ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #82-02 - በኃይሉ ገ/እግዚአብሔር - ፖለቲካ አልወድም - አዝናኝ ወግ [Arts TV World]

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 06. 2019
  • በኃይሉ ገ/እግዚአብሔር - ፖለቲካ አልወድም - አዝናኝ ወግ
    ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #82-02
    Tobiya Poetic Jazz #82-02
    #TobiyaPoeticJazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ #82-02

Komentáře • 77

  • @ephremmengistu2515
    @ephremmengistu2515 Před 5 lety +8

    ኧረ በሀይሉ ገ/እግዚአብሔር የሚባል ሰው አልተቻለም የጊዜው ምርጥ ወገኛ !!!!!በጣም የምወደው ልጅ!!!!!

  • @user-oq6xx8vs1d
    @user-oq6xx8vs1d Před 4 lety +6

    ምርጥ መልእክት ነው ለገባው እግዝአብሔር ጥበቡ እና ጥበቃው ያብዛልህ።

  • @derejegirmazeleke4617
    @derejegirmazeleke4617 Před 2 lety

    አመሰግናለው በጣም ነው ያዝናናኝ

  • @yeshidagnademissie9242
    @yeshidagnademissie9242 Před 5 lety +10

    ድንቅ ወግ ድንቅ ትዝብት ነው።

  • @medihabesha1541
    @medihabesha1541 Před 5 lety +10

    ጦቢያ ሚዲያ ውስጤ ነው

  • @mercytefera1710
    @mercytefera1710 Před 4 lety

    Kiberuln we love you Ethiopia kef tibel akbariwchuwam kiberu

  • @y.ty.t5719
    @y.ty.t5719 Před 5 lety +4

    ዎዉ ልዩና ዕንቁ ነዉ ተባረክ!!!!!!

  • @aarondagne3036
    @aarondagne3036 Před 5 lety +5

    I like ጦቢያ,,,,

  • @andualemkagnew1200
    @andualemkagnew1200 Před 5 lety +6

    በጣም ደስ የሚልና ጥሩ ባህልም ነው.. ይህ ደራሲ በጣም የምወደው የማደንቀው ነው... በርታ ወንድሜ

  • @kiflubeyene1982
    @kiflubeyene1982 Před 5 lety +22

    ጦቢያ! ጥበብን በእንዲህ ኣይነት መልኩ ሩቅ ላለነው ቅርብ ስላደረጋችሁልን ከልብ ምስጋና ይገባችኋል እደጉ ተመንደጉ

  • @lechisatakele673
    @lechisatakele673 Před 5 lety +1

    woooow betam des yilal...Berta wendimachin

  • @hailedemssie8928
    @hailedemssie8928 Před 3 lety +1

    he is the best

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k Před 5 lety +23

    ወይኔ ይሄንን ልጅ ስወደዉ kkkkkkk

  • @koigatu8504
    @koigatu8504 Před 4 lety

    ከምር ተመችቶኛል አሪፍ ነው ማለፊያ ነው

  • @biniyambelay3633
    @biniyambelay3633 Před 3 lety

    ስወድ እኮ

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Před 5 lety +1

    Shukran!

  • @masetwalbelay6042
    @masetwalbelay6042 Před 5 lety +3

    ድንቅ እይታ ነዉ

  • @user-wn9lb2di9h
    @user-wn9lb2di9h Před 5 lety +5

    ሰላምህ ይብዛ አቦ

  • @tesfaneshyohannis4871

    ዋዉዋው

  • @mulemule6019
    @mulemule6019 Před 3 lety

    አረ ይመቺህ ወንድሜ ኑርልን

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 Před 4 lety +2

    በጣም ደስ የሚል ገጣሚ ነው ደጋግሜ ነው ያዳመጥክት የማይጠገብ ልጅ ክክክክ

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před 5 lety +3

    ውይ አዝናኝና ቁምነገር የሚያስጨብጥነው ክክክክክ

  • @birhanlegesse2055
    @birhanlegesse2055 Před 5 lety +4

    sooo good narration and touched a lot of our current issues.
    thumbs up!!!!

  • @bezawitethiopia7701
    @bezawitethiopia7701 Před 5 lety

    Waw very good my brother

  • @user-vy5oc6ws1b
    @user-vy5oc6ws1b Před 5 měsíci

    ❤❤wow❤❤

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 Před 5 lety +5

    OH my God ! You so Sweet ! You make me laugh 😂 I laughed many year's ago ! ❤️

  • @alemitubeji3314
    @alemitubeji3314 Před 4 lety

    በሐይሉዬ እንክዋን ግጥምህ ድምፅህ ራሱ ይናፍቀናል አወዛዝህም ደስ ይላል በናትህ ሁሌ አይርም ልክ እንደ ሁለቱ ፋሲካዋች አንዱ አይነት ዋው ኑርልን

  • @ethiopia1065
    @ethiopia1065 Před 5 lety

    ምርጥ ነው በሀይልሻ

  • @ermiyaskassahun2477
    @ermiyaskassahun2477 Před 3 lety +1

    በጣም ያስቃል 😂😂😂😘😘😉😉

  • @muban2432
    @muban2432 Před 5 lety

    Eyareru mesak ....endet des yilal....anyways, all you in this filed keep it up and please shift our memories to the new and real happiness. Thank you.

  • @tigistwoldeyesus928
    @tigistwoldeyesus928 Před 5 lety

    super cool behaliesha!!!!!

  • @alazarmohammed9755
    @alazarmohammed9755 Před 4 lety +5

    You made my day😂😂😂😂

  • @mimmimimmi3888
    @mimmimimmi3888 Před 5 lety +17

    እውነት ሆዲን አመመኘ ተባረኩ

  • @kokobametse6020
    @kokobametse6020 Před 4 lety +1

    Great

  • @wingetstranger4545
    @wingetstranger4545 Před 5 lety +6

    በዚሁ ከቀጠልክ የእያዩ ፈንገስ ተፎካካሪ ትሆናለህ ፦ በጣም አሪፍ

  • @shewalove6943
    @shewalove6943 Před 4 lety +3

    የቤተክርስቲያን አባቶቻችን እዚህጋ መልእክት አለ ሰው እረፍት ፈልጎ ወደ መቅደሱ ሲመጣ እዛም ፖለቲካኝነትን ሳይሆን ልቦናን የሚያሳርፍ አንድነትን አስተምሩን ነው

  • @user-zz2hz6wh1q
    @user-zz2hz6wh1q Před 3 lety

    የማል ቅኔው ☺️🥰

  • @teddyflute6357
    @teddyflute6357 Před 4 lety

    Kush music and Art ግጥም በሙዚቃ

  • @user-ck6bw5mw1d
    @user-ck6bw5mw1d Před 5 lety +3

    በኃይሉ በጣም ደስ ትላለህ ። በሳቅ ደከምኩ። ላግኝህና ጨርሰኝ። የት መቸ ላግኝህ እባክህን በሞቴ።

  • @kumlachewhabtamu8969
    @kumlachewhabtamu8969 Před 5 lety +3

    ለዛ አለዉ፡፡

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 Před 5 lety +9

    ይሄ ህዝብ ወዴት እየሄደ ነው

  • @user-nc3ky5xp5k
    @user-nc3ky5xp5k Před 5 lety +1

    አሪፍ በተለይ አቀራረቡ!!!

  • @mightym3209
    @mightym3209 Před 4 lety +2

    Heis the best! I can't stop laughing

  • @rekektezera103
    @rekektezera103 Před 4 lety

    ሀሀሀሀሀሀሀለ

  • @eiualtarik1326
    @eiualtarik1326 Před 3 lety

    😃😃❤

  • @SaraSara-gk4vj
    @SaraSara-gk4vj Před 5 lety

    Abo yematehe

  • @rangerkiflu4970
    @rangerkiflu4970 Před 5 lety +9

    I can't stop laughing from the beginning to the end
    great guy and impressive message

  • @user-sn9kx2tb3h
    @user-sn9kx2tb3h Před 3 lety

    🤣🤣🤣🤣🤣 ያክርምህ ወዳጄ🙏

  • @hemuseliesh3180
    @hemuseliesh3180 Před 5 lety +3

    እኔ የምለም አወቅን አወቅን ህያላቹ ሜዳ ቀራቹ ለምን እራሳችሁን እንደ ማችሉ አላቅም ቀልዳቹ አያምር ለዛ የለው ኬት እንደመጣቹ የምታውቅ አርቲስት ተብዬሆች የምትቀልድበት ስታጣ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ትኤዳላቹ ፈጣሪያችሁን የማታፍሩ አፈርኩባቹ ፡፡

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 Před 5 lety +3

    ዽንቅ ስላቅ ነው ዴጋግመው ቢሰሙት የሚያዝናና

  • @dawitbelew4890
    @dawitbelew4890 Před 2 lety +1

    ወጉ ከነአነባበቡ

  • @tesfayemebrate6516
    @tesfayemebrate6516 Před 4 lety

    Dear, how can I attend this miraculous session, please?????

  • @salam1297
    @salam1297 Před 4 lety

    እውነት ሁድን አመመኝ

  • @user-yv6go8fw5z
    @user-yv6go8fw5z Před 4 lety

    ባሀይሉ ጠፍህ ብደግመው የማልስለችህ ልጅ

  • @henasarah9582
    @henasarah9582 Před 5 lety +1

    እርርርርር ሆዴ ቆስለለለለ

  • @gedufikir24
    @gedufikir24 Před rokem

    ገራሚ ቁምነገር ወቀልድ

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas3402 Před 5 lety

    😂😂😂😂💚💛❤

  • @kalkidanyelekal5760
    @kalkidanyelekal5760 Před 2 lety

    🤣🤣🤣🤣Mirit sew nurilin

  • @munahassen3559
    @munahassen3559 Před 5 lety

    Kkkkkkkkk besak motkugn endatew yishalal

  • @abuyasisay7592
    @abuyasisay7592 Před 4 lety

    Ere ece hager wedat eyehadec new megerm weg

  • @zaharazahra5905
    @zaharazahra5905 Před 3 lety

    እነዛ በውስኪ እናንተ በቢራና በጠጅ

  • @miskirmeba2940
    @miskirmeba2940 Před 4 lety

    😂😂😂😂

  • @senaiake5065
    @senaiake5065 Před 3 lety

    😂😂😂😂😂😂

  • @wuletawuchanie4160
    @wuletawuchanie4160 Před 3 lety

    ቀበሌ ይቅርና ወረዳው መች አገልግሎት ይሰጣልና እንደ ወቅቶች አንድ ጉዳይ ለማስፈፀም በ4 ወር በ4 ወር ነው ቀጠሮ የሚሰጥ

  • @berekettg1
    @berekettg1 Před 4 lety

    ካብ ቤተመንግስቲ አዲስአበባ ዝተባረረት: ዝነደየትን ዝጠፈሸትን ጭፍራ ወያነ ዕባይ ኣስመራ ኣኻኺብዓ ሕክያ ክትፈጥር ላዕልን ታሕትን ትብል ኣላ:: ካብ ጸባ ዘይተረኽበስ...

    • @ertaletv1514
      @ertaletv1514 Před 4 lety

      'ታይ ኮይንኻ እማ ትበኪ ኣለኻ?

  • @bluecity4322
    @bluecity4322 Před 5 lety

    Everywhere, every media & any stage politics. ain't no good, stinks I fucken sick & tired....stop it .. let's have some kinda...

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 Před rokem

    አስካሪ መጠጥ እየጠጣቹሁ መሳለም ይገርማል

  • @mandefroassefa6547
    @mandefroassefa6547 Před 2 lety

    Great

  • @abejeabera7465
    @abejeabera7465 Před 3 lety

    I can't stop laughing from the beginning to the end
    great guy and impressive message