መጋቢ ሐዲስ እሸቱ ለትግራይ ልጆች መረር ያለ መልእክት አስተላለፉ Megabe Hadis Eshetu Alemayehu Ethiopia | Fikre Selam

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 496

  • @alemgirmu8021
    @alemgirmu8021 Před 2 lety +88

    ይሄ ምክር ለትግራይ ልጆች ብቻ ሳይሆን ለሁላችንም በየልካችን ይደርሰናል:: እናመሰግናቸዋለን መጋቢ እሽቱ አንደበተ ርዕቱ መልካም ሰው::

  • @tsegage6935
    @tsegage6935 Před 2 lety +7

    ወይ መለማመጥ ከጁንታ ወደ ትግራይ ልጆች ብላቹ መጥራት እንኳን ኣደረሳቹ ወስላቶች

  • @berhanegirmay6096
    @berhanegirmay6096 Před 2 lety +4

    ቃለህይወት ያሰማልን እንደ እርሶ አይነት ባለብሩህ አእምሮ አይቼ አላውቅም መጋቢ ፈጣሪ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @haftomteklay2133
    @haftomteklay2133 Před 2 lety +46

    ትግርኛ ተናጋሪዎች ለሁለት መከፈላቸው ለኛ ብሎ ነው ፈጣሪ እንደዚ ያደረገው ኣንድ ቢሄኑ ያጠፉን ነበር ብሎ ያወራ ኣፍ ኣሁንም ሌላ ያወራል ወይ ምፅ

  • @workubelete9008
    @workubelete9008 Před 2 lety +3

    እናመሰግናለን መ/ር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @amaret2005
    @amaret2005 Před 2 lety +29

    ለትግራይ ልጆች ብቻ አይደለም ለሁላችንም የተቀመመ መድኃኒት ነው ።

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 Před 2 lety +3

      አዎ ልከ ነው ግን የትግራይ ህዝብ በኤርትራ ሲጨፈጨፍ እሰይ ነው የተባለ በድሮን ሰደበ፠ብ ጭራሽ ባህር ደር ርችት የደስታ ይተኮስ ነበር ዘሮ ዘሮ የኢትዬጽያ ህዝብ ተጨፍጭፍዋል

  • @oneethiopia7767
    @oneethiopia7767 Před 2 lety +2

    ምርጥ አባት።

  • @seblewengelhagos2046
    @seblewengelhagos2046 Před 2 lety +1

    በጣም ጥሩ ምክር መድሐኒአለም የማስተዋል እምሮ ለሁላችንም ይለግሰን ዘመንዎ ይባረክ፡፡

  • @meazawoldai2277
    @meazawoldai2277 Před 2 lety +4

    አድምጡ. እዋቂ አይጥፋ እናመሰግናለን ልቦና ይስጠንንንን

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z Před 2 lety +10

    ቃለ ህወሃት ያሰማልን በእውነት አባታችን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @B.R.H-G.z.E.i8246
      @B.R.H-G.z.E.i8246 Před 2 lety +1

      ኣብ ሓጺር ግዜ ኣፉ ኪዕጾ ኢዩ ኢዚ ኣድጊ ኣምሓራ ጠንቃላይ ።

    • @user-vy2nm1hn1u
      @user-vy2nm1hn1u Před 2 lety

      ቃለ ሂወት ነው የሚባለው

    • @user-vy2nm1hn1u
      @user-vy2nm1hn1u Před 2 lety

      @@B.R.H-G.z.E.i8246 ክሕሱ ማርያምን ትማሊ ካሊእ ሎማዓንቲ ካልእ ግልብጥ ግልብጥ

  • @Aberash-jl3qx
    @Aberash-jl3qx Před 2 lety +3

    ተባረክ የእግዚአብሔር ህልውና ገብቶዎታል ከመናገር ይቀራልና እባክዎ ከመናገር ወደ ኋላ አይበሉ ተባረኩ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Před 2 lety +2

    እድሜና ጥበብ ይጨምርሎት እንድህ አይነት አገልጋዮች ዉስቱዋ እያሉ የኦርቶዶክስ መበሻቀትና ካድሬነት በነዝህ ልጆቹ አንድ ቀን እግዛብሄር ያጠራታል ብዬ አምናለው
    ተባረኩ መጋቢ ሃድስ !

  • @sinkineshlakew1382
    @sinkineshlakew1382 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን ።እውነት ተናጋሪዎች ይብዙልን።

  • @benyamasgdom9182
    @benyamasgdom9182 Před 2 lety +1

    አላዋቂ ዘጋቢ ሐዲስ፣ከእውነት የራቁ መካሪ

  • @hibsttadese2982
    @hibsttadese2982 Před 2 lety +2

    ትክክል ነዎት አዎ አንደበታችን መቆጠብ አለብን።።እድሜ ከጤና ጋር መድሐኒአለም ይሰጥልን።።ደ

  • @jemaleshetu9473
    @jemaleshetu9473 Před 2 lety +8

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @solomonkidane5448
    @solomonkidane5448 Před 2 lety +1

    መጋቢ ሐዲስ እሸቱ እግዚአብሔር ይባርክዎ !! ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ ይኑሩልን በዚህ ዘመን እግዚአብሔር እንደ እረስዎ አይነት አባት ስለሠጠን ስሙ ይባረክ።
    ወገኖቼ እኚህ አባት የሚሠጡን ትምህርትና ምክር ከሁሉም በላይ አጅግ አሰፈላጊና ጠቃሚ ነው በተለይም በዚህ ዘመን ይህ ምክር የአንድ ሰው ንግግር ብቻ አድርገን አንቁጠረው
    ለእኔ የእሳቸው ምክር እግዚአብሔር በእሳቸው ላይ አድሮ እኛን አንደተናገረን አድርጌ ነው የምቆጥረው ።
    እንም እናስተውል!! ወደ ልቦናችን እንመለስ።

  • @aderajewtadege3462
    @aderajewtadege3462 Před 2 lety

    እናመሰግናለን መጋቢ አዲስ እሸቱ አለማየሁ
    እንደስዎ ያሉ ሰዎችን በኢትዮጵያ ያብዛልን

  • @gettere8052
    @gettere8052 Před 2 lety +2

    ፈጣሪ ይባርኮት ይሄ ነው ኢትዮጵያዊ ህዝቡን እሚያባለት ያድምጡት

  • @hadushhailemariam4510
    @hadushhailemariam4510 Před 2 lety +8

    መልእክት አድርሱልኝ ። እኛ ተጋሩ አዎ ኢትዮጵያዊ ነን ብለን ሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል ላይ ሰርተን በልተናል አዎ ነገር ግን አብልታናለች ብየ አላሥብም። እንዃን ዜጋ ሆነን ዜጋ ሳንሆን ሌላ አገር ሠርተን በልተናል።ነገር ግን ደግሞ ኢትዮጵያ አሁን ላይ ሳስበው አብልታ በላችን የትም የኢትዮጵያ ክፍል ላይ

    • @yemaryam2375
      @yemaryam2375 Před 2 lety +1

      ወንድሜ ሀድሽ ኢትዮጵያ ምንአረገች በውስጦ ያሉ ፓለቲካ ቆሻሻዎች ምክንያት የልታመሰ ማን አለ ወንድሜ የአክሱሟ ንግስት ሠላም ታውርድልን

  • @fikirtebirhanu8845
    @fikirtebirhanu8845 Před rokem +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን። እንደርሶዎ አይነት አባቶችን ያብዛልን።

  • @zadezade5511
    @zadezade5511 Před 2 lety +1

    እነዚህ አባት እግግር እንደ ማር ይጣፍጣ አስተማሪ ነው እድሜው ይርዘም

  • @samsunggrandprime6640
    @samsunggrandprime6640 Před 2 lety +2

    😭😭😭 ይህ ፈተና ለኛ ነው ለትግራይ ቅድም ዝምም ብለም አሁን መናገረቸው እናዝናለን እፉ😢

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Před 2 lety +1

    ለርሶ ቃለት ዬለኝሚ እዚሐብሔር እዲሜነ ጤና ታመኛውሎት ናጩናጪን ስለሚነገሩ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @user-ru8ex1jc1e
    @user-ru8ex1jc1e Před 2 lety +1

    ካሜራማን በርታ ጎበዝና መልካም ሰው ነክ እግዛብሔር ያግዝህ በርታ

  • @haftomteklay2133
    @haftomteklay2133 Před 2 lety +4

    ኢትየጵያውነት ሳይሆን ያስጠጋን ሱዳናውያን ናቸውውው proud sudan ppl

  • @giremagulema2703
    @giremagulema2703 Před 2 lety +2

    እድሜና ጤና ይስጦት

  • @jahlude-official6346
    @jahlude-official6346 Před 2 lety +1

    ኢትዮጵያዊያን ትግራይን የጥላቻ ጥግ አሳይተዋቸዋል

  • @makdatetemke4913
    @makdatetemke4913 Před 2 lety +2

    እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @habetamubond8813
    @habetamubond8813 Před 2 lety +17

    ይህንን እውነት እያዳንድህ በጥሞና ብታስተውል ይጠቅማል !!!
    ጥሩ ነው እየነኩ ፣አዎ ቁስሉን እየነኩ መባል ያለበትን ብለዋል ፣
    ሰው ሆኖ ዜጋ ሆኖ የሚኖር ማንኛውም ፍጥረት ቆም ብሎ አስቦ በማስተዋል ይህንን ንግግር ላዳመጠ የሚሄድበትን መንገድ ለመምረጥ ትልቅ እገዛ ያደርጋል ። ያልተቀባባ እውነት ነውና ፣

  • @yohannisassefa4660
    @yohannisassefa4660 Před 2 lety +3

    መምህሬ 💞🙏💞

  • @etubanbachw6589
    @etubanbachw6589 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር

  • @Kassabantelay
    @Kassabantelay Před 2 lety +1

    እስኪ በማንነታቸው እያለቁ ስላሉት ወገኖች ፍትህን ይጠይቁ ዝምብሎ በጅምላ መውቀስ ጥቅም የለውም።

  • @hadasdesta8972
    @hadasdesta8972 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር በሠፊዉ ዪባርኮት መጋቢ ሐዲስ።

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 Před 2 lety

      😀😀

    • @abbasilasse4865
      @abbasilasse4865 Před 2 lety

      በሁሉም ብሄር ዘረኝነት መለያየት አለ ክፋትም አለ እና በአሁ ሰአት ትግራይ ምን ትሁን ከስራ የተፈናቀሉ ካህናት ምን ይሁኑ ወሬ ብቻ በሁሉም በተግባር የሚታይ ነገር የለም

  • @misrak7591
    @misrak7591 Před 2 lety +7

    እባክህ ተመለስ ከዚህ በፊት የተናገርከውን አረጋግጥ እና ይህ ሁሉ ነገር በተጋሩ ላይ ሲደርስ የት ነበርክ?
    ወንጌሉን አይወክሉም።

  • @theodrosgirmay9835
    @theodrosgirmay9835 Před 2 lety +7

    በጣም የሚያሳዝን ኢትዮጲያዊነት ነው የሚያድነው የትግራይ ህዝብ ? የትግራይ ህዝብ በመታረዱ በመውደሙ በመረሸኑ የተደሰተች ኦርቶዶክስ ነው የትግራይ ህዝብ የሚያድነው ቀልደኛ

  • @sophiakadir5949
    @sophiakadir5949 Před 2 lety +9

    መጋቤ እሸቱ እድሜና ጤና ይስጦት።

  • @tsegage6935
    @tsegage6935 Před 2 lety +34

    በቃ መሽቶዋል ትግራይ ሀገር ናት

    • @debelasefere
      @debelasefere Před 2 lety +1

      Tegelageln

    • @wowwow5075
      @wowwow5075 Před 2 lety +2

      ጥርግ በሉ ቁልቋላም ሁላ

    • @wowwow5075
      @wowwow5075 Před 2 lety

      ትግራይን ከነህዝብዋ ዙሪያውን ቆፍሮ ወደ ቀይ ባህር መጨመር ነው!! ነቀዝን እስከ ወዲያኛው ማውደም ነው

    • @fekradismekonen3910
      @fekradismekonen3910 Před 2 lety

      ጥርግ ነዋ በፈረንጅ ሥንዴ

    • @argaasefa1146
      @argaasefa1146 Před 2 lety

      ማን ሀገር አደረጋት

  • @omichaelbelay5158
    @omichaelbelay5158 Před 2 lety +4

    እንደ ኣይንህ ኣፍንም ይዝጋው መክንያቱ ኣክሱም ጽዮን ዝደፈር ትስቅ ነበር ምንድነው መስቀል ኣደባባ ካስ መጫወታ ሜዳ የሃይማኖት ስፍራ ኣረገው ትግራይ ራስዋ የቸለች ሃገር ናት እርኩስ😜😜😜

  • @haftomteklay2133
    @haftomteklay2133 Před 2 lety +25

    ኣየነው እኮ ኢ/ውነት ትግርኛ በመናገሩ ,የገብሬመስቀል ሓጎስ ተክላይ የሚል ስም ስላላቸው ብቻ ከትግራይ ውጪ ተወልደው ኣድገው በመታወቅያቸው እየታየ ማጎርያ ውስጥ ያስገበን ኢትየጵዊነት ከቶ ከቶ ከቶ ከቶ👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @abunayared4220
    @abunayared4220 Před 2 lety +14

    አባካቹ ክትግራዋይ ራስውረዱ የረዳቹ የደፈራቹ አናት አናተኢትዮጳውያን አደላቹም ክቱክና ክኢራን ክኢማራት ክሶማል ጋራሁናቹ የገደላቹ ትግራዋይ የትም አይርሳም አባኮ ትግራዋይ አታንሱት አፈሩ በስራቹ,

    • @mmyy861
      @mmyy861 Před 2 lety

      Erasu.bedelo.erasu.alekese😆😆😆

  • @gidaymezgebu3745
    @gidaymezgebu3745 Před 2 lety +1

    አሁን ጥሩ ንግግር ተናገርክ እግዚአብሄር ይበርክህ ሠላምን ይስጥህ አቤቴ እድሜና ሠላም ያብዛልህ

  • @aklilusendekie2902
    @aklilusendekie2902 Před 2 lety +9

    አሁን ይህ ቃል ምኑ ነው ዘረኛ የሚያሰኘው እባካችሁ ስትፅፉ አስተውላችሁ ጻፉ

  • @murtequnmuhtedun2990
    @murtequnmuhtedun2990 Před 2 lety +2

    ልክነው ውነትም ሙሁር ነው ይህሰው ነውውነተኛ የኢትዮጰጲያልጅ እድሜና ጠናይስጠው

    • @TheGirlGroup
      @TheGirlGroup Před 2 lety

      ያልተነካ ግልግል ያውቃል አሉ !ዝም ብለው የማይተገብሩትን ወንጌል ይስበኩ በቃ

  • @emebetseyoum1637
    @emebetseyoum1637 Před 2 lety

    እናመሠግናለን ኑርል እመብርአን ከክፋ ነገር ትጠብቅህ

  • @alulaasefa7579
    @alulaasefa7579 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጤናና ዕድሜ ይስጥህ

  • @hussishadamtew4720
    @hussishadamtew4720 Před 2 lety

    ከመጋቢ ሐዲስነት ወድ መጋቢ ፖለቲክስ በመሸጋገርዎ እንኳን ደስ አልዎት።

  • @liyasurafel3960
    @liyasurafel3960 Před 2 lety +2

    ርዕሱ እና የመጋቢ ሀዲስ ያስተላልፋት መልዕክት አይገናኝም

  • @rahe698
    @rahe698 Před 2 lety +5

    እድሜ ፀጋውን ያድልልኝ አባቴ ሺህ አመት ያኑርልን

  • @michaelmichael5251
    @michaelmichael5251 Před 2 lety +2

    የትግራይ ህዝብ ማስፈራራት ያቁሙ ይልቁኑ በትግራይ ህዝብ የተፈፀመ ግፍ ያውግዙ

    • @TD-iq1ew
      @TD-iq1ew Před 2 lety

      Enates kibe litatetun new ende yan yahil sewu ena hager yaferesachihut yegize guday new enatenim mafresachin ayikerim midre anbeta

  • @Nightmare-sr6go
    @Nightmare-sr6go Před 2 lety +2

    No more time Ethiopia game over

  • @sletizeyngerwhbetu23
    @sletizeyngerwhbetu23 Před 2 lety +1

    ወርቅ የሆነ ንግግር!!! ዕድሜ ና ጤና ይስጣቹ!!!

  • @abayzemenu8461
    @abayzemenu8461 Před 2 lety

    Waw l like it for your speech

  • @adaneasnake8969
    @adaneasnake8969 Před 2 lety

    ይህን መልዕክት በኢትዮጵያም ሆነ በመላው ዓለም ያሉ ኢትዮጵያዊን ቢመለከቱት ጠቃሚ ነው ባይ ነኝ

  • @mottybiya8282
    @mottybiya8282 Před 2 lety +10

    I am very delighted with your speech.I highly appreciate the way you approach to solve a ptoblem.May God bless you ,the respectful Megabi .

  • @aynalememola5968
    @aynalememola5968 Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ማስተዋል ይስተን

  • @makimaserasha4163
    @makimaserasha4163 Před 2 lety +3

    ትግራያያያያዬ ለቀቅ ወገብትን ጠበቅ ሰም መምህር

  • @kedisalayesh1472
    @kedisalayesh1472 Před 2 lety

    Thanks you are amazing.

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c Před 11 měsíci +1

    ቃለሕይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛልሕ ሀገራችንን ሠላሟን ያምጣልን 🤲🤲🤲🙄🙄💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hailemaryamgebru165
    @hailemaryamgebru165 Před 2 lety +9

    እውነትም እውር ትናንት ወንድማማቾች ኤርትራ ያሉ ተጋሩንና ትግራይ ያሉ ተጋሩ እግዚኣብሔር ነው ያለያያቸው ሲል እንዳል ነበረ ዛሬ ሙሾ ያወርዳል ኖሞር ትግራይ አትገኝም ትግራይ ሀገር ናት ሲያምራቹ ይቀራል

  • @mekbibshifferahu9462
    @mekbibshifferahu9462 Před 2 lety +1

    ፍልስፍና ነዉ የሰለቸን እባክህ የሚጨፈጭፈዉን ነፁሀን ሕዝብ አቁሙ በላቸዉ

  • @lovevolume7838
    @lovevolume7838 Před rokem

    አየመጋቢ ያኔያልከው ትዝይለሃል

  • @habtamumolla4787
    @habtamumolla4787 Před rokem +1

    ባልተለመደ ሁኔታ ለተለያዮ አካላት ማሽቃበጥ የበዛበት ንግግር ስለሆነ አልወደድኩትም። እርስዎም እንደገና ያዳምጡት። ከእርሰዎ አይጠበቅም ።

  • @AaSs-ll9bw
    @AaSs-ll9bw Před 2 lety +2

    አሁን ከርሶ ምን ልንሰማ አንድ ቋንቋ ተናጋሪዎች የተለያዩ እግዚኣብሔር እረድቶናል አንድ ስላላደረገልን ፈጣሪ እናመሰግናለን ባሉት አደ ዛሬ ደሞ አንድ ነን ብለው ይሰብካሉ አዬ እርሶ

  • @tesfayeado2737
    @tesfayeado2737 Před 2 lety +4

    What a wonderful advise and teaching directed to all citizens from physically lost his vision but fully rich his spiritual vision. God bless you father and as for me you are already blessed to have such free mind. People of Ethiopia learn from this man of God. Thank you megaby !!!

  • @giremagulema2703
    @giremagulema2703 Před 2 lety

    ያእውነት መንገድ ላይ ብያለው

  • @wondeaman2774
    @wondeaman2774 Před 2 lety

    Thank u 😍😍😍😍😍

  • @hdrhxe5764
    @hdrhxe5764 Před 2 lety +11

    የኢ/ያ ሀይማኖት ፖተልካ እንጂ አንድ የእዉነት አባት የለም

    • @gurshaa1994
      @gurshaa1994 Před 2 lety +2

      ትክክል አይደለም በጣም ትንሽ ናቸው በሀይማኖታችን የሚነግድት

  • @newhopeethio6931
    @newhopeethio6931 Před 2 lety +7

    ቢገባህ ማ ለትግራይ ልጆች ሳይሆን ለፖለቲኮኞች ለሚያስጨብጭቡ አሽቃባጮች ነው

  • @muluworktesfay5443
    @muluworktesfay5443 Před 2 lety +1

    real speech

  • @adamia3883
    @adamia3883 Před 2 lety +1

    Interested thanks 👍

  • @thomashailu968
    @thomashailu968 Před rokem

    ደሃ ሰው የፖለቲካ ፓርቲ ሊቀመንበር መሆን የለበትም--ምርጥ ሪኮማንዴሽን ነው

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Před 2 lety +2

    ወንድሜወድሜአላህሀቅህንዩስጥረበጣምአመሰግናለን

  • @chaltuaddisabebakegna265
    @chaltuaddisabebakegna265 Před 2 lety +7

    በትግራይ ነው ብዙ ነገር የፈረሰው ህዝብ የተጨፈጨፈ እንደ ትግራይ የለም

  • @berhetewoldemedhin1908
    @berhetewoldemedhin1908 Před 2 lety +1

    A man of truth!!!. Thank you!.

  • @jonathansemere7697
    @jonathansemere7697 Před 2 lety +25

    ይህችን ተረት ለብልጽግና ይንገሩት ከእንግዲህ ትግራይ ብለው አፎትን ሞልተው ባይናገሩ መልካም ነው ።ትግራይ ሓገር ናት ።ኢትዮጵያ የሚባል ነገር ትግራይ ውስጥ አይሰራም ።ታላቋ ትግራይ በልጆቿ ደምና አጽም ለዘልዓለም ተከብራ ትኖራለች።ከእንግዲህ የማንም ትግራዋይ ደም እናንተ ኢትዮጵያ ለምትሏት በፍጹም አይፈስም ።እዛው በጸበላችሁ ትግራይ ግን ነጻ ሓገር ናት ።ለዛም የሚከፈለውን ዋጋ እንከፍላለን።ድለ ለትግራይና ለትግራዋይ ።

    • @yonitubeethiopia5262
      @yonitubeethiopia5262 Před 2 lety +1

      አቦ በሚካኤል ተገንጠሉ ምን አባህ እንደምትበላ እናያለን

    • @jonathansemere7697
      @jonathansemere7697 Před 2 lety +5

      @@yonitubeethiopia5262 ክክክክክ ከርሳም ስለ ከርስህ ስታስብና ስትጨነቅ አገርህንና ሚስትህን ትሸጣለህ።ሆድ አደር ሆድ አምላኩ ።ነጋ ጠባ ምን ትበላላችሁ ።ድንጋይ ቁልቋል አለን ከናንተ ጋር ከመኖር ቁልቋል እየበሉ በሰላም መኖር ይሻላል ።ሙጀሊያም።

    • @tchhe9397
      @tchhe9397 Před 2 lety

      ታደ አገር ከሆናችሁ አርፋችሁ አትቀመጡም ወይ? ጦርነትን ምን አማጣ

    • @tamriekassa58
      @tamriekassa58 Před 2 lety

      ቁልቋላም ሂዳ ታድያ

    • @jonathansemere7697
      @jonathansemere7697 Před 2 lety

      @@tamriekassa58 ከሄድኩ እማ ጀላዬን አስጠብቼህ ጀላ ከትቼብህ ነው የምሄደው አንት ቆሼቆምቦርያም ፈስ ከለር ።

  • @afeworkdesta127
    @afeworkdesta127 Před 2 lety

    verywise pastor

  • @yihenewantehunegn2629
    @yihenewantehunegn2629 Před 2 lety +3

    እኔ ከብዙ አክባሪዎችዎና አድናቂዎችዎ አንዱ ነኝ፡፡ ነገር ግን የዛሬው ንግግርዎ ብዙ «የሎጅክ» ግጭቶች አሉበት፡፡ ሆን ብለውም ይሁን በአጋጣሚ እንደፖለቲከኞች የ«ፋላሲ» ዘዴን ተጠቅመዋል፤ ያም ነው በእኔ እምነት ንግግርዎ የሎጅክ ችግር እንዲኖረው ያደረገው፡፡ እንዲህ አይነቱ አካሂያድ ከአድናቂዎችዎና ወዳጆችዎ ይሚያጣላዎ ከመሆኑም ባሻገር ከእውነት እንዳይነጥልዎት እሰጋለሁ፡፡
    ረጅም እድሜና ጤና እመኝልዎታለሁ፡፡

    • @enkebaberleselam1603
      @enkebaberleselam1603 Před 2 lety

      ሀቁ ይህ ነው እየመመራችው ዋጡት እሺ ያጣላዎታል ምናምን ።ከማን ጋር?????አይ መሬው

  • @habshawimedia47
    @habshawimedia47 Před 2 lety

    መልካም ሰው መልካም ተናጋሪ ሁሌም አንደኛ

  • @Merhaba-xj3sn
    @Merhaba-xj3sn Před rokem +1

    በማር ለለወስከው ድስኩርህ ለእባብ እግር ለነሳው ጌታ ምስጋና ይገባው ፦

  • @Oroba_990
    @Oroba_990 Před 2 lety +7

    ባይ ባይ ጦብያ ኣይምሯቹ ታከሙ

  • @BT-om1zl
    @BT-om1zl Před 2 lety

    Egziabher yistot🙏🏿❤

  • @user-ev7xq1yj6v
    @user-ev7xq1yj6v Před 2 lety +3

    እረ የእግዚአብሔር መንገድ መከተል በቂ ነው ምድር በቂ ነች የዘር ስም ጠፋቶ የኢትዮጵያ ስም አበላሹ ኢትዮጵያ ለአለም በቂ ነው

  • @ashag.k5972
    @ashag.k5972 Před 2 lety +5

    ምን ቀረህ የሰራነው ሁሉ ዘረፋቹት እኮ ።

  • @girumassefa699
    @girumassefa699 Před 2 lety +11

    ሀቅ ነው።

  • @mitekuamde870
    @mitekuamde870 Před 2 lety +2

    ወንጌሉን ረሱት
    ተቀላቅሎበወታል

  • @amanuelgebreyohanes3896
    @amanuelgebreyohanes3896 Před 2 lety +27

    በአንድ ራስ ሁለት ምላስ ማለት ይህ ሰው ነው። ትላንት የትግራይን ህዘብ እየጠራህ ስትሳለቅ ነበረ። እናንተ ትግራይ ብትጠፋ የልብህ ምኞት ነው። ንስሃ ግባ።

    • @daerotigray8377
      @daerotigray8377 Před 2 lety

      Asmessay denkoro hypocrite-- where was he when Axum was being desecrated?

    • @yemaryam2375
      @yemaryam2375 Před 2 lety +1

      ትግራይ እኮ አገራችናት የፖለቲከኞች ቆሻሻ ስራቸው ደሀውን የትግራይ ገበያ ደሀውን የአማራ ገበሬ እንዲጨራረስ. አርገውታል እግዚአብሔር አገር እነድታመስ ያረጉትን ሁሉ የእጃቸውን ይስጣቸው እነሡም ቤት ችግር ረሐብ ስደት ይግባ ሕዝብ እንዳለቀሰ እነሱም ያልቅሡ

    • @Badema1991
      @Badema1991 Před 2 lety +1

      እሱ ብቻ ሳይሆን እኛም ደስታችን ነው

    • @sujandas350
      @sujandas350 Před 2 lety

      @@Badema1991 wod qebila borko rip

    • @Badema1991
      @Badema1991 Před 2 lety

      @@sujandas350 ምን እንዳልክ እራሱ አልገባኝም ድንጋይ እራስ

  • @user-pp8jw6oc3j
    @user-pp8jw6oc3j Před 2 lety +2

    እች ምላሰ ለ8 ወር የትግራይ ህዝብ ተገሉ በገደል ሲወረወር ሠው በህይወቱ ሲቃጠል የት ነበረች?

  • @tenagneworkabreha2940
    @tenagneworkabreha2940 Před 2 lety +7

    ትግራዋይ በማንነቱ እስር ቤት ሲታጎር አና ንብረቱ ሲቀማ ምነው ልሳንዎ ተዘጋሳ ☹️

  • @afeworkdesta127
    @afeworkdesta127 Před 2 lety +1

    respect and,love,our brillant teacher

  • @tikerialepon2098
    @tikerialepon2098 Před 2 lety

    አለባብሰው ቢያርሱ ባረም ይመለሱ እንዲሉ አባቶች ጠላት ምን ጊዜም ጠላት ነው ሺ ጊዜ አዝለህ እሹሩሩ ብትለው ያው ጠላት ነው

  • @mitekuamde870
    @mitekuamde870 Před 2 lety +6

    ወይ ፖለቲካ
    ወይ ሐይማኖተኛ
    ግራ አያጋቡን

    • @yemaryam2375
      @yemaryam2375 Před 2 lety

      በፀሎት ፈጣሪን መጠበቅ ብቻ ነው የሚያዋጣውፀልዩ ሰለሕፃናቱ ብሎ ይማረን ሁላችንም

    • @gashawyekelmewerk9046
      @gashawyekelmewerk9046 Před 2 lety

      Mel ok am. Sew

  • @mizaanberhane4002
    @mizaanberhane4002 Před 2 lety +4

    ምነው በትግራይ የደረሰው ወድመትና የሰው ህይወት እልቂት አታየዎት???.

  • @besobela7237
    @besobela7237 Před 2 lety

    አትዋሽ መጋቢ ሃዲስ ለሁም ብሄር ሊሂቃን ነኝ ባዮች ነው መልእክቱ ያስተላለፉት ፣ እንጂ ለትግራይ ብቻ አልተናገሩም ።

  • @user-qf2ms3rm3z
    @user-qf2ms3rm3z Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ይስጥን በቃቹ ይበልን

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 Před 2 lety +4

    ክብረት ይስጥልን!

  • @gelanchala9967
    @gelanchala9967 Před 2 lety +2

    Great Respect!!!

  • @anumakun1193
    @anumakun1193 Před 2 lety

    Thumbs up

  • @azmarino6117
    @azmarino6117 Před 2 lety +3

    Well said, Daniel kebret have to learn from you a lot.

  • @fatumafatuma7240
    @fatumafatuma7240 Před 2 lety

    በጣም ትክክል ነህ ጆሮያለው ይስማ