Fasil Demoz - Cha Bel - ፋሲል ደሞዝ - ጫ በል - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 08. 2021
  • Fasil Demoz - Cha Bel - ፋሲል ደሞዝ - ጫ በል - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)
    Ethiopian Music: New Music Video from Fasil Demoz...Cha Bel! Don't miss it!
    Cha Bel: Fasil New music Video2021: Fasil Demoz Cha Bel New Music Video 2021:
    #Ethiopanmusic #Nahomrecords #Fasildemoz #Newethiopianmusic2021
    #Newamharicmusicvideo #Newethiopiansong #Fasildemoz #Chabel #nahomrecords #ፋሲል ደሞዝ #ጫ በል
    Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
    Google+: plus.google.com/+Nahomrecordsinc
    Facebook: / nahomrec
    Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright©2019: Nahom Records Inc
    If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com
  • Hudba

Komentáře • 1,9K

  • @user-ib4hg3bx7m
    @user-ib4hg3bx7m Před 2 lety +707

    እኔ ደቡብ ሀዲያ ነኝ ግን አማራ ለአንዲት ኢትዮጵያ ስለ ሰላሟ ስለ ፍቅሯ ስለ አንዲነቷ ስለ ዘላለማዊነቷ ስለ ጀግንነቷ ስለ ብዙሀንነቷ ሰለ እምነቷ በጣም እጅግ ብዙ ስራ ሰርተዋል

    • @tamer8965
      @tamer8965 Před 2 lety +16

      እናመስግናለን ማርየ

    • @meherethabtemariam5608
      @meherethabtemariam5608 Před 2 lety +10

      Thank you we are Ethiopian we don't have different one one love but we very unique more than 84 actinic group that makes me proud of Ethiopia💚❤💛🙏💪👍🌹

    • @hayatjemal5525
      @hayatjemal5525 Před 2 lety +7

      Enameseginalen 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤Ewunet tenagirehal 💚💛AMARA ye Ethiopia Walitana Meketa Nw❤💪

    • @hayatjemal5525
      @hayatjemal5525 Před 2 lety +9

      @Miki የእናቱ ልጅ Enameseginalen Asiteway nehe Miki 🙏💪❤👍

    • @user-di2jq4of5p
      @user-di2jq4of5p Před 2 lety +10

      እናመሰግናለን💚💛❤🇪🇹💯

  • @user-yo4du4pk5n
    @user-yo4du4pk5n Před 2 lety +271

    ፋሲል ጀግናው በዚያ ጨለማ ግዜ ህዝብን ቀድመህ የነቃህ አረሱት እያልክ
    በርታ ጀግናችን
    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @user-bc4xo3dt8y
    @user-bc4xo3dt8y Před 2 lety +99

    ሀድያ ❤እና ❤አማራ የሚያመሳስላቸው ሁለቱም ኢትዮጵያን ከልባቸው ይወዳሉ። ❤ሀድያ የበርካታ ብሔረሰቦች ደሴት ናት እንደ አማራ። እውነት ለመናገር አማራ ነው በቅንነት ሀገር ያቀናው።
    🇲🇱 ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብራ ትኑር 🇲🇱
    እናመሰግናለን!! ፋሲል ደሞዝ

    • @abckml3527
      @abckml3527 Před 2 lety +1

      አረ ባክሽ ሌላው ኢትዮጵያን አይወዳትም እያልሽኝ ነው መከፋፈልሽን አቁሚ አንቺ ደነዝ

    • @user-bc4xo3dt8y
      @user-bc4xo3dt8y Před 2 lety +7

      @@abckml3527 ውይ ሌላው ጥይት ሲተኮስ ገደል የሚገባ አይደል። ከአማራ ጋር ባንዳዎችን ልታወዳድር ነው?

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety +1

      እንዛመድ ቤት አማራ

    • @taoreconiaa2951
      @taoreconiaa2951 Před 2 lety

      we are one ,respect hadiya

    • @abckml3527
      @abckml3527 Před 2 lety

      @@user-bc4xo3dt8y ክክክክ አረ ባክሽን ከበጭባጫዎቹ እንግዲህ አንዷ አንቺ ነሽ

  • @SaraSara-vo8mw
    @SaraSara-vo8mw Před 2 lety +230

    አማራነት. ኩራት
    አማራነት. ፍቅር
    አማራነት. ዉበት
    አማራነት. ይለምልም
    አማራዎች ውስጤ ናቸው😘😘😘😘ፋሲላችን መልካም እድል እንወድሃለን እናከብርሃለን እግዛብሄር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የኛ እቁ የአማራ ጀግና✊✊✊👈😘😘😘

    • @sofihagergnatube1356
      @sofihagergnatube1356 Před 2 lety +1

      Sari subescrub adergigna ye amarawa ehte

    • @menenmekonnen6063
      @menenmekonnen6063 Před 2 lety

      Amharaa means connection language know Ethiopia have more than 100 languages that mean we are different than anthers no
      Fasil Demoz not Educated person Fasil Poor and Nonsense person

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 Před 2 lety +1

      አማራዬ🥰🥰🥰🥰

    • @SaraSara-vo8mw
      @SaraSara-vo8mw Před 2 lety

      @@sofihagergnatube1356
      እሽ የኔ ቆጆ ሊክ አስቀምጭልኝ።

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      @@sofihagergnatube1356 እንዛመድ

  • @user-of6po2hd2b
    @user-of6po2hd2b Před 2 lety +57

    ፍሲል ወንድማችን እውነት ነው ስለኢትዮጵያ በል ነው ትዕግስታችን 🇪🇹💚🇪🇹💛🇪🇹❤

  • @harmilatasew7527
    @harmilatasew7527 Před 2 lety +84

    ገደሉት ይሉኛል
    ያን የአማራልጅ
    አያውቁትም እጅ
    ምን እደሚያበቅል
    ጎቤነት አሳምነውነት
    ይለምልም አይዞን አማራየ እናሽንፋለን 💪💪💪💪💪💪

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 Před 2 lety +2

      እዳበል።ያገሬልጅ

    • @hopestudio1903
      @hopestudio1903 Před 2 lety +3

      ኢትዮጵያ በልጆቿ ጥረት ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር!

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 Před 2 lety +1

      አማራነት ይለምልም💪አማራዬ🥰

  • @najalalamo9074
    @najalalamo9074 Před 2 lety +35

    እኔ የምሪ ያደብብ ልጅ ነኝ ስልጤዉ ነኝ ምሪጥ ኢትዮጵየዉ የማክዳዉ ነገር ወለሂ አማራ ለኢትዮጵየ ብዙ ወለታ ያኳፈለ ህዝብ ነው በጠም እንዳቹወለን ለኢትዮ ክብር ስለ ምትኖሩ እነመሳግነለን ሁሌም ኳፍ ትበለ ሃገራችን ሰለሙያ ይብዘልን አሜንን🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷❤️❤️❤️👈👈👈👈🙏🙏🙏🙏🙏

    • @AnnaAnna-wy3vy
      @AnnaAnna-wy3vy Před 2 lety +3

      አመሰግናለሁ እኔም እንወዳቸዋለን ክብሩልኝ

    • @yanitgirma
      @yanitgirma Před 2 lety +1

      ❤😍

  • @ethiocrazymax2464
    @ethiocrazymax2464 Před 2 lety +43

    ድምፅህ እራሱ ብርታትና ወኔ ነው
    ሁሌም እንወድሃለን !!

  • @user-sj8iz4qf5f
    @user-sj8iz4qf5f Před 2 lety +287

    የት ናችሁ አማራወች ሀገር ወዳጆች🇪🇹🇪🇹❤️ የፋሲል ወዳጆች👍👍👍

  • @mebachanews3450
    @mebachanews3450 Před 2 lety +273

    ከተገፋው ጋራ ከጎኑ ለመሆን
    ዘርስ አይጠይቅም በቂ ነው ሰው መሆን።
    ድንቅ ነው ፋሲላችን።

  • @user-bl2wj2gq7p
    @user-bl2wj2gq7p Před 2 lety +41

    ከ ትግራይ ነኝ አማራን በጣም እወዳለሁ ዘረኝነትን ያጥፋልን🙏🙏🙏

  • @gechitesfaw8227
    @gechitesfaw8227 Před 2 lety +13

    ፋሲል ፡ አንተ እኮ የ አማራ እና የ ኢትዮጵያን Alarm ነህ።ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦችዋን ይባርክ ።ድል ለአማራ ፦ለኢትዮጵያ 💪💪🇪🇹🇪🇹

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Před 2 lety +115

    💚💛❤️
    ፋሲሎ የኔ ጀግና
    መልካም እድል
    💚💛❤️

  • @user-ti1jb6hh9q
    @user-ti1jb6hh9q Před 2 lety +50

    አማራ መሆኑ በራሱ ወኔ አለው
    ጀግንነት
    ሀገር ወዳድነት
    ሀቀኝነት
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @obiyya3372
    @obiyya3372 Před 2 lety +22

    ያዝ አማራው የጀግና መፍለቂያው
    ኦሮሞ ወንድሞችህ ተገንህ ነን
    ከጅማአባጅፋር ልጆች
    ከፊንፊኔ አዲስ አበባ ልጆች
    Billisumaan keetii💪💪💪

  • @user-lu8lo8sy5z
    @user-lu8lo8sy5z Před 2 lety +37

    ፋሲል የኛ ጀግና 💚💛💞
    በእናትና በሀገር ቀልድ የለም
    እደኔ ምትወዱት 👍

  • @habeshawit9927
    @habeshawit9927 Před 2 lety +60

    ፋሲላቺን
    ግጥም
    ቀረፃ ሁሉም ያማረ ነው ክበልን የህዝብ ልጅ

    • @user-xq2fh4cj1s
      @user-xq2fh4cj1s Před 2 lety

      አብይ በሂወት እያለ አማራን እቅልፍ አያስተኛዉም አማራ ምርጫህ አድ ነዉ መደራጀት መታጠቅ የአማራን በድኑን በአዲንን ማስወገድ ከዛ አማራን ማንም ትክ ብሎ አያየዉም በቃ ይበቃል ካሁን በኋላ አማራ አይሞትም አብይ ለወያኔ እየጣለዉ የሚወጣዉን መሳሪያ ከወያኔ ፋኖ ሲማርክ እዳይታጠቅ ይለዋል አየህ አማራ ምን እደሚጠብቅህ እወቅ ንቃ

  • @Kidist392
    @Kidist392 Před 2 lety +185

    ሞቼ ነው እምወድህ ፋሲልዬ የኔ እንቁ አማራ😍😍😍😍

    • @destatube605
      @destatube605 Před 2 lety +1

      በቅንነት ደምሪኝ

    • @bbeihrdnea4382
      @bbeihrdnea4382 Před 2 lety +1

      @@destatube605 እኔ ደማርኩሽ ደስታ💗💗💗

    • @destatube605
      @destatube605 Před 2 lety

      @@bbeihrdnea4382 እሽ❤

    • @tamaretmo1398
      @tamaretmo1398 Před 2 lety

      ዋዋዋዋዋዋዋዋ ፋሲል ሀገር ወዳድ ጀግና ብየሀለው 💚💛❤💚💛❤💚💛👏👏👏👏👏👏👏💪💪💪

    • @tamaretmo1398
      @tamaretmo1398 Před 2 lety +1

      ኢትዮጵያዬ ጠላትሽ እርግፍ ይበል አሁንም

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před 2 lety +6

    ቤተ አማራዎች እኮ ለሃገራቸው ለእምነታቸው ያላቸው ፍቅር የተለየ ነው ወደድንም ጠላንም ሃገራችን እምታምረው እምትደምቀው በእናንተ ነው እየመረረንም ቢሆን እንውጠዋለን ሁሉም ከእናንተ ቢማር ጥሩ ነበር ከምንም ነገር በላይ ትልቋን ሃገርን ነው ማስቀደም እንጁ ተራ ፖለቲካ እየሰማን ለምን እንታወካለን እስቲ የትም ቦታ ሲሄዱ የሃገራቸውን ባንድራ እንጂ ተራ ጨርቅ ዘመን አመጣሽ ክልል ቀበሌ ከምትሉ ከአማራዎች ተማሩ ኢትዮጲያን ብቻ ስለሚያስቀድሙ አቦ ሰላማችንን ያብዛልን ፋሲል ምርጥ ስራ ነው የቀደመውን ዘመን ይመልስልን

  • @yeneneshdebashu2483
    @yeneneshdebashu2483 Před 5 měsíci +2

    ፋሲል ምርጥ ሥራ ነዉ።በርታ እግዚያብሔር ያንን ሕዝብ ከክፉዎች ይጠብቀዉ ኢትዮጵያንን ሁሊ በሙሉ ፍፁም ሠላምን ይስጥልን የድግል ልጅ።

  • @user-fo1fd3bo7g
    @user-fo1fd3bo7g Před 2 lety +59

    ማነው የሀገረችን ሰላም የናፈቀቀው 😭😭😭😭😭🙏

  • @rayakobo8725
    @rayakobo8725 Před 2 lety +135

    አማራ ነን እናሸንፋለን 💪
    ወሎ
    ጎንደር
    ጎጃም
    ሸዋ
    አንድ አማራ አሁን በአንድ እንቁም💚💛❤

    • @mnet3
      @mnet3 Před 2 lety +11

      መጠርጠሩስ እኛ እኮ እናት አባቶቻቸን ዘረኝነት አላስተማሩንም ።በኢትዮጵያዊችሁ ኩሩ እየተባልን ነው ያሳደጉን ።የክልላችን ባንዲራ እንኳን አንይዝም ። ኢትዮጵያን ከልባችን ነው የምንወዳት 💓🇪🇹🇪🇹💪 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።🇪🇹💓🇪🇹💪ባንዳና ዘረኛን ያጥፋልን

    • @bsn588
      @bsn588 Před 2 lety

      ማንን ነው የምተሸንፉት

    • @bsn588
      @bsn588 Před 2 lety

      @@mnet3 ልሙጥ በንዴራ ማን ነው የእትዮጵያ የደረገው

    • @mnet3
      @mnet3 Před 2 lety +4

      @@bsn588 ዝጊ ካላወቅሽ ዝም በይ ዱዝ 👁👁

    • @mnet3
      @mnet3 Před 2 lety +2

      @@bsn588ምነው ደምሽ ፈላ የሆነ ነገር አለብሽ መሰልኝ😂😂

  • @ETBeMore
    @ETBeMore Před 2 lety +13

    "....ኢትዮጵያን እያለ ፣ ስንቱን ቻለ አማራ" ትክክል!
    💚💛❤

  • @mesi-bn9bj
    @mesi-bn9bj Před 2 lety +7

    ፋሲልየ ደመወዝ የአማራ ጀግና አማራ የጀግኖች መፉለቂያ ያበሶች ዘር ቃላት አጠዉልህ እሽ ዓመት ኑርልን ዉድድድ❤

  • @fasilabebe1201
    @fasilabebe1201 Před 2 lety +221

    ዘራፍ ዘራፍ ዘራፍ ......ዘራፍ ፋሲል ደሞዝ !!! ያዝ እንግዲ ሽ አመት ኑርልን 😍😍💚💛❤️😍😍💚💛❤️😍😍💚💛❤️

  • @sammobule2072
    @sammobule2072 Před 2 lety +37

    ፋሲልየ አንተ ትለያልህ የአማራ ጄግና 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 Před 2 lety +10

    አንድ አማራ💪
    አማራ ነን💪
    አማራን የጠላ የተጠላ ይሁን....ጫ በል.
    ፋሲልዬ We love you አማራዬ🥰

  • @hopestudio1903
    @hopestudio1903 Před 2 lety +39

    ኢትዮጵያ በልጆቿ ጥረት ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር!

  • @Kidist392
    @Kidist392 Před 2 lety +46

    ፋሲላችን የኛ ጀግና በጨለማው ዘመን ቀድመህ ያነቃህ😍😍😍 አማራዬ የኔ ጀግና ህዝብ💚💛❤️💪💪💪💪 ገባ ገባ በሉ እጀግናችሁ ቤት

    • @mehamed4964
      @mehamed4964 Před 2 lety

      ሠብስክራይብ አድርጌሽ አለሁ

    • @Kidist392
      @Kidist392 Před 2 lety

      @@mehamed4964 እኔ እኮ ዩቲዩብ አልስራም ወንድም አለም😍😍 ለማንኛውም ተባረክልኝ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      እንዛመድ ቤት አማራ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      @@mehamed4964 እንዛመድ

    • @ayditube1337
      @ayditube1337 Před 2 lety +2

      ዘር ጎሳ አይጠይቅም በቂ ነው ሰው መሆን !!

  • @user-dt5hv7pr9u
    @user-dt5hv7pr9u Před 2 lety +16

    በእውነት አማራዬ ሀገራችሁን ኢትዮጵያን ስለምትወዱ ብቻ እኮ ነው ጥላታችሁ የበዛው እግዚአብሔር እውነትን ያወጣል ሁሉም ያልፋል 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤

  • @amrishpap5963
    @amrishpap5963 Před 2 lety +11

    ወይ ፍንክች የአባቱ ልጅ💚💛💓እስኪ ፋኖዎች የታላችሁ ላይክ ይገጨዋ ለ ፋሲሎ።

  • @mehmudgeto61
    @mehmudgeto61 Před 11 měsíci +1

    ወላሂ ማርያምን አይኑን ጨፍኖነው አማራየ የሚያሸንፈው እኳ እደዚ ተገልጦ

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Před 2 lety +11

    አንበሳው ፋሲል ደመወዜ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ወልቃይት እና እራያ ተመልሷል ይህ አንተ የታገልክበት እና የተሰቃየህበት ስለሆነ እንኴን ደስ አለህ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @truthprevails4141
      @truthprevails4141 Před 2 lety

      Rayan alfen lalibela dersen ko dena adrek yemin raya new mitawerot bayihon welkayit yikerenal

  • @Kidist392
    @Kidist392 Před 2 lety +134

    ኡፍፍፍፍ ሽ አመት ኑርልን የኛ ስስት ከነ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ😍😍💚💛❤️

  • @we_are_oneexo-l4019
    @we_are_oneexo-l4019 Před 2 lety +39

    I was born in Ethiopia 🇪🇹😍🇪🇹
    Now i am from 🇮🇱 Israel🇮🇱
    I love Ethiopia
    Big Love😍

    • @user-dw3bf3tp3c
      @user-dw3bf3tp3c Před 2 lety

      Iove too

    • @kallyphil4718
      @kallyphil4718 Před rokem

      😢IF YOU UNDERSTAND THE CZcams CHANELLE CALLED MEMEHER GIRMA WONDEMU THEN YOU WILL COMBACK TO ETHIOPIA....
      YEMAYREBA ABAT LEJUN SEDET TELO YEMOTAL!!!!!????

  • @zebedirbabey2610
    @zebedirbabey2610 Před 2 lety +5

    ፍሲል አንተ ከሁሉም ትለያለህ ሽ አመት ኑርልኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ ልዮ ነው በጣም እንወድሀለን ፋሲላችን 👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sjejeiei1498
    @sjejeiei1498 Před 2 lety +50

    ፋሲሎ የፍቅር ሰው እንወድሀለን ሰላም ለኢትዮጵያ ና ለህዝቦቿ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @user-qq6mh7oj8o
    @user-qq6mh7oj8o Před 2 lety +59

    አማራ የኢትዮጵያ ኩራት ከእናተ በመፈጠሬ ደስተኛ ነኝ ጎጃም አማራ ነኝ😘😘😘 አማራ አማራ አማራ የት አላችሁ አማራዎች ቸብ ቸብ🥰🥰🥰

    • @tamer8965
      @tamer8965 Před 2 lety +1

      ትክክል ማርየ አማራነት ኩራታችን ነው አይገኝም በቀላል ጎጃሜዋ እህቴ በርቱ በያላችሁበት ህዝባችን አንቁ እናንቃው በአንድላይ እናሽንፋለን አይዞን

    • @sisaymulatu7938
      @sisaymulatu7938 Před 2 lety

      ጁ9

    • @alhemdulilaalekulihelyareb2017
      @alhemdulilaalekulihelyareb2017 Před rokem

      @@tamer8965 ቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቘ

  • @SWAHILINATION
    @SWAHILINATION Před 2 lety +130

    Ethiopia shall prevail 🤟🏿✌🏿

    • @nie_ma
      @nie_ma Před 2 lety +7

      yes brother thank you

    • @user-hm4qt6pi9x
      @user-hm4qt6pi9x Před 2 lety +4

      Hi we love you brother!

    • @bh3855
      @bh3855 Před 2 lety +1

      No country shall prevail after it launched an all out genocidal war on one of its ethnic groups. You can back off of something you know nothing about and keep making your profitable, minimum effort videos. You shouldn't take a stand on something this serious based on your channel demography. Shame on you!

    • @edu2530
      @edu2530 Před 2 lety +1

      @@bh3855 mc var kö

    • @rahelayele2578
      @rahelayele2578 Před 2 lety +4

      I’m proud of you

  • @kebedeadane5589
    @kebedeadane5589 Před 2 lety +7

    ዋው Fasil አባቴ ኡነት ነው አስመልሰነዋል ወልቃይት ራያ ጎንደር ነው ወልቃይት ሺዓመት ኑርልን አባቴ ጅግናው ሁሌ እናመሰግንሃለን💛💚❤🙏🙏🙏

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 Před 2 lety +143

    ሰውዬው እኮ ፋሲል ደሞዝ ይባላል!! ሁሌም #1!! ፋሲልዬ ያንተ ዘፈን እኮ የአሜሪካ ስራ አስጥሎ ዝመቱ ዝመቱ የሚል ነው!! ደግሞ እንደ ስነልቦና ዶክተርግጥምህ ማህበረሰብን ያስተምራል!! ገንቢ በሆነ እና ጨዋነት ባልጎደለው ግጥም የተሰራ!! አማራን ሁሌም ከክብሩ የማያወር ነው!!! በርታልን!!!

  • @user-iy7js3gb7x
    @user-iy7js3gb7x Před 2 lety +33

    ሰሞኑን እየወጡ ያሉ ሰለአማራ የሚዘፈኑ (ስሜቶች) ሰዉነት ነዉ ሚነዝሩት! ኢትዮጲያ

  • @user-ho9xb5yc2n
    @user-ho9xb5yc2n Před 2 lety +11

    የምትወዳትን የሀገርህን የኢትዮጵያ ትንሳኤ እግዚአብሔር ያሳይህ 🙏💚💛❤

  • @endalehibebo4604
    @endalehibebo4604 Před 2 lety +1

    የአማራ ህዝብ የኢትዮጵያ ምሰሶ ነው የማይካድ ሃቅ ነው እኔ ከደቡብ ክልል በለማዕታብ ነኝ አማራዎች እናቴንንም አድኑ እኛንም አድኑ የኢትዮጵያ ጨንቃ ያውዳቃ በነቴ ላይ ነው ።

  • @user-um7zl2nh3m
    @user-um7zl2nh3m Před 2 lety +47

    እውነትን ይዘናል
    እግዚያብሔር ከእውነት ጋር ነው
    ስለዚህ ድሉም የኛ ይሆናል
    ድል ለአማራ

  • @ayoayo1140
    @ayoayo1140 Před 2 lety +38

    አንተ የአማራው ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ 💚💛❤💪

  • @hawulet6287
    @hawulet6287 Před 2 lety +3

    አማራየ 🙏አላህ ይጠብቅሺ እምየ ሀገሬ ኢትዮጽያ

  • @ethiopiasamira1259
    @ethiopiasamira1259 Před 2 lety +11

    ፋሲልዬ አንተ የአማራ አለኝታ በጣም አሪፍ ወቅቱን የጠበቀ ስራ ነው እንወድሃለን❤🌺😍😍😍💚💛❤🇪🇹

  • @user-qx9qh2ib5h
    @user-qx9qh2ib5h Před 2 lety +13

    ፋሲልዬ ምርጡ ጀግናዉ አማራ 💪ጀግንነትህ ተነግሮ የማያልቅ ወያኔ ያላበረከከህ ጀግናዉ የአማራይቱ ልጅ 💪ትልቅ ክብር አለኝ ፋሲልዬ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ጨምሮ ❤️😘💚💛❤️

  • @muq_9583
    @muq_9583 Před 2 lety +150

    ምርጥ ስራ ነው ፋሲልዬ
    አማራዬዬዬዬዬዬ
    አይዞኝ ቀን ይወጣል ❤❤

    • @abekitekle3562
      @abekitekle3562 Před 2 lety

      እሱን ብለንማ በሉን ጣምናቸው መሰለኝ

    • @meronmolla5214
      @meronmolla5214 Před 2 lety

      ትክክል

    • @lidacall6320
      @lidacall6320 Před 2 lety

      አዎ ይምጣን አማራ አንድ ሆነ ድል የአማራ ነው💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤

    • @tebht1128
      @tebht1128 Před 2 lety

      ስልምይት

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      @@lidacall6320 እንዛመድ ቤት አማራ

  • @biniamjemberu7577
    @biniamjemberu7577 Před 2 lety +7

    ፋሢል ኢትዮጵያዊነቱ ያገበግበዋል ስዎድህ!!!!❤❤❤

  • @itsmydam5912
    @itsmydam5912 Před 2 lety +11

    አንበሳዬ አንተ ብቻህን ታሪክ ነህ 👏👏💪💪💪

  • @user-xg6jc4xw3o
    @user-xg6jc4xw3o Před 2 lety +16

    ፋስልዬ የፍቅር ሰው ጎበዝ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sifabdi8880
    @sifabdi8880 Před 2 lety +11

    እኔ አማራ አይድለዉም ግን አማራን ከልቤ ነው እምወድዉ አማራ ተደራጀ 🇪🇹🙏🇪🇹💕❤️❤️🇪🇹🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 Před 2 lety +9

    ምንም ጊዜም የማትሰለችዉ
    ፋሲልዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ!!!!

  • @hanahanac7087
    @hanahanac7087 Před 2 lety +5

    የኔ ጀግና በጣም ትልቅ ስራ ነው ሰላምህ ይብዛልን አባቴ ክፍ አይንካህ እስከነ ቤተሰቦችህ ❤❤❤

  • @azebsil7284
    @azebsil7284 Před 2 lety +5

    አማራው የ አፄዎቹ 💪

  • @tigist19
    @tigist19 Před 2 lety +11

    ጫ ብል ፋሢልዬ አማራዬ ኢትዮጵያን እቲ ስከብር እንዳባቶችህ 💚አ💛ማ❤ራ👈ኢትዮጵያዊ 💚💛❤

  • @cheerfuldifferentclassical9172

    ኢትዮጵያን እያለ ስንቱን ቻለ አማራ!!
    አይዞን ወገን!!

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 Před 2 lety +2

    ፋሲል ደሞዝ የአማራው ተወላጅ የእናት ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ መሆንህን ደጋግመህ አረጋግጠሀል።
    ኢትዮጵያ በነፃነቷ ኮርታ ለዘላለም ትኑር።

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf8798 Před 2 lety +38

    ፋሲል ደመወዝ ዳኘ ዋለ ይሁኔ በላይ አምሳል ምትኬ ሻበል በላይነህ ማህሬ ደግፈው ምርጥ የአማራ ልጆች ሞቸነው የምወዳችሁ ዘፈን ባልወድም ፍቅር ያሸንፋል💚💛♥😍💋

    • @bbeihrdnea4382
      @bbeihrdnea4382 Před 2 lety +3

      እኔስ ብትይ በጠም ነዉ ያምወደቻዉ ምርጦች ነቻዉ እኮ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በእትዮጵያዊነታቻዉ ያማይጠረጠሩ ጀግነዉች

    • @user-pj2fg1ed3m
      @user-pj2fg1ed3m Před 2 lety

      👍👍👍

    • @basietila9734
      @basietila9734 Před 2 lety

      Nuradis

    • @mesi-bn9bj
      @mesi-bn9bj Před 2 lety +2

      አዉነት ነዉ ዉዴ ሌሎች አሉ ብዙ ያልተጠቀሱ የአማራ ጀግኖች የኢትዮጵያ እቁ ልጆች አቤት አማራ አያልቅበት ጀግና ❤️❤️

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      @@user-pj2fg1ed3m እንዛመድ ቤት አማራ

  • @wosentube2349
    @wosentube2349 Před 2 lety +31

    ሰላም ኢትዮጲያችን ሰላም ለህዝባችን ይሁንልን ጥሩ ስራነው ፋሲላችን

  • @hadicell4295
    @hadicell4295 Před 2 lety +8

    ፋሲል ደስ የሚል አገላለጽ እናመሰግናለን

  • @tsinat-
    @tsinat- Před 2 lety +4

    ፋሲሎ ለዘላለም ኑርልን፣ ገደሉት ይሉኛል ያን የአምሃራ ልጅ ምን እንደሚያበቅል አያውቁትም እንጅ!!

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 Před 2 lety +18

    እንደእሬት ምረር ወሎ
    ምረር ጎጃም
    ምረር ጎንደር
    ምረር ሸዋ ያኔ ኢትዮጵያ ቀና ትላለች💪💪💪💪💪💚💛❤

  • @fentahunadugna3808
    @fentahunadugna3808 Před 2 lety +8

    እድሜ ና ጤና ይስጥህ ፍሲሎ! አማራነትን እንዳንተ ያስተማረ ማን አለ። በርታ አማራ ያሸንፋል።

  • @user-cu4eu8jz9k
    @user-cu4eu8jz9k Před 2 lety +6

    ፋሲሌ የኛ ጀግና ጠጅ ያለ ብርሌ ኩታ ያለ ጥለት ኢትዮጰያ ያለ አማራ አትደምቅም ያልፋል ያማራ ህዝብ ታገስ ወገኔ ቀን ይወጣል ♥

  • @khadijabashir5074
    @khadijabashir5074 Před 2 lety +6

    ጀገናው ፋሲል አይዞህ አማራ ጌታን ይዘህ ጥሎአይጥልህም አብሺር አማራ የማንም ልቅምቅም አይደፍርህም ጌታ ይጠብቅ አገሬን

  • @teklukaleb5612
    @teklukaleb5612 Před 2 lety +66

    እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ
    መልካም ጾመ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት በሙሉ።

    • @sarabekru7490
      @sarabekru7490 Před 2 lety +1

      Amen Amen amen 🙏the same to you too

    • @heedasddkeedas9084
      @heedasddkeedas9084 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @temsgengetay9158
    @temsgengetay9158 Před 2 lety +14

    Yene jegn fasil Dumas Selam la ethiopian agerchn 💚💛❤💘💘💘💘💘💘ader medya hageri

  • @user-cu9lv9lp8c
    @user-cu9lv9lp8c Před 2 měsíci +1

    ከልቤ ነው የምወድህ ፋሲልየ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezasolomon1843
    @bezasolomon1843 Před 2 lety +1

    እኔ ጎንደሬ ነኝ እናቴ ጋይንቴ አባቴ ደባርቅ በጣም ኩራት ይሰማኛል ከማይደፈሩት ስለሆንኩኝ ፋሲሎ እድሜ ይስጥህ

    • @TekezeTV_
      @TekezeTV_ Před 2 lety

      ሶስቱም ጎንደር ነው

  • @tsgifikr999
    @tsgifikr999 Před 2 lety +295

    እራስህ ቅኔ እኮ ነህ ፋሲልዬ ቱባ ባህልህን ዘመናዊነት ያላስተወህ ንጹህ ኢትዩጵያዊ በርታልን ❤

    • @minleykbekele722
      @minleykbekele722 Před 2 lety +4

      በጣም ነው የምንወድህ እኛ አማራወች

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 Před 2 lety +3

      ሰብስክራይብ አርግኝ ትጂየ

    • @kalkidangashaye8498
      @kalkidangashaye8498 Před 2 lety +2

      Anjet emears mirt bahlawe zema melkit yalew fasilye nurln enwedhalen kifuhn ayaseman adnakih negn

    • @ziworku5550
      @ziworku5550 Před 2 lety

      😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈👵👵👵👵👵🙉🙉

    • @promotertomayolerb3109
      @promotertomayolerb3109 Před 2 lety

      czcams.com/video/0OTHBjrbbZE/video.html
      yhe yetwedaju artist~ Etsubdink Tibebu Endet yihon yetsgwu addis music vidio nwu
      temlktachu hasab astayetachun edtstugi sil beakbrot egabzlhu!!!

  • @Amhara85
    @Amhara85 Před 2 lety +10

    መሳርያይቱ እና ባንዴራዋ ለኔ የሚሰጠኝ ወገን ባገኘሁ😢
    አንጋፋው ጀግና አርቲስት ፋሲል ደሞዝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ሰቶህ የምትወዳት ኢትዮጵያ ነጻ ወታ የመረታያት ያድርገው🙏🙏🙏

  • @abaymanges619
    @abaymanges619 Před 2 lety +8

    ፋሲል ውድ ኢትዮጵያዊ ነህ እኮ ትለያለህ የኔ ጀግና እድሜ ጤና ይስጥልን

    • @suhamoethiotour782
      @suhamoethiotour782 Před 2 lety

      አማራ ብለዉ እየዘፈነ ኢትዮጵያ አይጋጭም ወይ። ራሱ አማራ እያለ እኮ ዘር ጎሳ ይላል። ተደራጅ አማራ ብለዉ ሌሎች ስደራጁ መጮህ እርስ በርስ አይጣራስም ወይ

  • @gondar2274
    @gondar2274 Před 2 lety +9

    Actual human real Amhara we LOVE you Fassilo...from welkait

  • @tigist19
    @tigist19 Před 2 lety +5

    ገና አልሰማሁትም ግን የፋሲል ሰለሆነ 😊💚💛❤👈

  • @samrytube2119
    @samrytube2119 Před 2 lety +16

    ኢትዮጵያዊነት የምናይበት ህዝብ🇪🇹💓

  • @mylady9674
    @mylady9674 Před 2 lety +3

    ተባረክ ፋሲል ደመወዝ ህኃዋት የመቀበሪያዋ ሰዐት ደርሷል አይዞን ኢትዮጵያችን !!! እነዚህን የታሪክ ነቀርሳን ድምጥማጣቸውን የምናጠፋው አይዞን ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ! !!

  • @kulichkulchilich8448
    @kulichkulchilich8448 Před 2 lety +2

    ኢትዮጵያን እያለ ስንቱን ቻለ አማራ ።

  • @yemesrachetakel3418
    @yemesrachetakel3418 Před 2 lety +48

    እኳንም አማራ ሆንኩ የኔ ውድ ፋሲልየ ኑርልን 💚💛❤ እስኪ ባማራነታችሁ የምትኩሩ ላይክ እ

  • @user-hh4sd5he1p
    @user-hh4sd5he1p Před 2 lety +7

    ፋሲሌ የእኔ ጀግና ሁሌ እዳሰደመምከን ነው የእኔ ጀግና ምርጥ ስራ ነው። እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ አማራየ ድል አለ በስምህ💚💛❤💪

  • @amaretemesgen8895
    @amaretemesgen8895 Před 2 lety +1

    ዳግማዌ ቴዮድሮስ ሺ አመት ኑርልን

  • @leyowesame8040
    @leyowesame8040 Před 2 lety +3

    ፋሲል ደሞዝ የኔ ጀግናው አገር ወዳዱ ከጁ 💚💛❤️ የማይለየው ኑርልኝ የኔ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ምችትችት ይበልህ ወንድም አለም

  • @neza88
    @neza88 Před 2 lety +5

    አረሱት ብለህ በዚያ በጭለማው ዘመን የብርሃን ጭላንጭል ያሳይህ ኩራ አማራ ኢትዮጲያዊ ፋሲላችን እናመስግናለን

  • @habtemariamtsegaofficial6779

    ፋሲሎ አባታችን ለጥበብ ብዙ መስዋትነትን ከፍለሀልና ክብር ይገባሀል

  • @habtemariamassefa1595
    @habtemariamassefa1595 Před rokem +1

    Best Ethiopian singer Fasile!!!

  • @tegesttefera270
    @tegesttefera270 Před 2 lety +3

    ፋሲልዬ የእኛ ጅግና ስውድህ አቤት ውበት አማራዬ ♥♥♥እናታለም ጎንደር ያበቀለችህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ከንቤትስቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @tegustu
    @tegustu Před 2 lety +11

    ፋሲልእየ ሽአመት ኑር አባቴ💚💛❤💪💪💪💪💪💪

  • @kinjokonjo4874
    @kinjokonjo4874 Před 2 lety +38

    ፍሲል ደመወዝ ምርጥ ሰው ጀግነ አንተ ላገርህ የቆምክ ምርጥ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ እድሜነ ጤነ አብዝቶ ይስጥህ ስወድህ

  • @helengetachew9380
    @helengetachew9380 Před 2 lety +1

    ስወደው ይህንን ሰው የኔጀግና💘💘💘💘💘💘💪💪💪💚💛💝💗💗💗💗💗💘💘💘💘💘💘💘💘💗

  • @genetberhe8035
    @genetberhe8035 Před 2 lety +8

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ሁሌም ከፍ በይ!! ወያነ ከሀዲው በአደባባይ ቢያዋርድሽም ለክብርሽ እሚሰዉልሽ ልጆች አሉሽ!! ይሄም ያልፋል 💚💛❤️

  • @derejewondemu9305
    @derejewondemu9305 Před 2 lety +13

    ፋሲሎ ጀግና ጎንደሬ 💚💛❤️🦁👑👈

  • @user-kn6lh4bc7h
    @user-kn6lh4bc7h Před 2 lety +5

    ንፁሀኑን ገድሎ ፉከራው ምንድን ነው ጀግና አያሰኝህም ትርፉ ኩነኔ ነው ፋሲሎዬ ጀግናዬ በርታልኝ ሀቅ ነው ሁሌም ለተገፋ ደራሽ ቀድመክ ድምፅ የምትሆን ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነክ ኑርልኝ🥰🥰😍

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před 2 lety

    እሻ በል እሻበ
    ጫበልማ
    ጫበልማ አንተ
    ፋሲል ምርጥ መልዕክ ነው
    ይመችሕ አቦ

  • @bisratmelese3633
    @bisratmelese3633 Před 2 lety +6

    💚💚💚 አማራ 💛💛💛 ደሜ ❤❤❤ ኢትዮጵያ አጥንቴ እናመሰግናለን ፋሲሎ 💚💛❤👍👍👍

  • @user-yh4hk9pp7v
    @user-yh4hk9pp7v Před 2 lety +5

    የኔ ጀግና የሀገሬ ልጅ ፋሲልየ ሽ አመት ኑርልኝ💚💛❤️ኢትዮጵያየ ሰላምሽ ይብዛ 🇪🇹

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 Před 2 lety +46

    _#ጫበል__ (ፀጥ በል)_ 🤔🤐👈
    _ፋሲሎ ዘመተ እንደ በዚህ ወኔ_
    _አማራው ተራራው ተገፍቶ የማይወድቀቀው_
    💪 👈 💪👊👈
    _#ጃሎ__ ሲል ሲፎክር __#አማራ__ ይንዳል ተራራ_
    💪👈👊💚 💛 ❤ 👈 💪 ♥

  • @tigid9886
    @tigid9886 Před 2 lety +2

    ንፁሁ ኢትዮጵያዊ ፍሲል ደመዎዝ እረጅም እድሜና ጤና ከመላው ቤተስብህጋ አብዝቶ ይስጥህ 🙏❤

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před rokem +1

    Ethioia Ethiopia Ethioia Ethiopia Ethioia Ethiopia Ethioia Ethiopia Ethioia Ethiopia Ethioia Ethiopia Ethioia Kibirt Ethiopia.thank you so much ❤️🙏