🟢👉[በትኩረት አድምጡት] 🟢🟢👉የአነቃቂ ተናጋሪዎች መዘዝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 06. 2023
  • @gizemedia28 ​#gizemedia #ጊዜሚዲያ
    ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ
    @gizemedia28 ​
    #gize_media
    #gize facebook / gizemedia-%e1%8c%8d%e1...
    #gize tiktok www.tiktok.com/analytics?lang...

Komentáře • 27

  • @destadebele4833
    @destadebele4833 Před rokem +7

    አዚች ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ድንቅ የሆኑ እውነተኛ መንፈሳዊ እምነትና እውቀት ያላቸው አባቶች በመኖራቸው ትላንትናም ዛሬም ወደፊትም እግዚአብሔርን እናመሰግናለን ።

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +4

    አይዞአችሁ ዉድ ኦርቶዶክሳውያን ወገኖቼ ❤ እኛን ቅዱስ
    እግዚአብሔር አይተወንም ❤❤❤
    🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @selesttube
    @selesttube Před rokem +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በብዙ ከእርሶ እናተርፋለን
    ለአዘጋጁ ጊዜ ሚዲያም ክብረት ያስጥልን!!!
    ቀጣይም እንጠብቃለን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን✝✝✝❤️❤️❤️🤲🤲🤲

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m Před rokem

    መምህር ግሩም ድንቅ ነው👍👍👍 እመብርሃን ከዚህም በላይ ማስተዋል ጥበቡን ይግለጥልህ👍👍👍❤❤❤

  • @jdcell63
    @jdcell63 Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ልቦናቸውን ያብራ

  • @FekaduMelkie
    @FekaduMelkie Před rokem

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን።መንግሥተ ሰማያት እግዚአብሔር ያውርስልን።
    ወንድማችን ዳዊት በጣም ጥሩ የሚበረታታ ሥራ ነው።እኔም ውስጥ የነበሩ ጥያቄዎች ያብራራ ለትውልዱ ዓይን ገላጭ ነገሮችን አመላካች ነው።በዘመኑ ያሉትን ጉዳዮች በእግዚአብሔር ቃል እድንመለከት ብዙ ሥራዎች ይጠበቅቡናል።

  • @errttyyy
    @errttyyy Před rokem

    ቸሩ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅልን መምህሮቻችን ❤

  • @jerrymulugeta4448
    @jerrymulugeta4448 Před rokem +3

    ስኬትን ከእግዝአብሔር እንፈልግ

  • @user-uv2gp6ex4y
    @user-uv2gp6ex4y Před rokem +3

    ልክ ነህ ግን እነዚህ ምንም ጥፋት ኣላጠፉም እነሱ ከቤተክርስትያን ወጥተህ ተከተሉን ኣላሉም የነቃ ትውልድ መፍጠር ነው ለምና በየትምህርትቤት ውስጥ ህይወታቸው እያጠፉለምን ኣታግዙዋቸውም ከዛ ደሞ በየ ጫትቤት ሹሻ ቤት የሚውለው ኣግዝዋቸው

  • @LidyaMebratu
    @LidyaMebratu Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር🙏🙏

  • @user-yy8fd8vt1i
    @user-yy8fd8vt1i Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @acjxjdshznxhsgaye7838

    እግዚአብሔር ይመስገን አድ ቀን አይቻቸው አላውቅም ተመስገን❤❤❤❤❤

  • @kidistteshome5374
    @kidistteshome5374 Před rokem +1

    Kale hiwet yasemalen memeher.. Giza media enamsgenalen

  • @eseyemekeds7433
    @eseyemekeds7433 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @acjxjdshznxhsgaye7838

    እውነት ፅጋውን ያብዛልህ በትክክል ገልፅሀዋል❤❤❤

  • @acjxjdshznxhsgaye7838

    ጊዜ ሚዲያ እግዚአብሔር ካተ ይሁን

  • @jerrymulugeta4448
    @jerrymulugeta4448 Před rokem +2

    እኔ የምነቃቃው እግዝአብሔር እንዳለ ሳስብ ብቻ ነው

  • @acjxjdshznxhsgaye7838

    ሺ አመት ኑር ውድ ወድማችን❤❤❤❤❤❤

  • @Love-nr1zp
    @Love-nr1zp Před rokem

    ቃለሕይዎትን ያሠማልን መምህር
    መቸም አንድ ብር ሳይኖረው የአንድ ብር እቃ መግዛት ትችላለህ ሲባል አሜን የሚል ካለ ደንቆሮ መሆን አለበት😂😂
    አንዳች ነገር ያነቃቃቸውና እነሱን ከምሰማ አንድ ቅዳሴ ባስቀድስ ኮክ ብየ እመጣ የለ

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m Před rokem

    በመጀመሪያ ለመምህራችን ዲ/ን ዮሐንስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በንግግርህ በሳል ነህ ጎበዝ በርታልን ፍጻሜህን ያሳምረው።❤❤
    ቆይ ምነው ዛሬ ተነሳችሁ ግን ማለቴ መምህር ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ ስንት ጊዜ ነው ሥለ አነቃቂ ንግግር ያስተማረው?? ብዙ ጊዜ አስተምሯል የሰማ ሰምቷል። ተጠቅመናል ግን እናንተ ትገርማላችሁ ከስንት ዓመት በኋላ በዚህ ጉዳይ መምጣታችሁ። አሁንም ጊዜውም አረፈደም። በርቱ ጠንክሩ።
    በድጋሜ መምህር ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበን ጋብዛችሁ በሰፊው ይሄን አነቃቂ ንግግር አውግዙ እላለሁ። በተረፈ ለአዘጋጂም ለአቅራቢም ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @selamachannel5701
    @selamachannel5701 Před rokem

    ማነቃቃት ማለት እንደዚ ነው

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i Před rokem +1

    ትዳራቸው እንኳን መምራት ያቃታቸው ናቸው ለራሳቸው ሳይነቁ ህዝብ ልያነቁ ነው 👹666 ሀይማኖታቸው የቀየሩ ትዳራቸው ልጆቻቸው የበተኑ

    • @user-uv2gp6ex4y
      @user-uv2gp6ex4y Před rokem

      ጉረኛ ልጅ ወልዶ ዲቃላ ደቅሎ ከሚደብቅ ቄስ እነሱ ይሻላሉ

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 Před rokem

    Pleas stop the negative

  • @user-pl2ot7ls1n
    @user-pl2ot7ls1n Před rokem +1

    ሰው መቸም ሰውን መከተል ነው የሚወደው ምድራ አላዋቂ ሁላ