ህሊና እና ስብዕና - የማይንድ ሴት ፕሮግራም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ህሊና እና ስብዕና - የማይንድ ሴት ፕሮግራም

Komentáře • 203

  • @helinawittube2956
    @helinawittube2956 Před 5 lety +17

    ጥንትም ቢሆን ሰውን የሚሰራ ቃሉን የሚያውቅ ነው!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን መጋቤ ሀዲስ!! ፀጋውን ያብዛልዎት! እርስዎ ለዚህ ዘመን ወጣት የተሽለሙ ስጦታችን መሆንዎን ማንም አይክድም!!

  • @dawitsolomon7430
    @dawitsolomon7430 Před 5 lety +45

    መጋቤ ሀዴስ እንዳንተ መልካም እና አስተዋይ ሰዎች ይብዙልን ይብዙልኝ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ዶክተር ምህረትም ምርጥ ፕሮግራም ነዉ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-bo5th7ne3f
    @user-bo5th7ne3f Před 5 lety +7

    እጅግ የሚያንፅ ነው። ይህንን ዓይነት ሐሳብ ያፈለቁት ዶ/ር ምህረት ደበበ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅዎ። መካሪዎችንም አያሳጣን።

  • @dawitsolomon7430
    @dawitsolomon7430 Před 5 lety +10

    ፋና ቴቪ አሁን ምርጥ ፕሮግራም ጀመራቹ እሄን ህዝብ ተመክሮ ከተቀየረ እሄ ምርጥ ፐሮግራም ነዉ በሳል በሳል የሆኑ ሰዎች ምርጥ ምከር እና እዉቀት ሰላሰማችሁን እናመሰግናለን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ቀጥሉበት

  • @hibertbeshahe6816
    @hibertbeshahe6816 Před 5 lety +10

    ይገርማል ምን አይነት እውቀት ነው እራሴን እዳይበት ያደረገኝ ውይይት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም ብትሰማ የማትጠገብ ሰው ነህ

  • @oshratoshrat4085
    @oshratoshrat4085 Před 3 lety +11

    በሰማቸው በሰማቸው ማይሰለቹኝ አባት እድሜ ያረዝምልን

  • @rootsflex9331
    @rootsflex9331 Před 3 lety +10

    ኦርቶዶክስ እንደ እንተ አይነት ምትቅ አይምሮ ያፈረች ወገን ስላለን እናመሰግናለን መምህራችን፣

  • @user-cr4oh1es1c
    @user-cr4oh1es1c Před 3 lety +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን

  • @yewubdarmegersa7416
    @yewubdarmegersa7416 Před 5 lety +1

    ዶ/ር እና እንደ ዶክተር ያሉ ሰዎች ስላሉን በእውነት እግዝአብሔር ይመስገን የሰውን አዕምሮ መስራት የተመረዘውን ጥሩውን ተቶ መጥፎውን የሚያዝ ከዚህ ውስጥ ለማውጣት/ለማንቃት/ የሚያደርጉት ሂደት ጉልበት ይስጣችሁ አቅሙን ያበርክትለችሁ

  • @meseretmeseret159
    @meseretmeseret159 Před 5 lety +4

    ወንድሜ እግዚአብሄር በበለጠ ዕውቀት ይባርክህ ይሄንን መጨረሻ ላይ የተናገርከውን ክቡር ሃሳብ እግዚአብሄር ፈጣሪአችን ይርዳህ በቅርቡ አድርገው እፀልይልሃለሁ በርታ ይሄ ለእኛ ለኢትዬጵያኖች የፈውስ መፍትሄ ነው።የዚህ ዝግጅት አስተላላፊዎች አመሰግናለሁ።

  • @Hajeraa212
    @Hajeraa212 Před 5 dny

    የሙዚቃ መሳርያው እኳን ሊያነቃቃ እራስ ነው የሚያመው ቢቀር የምትሉ ላይክ አርጉ

  • @birhaneniguse2938
    @birhaneniguse2938 Před 5 lety +7

    #ምረጥ መልእክት ነው በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጥልን

  • @user-db5ib6zd8z
    @user-db5ib6zd8z Před 5 lety +13

    ሊቅ አባት ኖት መጋቢ ሃዲስ እሸቱ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን

  • @according6414
    @according6414 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን!!!

  • @eyaalem7990
    @eyaalem7990 Před 3 lety +5

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው:: እራሳችንን ወደ ውስጥ ካየነው ሁሉም ከዛ አለ::

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 Před 3 lety +4

    Mind set የሰው አስተሳሰብን የሚለውጥና የሚያሳድግ ትልቅ ፕሮግራም ነው። በተቻለ መጠን ከሁሉም የሕብረተሰብ የሕይወት ክፍሎች ሰዎችን አቅርቡ፣ በርቱ!

  • @amanuel6047
    @amanuel6047 Před 5 lety +20

    Amazing! It's time to change Ethiopians mindset cause its our time to rise

  • @nibanibus
    @nibanibus Před 3 lety

    በጣም የሚያስደስት በሚያዝናና መልኩ ምሳሌ የተደገፈ የሚያስቅም የሚያስተምር አቀነባበር ::
    Bless you all

  • @emawayeshmamo7096
    @emawayeshmamo7096 Před 5 lety +10

    I’m glad you start this project it really needed for our young generation

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před 5 lety +6

    ወይ ጉድ እንዲህ አይነት ልበ ብርሀን አና የአነጋገር ጥበብ ያለው ሰው እርስዎን የፈጠረ እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝለዎታለሁ እንዎደዎታለን

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Před 5 lety +6

    Dr Mehret, This is great and wonderful job.
    Shaping the society is like watering the
    seeds to grow beautiful flowers. Lovely talk from your guest.
    Now I started to feel confident about Ethiopia. Education is the key. Like laureate yetnebersh said, Education is freedom of life. Free from blame, free from argument free from judgemental culture. This transform the society. Thank you.

  • @kefelagntefera8360
    @kefelagntefera8360 Před 11 měsíci

    እድሜና ጤና ይስጥልን መ/ር

  • @user-vc6zn4xz9j
    @user-vc6zn4xz9j Před 5 lety +18

    ውይ እናቴን የምትመስል ምርጥ እናት አየሁ አላህ ይናቴን ነገር አደራ

  • @mintesinotwossen9011
    @mintesinotwossen9011 Před 3 lety

    ይገርማል መጋቢ ሃዲስ በእውነት ድንቅ እውቀት

  • @elroitube27
    @elroitube27 Před 5 lety +14

    *ደስ የሚል ዝግጅት ፀጋው ይብዛልህ ቀሲስ እሸቱ*

    • @user-yv4te8rf4l
      @user-yv4te8rf4l Před 5 lety +4

      **መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ**

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Před 5 lety +4

    Lovely. Converts negative energy to positive and makes us mindful. Thank you. Love and peace

  • @zewedemekonnen985
    @zewedemekonnen985 Před 5 lety +39

    ወላሂ አያሥቅም ውነቱን ነው በጣም ያሥተምራል አላህ ልቦና ይሥጠን አገራችን ሠላም ትሁን አሚን

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 👍👍

  • @meliyemaryamlij9982
    @meliyemaryamlij9982 Před 5 lety +4

    ቃለሕወትን ያሰማልን ለመምሕር

  • @assazelalem6381
    @assazelalem6381 Před 2 lety +1

    ጥሩ ትምህርት

  • @Mihre-ol3bk
    @Mihre-ol3bk Před 5 lety +3

    Wow am speechless ..u r incredible my God bless ur mind .

  • @eskenderdemissie9418
    @eskenderdemissie9418 Před 5 lety +1

    ዶ/ር ምህረት ፕሮግራምህን እከታተላለሁ በጉግትም ነው የምጠብቀው በርታልን

  • @meseretasrat1039
    @meseretasrat1039 Před 3 lety

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ ።

  • @sarahaile2862
    @sarahaile2862 Před 5 lety +2

    Thank you very much. It is amazing and powerful explanation. no word. Hope God will help and change us, so we can be a good people and make a difference in our life.

  • @efremabay736
    @efremabay736 Před 2 lety +1

    Aten yseten egziabher yetemesegen yhun 🙏🙏🙏👏👏🤲🤲

  • @ayelechora4250
    @ayelechora4250 Před 3 lety +5

    The right project, by the right man, at the right time

  • @tffkkk2035
    @tffkkk2035 Před 2 lety +1

    ፋናዎች ! የማይንድ ሴት ፕሮግራም የአማርኛ አቻ ትርጉም የአአዕምሮ ውቅር መርሃ ግብር ነው፡፡ ተጠቀሙበት

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 Před 3 lety +2

    እድሜ ይስጥልንአባታችን

  • @mihretyirga2398
    @mihretyirga2398 Před 3 lety

    Doctor Mihret you are amazing, and good job to all who participated

  • @somebody5634
    @somebody5634 Před 3 lety

    Helina kemenem belay wana negerachen nw................ Megabe Hadis Geta abezeto yebarekewot

  • @mulugetalegesse7925
    @mulugetalegesse7925 Před rokem +1

    የትምህርቱ አድናቂ ሣንሆን የምንለወጥበት ያድርገን

  • @ethiopiahagere2609
    @ethiopiahagere2609 Před 5 lety +14

    እንደዚ አይነት መልካን ነገር ማየት መቼን አንወድም ይሄኔ የሆነ ዝባዝንኬ ቢሆን ስንት ተመልካች ነበረው እባካቹ ሼር እያረግን ላላዩት እናስተላልፍ በጣም ትልቅ ትንህርት ነው

  • @mhalogic3158
    @mhalogic3158 Před 5 lety +1

    የአገራችንማ መንግሰት የሚቀባበሉት ረሐብ ብቻ ነዉ☺

  • @user-nc4my6sh3e
    @user-nc4my6sh3e Před 3 lety +1

    የሚደገፍ ፕሮግራም ነው በህርታልን ፓስተር ዶ/ር ምህረት

  • @habtsheteshetu8588
    @habtsheteshetu8588 Před 3 lety +3

    ሰው ሆዱን ሲርበው ይበላል ህሊናው ሲራብ ሰው ያበላል ዋው

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 Před 3 lety

    Megabi Hadis .... Thank you so much ..so educated... interactive... entertaining

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @berhanugetahun2140
    @berhanugetahun2140 Před 3 lety +3

    ሃ ሃ ወያነው በሰላሣ አመት ብዙ ሃብት ቀምቶ፣ ሰበሰበ ህሊናው ግን ባለበት ስለቆመ በሶሥት ሳምንት ውስጥ ተሰናበተ።

  • @addisnone163
    @addisnone163 Před 5 lety +23

    ፀጋው ያብዛሎት በጋቢ ሃዲስ

  • @teddyabebewelde9787
    @teddyabebewelde9787 Před 4 lety

    መጋቢ ሐዲስ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @robaroba1103
    @robaroba1103 Před 4 lety

    Outstanding speeches ever

  • @ritahabtegebrel3805
    @ritahabtegebrel3805 Před 5 lety

    Dr Mihret . Geta abzto yibarkih. Betam new yemwedh.

  • @nanaman3327
    @nanaman3327 Před 5 lety +5

    ህሊናዬ የቱ ጋ እንዳለ ራሴን አየሁበት። Thank U

  • @madeinethiotech2287
    @madeinethiotech2287 Před 3 lety

    ሰው አስተሳሰቡ ስነልቦናው ካልተለወጠ ገንዘብ አይለውጠውም ለዚህም ነው ሀገራችን ላይ ከጊዜ ወደጊዜ ፈተና የሚጋረጥባት ስልሆነም እንደ ዶክተር ምህረት አይነት ሰዎች ባይገባንም ቅሉ በጣም ያስፈልጉናል
    ኢተዮጵያ በቀደምት ጥበብ ወደፊት
    ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክ

  • @mickimaraki7886
    @mickimaraki7886 Před 5 lety +1

    Nice program! Nice music instrum!

  • @habiibjames9529
    @habiibjames9529 Před 2 lety +1

    ክበሩልኝ ጋሽ እሼ
    ረጅም እድሜ ከጤና ገር 🙏🙏😍😘

  • @yehiywetkimemu1981
    @yehiywetkimemu1981 Před 3 lety

    Dr. MIhiret Betam Adinakih Negn e/r Yichemirilih!

  • @abenezaraseffa9115
    @abenezaraseffa9115 Před 5 lety +2

    ጌታ ይባርኮት

  • @hanahailu1890
    @hanahailu1890 Před 3 lety +1

    እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @ethiotechandfun702
    @ethiotechandfun702 Před 2 lety +1

    Wow music

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa8268 Před 3 lety +1

    አቤት...ቀዶ ብታና ደስ ብሏችህ ነው የምታጨበጭቡት😂😂😂😂👍

  • @lubabalubaba9870
    @lubabalubaba9870 Před 5 lety +3

    Qal hiwet yasmalen enderso aynet yabzalen egzer

  • @sdesta1327
    @sdesta1327 Před 5 lety +14

    አማርኛ ቋንቋ የበለፅገ ነው :: ለምንድነው Mind Set መባሉ?

    • @fekadu1678
      @fekadu1678 Před 5 lety +1

      ጎበዝ ሰብሊ ልክ ነሽ

    • @peaceglory9773
      @peaceglory9773 Před 4 lety +5

      ምን ቢባል ይሻላል? እስቲ ያንቺን ሃሣብ....ችግሩን ስናወራ መፍትሔ ቢኖረን ጥሩ ነው። አለበለዚያ ቁጭ ብሎ የሚሠራውን መተቸት ሊሆን ነው።

    • @yemarshettadesse5019
      @yemarshettadesse5019 Před 3 lety +1

      @@peaceglory9773 የአዕምሮ ግንባታ፤ ስብዕናን መግራት

    • @peaceglory9773
      @peaceglory9773 Před 3 lety

      @@yemarshettadesse5019 nice

    • @xxxkk2000
      @xxxkk2000 Před 3 lety

      Aemero manetse

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Před 3 lety +2

    ትምህርት አዘል እና አዝናኝ 🙏

  • @enanuhaile341
    @enanuhaile341 Před 5 lety +3

    እጅግ በጣምእናመሠግናለን

  • @emebetalemayehu2629
    @emebetalemayehu2629 Před 5 lety +3

    I need to know whether this mindset program set at least the minds of 10 persons

  • @tgtg1197
    @tgtg1197 Před 3 lety

    God did give us a manual. The Bible is our manual if we choose to read it and analyze it with the help of the holly sprit.

  • @zeynabmulat104
    @zeynabmulat104 Před 5 lety +1

    ተባረክ

  • @hanadekopp7375
    @hanadekopp7375 Před 3 lety

    Megabi Hadis Eshetu, I wish there was an IQ test in Ethioia, he is would have been the first in ethiopia, what an inteligent guy! i learned so much from this genouse person! i hop I will get to work with him soon!!!!!!!!!!!!!!111

  • @bekig5153
    @bekig5153 Před 5 lety +5

    Kkkkkkk besak feresee zena eyarege teru temhert yalew progeram bless u megabi hadiss eshetu 😍

    • @mulumebetbelachew3323
      @mulumebetbelachew3323 Před 3 lety

      አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት የዘሩት ቃለ እግዚአብሔር ፍሬውን ያፍራሎት እድሜዎን ያርዝምልን የቤተክርስቲያናችን መምህራኖች የስውን ልብ ትርታ በማስተዋል ከእርሶ እንዲማሩ ያድርጋቸው ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን፡፡

  • @kagnachawtsegaye9826
    @kagnachawtsegaye9826 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃቸው

  • @ngusenasir7859
    @ngusenasir7859 Před 3 lety

    አንደበትህ ይባረክ

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 Před 3 lety

    What a wise man!!!
    Yegermal

  • @asmachewabera1798
    @asmachewabera1798 Před 3 lety +1

    " ፍሬን የበጠሱ ሚስቶች እና ባሎች"...ተመቸኝ

  • @metkelawiteclom4535
    @metkelawiteclom4535 Před 4 lety +3

    Sew hun! Very interesting

  • @abelkebede4623
    @abelkebede4623 Před 5 lety +1

    Thank you all

  • @natenaeltadesse3005
    @natenaeltadesse3005 Před 5 lety +1

    very interesting program

  • @fozifqr4527
    @fozifqr4527 Před 5 lety +2

    Betam enamesegnalen mrt weder yelelewu tmhrt newu qetlubet

  • @ansariianas7340
    @ansariianas7340 Před 3 lety

    Thanksbro!!!!!!!

  • @abushkinfu6648
    @abushkinfu6648 Před 4 lety

    Mind set የሚለውን ባማርኛ ትርጉም ልናገኝለት እንችል ይሆን? ማይንድ ሴት የሚለውን እንደ ናዳ የማይንድ እንደ ወንድ ሳይሆን ሴት ተደርጎ ሊወሰድ ስለሚችል። ምናልባት ከእንግሊዝኛው ጋር ብዙ ልምምድ ከሌለ ለብዙዎች ፊትለፊት ቢመስልም ለሌላው ዞር ያለ ሊሆን ስለሚችል። እጅግ እኮራባችህዋለሁ፣ ግን youth የሚለውን ዩዝ ከማለት ወጣት እንዲሉ አርአያ እየሆናችሁ ብትሄዱ በብዙ መንገድ የተሻለ አይመስላችሁም?

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove2463 Před 2 lety

    እዚህ ዉስጥ የተሰበሰበዉ ሰዉ በሙሉ ም ባይሆን 95% የሚሆነው ዘረኛ ያልሆነ ነዉ እኛ ያስቸገረን አማርኛ የማያዉቅ ዘረኛነት ሲማር ያደገ የተበላሸ ኦሮሞ ነዉ። ሁሉም ኦሮሞ ዘረኛ አይደለም መጥፎ ዘረኝነት በደሙ ገብቶ ሰዉ የሚገድል አለ አማራም ሆኖ ሰዉን ሁሉ የፈጠረ የሚመስለዉ አማርኛ ተናጋሪ አለ ስለዚህ የሀገራችን ጉዳይ ፈሪሀእግዚአብሔር ይግባ ዉስጣችን።

  • @yonatanadmassu5091
    @yonatanadmassu5091 Před 3 lety

    kale hiwot yasemalen

  • @danielworku6730
    @danielworku6730 Před 3 lety

    it is amazing message

  • @mulugetagetu8971
    @mulugetagetu8971 Před 3 lety

    Memher ewnet new wed cherka yehde yelem , hidenal yilalu eng manim hido alayem

  • @tesfayeasmare4450
    @tesfayeasmare4450 Před 3 lety +1

    የአቤል አሟሟት ላይ የፈጠራ ታሪክ መጨመሩ ብዙም🤐

    • @abenezerhailu161
      @abenezerhailu161 Před 3 lety +1

      menedenew yetechemerew ???? dedeb kalawok enengereh

    • @fathimafathima9889
      @fathimafathima9889 Před 2 lety

      በደንብ አንብበው በሴት የተነሳ ነው የገደለው።

  • @ermiasmulleta2557
    @ermiasmulleta2557 Před 3 lety

    The best show mindset.

  • @rosashanko
    @rosashanko Před 2 lety

    nice job

  • @consciouslife2105
    @consciouslife2105 Před 5 lety +1

    እኔ ኤሄን ፖሮግራም በጣም ነው በጉጉት የምጣብቃው !!!

  • @halakedegela1793
    @halakedegela1793 Před 2 lety

    indezi ayinet anegager be mestafi matem alebet inamesginale

  • @asmeretjallow7705
    @asmeretjallow7705 Před 5 lety +2

    yes yes 👌💛🧡💜

  • @liseyassanchase4395
    @liseyassanchase4395 Před 3 lety

    የኣማሮች ጥበብ ልብስ ድንቅ ነው ሸምኖ ኣልባሹ ግን ዶርዜዓይዞህ ነው። ዓማረዓ ዕና ዓማዓራ ይለያያል። ዓማረዓ ቅን ዐሳዒ ዓብሮነት የገባቸው ኣንድ የሰው ዘር ብቻ ዕንዳለ የሚያውቁ የተማሩ ሢሆኑ ከማንኛውንም ኣፍሪካዊ ተቃቅፈው ከርመዋል። ዓማዓራ ግን ከሐሜትና በኣፍ ከማራት በላይ ብዙም ችሎታ የላቸውም። ይህ ዛሬ የተጀመረ በሽታ ዓደለም። የዓንደኛውና የሑለተኛው የዓለም ጦርነት ላይ የተከሰተው ኣሳፋሪ ቅርስ በቂ ነበር። በሺሕ የሚቆጠሩ ጀብድ የሰሩ ከብዙ የተለያዩ ጎሳዎች የመጡ ኣኩሪዎችን ውጤት ዓድበሥብሠው ሹመትና ሙግሥናውን ከጎጃም፣ ጎንደር፣ ከወሎና ከመንዝ ለመጣው ኣማርንዕኛን በቅጡ ለተናገረው ብቻ ኣድለው ሐገር ኣሥኮረፉ ኣስቆጡ ኣስመርረው ጦር ኣስነሡ፣ ሃገሬ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ዓሰኙ፣ ባንዳውን ኣነገሱ ጣሊያንኛ ሥለተማረና ስላስተረጎመ። ዐረ ተማሩ ከስሕተታችሑ። የሸርሙጦች ባህል ደምቆ ይታያል፣ ጥሩ የተናገሩ መስሎ ዓሽሙርና ንቀት ሰምናወርቅ ኣብሰው በማር የተጠቀለለችን አር ማጉረስ። ይህ ዕብሪትና ማንዓለብኝነት ዛሬ ለሚታየው ፍጥጫ ዓበርካችም ነበር። የምትናገሩትንና የምትፅፉትን መላልሳችሑ ዓሥቡበት። ድል ለመላው ለጀግኖች ዓፍሪካውያን።

  • @user-lp9tp6rd7i
    @user-lp9tp6rd7i Před rokem

    Wow

  • @californa9524
    @californa9524 Před 5 lety +2

    ቁራን የሰው ልጅ ማንዋል ነው ሰለ ሁሉም ነገር ቁርሃን ላይ አለ እኔንጃ ሰለሌላ ባውቅ ደሰ ይለኝ ነበር

  • @admirenature3480
    @admirenature3480 Před 3 lety

    Egziabher yakbrln

  • @californa9524
    @californa9524 Před 5 lety

    ደሰ ይላል ሲናገር

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 Před 5 lety +2

    *"መሬቱ ተባርኮ ፥ ጭንቅላቱ ስለጠፋ…!"*
    እቅጩን ነው የተናገሩት

  • @Rediet_E
    @Rediet_E Před 3 lety +1

    so amazing 👏👏👏

  • @tigersmedia670
    @tigersmedia670 Před 2 lety

    Wooow

  • @reemalmnsore9530
    @reemalmnsore9530 Před 5 lety

    Gobaaz bartaa mirti saw Allah yitabiki ariif mikir naw

  • @zerihuneshetu9385
    @zerihuneshetu9385 Před 5 lety +5

    ሊቅ