Ethiopia: " ግጥም በጠመንጃ " አርቲስት ፍቃዱ ከበደ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያቀረበው አዝናኝ ወግ!!

Sdílet
Vložit

Komentáře • 513

  • @videoroom485
    @videoroom485 Před 6 lety +7

    በጣም በጣም ደስ የሚልና እውነት የሆነ ታሪክ እንደሆነ ነው የተሰማኝ፤ ልብ የሚነካ ጥልቅ ደግነት ተመልክቼበታለሁ። በተለይ በፖስታ የተወው ትንሽ ብርና መልዕክት የእውነተኛ ሃበሻ መገለጫ፤ የውለታ መላሽ ህዝብ ምልክት ነው የመሰለኝ። እግዚአብሔር አምላክ ይህን ክፉ ጊዜ በበጎ ቀይሮ ወደ ቀደመ ፍቅራችን ይመልሰን።

  • @mahederkebedekebede1529
    @mahederkebedekebede1529 Před 6 lety +12

    ዋው በጣም የሚይስደስት ፍቅርን ጉዋደኝነትን ታማኝነትን ሃላፊነትን ወዳክነትን ቤተሰባዊነትን የሚያስተምር ፅሁፍ ነው ከልብ አመሰግናለሁ!!

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v Před 6 lety +27

    ዋው ፍቄ በጣም ያምራል
    አቀራረብ በጣም ደስ ይላላ
    ኮሜታተሮች ለምን ዘረኛ ትሆናላችሁ
    እግዚያቤሔር ምህረት ያርግላችሁ
    ሁሉም የአዳም ነው አከተመ ።

    • @nshhs6721
      @nshhs6721 Před 5 lety

      ርብቃ እጠራዋለሁስሙን አሜንንን ይህንን ክፉ ደዊ ከህዝባቻን ነቅሎ ይጣልልን ፈጣሪ

  • @user-fw6zv9ff9g
    @user-fw6zv9ff9g Před 6 lety +3

    በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው ።ይህ እሚያሰየው የትግራይ ህዝብ ምን ያህል የዋህና ለሀገሩ ሟች መሆኑንና የፍቅር ሰው እንደሆነም ይናግራል በጣም ቆንጆ ተመችቶኛል።

  • @birhan2006
    @birhan2006 Před 6 lety +5

    This guy is amazing what a talent. A great original work and great reading. I hope he goes far

  • @user-vf4xj8eh7b
    @user-vf4xj8eh7b Před 6 lety +40

    ትግርኛ መናገር ብችል ደስ ይለኛል ቋንቋውን በጣም ነው የምወደው i hope መልመዴ አይቀርም ።

    • @Thuglife-ed2te
      @Thuglife-ed2te Před 6 lety +1

      Sis Marry ene astimhirisch alew emuye ye eri lij negn

    • @user-vf4xj8eh7b
      @user-vf4xj8eh7b Před 6 lety

      Tesfaldet Kahsay አመሰግናለሁ ወደጄ

    • @Thuglife-ed2te
      @Thuglife-ed2te Před 6 lety

      Sis Marry minim aydel marrye lemanyaum enem marry new sime

    • @user-vf4xj8eh7b
      @user-vf4xj8eh7b Před 6 lety

      MAH Ethio I know my choice no need your advice
      Thank u

    • @abebaa7294
      @abebaa7294 Před 6 lety

      love Marry
      እንኮን አላወቅሽ

  • @HB-bn2cy
    @HB-bn2cy Před 6 lety +39

    በዚ ግጥም ሰምና ወርቅ አውጡለት
    የቃላት መሻፈፉ ሳይሆን
    ጥሬ ሀባቡና ህብረ ቃሉ ተረዱ
    ብዙትምህርት አለው

    • @user-mu3vd9jf9d
      @user-mu3vd9jf9d Před 6 lety +3

      አልቃኢደቱ ኑራኒያህ
      እውነት ነው ለገባው መልእክት አለው

  • @cjmustang126
    @cjmustang126 Před 4 lety +1

    እኔ ኢትዮጵያዊ ትግሬ (ትግራዋይ) ነኝ::
    ህዝብ ማለት ሀገር ነው(ሰሜኑ ደቡብ ምስራቅ ምእራብ)
    ኢትዮጵያዊነትን ማስቀደም የምፍልገው ለዛ ነው!!!...
    በመጨረሻ ማለት የምፍልገው...ነገሮችን ሁሉ በክፉት አይን ማየት እናቁም..
    እናም ባልታየ ባልተሰማ ክርቢት ተለኩሶል ሲባል ማራገቢያ ይዘሽ ትኩሳት ለመጨመር...
    እፍእፍ እያሉ ለማጋጋል ለክፉት የምትላላኪ ሁላ ልብ ይስጥልን::
    ይህም ቀን ያልፍና ኢትዮጵያዬ ከራስ ምታቶ ስታርፍ ያኔ ሀፍረት ይውጥሻል!
    የተነበበው እውነት ነው!!! ወድጄዋለሁ! ከመልካም ስብእና መልካም ነገር ይገኛል!
    እና ፍቄ , ኧረ ባላለቀ እያልኩ ነው የሰማሁክ:: መችቶኛል!!
    ለኢትዮጵያ አንድነት እንትጋ ባይ ነኝ....
    (ሰውስ ያባት የእናቱን ዘር ቢያውቅ መልካም ነው, ቅሉ
    የሰው ሁሉ እናት አባት, አዳም አና ሄዋን አይደሉም እንዴ!?!)...ከመጸሀፍ

  • @hyteseid6114
    @hyteseid6114 Před 6 lety +9

    አማራ ነኝ ትግሬ ውስጤ ናቸው

  • @yordanosteshome3910
    @yordanosteshome3910 Před 6 lety +6

    ዋው ደስ የሚል ትምህርት የሚሰጥ ነው ቀጥልበት

  • @hiwetbrhane3514
    @hiwetbrhane3514 Před 6 lety +2

    እናመሰግናለን መልእክቱ ተጋሩ ለሃገራቸው ህይወታቸው እንደሚሰጡ ሙስናን እንደሚጠየፋ።ፍትር እንደሆኑ። እንግዳ ወደጅ እንደሆኑ። የሃገር ንብረት ኣሳልፈው እንደማይሰጡ ነው። እናም ሳይማሩ የሚያስተምሩ መሆናቸውን ነው ትክክል ነው።ወድጀዋለው። ትግራይ ዓደይ ዓዲ ጀጋኑ ከሁሉም በላይ ዘረኞች ኣለ መሆናችን ነውና የመሰከርክልን ተባረክ

    • @aliseaid
      @aliseaid Před 6 lety

      Hiwet Brhane kenkenam agame

  • @nbvvbbvfnnnnghh6943
    @nbvvbbvfnnnnghh6943 Před 6 lety +79

    ምትሣደቡ ሠዎች መጀመሪያ መሥማት ማዳመጥ አለባችሁ ዝም ብላችሁ አትሣደቡ እባካችሁ አመላለካከታችሁን ቀይሩ ፋቄ የትግራይ ህዝብ የዋህ መሆኑን ነው የፃፈው ፖርቲን እና ህዝብን ለዮ የትግራይ ህዝብን ፍጣሪ ፍቅዶ አንድ ቀን ሂዳችሁ ብታዮ የህዝቡን ፍቅር ታዮ ነበር እኔ አማራ ነኝ ግን በስራ ምክንያት ብዙ ሃገራትን አይቻለሁ እደትግራይ እና እደድቡብ ህዝብ ፍቅር የሆነ ህዝብ ግን አላየሁም እግዚያብሄርን ነው ምላችሁ እና አመለካከታችሁን ቀይሩ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቸ

    • @oma2635
      @oma2635 Před 6 lety

      Nbvvbbvf Nnnnghh muulaxaah iyo goo gabeelo iinate dhiina qaawan anaa dhalaay eelo uurago Anaa dhalaay Mather gorilla Somali koko kkkkkkkkkk if year I was looking my koko

    • @nshhs6721
      @nshhs6721 Před 5 lety

      Nbvvbbvf Nnnnghh ማማየ ተያቸው እነሱ አንዴ ክፉ ደዊ ዘረኝ ነት ተጽናውቷቸው ነው እንጂ ይህ ምንም ክፉ ነገር አያናግርም ፍቄ ያቀረበው የሰውየው ገጸባህሪ እሚወደድ ድስ እሚል ነው

  • @habtammulaw6371
    @habtammulaw6371 Před 6 lety +11

    እስኪ አትሳደቡ እባካችሁ ዝምም ብላችሁ አዳምጡ ለምን የሰይጣን ተባባሪዎች እንሆናለን እየተሳደበን ምንም ጥቅም የለውም እባካችሁ አትሳደቡ በቅን ልቦና እናዳምጠው

  • @monadebsdebs5869
    @monadebsdebs5869 Před 6 lety +6

    በእውነት ታሳዝናላችሁ

  • @ateklettekle9727
    @ateklettekle9727 Před 6 lety +5

    ባላገር የዋህ ፍቅር ክፋት የሚጠየፍ....ብዙ ትዝታ አለኝ

  • @user-ue8qs1ju5n
    @user-ue8qs1ju5n Před 6 lety +4

    በውነት በጣም ደስ ይላል እደሳኩኝ አለቀ ፍቅርን ነው የሚያመለክተው መቼም አንተ የቋንቋው ሰው መወን አለብክ ከአነጋገርክ ማለት ነው እኛ በጉራጌ ድራማ ሲሰራ አብረን በሳቅ ነበር የምንሞተው በብኤራችን ማለት ነው በጣም ጎበዝ አርቲስት ነክ

  • @mateb4802
    @mateb4802 Před 6 lety +21

    እህት ወንድሞቼ ይህ ፅሁፍ ውስጥ በምንም ሁኔታ የሰለሞን ብሄር አልተጠቀሰም። ትግሬ ይሁን አማራ ኦሮሞ ወይ ከንባታ ... ።
    ፅሁፉ ሊያሳይ የፈለገው እርስ በእርስ እንዴት ሰው በቀናነት እንደሚተባበር ነው። ሰለሞን የከተማ ወጣት ነው። ብዙ ቦታዎች ይሄዳል፣ የቲያትር ባለሙያ ለመሆን ይጥራል ግን ገቢ እንደሌለው የምናውቀው ዋርድያው ለሱ ገንዘብ እያበደረው እንደማይመልስለትና ደሞዝ ሲቀበል "ለታናሽ ወንድሜ" እያለ በመስጠት ሲረዳው ነው። በሌላ በኩል ሰለሞን ለዋርድያው መፃህፍት በመስጠት እንዲያውቅና እንዲማር መደገፉ ነው። በነርሱ ውስጥ ከአነጋገር ዘዬ ብቻ ዋርድያው ትግሬ እንደሆነ እንጂ ሌላውን አናውቅም።
    ብች የሰማነው ወንድማማችነትን፣ ፍቅርን፣ መተሳሰብንና ቀናነትን ነው።
    ከዚህ ውጭ ግን ስድብና ዘረኝነትን የምትናገሩ ኮሜንት ሰጭዎች ችግሩ እናንተው ጋር እንዳለ አሳያችሁን። በእውነት ያሳፍራል። ከዚህ አስተሳሰብ ወጥተን የተሻለ ደረጃ ለመድረስ አሁንም ለራሳችሁ ይቅርታ አድርጉለትና አትድገሙት። ዘረኝነት ፀያፍ ነው።
    እንትፍ በሉት መልሳችሁም አትላሱት
    እባካችሁ 🙏

    • @user-zn9qc2vd3q
      @user-zn9qc2vd3q Před 6 lety

      እረ ባክህ ሌላ የለህም በደምብ ስማው አንተራስህ

  • @seyfuayato5277
    @seyfuayato5277 Před 6 lety +1

    ፍቄ የሚገርም ችሎታና ድንቅ ብቃትህን አስጠብቀህ
    ብዙ ነገሮችን በመስራት የምትችል የምርጦች ምርጥ
    አርቲስት ነህ በዚው ቀጥል::

  • @hadi6037
    @hadi6037 Před 6 lety +12

    ምንድን ነው እሚያንጫጫችሁ ቢገባችሁ እና ልብ ብትሉት ብዙ ትምህርቶችን ይዟል

  • @bnice298
    @bnice298 Před 6 lety +2

    That was so beautiful 👏👏👏 and heartwarming 🇪🇹😍

  • @mulugetahadisamare1804

    እንዲህ ኣይነት ኣዝናኝ ፅሑፍ መፃፍ ችሎታን ይጠይቃል። ችሎታህን ለመልካም ነገር ለማዋል ደግሞ ብልህነትን ይጠይቃል። ካልሆነ ኣዝናኝነቱ እንዳንተዉ መብራህቱ ደህና ነገር መፃፍ ለማይችሉት ብቻ ይሆናል። በማር (የዋህነት) ለተለወሰዉ ኮሶ ኮሶ የሚጥም (ሞኝነትና ኣምባ ገነንነት) ድርሰትህ ግን በብዙ የትያትር ስራዎችህ ኣድናቂህ ነኝና የዘራሀዉን እንድታጭድ እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @amazonidhdjdhsjsjg6674
    @amazonidhdjdhsjsjg6674 Před 6 lety +1

    አናመሰግናለን ፍቄ በርታልን👌👍💚💛♥

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 Před 6 lety +1

    ቆንጆ ነው እኔ በበኩሌ ተመችቶኛል በዚህ ሰራ ውስጥ እኛ ነው ያገኘሁት ኢትዮጵያ እንጂ ብሄር አላየሁበትም

  • @hamziamuhammad7655
    @hamziamuhammad7655 Před 6 lety +1

    Thank you !!!!! Great 😍😍

  • @fikirtedachew5224
    @fikirtedachew5224 Před 6 lety +5

    ዋው ፊቄ ስወድክ ግን ለምን ትሳደባላችሁ ጥሩ ትምህርት አለውኮ መዋደድን ፍቅርን ያሳያል ካልገባችሁ አትሳደቡ ከአለበለዛ በደንብ አዳምጡ ሁሉም ሰው አብሮ በልቶ ሲለያይ ይከፋዋል ፍቅር ያሸንፋል

  • @taddis6503
    @taddis6503 Před 6 lety +2

    በጣም ጎበዝ የአርት ሰው ነህ
    እናመሰግናለን

  • @user-ox7uz4kw4q
    @user-ox7uz4kw4q Před 6 lety +5

    ዋው ፍቄ በጣም ያምራል

  • @nasir3906
    @nasir3906 Před 6 lety +26

    ጎበዝ ፍቄ ...ምነው አንዳዳቹ አፋቹን ከፈታቹ

    • @user-mu3vd9jf9d
      @user-mu3vd9jf9d Před 6 lety

      ተሙ ያላንቺ ህይወቴ ባዶ ነው Nasir
      ተነክተው ነው
      ኪኪ ምን አደረገ መቼስ እደዚህ አይደለ የሚያወሩት ሊካድ ነው
      ህቅ ህቅ ይበዛበታል

    • @user-rk3or7fn2z
      @user-rk3or7fn2z Před 6 lety

      ትግሬወች ውስጤ ናቸው

  • @huluagerabyumaru672
    @huluagerabyumaru672 Před 6 lety +1

    እውነትም ግጥም በጠበጃ
    እናመሰግናለን!

  • @joshuaright9579
    @joshuaright9579 Před 6 lety +5

    በትክክል የተከሰቱ ነገሮችን ነው አዋዝቶ የፃፈው ..ሀሪፍ ነው።ጥበብ እንዲህ ፈታ ብሎ መግለፅ አለበት

  • @sulamith.9031
    @sulamith.9031 Před 6 lety

    Excellent presentation fike.
    Edit: i am in love with the character mebrahtu, yewah fitret.

  • @hannawoldeyes5381
    @hannawoldeyes5381 Před 5 lety +1

    Great job Fekadu...this is so deep and brave..i love the way you get it done...

  • @simontadese5278
    @simontadese5278 Před 6 lety +43

    ይሀ ግን መሾፍ ሳይሆን ደግነት እና ፍቅር ነው የምያሳየው። የትግራይ ህዝብ ደግ ና ፍቅር ነው።

    • @habibamohammed9902
      @habibamohammed9902 Před 6 lety

      Simon Tadese ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ

    • @fitsumek
      @fitsumek Před 6 lety

      Simon Tadese ህዝብ በ ህዝብ ደረጃ ደግም ክፉም የለውም...እንደ ባህል ከታየ በተወሰነ መልኩ..አሊያ ከ ሁሉም ዘር...ክፉም ደግም አለ...
      ህወሀት ጨካኝ፣ ክፉ፣ ቂመኛ ነበር...ከትግራይ ህዝብ ከወጣና አንድ ነን ካለ...ችግር ነው...ህዝቡ ራሱ...እኛ ከ ህወሀት አይን አይደለንም ይበል።

  • @user-cl8po1ps5c
    @user-cl8po1ps5c Před 6 lety

    በጣም ግሩም ነው እናመሰግናለን ፍቂ

  • @loveethiopia8884
    @loveethiopia8884 Před 4 lety +1

    በጣም አሪፍ ነዉ ወንድሜ እስኪ ጨርሰዉ አገናኛቸዉ ደስ እሚል ገጸባህሪ ነዉ የጓደኛህ

  • @yashiloveyashi1335
    @yashiloveyashi1335 Před 6 lety +4

    ፍቄ ከበደ። ዋው ከልብ እናመሰግናለን። የወታደር ቤት ትዝታየን ቀሰቀስክብኝ

  • @tigistbekeleagera589
    @tigistbekeleagera589 Před 6 lety +6

    ዋው በጣም ተመቸኝ ይመችክ ፍቄ ይሄን ከዘር ጋር አታያይዙ አቦ

  • @user-gf8bj5ij1g
    @user-gf8bj5ij1g Před 6 lety

    አቤት ደስ የሚል ነው ደጋግሜ
    አዳመጥኩ

  • @user-ve3fk7tk7v
    @user-ve3fk7tk7v Před 6 lety +131

    ሚስጥሩን በደንብ ሳትረዱ ትሳደባላችሁ የትግራይ ህዝብ ምን ያክል ሰውን እንደሚወድና እንደ ወንድም እንደምያይና የዋህና ተጠራጣሪ እንደሆነ ነው የሚናገረው ሳይማርም ቢሆን ሃገርን በታማኝነት እንደሚጠብቅና በመሳሪያ ላይ ቀልድ እንደማያውቅ ነው የተናገረው ቋንቋውም ቢሆን ትክክል ነው የጠራ አማርኛ ሳይሆን ትግርኛ ቅልቅል ይሚናገር የለም እንዳትሉ ብቻ ዘላችሁ አትሳደቡ በደንብ አዳምጡት ጥሩ መልዕክት አለው

    • @fevenzewdu9749
      @fevenzewdu9749 Před 6 lety +1

      የእመብርሃን ልጅ ነኝ amesginalehu masitewal yibixalachew

    • @AliAhmed-un9yf
      @AliAhmed-un9yf Před 6 lety +1

      ይብዱሽ

    • @selamselam6036
      @selamselam6036 Před 6 lety +3

      የእመብርሃን ልጅ ነኝ በመሣሪያ ቀልድ አያዉቁም ትክክል ህፃንና እርጉዝ እናት ሚገሉ እንደሠዉ የማያሥቡ ናቸዉ

    • @user-ve3fk7tk7v
      @user-ve3fk7tk7v Před 6 lety +1

      ሰላም ሰላም ሚስጥሩ ገብቶሻል ማሰቢያቼው እንደ ቋንጥር ጫማቼው ነው ሲስቱየ እንደደሮ ቂጥ የጠበበች ናት

    • @user-mu3vd9jf9d
      @user-mu3vd9jf9d Před 6 lety +3

      Ali Ahmed
      ኧረ አይባልም ትግሬዎች ጥሩ ስለሆኑ
      ተናደድክ ወይስ
      ምን
      ወይስ አነሰ
      ወይስ
      ምን ሆ
      ምን
      ምን

  • @user-gx4gp5yq8p
    @user-gx4gp5yq8p Před 6 lety +2

    በጣም አስተማሪ ነው እውነት በጣም የዋህ ናቸው
    ባንዳድ እራስ ወዳድ በሆኑት ሁሉም መጠላት የለበትም

  • @yegorawdesalegn9871
    @yegorawdesalegn9871 Před 6 lety

    Tnx feke ....very intersting

  • @jemillaahmed8156
    @jemillaahmed8156 Před 4 lety +4

    ጥሩ ትምህርት አለው ትግሬዎች ፍቅር ናቸው

  • @wasihundebebe5798
    @wasihundebebe5798 Před 2 lety

    በጣም ጥሩ ነዉ በርታ ትልቅ ትምህርት ነዉ አመሰግናለሁ

  • @yemirutesfaye2518
    @yemirutesfaye2518 Před 6 lety

    Very good, shows the real nature of the combatants - innocent, genuine, brave, and true to their purpose.

  • @bekalechhabetamo3446
    @bekalechhabetamo3446 Před 6 lety +2

    በጣም ደስ ይላን

  • @teslalhishe7937
    @teslalhishe7937 Před 6 lety +25

    ትክክልትግራይዎች እንደት የዋህ መሁናቸው መንም ሰው እንግዳ ከሄዴ ምግብ ሰይቀምስ ከወጣ ይቆጣሉ መጀመርያ ከመጣ ውሃ ምግብ ነው የምሰጡት

  • @mesfin2990
    @mesfin2990 Před rokem +1

    Mebratu: የዋ ፣ ደግ ፣ ታማኝ ፣ ምርጥ ጎደኛ፣ ፍቅር አዋቂ፣ ወንድም ከወንደም በላይ፣ ሰጪና ያለሁን አካፋይ።

  • @sabethiopian4657
    @sabethiopian4657 Před 6 lety

    Guys you need to understand, before you leave any negative comments. This is about pure friendship & love. ❤❤❤❤❤
    Thank you Gethehgn ❤

  • @user-mu3vd9jf9d
    @user-mu3vd9jf9d Před 6 lety +11

    በሳቅ ወይ ጉድ
    ግን የምትሳደቡ ጥሩ መልዕክት አለው

  • @tenbenzhagos2334
    @tenbenzhagos2334 Před 6 lety +2

    ተጋሩ፡ በውስጣችን ፍቅር አይገባንም በተንኳል የተጠመድን በስማችን በነገዱ መሪዎች የኢትዮጵያን ህዝብ ከመጠን በላይ አስቀይመውናል ።

  • @sajuosajuo8223
    @sajuosajuo8223 Před 6 lety +1

    በጣም ጎበዝ

  • @sultanadem5915
    @sultanadem5915 Před 6 lety +1

    ዋው በጣም ሀሪፍ

  • @suraedz
    @suraedz Před 6 lety +10

    የዋህ የትግራይ ሰው ሙስና እነሱእንደ ሚጠየፉት መሪዎቻቸውም እንደዛ ይመስላቸዋል

  • @user-xy4qy8zy5t
    @user-xy4qy8zy5t Před 6 lety +9

    ፍቄ ዋይ ለኔ እራሱ ተመቸኸኝ ወይይይ

  • @hanagetu8393
    @hanagetu8393 Před 6 lety +2

    በጣም ነውያሳክኝ

  • @user-nt6gk2zx6i
    @user-nt6gk2zx6i Před 6 lety +1

    ዋው ደስ ይላል በጣም

  • @ethioadissseventube5064
    @ethioadissseventube5064 Před 6 lety +3

    Fekadu Kebede
    በትናንትናው እለት መገናኛ በነበረው የግጥም ምሽት ላይ ግጥም በጠብ መንጃ ከተሰኘው መጽሐፌ ላይ ፍቅር የሆነ ወግ አቅርቤ ነበር፡፡አንዳንድ ሆዳሞች እንዲሁም ገንዘብ የሚወዱ አሳማዎች በዝግጅቱ ላይ የቀረበውን ጽሑፍ ኪሳቸውን ለማደለብ የሌለ እርእስ ከተውበት ዩ ቲዩብ ላይ ለቀውታልና ፍጹም ደስ የማይል የስግብግቦች ሐሳብ በመሆኑ ይህ ከኔ ፈቃድ ውጪ መሆኑን ለወዳጆቼ ማሳወቅ እፈልጋለሁ፡፡

  • @senaitteklabe6775
    @senaitteklabe6775 Před 6 lety

    God job god bless you 🇪🇹🇪🇹

  • @LakechB
    @LakechB Před 6 lety +1

    ምርጥ ስራ ነው፡፡

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 Před 6 lety +1

    hahahahah ፍቄ ምርጥ ሰው ምችት ይበልህ ብዙ መልክት ያለው ፁሁፍ

  • @hilufhaile5371
    @hilufhaile5371 Před 6 lety

    It is nice, it shows many good things about............

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 Před 2 lety

    ደስ ሲል 😂😂😂❤❤🙏🙏

  • @gg5350
    @gg5350 Před 6 lety

    Mebrehatu is one of an innocent and genuine man like many Tigrians people. This is a good lesson for some people who have developed hatred against others. Please analyse everything before taking any decision.

  • @reditredit4999
    @reditredit4999 Před 5 lety

    አቡነ አረጋዊ እዋይ እዋይ በጣም ፅብቅ ነው ፍቄ

  • @user-gg2lc3gi3y
    @user-gg2lc3gi3y Před 6 lety +4

    ተሳዳቢዎች አቅል ይስጣችሁ!! ብታቁት ምርጥ መልእክት ነው የትግራይ ህዝብ የዋህነቱን ነው እሚያመላክተው ግን ችግራችሁ አትረዱም መሰደብ ካለባችሁ እናንተ ናችሁ እምትሰደቡት ደደብ ሁላ በእንደናተ አይነቱ አእምሮ ዝግ እኛ አማርኛ ተናጋሪወች እንሰደባለን ትግሬ ኦሮሞ ሁሉም ኢቲዮጲያዊ እንወዳችኋለን!!!!

  • @muluyadata7985
    @muluyadata7985 Před 6 lety +1

    ድንቅ ድንቅ ድንቅ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 6 lety +1

    ደስ የሚል ጓድኝነት

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Před 6 lety

    Great 👍 I ❤️it

  • @user-id5pp4qs3y
    @user-id5pp4qs3y Před 6 lety

    bel fika ameshteh endategba getsmu waw new enamesegnalen good taset

  • @melkamyotub2073
    @melkamyotub2073 Před 6 lety +43

    የምትሳደቡ ገደል ግቡ

    • @burhanabraham2610
      @burhanabraham2610 Před 6 lety +2

      eyu እናቴን ልዩ ነሽ awnetsh new marrrr fikir ako habt new

    • @weynituyimer3712
      @weynituyimer3712 Před 6 lety

      eyu እናቴን ልዩ ነሽ ክክክክክክ ትንሽ አዝናናኝ

  • @melkamyotub2073
    @melkamyotub2073 Před 6 lety

    ፍቄ አድናቂህ ነኝ

  • @user-yz3hb7bu5w
    @user-yz3hb7bu5w Před 6 lety

    ፍቅየ ምርጥ ሰው በጣም አሪፍ ነው

  • @hasankarar7640
    @hasankarar7640 Před 6 lety

    ዉይ ፍቄ ሰወድህ በሳቅ ድክም ታደርገኝ አለህ በጣም ነዉ የማከብርህ

  • @zelalemtezita7341
    @zelalemtezita7341 Před 5 lety

    ረ የፍቅር ጊዜ ይምጣልን ፈጣሪ አምላክ ከጥላቻ ያውጣን እውነተኛ ታሪክ ነው የሚመስለው ።

  • @user-po9up8by6k
    @user-po9up8by6k Před 6 lety +1

    ውይ ማብራቱ!!!!ክክክክክክክክክክክ ሷሎሜኔ አሳዘንከኝ

  • @user-em3fz8lr2u
    @user-em3fz8lr2u Před 6 lety +1

    Kkkkkkkkkkkkk ውይ በሳቅ ገደልከኝ

  • @dhd300
    @dhd300 Před 6 lety

    ሀሀሀሀሀ አሪፍ ነው

  • @banchutilahan9393
    @banchutilahan9393 Před 6 lety

    ዋው ደስ ሲል ይመችህ

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw1460 Před 6 lety +1

    Hahahaha so funy it's beautiful thanks for sharing

  • @yodahetube
    @yodahetube Před 6 lety +4

    እረ ባካችሁ ልጁ ያላሰብውን ነገር አትዘባርቁ ፡፡ ይሄ የተጠናወታችሁ ዘረኝነት አሁንም አለቀቃችሁም ጠባብነት ነው በማንም ዘር ላይ እስከ አሁን ሲቀለድ ነበር እየተቀለደ ነው ምን አዲስ ነገር ተገኘና ነው እንደዚህ የምትሆኑት ከዚህ መጥፎ በሽታ ውጡ አይጠቅመንም አናድግም መቼም በዚህ ጨለምተኛ አስተሳሰናችንና ፡፡አባካችሁ ልጁ እውነተኛ የገጠመውን ነገር ነው የጻፈውና ከዘር አስተሳሰብ ውጡና እንደ ድርሰት አስቡት፡፤ደግሞ ፖሰት ላደረጋችሁት ደግሞ አናንተ እንዲታይላችሁ ብላችሁ ርዕሱን በሚመቻችሁ ጉዳይ ፖሰት ማድረግ በጣም ነውር ነው ይህንን እወቁ ዋጋ ያስከፍላችሀል፡፡ ሰዎችን ከህዝብ ጋር ማጋጨት ነውር ነው ከዚህ ተማሩ አይድገማችሁ፡፡በጣም የሚያዝናና ነው ፍቄ በርታ ማንንም አትመልከት ሰው የሚለው አያጣም

  • @maregmulu8642
    @maregmulu8642 Před 6 lety

    It is so butifull

  • @sunnytheplantmum8373
    @sunnytheplantmum8373 Před 6 lety

    ዋው አቅራረብ በጣም ትችልበት አለክ ፍቄ

  • @thjjghhjkhg2370
    @thjjghhjkhg2370 Před 6 lety +5

    Yene andegna

  • @alainalnf140
    @alainalnf140 Před 3 lety

    ደስ ይላል

  • @eliasayele1102
    @eliasayele1102 Před 4 lety +1

    ውይ! ትግረኛ የሚያወራ ጓደኛ በኖረኝ ብየ ተመኘሁ

  • @irfansheak6991
    @irfansheak6991 Před 6 lety +1

    በጣም ደስ ይላል ሰምና ወርቁ በሁላችን ክልል ፍቅር ሰላም አንድነት ያስፈልጋል ማለቱ ነው ሌላ ተቀናቃኝ ሳይገባ እኛው ችግራችን እንፍታው ከጠበጃችን አፎምዝም እንራቅ ሶስና ማለት ወልቃይት ናት ደንበራትን ናት የሁላችን ልብ ያለችባት ደንበራችን ለቀው ብን አለልን ሰለሞኔ ልቤን ትመልስልኝ ሰላም እንሁን እንደመር። ከቻልን እንዛመድ ነው ነገሩ ።እናመሰግናለን ፍቄ !!! የምትሳደቡ አፋችሁን ዝጉ የቀን ጅቦች ካልሆናችሁ እሄ ሚያሰድብ አይደለም

  • @bilan1233
    @bilan1233 Před 6 lety

    ደስ ይላል ፍቄ ያዝናናል እናም መልክት አለው ክክክክክ

  • @sabatadesse3360
    @sabatadesse3360 Před 6 lety +2

    Wonderful message

  • @Alex_-fl1ln
    @Alex_-fl1ln Před 6 lety

    ሰላም ለናተ ይሁን ውድ የሀገሬ ልጆች ዛሬ የናተን እርዳታ እሻለው። የፍቃዱን ስልክ ቁጥር ፈልጌ ነበር በርግጥ ይሄን ጥያቄ ስላነሳው ይቅርታ። እሱን ለማግኘት ካለኝ ፍላጎት አንጻር ነው። ስለረዳችሁኝ አመሰግናለሁ።

  • @alemaboye4918
    @alemaboye4918 Před 6 lety

    Wow it's feny:)

  • @RioMonte857
    @RioMonte857 Před 5 lety +1

    The one thing I took away from this person's presentation is that love is such a human thing. Most people insist on judging others based on their ethnic back ground, tribe, religion, language etc, but love, compassion, acceptance can overcome all these factors. Most people are blinded by irrational fear and their insecurity is what causes them to hate or abuse or oppress others. Again, love, compassion, trust, understanding and most of all being able to accept others unconditionally is what make us humans. All I felt in this presentation is humanity beautifully articulated.

  • @alemtehaymaru500
    @alemtehaymaru500 Před 6 lety +1

    አሁንማ እንደዚህ የሚያወራ የለም.1983 አስታወስከኝ.

  • @hdgvvdbfbdba9861
    @hdgvvdbfbdba9861 Před 6 lety

    ወይ ፍቄ ይመችህ ጀግና ነህ

  • @fikrtefanta2606
    @fikrtefanta2606 Před 6 lety

    ፍቅራችን ያብዛልን አርስቲስት ፍቃዱ ወይም ሰለሞኔ በጣም ትምርት ትሰጣለች ቅኔዋ
    ኦአይ ታቦለብላለህ !!!!!!

  • @bettyk.fekede7888
    @bettyk.fekede7888 Před 6 lety

    wow awesome u good

  • @user-ve4io2qn7m
    @user-ve4io2qn7m Před 6 lety

    ውይ ፍቄ ንፍር ነው ያረከኝ 😍😍😍

  • @hjjffgy75
    @hjjffgy75 Před 5 lety

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ደስ ይላን

  • @user-ew5xt7lw4t
    @user-ew5xt7lw4t Před 6 lety

    wow fekay I likeit

  • @endalenegash2648
    @endalenegash2648 Před 6 lety

    ድንቅ ስራ ነው

  • @mekdelawitt6817
    @mekdelawitt6817 Před 6 lety

    👍👍👍👍 wow des yalel