ለህወሓት እና ተላላኪዎቹ ያልተንበረከከው አርበኛ ጎቤ መልኬ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 07. 2021
  • የቀጠለ • አርበኛ ጎቤ መልኬ የቀጠለ
    ለህወሓት እና ተላላኪዎቹ ያልተንበረከከው አርበኛ ጎቤ መልኬ

Komentáře • 243

  • @AmharaMediaCorporation
    @AmharaMediaCorporation  Před 2 lety +26

    የቀጠለ czcams.com/video/aCcs3NYinrs/video.html

    • @abebakonjo6869
      @abebakonjo6869 Před 2 lety

      ገ፰ጃም ላይ ተቀምጣቹህ ለጎጃም ተንኮል ጣናን ሙሉ የጎንደር አድርገህ ትስላለህ አንድ ክልሎ አይታሰብም

    • @binyamtadele9130
      @binyamtadele9130 Před rokem

      @@abebakonjo6869 አንተ ደግሞ ምን አይነቱ ቆሻሻ ነህ ጣና የለውም የኣማራ ህዝብ እንጅ የጎጃም የጎንደር ትላላህ በአማራነትህ እንጅ በጎጃሜነትህ በጎንደሬነትህ አትግደልም ጎጠኛ አትሁን

  • @aleminewabebe718
    @aleminewabebe718 Před 10 měsíci

    ዋዋ ጎቤ የዘመኑ ጀግና ነው። ሁሌም በትውልዱ ልብ ይታወሳል።

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 Před 2 lety +43

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልክብር ለአርበኛ ጎቤ እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑርልን አሜን!!!

  • @melaku4472
    @melaku4472 Před 2 lety +9

    መንገዱ ጎቤ ጎዳና መባል አለበት ጎቤ ይሠራው መንገድ በስም ዪጠራ
    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @-gionchannel2788
    @-gionchannel2788 Před 2 lety +57

    እንኳንም የነፍጠኛው ጎቤ አገር ልጅ ሆንኩኝ

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k Před 2 lety +39

    የኔ አንበሳ ነፍስክ በገነት ትኑር ፍሬ እያፈራ ነዉ ዉጥንህ 👏

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 Před 2 lety +8

    ዋዋ ጎብዬ የኛ ጀግና ነፍስህን በቅዱሳኑ ጎን ያሳርፍልን ጀግና አይሞትም ሁሌም ታሪክ እያስታወስው ይኖራል

  • @satenaw.gonderaw
    @satenaw.gonderaw Před rokem

    ጎቤ ጀግናው ለእውነት ኑሮ ለእውነት የተሰዋ ጀግና ነው ይብላኝ ቁመን ላለነው ስግብግቦች ባንዳወች የወገን መጠቃት መቸገር የማይሰማን ተምረን ለደነቆርነው

  • @salemamen7170
    @salemamen7170 Před 2 lety +11

    ጎቤ የኛ ጀግና ስንዘክርህ እንኖራለን

  • @RedNinj
    @RedNinj Před 2 lety +19

    ዛሬን ባየና በሞተ ጥሩ ነበር ጀግና ኢድሜ የለውም ነብሱን ይማርልን

  • @user-ul2jp2xs1o
    @user-ul2jp2xs1o Před rokem +2

    የጀግነው ጎቤየ ልጆች እንወዳችሆለን አላህ ይጠብቃችሁ የቀን ጂቦች ቀጠፎብን ምን ይደሰጋል

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 2 lety +5

    ኦኦኦ ጀግና የአማራ ልጅ ጎቤ መልኬ ጀግና የጀግና ዘር ምነዉ አማራ በሆንኩ ጀግና እወዳለሁ ጥሎብኝኝኝ 💚💛❤💪💚💛❤💪👌👌👌👌💚💛❤💪💪

  • @Greennature2667
    @Greennature2667 Před 2 lety +15

    ጎቤ ጀግና ነህ ! ነብስህን አምላክ ይማር

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Před 2 lety +8

    ዉዶቼ በጣም ዉዳችሁ አለሁ ደሞቼ ❤️ዋዋዬ ❤️ በለው አማራ ድም ውስጥ ልብ ውስጥ አለህ ጀግናዬ ጀግና አሞትም ሥራው ዘላለም ይኑራል ዋዋዬ❗️ ❤️✍️

  • @user-ql5qz7hn7o
    @user-ql5qz7hn7o Před 2 lety +6

    ነፍስ ይማር ምርጥ አባት ነህ ሁሌም አለህ በልባችን

  • @user-nk2qb1vd4z
    @user-nk2qb1vd4z Před 2 lety +7

    ጀግናችን ሁሌም በውስጣችን ትኖራለህ

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 Před 2 lety +3

    ጎቤ አንበሳው ጀግናው ነፍጠኛ ስምህ ከነትልቁ ስራህ ሁሌም ይታወሳል !!

  • @kindgonderew
    @kindgonderew Před 2 lety +11

    Abatalem GOBE, Rest in peace. You are our Hero a true Amara Ethiopiawe Legend from GONDER .You will be remembered for ever.

  • @sisayneshbogalebogale4216

    ሳላቀው እንደተወለደኝ ጎቤ አሟሟቱ ያሳዝነኛል ምን ያህል ክፉዎች እንደሆን ሳስበው ያመኛል ነፍሱን ይማርልን ታሪክ ጊዜውን ጠብቆ ያነሳዋል

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj Před 2 lety +1

    ጀግና ቢሞትም ታሪክ ሰርቶ ነዉ ሁሌም እንወደዋለን የሱን ታሪክ እኛም እንደግመዋለን።

  • @xciteali30
    @xciteali30 Před 2 lety +6

    😌😌😔 ምን ዋጋ አለዉ አሉ የተባሉ አማረወቺ የማራ ሙህራን ወጣት መቃጠል ነዉ 😭😭 ነፍሰ ይማር ልጆችን እግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ 🇲🇱✍️

  • @mshm1842
    @mshm1842 Před 2 lety +17

    ጀግና ነው ጎቤ መልኬ

  • @maticaathubia1716
    @maticaathubia1716 Před 2 lety +5

    ዋዋ ሁሊም በልባችን አለህ አንተ የአማራ ጀግና

  • @user-fj6gk8kq1z
    @user-fj6gk8kq1z Před 2 lety +2

    ጀግናው እግዚአህቤር ነፍሱን በገነት ያኑርልን

  • @geni4618
    @geni4618 Před 2 lety +4

    ጎቤ ጀግና ነው፣ ስም ከመቃብር በላይ ነው ነፍስ በገነት ትርፍ፣

  • @birtkanstegn4206
    @birtkanstegn4206 Před 2 lety +5

    የኛ ጀግና ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኑራት

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Před rokem

    ነፍስ ይማር የኢትዮጵያ ጀግና

  • @meazatefera1476
    @meazatefera1476 Před rokem

    ጀግና ጀግናውን ያውቃል ነፍስ ይማር

  • @user-kn9pu3gh7p
    @user-kn9pu3gh7p Před 2 lety +4

    ነፍስህን ይማርልን ጀግናችን አርበኛ ጎቤ መልኬ!!!!!ዘርማንዘርህ ይለምልም!!!!!

  • @RedNinj
    @RedNinj Před 2 lety +8

    ኢግዚአብሕር ከፈቀድ ምቃብሩን አያለሁ ።

  • @user-ru5fw1ge4o
    @user-ru5fw1ge4o Před 2 lety +24

    የኔ አንበሳ ሀውልትህ ተከዜ ላይ ይሰራል።

  • @habtamubaye2560
    @habtamubaye2560 Před 2 lety +1

    ጀግናችን ሁሌም በውስጣችን ትኖራለ!!!

  • @amharicschool8418
    @amharicschool8418 Před 2 lety +4

    He was not only a brave man he was genius . You missed by many people. Bless your soul

  • @ResteSesi
    @ResteSesi Před měsícem

    የጎቤ ታሪኩ ተነግሮ አያልቅም ጅግናችን💪💪💪💪💪

  • @eyesusgetanew3346
    @eyesusgetanew3346 Před 2 lety +1

    የፍትሕ አምላክ እግዚአብሔር ነፍስሕን በአፀደ ገነት ያኑር፣
    እጅግ ታላቅና የፍትሕ መርሕ በትክክል የገባሕ ታሪካዊ የአማራ ጀግና ልጅ ነበርክ፣
    ስምሕ በታሪክ በወርቅ ላይ ተመዝግቦ ይኖራል!! እጅግ በታልቅ አክብሮት የአማራ ልጅ በሙሉ ዘወትር ያመሠግንሐል!!
    ከባድ ውድቀትና ሽንፈት፣ ውርደትና ሐፍረት፣ለአረመኔውና ለግፈኛው ትሕነግ ዘወትር ይሑን!!!
    በርቱ የጀግና ልጆችና ቤተሠቦች!!

  • @demodemo3212
    @demodemo3212 Před 2 lety +2

    አንተ የእውነት ሰው ነፍስህን በአባቶች ቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን

  • @genetrayayoutube5741
    @genetrayayoutube5741 Před 2 lety +4

    የጀግናው ጎቤ ልጂ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ግን እናተ ትገርማላችሁ ።💔

  • @user-wf4xk3jc7z
    @user-wf4xk3jc7z Před 2 lety +2

    አደሱያለልጅ ወልዶልናል አይቆጨንም የኛጀግና

  • @asnakewmamyue2210
    @asnakewmamyue2210 Před 2 lety

    ዋዋየ ኩርታ።ሳናውቅ ለጅብ አሸበላነህ።ነብሰህን ይማር

  • @user-ez3qb6de1y
    @user-ez3qb6de1y Před 2 lety +6

    ጎቤ አሳምነው አለባቸው ስመኘሁ
    አስቻለው ደሴ ቢዩት

  • @atakiltnegash6195
    @atakiltnegash6195 Před rokem

    ምን ጊዜም አለ ጎቤ መልኬ በአጸደ ገነት በቅዱሳኖች መንበር ያኑርልን ሁል ጊዜ ደሰተኛ ነኝ አርማ ጭሆ ወልቃይት ጠገዴ በመሆኔ

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 Před 2 lety +1

    ጀግና ሁሌም በልባ ይኖራል

  • @milatbrehe3408
    @milatbrehe3408 Před 2 lety +4

    ጎቤ ጎብዬ ዋ ዋ ዋዬ

  • @fggrrt9872
    @fggrrt9872 Před 2 lety +3

    ዋዋ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w Před 2 lety

    ታሪክህ በደማቁ ወርቅ አልማዝ በአማሮች ልብ ሰሌዳ ተፅፎልሃል።

  • @yonihabesha7081
    @yonihabesha7081 Před 2 lety +2

    ኩሩ አርበኛ ጎቤ መልኬ ነው
    የአማራ ድምፅ ሁኖ ያቆማት እሱ ነው 💚💛❤️💪🇪🇹

  • @belawe5158
    @belawe5158 Před 2 lety +17

    ወያኔ የፈናቀላቸው አማራና አፋሮች ወደ ትግራይ ሚሄደውን እርዳታ እርዳታ ሠጭዎች እኩል ለአማራ, አፋርና ትግራይ ማከፋፈል ከሆነ አሥቁመው መከፋፈል አለባቸው, ወያኔ አማራንና አፋርን እየገደለና እያፈናቀለ ቀለብም በክልላችን አንዲሄድለትና አንዲዎጋን መፍቀድ የለብንም

    • @Jobhabesh
      @Jobhabesh Před 2 lety

      ወያኔ በጅግንነቱ ነዋ ምድረ ፈሳም ኣማራ ኣህዬች

    • @lrn2-lrn224
      @lrn2-lrn224 Před 2 lety +1

      @JOB HABESHA
      👹WOYANE QEZENAM BANDA YE SETEGNA ADARI LIJ HULLU 💀

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu Před 2 lety

      @@Jobhabesh ምድር የሌባ ዘር ሂላ ምን ጀግና ናቸው ሌባ ናቸው እጂ አስራ ሰባት ሁነው መተው ጎደር ደመቀ ዘውዱን ሊገሉ አድም ታይመለሱ ጎደር ተቀበሩ ክክክክክ ታረክ አይረሳውም

  • @yuniyunata631
    @yuniyunata631 Před 2 lety +1

    የኔ አባት አይዞህ አለም ቅሰህ አሰለቀስከኝ ታድላቹ ከዚህ ጀግና እንኳን ተወልዳ የሀገሬ በመሆኑ ኮርቻለሁ ነፍሱን በጸደገነት ያኑርልን

  • @alemns5942
    @alemns5942 Před 2 lety +2

    እራሳችሁ እያስገደላችሁ እራሳችሁ ወታችሁ ትለፍልፍላችሁ አማራወች ጀግናችሁን ጠብቁ አትከፋፈሉ አንድሁኑ እባካችሁ

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 Před 2 lety +1

    የኔ አንበሳ ለምን ግን ሀውልት አንገነባለትም ይህ ጀግና ለትውልዱ አርያነው።

  • @abrahamtsegaye9220
    @abrahamtsegaye9220 Před rokem

    ከጣልያን ወረራ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው እንደዚህ ያለ ጀግና ስናይ ዊክፒድያ ሳይቀር የመሰከረለት ጀግና ነው። እስኪ አማራ እስኪ እንደ አባቶችህ አልገዛም በል እረ በጣም ይገርመኛል ሰውን ምን እንዳበሉት የ አምደጺዮን ዘር የ ፋሲለደስ የ ዘረያቆብ እረ ሸዋ በተለይ ሙቷል የመጨረሻ

  • @Mekoyeka
    @Mekoyeka Před 2 lety +3

    Rest in peace he will always be remembered our hero may God bless his soul!

  • @user-ei5jt3xs9o
    @user-ei5jt3xs9o Před 2 lety +6

    ምን ዋጋ አለው ባማራ ውስጥ የተሰገሰጉ ባንዶቺ ተኩሎቺ ጀግኖቻቺን እየጠቆሙና አብረው ላገር የተቆረቆሩ እየመሰሉ ላገር ሳይሆን ለሆዳቸው ያደሩ ባንዶቺ የሰው ጂቦቺ እየተበሉ ባጭር ቀሩ የጀግና ሰው ሞቱ ሰርጉ ክብሩ ነው ጎቤ መልኬ ሁሌም አለህ የሞተው ባንዳው አገር ሻጩ ባንዳና ባዳ ነው አብይ አህመድ ቁጥር ሁለቱ ወያኔ ነው በቅርብ ይወገዳል አማራውን ለማጥፋት የመጣ ነቀርሳ ነው

  • @fevenmelake5739
    @fevenmelake5739 Před 2 lety +2

    Anbesaw🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤

  • @amanueleyasu7777
    @amanueleyasu7777 Před rokem

    ዋዋ መቸም አንረሳህም መሞትህ አንጀታችንን ቢበላንም

  • @salemamen7170
    @salemamen7170 Před 2 lety +4

    ጎቤ አርበኛችን ነው ሰማት ነው አለቀ

  • @maelt9407
    @maelt9407 Před 2 lety +3

    ጀግና፥ለሞተአይቆጠርም

  • @yaleb4u355
    @yaleb4u355 Před 2 lety

    ጎቤን መመለስ ባይቻል ቤተስቦቹን የመታደግ ሀላፊነት ግን የህብረተሰቡ ነው ዋው ጀግንነት ከዘሩ መሆኑን ከእናቱ አንደበት መረዳት ይቻላል አንድ እንባ ሳያወጡ ሀሳባቸውን የሚያስተላልፉ ጀግና እናት

  • @asfaw5512
    @asfaw5512 Před 2 lety

    ጀግና ምንግዜም በልባችን ዉስጥ ነህ ጀግና አይሞትም አተ ታሪክህም ጀግንነትህም ሁልጊዜ ይነሳል ደግሞም የትግል ጎዶችህም ልጆችህም ጀግንነትህን አስረክበሃል

  • @user-pt1el6zu8w
    @user-pt1el6zu8w Před 2 lety +1

    ይብላኝ ለገዳይ ጀግና አይሞትም 😭😭😭

  • @sophia-rm4yo
    @sophia-rm4yo Před 2 lety

    Jegna Aymotem lezelalem belebachen yenoral. THANK YOU AMHARA TV

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před 2 měsíci

    Not only welikat setit Humera she is Gondar General Gobe he did his job.Ethiopian.Ethiopia Tikidem ❤❤.

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před 2 měsíci +1

    General Gobe Melike Ethioia.

  • @user-ib1ep3gx3i
    @user-ib1ep3gx3i Před 5 měsíci

    አዎ ጀግና ብርሌነው ወድቆ ይሰበራል ፈሪ ተራራነው ለጊዜው ይኖራል ጎቤ ዘላለም እናስብሃለን ከቀድሞ ጦር አባል አንዱ

  • @balchaabanebeso2822
    @balchaabanebeso2822 Před 2 lety +3

    ጀግናው ጎቤ መልኬ አለህ አልሞትክም "ጀግና አይሞትም " ጀግና ጀግናን ለመፍጠር ማለፍ አለበት"ጎቤ መልኬ በአማራ ሕዝብ ልብ ለዘላለም ትኖራለህ"ይሄው አማራ ህዝብህ ላይመለስ ከህፃን እስከ አዋቂ ሆ ብሎ ተነስቶ ለመብቱ ቆሟል"ዘላለም ብልባችን ትኖራለህ እንወድሀለን ።

  • @christinasimon9314
    @christinasimon9314 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ይኑረው የኔ አበሳ

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Před 2 lety

    አማራወች ጀግናችሁ ነው ክልሎች ነፃ አውጥቶ ታግሎን

  • @zuzubint8118
    @zuzubint8118 Před rokem

    እህ 😭😭 ጀግኖቻችን

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 Před 2 lety +1

    GOBE JEGNAW WOULEM BELEBACHIGN TENORALEHE nefsehe BE mengeste semayate yenoure.

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 Před 2 lety

    He was Ethiopian patriotic and Ethiopian hero.

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 2 lety

    ጀግናው ጎቤ የቁርጥ ቀንልጅ

  • @user-dq1op1ut8i
    @user-dq1op1ut8i Před rokem

    😥ጅግናችን💔

  • @user-sm6qk7ux1c
    @user-sm6qk7ux1c Před 2 lety +3

    ወይኔኔኔኔ💪💪💪😭😭😭😭ገደሉትትትትት አይይይ ዋይ ዋይ

    • @Kiyakoo-xd2ho
      @Kiyakoo-xd2ho Před 2 lety

      እንከፍ . . እሱ ከአመታት በፊት የተሰዋ የአማሮች ጀግና ነው

  • @bsahle
    @bsahle Před 2 lety +5

    Don’t underestimate the power of evil. Stay alert and fight hard. 💚💛❤️✊🏿✊🏾✊🏽💪🏽🙏

    • @adama2988
      @adama2988 Před 2 lety +2

      Believe it or not tplf will back Addis Ababa by western powers force like 1991..

    • @user-qh8bw5oz1w
      @user-qh8bw5oz1w Před 2 lety

      @@adama2988 really? Tplf coming back Addis? Keep dreaming bro! None of peoples hindering you from yours illusionist dream! In reality world's tplf devilish groups will not stepping any grounds or soil in Ethiopia! Fuck tplf and all supporters millions times!bitchs!!!

  • @eke1914
    @eke1914 Před 2 lety +1

    He is our national hero

  • @betttgeta4639
    @betttgeta4639 Před 2 lety

    Jegna gobye እንመሰግናለን አተ ጀግና ነህ

  • @user-dt8zz4ne1m
    @user-dt8zz4ne1m Před 2 lety

    የኔ አባት ነፍስህን ባፀደገነት ያኑርልን

  • @fairusindalkaco-wy2mt
    @fairusindalkaco-wy2mt Před měsícem

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 Před 2 lety

    የእውነት ሰው የሚሞትበት ሌባና ባንዳ በደስታ የሚኖርባት ሀገር ብትኖር ኢትዬጵያ ነች ወንድሜ ጎቤ ነብስህን ይማርልኝ የእውነት አምላክ ይፍረድ

  • @user-sr9xm1pq6i
    @user-sr9xm1pq6i Před 2 lety +1

    ኽብርን ሞጎስን ንጂጋኑና

  • @emebat2359
    @emebat2359 Před 2 lety

    Yena jagina abati 💚💛❤️💪 nebisihini yimarew

  • @user-lq8ou3mu4s
    @user-lq8ou3mu4s Před 2 lety

    ዋዋ

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e Před 2 lety +1

    የኔ ናት እህህህህ

  • @user-dq1op1ut8i
    @user-dq1op1ut8i Před rokem

    ፍሲልዮ የኔ ወንድም

  • @adissababa8528
    @adissababa8528 Před 2 lety +1

    ጀግና አልሞተም ሁሌብ ሲታሰብ ይኖራል ,,,

  • @mesaylencha3164
    @mesaylencha3164 Před 2 lety +2

    የጀግናዉ አርበኛ ጎቤ መልኬ / ዋዋ / አጭር የትግል እና የህይወት ታሪክ ከዩቱብ ያወረድኩት በእጄ አለ አሚኮ ቢዘገይም ስላቀረባችሁ አመሰግናለሁ እኔጋ ያለዉ የአሟሟቱን ሴራ ግልፅ ያደርጋል የገዳዩም መጨረሻን ይገልፃል ከፈለጋችሁ ቁጥራችሁን አስቀምጡ ጎቤ ሞቶ አማራ ነፃ ወጥቷል ጎቤን ለማወቅ ከፈለጋችሁ ሀምሌ 5 ቀን 2008 እና ኮሎኔል ደመቀ ዘዉዱን ማወቅ በቂ ነዉ ጎቤ ጀግና ነዉ ።

  • @mesayzenabu3973
    @mesayzenabu3973 Před rokem

    Merge godai

  • @yonasethegonder5852
    @yonasethegonder5852 Před 2 lety +1

    Dagemawe tederose

  • @sintayehugebremariam3811
    @sintayehugebremariam3811 Před 2 lety +2

    😭😭😭😭

  • @Ali-wp3pk
    @Ali-wp3pk Před 2 lety

    የጀግና መቸም አይሞት✔️✔️

  • @user-pm2we6rs2t
    @user-pm2we6rs2t Před 2 lety +2

    እማይረሳ ጀግና ወያኔን ገና ቀደም ብሎ የነቃ ያወቀ ግሩም ሰው ነበረ ነፍስ ይማር የአአ ነኝ ከራሻ ።

  • @zamzamzamzam3398
    @zamzamzamzam3398 Před 2 lety

    እደዉ ሳየዉ ያመኛን ዘመደም ይመስለኛን

  • @user-uq9vv4ig1y
    @user-uq9vv4ig1y Před 2 lety

    እዋዋ ጎቤ የነፍሱን ይማረው እዋዋ አልሞተ አረፈጅ
    ታጋይ ይሞታል ትግል አሞት ግን አሁን ወይቃይትን ለአንድ ቀን ቀና ብሎ ባያ ት አሁን ወልቃይት የኛ ሁለተኛው ቴዮድሮስ በስሙ መንገድ ወይም መገድ ይሰራለት ውቤ ነኝ ከስራኤል

  • @LOVE-qb3fy
    @LOVE-qb3fy Před 2 lety +2

    ወይኔ የአማራጀግኑችአለመኑራቾዉ

  • @habahihabahi489
    @habahihabahi489 Před 2 lety +1

    እፍፍፍፍፍ ጀግናዉ ነፍጠኛ

  • @ayngedadessie7076
    @ayngedadessie7076 Před 2 lety

    እንዲህ አይነት ጀግናም አለን

  • @yelbiemeseret9102
    @yelbiemeseret9102 Před 2 lety

    We love you our hero!!!!

  • @user-zf5kw5ug3r
    @user-zf5kw5ug3r Před 2 lety +2

    በበአዴን ሴራ የተገደለው😢😢😢

  • @animawkerie3194
    @animawkerie3194 Před 2 lety

    WAWA

  • @tsigeredaros916
    @tsigeredaros916 Před 2 lety

    Yemey sazenew berasu gadgna megdlu legzb yarder yhuda new gadgnawo!!! Kehadi gobya Egezeabeher Nefshn yemar! Gegna gegna gegna neh! Pic and rest!!❤❤❤