Seifu on EBS: አርቲስት ፍቃዱ ከበደ | Artist Fekadu Kebede
Vložit
- čas přidán 28. 07. 2016
- አርቲስት ፍቃዱ ከበደ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው ቆይታ | Seifu on EBS: Artist Fekadu Kebede
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS czcams.com/channels/2JH.html...
Seifu on EBS 2
czcams.com/channels/j-2.html... - Zábava
ፍቄ በእውነት በጣም ነው እማከብርህ ከኮሜዲ በላይ ምርጥ ኮሜዲ ነህ
ፍቄ አድናቂህ ነኝ እግዚ አብሄር የስራ ዘመንህን ይባርክልን
Hey
ዋውው ዛሬ ትልቅ እንግዳ ስለጋበዝከን እናመሰግናለን እምወደውና ማደንቀው ፍቄ ነብስ
ሰይፋ በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ፕሮግራም ነው
በእውነት በጣም ድስ ትላላች
ፍቃድ አድናቅህ ነኝ ስይፉሻ ይመችክ
i can't wait to see this movie
ፍቄ ጥረትክን በደንብ አደንቅልካለው ተፈሪ መኮንን ስትማር በጣም ነበር ምንተዋወቀው ነገር ግን አውን ለዚህ በመብቃትክ ደስ ብሎኛል በርታ
ግጥም በጠመንጃ እሚጥም ግጥም
በተለይ ፍቄ እራስህ ስታነባት
በጣም ደስ ይላል
wow wow thanks
ፍቄ ምርጥ ሠው 😍
wow thanks
He is the best actor especially comedi lay .Berta fike
ስወደው
thanks sefi nice time
ዋውውዘና የሚደርገኝ ስይፉ
እስኪ መሲን አቅርብልን(መሰረት መብራቴን) በተረፈ ፍቄ ምርጥ ሰው በርታልን እንወድሀለን
ፍቄ ገና ሳየው ነው ምያስቀኝ
ፍቅየ በጣም ነው የምወድህ የማደቅህ
Seyfu betam new emwedh ye ena melkam egziabher erejm edma ena tan yath ljochhn yasadglh werah hulu ytmegnal eshi
sefyeee sweet alemseged tesfayen akriblin. lefike betam enameseginalen
betam yemiwedew akiter😍💗
ወይ ሠይፍሻ በሣቅ ገደልከኝ
ወይ ፍቄ ስወድህ በተለይ ገገመ በሚለው ፊልም♥♥♥
Jesus is Lord
fika ye tibebi abate mine largiki benatik, ,,betami newe yemakebirik egzaberine yasebikeweni yemulaliki tidarik yebareki, ,,,
wawwwww seifusha des yelal zena belna
ምርጥ ሰው
Be Ewnete betam gobez eNa techawhache artist 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😍😍😍🥰🥰🥰🥰
seifye interview yimechegnal gin please interview tariku birhanu vs kalkidan tibebu,alemseged tesfaye,helen bedilu,makida afework,teddy afro vs ameleset muche, aziza ahmed, meseret mebrate and other beautful artistes ilove these artistes
super Dankeschön fikadu
yezaren ayarg ena ezi sport bet esara nebr wayneee nigusu Solomon miss u guys betam😭😢😢
ፍቄ በጣም የሚችል ብቃት ያለው ተዋናይ ነው። በውል ትዝ ባይለኝም 2002 ወይም 2003ዓ.ም በ አዳማ ዩንቨርስቲ ከ ሸዋፈራው ጋ ያሳዩት "መስተፋቅር" የተሰኘ የመድረክ ቲያተር ከሣቅ ብዛት ሆዴን አሞኝ አቋርጬ ወጥቻለው..በጣም ፍርስ የሚያረግ አርቲስት ነው!!!ሰይፉ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን!!!
Halefom Tesfaye j
Wow
ሰይፍሻ በናትህ ከቻልክ ደሳለኝ መርሻ በጉራጌ ዘፈን የሚታወቀው በጣም ጎበዝ ዘፋኝ ነው አቅርብልኝ
ወይኔ ሠይፋ በሣቅ ገደልከኝ እያንዳንድሽ ሆሥሥ
Big up
Chef Seifu!
Wow adenaki nege betam new mewedew😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
are feyfu be allah be allah asam habesh & mahder asefa & meseret meberahete akrblgn
ደስስትሉ ሁላችሁም
Babilon besalon ena wanaw tekotatari tiystroch lay ye lij betam gobez actor new 👍👍👍👍👍👍👍👍
waw sefisha waw ereeee fiqi endinewu chaweta waw
ፍቄ ስወድህ ምርጥ ሰው።
ግን ሰይፉየ መሠረት መብራቴን መቸነው ባንተ ፕሮግራም እምታቀርብልን እባክህ
Wowooooo
ሰይፉሻ እባኪህን ኣለምሰገድ እና ታሪኩ ባባ እና ኣቅረባቻዉ።
we love you fak and seifu Bless you
Fiqe nice
ፍቄ❤😘😘
ሰይፍሻ በእግዚአብሔር አለምሰገድ ተስፍየን አቅርብልን ወይኔ ስወደው ፍልሙን እየደገምኩ ነው እማየው ድምጹን ለመስማት ብየ በናትህ እሱን አቅርበው
Amanual habtamun sewodew akerbew
+Sofy Mohamd ere sofya lIj alaw eko mare tesfa kercha😃😃
+Mahelate Abebe
weyii enem sewadewu almesegeden
አባቴ እወድህ አለሁ ስደተኛዋ ልጅህ።
አባቴ እወድህ አለሁ ስደተኛዋ ልጅህ እኔ። እራሱ ውስጤነው ስውድው
ገገማ ኣደለሁም ክክክክክክ ይመችህ ኣቦ ያሆሆ የመጬ ነው የተመችሀኝ ፍቔ
ፍቄ ምርጥ ሰው
wow
ዋዉዉ
betam arif new fike adinakik nagn
wow Wow
አዎን መሲን ጥሩ ሰው ነች
fike betam gobez actor new. fikadu yemiserabachew tiystroch mesach ena tru talent yalew lij new
እረ በጦቱ አሳቃችሁኝ
አለም ሰገድ ተስፋዬ ጋብዝልን ውስጤ ነው ❤️
አይዞክ ፍቄ እኔ አደንቅሀለብሁ
ውይ የሀሠው ሢይሥቀኝ እሜትአይበለውና ፖፖውን የዞአይነጠለው ከከከከከ
😍😍😍👍👍👍👌
plss meseret meberate ena teddy afro akerebilen plss seifu
ሰይፍሻ መሰረት መብራቴን አቅርብልን
Fike best comedian
ፍቄ😍😍😍😍😍😂😂😄😄
wow fike !!
ሰይፍ በሳቅ ገደልከኝ
fke am u'r biggest fan berta!
ውዴ ኦማርን አምሮሽ ይቀራል እንች አታገኝውም
ሰይፍሻ እባክህ ፍርያት የማነን አቅርብልን በጣም ናፍቃኛለች ስንት ጌዜ አይቻት አላውቅም እኔ ለፍሪ ለየት ያለ ቦታ ነው ያለኝ please ሰይፍሻ
Ere betame asekege komedenehe ena betame adenkehe nege betame newe yemetasekege
ሰይፍ እር እኔም ሂሳም ሀበሻ የለም እደ አይቀርብም ስለሱ ቢዘርዝርልኝ በጣም እፈልጋለው ተቸገርው እኮ መር
betame kemwedachw artiste andu fike new adnakik ngn
ፍቃዱ. ሳይህ. አባቴን. ትመስለኛለህ. ወላሂ. ሁለመናህ. አሳሳቅህ. ቅጥነትህ ፀይምነትህ. ፍቃዱ. አዲናቂህ ነኝ. ከመዳም ኩሽና
ኩሽና አይዞሽ ማማዬ
seifu meseret mebrate akirbiln bskih bskih bakih
ፍቄ ማር ውድድድ
ፍቅቄ በእናትህ ፔጅህን ላገኘው አልቻልኩም ሊንኩን ላክልኝ ወጎችህንና ግጥሞችህን እንዳነብ
ሰይፈ አሳከኝ እኛ ሰፈር መጣሁላቹ kkkkkkkk
ሲይፉ እንዳው ምን ይሻላሃል መጣሁልሽ እያዳንድሽ😄😄😄😄😄
Kkkkkkkkkkkk uuu endezim seka alawek o thanks all
seifye asakegn artist fkadu adnakih negn betam arif nw
wawww betam Arif
weye. seyefu. bechale. fetume asefawene. akerebelege
ሀሀሀሀሀሀሀ አላሕይረሐማት ሠብለ ሚስኪን።
አረ ፍቄ የምር ፍቅር ነህ።10q ሰይፉሻ
ፋቂ አድናቂ ህ ነኝ
መሰረት መብራቴን እና ቸርነት ፍቃዴን አቅርብልን
ሰይፍ በናትህ ለእገር ለድሃ የምጠቅም ነገር ስራ ይህ ምንም ነገር አይጠቅምም ።
ሰይፍዬ ጡሩሰዉ ግን የታል ቴዲ የምን ማረሳሳት ነዉ አቅርበዉ እናም የኔ ዎርቶዶቅስ እንወድአለን ፍቄ አድናቂህ ነኚ
yena konjo sewdki
seifisha ebakh erguz negn amrogn newu enen akrbegn
በእነትህ መሰረተ መብራቴ አቅርብልንሰዪፉ
mesirt meberatn akrbelen
Seifu አተን ማዬት አልፈልግም ምክንያቱም ሶፊያ ከምሞቷ በፊት እባክክ ድርስላት ስንልክ አልስማ ብለክ እሄው ሞተቺልክ አተ ሁልግዜ ታውቂ ታውቂ ሰው ነው ምትቃርባው ሰው አይደልክም አሺ ፈጣሪ ምን አድሚልክ አልውቅም ግን ጥሩ አልሰራ ክም
ፍቅየ ማሬ
ፍቄ ገለፃህ ተመቸኝ እንወድሀለን
አይሰይፍሻ ኪኪኪኪኪ
ertrean movie
wey ant feka wow
ሠይፍሻ
ስይፍዬ አቢሲኒያ ውሀ እያለ
እኔ የሀረብ ሀገር ካራቴ እየሰራው ነው መቼ እንደምመረቅ አላቅም 😭😭😭😭😭😭
ኤፍሱን መህመድ አታይን ክክክክክ እኔም እየሰራሁ ነው
አይዞሽ
wollahi sel semewu lebel kkkkk lemaningawum adnakeh neng
ወይኢ ሠይፈሽ Kkkkk os
ሰይፉ ስራህ ጥሩ ነው፡፡ እያዋዛህም ቢሆን ትምህርት ሰጪ ፕሮግራም አለህ፡፡
ግን እባክህ፡ እባክህ፡ ጨክነህ የወንበርህን አቀማመጥ አርባ አምስት ዲግሪ መሆኑ ጥሩ ሆኖ፡ ያንተ ወንበር ከፍ ማለቱ ትንሽ ኢንተርቪ የምታደርጋቸው ሰዎች ላይ ተፅዕኖ የሚያሳድር አይነት ነውና፡ እኩል ብታደርገው ብዬ እመክራለሁ፡፡