🔴New አግበስብሳችሁ አትስሙ፣መጋቤ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ፣ፓለቲከኞቹ መተቃቀፉን ያውቁበታል እናንተ ግን.../ሰውን እሳት ውስጥ ጥሎ እንቅልፍ አለ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 12. 2022
  • #like #share #subscribe #Megabe #Hadis #Eshetu #Alemayehu #መጋቤ_ሐዲስ #እሸቱ #ዓለማየሁ

Komentáře • 14

  • @MasarathMasarath-cm9ww
    @MasarathMasarath-cm9ww Před 5 měsíci

    በውነት የኔባት ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እሶዎን ከሰማው ብሃላ ተቀይራለው

  • @serkalemasali2576
    @serkalemasali2576 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ በጤና ያቆይልን

  • @zerihunlema8159
    @zerihunlema8159 Před rokem

    THANKS LIELT

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @satenawyewahu1867
    @satenawyewahu1867 Před rokem +2

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን።

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před rokem +1

    በእውነት፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣አባታችን፣።

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Před rokem +1

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን❤🌾💒

  • @user-jo8nj1pf7n
    @user-jo8nj1pf7n Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልን መምሕር ጸጋዉን ያብዛላችኁ✅🕊

  • @meseretwerke77
    @meseretwerke77 Před rokem

    እውነት ነው

  • @tesfayefichala9036
    @tesfayefichala9036 Před rokem +2

    ዕውነት ነው እግ/ር አምላካችን ነው መላዕክቱን ወደኛ የሚልካቸው እንጂ እኛ አምልከናቸው የሚመጡልን አይደሉም ፡፡
    ስለዚህ ይኸ ከዚህ በታች ከቀረበው አንፃር እንዴት ይታይ?
    እንደየዝንባሌያችን ጥቅሶችን እየጠቀስን ራሳችንንም ሆነ ሰሚዎቻችንን ከአንዱ ጥግ ወደሌላው ማላጋት እንችላለን፤ ነገር ግን ቃሉ ያዘዘን፡- ‘’እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን(1ኛቆሮ.1፡23)’’ ተብሎ እንደተጻፈው እርሱን ብቻ እንድንሰብክ ነው፡፡ ስለዚህ ወደ ተጻፈው መመለሱ ብቻ ነው ጠቢብነት፤ መመለሱ ብቻ የሳቱትም እንዲመለሱ መልካም ምክንያት እንድንሆን ይረዳል፡፡
    ከዚህ በታች የተዘረዘሩ አምልኮዎች ለመላዕክትና ለሰዎች ሲቀርቡ እንደኖሩና እየቀረቡም እንዳሉ ለምንድነው የማትኮንኑትና እናንተም ሆናችሁ ሕዝቡ በንስሐ እንዲመለስ የማታደርጉት? በፍጡራን ተስፋ እንዲደረግ፣ ለፍጡራን እንዲታጠን፣ ቀናት ተመድበውላቸው እንዲደገስለቸው፣ በተመደበላቸው ቀናት እየተጠጣና እየተሰከረ በስሜት በሆይታ ስማቸው እየተጠራ የሚሳናቸው እንደሌለ እንዲታወጅላቸውም ሆነ እንዲሰበኩ፣ እንዲመኩባቸው፣ እንዲሳልባቸውና ስለቱ በስማቸው እንዲፈጸምባቸው፣ እንዲማልባቸውና መሐላ እንዲፈጸምባቸው፣ ልጅ፣ጤንነትና በረከቶችን እንደሚሰጡ ተደርጎ እንዲታመንባቸው፣ እንዲለማመኗቸው፣ ሌሎች ብዙ ጉዳዮችን እንደሚፈጽሙ ፣ ጠላታችን የሚሉትን ሰው እንደሚበቀሉላቸው፣ ልዩ ልዩ መሥዋዕቶችና ልመናዎች እንዲቀርቡላቸው’’ ብዙ ጊዜ እንደታየው በሚዘገንን ጥላቻ፣ አጥፍቶ ለመጥፋት ጭምር በተዘጋጀና ከሥልጣኔ በራቀ ትችት፣ ስድብ፣ እልህና ወኔ በመስበኩ ቀጥለዋል፡፡ የተሰቀለውን ክርስቶስን ብቻና ብቻ ስበኩ ባለ አካል ላይ ይህ ሁሉ ዘመቻ ለምንድነውመቼም ከአምልካችን ከእግ/ር እንዳይደለ ግልጽ ነው፡፡ ከርሱ ካልሆነ ደግሞ ከክፉው ከዘንዶው መሆኑ ግልጽ ነው ማለት ነው፡፡ ይህ አድራጎት የአምላካችን እግ/ርን ክብር መጋፋትና ለርሱ ብቻ የሚገባውን ክብር ዘርፎ ለማገባቸው ማቅረብ ነው፡፡ በዚህ ላይ የተሠማሩ በዚህ አካሄዳቸው የእግ/ር አምላካችንን ክብር የተዳፈሩበትንም ጥልቀት ቢረዱና ፈጥነው ቢመለሱ መልካም ነው፤ ላሳቱትም ሕዝብ ዕውነቱን ተናዘው እንዲያመልጥ በጎ ሥራ ቢሥሩ፡፡ ይሰበክ ተብሎ የተጻፈውን ‘’ የተሰቀለንን ክርስቶስን ’’ ትቶ ሌላውን የሰበከ የተረገመ ይሁን ( ገላ. 1፡ 8) ተብሎ ተጽፏል፡፡
    ሌሎች ዕውቀት እንደሌላቸው ፣የተናቁ እንደሆኑና ወዘተ. እያላችሁ የምትገበዙ ሆይ፡- በጣም መሠረታዊ የሆነ የክርስቶስ ጌታችንን የትህትና ባህሪይ ረግጣችኋል፤ በትዕቢት ማማ ላይ ራሳችሁን በትዕቢት ማማ ላይ አስቀምጣችኋል፡፡ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱን እንዴት እንዳዋረደና ይህንን ያደረገው እኛ ኃጢአተኞች ም በርግጥም አንዳችን ከሌላችን የማንሻል መሆናችንን በልባችን አምነን እንድንኖር ነው፡፡ሁሉም ሰው ፊልጵ. 2፡ 1-11 ድረስ ያለውን ቃል ቢያነበውና ቢታዘዘው ብቻ ያመልጣል፡፡
    የጥላቻ፣ የስድብና የትችት ሠራዊት ሆናችሁ መገለጣችሁን በተመለከተ፡- ጌታችን በኃጢአታችን የተበላሸነውን እኛን መቼ ጠላን? መቼ ሰደበን?መቼ ፈረደብን? መቼ አሳልፎ ሰጠን? መቼስ ገደለን? ራሱ አልፎ ተሰጠልን እንጂ፡፡ መከራን ተቀበለልን እንጂ፡፡ደሙን አፈሰሰልን እንጂ፡፡ተሰቀለልን እንጂ፡፡ ሞተልን እንጂ፡፡ ደግሞስ ጌታችን ጥላቻና መገዳደልን አስፋፉልኝ መቼ አለን? ፍጡራኔን ስበኩልኝ መቼ አለን? የጌታችንን ሞትና ትንሣዔውን በአካል ያዩ ሐዋሪያትና ደቀመዛሙርት ያልሰበኳቸውን መስበክ የስህተት ትምህርት ነው፡፡ ሰው ደም ሥሩን ገትሮ አሁኑኑ አጥፍቶ ለመጥፋት በተዘጋጀ ጥላቻ ተሞልቶ በወኔና በስሜት እየተነዳ በሰዎች ልብ ውስጥ ቅዱሱን አዳኝ ጌታችንን ሳይሆን ፍጡራንን ለማንገስ መገበዙ እጅግ በጣም የሚዘገንን ነው!!! እግ/ር አምላካችንን ፈጽሞ አያስደስተውም፡፡ ሌባውን፣ነፍሰ ገዳዩንና ሐሰተኛውን ግን እጅግ በጣም ያስደስተዋል፡፡ ሥራውን ሌሎች እየሠሩለት እንዴት አይደሰት!
    ውድ አባት ልዑል እግ/ር አብ ውድ ልጁን ለእያንዳንዳችን አዳኝ ስጦታ አድርጎ ሰጥቶናል፡፡ እያንዳንዱ ኃጢአተኛ ሰው ይህንን ስጦታ በግሉ እንዲቀበል መንገር ሲገባችሁ ለምንድን ነው ወደ ሌሎች የምትመሩት? የእግ/ር አምላካችን ፈቃድ እያንዳንዱ ወንድ ወይም ሴት እሺ ብሎ በግሉ ይህንን ስጦታ ተቀብሎ እንዲድን ነው፡፡
    ውድ አባት ውድ ልጁን የሰጠን ጉዳ-ጉድ ተዓምራትን በማወቅና ፍጡራንን በማንገስ የተራቀቃችሁ ሊቃውንት ሊያደርጋችሁ አይደለም፡፡
    የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ሆይ፡-
    በግልና በስውርም የምታውቋቸው መተተኞች፣ደጋሚዎች፣ አስማተኞ፣ ሟርተኞች፣ አዋቂ ተብዬዎች፣ ስንት ጉዳ ጉድ በናንተም ሆነ በሌሎች ላይ ሲያደርጉ የኖሩ ሆድ አምላካቸው የሆነ ሰዎች ናቸው ነገሮችን ያወሳሰቡት እንጂ፡- ከዘላለም ፍዳና ፍርድ ለማምለጥና የዘላለምን ሕይወት ለማግኘት ‘’ በጌታችንና መድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በግላችን ጌታዬና አዳኜ ብለን ማመንና የቀድሞ ሃማኖታዊና የሕይወት ልምምዶቻችንን ሁሉ መካድ አለብን’’ ፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች በቀረበው የእግ/ር ቃል መሠረት ፈጥናችሁ ተመለሱና አምልጡ፡፡ ከኃጢአታችን በደሙ ያነፃንና ገና ሊመጡ ያሉትንም የሚያነጻው ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው፡፡ከእርሱ ጋር የተገናኘ ሰው ደግሞ ለድነቱ ሌላውን አይፈልግም፤ ለሌላው አያጥንም፤ በሌላው ተስፋ አያደርግም፡፡ የጌታችንና የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቂነትና ብቸኛ አዳኝነት ሲነሳ ራሳችሁን ጎበዝ፣የተፈጸመ አዋቂ፣አንበሳ፣ጀግና፣ በጥላቻ የተሞላ ሰው አድርጋችሁ የሚታቀርቡ ሰዎች ሆይ፡- ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት፡- ጥላቻ መከራዋን ያበላት አገራችንን በሌላ ዘግናኝ ጥላቻ አታወሳስቧት፡፡ የዕርቅ ሠራዊት ሆናችሁ እንድትገለጡ ነው ጌታ የሚፈልገው!!! ከዘላለም ፍርድና ፍዳ መዳን የሚቻለው በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ብቻ እንደሆነ በግልጽ ተጽፏል፡፡ ራሱ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ‘’በቀጥታ ወደ ኑ ነው ያለው (ማቴ. ም. 11፡28) ፡፡’’
    በነእንትና በኩል ሳይሆን በራሳችን እንድንመጣና ሁል ጊዜ በግልና በጋራ ፀሎት፣ ቃሉን በማንበብ፣ በመታዘዝና በምሥጋና ከርሱ ጋር በግላችን እየተገናኘን እንድንኖር ነው የተጠራነው፡፡
    እኛን ኃጢአተኞችን እያንዳንዳችንን ፍለጋ ከሰማየ ሰማያት የመጣልንን፣ ተሰቅሎ የሞተልንን፣ የተቀበረልንና በ3ኛው ቀን ከሙታን የተነሳልንን የሕያው አባት ሕያው ልጅ የሆነውን ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ’’ናልኝ፤ ወደ ልቤ ግባልኝ፤ ጌታዬና አዳኜ ሆነህ ለዘላለም በልቤ ውስጥ ኑርልኝ ማለት ብቻ ነው‘’ የሚያድነው፡፡ የሚያድነው ጌታን መታዘዝ እንጂ እኛ የወደድነውን፣ የመረጥነውንና የምንሳሳለትን እየየው እያልን ማክበራችንና መደገሳችን አይደለም፡፡

  • @hiwotdhabtamu6978
    @hiwotdhabtamu6978 Před rokem

    እርስዋን ነበር የሀገር መሪ ማድረግ loaded knowledge God Bless you Megabi

  • @ayelebekele4641
    @ayelebekele4641 Před rokem

    እርስዎ ከፓለቲከኛ በምን ይለያሉ

  • @edengenet5529
    @edengenet5529 Před rokem +1

    ሃይማኖትና ሃይማኖተኝነት አያድንም . በአጭርና ግልፅ መንገድ
    ለምን አታስተምሩም?
    የእግዚአብሔር ማዳን በአንድያ ልጁ በጌታችን መድሃኒታችንበኢየሱስ ክርስቶስ እንጂ በነዚህ መላእክት አደለም ብለው ይግለጡ.
    ትንፋሽ እስኪያጡ መላእክትን መዘርዘሩ , ዙሪያሄዱ ከማወሳሰብ ስለ ኢሱስ ማዳን በትልቁ ቢናገሩና ሃላፊነቶን ቢወጡ እንዴት መልካም ነበር