Komentáře •

  • @birt7545
    @birt7545 Před 2 měsíci +23

    አማራ ነን ነባር ህዝቦች
    ባለ ታሪክ ባለ ገድል
    ጊዜ አቅንቶን የማንበድል
    ዘመን ገፍቶን የማንጎድል
    ❤❤❤❤❤❤
    ከአገር በፊት አገር የሆንን
    የኢትዮጵያ መሥራች ህዝቦች
    ❤❤❤❤❤❤
    ከአገር ዘርፈን የማንከብር
    ቅርስ አውድመን የማንለማ
    ደግ ጭዋ ኩሩ ህዝቦች
    ባለ ራዕይ ባለ አላማ

    • @ethiopia6344
      @ethiopia6344 Před 14 dny

      ፍኖን አትውደድ አማራ ከሆንሽ ፍኖን እንደጁንታ ጥይው አትውደጅ መከላከያ ን እየጨፈጨፈ ፍኖ ኦነግነው ፍኖ እንደቅማን ጭልጋ አሸባሪነው ንፅኋንም እየጨፈጨፈ ነው መከላከያ የኢትዮጵያ ስብስብ ነው ጁንታ አይወደውም ኦነግ አይወደዉም ፍኖ ይወደው ነበር ባዛሬግን አይጥናድመት

  • @dagnezelalem7564
    @dagnezelalem7564 Před rokem +111

    ነዘረኝ ወረረኝ ምርጥ ስራ ነው በርታ የአማራ ልጅዎች የት አላቹ ሼር Like አድርጉለት❤❤🇪🇹❤

  • @EnkogeNbret
    @EnkogeNbret Před rokem +24

    ነፍጠኛው አማራ 💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹አማራ ነኝ የዉም የጎጃም ልጅ

  • @negaazene2536
    @negaazene2536 Před rokem +106

    አባይ ሞልቶ ጣና ሞልቶ በደረቁ ላጨኝ
    መላጨቱ ሳይሆን መደፈሩ ቆጨኝ
    Really it is good work!!!

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před rokem +29

    ቢመርም ንገረው
    ለፈራው ልባቼው
    መላ አማራ ደሙ
    ፋኖ ነው በሏቸው💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @user-bm6ds1hs6j
    @user-bm6ds1hs6j Před 5 měsíci +6

    ፋኖ የኢትዮጵያ ጀግና አላህ ከጎናቹሁ ይሁን

  • @edomedom4858
    @edomedom4858 Před 11 měsíci +39

    እንኳንም አማራ ሆንኩኝ፣ ዘላለማዊ ድል ለአማራ ፋኖኖኖኖኖኖ

  • @tesfu1230
    @tesfu1230 Před 10 měsíci +19

    አቤት ግጥም እና መልእክት ጀግና ነህ ወንድሜ 💪💪💪💪💪💪

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p Před rokem +8

    አማራዬ አተ የዋህ ጨዋ ደግ ምህር ውርቅ እርርህ ድቅ ህዝብ ይህ መከራህ ይህ ጭቆና መስድድ መታስር መገደል መፍናቀል በጅምላ ጭፍጭፍ አለፍልህ ስላም የምትሆንብትን ጊዝ እግዚአብሔር ያምጣልህ ወገኖቸ ስትን መከራ ተቀብልን በቃ ይበለንንንንንን አማራዬ ውድድድድ💚💛❤

  • @abduabdul7294
    @abduabdul7294 Před rokem +17

    ብሰማው ብሰማው እማይሰለቸኝ አብዱ ነኝ ከወለጋ በጣም ነው እምንወድህ በርታልን

    • @habeshaye4454
      @habeshaye4454 Před rokem +1

      አይዞአችሁ ያልፋል ወለጎች

    • @user-gi3ql9ou1f
      @user-gi3ql9ou1f Před rokem

      አይዞህ ወንድማችን

    • @Userb223
      @Userb223 Před 4 měsíci

      አለህ ይሆን ጀግናው 😢

  • @rahilbelete6940
    @rahilbelete6940 Před rokem +10

    ወይ እናታለም ጎጃም ወለለው የጀግኖች መፍለቂያ❤መከታዬ ክዴ እህህህህ ቃልም የለኝ ምን ብዬ ልግለፀው ብቃትህን ፣፣፣የነ አባ ኮሶትሬው ❤❤❤ጎጃም አገሬ ፣፣ወገኖቼ ክፉ አይንካብኝ፣፣፣❤❤❤ስወዳችሁ፣

  • @mekuwantmola1577
    @mekuwantmola1577 Před rokem +12

    ኢትዮጵያ ሀገሬ በፋኖ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች!! ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤👍👍👍🙏🙏🙏

  • @tigistmamo857
    @tigistmamo857 Před rokem +36

    ወይኔ ደሜ አማራየ ተመቸ ሁል ጊዜ አለቅሳለሁ አንተን ስሰማ ወይኔ ሰሜን ሸዋም ይሸለላል ያንተ ይለያል ወድሜ ዘመንህ ይባረክ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Před rokem +2

      የ ኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅልን እድሜ ጤና ይስጥህ. አንብብ ነህ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Před rokem +1

      አረ ማንው እንደ አማራ እንደፈኖ አገር ጤባቄ ህዝብ ን ሃይማኖት ን ጠብቆ ኢትዮጵያ እትረጋም.።ሀገርን ወዳድ አረ ይባርክ ህ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Před rokem

      አረ ማንው እንደ አማራ እንደፈኖ አገር ጤባቄ ህዝብ ን ሃይማኖት ን ጠብቆ ኢትዮጵያ እትረጋም.።ሀገርን ወዳድ አረ ይባርክ ህ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Před rokem +2

      ተመቸ ንጉሴ የኢትዮጵያ ጀግና ልጅ ተመቻት ይሀገርህን ።ጠላ ት ከነ ግርማ የሽጥላ ጀምሮ ።ብዙ
      ጠላት ሀገራችን ደምስሱላት ጀግና ልጆቻ። ሳይቀድም ቅደም ጃግናው እማራ ተቆጣ።

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Před rokem

      ግርማ ችሁ ።ይጀምራል የኢትዮጵያ ።ልጆች።ዘራፍ

  • @user-iv6tw7wm5g
    @user-iv6tw7wm5g Před rokem +12

    በእውነት ትለያለህ እፍፍፍፍፍ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @badriyaamhbashih-hj5bn

    ኢትዮጵያውያን አማራ ፋኖ እንሸናፋለን የዘመን ዘንዶ ይወደቃን አይዞቸችሁ ወገኔ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው በርቱ ድሉ የፋኖ ነው

  • @MitaDechu-sk9ki
    @MitaDechu-sk9ki Před 11 měsíci +13

    ጀግናው ያማራ ልጅ አንገት ይበጥሳል ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ፋኖ ሁሌም አደኛ💚💛❤

  • @user-ot4ty5zc7v
    @user-ot4ty5zc7v Před rokem +48

    በዚህ ሰው ፍቅር ልሞት ነው አቤት ድምፂ💕💓💓💓😍😍😘😘😘❤

  • @saadasaadaa6533
    @saadasaadaa6533 Před 8 měsíci +7

    አገሬን አላስደፍረም ያለ የአማራ ጀግኖች ኑሩሉን እንወዳችሗለን በርቱልን

  • @yahayamusa4011
    @yahayamusa4011 Před 6 měsíci +63

    I'm from Nigeria i like this song beautiful people

  • @emuyeyemaryam
    @emuyeyemaryam Před rokem +6

    ጎበዝ የኔ ጀግና ይህ ቀረሮቶ ለአማራ ሲያንሰው እንጂ አይበዛበትም👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @bewketgetinet8439
    @bewketgetinet8439 Před rokem +12

    አባቴ ይሙት አንደኛ ነህ ኧረ እንኳንም አማራ ነኝ

  • @user-od2sz1mw1n
    @user-od2sz1mw1n Před 10 měsíci +13

    በሰማሁት ቁጥር እማለቅሰው ነገርስ ያረብ ሀገራችንን ሰላም መልስልን😢😢😢😢

  • @user-gi3ql9ou1f
    @user-gi3ql9ou1f Před rokem +83

    ውይ እናት ትወልዳለች ልዩ ነህ ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ከዘመኑ አውሬ የአማራይቱ ልጅ

  • @zebibahussen7921
    @zebibahussen7921 Před rokem +16

    አላህ ይጠብቃችሁ ያማራን ምድር በዝነቱና ባሃያልነቱይጠብቅ ያረብ

  • @hikhatt7126
    @hikhatt7126 Před rokem +27

    ጀግኖችዬ አላህ ይጠብቃችሁ ድል ለናተ ይሁንንንንን

  • @ayehutesfa6571
    @ayehutesfa6571 Před rokem +12

    እንዳ በል ጀግናው የአማራ ልጅ ምናለ ልክ እንዳተ አይነቱ መንታ መንታ ቢወለድ💚💛❤

    • @hasninursef8214
      @hasninursef8214 Před 6 měsíci

      💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍

  • @selam7747
    @selam7747 Před 8 měsíci +20

    ተመስገን አማራ በመሆኔ እግዚአብሔር ሀሳበልቦናችሁን ያሳካላችሁ ይህነውንጅ የአማራይቱልጅ ብቃት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️

  • @user-ek6ku5cn1h
    @user-ek6ku5cn1h Před 3 měsíci +3

    👍👍👍💪💪💪💪

  • @user-ec2zo2qs5v
    @user-ec2zo2qs5v Před rokem +6

    መደፈሩ ቆጨኝ መደፈሩ ቆጨኝ አለከውና አቦ ጀግና ነህ እረ ምኑን ሰጠህ በርታልን

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 Před 9 měsíci +6

    እንደዚህ ያለ አነቃቂ ቀረርቶ ስንቅና ትጥቅ ይሆናል በርታ ወንድሜ😊😊😊😊

  • @Amanual929
    @Amanual929 Před měsícem +1

    ቁጣችን የሚለካው ለሞት ባለን ንቀት ብቻ ነው!!
    ዝንተ-ዓለም አማራ 🦅🦅💪💪💪🇨🇬🇨🇬

  • @user-bh1yb9di8z
    @user-bh1yb9di8z Před měsícem +1

    ማነዉ እንደ እኔ ይሔን ቀረርቶ እያለቀሠ እሚያዳምጠዉ❤❤❤❤ድል ለፋኖወች ❤❤❤አይዟችሁ ጀግኖችየየ ድሉ የናንተነዉ❤❤❤❤❤

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 Před rokem +7

    ደሜ ትልያለህ እኮ የኔ ጀግና ከድምጽ ጋራ🇨🇬💪👈አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ😍😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @zainabainab9161
    @zainabainab9161 Před rokem +16

    ምን እደምል ቃል አጠረኝ ጀግኖቻችን ልኡል እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤

  • @QwWq-pr2xf
    @QwWq-pr2xf Před 4 dny +1

    አማራየ❤❤❤❤❤ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ቀረርቶ፣ፉከራ❤❤❤❤ ❤❤❤

  • @amarechanie6003
    @amarechanie6003 Před rokem +3

    ጀግንነት ከጎጃም አዲስ አይደለም፡ብዙም አይደንቅም የነበረ ፡ያለ ነገም አብሮ የሚኖር ጀግንነት ከጎጃም ጋር ይቀጥላል ።በርታ የበላይ የአሳምነዉ፡የቴዎድሮስ ፍልፍል።

    • @SM-xu3gg
      @SM-xu3gg Před rokem +2

      በላይ ካሳ ማለት ለውጥ አያመጣም ፣ ራስ ታሪክ ሰርቶ መኩራት ነው ። ደግሞ በላይ ዘለቀ ኦሮሞ ነው ፣ አጼ ቴዎድሮስ ቅማንት እና ትግሬ ነው ። አማራ ታሪክ የለሽ ወራዳ

  • @TemesgenTemu-wo7mn
    @TemesgenTemu-wo7mn Před rokem +21

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልዩ ተሰጦ አለህ :: እንባየ ይመጣን ድምፅህን ስሰማ የኔ ጌታ

    • @MadMd-lf1cp
      @MadMd-lf1cp Před 6 měsíci

      ሰላምህየብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሪ

  • @user-rj7co1vf7j
    @user-rj7co1vf7j Před 7 měsíci +1

    ምን ልብል ቃል አጥርኝ ማርያም በቃ አንት ያማራ ልጅ ድሮም እንዲህ ነው❤❤❤❤ ድል ልፋኖ

  • @genetnecho1109
    @genetnecho1109 Před 2 měsíci +1

    ድል ድል ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖ ድል ለአማራው ህዝብ ለአማራው ፋኖኖኖኖኖኖ። እግዙአብሔር አባት ሆይ እካክህን ከጠላት እጂ ጠብቀን።

  • @user-wp4cj1ud8p
    @user-wp4cj1ud8p Před 10 měsíci +10

    ድል ድል ድል ለጀግናው ፍኖ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አቤት ብቃት❤❤❤❤

  • @user-yk9ez9uj6y
    @user-yk9ez9uj6y Před 4 měsíci +2

    ሀገሬ 😢💚💚💛💛❤️❤️ የኛ ጀግናዎች በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Jvhdyfbnuzrdycy
    @Jvhdyfbnuzrdycy Před 6 dny

    ትችላለህ ወንድሜ እግዜር ያክብርህ አገሩ እሚዉድ ይህን ሲሰማ ይነዝርሀል

  • @selam9871
    @selam9871 Před 3 měsíci +1

    አተን የወለደች እናት ምነ መታ አድርርጋህ ቢሆንጀግናነህ እይዟችሁ ፅኑ ታሸንፍላችሁ🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @temesgenyalealem1423
    @temesgenyalealem1423 Před rokem +28

    ተወኝማ ወንድሜ ስሜቴን አትነካካው ወለጋ ያለቀው ወገኔ ያሳዝናል ጭናላይ ያለቀው ደግሞ ማይካድራ አማራ ፈተናው በዛበት አጣየ ያለቀው ወገኔ መጨረሻው እናሸንፋለን እግዚአበሔር የውቃል

  • @user-cx6ik6pc3n
    @user-cx6ik6pc3n Před rokem +7

    እግዚአብሔር ይሁንባችሁ ይህችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ አድርሱልኝ በአዛኒቷ ይሁንባችሁ የዚህን ልጅ አድሪሻ አገናኙኝ ሳልሞት በጣም ነው የምወደው እንዴት💔💔💔 እንደምወደዉ ልገረዉ💔💔💔😭😭😭😭

  • @Demere-YeFano-Wedaj
    @Demere-YeFano-Wedaj Před 4 měsíci +1

    አማራነት በራሱ ኩራት እና ድል ነው :: ማርያምን አማራ በመሆኔ እኮራለሁ :: ❤❤❤

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Před 15 dny +1

    Amhara fano is the ye Tewederes Zere kassa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ud4ni3cy6h
    @user-ud4ni3cy6h Před 4 měsíci +3

    ሳስበው ያመኛል የወለጋን ነገር ኧረያማል ፍትህበግፍ ለተሠው ገኖቻችን

  • @user-eg5kn7zr4z
    @user-eg5kn7zr4z Před 10 měsíci +14

    በጣም የሚገርም ድምፅ ብቃት አለህ ማሻ አላህ ይሄን የሰማ አይተኛም

    • @HiraNanu
      @HiraNanu Před 9 měsíci

      ዠኀመሠረለለሉልሎሎቀቐጨጠቸረቨቨ

  • @tenawmekonnen1639
    @tenawmekonnen1639 Před rokem +36

    ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ትኑር💚💛❤

  • @user-lw9un2yv5u
    @user-lw9un2yv5u Před 2 měsíci +2

    ሞቸ ነው የምወድክ እስተመች ንጉስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emubilal3143
    @emubilal3143 Před rokem +2

    🇪🇹🥺🥺ስሰማህ ብዉል አሰለቸኝም ትችላለህ ወድምማለም መብረቁ የአማራይቱ ልጅ🥰🥰🥰🥰

  • @nigusbekelezewde1357
    @nigusbekelezewde1357 Před rokem +214

    ቃል አጠረኝ ምን ልበል የሚገርም ብቃት በርታ ወድሜ ለማነኛውም እወድሃለው እናቴን አሞብኝ ባልከው ሙዚቃ ብቻ መከላከያ ገብቻለው አሁንም ግዳጅ ላይ ነው ያለሁ አማራ ነኝ ያውም የጎጃም ልጅ ድግሞ ቢቡኝ የተወለድኩ ማንንም አልፈራ አቦ ይመችህ

    • @habeshaye4454
      @habeshaye4454 Před rokem +12

      አይይይይ በናቴን አሞብኝ እኔም ልቀላቀል ነበረ ሳይሆን ቀረ። በዚ ትንሽ ወራት ባጋጣሚ ስደት ወጣሁ። ለመከላከያ ሰራዊት ከልብ ፍቅርና ምስጋናየ ይድረስልኝ

    • @nigusbekelezewde1357
      @nigusbekelezewde1357 Před rokem +2

      @@habeshaye4454 ayizoh wedima adiken yisakaliihal beslam wede emiti wedate ethiopia beselam temeles

    • @fdhyrr6414
      @fdhyrr6414 Před rokem +2

      ፈጣሬይጠብቅ

    • @user-lo6fb4qu2e
      @user-lo6fb4qu2e Před rokem +4

      የኔ ጀግና የጎጃም ልጅ አበሳ ነህ

    • @alemdesalegnalemdesalegn281
      @alemdesalegnalemdesalegn281 Před rokem +6

      በርታ አንበሳው ጀግናው ድምፅህን ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል በዛ ላይ የወገን እልቂት 😭😭😭😭😭
      እንኳን ግጥሙ ድምፅህ አንጀት ይበላል

  • @QwWq-pr2xf
    @QwWq-pr2xf Před 4 dny +1

    ኢትዮጲያ ሀገሬ ሰላምሺ ይመለስልን😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cw1vw2lw2e
    @user-cw1vw2lw2e Před měsícem

    ተሙየ ጀግናየ ውዱ የሀገሬ ጀግና እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ባለህበት በሄድህበት ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @FANO_MEDIA_21
    @FANO_MEDIA_21 Před 7 měsíci +3

    ንዝርት 💪💪
    አምሓራዬ 💪💪

  • @adeym3481
    @adeym3481 Před 10 měsíci +7

    ምርጥጥጥጥጥ ሙዚቀኛ 2015 ❤❤❤❤❤❤❤❤ አረረረረረ ጎራራራራራራራራራራራራ 😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔😢😢😢😢😢 እደጨለመ አይቀርምምምምምምምምምምምምምምምምምምምም💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💚💛❤️ ወላሂ አማሪ አልሆንም ያለቹ ህፃን አንረሳትም 😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔😢😢😢😢

  • @belayabc7201
    @belayabc7201 Před rokem +1

    ተመቸው ንጉስ የበላይ ዘለቀ የእምየ ሚኒሊክ የአፄ ቴወድሮስ የትየ ጣይቱ ደም የተቀዳብህ ጀግናዉ የአማራ ልጅ የአማራ እናት ትውለድ ጀግና መዉለድ ታውቃለች እና ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግናችን

  • @user-lt3xh6nz3k
    @user-lt3xh6nz3k Před rokem +6

    ደሞቼ የኔ ክብሮቸ በምክንያትነው የምወዳቸሁኮ የኔ ደሞቸ 😢😢❤❤❤ አቦ እወነትነው 😭😭😭እዳልኝ አናንተን ስሰማ ብዘምት ፍቃደኝነኝ አማራዮ ደሜ የኔ ህይወቶች❤❤❤❤❤

  • @BisratMelaku-yo8km
    @BisratMelaku-yo8km Před 9 měsíci +4

    እፍ ለመግለፅ ቃላቶች ያጥሩኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @bzuwereillu935
    @bzuwereillu935 Před rokem +5

    በጣም ትችላለህ ወድም አለም 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 Před 7 měsíci +4

    May the Lord our God guarant peace to the Amahara people. The Amahara people who are Semetic have made ethiopia as ethiopia is this days. May the Lord bless Ethiopia with peace

  • @Shewayewubshet
    @Shewayewubshet Před 5 měsíci

    Wuyyy ante lij min endemlih alawukim beka hulunm amualto yeseteh beka ewedhalehu❤️❤️❤️ hulem bisemah altegbihm❤️❤️❤️ selamh yibzalin wendmachn 👏🙏💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺 beka yibelen fetari wegnoche🙏🙏🙏

  • @mekonnenlimenh
    @mekonnenlimenh Před rokem +45

    ምርጥ ስራ ከሚገርም ስርቅርቅ ድምፅ ጋር ትችላለህ አባቴ በርታ።

  • @shaga833
    @shaga833 Před rokem +3

    ማን ብየ ልሰይምህ
    ቃል አጠው የእኔ መረዋ
    የእኔ ጀግና እግዚሐቤር
    ይጠብቅህ እመቤቴ
    ትጠብቅህ አበሰው !!!!!!!

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 Před rokem +1

    ጀግናዉ አማራ በግራና በቀኝ ጠምደዉ እየጨፈጨፉ ነዉ በመንግስት ድጋፍ አአይዞን ንፁሃንን በመጨፍጨፍ ሃጥያት ወይም የመዉደቃህ ምልክት ነዉ የጀግነንነት የመሰላቹ ጠብቁ የማይበገረዉ አማራ ታዩ ታላቹ ከፊታቹ ቆሞ በድል ከአምላኩጋራ ቃል ለምድር በሰማይ ይፈፀመል እድሜ ይስጠን ጌታ ልናይ አለች ማታ አያቴ።

  • @user-jg9fx8re9w
    @user-jg9fx8re9w Před 11 měsíci +1

    Ywnai gegna min lihun kal ateregne wondemai💪💪💪💚💛❤

  • @bekimok1238
    @bekimok1238 Před rokem +11

    አማራ ነኝ ያውም ዳሞቴ
    ማንንም አልፈራ እኔ በህይወቴ ✊

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před rokem +3

    እንዬ አሐሬ
    ሞኝ ነሽ
    ሞኝ ነሽ ተላላ
    የሞተልሽ ቀርቶ
    የገደለሽ በላ
    ምርጥ ወኔ ቀስቃሽ ስራ ነው
    ወንድማችን ተመቼ በርታ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን

  • @mominakindumohammed1333
    @mominakindumohammed1333 Před rokem +1

    Min libalih yene jagnaa

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn Před 17 dny

    🥹🥹🥹🥹ሞት የተፈረደብህ ❤️❤️አማሪዬ አልባሽ አጉራሽ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ፋኖዎችዬ በርቱ ድሉ የፋኖ ነው 👑👑💪💪💪

  • @tamratsisay1161
    @tamratsisay1161 Před rokem +4

    ተመቸ ንጉስ እውነትም ስምን መላእክ ያወጣዋል ተመቸ ይመችህ አንተ ጀግና የህዝብ ልጅ የህዝብ ትንፋሽ አንተ ማለት ትለያለህ የቀረርቶ ንጉስ ነህ ድመፀ መረዋው ሰላምህ ይብዛ ዘመንህ ይባረክ ብዙ ካንተ ሀገርም ህዝብም ይጠብቃል ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 💪💪💪💪💪💪💪💪 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yw8pg2yd2s
    @user-yw8pg2yd2s Před 8 měsíci +4

    እዉነት ቀስቃሽ ነዉ አሪፍ ድምፅ አለህ በርታ ❤❤❤

  • @kasahunmarr211
    @kasahunmarr211 Před rokem +2

    💚💛❤️💚💛❤️😍😍😍💪💪💪💪 አማራነኝ ጀግናው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ermientertiamnt3104
    @ermientertiamnt3104 Před rokem +4

    ጎንደሬ ነኝ ያውም የጋይንት ልጅ አማራየ Silent Killer Hero

  • @bekkiman7359
    @bekkiman7359 Před 11 měsíci +6

    This guy is a gift to Amhara struggle
    Please tell him to do another work

  • @GizachewWube-mj5kj
    @GizachewWube-mj5kj Před 2 měsíci

    ሆድ ያስብሳል ሞጣ ሁሌም እንዲህ አይነት ጀግና ውለጂ መርቄሺአለሁ ❤❤❤

  • @FanomektYe
    @FanomektYe Před 4 měsíci +1

    የኔ ጀግኖች በርቱልኝ የኔ ፋኖ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 2:02

  • @ethiopialove8692
    @ethiopialove8692 Před rokem +20

    አቤት ድምፅ
    ነዘረኝ ትችላለህ ወንድማችን ኑርልን😘😘

  • @fantahuntegbar3757
    @fantahuntegbar3757 Před rokem +4

    ማድመጠ አልቻልሁም አምባየ አየቀደመኝ ምርጥ ስራ ነው አራስሕን ጠብቅ የምለው የለኝም

  • @tiruworkgedifew8653
    @tiruworkgedifew8653 Před rokem +5

    ማርያምን ሰወድህ ወይ ድምፅ❤❤❤ወንድሜ በረታልኝ ምንም አይንካህ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před 9 měsíci +3

    ☝️ አንድ እንሁንና ባንዳዉን ይጭነቀዉ!☝️ ስምህ ካባ ሆኖ አጎናፀፋት ኢትዮጵያ አገሬን💚💛❤

  • @alhamdulillah7851
    @alhamdulillah7851 Před rokem +6

    የኛጀግና 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤አይዞህ ወድሜ ለኛም ቀን አለ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👈

  • @user-uz8nw4gs5i
    @user-uz8nw4gs5i Před rokem +3

    አንተን ሲስማ በእንባዬ አላዝዝበትም፤ መዝመት በሁሉ ነገር ነውና ይህን ቀን ለመቀየር በእየተሠማራንበት ሁሉ ከአድርባይነት ተላቀን ለእውነት እንታገል ።

  • @helenendalew6673
    @helenendalew6673 Před rokem +1

    በእውነት ድንግል ማርያም ባማላጅነቴ ትጠብቅህ ወንድሜ በሄድህበት ሁሉም ትጠብቅህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ድንግል ማርያም ሆይ እባክሽ ከልጅሽ አስታቂን እሂን የመከራ ጊዜ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 Před rokem +2

    እንኳን አንገት ሌላ ትበጥሳላችሁ አንድ ሁኑ እጂ እኛ እኮ አብረን እንኑር ስላልን ፍቅርን ሰላም ስለፈለግን እኮነው እንደ ፈሪ እነደ የአገር አተላ ሁነን የታየ ነው 😢

  • @user-jn3qz4uq2r
    @user-jn3qz4uq2r Před rokem +4

    ወላሂ ድምፁን ሰሰማዉ በጣም እረበሻለሁ አላህ ሰላምያንጣል ለሀገራችን

  • @muhamedyimam4503
    @muhamedyimam4503 Před rokem +3

    ወረረኝ ወላሂ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ ባለህበት እንወድሀለን

  • @tegegneyesigat1858
    @tegegneyesigat1858 Před rokem +2

    የተወለድኩበትንቦታ በትዝታ እዳስታወስከኝ ❤

  • @FoziaOmar-fu3xh
    @FoziaOmar-fu3xh Před 10 měsíci +1

    አተወድቀርቶ ሲትቀሰቅሳለህ ክፉአይካህ/ክፉአይካሽ ኢ/ያ ሀገሬ ሠላምሽ ይመለስ በቃበለን❤❤❤❤❤😍😍😍😘😘😘😘😘👍👍👍💋💋💋💋

  • @hayatmohammed2622
    @hayatmohammed2622 Před rokem +3

    አይዞህ ደሜዋ ልክነዉ የገለፅከዉ ሁሉ ኢሻ አላህ ባላህ ፍቃዲ
    አናታናቱን
    ብላችሁ
    ነፃነታችን
    ቅርብ እደሆነ
    ምንም ጥርጥር የለኝም
    በርታደሜዋ

  • @senayttayu5308
    @senayttayu5308 Před rokem +20

    ዋው ቃል የለኝም ኑርልን ወንድማችን

  • @hewanabie2123
    @hewanabie2123 Před 4 měsíci

    ጀግናዬ ደሜ መከታዬ ወንድም ጋሼ በርታልኝ በጣም ጥሩ ስራ ነው

  • @ayngedadessie7076
    @ayngedadessie7076 Před rokem +3

    እንደኔ ግን እሂን ልጅ የሚወደው አለ እግዚአብሔር ይባርክህ 💚❤💛

  • @SadaSied-ty8my
    @SadaSied-ty8my Před rokem +8

    የኔዋ ወድ ወድም አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኞቸ ❤❤❤❤

  • @zegeguendalamaw289
    @zegeguendalamaw289 Před rokem

    የኔጀግና ምንነት ወለደህ አማራ በመሆናችን ብቻ የሚደርስብን እንግልት ይወገድልን ጀግኖቸ ኑሩልኝ

  • @sla.m526
    @sla.m526 Před rokem +4

    ዋውው የኔ አማራ 👍❤️

  • @AsefaStegaye-nk3rf
    @AsefaStegaye-nk3rf Před rokem +3

    ወንድሜ ሆይ ፡ካናቴ ጀምሮ ሰውነቴን ወረረኝ ፡ቀረርቶህ እንኳን ቆሞ ለሚሄድ ጀግና ፡ፈሪን አጀግኖ እጦር መሀል እንደቀስት ተስፈነጥሮ እንዲገባ ከማድረጉም በላይ ቀብር የገቡትን ቀደምት ጀግኖችን ካረፉበት ይቀሰቅሳል ✿እንዲያው ምኒቱ እናት ወለዱህ ፡ጀግና አባት አንተን የመሰለ ይወልዳል ፡፡የፈጠረህ አምላክ እድሜህን ያርዝምልን ምንም እንኳ አ /አበባ ብሆንም ልቤ ካንተ ነው እወድሀለሁ >ድልህን ያሰማን ፈጣሪ አምላክ>>>

  • @helen81256
    @helen81256 Před 10 měsíci +1

    አይዞን አማራየ💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛♥♥♥♥♥♥💪💪💪

  • @emuyeamare2970
    @emuyeamare2970 Před rokem +1

    አንተ አይዞህ የምን መቀዝቀዝ ነው በለው ግንባሩ በዛው ይመለስ አይቀርምና ተሰርቶ መፍረስ ለውማ አንተ የኔ ጀግና !