +12

    You are amazing and blessed. We need millions people like you

  • @JamalKhan-jq9if
    @JamalKhan-jq9if Před 3 lety +40

    ጉልቶ የሚታየው የኢትዪጲያ አረጓዴ ቢጫ ቀይ ደስ ሲል

  • @ganaganet9288
    @ganaganet9288 Před 3 lety +1

    መጋቢ.አዲስ.እድሜና.ጤና.ይስጣት.እንወዶታለን👍👍👍🌹🌹🌹🌹😍😍😍

  • @tamiratestifanos6465
    @tamiratestifanos6465 Před 3 lety +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማዎት የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎት !

  • @angaroemebet527
    @angaroemebet527 Před 3 lety +5

    Yes we all love you our hero 💕💖❤God bless you all 🙏♥💕

  • @habtamber7927
    @habtamber7927 Před 3 lety +4

    እረጅም እድሜ ለመጋቤ ሀዲስ

  • @tedirosgebremeskel865
    @tedirosgebremeskel865 Před 6 měsíci

    መጋቢ ሀዲሰ ቃል ህይወት ያሰማልኖ

  • @wizbro2713
    @wizbro2713 Před 10 měsíci

    መጋቢ ሀዲስ ሚናገሩትን አንዳዴ እራሳቸው ለይ አየዋለው ምላስችን ከጆሮችን ጋር እኩል ይሁን ይላሉ🥰🥰

  • @ekramibrahim2793
    @ekramibrahim2793 Před 3 lety +7

    ጎበዝ ነወት ሳላደቅ አላልፉም

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Před 3 lety +1

    እግዛብሄር እድሜ ጤና ይስትልን ለኢትዮጵያ እንቁ ወታደሮች

  • @hagereethiopian6955
    @hagereethiopian6955 Před 3 lety +5

    አቤት ውበት💚💛❣️🦁💪🏿✌🏿👍🏿

  • @seblegessesse6549
    @seblegessesse6549 Před 3 lety +1

    እድሜ ያድልልን መጋቢ አዲስ ትልቅ ሰው

  • @haymanotbogale6245
    @haymanotbogale6245 Před 3 lety +21

    መምህራችን ዋዛና ቁምነገር
    እያዋዙ ምንም አይሰለችም
    ትምህርቶ

  • @selamanbel4592
    @selamanbel4592 Před 3 lety +4

    ልብ አርሱ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ez7gu8ng6m
    @user-ez7gu8ng6m Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ጨማምሮ ይግለጾት እድሜን ከጤና ጋር ይስጦት!

  • @bizuworkbantayehu6554
    @bizuworkbantayehu6554 Před 3 lety +11

    መምህራችን ይኑሩልን!!!

  • @bereketbekele
    @bereketbekele Před 3 lety +5

    እረጅም እድሜ ተመኙላቸው

  • @mikaeltirunhe8079
    @mikaeltirunhe8079 Před 3 lety +2

    እድሜ እና ጤና ይስጦት አባታችን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 3 lety +6

    ምነው ወታደር ወንድም ወይም እህት ወይም አባት ወይም ባል በኖረኝ 🙄🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ሀገሬን እጅግ ስለምወዳት 😥

    • @aduadu3685
      @aduadu3685 Před 3 lety +1

      በኖረኝኝ? እነዚህ ምኖችህ|ሽ ናቸው ?

    • @helenabrham2010
      @helenabrham2010 Před 3 lety +1

      ሲታይ ደስ ይላል ግን ጭንቀቱ ለቤተሰብ የሚያውቅ ያውቀዋል ከነሱ እኩል ነው በሃሳብ የሚዘመተው

    • @almazweletetinsaaftabeleig5902
      @almazweletetinsaaftabeleig5902 Před 3 lety

      @@aduadu3685
      Yes💯✅Feqir Kalene
      Hulahinem Ethiopiaweyan🇨🇬🕊
      Ehite Wedimimah Nen💯✅
      Yefeqir Amlak Qidis Egzabihar🙏
      Selamun Feqir Adenetun Yisten Amen(3)🙏

    • @almazweletetinsaaftabeleig5902
      @almazweletetinsaaftabeleig5902 Před 3 lety

      @@helenabrham2010
      Be Tikekel💯✅Ehita💐👏

  • @HemHifen12
    @HemHifen12 Před 2 lety +1

    አንደበተ ርቱዕ አስተዋይ አዋቂ ደስ ስትል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 Před 3 lety +3

    ትክክል የኢትዮጵያ ወታደር

  • @fitsumzelalem7154
    @fitsumzelalem7154 Před 3 lety +16

    እግዚአብሔር ይባርኮት! አሜሪካ እና እንግሊዝ ወያኔ ስልጣን እንድይዝ ሲያረጉ አኮ የደርግ ወታደር ብለው ነው የኢትዮጵያን ወታደር መንገድ ለይ በ1984 ቆመው እንዲለምኑ ያደረገው ባሰብኩት ቁጥር ያመኛል።

  • @abduppp1338
    @abduppp1338 Před 3 lety +3

    Big respect 🙌 👏 🙏

  • @jenetjlear2153
    @jenetjlear2153 Před 3 lety +1

    ረጅም እድሜ ና ጤና ከነቤተሰቦ ይሥጥልን

  • @edenmeresha9266
    @edenmeresha9266 Před 3 lety +3

    besemame Fekere yehon ethiopienawi 🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞🤣🤣🤣

  • @addisalametube2147
    @addisalametube2147 Před 3 lety

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልኝ 🙏 መምህራችን

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 Před rokem

    GOD BLESS YOU 💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
    SUPER ✌️ SUPER ✌️ SUPER ✌️
    ABSOLUTELY THE TRUTH HISTORY'S. LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS ♥️

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před 3 lety

    መምህርመጋቤአዲስእድሜናጤናይስጥልን

  • @nlb1231
    @nlb1231 Před 3 lety +4

    I have a lot of respect for this guy. He always stands for the truth!

    • @biniamasmamaw1179
      @biniamasmamaw1179 Před 2 lety

      makberk tru lihon ychlal gn akbrotkn this guy kemitl ethiopiawi lezabalew balew bihon des ylal

  • @alsaalsa7781
    @alsaalsa7781 Před 3 lety +2

    በርቺ የወይን ሀረጊቱን የጋሽ አሌክስን መርጬልሻለሁ

  • @shitufikir6817
    @shitufikir6817 Před 3 lety

    መጋቤ ሀዲስ እውነት ነው መምህርእግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @getnetmehari6439
    @getnetmehari6439 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kedirjamal9632
    @kedirjamal9632 Před 3 lety +4

    እሜዎን፡ያርዝሞ፡፡መጋቢ፡አዲስ፡፡

  • @wrkgdlalm
    @wrkgdlalm Před 3 lety +20

    ለትጥቅ ብቻ ህዝባዊ ፈንድ ይከፈት!
    የአማራ ክልል ህዝብ ከደረሰበት ተደጋጋሚ ጥቃት ተምሯል: ነቅቷል። ይህ ለቀጣይ ድላችን መነሻ ነጥብ ነው።
    የክልሉ መንግስት ተቀዳሚ ስራው መሆን ያለበት ወታደሮቹን፣ ወጣቶችን እና ባለሀብቶችን በማቀናጀት በሁሉም አቅጣጫ በብቃት ታጥቆ በተጠንቀቅ መከላከልና አስፈላጊም ከሆነ የጠላቶቻችንን ግዛት ሰብሮ መግባት ግድ ይለናል። ማለትም የጦርነቱን አውድማ በነሱ ሜዳ ማድረግና በተቃራኒው እነሱን ማወክ።
    ከህወኃት፣ አንዳንድ ኦነጎች እና የውጭ ተጠቃሚወች ምንም አንጠብቅ: ችግሩን የፈጠሩትም አብረው ነበርና!
    ሁሉም ተሳታፊ ይሆን ዘንድ: ለዚህ አላማ ብቻ የሚሆን ፈንድ ተቋቁሞ: አካውንቱ በውጭና በውስጥ ለምንገኝ ተወላጆችና ወዳጆቻችን በአስቸኳይ ይገለጽልን።
    በመቀጠልም ተፈላጊና ወሳኝ መሳሪያወች በማንኛውም መንገድ በፍጥነት ይገዙ።
    የፌደራል መንግስት እርዳታና ትብብርም በግልጽ ይጠየቅ። ምክንያቱም ሊወሩን ጦርነት ያወጁብን በመንግስት አሸባሪ ተብለው የተፈረጁት ስለሆኑ።
    ሁሉም የአማራ ክልል ህዝብ በየሰፈሩ ወታደራዊ ስልጠና ይውሰድ! ወደን ብቻ ሳይሆን ተገደንም ጭምር: ምክንያቱም ጠላቶቻችን ከኛ በላይ እየሰሩ መሆናቸው ጸሀይ የሞቀው ሀቅ ነው።
    የሚመለከታቸው አክቲቪስቶች፣ ፓለቲከኞች፣ ምሁራን፣ ታዋቂ ግለሰቦች፣ ጋዜጠኞች ወዘተ ድርሻቸውን የሚወጡበት ጊዜ አሁን እና አሁን ብቻ ነው!!

  • @tewodrosfekade9233
    @tewodrosfekade9233 Před 3 lety

    ዋው ዋው ዲያቆን ክብረት አንደበትቱ ከማር ይበልጣል እናመሰግናለን ረጅም እድሜና ጢና ይስጥልን

  • @tewabekebede7972
    @tewabekebede7972 Před 3 lety

    እየሳቁ ቁምነገር መስራት እንደዚ ነው
    እድሜ ከጤና ይስጥልን መምህር

  • @tesfayeado2737
    @tesfayeado2737 Před 2 lety

    Dear you are the given symbol of peace God bless you

  • @AddisGHiwot
    @AddisGHiwot Před 3 lety +1

    ድንቅ መምህር ይኑሩልን።

  • @user-wo4bt3mz7d
    @user-wo4bt3mz7d Před 3 lety +5

    ❤❤❤

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Před 3 lety

    Yes thank you

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 3 lety

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ
    እንቁ ነህ

  • @aberitrean8862
    @aberitrean8862 Před 3 lety +2

    Simply intellect !

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 Před 3 lety +2

    መጋቢዬ

  • @genceabeje9566
    @genceabeje9566 Před 3 lety +2

    እድሜ ይስጥልን

  • @seadalove5488
    @seadalove5488 Před 3 lety +1

    🥰🥰🥰ጣፋጭ አንደበት

  • @negamekonnen8056
    @negamekonnen8056 Před 3 lety +2

    የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች በኢትዮጵያ እና ህዝብ ስም ልባዊ ምስጋናዬንና ፍቅሬን ክብሬን እገልፅላችሁለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሰላም ለምድራችን!

    • @edenmeresha9266
      @edenmeresha9266 Před 3 lety

      betam kefu auekabene

    • @negamekonnen8056
      @negamekonnen8056 Před 3 lety +1

      አውን አሁንም ክብር ለመከላከያ!! ይህን ለማወቅ የግድ አዋቂ መሆን አይጠበቅም

    • @edenmeresha9266
      @edenmeresha9266 Před 3 lety

      yetebekelene fetariachene🙏🙏🙏🙏

    • @negamekonnen8056
      @negamekonnen8056 Před 3 lety +1

      @@edenmeresha9266 አሜን አሜን አንችንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

    • @edenmeresha9266
      @edenmeresha9266 Před 3 lety

      amene.amene

  • @user-st1vz2de7v
    @user-st1vz2de7v Před 2 měsíci

    ድንግል ትባርክህ በእግዚአብሔር ፌት የሚቆመው ቅድሰ ገብርኤል ነኝ ቅሰሰ ገብርኤል አባቴ ዛሬ ግን መናፍቅ አብይ እኔ ብቻ የምድር ንጉሰ ነኝ እያለ ጨፍጨፍን

  • @atakiltialemu5023
    @atakiltialemu5023 Před 2 lety

    I appreciate you!!!

  • @yosefakatsukihokage4817

    Waweeeeee👍👍👍👍👍👍🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @yeneneshfantaye2749
    @yeneneshfantaye2749 Před 3 lety +2

    እድሜ ይስጥዎ

  • @hiwotaregawi4161
    @hiwotaregawi4161 Před 2 lety

    Great!

  • @hanikereta4855
    @hanikereta4855 Před 3 lety +1

    Kale hiwet yasemaln abatachn edme ena tena ystln

  • @BamudAbdela
    @BamudAbdela Před 10 měsíci

    ደስ ይላል

  • @sheshegalamrew5362
    @sheshegalamrew5362 Před 3 lety

    እድሜ ይሥጥልን አባታችን

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 Před 3 lety

    Yene abate long life amen 🙏🏿

  • @elsakalab5561
    @elsakalab5561 Před 3 lety +2

    👍👌💪👏💚💛❤

  • @lhaile1499
    @lhaile1499 Před 3 lety

    አረ እንደ ኸብት ቼቼቼ ለተነድትም በትግራይ ያሉ 🇪🇹ምሮኸኞች እንዲህ ያሰፈልጋቸዋል 🖤መጋቢ 🖤

  • @admasuabebaw466
    @admasuabebaw466 Před rokem

    አቤት ዋው

  • @wirohode506
    @wirohode506 Před 3 lety

    Kkk i love megabi adis

  • @tewodroskassaethiopia1671

    👏🏾👏🏾👏🏾

  • @alemtsehayworku2634
    @alemtsehayworku2634 Před 3 lety +3

    እውነት ነው በል ቤ ያለውን ነው የተናገሩት ዘራፍ ማለት ጠመጃ ይዞነውበየፌሥቡኩ በይቱብ ተጎልተውኪሣቸውን እየሞሉዘራፍይላሉ ወይእይሠሩ ያሳዝናል

  • @chutulotanbaro2507
    @chutulotanbaro2507 Před 3 lety

    He absolutely right

  • @misteredressa5780
    @misteredressa5780 Před 3 lety +1

    💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @almazwandafrash3622
    @almazwandafrash3622 Před 3 lety

    You deserve the honor of my dear hero sister

  • @jufjcccjxjx3347
    @jufjcccjxjx3347 Před 3 lety

    ሰላም

  • @footballlife7093
    @footballlife7093 Před 2 lety

    Nice

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 Před 3 lety

    😍😍😍😍😍😍

  • @ajnishanshiso3800
    @ajnishanshiso3800 Před 3 lety

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪👍👍👍

  • @hewanfesseha8927
    @hewanfesseha8927 Před 2 lety

    13:48 😆 that was me lol