Ethiopian Music : Mola Setarge ሞላ ሰጥአርጌ (እናቴን ያላችሁ) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Ethiopian Music : Mola Setarge ሞላ ሰጥአርጌ (እናቴን ያላችሁ) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)
    Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
    Ethiopian music.
    Google+ :- plus.google.co...
    Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
    Instagram :- ...
    Subscribe :- www.youtube.com...
    #minewshewatube #ethiopia #ethiopianmusic
    Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021: Minew Shewa Entertainment.

Komentáře • 665

  • @user-um7zl2nh3m
    @user-um7zl2nh3m Před 3 lety +91

    አማራዎች ይሄን ቀን ለማለፍ ሁላችንም አንድ መሆን አለብን አማራነት ከሌለ ኢትዮጲያዊነት አይኖርም ስለዚህ ማንነታችን አማራ ነው አማራን ደሞ ማጠንከር አለብን

    • @bilalediris9034
      @bilalediris9034 Před 2 lety

      እውነትነዎ

    • @kdyga3365
      @kdyga3365 Před 2 lety

      አማራ አድ ነዉ አሁንም ወደ ፊትም ፈጣሪ ሠላማችንን ያብዛዉ

    • @naolgirma1449
      @naolgirma1449 Před 2 měsíci

      ❤❤p​y
      @@bilalediris9034

  • @dank2716
    @dank2716 Před rokem +13

    Once I red a book written by Russian Diplomat to Ethiopia, Alexander. What he wrote in his book is: "This Ethiopians are so amazing and unique. They are singing and dancing when they go war even having the awareness of they might die" And here is the fact a call for peace and fight for your Mother land! Isn't really amazing???? Thank you Minewshewa Tube!

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d Před 3 lety +47

    የኔ ጀግና አሳምነው ፅየ ሁሌም ስሙ ሲዘከር ይኖራል መቸም አንረሳሀም 😭😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭😭

    • @haymi410
      @haymi410 Před 3 lety

      አዎ አሴ አባታችን😭😭😭😭

    • @user-be3lo9kl7z
      @user-be3lo9kl7z Před 2 lety

      😭😭😭

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b Před 2 lety

      ግን ሠዉ ነዉ የገደለዉ ወይሥ በፈጣሪ እጅ?

    • @user-wn3bd1tu6d
      @user-wn3bd1tu6d Před 2 lety

      @@user-we3kb2jm5b በሴራ ነው ያስገደሉት እንጅ በፈጣሪ ቢሞትስ አይቆጨንም ነበር

  • @mesi-bn9bj
    @mesi-bn9bj Před 3 lety +10

    ዋዉ በጣም ዉብ ምርጥ ስራ ነዉ እናቴ ኢትዮጵያ ያላቹህ ቅረቡ እንያቹህ ድቅ ስራ ነዉ አቤት መታደል አማራ ጀግና አያልቅበት አማሮች ጎደሮ ሞቸ ነዉ የምወዳቹህ❤️❤️❤️

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t Před 3 lety +14

    😭😭😭😭😭አይ አሳምነዉ ፅጌማ ታይቶት ነበር ይህ መከራ እንደሚመጣ ስበብ ሁኖ አለፈ እንጅ የሱ ልጆች ዛሬ አኮሩን ጀግናዉ የአማራ ልዩ ሀይልና ሚኒሻ አላህ ያግዛችሁ ያልፍል ይህ ቀን እማያልፍ የለም ሊነጋ ሲል ይጨልማል

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i Před 3 lety +3

    ሲሞት የወደድኩት ቢኖር አሳምነው ጽጌ ጀግናየ ብዙም አላቅ ነበር ለማ እንደሚታገል ለካ ለኔ ነው አማራየ ጀግናው ይቅርታ አድርግል አሳምነው ጽጌ ነፍስህ በሰላም ትርፍ

  • @Jemalseid57
    @Jemalseid57 Před 3 lety +50

    አሳምነው ፅጌ ስሙን ሰሞኑን በደንብ እየሰማነው ነው ይበል የሚያሰኝ ነው:: ወንድ የሚናፈቀው ወንድ የጠፋ ግዜ ነው!

  • @alember9524
    @alember9524 Před 3 lety +105

    አሳምነው ጀግናየ ሁሌም ትናፍቀኛለህ😭😭💔💔

    • @selamwitnegash9595
      @selamwitnegash9595 Před 3 lety +1

      እኔም በጣም ነው የሚናፍቀነ

    • @user-wn3bd1tu6d
      @user-wn3bd1tu6d Před 3 lety +2

      😭😭😭😭😭

    • @user-px5yg2is5m
      @user-px5yg2is5m Před 3 lety

      😭😭😭😭😭ያሥጠነቀቀን ሁሉ ደረሠብን የኛ ጀግና አንድሁኑ ተደራጁ እያለ ሢመክረን 😢😢😢😢

    • @badreyanaga4292
      @badreyanaga4292 Před 3 lety

      💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️😭😭😭😭😭😭

    • @gebrubasie1482
      @gebrubasie1482 Před 2 lety

      አሣምነው ፅጌ

  • @alemneshbekele5463
    @alemneshbekele5463 Před 3 lety +4

    ዋውውው ድምፅ ቀረርቶ የትም የለ ምርጡ ድምፀ ምርዋ ጀግናው ኢትዮጵያዊ 🇪🇹😗😍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ፈጣሪ ሰላም ፍቅር ምህረቱን አንድነቱን ይላክልን

    • @mohammedalbeloshi6913
      @mohammedalbeloshi6913 Před 3 lety

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜

  • @kababmamo2527
    @kababmamo2527 Před 3 lety +2

    ያዝ እንግዲህ አማራ እንዴት ደል ይላል ምርጥ መልዕክት ያለዉ ነገር ኦፍፍፍ ሁሉን ነገር ያደለዉ እኮ ለአማራነዉ

  • @user-fu4pd2hw7c
    @user-fu4pd2hw7c Před 3 lety +13

    እንኳን ደናመጣህ አባታችን እንዲያበለዉማ💚💛❤💪💪💪💪💚💛❤💛💚💛❤የኛየእግር እሳት አሣምነዉ ጽጌ ቀድመዉ አንተን አሤሩብህ 😭😭😭😭

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d Před 3 lety +3

    ሆዴዋ እናቴ ልያችሁ ቅረቡ እንያችሁ አይዟችሁ ጌታ አለላችሁ ጥላትን ሚመታ ስሙ ይባረክ ቅዱሱ ጌታ 🙏🙏🙏እልልልልልል 🌷🌷🌷 ❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛❤💛💚🙏🙏🙏✌👍✌👍✌👍✌👍✌👍

  • @user-fj4gd9fb7r
    @user-fj4gd9fb7r Před 3 lety +39

    አማራዬዬዬዬዬዬዬዬ ድል ለናንተ ይሁን ❤
    አባቴ አቦ እድሜህን ያርዝመው ስወድህኮ
    ኢትዮጵያዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ እግዚአብሔር ሰላምሽን መልሶ ያሳየን እምዬዬዬ
    💚💚💛💛❤❤😘

    • @rahel684
      @rahel684 Před 3 lety

      ameniiii

    • @mollamer8908
      @mollamer8908 Před 3 lety

      ባህል ተጫወተዉ የጎጃም ዘፍን በልልኝ እባክህ

    • @user-pj2fg1ed3m
      @user-pj2fg1ed3m Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን ዉድ🙏💞

  • @abebehailu154
    @abebehailu154 Před 3 lety +3

    አማራ አማራ አማራ አለም ላይ የሚመስለው አንድም ማህበረሰብ የለም።በቃ ጀግና ነው ሀቀኛ ነው ሀገር ወዳድ እንደሱ የለም አረ የአማራ እናትስ ትውለድ መንታውን።

  • @chilotnibret3729
    @chilotnibret3729 Před 3 lety +2

    ጀግና መቼም ጀግና ነው።እናም ጀግገኖቹን የሚያወሳ በጣም ጥሩ ሙዚቃ ስላወጣህልን እናመሰግናለን።
    ስለዳሞት ከተነሳ አይቀር እነ ሀይለእየሱስ ፍላቴ አና መላኩ ወርቅነህ መነሳት አለባቸው።

  • @kefaleabebel9522
    @kefaleabebel9522 Před 3 lety +14

    እምምምምምም…….well done… Molla Setargie…….የወንዶች ባል ነበር አሳምነው ጽጌ!...... የወቅቱ .Inspirational+ Consensual Music to the current Ethiopian Situation!!!!

  • @aycehshkibrete5985
    @aycehshkibrete5985 Před 3 lety +27

    እንኳን በደህና መጣህ
    ጦሩን አሰልጥኖ ሀገር ሳያሰማ
    ዘንዘልማ ቀረ አሳምነውማ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @birhanua485
    @birhanua485 Před 3 lety +89

    ጦሩን አሰልጥኖ አገር ሳያሳማ
    ዘንዘልማ ቀረ አሳምነውማ
    አሳምነው ፅጌ የወንዶች ቁና 💪🙏💪

  • @igo1071
    @igo1071 Před 3 lety +6

    💚💛❤️🙏(እናቴን ያላችሁ እስቲ እንያችሁ ) ትክክል ድምጽ ከሙዚቃ ግጥም አንደኛ 💚💛❤️🙏✌️EXELLENT nice

  • @mestawetendaylalu2977
    @mestawetendaylalu2977 Před 2 lety

    በጣም የወደው ድምጽህን ስስማው የሚያስታውሰኝ ድምፅ አለ፤ አባቴን !!!እንዴት የአንድ እናት ልጅ ተበላልቶ ያልቃል? አስተዋይ ገጣሚ።

  • @mesizethiopa9326
    @mesizethiopa9326 Před 3 lety +8

    ይህ ሰዉየ በጣም ነው የምወደው ዛሬ በአዲስ ዘፈን ሲመጣ በጣም ነው ደስ ያለኝ እረጂም እድሜ ይስጠህ አባየ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 3 lety +6

    አሳምነው ጽጌ እንደነብይ ነበር የተናገረው የኔ ጀግና ታሪክ ገና ያወሳሀል ነብስህ በገነት ትረፍ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @braveheart8927
    @braveheart8927 Před 3 lety +5

    Thanks a million brother Molla Setargie for mentioning our era's hero General Asaminew Tsige who inspired millions of Amharas and gave his life to Amharas. He will be remembered as one of the Ethiopian all time heroes who never kneeled down to cowards and traitors, his dids are equivalent to the anti-colonial patriots such as Dejazmach Belay Zeleke, Ras Abebe Aregay and so on. We should pass the history of the most altruistic hero General Asaminew Tsige to our children. We must recognise the the late hero as much as possible.
    Salute you General Asaminew Tsige, may your soul rest in eternal peace!!

  • @esekedarwaga972
    @esekedarwaga972 Před 3 lety +4

    እኔ በጣም ቃል ይጥረኝል እውነት እንም ሀገሬ ብሆን አልቀርም ነበር ምን ታረጉት አላችሁእንበየ ይመጣል ቀረርቶውን ሠማ ፈጣሪ ይባርክሕ እውነት ኑር ለዘላለም

  • @fasikademeke7075
    @fasikademeke7075 Před 3 lety +2

    አሳምነው ፅጌ ስምህን ከመቃብር በላይ ነው ሁሌም ትወደሳለህ ጀግና ነህ

  • @raiyselam3593
    @raiyselam3593 Před 3 lety +4

    ጄኔራል አሳምነው ፅጌ 💔 የአማራ ባለስልጣን ሁሉ እንደሱ ቢያስብ ይሁሉ መስዋትነት ባልተከፈለ ነበር ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን የኔ ጀግና

  • @user-gc6qe1jg7v
    @user-gc6qe1jg7v Před 3 lety +5

    ብሶኛል የአማራ መገፋት እሰከመቸ ወሎን የዋሁን ጨፈጨፉት እደት ሠላማዊ ሠው ይገደላል🥺🥺😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ፈርቻለሁ ሀገሬ🥺🥺

    • @user-tl1mo8oe7e
      @user-tl1mo8oe7e Před 3 lety

      😭😭😭😭

    • @user-kk1yt5jb9c
      @user-kk1yt5jb9c Před 2 lety +1

      @@user-tl1mo8oe7e አይዞን ወገኔ መጀመሪያ እኮ ወናወቹን የወሎ ጀግኖችን እነ አሳምነው ፅጌን ስቀጥፉብን ነው ያዝንጊዜ ነው እኛንም አብረው ያሰቡን ከ27 አመት በላይ የታቀደበት

    • @user-tl1mo8oe7e
      @user-tl1mo8oe7e Před 2 lety

      @@user-kk1yt5jb9c እውነት ነው

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw Před 3 lety +16

    ዋውውውውውውው፣ ጅግና ያግሬ የኢትዩጽያ ልጅ ምርጥ ስራ ነው እኳን በስላም መጣህ አርቲስት ሞላ ስጥ አርጌ

  • @imebetlene7603
    @imebetlene7603 Před 3 lety +6

    አቤት አቤት አቤት
    ምን ልበል ሌላ
    አማራ ማለት ይሄ ነው
    ያልገባው በጥሞና ያዳምጥ ተባረክ ወንድሜ

  • @tubemikdiytube4344
    @tubemikdiytube4344 Před 3 lety +4

    ኡፍፍፍፍፍፍ ወይ አማራ ወይ ዘንድሮ እንዳሞራ ክፍ አውጥቼ አልሄድ ከናንተጋር ብቀላቀል ምንኛ እድለኛ ነበርኩ ዘንድሮ እደኔ በሰደት መሆኑን አምርሮ የጠላ አለ ግን?? ወንድማችን እናመሰግናለን እንኳን ወንድ እኔ ሴቷን አንቀጠቀጠኝ 💪💪💪💪💪💪💚💛♥

  • @mekonnenborena2557
    @mekonnenborena2557 Před 3 lety +15

    Mola S. is gifted with patriotic songs. His music transcends time and generation...it evokes emotions. Thank you for dropping such a master-piece to your audiences.

    • @semanyenzigodefroid2940
      @semanyenzigodefroid2940 Před 2 lety

      translate to me bro am from Rwanda i love Ethiopia

    • @mekonnenborena2557
      @mekonnenborena2557 Před 2 lety

      @@semanyenzigodefroid2940 The song is a patriotic music. As Ethiopia is going through a devastating civil which started by Tigray People's Liberation Front/TPLF which ruled Ethiopia since 1991 until 2017. He is telling Ethiopians stand in unity and work for the motherland. The TPLF elites introduced Ethnic-based administration during the rule so he advise the new generation to learn from the forefathers who fought for country without being bothered about ethnic identity. He questioning those who believe in their country to stand together, asking why we are fighting each other as we are from the same country. He begs God to bless Ethiopians with something good. His music talks about the importance believing in peace, the blood sheds/lives lost in the war.

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 Před 3 lety +3

    እህህህህህህህህህ ይሔ ጥበበኛ ጀግና ሰውየ የሚያዜማቸው ዜማወች የሚጠቀማቸው ግጥሞች እጅግ ልብ የሚነኩ ናቸውና አስለቀሰኝ እህህ ጀግኖችን ወያኔ ጨረሳቸው እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋቸውና።

  • @martatesfew2132
    @martatesfew2132 Před 3 lety +2

    ወይኔ እንደውምንላርግህ በጣምነው ደስየምትሉት ፈጣሪይጠብቃቹህ

  • @selamawitambasel7147
    @selamawitambasel7147 Před 3 lety +16

    አይይይይ ድምፅ እረጅም እድሜ ይስጥህ አባቴ💚💛❤

  • @user-iy7js3gb7x
    @user-iy7js3gb7x Před 3 lety +10

    አገሬን አደራ እናቴን አደራ ብለዉ አላሉም ወይ
    እነሱን የተካ ወንድ አልተተካም ወይ!!!!
    የዘመኔን ጀግና አሳምነዉ ፅጌን ስታነሳ ሰወነቴን ወረረዉ አይኔም የእንባ ቦዩን ከፍቶ ለቀቀዉ

  • @shetaaderawe9973
    @shetaaderawe9973 Před 3 lety +4

    ህፃን እያለሁ ነው እዬሠማሁህ ያደግሁት ሞላ ሠጣርጌ

  • @tikurwuha9377
    @tikurwuha9377 Před 3 lety +3

    Wow. እንዲያ በልማ! ዋ ዋ ዋ. ድልና ክብር ለጀግናው የአማራ ህዝብ

  • @lijyomo9812
    @lijyomo9812 Před 3 lety +5

    ምርጥ ስራ ነው የሀገሬ ልጅ🇪🇹 ጎጃም ደምበጫ ዋድ የወረዳ ጌወርጊስ ወበረ !!!!

  • @desalegnendale7814
    @desalegnendale7814 Před 3 lety +2

    ሞላ የኛ ጀግና ጠፍተህ ነበር እንኳን ደና መጣህ ።ለ እምየ እናታችን ሰላም ያምጣልን

  • @salamanashthananas5696
    @salamanashthananas5696 Před 3 lety +2

    ዘፈን ብዙም አልዉድም ቀረርቶና ሽለላ ግን ኑብሴ ነው !!አሳምነው ጀግናዬ

  • @imdove7528
    @imdove7528 Před 3 lety +3

    ሙላየ ስወድህ ከድምፅህ አስቶ ሞላ የሜለዉን ፁፍ ሳይ ተዘርዝሬ እንደዛር ዘፈን ግን አልወድም ነበረ ኢትዩጵያን ያላችሁ ኑ ቅረቡ እንያችሁ እማ ለዘላለም ኑሬ እወድሻለሁ ኢትዩጵያየ የፃድቃን ሀገር

  • @sertsederejie4416
    @sertsederejie4416 Před 3 lety +5

    Ethiopia shall prevail ክብር እና ሞገስ ለጀግናው አሳምነው ፅጌ

  • @sefefgashie4483
    @sefefgashie4483 Před 3 lety +6

    ጀግና ምን ጊዜም ስሙ ከምድር በላይ ነው!!!
    ጀግናው አስጨናቂው አሳምነው ፅጌ

  • @abdurehmanseid7745
    @abdurehmanseid7745 Před 3 lety +11

    አስለቀስከኝ ሞላ ወይ አሳምነው ጸጌ አሳምነው ጸጌ ። በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ። በርታ።

  • @user-hp5bh3fh7w
    @user-hp5bh3fh7w Před 3 lety +1

    ረአሣመነው ቀናበል ላድቀን አገርህንባየሀት ብትትኖወጣ አተመሠዋት የሆክላት😢

  • @user-rr6ug9nb8e
    @user-rr6ug9nb8e Před 3 lety +14

    ሃገራችንን ኢትዮጲያን ሰላም ያድርግልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
    አባቴ በጣም ደስ ይላል ቆንጆ ስራነው ! መልካም እድል!🥰

  • @abetsegawu5364
    @abetsegawu5364 Před 3 lety +6

    እንኳን ደና መጡህ በጣም ነው የጠፋህው 💔💔💔💔 አባቴ የአማራው አባት ነብስህ ይማረው የኛ ዘመን ካሳ

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před rokem +1

    Everyday new music when I listen this music Thank you Kibirt Ethiopia Ethioia Ethiopia Ethioia Ethiopia Ethioia Ethiopia Ethioia Ethiopia Ethioia Ethiopia Ethioia Ethiopia.= Ethiopia.

  • @elahemoumer2976
    @elahemoumer2976 Před 3 lety

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሳምነው ጽጌ ምናለ ይችን ቀን ብታያት ነበር የኔ ጀና የአማራ መከታችን

  • @haymiyewerkuljigs1787
    @haymiyewerkuljigs1787 Před 3 lety +2

    አማራዬ አሳምነው ፅጌ የኛ ጀግና ምን ዋጋ አለው ጅቦች በሉህ ጀግናዬ

  • @yanitgirma
    @yanitgirma Před 2 lety +1

    አባብዬ አሳምነው ይህ የመከራ ጊዜ ታይቶት ነበር💔😰😰 የኔ ጀግና ሁላችንም አማራወች አሳምናውያን ነን የእሱን መንገድ ይዘን ነፃ እንወጣለን።🙏

  • @yeneenanchui2015
    @yeneenanchui2015 Před 3 lety +5

    እምምምምምም…….well done… Molla Setargie…….የወንዶች ባል ነበር አሳምነው ጽጌ!...... የወቅቱ .Inspirational+ Consensual Music to the current Ethiopian Situation!!!! It needs 2,000,000 views with in one week!!!

  • @igo1071
    @igo1071 Před 3 lety +3

    💚💛❤️🙏እናቴን ያላችሁ እስቲ እንያችሁ ) 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✌️✌️✌️✌️✌️

  • @yerasew1
    @yerasew1 Před 3 lety +2

    እንኳን ደህና መጣህ ድምፀ-መረዋው ሞላ ሰጥአርጌ! ስራህ ሁሉ በድንቅ ድምፅና አቀራረብ የተቀነባበረ ስለሆነ በተመስጦ ነው የምሰማቸው ሙዚቃዎችህን! በተለይ ደግሞ ስለኢትዮጵያ የሚዜሙና እና ባህላዊ ዘፈኖችን በጣም አደንቃለሁ!

  • @user-rw2rq6ws5q
    @user-rw2rq6ws5q Před 3 lety +17

    I really appreciate & love this patriot Man .

  • @semira1209
    @semira1209 Před 3 lety +11

    አማራየ አማራየ 💪💪💪💪💪💪💚💛❤ድሉ የኛነው ጥርጥር የለውም ባዳን አጥሩ ከውስጣችሁ

  • @user-cq6oc2oh2q
    @user-cq6oc2oh2q Před 3 lety +4

    እሰይ የኔ ጀግና አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

    • @lidacall6320
      @lidacall6320 Před 3 lety +1

      በጣም💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @user-to2ei2rl7w
    @user-to2ei2rl7w Před 3 lety +3

    አናቴን አደራ
    አሁንም አደራ
    እንደኔ እንደጓደኞቸ እንዳይጣሉ አገር አጥፊ ይጥፋ
    ሰላም ለናታችን

  • @asefabelay2939
    @asefabelay2939 Před 3 lety +53

    "ቆርጦ ጣለው እንጂ ፣ ያሳር ፖለቲካ
    አርበድብዶ ጣይ ነው ፣ ሀገሩ ሲነካ
    ክንዱ እንደባቢሎን ፣ ጉልበቱ እንዳንበሳ
    ምነው እንዳላዛር ፣ ከሞት በተነሳ"።
    አሳምነው ጽጌ 💪

  • @mezezotube2594
    @mezezotube2594 Před 3 lety +2

    ኢትዮጵያ አማራዬዬዬዬዬዬዬዬ ድል ለናንተ ይሁን ❤
    አባቴ አቦ እድሜህን ያርዝመው ስወድህኮ
    ኢትዮጵያዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ እግዚአብሔር ሰላምሽን መልሶ ያሳየን እምዬዬዬ

  • @alsbunamawa7347
    @alsbunamawa7347 Před 3 lety +25

    አማራዬ አይዞን ድሉ የኛ ነው 💚💛💖💪💪

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 Před 3 lety +8

    Finally Ethiopian music back thank you God bless everyone.

  • @user-ew2qb1pl1c
    @user-ew2qb1pl1c Před 3 lety +1

    የአማራ ጀግና አሳምነው ጸጌ አንርሳህም የሚስማክ ጠፍቶ ጸጸት እና ጂራት ወደሗላነው ይላል ያገሪ ስው ሲተርት ምን ዋጋ አለው እግዚአብሔር አምላክ በአጸደገነት ያኑርልን ልጆቺክ ለአካለመጠን ደርስው አንድ ቀን እንደአባቺው ልጂ መድርክ ላይ እናያቸው ይሆናል የጀግነቺን ልጆቺ ብርቱልኝ (we never forgot Asaminew Tsige!!!!!!!!!!!)

  • @yube1814
    @yube1814 Před 3 lety +5

    ጦሩን አሰልጥኖ ሀገር ሳያሳማ አሳምነው ፅጌ ቀረ ዘዘልማ የኔ ጀግና💚💛❤️

    • @user-wn3bd1tu6d
      @user-wn3bd1tu6d Před 3 lety

      😭😭😭😭

    • @leethiopian136
      @leethiopian136 Před 2 lety

      😭😭😭😭😭 የሱን ሀዘን ብቻ መርሳት አልቻልኩም 😭😭😭 አንበሳችን ሺዎችን ተክቷል አይዞን💪💪

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok Před 3 lety +1

    አማራዬ ወሎየ ይሄ አይገባውም ነበር ይሁን ቀን አለ

  • @derejesime6230
    @derejesime6230 Před 3 lety +2

    My Goodness 💝💝😍😍😍🤩 I love this Engurguro and music!!! Molla you are the king of Kererto!!!

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 Před 2 lety +2

    This is true one Ethiopia♥️♥️♥️

  • @user-dr5iw1oz3o
    @user-dr5iw1oz3o Před 3 lety +10

    ምርጡ ሰው በርታ የሞተን የሚተካ መቸምምምም አይፈጠር
    ፈጣሪ በዝነትህ ጠብቅልን 😢😢😢😢😢

  • @getnetdessalegn6149
    @getnetdessalegn6149 Před 3 lety +2

    ድምፅህ መቸም ሰውን በስሜት ልብን እሚሰቅል፣ አቅል እሚጠፋ ልብን እሚያሸፍት ነው። ችግሩ ምንድን ነው ይህን የመሰለ መክሊት እያባከንከው ነው። በዚህም በጣም ነው እሚቆጨኝ።

  • @dank2716
    @dank2716 Před rokem +2

    God created everyone of us with a unique gift. Here we are witnessing one of those gifts to this amazing person, Artist Mola Setarge (Tsetarge)! His performance and call makes you to be proud of these kind of Ethiopian Heroes. God bless this artist, our Ethiopia and it's citizens!!

  • @hddhshhddusuus2000
    @hddhshhddusuus2000 Před 2 lety

    አሳምነው ፀጌ ሁሌም በልባችን ነህ። የኛ ጀግና ነህ

  • @yifruhailu5268
    @yifruhailu5268 Před rokem +1

    ግሩም ፧ ድነቀረ ነዉ፥ በርታልን ወገናቸደን።

  • @user-ti1jb6hh9q
    @user-ti1jb6hh9q Před 3 lety +8

    ከብዙ ጊዚያት ቡሀላ በአሪፍ ስራ እንኳን ደህና መጣህ 😍😍

  • @yordanosteshome2127
    @yordanosteshome2127 Před 3 lety +1

    ወይ ጎጃሜ መሆኔ በጥቅሉ አማራ መሆኔ ቃላት ያጥረኛል ታድዬ አማራነቴ

  • @melesemisganaw4676
    @melesemisganaw4676 Před 3 lety

    ጀግናው እንኳን መጣህልን አማራዬ ጥላትህን ቀበርህ ጥላትን ማሳደድ ነው አሳምነው መቼም አንረሳህ!!!

  • @shathafadel3415
    @shathafadel3415 Před 3 lety +1

    ተተተተ በርቱልኝ የአማራ ጀግኖች እምባየን መቆጣጠር አቃተኝ አላህ ሆይ ምህርትህን አውርዲልን

  • @alexbirhan3299
    @alexbirhan3299 Před 2 lety

    አሳምነው ፅጌ ነፍስህ በአፀደ ገነት ትርፍ። ሞላ ሰጣርጌ ጀግና ነህ ጀግና ጀግናን ያቀዋል። አሳምነው ሲነሳ ሰውነቴን ይወረኛል

  • @silmamolla7335
    @silmamolla7335 Před 3 lety +4

    ምርጥ ስራ እዉነት ያሸንፋል አሤ ቢኖር ኑሮ ወሎ የጦር አዉድማ ባልሆነ ነበር ምን ዋጋለዉ

  • @ETHIOPIA7500
    @ETHIOPIA7500 Před 3 lety +32

    ምርጥ ስራ ነው፡፡ ቀጣይ ስራ ደግሞ ሙሉ ሽለላና ቀረርቶ ቢሆን

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před rokem +1

    Kibirt Ethiopia yesterday Ethiopia today Ethiopia tomorrow Ethiopia all the time Ethiopa.thank you ❤️❤️❤️❤️🙏 artist.

  • @user-wj1pt3vy5f
    @user-wj1pt3vy5f Před 3 lety +17

    ይመችህ አባቴ ሀሪፍ ስራ ነው

  • @abejebelew7182
    @abejebelew7182 Před 3 lety +5

    Wow kererto malet yihi new !!!!!!! Gen.Asaminew Tsegie is indeed a hero !!!! We will never forget him❤🙏

  • @salamtigi4597
    @salamtigi4597 Před 3 lety +3

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ኑርልን
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @fm-ly3nm
    @fm-ly3nm Před 3 lety +1

    እባክህ. አምላኬ የአማራን. ነገር አደራ. 💚💛❤

  • @user-fl5rf9co2b
    @user-fl5rf9co2b Před 3 lety +7

    ዘፈን ብቻ ሳይሆን ብዙ መልዕክት አለው ለገባው ሰው

  • @Emebeth-Emiru2777
    @Emebeth-Emiru2777 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ....ጀነራል አሳምነው ፅጌ የጀግኖች ጀግና ...

  • @user-sf8pf5cx8c
    @user-sf8pf5cx8c Před 3 lety +2

    የአንተም ሆነ የተወዛዋዦች አለባበስ የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያመለክታል ከዚህ በፊት በካሽሚር ይደረግ የነበረው አለባበስ ባህላችንን ያጠፋ ነበር ጥሩ ሥራ ነው

  • @simachewfenta6881
    @simachewfenta6881 Před rokem +1

    Beautiful voice .gifted

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před rokem +1

    I love it your emotional you are truth man.perfect.

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před rokem

    Thank you that all we need Ethiopian thank you ❤️❤️❤️❤️ Ethiopian Kibirt Ethiopia Live all the time Our mom=Ethiopia.good artist.

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před rokem +1

    Nebiu Ethio's beautiful ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏 artist Thank you.we need North East West South Ethiopian.

  • @selamtarik5606
    @selamtarik5606 Před 3 lety +1

    Asamenew Tsige my heroooo ❤️❤️❤️😭😭😭😭😭

  • @jaferawe2767
    @jaferawe2767 Před 3 lety +1

    Waw amazing

  • @emuyekindie1364
    @emuyekindie1364 Před 3 lety +2

    Yena wonde jegenachenen selawsahlen enamesegenalen❤❤❤❤

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 Před 3 lety +3

    ንብሱን አፀደገንት ያኑራት አሳምነዉ ፀጌ ንጉስ ነዉ እንሱ የሰላት ሁላ ደረስ በትክክል

  • @mulumesaytube1887
    @mulumesaytube1887 Před 3 lety +2

    የኔ አባት ስወድህ ሽአመት ኑርልኝ

  • @myfano2708
    @myfano2708 Před 3 lety

    ጀግናው እንኳን መጣህልን አማራዬ ጥላትህን ቀበርህ ጥላትን ማሳደድ ነው አሳምነው መቼም አንረሳህ💔💔

  • @Amhara782
    @Amhara782 Před 3 lety +4

    ተባረክልኝ አሳምነው በአብይ ሴራ ላጣነው አሳምነው ፆጌ ስም ስላቅራራህልኝ በርታ ደሜ💚💛❤️💪

  • @fatmhmeshari3510
    @fatmhmeshari3510 Před 3 lety

    እረ ውውውው አሳምነው ፅጌ የኛ አባት አማራየ የሞትነው እሱን ያጣን ቀን ነው እኛ ሳንነቃ ተናግሮ ነበር ተደራጁ ብሎን አሁንም ህዝቤ ንቃ

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před rokem +1

    Amen Amen Amen Amen Thank you.Profetinal job.