ለግጥሙ ማሳተሚያ 250,000 ብር ቼክ - አርቲስት ፍቃዱ ከበደ - ጦቢያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 10. 2022
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Arts Tv World
  • Hudba

Komentáře • 74

  • @keneofficial7620
    @keneofficial7620 Před rokem +54

    ፍቄ የምንወድህ የምናከብርህ የጥበብ ሰዉ💓💓💓💓💓💐💐💐💐

  • @teret-teretlelijochbiruhte5201

    Fikadu my favorite guy ❤😊he always make me impressed by his work 😮keep shining bro

  • @samsonsahlelariam3142
    @samsonsahlelariam3142 Před rokem +3

    ፍቄ አብሮ አደጌ ከመሆኑ በላይ አንድ ትምህርት ቤት ነው የተማርነው ሌላ ደግሞ ዳሎል ለሚባል ቡድን ተጫውተናል በጣም መልካም ልጅ ነው በጣም ደስ ብሎኛል ፍቅዬ

  • @lilyhabeshawit6831
    @lilyhabeshawit6831 Před rokem +6

    ፍቄ ምርጥ ሰዉ እግዚአብሔር በጎደለዉ ይሙላልህ

  • @tigistabebe8628
    @tigistabebe8628 Před rokem +12

    ፈጣሪ ኃይልና ጉልበት ይሁንላችሁ በርቱ እነንወዳችኋለን

  • @firaolg2196
    @firaolg2196 Před rokem

    ተባርክ

  • @Shewa-jj3ts1bm5p
    @Shewa-jj3ts1bm5p Před rokem

    እናመሰግናለን ኧአ ፍቃዱ አትጥፋ በአመትበዓል ብቻ ሳይሆን አንዳንዴም ብቅ በል

  • @temesgenkobbot1181
    @temesgenkobbot1181 Před rokem +2

    ፍቄ ምርጥ አንደኛ ሰዉ ቃላት የለኝም

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Před rokem

    ATO FEKADU YOU MAKE MY DAY THANKS

  • @bezahabesha4429
    @bezahabesha4429 Před rokem

    👌👌 i like it

  • @ermyasbogale3887
    @ermyasbogale3887 Před rokem +3

    ፍቄ የዛሬን አያርገውና የዘጠናዎቹ ጓደኞች ነበርን እኔም ትንሽ ትንሽ እገጥም ነበረ ያኔ ሻይ ባምሣሣንቲም በምንጠጣበት ጊዜ ለማንኛውም ፍቄ እግዛብሄር ካንተጋር ይሁን በርታ

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Před rokem

    አርት ወርልድ (art world) አስተማሪ ዝግጅት. አመሰግናለሁ. ጐበዝ ሥነ ጥበብ አቅራቢ.

  • @yohannademissi5688
    @yohannademissi5688 Před rokem

    Enameseginalen Fike

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 Před rokem +7

    ፍቄ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ከክፍይጥብቅህ

  • @tewodroszerihun1945
    @tewodroszerihun1945 Před rokem +3

    Brilliant man! Respect!

  • @ephramemekonnen8406
    @ephramemekonnen8406 Před rokem

    Number one

  • @keneniumer6533
    @keneniumer6533 Před rokem

    🙏

  • @debelasefere
    @debelasefere Před rokem

    Tesfaye Kassa We miss you ... Fike give credit to Tesfish

  • @semret859
    @semret859 Před rokem +1

    ፍቄ በርታልን

  • @menelikt9139
    @menelikt9139 Před rokem

    Bewketu seyoum!!!!

  • @zemenetarekegn7482
    @zemenetarekegn7482 Před rokem +1

    ምስራቅየ፡ መግቢያሽ ላይ ጥሩ ሰላምታ ሰጥተሻል መልካም፡ እግርን ሸራርቦ ባይሆን ግን ሸጋ ነበረ፡ ሀሪፍ ነገር

  • @gezahegngebru1542
    @gezahegngebru1542 Před rokem +1

    ይመችህ ፍቄ አሪፍ ወግ

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 Před rokem +3

    ፍቄ my favorite 🤩 I was so boring makes my day better lol 😝🤣🤣you are such a good 👍 actress when the he’s read 🤣🤣🤣🤣Good job ፍቄ ወይ ጨው 🤣🤣🤣thanks ሚሚ ዪ Lol 😝

  • @firdosebrahim19
    @firdosebrahim19 Před rokem

    betam aznantognal 🥰🥰🥰

  • @hielaagama
    @hielaagama Před rokem +5

    ወይኔ አንዷለም ተስፍዬ ሸገር 102.1ላይ አቅርቦት ነበረ ዋው አንዷለም

  • @markostube6697
    @markostube6697 Před rokem +4

    ሀገራችን ስላም ያርግልን
    Beritu

  • @abdrhmandino5833
    @abdrhmandino5833 Před rokem

    ፍቄ ምርጥ አንደኛ አቦ

  • @fasilheilemeskel6619
    @fasilheilemeskel6619 Před rokem

    Woow fkae

  • @user-ki8du6gf2x
    @user-ki8du6gf2x Před rokem +2

    ፋቄን ሰወደው አሁንማ ጠፋተሀል!

  • @meseretyilmadagn7662
    @meseretyilmadagn7662 Před rokem

    WONDIME KEMANIM KEMENIM YEMIBELITEW FETARIACHIN MELAKITOCHI KENE BETESEBOCHI YITEBKU AMEN 💕🙏🏽💕 TLIKIWA ETHIOPIA 💚💛❤💕 Addis Abeba

  • @ethiopiaaberach7062
    @ethiopiaaberach7062 Před rokem

    አሰልቺ

  • @nebiyattegegn9507
    @nebiyattegegn9507 Před rokem +2

    ፍቄ😁😁😁ቀኔን አሳመርከው😍

  • @user-mw4op3zr5v
    @user-mw4op3zr5v Před rokem

    ፍቄን ሀገር ፍቅር ቴአትር በአካልና በስልክ ስለማውቀው ደስ ብሎኛል፡፡ ፍቄ ብቁና ኩሩ የቴአትር ባለሞያና መምህርም ጭምር ነው፡፡ አስተዋዋቂዋ በፍቃዱ በማለትዋ ቅር ብሎኛል በዛ ላይ ማስተባበያ አልሰጠችም…..

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative Před rokem

    ግጥም በጠብ መንጃ

  • @ZemeraRadio
    @ZemeraRadio Před rokem

    Feke Magna

  • @tomorrow9473
    @tomorrow9473 Před rokem

    ይሄ ሁሉ ጉድ ከአራት አመት በፊት ነዉ ወይስ ከአራት አመት በኋላ ነዉ የነኤልሲ ቤትን የጎበኛችሁት? የእነ ኤልሲን ብሄር ባወቅኩ። የወቅቱ ጥያቄ ስለሆነ ነዉ።

  • @adamabdu5327
    @adamabdu5327 Před rokem +1

    ትለያለህ ፍቃዱ...!

  • @elenibogale7410
    @elenibogale7410 Před rokem

    Fekeyee enamsegenaln merx wege new atetefaben

  • @samsuga2053
    @samsuga2053 Před rokem +1

    ፍቄ እዉነትም ወገኛ ነህ

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před rokem +1

    ፍቄ ኤልሲ እኮ በአበበ ዓረፍተ ነገር ሰሪ ተብላ አበበ አቀው ነበር አቀው ነበር
    በቆሎ ለበሰ አለች 😂❗️

  • @user-im6ed8ii8w
    @user-im6ed8ii8w Před rokem

    😁😁😁

  • @sertsefekade9580
    @sertsefekade9580 Před rokem

    በማርያም ምስሩ ጨው በረንዳን 1 መፅሀፍ ስጭኝ ገበያ ላይ አጣሁት

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa Před rokem +1

    The irony on this poetic scene ...i saw so many greedy ,insatiables in the crowd.

  • @abelkidane6968
    @abelkidane6968 Před rokem

    Fikaaa mirttttt saw

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. Před rokem +1

    ፍቄ ቀልድ የሱ ናት።

  • @ethiopiaaddis9352
    @ethiopiaaddis9352 Před rokem +2

    አንተ ያደረከው ልክአሁን የብልፅግና ካድሬዎች የሚያደርጉትን ነው ህውነትን ቀብረው ሀሰትን እንዳነገሱት በተለይ የአማራ ብልፅግናዎሽ ለገንዘብና ለስልጣ ብለው አማራውን እንደሚያስጨፈጭፉት😊

    • @debelasefere
      @debelasefere Před rokem

      Eski fended bel le woyane . Jilanfo

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 Před rokem

      ዘረኝነት ጥንብ ነው የአንተ ተረተረት ዘረኝነት ካልተወራልህ ካልተነገረልህ ወሬ ካድሬነት ነው የአንተስ ምን ይባል ይሆን ደነዝ ዘረኛ የአገር ጠንቅ

    • @yonatangirma4679
      @yonatangirma4679 Před rokem

      ጉረኛ እዚህ ከምታቅራረ ለምን ጫካ ገብተሀ አትታገለም እዚህ ዮቲዮቭ ላይ መጥተህ ወንድ ወንድ ትጫወታለህ ወሸላ

  • @user-xc4ig7pg7e
    @user-xc4ig7pg7e Před rokem +2

    ፊልም በነ ፍቄ ቀረ

  • @getachew777
    @getachew777 Před rokem

    ፍቄ ሁሌም ጀግናነህ

  • @endytek4866
    @endytek4866 Před rokem

    አገርህን በመውደድህ ላቅ ያለ አድናቆት አለኝ። ሆዱ ከሞላ እንደ ከብት ያገኘውን ከሚልስ ያውጣን።

  • @TilahunHailu
    @TilahunHailu Před rokem

    ፍቄ ምርጥ

  • @abts507
    @abts507 Před rokem

    እወድህ ነበረ በትግራይ ህዝብ ላይ እስክትቀልድ ድረስ፣ለነገሩ ያንተ ጥበብ እኮ ወሬ ነው ሳይንስ አይደለም

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 Před rokem

      እናንተ ጋ እውነት መናገር ጭንቅላታችሁ አይቀበል የፍቅር ደብዳቤ ለማፃፍ በመሳሪያ የሚለው እንዴት አስከፋህ በመሳሪያ አስገድደው ሚስት ይቀሙ እንደነበር ባልካድከኝ የእናንተ መሳሪያ ደብዳቤ ከማፃፍ እስከ የኢትዮጵያን ሀብት እስከ መዝረፍ አልደረስንም ባላልከኝ እውነትን መቀበል አቅም የላችሁም የአንተስ ዘረኝነት ጥንብ ነው መባል ያለበት ደነዝ

  • @bilatab1969
    @bilatab1969 Před rokem

    It’s extremely over exaggerated. Why Ethiopians exaggerated rich people life??? Even Paris Hilton won’t act like this. Anyways poor people are having a poor imagination about rich people life. That is why when poor people suddenly get rich die fast.

  • @amanualybrah410
    @amanualybrah410 Před rokem

    ትግራዋይ አይኩዱም ወሬ ካሐዲ ሴት ትሻላለች ካንተ ጠብቅ ግዚከን

    • @dawitwolde5637
      @dawitwolde5637 Před rokem +1

      ስለ ትግራይ መች አወራ bro

    • @yonatangirma4679
      @yonatangirma4679 Před rokem

      ፈሳም ነገር ነህ ቆይ ምን እንዳለ ገብቶሃል ወይስ ጦዘሃ ለማንኛውም ካልገባህ አስተርጉመው ጀዝባ

  • @nounounounou6304
    @nounounounou6304 Před 9 měsíci

    ፍቃዱ ከበደ ቀርመህ ልጅህ ዳዊትን አሳክመህ አድን ሞት አትፍረድበት ወራዳ

  • @dindas27075
    @dindas27075 Před rokem

    Weg tefa malet😈.....Ehen weg bizuu gize semchewalew😦....fekadu Sint gize ehen weg yemiyakerbew😈😈😈😈....eeech!

  • @amanualybrah410
    @amanualybrah410 Před rokem

    Ante shutame site neke

    • @selamgetu2752
      @selamgetu2752 Před rokem +1

      ሰውዬ ይሄ በሽታ ነው ታከም::

  • @tigistabebe8628
    @tigistabebe8628 Před rokem +2

    ፈጣሪ ኃይልና ጉልበት ይሁንላችሁ በርቱ እነንወዳችኋለን

  • @tigistabebe8628
    @tigistabebe8628 Před rokem +2

    ፈጣሪ ኃይልና ጉልበት ይሁንላችሁ በርቱ እነንወዳችኋለን