ታክሲ ውስጥ ድንግል ማርያም እንደ እኛ ሰው ናት ሲሉ መቋቋም አልቻልኩም መጋቤ ሃዲስ በቀልድ እያዋዙ ያስተማሩት Megabe hadis eshetu alemayehu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 02. 2024
  • ታክሲ ውስጥ ድንግል ማርያም እንደ እኛ ሰው ናት ሲሉ መቋቋም አልቻልኩም መጋቤ ሃዲስ በቀልድ እያዋዙ ያስተማሩት Megabe hadis eshetu alemayehu

Komentáře • 14

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 5 měsíci

    የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @yoniyoni9223
    @yoniyoni9223 Před 5 měsíci +1

    አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @dengel8429
    @dengel8429 Před 5 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @elizabethyimer237
    @elizabethyimer237 Před 5 měsíci

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠቡቅልን።

  • @habtamumengshe530
    @habtamumengshe530 Před 5 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 Před 5 měsíci

    እየሱስ ክርስቶስ ሞቶ አዳነን ይህ በቅ ነው ብቻውን🌴🤴👸👲

  • @user-tq6fi1cx7i
    @user-tq6fi1cx7i Před 5 měsíci

    Thank you so much for your videos. Kale hiwot yasemalen for MegabeHaddis. However, why is that your videos not released to the end. I don't think it is a good idea to discontinue such holy messages. So, please try to release full videos.

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን አባታችን እረዥም እድሜን ይስጥልን

  • @user-hf6hw1cm5v
    @user-hf6hw1cm5v Před 5 měsíci

    ደንግል ማርያም ከኪሩቤል ትበልጣለች ከሱራፌልም ትበልጣለች ከሦስቱ አካል ለአንዱ አካል ማደርያ ሆናለችና ታዲያ እንዴት ካንተ እኩል ሰዉ ናት ለማለት ደፈርክ ልቦናህን ይመልስልህ ለእኛ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እመአምላክ ወላዲተ አምላክ ብለን እናምናለን አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @tsehayeshiferaw8096
    @tsehayeshiferaw8096 Před 5 měsíci +1

    ታዲያ መላይክት ናት ወይስ አምላክ? ኤልያስ እንኳን እንደኛ ሰው ነበር ተብሎ ተጽፏል። ማሪያምን እኮ ማንም ሀዋሪያ አልሰበካትም። ያልተፃፈ ለምን እናነባለን?

    • @kiddykassa3960
      @kiddykassa3960 Před 5 měsíci

      Emamelak lebonan testesh fetarim yeker yebelesh

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 Před 5 měsíci +1

    አንተ ሰው አስተውል እንጂ አዎ ድንግል ማርያም ሰው ናት አንዲት የአይሁድ ሰው ናት እስራኤላውያን በግዞት በነበሩበት ግዜ ለሴት ልጆቻቸው አዘውትረው የሚያወጡት ስም ነው ማርያም ማለት "ሐዘንተኛ" ማለት ነው እውነቱን ተናገር ለወደመጥ ተብሎ ለሌላ ሰው እንቅፋት አትሁኑ

    • @yonioteme3033
      @yonioteme3033 Před 5 měsíci +1

      እዉቀትህ ብዛቱ በጣም አዋቂ ነህ እንደ አንተ አይነት አዋቂ ምናለ የጴንጤዉን አዳራሽ ከጭፈራ ቤት ወደ ጸሎት ቤት አልቀየረዉ?

  • @wisdomseeker7622
    @wisdomseeker7622 Před 5 měsíci +1

    ምንድናት እንዴ ታድያ? ሰው ነበረች፥ እንደ ሰውም ሞተች። ተረት ካልተፈጠረላት በስተቀር።