የክምር ድንጋዩ ጀግና

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • የክምር ድንጋዩ ጀግና

Komentáře • 779

  • @melkamdemeawoz9513
    @melkamdemeawoz9513 Před 3 lety +57

    ጀግና ነህ አቦ እግዚአብሔር የያዘ ሰው መቸም መውጫ አያጣም ወጥር አማራዬ 💚💛❤️💪

  • @birukabera465
    @birukabera465 Před 3 lety +47

    ጀግና ነህ ወንድማለም ። ጀግንነት ና ትህትና ለክብር ያበቃል ክበርልኝ ። እንደዚህ ነው ታሪክ መሥራት ። ምኒሊክ በአምላኩ በጣም ይኮራል ጉራ የለበትም በሗላም የምንጊዜም ጀግና ሆኖ ሲዘመርለት ይኖራል ። አንተም የሱ ልጅ ነህ. am proud of you and others like you who can wrote History by their hand's.

  • @ethiosenytube2138
    @ethiosenytube2138 Před 3 lety +67

    አማራዬ ጀግንነቱ እና ሀገር ውዳድነቱ አስደማሚ ነው!አባቴ እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ እውነት እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔርም እውነት ነው እናሸንፉለን!

  • @mekeliteenatethiopa3783
    @mekeliteenatethiopa3783 Před 3 lety +23

    አማራ ጀግና የምንለው በምክንያት ነው ጁንታው ከምድር ገፅ ያጥፍልን

  • @solaking2111
    @solaking2111 Před 3 lety +53

    አንበሳው የቴዎድሮስ ልጅ !!!!!! 👏👏

  • @Moaanbesa1262
    @Moaanbesa1262 Před 3 lety +80

    በዚህ ሥአት ጀግናን አለማድነቅ እና አለመሸለም ከባንዳነት አይተናነሥም ጀግኖቻችን እናድንቅ

  • @sisayhabte4740
    @sisayhabte4740 Před 3 lety +9

    አንተ የአገር ጀግና ጀግንነትህ ኢትዮጵያ ስትረጋጋ ነው የሚነገርልህ እ/ር በሂወት ያቆይህና ልናወድስህ ያብቃን አንተንም የኢትዮጵያን ትንሳዬ ያሳይህ የተባረክ ሰው ነህ እ/ር ካንተ ጋር ይሁን።

  • @crimsonJerom
    @crimsonJerom Před 3 lety +77

    ምን አይነት ጀግና ሰው ነው!? በዛላይ ጉራ የሌለበት፡ ቅንነት የተሞላ ሰው።

    • @maritubogale771
      @maritubogale771 Před 3 lety +3

      አማራ አይጎርርም እኮ በተግባርነው

    • @crimsonJerom
      @crimsonJerom Před 3 lety +7

      @@maritubogale771 እንዲያ እንክዋን አይደል። እዚህ ያለ አይጥ የሚፈራ ሁላ እየተኩራራ ነው እኮ። አቶ ጌጤ ግን ጀግና ነው። 🙂

    • @bbhh3154
      @bbhh3154 Před 3 lety +3

      @@crimsonJerom ትክክል ስንቱን አማራን አየነው ሲርበተበት ይሄ ግን ፅድት ያለ ጀግና ነው ዘረኛ እንኳን አደለም ይገርማል

    • @bbhh3154
      @bbhh3154 Před 3 lety +2

      @@maritubogale771 ባንዳ አማራው እኮ ነው ከጀርባ እያስገደላቸው ያለዉ🙄

    • @tomwie3253
      @tomwie3253 Před 3 lety

      @@maritubogale771 Tesfa Ibsa lk new. @Maritu Bogale snt guregna ale Amhara huno. Ene Amhara negn.

  • @seadifamily
    @seadifamily Před 3 lety +138

    ውነትም ጀግና ነህ 💪💪💪👍👍👍

    • @yydjdkddkekrlf8871
      @yydjdkddkekrlf8871 Před 3 lety +1

      💪💪💪💪💪💪

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 Před 3 lety +1

      ውነትም፣ጅግና፣ነህ💪💪💪💪👏👏👏👏🇨🇬🇨🇬🇨🇬ድል፣ድል፣ለኢትዮጵያ👏👏👏💪💪

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 Před 3 lety

      እንዛመድ

    • @CHRIST-Anchord
      @CHRIST-Anchord Před 3 lety

      💚🥀♥️ AMHARA We LOVE YOU

    • @shara8900
      @shara8900 Před 3 lety

      ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ጀግና ጁንታው ቡዙ ሰላይ አለው

  • @semira1209
    @semira1209 Před 3 lety +57

    እር ፋኖፋኖ የጁታመዳኒት 💪💪💪💪💪

    • @shegerketema6622
      @shegerketema6622 Před 3 lety

      KKK BECHACHUN TEWAGU

    • @user-yv5sw4th5p
      @user-yv5sw4th5p Před 3 lety +1

      @@shegerketema6622 እና አባታሽ ጋር ነው እንዴ እምንዋጋው ቦቲያ ምርኮኛ

    • @user-rh7gv6gp3e
      @user-rh7gv6gp3e Před 3 lety

      ክክክክክክክክክክከ

    • @semira1209
      @semira1209 Před 3 lety

      @@user-rh7gv6gp3e ክክክክክ ምነው

    • @shegerketema6622
      @shegerketema6622 Před 3 lety

      @@user-yv5sw4th5p AMARA LMN BECHAWN AYWAGAM? MELAKYA ENA YE GORBET TOR TEBDRACHU KALONE WEF YLCHM

  • @Dave-kc1jb
    @Dave-kc1jb Před 3 lety +55

    እጅግ የሚያኮራ የኢትዮጵያ ጀግና፡፡ ❤️🇪🇹❤️

  • @zemenewoldeyes7662
    @zemenewoldeyes7662 Před 3 lety +9

    ንጹህ አማራ እንዲህ ነዉ!!! ፈጣሪ ረድቶት 11ዱን ቀደማቸዉ:: እነሱ ሊገድሉትና ሊያሰቃዩት ነበረ:: ነገር ግን ቀደማቸዉ:: ጀግና የጀግና ልጅ!!!

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 Před 3 lety +42

    ልበ ሙሉ ጀግና አማራ ሞልቷል ግን መሪ ነው ያጣው እና እግዚአብሔር ክእናተ ጋራ ይሁን🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪👈

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Před 3 lety +8

    በጣም የሚደንቅ ጀግንነት አባቶቻችን ጀግናዎች ናቸው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤

  • @user-be7ym3zo2d
    @user-be7ym3zo2d Před 3 lety +35

    እንዲህ ያሉ ብዙ ቆራጦች ለኢትዮጵያ ያስፈልጋሉ ።

  • @user-tu6gc4dw2n
    @user-tu6gc4dw2n Před 3 lety +19

    እናት ወልዳሀለች የአማራይቱልጅ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንደሰው ጥንቃቄ ያስፈልጋል።

  • @HayatArebu-kl1ir
    @HayatArebu-kl1ir Před 3 lety +47

    እምየ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ክብር ለአማራ ልዩ ሀይል ክብር ለመከላከያ ስራዊታችን💚💚💛💛❤❤👍👍👍

    • @amanuelmekuannt8049
      @amanuelmekuannt8049 Před 3 lety

      ጀግናችን በርታ በገንዘብ እናግዛሀለን ለተቃጠለብህ

    • @molozolo577
      @molozolo577 Před 3 lety

      🙏🙏🙏 🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖓🖓🖓🖓🖓🖒🖒🖒❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @rahelayele2578
      @rahelayele2578 Před 3 lety

      You are my hero

  • @berrez4985
    @berrez4985 Před 3 lety +53

    The Amehara region administration must give attention to Gete Mekuwannent. He is a hero so his demands must be fulfilled. Look the difference b/n his neighbors and the brave citizen Gete.

  • @sophia-rm4yo
    @sophia-rm4yo Před 3 lety +6

    ቃላት አለቀብኝ ለመጀመሪያ ጊዜ። ጀግና

  • @user-qe6lg4ux8g
    @user-qe6lg4ux8g Před 3 lety +61

    አላህ ይጠብቅህ በድጋሜ ወንድም

  • @hayathayat5733
    @hayathayat5733 Před 3 lety +16

    የአማራ ክልል ባንዳወን ከህዋህት ጋር ደምስሰን እንደነዚህ ያሉት ወደ ስልጣን ይምጡልን

  • @user-pk2ho7wb9u
    @user-pk2ho7wb9u Před 3 lety +1

    እባካችሁ ይህ ሰውዬ ፊት ለፊት መቅረብ የለበትም ነበር ምናለ በድምፅ ብቻ ብታቀርቡት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ የእውነት በጣም ነው ሆደ የተረበሸው ወንድ ልጅ ሚስትና አገሩን አይሸጥም በእውነት ሆዳችሁ አምላካችሁ የሆናችሁ አዳምጡት ይጠቅማችኋን ሌላው ደግሞ ይህ ሰው ከድል በኋላ የአማራ ህዝብ ድጋፍ ማድረግ አለበት የጀግና ጀግና ነህ ብቻ ምን ልበል ቃላት አጣሁ እመ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንህ

  • @tofiktofik6040
    @tofiktofik6040 Před 3 lety +11

    አንተን የወለደች እናት መሐፀኗ ይለምልም የምር ጀግና ሪጃል ነህ ።

  • @mkalabe7741
    @mkalabe7741 Před 3 lety +4

    Ato Gete thanks for everything you do. You're a hero Ethiopian people God bless you and your family 🙏🙏🙏💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @Ahmed-ig5yq
    @Ahmed-ig5yq Před 3 lety +15

    የኛ ነብር ይመችህ

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 Před 3 lety +14

    እድሜና ጤና ይጥልን የእኔ አባት አሏህ ከክፉነገር ይጠብቅህ "ጀግና ♥ጀግና♥ ጀግና ነህ♥♥♥

  • @rayamidiya9213
    @rayamidiya9213 Před 3 lety +13

    በአሁኑ ስአት እንደዚህ አይነት አማራ ነዉ የሚያስፈልገው የተግባር ሰው

  • @assabutegenu3423
    @assabutegenu3423 Před 3 lety +24

    መረጃ እየሰጠ ያስገቡ ባንዶችን ማሰር ሳይሆን ማስወገድ ነው ያለበት አስሮ መቀለብ በህዝባችን ላይ መቀለድ ነው

    • @bettyskincare19
      @bettyskincare19 Před 3 lety

      Ewnet new eyedefu metal new banda ketelat yibelital

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Před 3 lety

      ማስወገድ ማለት መግደል ከሆነ አንተም ከነሱ አትሻልም።

    • @cfhggg5042
      @cfhggg5042 Před 3 lety

      በተለይ መርሳ ውስጥ ባለስልጣን በሙሉ የጁንታው ተላላኪ ናቸው

  • @masreshamohammeddawde5997
    @masreshamohammeddawde5997 Před 3 lety +43

    💪💪💪 ጀግና ነህ ከልብ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @alazardemeke5668
    @alazardemeke5668 Před 3 lety +3

    በእውነት ሀገር ወዳድ ጀግና ነህ! የኢትዮጲያ ህዝብ ከጎንህ ነው! የምር አንደኛ ነህ!!!!

  • @getachewadane4093
    @getachewadane4093 Před 3 lety

    ጀግና የጀግና ዘር ሺ አመት ኑርልኝ የአማራው ኩራት እንዳተ አይነቶች አማራዎች ይብዙልን !!!❤

  • @endalkachewasdegdig973
    @endalkachewasdegdig973 Před 3 lety +43

    Anbessa. He must be awarded and his home reconstructed.

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 Před 3 lety +1

      How can we help this Heroe to construct his house. KIMIR DENGAY IS ALREADY FREED FROM WEYANE . This idea is for every body.

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 Před 3 lety +8

    እኔ ሀዲያ ነኝ ግን ኣማራ ይመቸኛል ፍፁም ኢትዮጵያዊ ናቸው🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪

  • @mekeliteenatethiopa3783
    @mekeliteenatethiopa3783 Před 3 lety +24

    ወድ እናትህ ወልዳሀ አለች እግዛብሂር ከናተ ጋር ይሁን ጀግና አይገልፀውም በርታ ጀግንነትን ስርዓት መሞት ወድነት ነው

  • @yimam8382
    @yimam8382 Před 3 lety +17

    ጀግና ነህ አይገልጠውም

  • @user-bl8oy5iw2m
    @user-bl8oy5iw2m Před 3 lety +5

    የኔ ጀግና እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን ሽ አመት

  • @welloyoutube6282
    @welloyoutube6282 Před 3 lety +14

    የጀግኖች ጀግና ነህ

  • @hadulove4107
    @hadulove4107 Před 3 lety +37

    እውነት ያሸንፋል ፈጣሪ ለናንተ ይሁን ሽንፈት ለካሀዶች

  • @tigistwaterproof3588
    @tigistwaterproof3588 Před 3 lety

    አማራ ምን አይነት ልብ ፣ ምን አይነት ንቃት ፣ ምን አይነት ስነስርአት እንዳለው እና ጥንትም የማይደፈር ለሃገሩ ታማኝ የሆነ ህዝብ መሆኑን ከዘመናት በኋላም ቢሆን ዛሬም በተግባር ያረጋገጥክ ጀግና ኢትዮጵያዊ በመሆንህ ኮርቼብሃለው። በዚህ የጀግንነት ተጋድሎህ አሁን ያሉትና የወደፊቶቹ የሃገራችን ወጣቶች ለሃገር የሚከፈል ዋጋ ምን ያህል እንደሆነ ይማራሉ። የዘመኑ ምርጥ ጀግናችን እናመሰግንሃለን ። ኢትዮጵያችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን . . .

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 Před 3 lety +3

    ታሪክእማ ሰራህእኮ የኢትዮጵያ ጀግና የልጆችህም ኩራት ነህ💚💛❤💪💪🙏🙏

  • @loveforever5750
    @loveforever5750 Před 3 lety +3

    ለዚህ ጀግና ሆቴል ማሳደሻ ገንዘብ እንዲዋጣ ብታስተባብሩ ደስ ብሎኝ የአቅሜን ለማድረግ እፈልጋለሁ

  • @belaineshchaklu833
    @belaineshchaklu833 Před 3 lety +11

    ሰይ የጀግና ዘር ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @helenaki18
    @helenaki18 Před 3 lety +6

    Jegna neh much respect brother!! Junta leba feri new lekun asgebut!! Be westachu yaluten Bandawochun matsdat alebachu!! Eritrean sister❤

  • @gedabedada1668
    @gedabedada1668 Před 3 lety

    አንበሳ እኔ የማውቀው አማራ እንዲህ አይነቱን ነው እናትህ የወለደችህ ጀግና 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 Před 3 lety +17

    እባካችሁ ጀግኖችን አደባባ አታውጡ ለጠላት

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 Před 3 lety +19

    ጎበዝ ፈጣሪ ይጠብቅህ እስካለህ ሰርተህ ታገኛለህ ጀግና የጀግና፠ጀግና

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 Před 3 lety +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪ጀግና የጀግናልጅ። ኮራሁ ባማራነቴ። አልበገር ባይ። ኢቶጲያ ትቅደም ለዘላለም ትኑር

  • @rahelbelay8302
    @rahelbelay8302 Před 3 lety +17

    መልካሙን ሁሉ ለናተ ይሁን እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ወገኖቼ ጀግና ጀግና ሌላ ግዜ ግን ትምህርት ይሁናቹሁ በካሜራ ፊት ለፊት እትታዩ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👏👏👏👏💪💪

    • @ethiopia5644
      @ethiopia5644 Před 3 lety +2

      አሜን ነገር ግን በካሜራ መታየቱ ጣጣ የለውም ምክንያት ገጥመናል ገናም ገና ከዛው ከመንደራቸው ገብተን እንቀብራቸዋለን

    • @betigebre1885
      @betigebre1885 Před 3 lety

      9!:
      Oyfdsokk.a eyy up pljgfdz ,
      Oa

  • @justeleni8727
    @justeleni8727 Před 3 lety +1

    You right ,our hero god bless Ethiopia 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @kindez-gondar8813
    @kindez-gondar8813 Před 3 lety

    Bravo Fano Gete Mequanenent your struggle exemplary ,patriotic far all amhara people !!!

  • @belaymeshhabteyes4327
    @belaymeshhabteyes4327 Před 3 lety +11

    እመብርሃን ከነልጃ ትጠብቃችሁ ወገኖቻችን ድል ለጀግኖቻችን ይሁን።

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 Před 3 lety +16

    እውነትም እረፍረፍ ጀግና ነህ አባቴ
    እግዚአብሔር የያዘ ያሸንፋል

  • @yemenzkebede6989
    @yemenzkebede6989 Před 3 lety

    አንተ ጀግና እመብርሃን የኢትዮጵያ ትንሳኤን እስከቤተሰብህ ያሳይህ የኢትዮጵያ ጀግና

  • @tesfayemitiku3588
    @tesfayemitiku3588 Před 3 lety +2

    God protects from any harm my hero! Excellent major you take !!!!! our government will support and maintain your Hotel!!

  • @user-qw6lx8oz8m
    @user-qw6lx8oz8m Před 3 lety +2

    ጀግነ ጀግና ጀግና ነህ የእውነት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @misleworkabera7980
    @misleworkabera7980 Před 3 lety

    ወንድሜ ዘርህ ይባረክ እውነተኛ ኢትዮጰያዊ ጀግና ማለት አንተ ነህ አይዞህ አንተ እንደተናገርኸው ሃገር ሠላም ከሆነ ንብረት ይተካል ለእፉኝት ልጆች ከዚህም በላይ የሚከፈል ዎጋ ቢኖር ይገባቸዎል።

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Před 3 lety

    አማራ ለጀግንነት የታወቀ ነው ጀግናነን ዳግም ቴወድሮስስ እሰይ እሰይ

  • @mimigebremariam4582
    @mimigebremariam4582 Před 3 lety +5

    So proud of you our hero 💚💛❤️💪 we need more Ethiopians people like you

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 Před 3 lety +3

    እንዲህ ነው ጀግና ወንድ የናቱ ልጅ አንበሳ ጀግና 💪💪💪🙏🙏🙏👏

  • @user-lm1qh2ux6o
    @user-lm1qh2ux6o Před 3 lety +6

    ጀግናዉ የዪቶቧ ልጂ አይዞን አይዞን በጸሎት ጥና ጀግናዉ የዪቶቧ ልጂ

  • @user-dm4ow9pm2b
    @user-dm4ow9pm2b Před 3 lety +11

    አላህ ይጠብቅህ
    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያሪግልን
    በዳዪችን አንተዉ አንሳልን

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 Před 3 lety

      🥺🥺🥺🥺

    • @udhgdh5730
      @udhgdh5730 Před 2 lety

      የጀግኖች ጀግና ብየሀለሁ

    • @udhgdh5730
      @udhgdh5730 Před 2 lety

      ለዚህ ለጀግና ተረባርበን ንብረቱን ማቋቋም አብን

  • @endalechdagnew6556
    @endalechdagnew6556 Před 3 lety +9

    አባ እረፍርፍ የጀግኖች ጀግና

  • @abdwaw30
    @abdwaw30 Před 3 lety

    ፓ ቀላል ጀግና ነህዴ ሃገር አትሽጥም አትለወጥም ወጥር አማራዬ የኔ ኩሩ

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před 3 měsíci +1

    Ethioia Tikidem Green Yellow and red Flag Lezelam Nurie Our mom Kibuirt Ethiopia ❤❤.

  • @abby8509
    @abby8509 Před 3 lety +1

    አማራ ጀግና ነው ስንል ዝም ብለን አይደለም ዞሮ ዞሮ አማራምድር የመጨረሻ መቀበሪያቸው ነው ዘድሮ የመጨረሻ ነው

  • @fscsportcommission4440

    የኢትዮጵያ ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና…. እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን

  • @asheubeleshe1854
    @asheubeleshe1854 Před 3 lety +28

    ጀግና ሰውየውን ግን ማበረታታት አለባችሁ

  • @abiyeagegnehu9258
    @abiyeagegnehu9258 Před 3 lety

    ምን ግዜም ቢሆን ታሪክ ሲዘክርህ ይኖራል ጀግናችን። አንጅቴ ነው የራሰው ባንተ።

  • @fatoumahoussein5348
    @fatoumahoussein5348 Před 3 lety

    ትክክክል ጀግናየ ።ነፃነት አደለም ።አማራን መጨረሥ ነው ። በደርግ ጊዜ ተጨቆንን አሉ አሁን ደም የጥጋብ ብዛት ነው እኛ ብቻነን አዋቂ ለኢትዮጲያ ህዝቡን ዐዐ ሣናንበረክ ነው ያለው

  • @user-dr2ev9fb8j
    @user-dr2ev9fb8j Před 3 lety

    የኔባት ጀግናየ እርሜህ ይርዘም 👍👍
    ድል ለአማራየ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @user-yv5sw4th5p
    @user-yv5sw4th5p Před 3 lety

    የኔ ጀግና እንዳንተ አይነት ጀግና ሺ ይወለድ አቦ የኔ አንበሳ አማራ እኮ ጀግና ነው ፈጣሪ ባለህበት ሁሉ ይከተልህ አቦ ሰላምህ ይብዛ

  • @Kiyakoo-xd2ho
    @Kiyakoo-xd2ho Před 3 lety

    ልበ ሙሉ . .ጀግና ጀግና ነህ። አቦ ዘርህ ይብዛ ፈጣሪ ይጠብቅህ. . ከድል በኋላ የአማራ ክልል መንግስት ይሄን ጀግና ማቋቋም አለበት

  • @atalelechhailu3166
    @atalelechhailu3166 Před 3 lety +6

    Zlalemawe Jegenachen Neh Egziabeher Kekefu Yetebekeh Endante Ayenetun Yabezalen

  • @asfawworeta3767
    @asfawworeta3767 Před 3 lety +4

    እውነት እውነት ነው እውነት የኢትዮጵያ ጌጥ እውነትን ያዝካት ስለ እውነትም እዉነትን ያዝካት የኛ ጀግና የጋይንቱ ቱባ የጋይንቱ አንበሳ ክበር ንገስ ለዘላለም !!

  • @mrvip3641
    @mrvip3641 Před 3 lety +10

    ጀግና ነህ በእዉነት ገታ ይጠብቅህ

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Před 3 lety +6

    ግንባሩ እራሱ ጀግና ነው 💪💪

  • @jdmgj5723
    @jdmgj5723 Před 3 lety +5

    😭😭😭የኒየ:አባት:አፈር:በበላሁ:አላህ:ይጠብቅህ:ወድም

    • @fghhtyuy4809
      @fghhtyuy4809 Před 3 lety

      ለምንእህትእማይበጂሽ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @m.o3412
      @m.o3412 Před 3 lety

      ታውቂዋለሽ እንዴ

    • @user-rh7gv6gp3e
      @user-rh7gv6gp3e Před 3 lety +1

      ቤቱ ይሰራለት

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Před 3 lety

    ጀግና የወለደው ጎበዝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
    በርታ ወንድማችን

  • @salamlaethiopia3407
    @salamlaethiopia3407 Před 3 lety

    💚💛❤Egzyabeher kagonik yekumm HAGGEREYA ETHIOPIA EGZYABEHER YEMARESH

  • @asnakechabera6939
    @asnakechabera6939 Před 3 lety

    ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ኮራንብህ አሁንም ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን! የኢትዮጵያን ጠላቶች አሳልፎ ይስጥህ አሁንም የኢትዮጵያ ልጆች በርቱ ድሉ የናንተ ምክንያቱም እውነትን ይዛቹሃል ፈጣሪም ይረዳቹሃል ብርቱ አንድ ሁኑ

  • @mulugetemoch8079
    @mulugetemoch8079 Před 3 lety

    Wow, ጀግና 👌👌አግዚአብሔር ጥበብን አና ጀግንነትን ሰቶሃል ተባረክ ወንድሜ ዘርህ ይባረክ ::👌👌

  • @user-tm7dr9ww7u
    @user-tm7dr9ww7u Před 3 lety +12

    ዘርህ ይብዛ አቦ

  • @user-tr9dz3fh4x
    @user-tr9dz3fh4x Před 3 lety

    ቃል አጣሑልሕ የኔአባት የናታችን የቅድሥት ድግል ልጅ እሱ ዋስ ጠበቃ ይሑንሕ አባትዋ🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አምላለሑ እደምታሼንፊ ሐገሬ።።።

  • @almazzawdu9030
    @almazzawdu9030 Před 3 lety

    ጀግና ነህ እናትህ ወልዳለች ማህፀነ ለምለም እግዚአብሔር አሁንም እድሜ ጤና ሰቶህ ታሪክ እንድትሰራ ተመኘሁኝ ለሆዳቸው ያደሩት ባንዳ አማራዎች ከአንተ ይማሩ አንጀት አርስ ነህ።

  • @Meriym496
    @Meriym496 Před 3 lety +6

    ጀግና ነህ አባቴ አሏህ ይጠብቅህ
    ያረብ

  • @abebesintayehu7210
    @abebesintayehu7210 Před 3 lety +6

    የቅዱስ የዳዊትን ክንድ ያበረታ እግዚአብሔር የአንተንም የበለጠ ያበታ ::

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 Před 3 lety

    ጀግና የጀግና ዘር ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እንድኮራ አድርጋችሁኛል በተለይ የአማራ ደም በመሆኔ ሁሌም እኮታለሁ

  • @medisleshi1723
    @medisleshi1723 Před 3 lety

    አቤት ጀግና አይገልፀዉም ስንት ግዜደጋግሜ አይቼ አልጠግብ አልኩት ፆም እናስበላለን ብለዉ አፈር አስበላቸዉ

  • @angeliosjeljelios8450
    @angeliosjeljelios8450 Před 3 lety +3

    He is legend in the first place when he ignores the bully neighbors_realy legend

  • @birhanutube7723
    @birhanutube7723 Před 3 lety +5

    ኑርልኝ የኔ ጀግና

  • @rewdaabdela2530
    @rewdaabdela2530 Před 3 lety +12

    እውነት የጀግናዘር

  • @haimanotmoges
    @haimanotmoges Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ ጀግና እረጅምእድሜ ያድልህ

  • @tchhe9397
    @tchhe9397 Před 3 lety +2

    ይህንን ጀግና ዞር አድርጎ መንግሥት ለተርክ ያስቃምጥልን

  • @user-of6po2hd2b
    @user-of6po2hd2b Před 3 lety

    ድል ለመከላከያ ሰራዊት ና ለአማራ ሀይሎች 🇪🇹💚💛❤

  • @ywedemenafake5060
    @ywedemenafake5060 Před 3 lety

    ምን ብየ ልግለፀው ቃል የለኝም የጀግኖች ጀግና አላህ ይጠብቅህ አባቴ

  • @wendeaman5330
    @wendeaman5330 Před 3 lety +10

    መኖር አይደለም ታሪክ ሰርቶ መሞት ነው ትልቅ መልክት ነው

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 3 lety

      ሀይ ነፍጠኛዉ ወንድሜ !!! ....ነፍጠኛ ሀገር ወዳድ እንጅ እራስ ወዳድ እንዳልሆነ አዉቃለሁ…ሰላም ላንተ ይሁን ቻናል ካለህ ጥሩ ከሌለህ ክፈት የሆነ ቀን ይጠቅምሃል…ቤተሰብ እንሁን እና አብረን እንደግ…ሰላም ቀን ይሁንልህ!!!

  • @naniemarkos3709
    @naniemarkos3709 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን። የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳህ።

  • @mylady9674
    @mylady9674 Před 3 lety

    ጀግና ነህ እግዚሐብሄር አምላክ ቀሪ ግዜህን ሁሉ ይባርክ የምታኮራ ኢትዮጵያዊ ነህ

  • @konjosweet6241
    @konjosweet6241 Před 3 lety +1

    ምንልበል ፈጣሪ ለምሰራው ስራሁሉ ከጎንህ ይሁን ቃላት ያጥረኛል

  • @berhanu2368
    @berhanu2368 Před 3 lety

    የአቶ መኳንንት ዓየነት ወንድ ነው ለነዚ አረመኔዎች የሚያሥፈልገው : ሞት እንድህን አይቀር እንደዚህ ጀግንነት ሰርቶ መሞት ዘልዓለማዊ ክብር ነው::
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ጀግና ማለት እንዲህ ነው ::
    ድል ለአማራ ሕዝብ! ሞት ለአምባገነኖችና ለአሸባሪው ትህነግ እዲሁም ለዖነጋውይን ሁሉ!! ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር::