ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #94-01 ሙሐዘ ጥበባት ዲ.ዳንኤል ክብረት ብሔሬ ፣ ፓርቲዬ፣ ክልሌ ባይቀበለውም እኔ ግን ብቻዬን እቆማለሁ [Arts TV World]

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 05. 2019
  • ሙሐዘ ጥበባት ዲ.ዳንኤል ክብረት ብሔሬ ፣ ፓርቲዬ፣ ክልሌ ባይቀበለውም እኔ ግን ብቻዬን እቆማለሁ
    ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #94-01
    Tobiya Poetic Jazz #94-01
    #TobiyaPoeticJazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ #94-01

Komentáře • 382

  • @Mskel632
    @Mskel632 Před 4 měsíci +1

    ባሌጋ እግዚአብሔር የአንተን መጨረሻህን ያሳየን

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 Před 4 lety +1

    MUHAZE TIBEBAT DIYAKON DANIEL KIBRET YE TEWAHEDO ENKU MIRT ETHIOPIAWE REGIME EDMENA TENA YESTILEN LE WENDMACHINE YEAGELGELOT ZEMENHEN YIBARKE AMEN AMEN AMEN 💚💛❤

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 Před 5 lety

    Wedimachin egziabhir tsegawun yabzalik

  • @tiyinttufe8020
    @tiyinttufe8020 Před 3 lety

    Yes strong message and nice programe

  • @hagereethiopia6785
    @hagereethiopia6785 Před 5 lety +49

    ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ከላይ በተሰጥህ ስጦታ ለኢትዮጲያ በሞያህ ባለውለታ ነህና እናመሰግናለን

  • @shewalove6943
    @shewalove6943 Před 4 lety

    ብቻዬን እቆማለሁ

  • @kochatube4513
    @kochatube4513 Před 3 lety

    yehen sewuye alodewum

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 Před 5 lety +2

    ምግብን ሁሉ ስንበላ አንዳንድ ጊዜ የማይስማማን ጊዜ አለ የወንድሜ የሞሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳኒኤል ከብረት ትምህርት ግን እጅግ ለጉሮሮ ጣፍጭ ነው!!!

  • @akemanu48
    @akemanu48 Před 5 lety +147

    አባት ወንድም ዲያቆን ዳንኤል..... ያንተም ድምፅና ትምህርት መስማት ሰውኛ ስሜት እንዲኖረኝ ያደርጋል። መካሪ አያሳጣን ።አሜን!

  • @web4924
    @web4924 Před 4 lety +4

    ታላቅ ሰው ዲቆን ዳኔኤል ክብረት💚💛❤

  • @etalemshimekit5847
    @etalemshimekit5847 Před 5 lety +41

    ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ታስፈልገናለህ መድሃኒዓለም ከክፉ ይጠብቅህ

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 5 lety +30

    ጠንካራ መልእክት ነው:: እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾ሁሌም የምትናገረው ንግግር ትልቅ መልእክት አለው::

  • @tsionmarym4156
    @tsionmarym4156 Před 3 lety

    ዕድሜ ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው አንተ ከልብ የልብ ኢትዮጵያዊ ነህ አከብርሃለሁ

  • @hailuwendie4772
    @hailuwendie4772 Před 4 lety +1

    Thank you ሙሐዘ ጥበባት ዲ.ዳንኤል ክብረት for your wonderful advice to be truthful to my self!!!!

  • @teshomegebre4075
    @teshomegebre4075 Před 5 lety +7

    በእውነት ትልቅ ትምህርት አገኘሁበት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ፈጣሪ ኢትዮጵያና ህዝቧን ይጠብቅ ይባርክ አሜን ።

  • @yomola2151
    @yomola2151 Před 3 lety +1

    ወንድማችን ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤ ክብረት ሰለሚመጣው አላውቅም ባለፉት ጊዜያት ማያዬ ሲመለከትህ አንተ ለአገሪትነ ኢትዮጲያ የተሠጠህ ኢትዮጲያን እንዲታደጉ ከመጡ አንዱ ነህ ሁሌም እወድሀለሁ።

  • @asegedetakele2410
    @asegedetakele2410 Před 3 lety

    እድሜ ይሰጦህ ለክርሰትናም ብቻችንን አንቆምም አቆቁምኝ ብለን ነው

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před 5 lety

    ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @ddmar1958
    @ddmar1958 Před 3 lety

    Fetari yibarsh ethiopiawinetn silemaybsh

  • @addismyway64
    @addismyway64 Před 5 lety +1

    አቦ አላህ ይጠብቅህ !

  • @hopehope8661
    @hopehope8661 Před 5 lety +21

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን። ኑርልን መካሪያችን።

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 Před 4 lety

    ዳቄን ዳንኤል ስወድህ የአህዛብ እራስ ምታት እኮ ነህ መድሀኒያለም ይጠብቅህ ጠላትህን እንደ ቅጠል ያርግፍልህ

  • @tsedaletsedale4297
    @tsedaletsedale4297 Před 5 lety +1

    ዲያቆን ዳኒኤል በጣም ደስ የሚል መልክት ነው ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን፡ለሁላችንም

  • @emanuelalemshet7486
    @emanuelalemshet7486 Před 5 lety +3

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን ሙሐዘ ጥበባት:: የሰማነው ደግሞ በዕዝነ ልቦና ያሳድርልን::

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 Před 5 lety +17

    ፈጣሪ ያክብርልን
    የኢትዮጵያን ትንሳኤ ለማየት ያብቃን

  • @amuya.zegeyeligamuyazegeye3500

    መምህረ ዳንኤል ስወድህ

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 Před 5 lety +75

    እንዲህ የኢትዮጵያን ማህጸነ ለምለምነት የሚያመላክቱት አብዝቶ፤
    የአገራችንን ትንሳኤ ፈጣሪ ያቅርብልን።

    • @tiristtessema8353
      @tiristtessema8353 Před 5 lety +2

      ወንድማችንዲያቆን ዳንኤል የኢትዮጵያ አምላክ ይባርክህ አሜን።

    • @Ee-wi4ff
      @Ee-wi4ff Před 5 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @Akuki100
    @Akuki100 Před 5 lety +16

    Thanks for the message. That is why we Love Teddy Afro, he stand and pay a lot of price for what he believe, and his believe is also a believe of millions and millions of Ethiopians.

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure Před 5 lety +1

    ሙሀዘ ጥበባት ዲያቆን ዳኔል ክብረት እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ
    ወንድሜ አንተን እና መጋቢ ሃዲስ እሸቴን የምታስተላልፉትን መከታተል ብዙ እንዳውቅ እረድቶኛል እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አምላክ::

  • @letashuffo6350
    @letashuffo6350 Před rokem

    ዲ. ዳንኤል ክብረት ልክ ነህ ለእውነት መቆም ብቻኛ ያደርጋል ፣ መደመርን መቀበል የሚከብድ ቢሆንም ያንተ መቀበል የሚደነቅ ነው ።

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 Před 5 lety

    የኛ. እንቁ. ሞሐዘ. ጥበባት. ዴያቆን. ዳነኤል. ክብረት. እግዚአብሔር. በመንገድህ. ሁሉ. ይከተልህ
    አንተ. ቅርሳችን ነህ. ልዩ. ነህ
    ሀይማኖታዊም. ይሁን. ሀገራዊ
    አስተምሮትህ. ልብ. ያረሰርሳል
    የምሁሮች. ሁሉ. ምሁር. በሀቅ. ብቻ
    የምትኖር. ፍርሀት. የሊለብህ
    ከእውነት. ጋር. የምትኖር
    እግዚአብሔር. ዘርህን. ይባርክ
    እረጅም. እድሜ. እና. ጤና ከነ ቤተሰብህ
    እናከብርሀለን. በጣምምምምምምምም

  • @user-il7on9hb2z
    @user-il7on9hb2z Před 5 lety +5

    መምህር እግዜአብሔር ይጠብቅህ

  • @misrakazeze321
    @misrakazeze321 Před 5 lety +39

    ሙሀዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ጀግና ነህ አንተ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ እግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ

  • @teshomehabetu7319
    @teshomehabetu7319 Před 4 lety +1

    ዳኒዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @182960la
    @182960la Před 5 lety

    ዲያቆን ዳንኤል ክብረት መንገድህ ሁሉ የተሳካ ይሁን ::

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 4 lety

    መካሪ እና አስተማሪ እንደ ዳኒ። እድሜና ጤናህ ይብዛልህ።

  • @agmasmedia
    @agmasmedia Před 5 lety +12

    ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን፡፡ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅልን፡፡አዋቂ ትልቅ ሰው አያሳጣን፡፡

  • @zelekelegesse9115
    @zelekelegesse9115 Před 5 lety +3

    መምህር ታዬ ቦጋለ በአንተ ውስጥ ሰውነትንና ኢትዮጵያዊነት አያለሁ፡፡ዲያቆን ዳንዔል እንቁዬ የሀገር ሀበት ነህ አንተንም በርታ፡፡ ለሁለታችሁም ረጅም ዕድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ፡፡

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 Před 4 lety +1

    ዘርህ ይባረክ!!

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 Před 5 lety +11

    ድያቆን ዳንኤል ክብረት እመብርሀን ይጠብቅልን አሜን የተዋህዶ እንቁ መምእራችን ነህና እዲሜና ጤናን ያድልልን አሜን

  • @senentsara4008
    @senentsara4008 Před 4 lety

    ዲያቆን ዳንኤል ወዳጄ ስወድክእኮ እውቀትን ይጨምራል ዘመንክ የተባረከ ይሁን በሄድክበት ሁሉ አምላኬ ይከተልህ

  • @hirutyemariyamlij4737
    @hirutyemariyamlij4737 Před 5 lety +5

    ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እግዚአብሔር ይጠብቅህ የተዋህዶ እንቁ እመብርሃን ካንተ ጋር ትሁን

  • @emebetamdetion2598
    @emebetamdetion2598 Před 5 lety +7

    እዚህ መሐል መገኝት እዴት ደስ ይላል

  • @destasemeneh5995
    @destasemeneh5995 Před 5 lety +22

    ዲያቆን ዳን ኤል እኔ ለ55አመታት ከማንም ጋራ መቆም ሳልፈልግ ኖሬአለሁ እስከመጨረሻው እድሜየም በዚህ እቀጥላለለሁ ።

  • @chemodep8504
    @chemodep8504 Před 4 lety +1

    ድንቅ ነው

  • @yosephalemeyie2854
    @yosephalemeyie2854 Před 5 lety

    ሙሐዘ ጥበባት፣ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅህ !!

  • @habtamutesfaye2358
    @habtamutesfaye2358 Před 5 lety +3

    God bless you Dn.Daniel for your preach

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 Před 4 lety

    ዋው !!! የሚጣፍጥ እውነት ነው ዲቆን ዳንኤል ክብረት።

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 Před 5 lety

    ዳኒ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ

  • @user-we6hs3oz3n
    @user-we6hs3oz3n Před 5 lety +15

    አስደማሚ:ንግግር: ነው!በጣም ብዙ ነገር:ልናገር:ፈልጌ:ነበር:>"ኢትዮጵያ" ምስኪን:ሀገራችን:ጠላትሽን:አምላክሽ:ያጥፋልሽ!!

  • @sunnyhirpo852
    @sunnyhirpo852 Před rokem

    እግዚአብሔር ይፈረድብህ

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Před 4 lety +1

    Loads of love and Respect to Dn Daniel. 🙏

  • @meseretphiliepos8657
    @meseretphiliepos8657 Před 5 lety +104

    ኢትዮጲያ ካላት ጀግኖች መሃል ኣንድ ጀግና ኖት የእውነት ዳንኤል

    • @tsegakebede1473
      @tsegakebede1473 Před 4 lety

      Men ayinet metadel new temertehal abzito yibarekeh

  • @danielabegaz3639
    @danielabegaz3639 Před 4 lety

    መልካም ምክር ልብን ደስ ያሰኛል ተባረክ

  • @michaelaschalew8192
    @michaelaschalew8192 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alemmesfin981
    @alemmesfin981 Před 4 lety +2

    Is so amazing educational to be strong strings of Ethiopia I have no work is so amazing though. God bless Topia forever and ever. Love you all.

  • @kumlachewhabtamu8969
    @kumlachewhabtamu8969 Před 5 lety +32

    ዛሬ ብቻዬን ለመቆም ወሰንኩ!!

  • @BillyBob-zq9gr
    @BillyBob-zq9gr Před 5 lety

    አሜን ገብሩ የምትባለው የአስተሳሰብ ድኩማን ,ዝምታን መምረጥም አዋቂነት ነው !

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Před 5 lety +15

    Good Job! Arts tv world! I admire you! Misrak, you are amazing Ethiopian with amazing personality!

  • @sunaei8884
    @sunaei8884 Před 5 lety

    ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ፀጋውን ያብዛልክ አንድ ቀን በአካል እንደማገኝ ተስፋ አለኝ

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 Před 5 lety +3

    We are so blessed to have you, Abubker and Megabi Haddis
    Wow if we listen you three we will survive and our county will have better life.

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 5 lety +4

    wow deyaqon Danel Geta ybarkhe

  • @endaleyadete9916
    @endaleyadete9916 Před 4 lety +1

    ጥሩ የሞራል ትምህርት ነው እናመሰግናለን።

  • @tenagnedaniel8092
    @tenagnedaniel8092 Před 5 lety +2

    I like Daniel kibret

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p Před 5 lety

    መምህር ዳንኢል ክብረት እድሚና ጢና ከነቢተሰቦችህ ይስጥህ።

  • @melakumehrete9639
    @melakumehrete9639 Před 4 lety +1

    ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ መምህር

  • @gashawmenberu2180
    @gashawmenberu2180 Před 5 lety

    መምህር ረዥም ዕድሜ ለዕርሰዎ ይሁን፡፡

  • @nateynatey6741
    @nateynatey6741 Před 5 lety +4

    የአንበሶች አንበሳ አምላክ አጠገብህ ይቁምልህ በርታልን ልገልጽህ ቃላት የለኝም ከ ኤርትራ

  • @miftahhabeshawi6283
    @miftahhabeshawi6283 Před 5 lety +1

    Waw mashaAllah geramina astemari melkt awo mngizem kurunet ye ethiopiawyan megelecha new

  • @yang5058
    @yang5058 Před 5 lety

    ቃለ hiwot yasemaln

  • @selamhana507
    @selamhana507 Před 5 lety

    Wendmachen Daniel tebareku.

  • @netsanetzeleke4749
    @netsanetzeleke4749 Před 5 lety +3

    I always admire you Daniel

  • @bodidoda2564
    @bodidoda2564 Před 5 lety +1

    ተባረክ

  • @ethiopiahager9921
    @ethiopiahager9921 Před 5 lety +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-ow7fh3jz2p
    @user-ow7fh3jz2p Před 5 lety

    ሺ ነህ አንተ ተአምር የሆንክ ሰውዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @martayourhome2191
    @martayourhome2191 Před 3 lety

    God help me!እኔም ዓለምን በሙሉ ላመንኩበት ብቻዬን እቃወመዋለው! Love this! Thank you ክቡር ወንድማችን ዲያቆን ዳንኤል

  • @amengola3200
    @amengola3200 Před 5 lety +1

    Betam enamesegenalen

  • @queensheba5941
    @queensheba5941 Před 5 lety +21

    yihen sew ebakachihu quami program situt, tiwlidun sew yadirgewu!

  • @Medlote_Tibeb
    @Medlote_Tibeb Před 3 lety

    good speaking

  • @jilaloahmed7588
    @jilaloahmed7588 Před 5 lety +1

    ሠላምህ ይብዛልን

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 5 lety +5

    wow my God this is

  • @mightym3209
    @mightym3209 Před 4 lety +2

    Thank you, Sir!... You opened my eyes

  • @tamratmamokebede2177
    @tamratmamokebede2177 Před 5 lety

    Special messages for new Ethiopian.

  • @africaunite3908
    @africaunite3908 Před 5 lety +5

    What a beautiful mind...

  • @tigistwoldeyesus928
    @tigistwoldeyesus928 Před 5 lety +2

    what a beautiful view thanks Deacon Daniel great message!!!

  • @meazameles9578
    @meazameles9578 Před 4 lety

    ወይ ዲያቆን ምርጥ ሰው

  • @senayetedema5412
    @senayetedema5412 Před 5 lety +7

    God bless u deakon . well said

  • @tigistzerfu6312
    @tigistzerfu6312 Před 5 lety +1

    Great motivational speech. Thankyou

  • @gamef7636
    @gamef7636 Před 5 lety +1

    👊💪 I will continue fight my own way until my original country (Ethiopia LOVE) back.

  • @habtamukassa7317
    @habtamukassa7317 Před 4 lety

    wow real

  • @workinehgebreyes896
    @workinehgebreyes896 Před 4 lety +1

    benatachihu juhar mehamend endeizh yal progeram lay gabizut endilewot

  • @danielgirma6356
    @danielgirma6356 Před rokem

    እህ እስቲ ብቻህን ቁማ ! መስበክና መኖር ለየቅል ነው ::

  • @ibrahimsiraj1975
    @ibrahimsiraj1975 Před 4 lety

    Kirbit Ashebari new haymanot be ikull Ayeym.

  • @saniethio1706
    @saniethio1706 Před 5 lety +3

    እናመሰግናለን

  • @HindkeyT
    @HindkeyT Před 5 lety +1

    Am always your fan. God blessed you Deacon Daniel🙏🙏🙏

  • @ethiofanoss7982
    @ethiofanoss7982 Před 5 lety +3

    Thank you Tobia..keepup the good work..we need you

  • @lilyhaile6112
    @lilyhaile6112 Před 2 lety

    እንዳንተ: ያለ: እውነተኛ: ኢትዮጵዊ: ስው: ሽይ: ይወለድ:: አድናቂህ: ነኝ:: እድሜና: ጤና: ይስጥህ:::!!!

  • @hff3528
    @hff3528 Před 5 lety +2

    እንመሰግናለን ምምህራችን

  • @user-ks8ys4xe2e
    @user-ks8ys4xe2e Před 5 lety

    አዳርጋቸው ፅጌ ጀግና ነው አቤት አዴበት ዳቆን ዳኒኤል ክብረት

  • @dawitbiedemarian5283
    @dawitbiedemarian5283 Před 5 lety

    Betam arif asab new don't give up