ETHIOPIAN መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ አላርም Eshetu Alemayehu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #TILET_TV
    #SUBSCRIBE
    Follow us on: linktr.ee/Tile...
    Copyright©2019: TILET TV
    CURRENT ISSUES
    ENTERTAINMENT
    CULTURE, ART & HISTORY
    POLITICS NEWS
    DOCUMENTARY, SHORT MOVIES, MUSIC & SONG

Komentáře • 207

  • @tilettv1906
    @tilettv1906  Před 3 lety +9

    * #TILET_TV # Subscribe czcams.com/channels/JRzVLeoa437vhkkFkqxBqw.html?view_as=subscriber

    • @kassaleykun7880
      @kassaleykun7880 Před rokem

      ተስፋ በሌለበት ጉድለት በቻ እና ብቻ
      በስመ አብ አይባልም ።
      🌈

    • @gondarethiopia2635
      @gondarethiopia2635 Před rokem

      Don’t justify a problem, just solve it.

  • @saeedhabshi3398
    @saeedhabshi3398 Před 4 lety +110

    እኔ ሙስሊም ነኝ እኒህን አባት መካሪያችንን በጣምነው የምውዳችወ እድሚና ጤናይስጣቸው

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 Před 3 lety +5

    እስኪ እኛ ክርስታያን አማራ አፕሮሶንታንት ተከታይቾ እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ አንድ እንሁን ባንድ እንሁን እና ሀገራችንን እናሳድግ የምትሉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 Před 19 dny

    መጋቢ ሓዲስ ልበ ብሩህ ልበ ሙሉ ኣባት እውነቱን እየተናገሩ መንቃት ያቃተውን ህብረተሰብ ለማስተማር ሌትና ቀን የሚጥሩ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ስለሆኑ ለርስዎ ትልቅ ከበሬታ ኣለኝ። እድሜና ጤና ይስጥዎት 🙏❤🙏

  • @user-vj4gy6ig6l
    @user-vj4gy6ig6l Před 2 lety +14

    ወላሂ. ይሄ ሰውየ አይኑቢጠፋም ልብግን ብርሀን ትልቅ አስተማርያ ነው መጋቢአዲስ. 🙏ክብር ይገባዋል

  • @kedrbaye2405
    @kedrbaye2405 Před 3 lety +31

    ኢትዮጵያን እንዲህ አይነት ሠወች ብዙ የስፈልጓታል እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ

  • @husseinwajo2441
    @husseinwajo2441 Před 2 lety +8

    i am a Muslim but i rally love this man!!

  • @abreshtame5207
    @abreshtame5207 Před 3 lety +3

    በእውነት በጣም ትልቅ አባት ኖት እመአምላክ ትጠብቆት EmeBerhan Aynot Berto Seluan lemayet Tabkawot

  • @abebayehuamare568
    @abebayehuamare568 Před 4 lety +36

    ስወድህ ስሰማህ ዉየ ባድር የማልጠግብህ መምህር አደስ

  • @sadienur852
    @sadienur852 Před 4 lety +18

    የሚዩትም አይስተካከልወትም ምርጥ ሰው

  • @geneteaj9882
    @geneteaj9882 Před 4 lety +7

    የኛ እውነት ተናጋሪ እድሜና ጤና እመኝሎታለው መምህራችን

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u Před 4 lety +25

    ብሠማወት ብሠማወት የማልጠግብወት መምሕር እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልኝ

    • @arocina1
      @arocina1 Před 3 lety

      የእግዚአብሔር ሰላም ለእናንተ ይሁን አዲስ ዩቱበር ነኝ ኦረቶዶክሳዊ ትረካዎች እና የመዝሙር ግጥሞች በቪዲዮ መልክ እያዘጋጀው የምለቅበት ቻናል ነው በኦርቶዶክሳዊ ደግነት እና መልካምነት orthodoxawi mezmuroch ሊንከ ከታች አስቀምጫለው subscribe ያድሩጉልኝ…ስለ መልካምነቶ ክርስቶስ በመንግሱቱ በደግነት ይክፈላቹ !!!አሜን
      የቻናሌ ሊነክ:-
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      czcams.com/channels/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html?view_as=subscriber

  • @hiluhilena7412
    @hiluhilena7412 Před 4 lety +11

    በእውነት በጣም ትልቅ አባት ኖት እመአምላክ ትጠብቆት

  • @rahmaalewi8209
    @rahmaalewi8209 Před 4 lety +8

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ንግግሩ የማይጠገብ አላህ ከሴረኞች ይጠብቅልን 🙏❤

  • @emawayshchane436
    @emawayshchane436 Před 4 lety +15

    ኦርቶዶክስ ክርስትና የጥበብ ቤት ናት እንደነዚህ አይነት አባቶች አሉባት እንቀምባቸው

  • @musamusa9867
    @musamusa9867 Před 4 lety +11

    ጥሩ ትምህርት ነው መምህራችን እኛ ማንኛውም ሃይማኖት ማክበር ኣለብን፡ ፍርዱ ደሞ የ እግዝኣብሄር ይሁን።

  • @user-mw3gl5kb4f
    @user-mw3gl5kb4f Před 4 lety +2

    እድሜና ጤና ይስጥህ ዳኒኤል ክብረትን ልቦና ይስጠው ከቤተመንግስትና ፖለቲካ ወጥቶ ስብከቱና አገልግሎት ቢጀምር

  • @user-gw4he6tl4e
    @user-gw4he6tl4e Před 4 lety +7

    በእውነት ኣባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥዎት

  • @seyefateklu6051
    @seyefateklu6051 Před 3 lety +6

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @makdesswolde3827
    @makdesswolde3827 Před 4 lety +9

    አባታችን።እድሜና።ፀጋ።ይሥጥልን።በፀጋ።ይጠብቅልን።አሜን።አሜን።አሜን።

  • @kuhilbeyene
    @kuhilbeyene Před 4 lety +6

    I don't have a word .....you are real father ..... I wish you health ...peace..

  • @elcisami5390
    @elcisami5390 Před 4 lety +4

    መምሕር እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልኝ

  • @zigalegenetu5878
    @zigalegenetu5878 Před 2 lety

    አስተማሪ መካሪ መንገድ መሪ አባታችን ዘለዓለም ኑሩልን

  • @cgcgj6403
    @cgcgj6403 Před 4 lety +27

    አቶ መጋቢ አላህእድሜ ይስጥልን
    ንግግረዎት አይጠገብም

    • @tilettv1906
      @tilettv1906  Před 4 lety +1

      enamesgenalen

    • @dawitzewdie8624
      @dawitzewdie8624 Před 4 lety +3

      መጋቢ ከስማቸዉ ፊት የሚቀመጥ የማእረግ ስማቸዉ ነዉ ስማቸዉ እሸቱ ነዉ

    • @cgcgj6403
      @cgcgj6403 Před 4 lety

      አዎ አዉቃለዉስማቸዉ እሸቱነዉ ነዉ ዳዊት ዘዉዴ

    • @alemsora8412
      @alemsora8412 Před 3 lety

      @@cgcgj6403 ከይቅረታ ጋረ አቶ አይባልም

    • @cgcgj6403
      @cgcgj6403 Před 3 lety

      እሺ

  • @user-vu5di4oh4p
    @user-vu5di4oh4p Před 4 lety +2

    እድሜና ጤና ይስጦት መምህር መጋቤ እሸቱ አለማየሁ

  • @DereseLove
    @DereseLove Před rokem

    ለኢትዮጰያ አስፈላጊ ትምህርት

  • @bezawitmekonnen4444
    @bezawitmekonnen4444 Před 4 lety

    መጋቢ አዲስ በጣም በጣም ነው የምናመሰግነው፡፡ መቼም እርሶን የሚመስል አስር ሰው ለዚህች ሀገር ቢያሰለጥኑ በጣም ጥሩ ይሆናል፡፡ ምክንያቱም ኢትዮጵያ የምትፈልገው የተማረ ሰው ብቻ ሳይሆን የተማረውን ነገር እንዴት መተግበር እና መኖር እንዳለበት የሚያውቅ ትውልድ ነው፡፡ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦዎት፡፡

    • @tilettv1906
      @tilettv1906  Před 4 lety

      አመሰግናለሁ! አብሮነቶ አይለየን…
      thank you! Stay with us…

  • @prontocell6321
    @prontocell6321 Před 3 lety +2

    Amen kalehiwoten yasemalen yagelglot zemenwon Egziabher yebark ❤🙏🙏🙏🙏

  • @yisayasmoto6811
    @yisayasmoto6811 Před 5 měsíci

    ድንቅ ሰዉ ነዎት ተባረኩ

  • @zinashbeyene4196
    @zinashbeyene4196 Před 4 lety +7

    well said! ቃለ ህይወት ያሰማልን።።

  • @emulove7212
    @emulove7212 Před 3 lety +1

    የኔ አባት እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @s..s..742
    @s..s..742 Před 4 lety +14

    እውነት . ያሳዝናል ዩናታል ማለት የመቤታችንን . ክብር ዝቅ የሚያደርግ .የወረደ ሰው ነው. ማለትም የተዋህዶ. መርዝነው

    • @kiyakiya5004
      @kiyakiya5004 Před 4 lety

      Libona yestew ewunet yasazinal yonatan yemibal sewuye

    • @GL-pr1me
      @GL-pr1me Před 4 lety

      S.ነኝ. ያቢኒ ዘር እናት S.ነኝ.ያቢኒ ዘር እናት መፀፍ ቅድስ ታነቢያለሽ ወይም ታነባለህ 1ኛ ጴጥሮስ 3
      9 ፡ ክፉን በክፉ ፈነታ ወይም ስድብን በስድብ ፈንታ አትመልሱ በዚህ ፈንታ ባርኩ እንጂ ፡ ከዚህ በላይ የለውን መጽሃፉ ቅድስ አንባቢ የሚጠልዋችሁን ወዳድ ነው የሚለው አረባካችሁ ኦርቶዶክስን አታሰደቡ እነሱ ተሳዳቢዎች ናቸው ታስብሉናላችሁ ።

    • @s..s..742
      @s..s..742 Před 4 lety

      @@GL-pr1me እኔ አልተሳደብኩም . .ያለውን ነው ያልኩት . ከመሰለሽ ይቅርታ

  • @eyayumelkemo2442
    @eyayumelkemo2442 Před 3 lety +1

    💚💛♥️❌እኛ ኢትዮጵያዊያን❌ የራሳችንን እያቃጠልነ የሰውን አናማስል❌
    ንጹሕ 💚💛♥️ ኢትዮጵያዊያን እንሁን የእኛ የሆነ ብዙ አለን ስለ እኛ ብቻ እንረበትበት
    ❗ስለ ሌላው❌ እኛ ኢትዮጵያዊ አያገባንም ከቻልን ደግሞ ለኢትዮጵያ ሀገር ጥቅም ከሆነ ደግ ከእዚህ ሌላ በቃ የኩሩ ባለቤት 🏚️ሰው ልጅ እንሁን
    ትልቅ የኮራን ባለ ታሪክ በተግባር የተቀመጠ አለን
    ለእኛው እኛ ነን ኢትዮጵያን እኛ በፍቅር ዉስጥ እንኑር ስንኖር ሰላማችን እናስፋ
    ሀገር ኢትዮጵያንን እናስቀድም እናወዳድር ከዓለም ሀገራት ጋር እኛ እንሁን ሰው እንሁን ኢትዮጵያዊ እንሁን

  • @birukendalkachew
    @birukendalkachew Před 4 lety +9

    ክብረት ይስጥልኝ አባታችን።

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Před 4 lety +3

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።

  • @hanagirma8568
    @hanagirma8568 Před 4 lety +5

    መምህራችን.የማቱሳላ.እድሜ.ጤናይስጦት.ልበብርሀንመምህራችን.⛪⛪⛪💚💛❤⛪⛪⛪💚💛❤👍👍👍⛪⛪⛪💚💛❤👍👍👍⛪⛪⛪💚💛❤

    • @tilettv1906
      @tilettv1906  Před 4 lety +1

      amen

    • @fs7193
      @fs7193 Před 4 lety +1

      ትክክለኛ እውነት የዘመኑ ሰው ጆሮ ያለው ሰው ይስማ።

  • @awolnur182
    @awolnur182 Před 4 lety +2

    ምርጥ ጀግና ኢትዮጵዊ

  • @pawlospawlos8069
    @pawlospawlos8069 Před 3 lety +2

    መድሀኒአለም ይጠብቆት

  • @gebremedhinwoldu1834
    @gebremedhinwoldu1834 Před 4 lety +4

    Megabi Addis is inspirational as always. 👏🏽👏🏽👏🏽

  • @zerihunabebe2985
    @zerihunabebe2985 Před 3 lety +3

    betam gobeze abate nachew

  • @madeinethiotech2287
    @madeinethiotech2287 Před 3 lety

    ሶፍትዌራችንን አፕዴት የሚያደርጉልን ሰዎች ያስፈልጉናል ምክንያቱም ሶፍት ዌር ካልሰራ ሃርድዌር ብቻውን ምንም ስለማይሰራ
    መጋቤ ሀዲስ እድሜዎትን ያርዝምሎት

  • @rangerkiflu4970
    @rangerkiflu4970 Před 5 lety +8

    Wow that was great speech

  • @netsanetsimoenztewahdo6841

    Ewnet tlk abatachen nachew medhanealem ytebkwot emebrhan tmrawot Kidus Michael yketelot!!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @arocina1
      @arocina1 Před 3 lety

      የእግዚአብሔር ሰላም ለእናንተ ይሁን አዲስ ዩቱበር ነኝ ኦረቶዶክሳዊ ትረካዎች እና የመዝሙር ግጥሞች በቪዲዮ መልክ እያዘጋጀው የምለቅበት ቻናል ነው በኦርቶዶክሳዊ ደግነት እና መልካምነት orthodoxawi mezmuroch ሊንከ ከታች አስቀምጫለው subscribe ያድሩጉልኝ…ስለ መልካምነቶ ክርስቶስ በመንግሱቱ በደግነት ይክፈላቹ !!!አሜን
      የቻናሌ ሊነክ:-
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      czcams.com/channels/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html?view_as=subscriber

  • @worldwidechemistry.8651
    @worldwidechemistry.8651 Před 3 lety +2

    ehe sew weste new!!!! love u

  • @Tefelucky
    @Tefelucky Před 2 lety

    Best speech of the year!!!!!!!

  • @mizer6967
    @mizer6967 Před 4 lety +1

    ዘመንህ ይባረክ!!!!!

  • @bezawitkahsay4573
    @bezawitkahsay4573 Před 4 lety +3

    Long live memhrachinn 👍❤

  • @madeinethiotech2287
    @madeinethiotech2287 Před 3 lety +2

    ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክ

  • @user-vu5di4oh4p
    @user-vu5di4oh4p Před 4 lety

    ቤተ ልሔም
    ቃለሂወት ያሰማልን
    ፀጋዉን ይብዛላቹ አባታችን

  • @teshaletesfaye5558
    @teshaletesfaye5558 Před 4 lety +3

    I Love this men

  • @youjadcellyoujadcell8307
    @youjadcellyoujadcell8307 Před 3 lety +2

    Woowww lib yalaw libyebal ❤❤❤❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏

  • @stopgenocideintigray4887
    @stopgenocideintigray4887 Před 3 lety +2

    እንዲህ ያምርብናል

  • @mulugetaeyasu4526
    @mulugetaeyasu4526 Před 2 lety

    wawwwwwww kesiss kelwot yasemaln arif ababal

  • @mag9711
    @mag9711 Před 4 lety +6

    I enjoyed it! Respect

  • @abebawubneh482
    @abebawubneh482 Před 3 lety

    አኔበጠጣመም የምወደዳቸወው መምርናቸው

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 Před 3 lety

    Is changing the world He is that far if you don't listen what he say you are a dead person God bless you all 🙏♥️

  • @abiyantenye6532
    @abiyantenye6532 Před 3 lety +4

    Telike sew 🙏🙏🙏🙏።!!!!!

  • @zahrah6200
    @zahrah6200 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @aboodawwad799
    @aboodawwad799 Před 2 lety

    እድሜ ጤና ይሰጦት

  • @keburmekonnen1022
    @keburmekonnen1022 Před 2 lety

    ለማንኛውም ደህና እደሩ 😁
    በረከትዎ ይደርብን አባታችን 🌹💕

  • @user-uc7bm7uw6q
    @user-uc7bm7uw6q Před 4 měsíci

    fetari yibarkih

  • @yordibm7855
    @yordibm7855 Před 3 lety

    😘😘😘 በጣምምምምምም ነው ምወድዎት!!!

  • @merongebeyehufhyd428
    @merongebeyehufhyd428 Před 4 lety

    Megab hadis eshetu egziabher erejim edime yistilin

  • @zuriyashseifeyared1897

    Betam betam eyasaku yemiyastemiru dink sew nachew EGZIABHER yakoyilin!!

  • @robaroba1103
    @robaroba1103 Před 4 lety +2

    Super human I wish long life for u and family, bless!!!

  • @berhehagos6149
    @berhehagos6149 Před 4 lety +1

    God bless you. The worst enemies of peace are activists who preach divisive politics. They try to convince the peaceful mass he has been undermined compared to this and that. They try to tell him he is oppressed by this and that, they say "look how many roads they have in this and that", etc. Give them a deaf ear

  • @aschenakibelay8942
    @aschenakibelay8942 Před 4 lety +1

    አዝናኝ አስተማሪ ነዉ

  • @wediansba6551
    @wediansba6551 Před 2 lety

    ይህ ሰው በጣም አደገኛ ነው

  • @fekadutenkolu2389
    @fekadutenkolu2389 Před 4 lety +9

    god bless you

  • @ebaayele43
    @ebaayele43 Před 4 lety +4

    God bless u

  • @belaybisrat2537
    @belaybisrat2537 Před 4 lety +1

    salute sir

  • @teshalegnmekonnenna
    @teshalegnmekonnenna Před 4 lety +1

    እግ/ር ይባርክህ

  • @biniamkifle3574
    @biniamkifle3574 Před 3 lety

    Thank you

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 Před 4 lety +2

    wow great tolk

  • @biyazenmengesha8737
    @biyazenmengesha8737 Před 2 lety

    simple vocative!!

  • @lea677
    @lea677 Před 4 lety +1

    Egziabher yebarkwo🌹

  • @stopgenocideintigray4887
    @stopgenocideintigray4887 Před 3 lety +4

    እውነት ነው

  • @user-qz8rc3sv5v
    @user-qz8rc3sv5v Před 4 lety +2

    ይህ የምን ሰፈር ነው ምንድር ነው ነገሩ መምህር አባታችን መጋቢ ሀዲስ አለማየሁ በጤናወት ነው ደሞኮ አቀማመጣቸው ሲያስጠላ ኧረ በጣም ያሳዝናን ያሳፍራል እስወ ከዚህ መገኘት በሞትሁ እኔስ የአባቶቸን ውረደት ከማይ ዋይ ዋይ ዋይ

  • @mebratasghedom2247
    @mebratasghedom2247 Před 2 lety

    Why people will love me when I died. Church people they do not want me to sing. I am sure they will appreciate me when I am gone. Or when I died. When we going to Love each other or when we going to appreciate each other. Let's be a peace maker. Let's love each other.

  • @adisalemadmasu8221
    @adisalemadmasu8221 Před 4 lety

    እኔ በጣም የሚገርመኝ ሰው የሚላቸውን ሳይሰሙ እኛ የምንለውን ብቻ ሰምታችሁ ተግብሩት የሚሉ ሰዎች ሁል ግዜ ይገርሙኘኛል ለማሰማት እንጂ ለመስማት ጆሮአቸው ዝግጁ ላልሆኑ ሰዎች እባካችሁ ተናጋሪም ሰሚም እንሁን እላለሁ !!!

  • @bethyohannes4436
    @bethyohannes4436 Před 2 lety

    የራእይ መጽሐፍ የአምላክ ሰማያዊ መንግሥት እንደተቋቋመና ሰይጣን ከሰማይ እንደተባረረ ይገልጻል። ( ራእይ 12:1-9 ) ይህ መባረር በሰማይ እፎይታ ያስገኝልናል፤ ሆኖም ፈታኝ ሁኔታዎችን ይፈጥርብናል። ለምን? ምክንያቱም የሰይጣን ቁጣ የሚያተኩረው በምድር ላይ እግዚአብሔርን በታማኝነት በሚያገለግሉት ላይ ነው።-ራእይ. 12፡12፣ 15፣ 17። ሴጣን ሚኖረዉ በመሬት ላይ ነው. አስርቱን ትእዛዛት አክብሮ.
    መልካም ቀን ለሁላችሁም

  • @abdiusman4958
    @abdiusman4958 Před 4 lety +6

    Abo des selu✌✌✌✌❤❤❤❤❤❤

  • @mulugetahailu4731
    @mulugetahailu4731 Před 2 lety

    kale hywet yasemaln

  • @stopgenocideintigray4887

    ኣወ እኛም ኣንድነት ነው ምን ፈልገው እግዚአብሔር ኣምላክ ኣንድነት ነው ምንወደው

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 Před 4 lety +1

    ጎረቤት

  • @mengistubalcha8188
    @mengistubalcha8188 Před 4 lety +2

    merigetaye

  • @user-mc2ml1vi5n
    @user-mc2ml1vi5n Před 2 lety

    አሁን ባለንበት ቦታ ሆነን ካየነው ስለ መንግስቱ ሀይለማሪያመ አፋችን ሞልተን መናገር አንችልም::

  • @Bashashaayoutub
    @Bashashaayoutub Před 2 lety

    Well come

  • @naemanour8046
    @naemanour8046 Před 4 lety +1

    Alhh edmay yastowot mert abat nachew

  • @tinsaezelalem4320
    @tinsaezelalem4320 Před 3 lety +1

    betam asdenaki new yanurln

  • @user-xb6pk7li7u
    @user-xb6pk7li7u Před 4 lety +1

    Believe me,
    debre birhan
    #The only peace full country in Ethiopia.

  • @assefameshesha1388
    @assefameshesha1388 Před 4 lety +15

    ዮናታን ማለት ስለ እመቤታችን የክህደት ንግግር የተናገረ ፀረ ኦርቶዶክስ ነው!!!

    • @zinashgadisa520
      @zinashgadisa520 Před 4 lety +3

      ስለሃገር ነው የሚወራው እዚህ ጋር ስለሃይማኖት አይደለም የሚጠቅምህን ወስደህ የማትፈልገውን ተወው አይምሮህን አንጻ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አይደለም ያሉት ብሔራዊ ቲያትር እንጂ እዛ የሁሉም ኢትዮጵያዊ መብት ነው መገኘት

  • @user-hm5qy7oq1v
    @user-hm5qy7oq1v Před 3 lety +1

    አይሳሳትም

  • @asterkiros3236
    @asterkiros3236 Před 4 lety

    Megabi hadis swedwot rejm edmie ketiena ga yoninm swedew orthodox negn respects all

    • @tilettv1906
      @tilettv1906  Před 4 lety

      አመሰግናለሁ! አብሮነቶ አይለየን…
      thank you! Stay with us…

  • @user-om9sk1gz6u
    @user-om9sk1gz6u Před 3 lety

    ከክፉ ዘረኝነት የመነጨ ንግግር፣ ወንጌልን አስተምራለሁ ከሚል ፍፁም የማይጠበቅ ሰይጣናዊ ንግግር ነው። በማስመሰል ወንጌል ስብከት የለም እ/ር ይፈርዳል።

  • @tigistmokenen5192
    @tigistmokenen5192 Před rokem

    ❤❤

  • @eyobhagos3249
    @eyobhagos3249 Před 2 lety

    የትኛው ነው ብዙ ጎረቤት ይብራራ

  • @kumetanyomendertudima6846

    የሚገርም ካቶሊክ አይታወቅም ወይ?

  • @noahpaulos5931
    @noahpaulos5931 Před 4 lety +1

    Say it eritrea

  • @hani6370
    @hani6370 Před rokem

    Nurulinge Ababa wey