"ተትረፍርፎለት ሀብት ንብረቱ ፣ ሞትን ሸለማት ለማንነቱ" ዘመንን ያቀለመ አርበኛ ጎቤ መልኬ ታሪክ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • "ተትረፍርፎለት ሀብት ንብረቱ፣
    ሞትን ሸለማት ለማንነቱ" ዘመንን ያቀለመ አርበኛ ጎቤ መልኬ ታሪክ

Komentáře • 211

  • @selamtefera6597
    @selamtefera6597 Před 3 lety +58

    ጎቤ የአማራን የስነልቦና ልዕልና ያሳየ ጀግና!!!

  • @etiovoa5260
    @etiovoa5260 Před 3 lety +18

    ሁሌም በአማራ ህዝብ ስትወሳ ትኖራለህ ጀግና የጀግና ዘር ነህ

  • @user-tx8oh7fw3b
    @user-tx8oh7fw3b Před 3 lety +53

    በጣም ነው ምወደው
    አርበኛ ጎቤ ጀግና መቸም አይሞትም💞💞💞ጀግና ልጆች ወልዶል💞💞🙏🙏🙏🙏

  • @a.f6818
    @a.f6818 Před 3 lety +9

    ጀግና አይሞትም የአማራ ህዝብ ልብ❤ ውስጥ ሁሌም ይኖራል ጎቤ መልኬ እውነት ያኮራል እኔ ሙቷን አልልም

  • @mulugetaaychewtube7640
    @mulugetaaychewtube7640 Před 3 lety +12

    የጀግናውን ሀውልት በቃሉ መሰረት እኛ ወገኖቹ ተከዜ ላይ ሀውልቱ ይሰራለታል አራት ነጥብ ይገባዋል ሲያንሰውም ነው ጎንደር የሆነ ነገር በሱ ስም መሰየም አለበት

  • @tsinat-
    @tsinat- Před 3 lety +19

    ፈጣሪ ይፋረድ፣ልጆችህን ይባርክልህ፣ ጀግና።

  • @biriebirhanu6917
    @biriebirhanu6917 Před 3 lety +23

    ትንሽ ቆይቶ ይን ቀን ቢያይ ጥሩ ነበር ጎቤ ጀግናችን ንው የጀግና ሞት ነው የሞተ ነፍስህን ይማረው

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 Před 3 lety +9

    ጀግና አይሞት ሁሌም በልባችን አለ።

  • @ethiopiawit3871
    @ethiopiawit3871 Před 3 lety +2

    ወዮ ድሮ ባለማወቄ ቆጨኝ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው ጎቤ😢 ጀግና ቢሞትም አይረሳም ከመቃብር በላይ ስራው ስለሚወሳ

  • @Masinqo
    @Masinqo Před 3 lety +18

    "ጎቤ በኃይል ብቻ ሳይሆን በሃሳብም ሞጋች ነው" የትግል ጓዱ የተናገረው፡፡ በትክክል ፤ ጎቤ አንደበተ ሩትህ ፤ ልበ ብርሃን ሰው ነው፡፡

  • @emuferiha7440
    @emuferiha7440 Před 3 lety +12

    የኔ ጀግና ሰምህ ለዘላለም ከኛጋረ ነው

  • @mohammadhussain9107
    @mohammadhussain9107 Před 3 lety +9

    ጀግና ነው

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 Před 3 lety +10

    የኔአባት"አይ ነብሡን ይማርልን"መልካምስራ"የሠራ"ሠው ሁለየም ይወሣል"የኔእናት"ልጅን"ማጣት ይከብዳል"ውይይ"አበሣእናት"የኢትዬፓያእናት"ለሀገራ"ጀግናናቸው"♥♥♥♥

  • @derbewbirku2095
    @derbewbirku2095 Před 3 lety +8

    መቶ በመቶ እውነትና ለአማራ ህዝብ ሲል እራሱን አሳልፎ የሰጠ የጀግኖችም ጀግና ነው አርበኛ ጎቤ መልኬ ማለት
    መቸም ቢሆን ሊረሳ የማይገባ
    ሐውልቱም ተከዜ መሰራት እንዳለበት የሁላችንም ጥያቄ ሊሆን ይገባል ባይ ነኝ እኔም እንደ አንድ አማራ

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 Před 3 lety +2

    ጀግና ሁሌም ሲወሳ ይኖራል ለቤተሰቦችህ፣ለጓደኞችህ፣ለሚያውቁህ በሙሉ ሰብርን ይስጣቸዉ ልጆችህን አላህ ያሳድግልህ እንዳተ ያለ ባለታሪክ ለሀገሩ የሚሞት ለዘላለም ሲወሳይኖራል?

  • @kidestyigzaw6256
    @kidestyigzaw6256 Před 3 lety +6

    አይ ጀግና ሞተ ሳይሆን እኛነ ን የሞትነው ጀግናችን አይዞክ ጀግኖች ተክተካ ል. አበሳየ ነፍስህን ይማር

  • @selamyeagersewu8307
    @selamyeagersewu8307 Před 3 lety +28

    ዋዋ መቸም አንረሳሀም ነብስህን ባጸደ ገነት ያኑርልን ጀግናው😭😭😭

  • @user-fo3tc2xl9g
    @user-fo3tc2xl9g Před 3 lety +9

    አማራ ማስ ሚድያ እናመሰግናአለን
    ዋዋ ጎቤ በመዘከራችሁ ደስታየ ወደር የለውም

  • @sosenaassefa9508
    @sosenaassefa9508 Před 3 lety +18

    His Mother is strong and Brave.

  • @elshadaytesfaye9571
    @elshadaytesfaye9571 Před 3 lety +3

    Gobe ጎቤ ልዩ ሰው ነው። ጎቤ የአማራነት ማማችን ነው። ጎቤ= ጎቤነትን ተክቶ አልፏል። ጎቤ የአንድ ጀግና ስም ብቻ አይደለም። የትግል ስም ነው።

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይጠ ብቃችሁ የጀግኖች ጀግና ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አይዞህ ጀግና አያለቅስም አይዞዎት የጀግና እናት አታለቀስም እግዚአብሔር ያጥናዎት!!!

  • @Usurfit
    @Usurfit Před 3 lety +4

    በጣም የሚገርም ጀግና ነዉ። ይህን ፕሮግራም ስሰማ አሁን በስልጣን ላይ ላሉ የክልሉ ባለስልጣናት አፍርላቸዋለሁ። በጣም ኮርቼበታለሁ።

  • @zelalembayayibigneanily2149

    ከእናቱ አንደበት ከንግግሮ በልጆ ጃግንነት በኩራት ስለምታወራ ልብ ይነካል። እናት ሺ ትዉልድ እንደ እንደ ጎቤ አይነት ቆራጥ

  • @aeshaesh2371
    @aeshaesh2371 Před 3 lety +1

    ወዪ፣ጀግናዉ፣አባታቺን፣፣ለህዝብ፣ለአገር፣ብለህ፣የተሰዋህ፣ጀግናቺን፣ነፍስህን፣በአጸደገነት፣ያኑርልን፣ያገርመከታ፣ከልባቺን፣አትወጣም፣ለዘላለምየአማራጀግና፣በዙምጽዋት፣ከፍለዋል

  • @AaAa-pe4lc
    @AaAa-pe4lc Před 3 lety +4

    የሁሉም አማራ አባት ጎቤ አማራን ያንቀሳቀሰው ምንግዜም ልንረሳው የማንችል የአማራው አባት በወርቅ ቀለም በልቤ ተፅፈሀል ነፍስህን በገነት ያኑርልን💚💛❤

  • @Jah-yesteserial
    @Jah-yesteserial Před 3 lety +1

    የከፈልክልንን መስዋዕትነት መቼም አንረሳውም ; የራሱን መልካም ህይወት ትቶ ለወገኑ የተሰዋ አርቆ መጪውን የሚያይ ; የሴረኞችን ሴራ የተረዳ ብሩህ ጀግናችን ጎቤ ; ትግልህ ከንቱ አልቀረም ፍሬ አፍርቷል ; እኛም በአንተ መንገድ ላይ ነን የማንንም የማንፈልግ የራሳችንንም የማንሰጥ .👇
    ከቶ አልተክዝም አያዝንም ልቤ ፣
    ለነፃነቴ ቢሰዋ ጎቤ ፣
    ቀዶልኝ ሄዷል የዳ ደብዳቤ .
    እንዲህ ነው ጀግና ለሰው የሚኖር ፣
    ወገን ሲጠቃ እቤቱን ትቶ ከዱር የሚያድር ፣
    የጠላት ወጥመድ የጠላት አጥር የሚሰባብር.
    ተዳፍኖ እንዳይቀር የነፃነት ትግል ፣
    በግርህ ተተክቶ የእሳት ነበልባል ፣
    ትግልህን ከዳር ጫፍ አድርሶልሀል ፣
    ኮ/ል ደመቀ የጎንደሩ ጀግና የአንበሳው ደቦል .

  • @Abo-js2bz
    @Abo-js2bz Před 3 lety +4

    ጀግና ማለት ሰዉ የጠፋ ለት ሰዉ ሆኖ የሚገኝ ማለት ነው!! ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐

  • @astermelkamu2285
    @astermelkamu2285 Před 3 lety +6

    ጎቤ የአርማጭሆ ጀግና ጎቤ ተነስቶማ ሙሀቤ በለጠ ሳይንስ አይቀርም

  • @tilahunewnet4042
    @tilahunewnet4042 Před 3 lety +37

    የአማራ ሚዲያ ለውጥ እያሳየ ነው!
    ወደ ህዝብ እየተመለሰ ነው
    እንደነዚህ አይነት ፕሮግራም ለትውልድ ገንቢ ነው።

  • @user-er1so5xz6f
    @user-er1so5xz6f Před 3 lety +6

    ጀግናነው

  • @fekertam
    @fekertam Před 3 lety +3

    ወይኔ አልሞትክም ወንድሜ በህዝብህ በወገንህ ልብ አለህ

  • @yetmeyetme7997
    @yetmeyetme7997 Před 3 lety +1

    ጅግና ሲወደሥ ይኖራል ጀግና ነፍሡን በገነት ያኑርል በቅዱሳኑጓን

  • @mekonnenhabte4052
    @mekonnenhabte4052 Před 3 lety +4

    የአሁኑ የወልቃይት ጠገዴ ነጻነት የነጎቤና MEሰሎቹ ደም ውጤትነው አርበኛ ጎቤ ነብስ ይማር

  • @user-uq9vv4ig1y
    @user-uq9vv4ig1y Před 3 lety +22

    ነፍሱን ይማርልን እዋዋ ጎቤ አልሞትክም የቴዮድሮስ አርአያ ተከታይ ነህ

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 Před 3 lety +5

    The man of Principal and Patriotic Ethiopian Hero RIP ✅

  • @user-dp6ie9eb1q
    @user-dp6ie9eb1q Před 3 lety +2

    የጎንደር ህዝቦች ጀግና ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @rewdaabdela2530
    @rewdaabdela2530 Před 3 lety +3

    ጎቤ መልኬ የአማራ ህዝብ የነፅነት ታጋይነው ጀግና አይሞትም ሁሌም አይረሳ ጎቤ

  • @bamlaktesfa7117
    @bamlaktesfa7117 Před 3 lety +10

    ሣልሣይ ቴዎድሮስ ጎቤ

  • @alemmengesha8492
    @alemmengesha8492 Před 3 lety +2

    ጀግና ስሙ ለዘላለም ሲነሳ ይኖራል። ያክብር ሃዉልት በአደባባይ እና ሙዠየም ያስፈልጋቸዋል።

  • @lishanliben797
    @lishanliben797 Před 3 lety +7

    You are an amazing Mother. God BLESS This family. May Gobe Rest in peace. Amen.

  • @fggrrt9872
    @fggrrt9872 Před 3 lety +8

    ጀግና መቸም አይሞትም

  • @user-so8bd1ux2r
    @user-so8bd1ux2r Před 3 lety +3

    እናመሰግናለን አማራ ቲቪ !!!!

  • @Jah-yesteserial
    @Jah-yesteserial Před 3 lety +1

    የጀግና ቤተሰብ እንዲህ ነው የጀግና ሀሳብ የተጋባባቸው ሀሳቡን የተረዱ ሲናገሩ እንኳን የጎቤ መስዋዕትነት ለታላቁ ነፃነታቸው መሆኑን ጠንቅቀው የተረዱ መሆናቸውን ያሳያል በጣም ነው ደስ ያላችሁኝ ሺ ዓመት ኑሩልኝ .

  • @gonderittegabu7823
    @gonderittegabu7823 Před 3 lety +2

    ለጀግናዉ ጎቤ በስሙ ወልቃይት ጠገዴ ላይ ትልቅ ሐዉልት ይሠራለት እንዲሁም ስስሙ መንገድ ይሰየምለት እሱ ሞቷል ስሙ ለዘላለም ይኖራል

  • @zinegnawyeshambel8383
    @zinegnawyeshambel8383 Před 3 lety +18

    "እንጨብጣታለን..." የአርበኛ መሳፍንት ተስፉንም የጦር ሜዳ ታሪክ ከእራሳቼው አንደበት መስማት እንፈልጋለን አቅርቡልን።

  • @user-ch3fq7tc4z
    @user-ch3fq7tc4z Před 3 lety +1

    አማራ ማስ ሚድያ ተሰድባችሁ አልቀራችሁም የአምሀራውን ጀግና ጎቤ ዋዋ ታሪክ ማቅረባችሁ ደስ ብሎኛል ጀግናችን ማወደስ ማድነቅ ለኛ ብሎ የለፋ የደከመ ሂወቱን የሰዋው ጎቤ ዋዋ ነፍስህ ይማር ምን ልበልህ ዋዋየ ፀፀቴ የእግር እሳት ነህ ለአማራው ህዝብ😥😥😢😢💔

  • @elishamasreshatesema1963
    @elishamasreshatesema1963 Před 3 lety +2

    አማራ ብልፅግናን ማስወገድ የአማራ ህዝብ የመጀመሪያ ስራው መሆን አለበት ያለዚያ መገደል አያቆምም

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před 3 lety

    የኛጅግና አማራ እይማተም ጀገናነው

  • @user-wv6bg7pz8u
    @user-wv6bg7pz8u Před 3 lety +8

    እባካችሁ የጎቤን ቤተሰቦች ስልክ አስቀምጡልን ልጆቹን
    እንርዳቸው የጀግና ልጆች ናቸው

  • @Zeena-cb6wy
    @Zeena-cb6wy Před 3 lety +1

    ዋዉ እባካችሑ እናቱን አመሥግኑ ልጃቸዉ ብቻአይደለም እሣቸዉም ጀግና ናቸዉ

  • @mulukenwg
    @mulukenwg Před 3 lety +10

    በሱ ታሪክ ስንኮራ እንኖራለን

  • @aaegrnshnea1331
    @aaegrnshnea1331 Před 2 lety

    ነብሳችሁን ይማረው እንደው እሰከመቸ ነው የአማራ ጀግና ለሀገሩ መስዋት😭

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před 9 měsíci +1

    Thank you Kibirt Ethiopia.

  • @user-qv8ux6wd6j
    @user-qv8ux6wd6j Před 3 lety +1

    ጎቤ ነፍሴ ነፍስህን ይማርው

  • @borkboi3147
    @borkboi3147 Před 3 lety

    Ye jegnaw abatachin 💚💛❤ye wawa/ye Gobea melkea metasebiya hawelet Maserati yemayker new‼‼‼‼

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 Před 3 lety +1

    በርቱልን እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞችን አቅርቡልን ሁሉም ዜጋ ጀግኖቹን ማወቅ አለበት የአማራ ህዝብ ሰውን አይነካም ሲመጡበትም በትእግስት ያልፋል አስተዋይ ህዝብ ነው በግድ ለመጡበት ግን በህልውናው አይደራደርም ይህንን ጀግንነት በልጅልጃችን ስብእና ውስጥ እያሰረፅን ልናሳድጋቸው ይገባል

  • @Kassabantelay
    @Kassabantelay Před 3 lety +8

    RIP the hero!

  • @beyonkab7865
    @beyonkab7865 Před 3 lety +10

    አማራ: እድሜ: ልኩን: እንደ: ድመት: የራሱን: ልጆች: እየብላ: ነው:የአማራ: ህዝብ: መከራ: መቼም: አይቆምም: በአዴን: የደራ: ማንንት:አስመላሽን: የአማራን: ህዝብ: ጨፍጫፊው: ለኦሮሞ: ክልል: ፖሊስ: ከተኛበት: ሆስትፒታ: ከደብረ: ማርቆስ: ሆስፒታል: አሳልፎ: ሰጥቷል: ነብስ: ይማር: አርበኛ: ጎቤ!!!

  • @user-kz1xh6ny2w
    @user-kz1xh6ny2w Před 3 lety

    ኡፍ የኔ መልካም ጎቤ ይሁን ሀቸላ ንብርት ይዞ ሂወቱን ለወገኑ የሠጠ እ/ር ነብሥህን በአጸ ገነት ያኑርልን

  • @ethiopianjamber2155
    @ethiopianjamber2155 Před 3 lety +2

    He was jigna God bless he's soul

  • @fekerachenafe3558
    @fekerachenafe3558 Před 3 lety +1

    ውቤ የምተው ለአኔድ ኢትዬጸያዊነት እኔደ ቴድሮሰ ለነጳነት ነው እባካችሁ እነዚህ አሰመሳይ አማራ ነኝ ባይ አብን ድርጀት አቴከተሉ ለውጥ ከመጣ ቀኋላ ለአማራ ለውጥ ላመጡ መሪኸች የቤት ሰራ እንዲሰጡ ቀረከት የፈጠራቸው የአማራ ጠላት ናቸው

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 Před 3 lety +2

    ጀግና የጀግና ዘር አንተ ብትሞትም ስራህ አይሞትም ዘላለም ስትወሳ ትኖራለህ የአማራ ህዝብ ጭቆና በስቷል ሞት ለአጋመይ ትግሬ

  • @ericahyland695
    @ericahyland695 Před 3 lety +5

    የጀግናው ጎቤ መልኬ (ዋዋ ) ለአማራ ህዝብ እና ማንነት ብሎ ነው የሞተው የአማራ ህዝብ ጀሮ ካለህ ስማ የጀግናውን ሐውልቱን ልታቆሙሉት ይገባል💚💛❤️

  • @user-kx4dh3tr6k
    @user-kx4dh3tr6k Před 3 lety +2

    ጀግና አይሞትም ዘር ነው ሲጥሉት ሺ ሁኖ ይበቅላል ዋዋ አላማህ እውን ሁኗል አባቴ።

  • @astermelkamu2285
    @astermelkamu2285 Před 3 lety +4

    መንበር ጎቤ ትልቅ ስው ሆናለች አንድ ትምህርት ቤት ነበር የተማርን

  • @desalegnderbew5099
    @desalegnderbew5099 Před 3 lety +1

    የጀግና ልጅ ደስ ስትል

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 Před 3 lety +3

    አርበኛ ጎቤ መልኬ እደነበላይ ዘለቀ ጀግንነትን ሠርቶ አልፏል ላማራው ህዝብ እራሱን ቆም ብሎ እዲያሥብ እደራትቶ አልፏል የኢትዮጵያ ዘረኛ ጁንታ ሌባመንግሥት ባሜሪካ አገር እደጎቤያሉ ከበርቴ ገበሬዎች መንግሥት እዴት እደሚ ደግፋቸው ቢአውቁ ጥሩነበር የተማሩ ደደቦች ሥለሆኑ የኢትጵያ ጅንታ መንግሥት ምቀኛ አማራ ለራሱ ሲል እራሡን ማውጣት የመኖር ግዴታውነው የጀግና እናት እደልጅዋ ቆራጥት ናት ማንም ቁሞ የሚቀርየለም እርግጥነው የጎቤ ደም ተመልሷል ነፍሥ ይማር

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 Před 3 lety +5

    እንደ አያቶቹ ታሪክ ሰርቷል ዘላለም ሲወሳ ይኖራል ጀግና አይሞትም ባንዳ እና የባንዳ ልጆች ግን ሞቱ።

  • @user-ku3wv1di7b
    @user-ku3wv1di7b Před 3 lety +1

    የዚህ ዘመን የአማራ ጀግና ዋዋ

  • @uaejojoaalain9882
    @uaejojoaalain9882 Před 3 lety +1

    አይ ጀግና ምን ይሆናል አፈር በላው የገደለው እሳት ይብላው ሁሌም በልባችን ይኖራልቭ

  • @dawitalemayehu4495
    @dawitalemayehu4495 Před 3 lety

    Gobe Amhara,Ethiopian Hero !

  • @user-of5lz7lo6c
    @user-of5lz7lo6c Před 3 lety +4

    ትክክል አዎ ሶረቃ እየመጣ ሲያግዘን ነበር ፌደራል ሲመጣ ትክክለኛ መስሎን አሰገባነው ከዛ ሰዎች ደርሰውበት ተመለሱ ተባሉ ከዛ ገቡ ሁለትሽ ሰባት አዎ በህዳር አካበቢ ከዛ ሀምሌ ስምንት ጀግናው ኮ/ርደመቀ ዘውዱን ሊገድለሉት ሲመጡ ከጠገዴ አርማጭሆ በራሱ ሚንሻ ጭኖ ደረሰ ጦርነት ቀጠለ ጀግናው ወጣ የዛኔ አብሬ ታግያለሁ አላህምዱሊላህ አይቻለሁ እሱም ትግሉ አፍርቷል ጀግና ሲዘከርይኖራል

    • @user-cs1qf8ej1e
      @user-cs1qf8ej1e Před 3 lety +1

      ይመችህ ወንድም አማራ መሆን እኮ መመረጥ ነው ማርያምን ምክንያቱም ሙስሊም ክርስቲያን እሚል የለም እሲ በየ ሚዳው በሀይማኖት ምትባሉ ኑ ተመልከቱ 💪💪💪💪💪💪🥰🥰🥰

  • @agoyetesfayetube6438
    @agoyetesfayetube6438 Před 3 lety +1

    ነፍሥሕን ባፀደ ገነት ያኑርልን

  • @degendegen78
    @degendegen78 Před 3 lety +2

    ወይኔ እንዴው አሱን የገደለ ሴጣን የት አባቱ ይሆን. ነብሥህን. በገነት ያቆየው ጀግናው ወንድማችን. ሌላ ምን ይባላል 😭😭😭

  • @utut3754
    @utut3754 Před 3 lety +3

    ምነዉ እስካሁን ቆይቶ ቢሆን ጅንታዉ አይጥ ጉድጓድ መግባታቸዉን ባየ ምንኛ ደስባለን ነበር ግን ጀግና አይሞትም ነብስህን በገነት ያኑረዉ

  • @tekatheodoros5977
    @tekatheodoros5977 Před 3 lety +1

    Look at what kind of heroo!

  • @bantayehuworku7891
    @bantayehuworku7891 Před 3 lety +2

    የኔ ዘምን ጀግናየ!!!

  • @sosenazewdie5326
    @sosenazewdie5326 Před 3 lety +3

    ጎቤ በልባችን ተነቅሷል፣ ሀወልቱ በተከዜ እናሰራለን።

  • @berhanuwondimu3876
    @berhanuwondimu3876 Před 3 lety +1

    Hero every time hero !!! Nice job he was made

  • @bereketgirmay1715
    @bereketgirmay1715 Před 3 lety

    የጀግና ልጅ ጀግና ነፍስ ይማር

  • @manahlosharagaw8077
    @manahlosharagaw8077 Před 3 lety +1

    ነፍስ ይማር።አትረሳም።

  • @akliluhagos369
    @akliluhagos369 Před 3 lety +1

    ሞተ አትበሉ የጀግና ልጅ ጀግና ነዉ ልጆቹን ተካ ባይ ነኝ

  • @user-jj8bw2xl1s
    @user-jj8bw2xl1s Před 3 lety +11

    አይ ዋዋለም አንተን አንረሳህም

  • @aeshaesh2371
    @aeshaesh2371 Před 3 lety +1

    ነፍስ፣ዪማር፣ጀግናዉ፣በልባቺን፣ትኖራለህ፣አበሳየ፣

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 Před 3 lety +1

    የፀግና እናት ኩሪ !!!

  • @sadiyaabdu620
    @sadiyaabdu620 Před 3 lety +1

    ጀግና ነዉ

  • @user-is3ge5kp3i
    @user-is3ge5kp3i Před 3 lety

    ዋዋ ጎቤ ጀግና

  • @fekertam
    @fekertam Před 3 lety

    የኔ ጀግና እግዚአብሔር ለልጆቹ መልካሙን ሁሉ ያድርግላቸው

  • @getahunasfaw2509
    @getahunasfaw2509 Před 2 lety +1

    ወንዱ ጎቤ መልኬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😭😭

  • @asefashifera3645
    @asefashifera3645 Před 3 lety +2

    Wawa jiginachin neh aniresahim

  • @merry5936
    @merry5936 Před 2 lety

    RIP hero great story

  • @zdzdzdzd4324
    @zdzdzdzd4324 Před 2 lety

    😭😭😭😭😭😭ጀግኖቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ለተሰውትም ነፍሳቸውን ይማር

  • @mitikudebalke6087
    @mitikudebalke6087 Před 3 lety +2

    ጎቤ አንተ የነፃነታችን ቀንዲል ነህ ምነው ግን በህይወት ቆይተህ ይችን ቀን ባየሀት

  • @woynshettilahun4189
    @woynshettilahun4189 Před 3 lety +1

    ቃል ያጣሁለት ጀግና ከነ ቤተሰቡ

  • @felegeghion2733
    @felegeghion2733 Před 3 lety

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ....................
    አንተ አማራ እስኪ አንድ ስነልቦና ፣ አንድ ተግባር ፣ አንድ ዓላማ ይኑርህ ፤ ያኔ ዋናውን ጠላትህን ታሸንፋለህ።

  • @user-xo2ig4fs6b
    @user-xo2ig4fs6b Před 3 lety

    Goba our hero Rip⚘Dagmawi Tewodrose

  • @abiyirga2472
    @abiyirga2472 Před 3 lety +1

    ጎቤ የሞራል ልዕልና ልክ

  • @martawledys5002
    @martawledys5002 Před 3 lety +3

    እውነት ነው

  • @fanotheamhara6031
    @fanotheamhara6031 Před 3 lety +7

    ያማል ያንተ ሞት

  • @tadela4386
    @tadela4386 Před 3 lety +1

    proud to be amhara