ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #95-16 ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ - የእመጓና ዝጎራው ደራሲ ስለኢትዮጵያ .....

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ - የእመጓና ዝጎራው ደራሲ ስለኢትዮጵያ .....
    Dr. Alemayehu Wase
    ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #95-16
    Tobiya Poetic Jazz #95-16

Komentáře • 69

  • @user-tz1dn1ld7m
    @user-tz1dn1ld7m Před 5 lety +24

    በጣም የምወድህ የዘመኑ ምርጥ ሠው ዶክተር አለማየሁ ዋሴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ እመቤቴ ትጠብቅህ ምና አለ ሠዎች ሁሉ እንደአንተ ቢሆኑ😘

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal Před 2 lety +3

    ከየት ነዉ እንዲህ አይነት እዉቀትና እይታ የሚገርም እኮ ነዉ አንድ አገር ኖረን የአስተሳሰብ ልዩነታችን የሰፋዉ!ከላይ ሲሰጥ እንዲህ ነዉ እግዚአብሔር ጥበቃዉ ከሞገስ ጋር ያድልህ አሜን

  • @hawialtu2139
    @hawialtu2139 Před 5 lety +12

    መፀሀፍህን ሳነብ ኢትዮጵያን አለምን ነው ምታዞረን አቤት የሀገር ፍቅር አቤት የሀይማኖት ጥንካሬ በተለይ ስራ ላይ ያሉ በየገዳማት ያሉ አባቶች ከፀሎት አይቦዝኑ ከስራ አይቦዝኑ ስራን እንውደድ ወገኖቼ ❤😍

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k Před 5 lety +15

    የኔ ድንቅ ደራሲ እመጉዋ ቆላ መንዝን ቁጭ ያደረገ ምርጥ ሰዉ 💚💛💗

    • @MMMoneyMae4sure
      @MMMoneyMae4sure Před 5 lety

      እምዬ ሚኒሊክ የኢትዮጲያ ጀግና ንጉስ በጣም መሳጭ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @misadagne1380
    @misadagne1380 Před rokem +1

    በእውቀት የደረጀህ ምርጥ ሰው ልክ እንደ መፅሀፎችህ ንግግርህም ልብ አንጠልጣይ ተባክ።

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure Před 5 lety +8

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር
    ጎንበስ ብዬ እጅ ነስቻለሁ እንደ እናንተ አይነቶችን ያብዛልን መድኃኒትአለም

  • @kalehebesha6071
    @kalehebesha6071 Před 3 lety +3

    በጣም የምወደውና የማከብረው
    በስጋም በነፍስም የታደለ
    ረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Před 5 měsíci

    ዶ/ር አለማየሁ በጣም የምትገርም ሰው ነህ.
    ችግሮቹ:
    1) ገመድ ተጔታች ነን.
    2) ጠባብ ዘረኝነት ስሩን ሰዷል.
    ወዘተ... .

  • @user-vx8oo8bs4t
    @user-vx8oo8bs4t Před 4 lety +3

    ከማድነቅ በላይ ሌላ ቃል ስለሌለኝ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mentamertamerat3989
    @mentamertamerat3989 Před 5 lety +17

    Here you are my hero ! Respect you all the time

  • @ethiopianatinku8559
    @ethiopianatinku8559 Před 5 lety +13

    What a wonderful lesson! Keep it up! 💚💛❤️👌👍🙏

  • @astertadesse866
    @astertadesse866 Před 2 lety +1

    The government is people I think all of us have equal responsibility to build our country. We need to stop wishing the government will save our country..

  • @Redet-sebsbe
    @Redet-sebsbe Před 5 měsíci

    ዶ/ር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

  • @mylady9674
    @mylady9674 Před 10 měsíci

    ተባረክልኝ ዶ/ር አለምአየሁ ዋሴ 💕

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917

    በጣም በእሚገርሞ ሁኔታ ነው የገለጹት

  • @user-hq1mo7dr4z
    @user-hq1mo7dr4z Před 5 lety +2

    ዋው እደዚህ አይነት አነጋገር ሙድ በጣም ወደኋላ ወስድ አርጎ ነገር አሁንም ቢዥ የሚለው ባይቀጥል ያስብላላ በነገራችን ላይ የይሁዳንያን የመጀሪያ መፅሃፍ ቅዱስ በየ 7 ዓመት አትዝሩ ምድሩ ይረፍ የሚል የግዛብሄር ቃል አለ እሂንም ያከብራሉ ሳይዘራ እደተዘራው ባይሆንም ከባለቤቱ ውጭ ማንም እኛው ኣልፎ ሃጅ እደመቅመስ ይችላል እደዚህ አይነት ቦታወችም ከርሻው መግቢያለይ ይፃፍባቸው ከምርቱም ከታሸገ በኋላ ይፃፋል ህጉ አያስገደድም ቃል ኣክባሪው ግን እደዚህ አይነት ምርቶችን በብዛት ይሸምታል

  • @AbrhamGebretsadk
    @AbrhamGebretsadk Před 2 měsíci

    ወንድም ድፍረትህ ኣገላለጽህ ላገርህ ወገንህ ያለህ ፍቅር ለእምነትህ ያለህ ጽናት በቦታው እንዳለ ሆኖ በልዩ ሁኔታ ያደነቅኩልህ ለጭብጨባ ግድ ኣለመስጠትህ ነው 100%

  • @sophiasadick1320
    @sophiasadick1320 Před rokem

    Thanks, tebarek ye Ethiopia amlak ytebkeh
    Be ewket lay ewket yichemrleh. Merte Ethiopiawi.

  • @tibebusolomon3467
    @tibebusolomon3467 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BerhanuGatenat
    @BerhanuGatenat Před 7 měsíci

    የዉሥጤን❤

  • @Johnkibret
    @Johnkibret Před 4 lety +1

    betam konjo negeger betam new madenkeke alemayew kelbeke smart sew

  • @user-qi9wz7ch5o
    @user-qi9wz7ch5o Před 5 lety +4

    ጥሩ ሰው

  • @hailemichaelbelete2990

    እንዴት ደስ የሚል ሰው ነው መፅሀፎቹንም ስታነብ ሲያወራ የሚነበብ ሰው ነው

  • @alemfantaye3896
    @alemfantaye3896 Před 3 lety

    ዶክተር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @henoktibebe2009
    @henoktibebe2009 Před 4 lety +1

    Betammm Achebchebealhuu.

  • @woldeyohannesbirru1273

    Dear: Manay thank you so very much for the man speech is good.

  • @fitsumgonder2726
    @fitsumgonder2726 Před 4 lety +1

    በጣም ሐሪፍ ትምርት

  • @thestar2137
    @thestar2137 Před 5 lety +2

    ዋው

  • @mesfinshmels4475
    @mesfinshmels4475 Před 5 lety +2

    excellent..............

  • @user-kn7ek3bi6y
    @user-kn7ek3bi6y Před 4 lety +1

    ድንቅ ደራሲ

  • @woseneassfie9586
    @woseneassfie9586 Před 2 lety

    Great Speech!

  • @solomonyalemzwed4211
    @solomonyalemzwed4211 Před 2 lety +1

    አፈር ልሁንልህ ይላል የጎጃም ሰው ለሚሳሳለት ሰው ጉዳቱን የእርሱ እንዲሆን አጥብቆ ሲሻ። አፈር ልሁንልህ የሚባል ብዕሩ የተባው ድምፅ መረዋው ብርቃችን ውዳችን ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ። እውነትህን ነው ይህች ሚስጢራዊት የምንላት ሀገር መገለጫዋ ደርሷል ኧረ እንዲያውም ጀማሞሯታል። አውሮፕላን ሠርተው ማብረር የቻሉ ኢትዮጵያዊ ልጆችን በስም ማዳመጥ ጀምረናል። ወዴትኛው አቅጣጫ ያበሩታል አብረን የምናየው ይሆናል። እግዚአብሔር መገለጥ ጀምሯል ስውራን ብቅ ብቅ ይሉ ይከሰቱና ይስተዋሉን ይዘዋልና። ሲበዛ ማር ይመራል ንግግርህና ገለጻህን እጅግ ወድጀዋለሁ። ግዘፍ የነሳ ምክርም ማስጠንቀቂያም ነው። ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ አለበለዚያ ድንጋይ ነህ ተብለህ ተወረወራለህ አንደማለት ስለሆነ የንግግርህ ሚሰጢሩ ታዳሚህን የልቡን ስለነገርከው የኮረኮሩትን ያህል ነው ያሳቅከው። ፍላጎቱን በሳቁ አሳይቷልና። ከዓይን ያውጣህ ወንድሜ። እድሜህን በጤና ያርዝመው። ፍስሀና የአምላክ ቸርነቱ ይበርክቱልህ።

  • @Awlogson
    @Awlogson Před 2 lety

    ወይ መድሐኒዓለም አንተን ዶክተር ባልንበት አፍ እነዛን ዶማዎችንም እንበል!!!

  • @user-uu9cz5hy2k
    @user-uu9cz5hy2k Před 5 lety +1

    ዋው በጣም አሪፍ ነው

  • @user-su5vn2gu5i
    @user-su5vn2gu5i Před 3 lety

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን ዶክተር የምወድህና የማከብርህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @salmonhouse3184
    @salmonhouse3184 Před 2 lety

    Wonderful !!!!!!!!!

  • @tsigewongel8203
    @tsigewongel8203 Před 5 lety +3

    👏👏👏👏👏

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 Před 3 lety

    THE BRIEF and your the way lecturing and speech examples are really true ,tangible and correct how to seize the audience ,,,,,

  • @henokemolla8204
    @henokemolla8204 Před 5 lety +2

    great!!

  • @AhmadAhmad-bk8im
    @AhmadAhmad-bk8im Před 4 lety +3

    በውነት ለገባው ሰው የያዳዱን የአእምሮውን መፍቻ ቁልፍ ሰቶነው ነወረደው የተዘጋንበትን የመፍቻ ቁልፍ እንጠቀምበት

  • @hagereethiopia8607
    @hagereethiopia8607 Před 4 lety +1

    አንዳንዶቹ መደረኩን በጊዜምክንያት ተቀመጡበት እንጂ ለሃገር እና ለህዝብ ተነጋግሮ አዳምጦ መፍትሔ ማምጣት ሲገባቸው ተቀምጠው ማስቲካ ያላምጣሉ በጣም ያሳፍራል !!!

    • @kardon4996
      @kardon4996 Před 3 lety

      Sile sew min aswerah!
      Chigiru ante neh.......
      Ante min sertehal le agerih ?!

  • @ethiopianatinku8559
    @ethiopianatinku8559 Před 5 lety +1

    Abo yimechachihu!

  • @adugnagetie1974
    @adugnagetie1974 Před rokem

    አኔ ባአንተ ፍቅር እራሴን ስቸ ሁሉ ነበር በፈጣሬ ቸርነት እራሴን አግኝቻለዉ አሌክስ ከፍጣሪ በታች የማምንህ ሰዉ አንተ ነህ አንተን የማገኝበት ቀን ይናፍቀኛል

  • @habayaluel8699
    @habayaluel8699 Před 3 lety

    tileyaleh

  • @fakiyajamal9555
    @fakiyajamal9555 Před 5 lety +1

    Smart guy ❤️

  • @nigusuderese1608
    @nigusuderese1608 Před rokem

    Ye Awaqiwoch wuha lk

  • @Mary-ic3xj
    @Mary-ic3xj Před 2 lety

    የተከበርክ ወንድማችን እውነት ብልሃል ቅርብ ቀን ይሆናል ብዬ አሰባለው።አንዳተ አይነት ሰብእና የለው ሰው ያብዛልን።እግዚአብሔር ይባርክ🙏🇲🇱

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 2 lety

    የምናገኘው ዘርፕኝነት የሚባል በሽታ ሲጠፋ ብቻ ነው💚💛❤

    • @enidegyewerew6045
      @enidegyewerew6045 Před rokem

      💚💛❤️የኢትዮጵያ ሠላምና ዕድገት ህዳሴ ማረጋገጫ ቀመር 💚💛❤️
      ከድሕነት የወጣችና ወደቀድሞው ስልጤኔዋ የተመለሰች ሠላምና ዕድገቷ የተረጋገጠ ኢትዮጵያ===የፈጣሪንና የተፈጥሮን እንዲሁም ሰው ያበጃቸውን መልካም ሕጎችን አክብሮ በማስከበር በሠላም በፍቅር ተከባብሮ የሚኖር ሕዝብ
      +
      በሙህራዊ ድንቁርና ያልተያዘ ቁስና ገንዘብ የማያመልክና ከስስት የወጣ ከጥንት ጀምሮ በኢትዮጵያ ስልጣኔ የሚቀኑና የኢትዮጵያ ጠላት ከሆኑ ኢትዮጵያን እንደሞት ከሚጠሏት የውጭ ጠላቶቿ ጋር ሆኖ በኢትዮጵያ ላይ ሴራና ደባ የማይሰራ ሕዝብ
      +
      የዕድገትና የሠላም ፀረ የሆነውን ድንቁርና ለማሰወገድና ዕውቀት ጥበብን ለማገኘት የሚነሳሳና የሚታትር ሕዝብ
      +
      ከድንቁርና እና ሙሕራዊ መሐይምነት የወጣና የሕይወት መሠረት የሆኑትን አፈር፣ ውሃና ዛፍ (ደን) በመከባከብ የሚጠቀም ሕዝብ
      በአጠቃላይ ኢትዮጵያ ሠላም ዕድገቷ የሚረጋገጠው በአገርና ሕዝብ ሠላምና ዕድገት ላይ በጓዊ የአስተሳሰብ ልሕቀቱ የጠነከረ ሕዝብ ሲፈጠርና በስሜት የማይነዳ ምክንያዊ ሕብረተሰብ ሲኖር ብቻ ነው።

  • @brightfuture8882
    @brightfuture8882 Před 2 měsíci

    Bewnetu arts tv malet ethiopia new

  • @amanuelnigussie3097
    @amanuelnigussie3097 Před 3 lety

    ግሩም ንግግር ታላቅ ሀሳብ።

  • @melsewtilahun5743
    @melsewtilahun5743 Před 3 lety

    Special

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Před 5 lety +2

    Mirt astemari!

  • @habtemariamchane642
    @habtemariamchane642 Před 5 lety +1

    Dr alemayehuu melikam hasab one day we get the frequency but up to that day so many great ethiopians gone this is what the problem is

  • @Wegayehu.G
    @Wegayehu.G Před 5 lety +1

    Please Arts TV how i join this Tobiya event where is the place and when is the day please some one can tell me. i search but not hint

  • @meneshalie2339
    @meneshalie2339 Před 3 lety

    Super Berilant Docter ..but Abyi Ahmed dont have Freconcy so Abyi Ahamed werde ka deshu

  • @sistefera6987
    @sistefera6987 Před 2 lety

    የሙእራብ ወለጋን አማራ ከአስመሪ ለመጡ ፍየል ጠባቂዎቹ አማሪን ሲያሱጨፈጫፍ የሱዳኑ ፀጥታ ሰሊሙ አስጠባቂ ድኑቄም አገሩ አስጠባቂ

  • @robelayalew1870
    @robelayalew1870 Před rokem

    ፀደተፀተፀጀጀደደደጀደጀጀ

  • @solomon6733
    @solomon6733 Před 2 lety

    አቦ አንተ ሰው በጣም ቸመችተህኛል ይሄ ውይይት ለብዙ ዘመን ሰመኘውና ሰጠብቀው የነበረ ነው ለምን ዴሀ ሆንን ለምን ማደግ መሻሻል አቃተን ??
    ከባህላችን ጀምሩ ብዙ መመርመር የለበት ብዙ ነገሮች አሉ ታሪካችን በውሸት የተመሠረተ ብዙ ችግር አለበት.

  • @BanteamlakeGetachew
    @BanteamlakeGetachew Před 2 měsíci

    ወርቅ ከጭቃ ጋር ሲቦካ ።

  • @mrphone823
    @mrphone823 Před 5 lety +1

    I respict u (friquncy gd i deia but no on 2understand just let to go us proplem

  • @misterdemelash7647
    @misterdemelash7647 Před 5 lety +2

    እርግጠኛ ነሽ የተጭበረበረው ምስል የሚጠራው በንጉስ ቶውድሮስ ነው

  • @BanteamlakeGetachew
    @BanteamlakeGetachew Před 2 měsíci

    ማልቀስ እያለባችሁ ትስቃላችሁ ።