የገጣሚ ታገል ሰይፉ ለደህንነቱ ሲባል ከዚህ በፊት ሙሉ ያልተቀቀው ፍቅር አይዘርፍም ግጥም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Amharic Film, Ethiopian Drama, Amharic Comedy, Ethiopian Music, Ethiopian News

Komentáře • 202

  • @s.gs.g3920
    @s.gs.g3920 Před 6 lety +2

    እናመሰግናለን ታገል ሰይፉ በጣም ነው ማከብርህ👏👏👏👏👏 የኢትዮጵያ ምርጥ ምርጥ ገጣሚ ።
    🙏🙏🙏⛪💚💛❤

  • @adamuabegaz512
    @adamuabegaz512 Před 6 lety +5

    ወንድማችን ካለንበት ቆመን አጨብጭበናል ሰለቀናው ገላጭ ግጥሞችህ እጅ ነስተናል የፍቅር የሰላም አምላክ መልካሙን የመጻፉን ብርታ ያበርቱልን በጣም ደስ ይላል።

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 Před 5 lety

    ወንድም ታገል በስዕል የተደገፈው መነባንብህን በጣም ነዉ የምወድልህ ሱሰኛም ነበርኩ ግጥሞችህ ቁም ነገርና ምክር አዘል ፍቅርንም ሰባኪወች በመሆናቸው እግዚአብሄር አብዝቶ ይስጥህ………………

  • @warrior5847
    @warrior5847 Před 6 lety +5

    Fight with your wisdom and passion and a pen is a powerful tool that can change the future.
    Unite and we stand,or divide and fall ONE LOVE MY PEOPLE

  • @user-iu3hy9pn2p
    @user-iu3hy9pn2p Před 6 lety +4

    ታገል ጀግናው አድናቅህ ነኝ በርታ

  • @selamawittadesse4581
    @selamawittadesse4581 Před 6 lety +4

    በጣም አሪፍ ግጥም ነው ድምጽህ ደስ ይላል የነጻነት ዘመን ስለመጣላችሁ በተለይ ለእናንተ የጥበብ ሰዎች ደስ ብሎናል ተባረኩ

    • @muhamad640
      @muhamad640 Před 5 lety

      ተስርእንወጣለንእናተናችሁእናተንእስርቤትአናስገባም

  • @user-ck6bw5mw1d
    @user-ck6bw5mw1d Před 6 lety

    ታገልዬ የዝንጄሮዎቹ ግጥምህ መቸም አልረሳውም። አነባበብህ ለየት ይላል ዘየህ....እናመሰግናለን አይሰሙም እንጅ

  • @user-lm8zu2fj7m
    @user-lm8zu2fj7m Před 6 lety +2

    በትክክል ፍቅር አይዘረፍም ዋው እውቀቱ ይጨምርልክ ምርጥ ግጥም ነው

  • @user-iu3hy9pn2p
    @user-iu3hy9pn2p Před 6 lety +3

    ታገል የኞ ጀግና በርታ አሁን እንደተሰማህ ፃፍ ለክካቸው ንገሬቸው ሀሪፍ ነው

  • @zinashnigusee1947
    @zinashnigusee1947 Před 6 lety +28

    በትክክል ፍቅር አይዘረፍም በጣም ደስ ይላል በርታ😍😍😍😍😍😍😍

    • @MakiSport
      @MakiSport Před 6 lety

      czcams.com/channels/kJK5g37KwK3nhe8kkh_9ug.html?view_as=subscriber
      subscribe
      subscribe
      subscribe እያረጉ ዉቅታዊ መረጃዎችን ያግኙ

  • @user-rv1kb2ul7g
    @user-rv1kb2ul7g Před 6 lety +14

    እውነት በጣም ደስ የሚል ግጥም ያሁኑን ያአብይን ፍቅር ያረሜኖወችን የወያኔን ሰው በላ ይገልፃል ምችት ይበልህ አቦ

  • @kbkb959
    @kbkb959 Před 6 lety +13

    ዋዉዉዉ ታገል ጎበዝ ገጣሚ ነህ ግጥሞችህ በጣም ይመቹኛል

  • @elsa5872
    @elsa5872 Před 6 lety +5

    ♥️💕♥️ so gifted ❤️ brilliant💕 Of course it is so hard to steal “Love” it would show eventually 💕💕what is rich for me is this intelligence ❤️run out of words to describe how this Poam touched my heart. Priceless ♥️

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 Před 6 lety +1

    የሰይፉ ታገል ግጥም ውሰጤ ነው

  • @user-vr4um5ut5x
    @user-vr4um5ut5x Před 6 lety +2

    ዋዉ ታገል በጣም ደስ ይላል በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @almazwedajo1905
    @almazwedajo1905 Před 6 lety +7

    Betam Desssss Yelal Egziybher Rejm Yeagelglot Zemen Yestln
    Our Beutyful Ethiopia LEZELALEM TINURILN
    God bless you

  • @yonasberhanu4575
    @yonasberhanu4575 Před 6 lety +7

    "….ከውሃው መንጣለል ከባህሩ ስፋት
    አነስ ያለች ኩሬ ገንጥዬ በመጥፋት
    በዚያች ትንሽ ኩሬ ትንሽዬ ቋሪ
    ልሁን ትልቅዬ እንደ ዓሳ-ነባሪ
    በምትል ቅዠቱ እንደሰከረ ዓሳ……………………."
    የምትለዋ ስንኝ ለብቻችን ተገንጥለን ክልል ካልሆንን ፣ ዞን ካልተሰጠን ለሚሉ ግን በጎጣቸው ነግሰው ሀገሪቱን ለመዝረፍ እና ለማፈራረስ ለሚቋምጡ ቅዥታም የደቡብ ክልል ሆዳም ካድሬዎችን በሚገባ የምትገልጽ ነች::

  • @user-we1yu7gz2y
    @user-we1yu7gz2y Před 6 lety +3

    ታገል ምርጥ ስው

  • @birhaneniguse2938
    @birhaneniguse2938 Před 5 lety +1

    ዋውውውውውውው በጣም ደስ ይላል

  • @gbesvk.
    @gbesvk. Před 6 lety +43

    ታገል፡እዉነትም፡ታገል፡ሰይፉ

  • @adoniasgedion1767
    @adoniasgedion1767 Před 5 lety +2

    Tebarek!! May, the almighty GOD bless you Tagel!!!!!!!!!

  • @lemfromdubai5386
    @lemfromdubai5386 Před 6 lety +8

    አሪፍ...ታገል ሰይፋ።

  • @birhaneniguse2938
    @birhaneniguse2938 Před 6 lety +1

    #በትክክል ታገል በጣም ደስ ይላል በርታ ♥

  • @mimimimi-cr1lm
    @mimimimi-cr1lm Před 6 lety +3

    ፀጋውን ያብዛልህ....!!!

  • @negatisultaninstk6248
    @negatisultaninstk6248 Před 6 lety +10

    ደስ ይላል በርታ

  • @biniyosufe6746
    @biniyosufe6746 Před 6 lety +1

    Wawwwwwwwwwwwwww Tagel gitim sayhone ewunetegna film new betam gobez getami neh berta wendme kejiboch mengaga fetari yawutah

  • @jameelahusain3732
    @jameelahusain3732 Před 6 lety +9

    ልክነህ በርታ

  • @user-lk6xs6ru9x
    @user-lk6xs6ru9x Před 6 lety +3

    ይችናት ነፅነት ይመችህ

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c Před 6 lety +1

    ታገል ውሥጤ😍😍😘😘😘

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Před 6 lety

    It's nice way to put Ethiopian situation for the last 27years.

  • @abdellamohammedin6665
    @abdellamohammedin6665 Před 6 lety +2

    ጀግና ነህ አቦ ይመችህ

  • @user-fh4qs7qh8r
    @user-fh4qs7qh8r Před 6 lety +1

    This is what I call an artist
    💚💛❤️

  • @5mgjmmpgjp13
    @5mgjmmpgjp13 Před 6 lety +1

    ማሻአላህ የኔ አስተዋይ አላህ ይተብቅህ

  • @nardoseshetunardi5551
    @nardoseshetunardi5551 Před 6 lety +1

    ታገል❤😘ስወድክ ጥግ ድረስ

  • @minteorogul1432
    @minteorogul1432 Před 6 lety

    አንተ የኔ ጎበዝ ታገል እጆችክ አይድከሙ ...ብዕርህ ይለምለም

  • @hamziamuhammad7655
    @hamziamuhammad7655 Před 6 lety

    Great massage thank you again!!!!!!!!!

  • @beleyougebriowt2792
    @beleyougebriowt2792 Před 5 lety

    Intelligent Ethiopian I love my people now we have best PM

  • @birhaneniguse2938
    @birhaneniguse2938 Před 6 lety +1

    ዋውውውውውውው ጅግና ♥

  • @mimiaster
    @mimiaster Před rokem

    ጎበዝ ገጣሚ

  • @abdirahimmohamed8470
    @abdirahimmohamed8470 Před 6 lety +29

    እውነትም ታገል : የወየኔን አገዘዝ በትክክል ገልጸሀወል በዚው ቀጥል

  • @mahome8623
    @mahome8623 Před 6 lety +1

    amazing poet by Tagel.

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 Před 6 lety +1

    Beautiful.

  • @tsiyonethio4940
    @tsiyonethio4940 Před 5 lety

    ታገልዬ ምረጥ ሰዉ ሺአመት ኑረ

  • @herutababa7471
    @herutababa7471 Před 6 lety +1

    ውድድድድድ ታገል ቅርሳችን

  • @selamawitdubalewelde2706

    Wow astemari new Fiker yashenfal Tebareke abo ewnetem Tagel💚💛❤

  • @brihanayele5088
    @brihanayele5088 Před 6 lety

    ዋዉዉዉ ታገል ጎበዝ ገጣሚ ነህ

  • @mesfinyayeh6251
    @mesfinyayeh6251 Před 5 lety

    Semen melak yawetawal....really I appreciate you,God bless you!!

  • @etaguetagu5779
    @etaguetagu5779 Před 6 lety +10

    ምርጥ 💜💜💜ፍቅር አይዘረፍም💜💜💜

  • @user-uf6hv5wk8t
    @user-uf6hv5wk8t Před 5 lety +2

    እረ እናተዬ አሁንም ጠንቀቅ ነው በሌለ ዲሞክራሲ ደፈር ደፈር ማለት አያስፈልግም

  • @user-qj7ub5xl7t
    @user-qj7ub5xl7t Před 5 lety

    ከነስምህ ታጋይነህ ኑርልን

  • @teruwrkberla812
    @teruwrkberla812 Před 6 lety +2

    ድንቅ ነው

  • @tigisttigist9263
    @tigisttigist9263 Před 6 lety +2

    ታግሽዬ ስወድኽ እኮ

  • @mesekeremmamo1538
    @mesekeremmamo1538 Před 4 lety

    እዉነት ነዉ

  • @zinabuakifle9043
    @zinabuakifle9043 Před 6 lety +1

    Wow God bless you my brother.

  • @anshaali5577
    @anshaali5577 Před 6 lety +6

    ታገል በጣም ጀግና

  • @faeizayasin440
    @faeizayasin440 Před 6 lety

    WoooooW it really describes our current situation.......

  • @Anna-mo7jt
    @Anna-mo7jt Před 5 lety

    በትክክል

  • @solomonkassahun837
    @solomonkassahun837 Před 6 lety +1

    Big respect bro

  • @fiyorinafiyori2966
    @fiyorinafiyori2966 Před 5 lety

    ዋውውውው 😊😊😊😊😊😊😊

  • @hanaenahaymi1158
    @hanaenahaymi1158 Před 6 lety +11

    ጀግና

  • @ayshaseyd5214
    @ayshaseyd5214 Před 6 lety +6

    አሪፍ ነው

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 Před 5 lety

    በጣም። አሪፍ ግጥም በርታ

  • @abbyluv3755
    @abbyluv3755 Před 4 lety

    I have been a big fan of him for long...

  • @user-sx5vx9cm6d
    @user-sx5vx9cm6d Před 6 lety +2

    በትክክል ።

  • @adebabaygoshe5779
    @adebabaygoshe5779 Před 4 lety

    ዋው!

  • @elsabekele6480
    @elsabekele6480 Před 6 lety

    ዋውውው ታገልዬ ስወድህ እኮ

  • @user-sq7wk7uf2m
    @user-sq7wk7uf2m Před 5 lety

    Allah yerhamwe ena wendma btam nber ymiwedeh

  • @tikiklrenato1834
    @tikiklrenato1834 Před 5 lety

    Yimgerem Ethiopia sew new arif thmiret alew bertalien

  • @hayatahmed699
    @hayatahmed699 Před 6 lety +5

    Waw 👏👏👏👏👍

  • @moamer570
    @moamer570 Před 4 lety

    Big respect for tagel

  • @jemillaahmed8156
    @jemillaahmed8156 Před 4 lety

    እነሱ በዚህ አይገባቸውም እነሱንም ጠብ ጠብ አድርጎ ነው ማስተማር ከነቤተሰባቸው

  • @dinagabri9046
    @dinagabri9046 Před 6 lety

    በእውነት ፍቅር አይዘረፍም

  • @user-nt6gk2zx6i
    @user-nt6gk2zx6i Před 6 lety +3

    ኣሁን ደህንነቱ ተረጋገጠ ማለት ነው ለመሆኑ ሰንት ወር ሆነን ይመችህ

  • @zamzamalmir3118
    @zamzamalmir3118 Před 6 lety +2

    yane jagna 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💋💋💋

  • @manewalew2845
    @manewalew2845 Před 4 lety

    This guy brilliant

  • @akiyawendeme7441
    @akiyawendeme7441 Před 6 lety +1

    God bless you bro!!

  • @user-bo6kc1ng5o
    @user-bo6kc1ng5o Před 6 lety

    ዋው

  • @wuudwuud7918
    @wuudwuud7918 Před 6 lety +1

    ወዉዉዉ 💜💜🌱🌹👍

  • @sarashibiru6795
    @sarashibiru6795 Před 6 lety +1

    Yenemert nek Egziabher beerken yalemelen

  • @deseshibesh9408
    @deseshibesh9408 Před 6 lety

    Betam tkkl beteleyi lezeregnaw ……………👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727

    Egziabeher hulachnnm ke qen jboch ytebqen amen tagelye swed eko hobez berta enameseginalen

  • @tigabuwubetuadane4919
    @tigabuwubetuadane4919 Před 5 lety

    ወንድም ታገል ግጥሞችህ ያምራሎ መልዕክታቸውም ጥልቅ ነው ወድጃዋለሁ በረታ፡፡

  • @zahrazahra3249
    @zahrazahra3249 Před 6 lety +2

    አመራሩ እንደ ሀምሳለቃ ገብሩ እስርቤቱን ዘግተን በስናይፐር ጠብ ወያኔዎች ቻሉት 27አመት ንዴቱን ሁሉም እየተነሳ ያበርዳል እንዴ ነበራችሁ በህዝብ የተጥ9ላችሁት በምትሰሩት ስራ በሀገርና በህዝብ ላይ ፍቅር አይሰረቅም እኛ በር ካልከፈትን በይታባቱ ይገባል መግቢያ በር አጣችሁ ህዝቡ አንድ ሆኖ ለዚህ በቃችሁ መቸም አትሰሙ በግጥሙም በድራማውም ይወረድባቸዋል ታገል ሰይፉ በርታ እኔ ግን መለስ ሞቶ የገጠምክለትን ግጥም ክ9ሰማሁ ጀምሮ መከታተል ትቼህ ነበር አሁን እንደመር።

  • @nebiyatleykun7769
    @nebiyatleykun7769 Před 5 lety

    wow wow gen enga aygbanma

  • @MM-ji1vs
    @MM-ji1vs Před 6 lety

    Bravo Tagel.

  • @ayenewmelkamu2535
    @ayenewmelkamu2535 Před 6 lety

    tagel................ i like...

  • @hanahanahanahana8446
    @hanahanahanahana8446 Před 6 lety

    ho kalatim yalegnm wow biyalehu👍👍👍👍👍👍👌👌👌💚💛❤

  • @hiwimamo8760
    @hiwimamo8760 Před 6 lety

    ዋውውውውውው ጀግና

  • @yareddesalegn6543
    @yareddesalegn6543 Před 6 lety

    ገራሚ ነው ልብ የላቸውም እጂ

  • @WOND07
    @WOND07 Před 6 lety +10

    አንዳንድ ሰዎች ... ድርቅ ብለው ይሰሙታል ... ሲጨርስም አያጨበጭቡም ... በቃ ድርቅ; ዝም !!!

    • @rosarosa3133
      @rosarosa3133 Před 6 lety +1

      አልገባቸውም ክክክክክ

    • @fikirteasres3853
      @fikirteasres3853 Před 6 lety +1

      WONDA enene gerem beloghale. Mesake new yenafekachew meselgh

    • @WOND07
      @WOND07 Před 6 lety +1

      የገባቸው ይመስለኛል...ግን የታገል ድፍረቱ አስደንግጧቸው መሰለኝ ... ወይንም ግጥሙ የተፃፈባቸው ሰዎች ( ጅቦቹ )አዳራሽ ውስጥ አሉ !!!

    • @tellthetruth5973
      @tellthetruth5973 Před 6 lety +2

      WONDA
      ወይም ጅቦቹ ይሆኑ? በተለያየ ቅርፅና መልክ ስለሚገለጡ ብዬ ነው::

    • @WOND07
      @WOND07 Před 6 lety

      Tell the Truth ትክክል ድርቅ ያሉት የቀን ጅቦቹም ሊሆኑ ይችላሉ

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Před 6 lety +2

    ፍቅር ፡አይዘረፍም

  • @zamzamalmir3118
    @zamzamalmir3118 Před 6 lety +2

    Wawwwwwo yane mar

  • @fmmo6575
    @fmmo6575 Před 5 lety

    The best

  • @mohammedjemal6372
    @mohammedjemal6372 Před 6 lety +1

    tebark ene Tedi Afro Hager yafersalu Ante gen hulun akef new yemtasebuw adnakih negn

  • @betelhimbzuwerq3443
    @betelhimbzuwerq3443 Před 6 lety +1

    Wwoowww wwwooooww wwooww newu tagelye baxam dess ylal ewunet newu fikr ayzerefm

  • @user-ww2hm7ps7t
    @user-ww2hm7ps7t Před 5 lety

    Wow Tageliye siwedihhh yenie liyu sew bertalin

  • @kukukuku5502
    @kukukuku5502 Před 6 lety

    egzabher yimesgen

  • @astermelaku9341
    @astermelaku9341 Před 6 lety +1

    ሲገርም

  • @yonioteme3033
    @yonioteme3033 Před 6 lety

    Wonderful

  • @samrdota3392
    @samrdota3392 Před 6 lety

    wowowo egzabhrn zabnhin yibariko faxari yixabkhi