የጣና ሐይቅ ምስጢራዊው ከተማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • የጣና ሐይቅ ምስጢራዊው ከተማ

Komentáře • 117

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 2 lety +17

    እንኳን የተዋህዶ ልጅ ሆንኩ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለልዑል እግዚአብሄር ይሁን
    ኢትዮጵያ ስመጣ ለማየት የጎጎውት ቦታ ቢኖር ጣና ገዳማትን እና ወንቅሸት ቅዱስገብርኤልን ገዳም ነው 🙏

  • @shabyaismyhero2654
    @shabyaismyhero2654 Před 2 lety +11

    Wow betam des yemil gedam, love from Eritrea orthodox tewhado☦️❤️🥰

  • @ahmedibrahimli3297
    @ahmedibrahimli3297 Před 2 lety +1

    እጅግ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ውብ በሆነና ድንቅ አሰራር ቆንጅቶ ተሰርተዋል ለሰቡትም ለሰሩትም እጃቸው ላስገቡ ከሀይማኖት አባቶችም ሆነ ከህዝቡና ከመንግስት ሁሉ የተባረከ ስራ ሰርተው ለሀገሬ ክብርና ኩራት ተሰምቶኛል ሳላመሰግን አላልፍም ክብር ይሰጥልኝ ለሁሉም ለሌላውም የወደቁ ጥንታዊ ታሪኪቹን ቅርሳችንን የዳሰሳቹ እንዲሁ ቀጥሉበት እላችሁአለሁ።ሆኖም ግን እኔ የሌላ ተከታይ ሀይማኖት ብሆንም ይህ ድንቅ ሰራ የሰራችሁት አንዱ ያገሬ ክብር በመሆኑ ትልቅ ክብር ይሰማኛል።በወንድማዊ ትንሽ ሀሳቤን ለማካፈል እፈልጋለሁ ይህ ደግሞ በአገራችን የተለያዩ ስላሉ ሀይማኖቶች። ሀገርም የጋራ ሀይማኖት የግል ስለ ሆነ የሉዩነታችን ብሄር ፣ቀለም፣ሀይማኖት፣ ዘር ፣ቀንቃ ውበታችን በመሆኑ ለነዚህ የሌላ ሀይማኖት ተከታዪች ደግሞ እንዲሁ የመንግስት ወይም የቱሪስትና የቱሪዝም አካል ምኒስተር ለማንኛው የታሪካዊ ወይም ቅርስ የሆነ ድፍ ሆነ እርዳታ ማድረግ አለበት ግዴታም አለበት የሚደረገውን ለአገርና ለህዝብ እኩል ሰለሆነ እንደገናም ለአገራችንም የውበት መልክ ነውና።ደግሜ ደጋግሜ አሁንም ሳለመሰግን አላልፍም አገራችን ትለምልም አመሰግናለሁ።

  • @belaineshchaklu833
    @belaineshchaklu833 Před 2 lety +8

    እምየ ኦርቶዶክስ የጥበብ የስልጣኔ ምንጭ ለዘላለም ኑሬ አባታችን ቡራኪዎ ይድረሰን

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 2 lety +5

    አባቶቻችን በርከታችሁ ይድርስብን. እድሜ ጤና ይስጥልን. ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናችንን አባቶቻችንን ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @abutube6506
    @abutube6506 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መሰረቷ ክርስቶስ በሆነች ቤት፣ሁሉነገሯ በባለቤቱ በጌታችን እና መድኃኒታችን አምሳል በሆነች ቤት በመወለዴ ክብር ለእሱ ይሁን ተዋህዶ ብረሳሽ ቀኝ ትርሳኝ።

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ለሀገሬ መሪት ሲያበቃኝ ይህን ቅዱስ ቦታ ለመጎብኝት ምኞቴ ነው! እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሆንልኝ ዘንድ አባቶቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተእሩፍኤል ነኝ🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @sebledejene4184
    @sebledejene4184 Před 2 lety +5

    amen amen amen our father kale hiwotn Yasmine that's the truth the Bible said the truth is coming in the light we see the light this is the time lam proud my country thank you 🙏🙏🙏

  • @batamariam1350
    @batamariam1350 Před 2 lety

    ታላቁ አባታችን ስራወት ድንቅ ነው እድሜወትን የአብርሀምና የሙሴ ያርግልን በዚህ ድንቅ ስራ የተሳተፈችሁ የስራችሁ እናመስግናለን አምላክ ጥበብን ያድላችሁ

  • @faafiiwalloo8210
    @faafiiwalloo8210 Před 2 lety +20

    ባህርዳር እመጣለሁ ኢንሻአላህ ❤️በጣም ያምራል

  • @bsahle
    @bsahle Před 2 lety +5

    Thank you for sharing this with the public. Orthodoxy will live forever.

  • @azebabebe3702
    @azebabebe3702 Před 2 lety +7

    አባቶቻቺን በረከታቺሁ አይለየን አሜ አሜን አሜን

  • @samesonemesfine6862
    @samesonemesfine6862 Před 2 lety +9

    እንኳንም ያንቺ ሆንኩ እምዬ ተዋህዶ

  • @alextakele
    @alextakele Před 2 lety +4

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን❤️
    እንዲህ አይነት ስራወችን እናበረታታለን,

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ለንሠሐ አብቅቶ ይህን ቅዱስ ቦታ ለመርገጥ ያብቃን! ኢትዮጵያን የምትጠላ ያልታደልህ ትውልድ ሆይ ቢገባህ ኢትዮጵያዊ መሆን መታደል ነበር። የትኛውም አለም ብትዞር ኢትዮጵያ ያላትን አታገኝም። ለዛም ነው ሰይጣን በበቀል ተነስቶባት በነገድ እየከፋፈለ ደም የሚያፋስሰን።

  • @Kushaitopia
    @Kushaitopia Před 2 lety +1

    🇨🇬🇨🇬🇨🇬THE ALMIGHTY BLESSED ETHIOPIA .🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @maruamare3999
    @maruamare3999 Před 2 lety +7

    Thank you our fathers.

  • @ICC-xl4oo
    @ICC-xl4oo Před 2 lety

    Thank you for the hard work I feel proud🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Před 2 lety +1

    በጣም ደሰ የሚል ነው የታደሉ እግዚአብሔር የወደዳቸው ነው የሚኖሩበት ደሰ ይላል

  • @user-sr1vm6dr5u
    @user-sr1vm6dr5u Před 2 lety +5

    ከስደት መልስ። እኛንም ለዚህ ግሩምና ድንቅ ለቦታው ያብቃን። ብፁዕ አባታችን ቡራኬወት ይድረሰን

  • @solomonweldesenbet1843
    @solomonweldesenbet1843 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር መደነቅን አድለን ፤ ማንም ሐገር የሌለ እኛ ኢትዮጵያውያን ግን ድንቅ ተቆጥሮ የማያልቅ እውነተኛ ታሪክ አለን ፤ እግዚአብሔር ሆይ ሰላምን ፍቅርን አድለን ፤
    በማይረባን ነገር አእምሮን ከመሙላት
    ይሻለን ነበረ በእራሳትን መኩራት
    ሌሎች ይመጣሉ ካሜራን አንግበው
    ድብቅ ምስጢራትን መዝብረው መዝብረው
    ዙረው ይነግሩናል ከራሳችን ሰርቀው 💚💛❤️

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před 2 lety

    እግዚአቤሔር ይመስገን ወዶ እና ፈቅዶ የዝች ውብ እምነት ተከታይ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ አማኝ አርጎ የፈጠረኝን የድንግል ማርያም ልጅን አብዝቼ አመሰግነዋለው የዚ የቅዱስ ቦታ በረከት ይደርብን አምላኬ መልካም ፍቃድህ ሆኖ ከስደት መልስ እግሬን ወደዚ መልካም ቦታ ምራኝ የኔ ጌታ አመሰግንሀለው

  • @user-px8zc9vf1w
    @user-px8zc9vf1w Před 2 lety +9

    አሚኮ ዳጋ አሁን ያለበትን ሁኔታ ሽፋን በመስጠታችሁ እጅግ እናመሰግናለን፤ ዘጋቢ በመስራት ያዘጋጀውን መንገሻን ተባረክ፡፡

  • @WA101.11
    @WA101.11 Před 2 lety

    እግዚያብሄር በሚያውቀው ይህንን ገዳም አንዴ እንዳየሁትና ተመልሼ ለመምጣት ሳስብ እጅግ የምወደው ሰው መለየት የማልፈልገው የጭንቅ ቀኔን ሰው ተለይቼ የምሄድ ያህል ነው የተሰማኝ።ሁሌም አዕምሮየ ላይ አይጠፋም።በእርግጥም ከፍ ያለ የአባቶቻችንና የልዑል እግዚያብሄር ሀይል አለ ቦታው ላይ።

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 2 lety +8

    አባቶቼ በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏

  • @fetleworkbelay3637
    @fetleworkbelay3637 Před 2 lety +2

    አባታችን በረክትዎ ይድረሰን አገልግሎትዎን ይባርክ

    • @saedasaeda1271
      @saedasaeda1271 Před 2 lety

      ሰላምሰላምየእግዚአብሔርተሰቦች

    • @saedasaeda1271
      @saedasaeda1271 Před 2 lety

      አባቶቼእድሜከጤጋርእግዚአብህርይስጥልንአባቶቼ

  • @naodsolomon7524
    @naodsolomon7524 Před 2 lety

    Best of best Ethiopian secret monsters

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 2 lety +1

    ውብ ሀገሬ ስላምሽ ብዝት ይበልልኝ🍀🍀🌼🌼🌹🌹👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👏🏾👏🏾👏🏾🙏🏿🙏🏿💪🏾💪🏾😘😘🥰🥰😘💪🏾💪🏾👏🏾👏🏾🙏🏿

  • @user-be4ls6km6s
    @user-be4ls6km6s Před 2 lety

    እግዚአብሔር ያክብርልን የሀገር ቅርስን በትውልድ አእምሮ ዉስጥ መቅረፅ ችላችዃል።

  • @myethiopia5380
    @myethiopia5380 Před 2 lety +4

    አማራክልል ንሮተወዶል😢😢 ሠውካለቤትመሆርአይችልም እናምቆርቆሮላይቅናሽእድደረግአርጉ እኛሳርቤትየምንኖረውቤተሠብአስብን 😢😢

  • @mehareneaabhoy7504
    @mehareneaabhoy7504 Před 2 lety

    Yihichin Ewunet lematfat new tigilu huluu, Gin Gin aychlu'atim rekik nat lik indeestinfas!!!

  • @abeselombehonegn23
    @abeselombehonegn23 Před 2 lety

    hullem yemayetegeb botana Hager bahirdar tana hayik gedamat🙏🙏🙏🙏

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 Před 2 lety

    እግዚአብሄር አፃራረ ቤተ ክርስቲያንን ያስታግስልን 😍😍😍

  • @nahomsintayehu3139
    @nahomsintayehu3139 Před 2 lety

    Thankyou AMMA

  • @bezawitseraw6953
    @bezawitseraw6953 Před 2 lety

    ይህንን ታምራዊና ሚስጥራዊ እንቁ የሆነውን ቅዱስ ስፍራ የ666 የአውሬው ተከታዮች ሊያጠፉትና ማንነታችንን ሊነጥቁን በስውር ሲሰሩ ቆይተው ይሔው በግልፅ የቴክኖሎጂ ከተማ በሚል ሰበብ ዋካንዳሚባል የሰይጣን መናገሻ ከተማ ለመስራት በራሳችን ሰዎች ለአውሬው ቃለ መሀላ ገብተው ሀገራችንን ለአውሬው ለማስረከብ ከጫፍ ደርሰዋል ሁሉም ኢትዮጵያዊ በተለይ አማራ ይህንን ቅዱስ ቦታ ማዳን ቀዳሚው ተግባር ነው ሳያጠፋን እንቃ እንፀልይ ወደፈጣሪ እንመለስ አሰሳቾች እያታለሉ ቅርሳችንን ማንነታችንን ሊያረክሱ ሊነጥቁን ሊያጠፉን መተዋል እባካችሁ ይህንን ጉዳይ ሁሉም ሰምቶ ሀገራችንን ከአውሬው ተከታዮች እንታደገው እንጠብቀው ነገስታት ያልፋሉ ይሔ ግን አያልፍም የአባቶቻችን አምላክ ይህንን ቅዱስ ቦታ ይችን ቅድስት ሀገር ቸሩ አምላካችን ይጠብቅልን

  • @mekdasgelagay3449
    @mekdasgelagay3449 Před 2 lety +3

    የአባቶቻችን በረከት አይለየን አሜን 🙏🙏🙏

  • @admassugenno6388
    @admassugenno6388 Před 2 lety

    የአበቶቻችን ፀሎታቸውም ይጠብቀን። በተለይም በወለጋ ውስጥ በአማራው ላይ ባለፉት ሶስት ዓመታት የሚደርሰውን ዘር-ማጥፋት ዘመቻ እንኳንስ የአማራ መንግሥት መሪዎች ተብዬዎች ከነሚድያቸው ይቅርና የአማራ ሕዝብ ደም መላሽ አልኝታ የተባለለት ፋኖ እንኳን ጆሮ ዳባ ባለበት

    • @admassugenno6388
      @admassugenno6388 Před 2 lety

      ሁኔታ የአባቶቻችን ፀሎት የወለጋውን አማራ ይታገደው። መቼም በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርምና ልዑል እግዚአብሔርም የወለጋ አማራን ጠላቶችና በተለይም የካዱትን አማራ ን ባዬች የእጃቸውን ይስጣቸው። አሜን

    • @sayedahmada8144
      @sayedahmada8144 Před 2 lety

      Ormo amhran bardebte esum yetardebtale

  • @fanayekenaw408
    @fanayekenaw408 Před 2 lety +3

    Amen Amen Amen!!!

  • @eazawolday9272
    @eazawolday9272 Před 2 lety

    አስጀምሮ ያስጨረሳችሁ አምላክ ይመስገን

  • @mosessammy7055
    @mosessammy7055 Před 2 lety +1

    Very nice 👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asterweldesilassie9109

    እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ጥበብን ተረክበው እሚስሩላት ትውልድ አላት ተዋህዶ ያላትን ጥበብ ማን አለው እውነት ነው እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ ክዚህ በረከት መሳተፍ እድለኛ መሆን ነው ::🙏

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 Před 2 lety +1

    አባቶች ለብዙዘመናት የኢትዮጵያ ገዳማት ማንኛውየውጭ ጎብኝዎችካሜራመቅረፅ የተከለከሉ መሆን አለባቸውነጮቹ ምን አድራገው
    እደሚሂዱአታውቁትም ለምሳሌ እነሱቀርፀው ከሂዱበሆላ በሀበቨ ሰዎች ይሰራቁታል 💚💛❤️✝️ወስብሀት ለ እ ግ

  • @Allinone-mp5ry
    @Allinone-mp5ry Před 2 lety

    የአባቶቻችን በረከት አይለየን አሜን

  • @shewayneshbeyens0168
    @shewayneshbeyens0168 Před 2 lety

    Temesgen Amlake yemsanih yelem Ena Tselote Bereketu kena gar yhunlin Elllelllelll Elllelllelll Elllelllelll 🤲🤲🤲🌹🌹🌹🇲🇱🇲🇱

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Před 2 lety

    ፍቅራችንተመልሶ መላዉ ህዝ የሚያመሰግንበት ዘመን ያምጣልን ለቦታዉ ለመምጣት ያብቃን፣

  • @Emabetdibaba
    @Emabetdibaba Před 2 lety +3

    ድንቅ ቦታ ነው ለደጁ ዪብቃን

  • @usahandsoffethiopia.9906
    @usahandsoffethiopia.9906 Před 2 lety +2

    ይህ ውብታችን እኮ ነው ግብፅን እና ምእራባዋያንን እንቅልፍ የነሳው

  • @solomonm.s.298
    @solomonm.s.298 Před 2 lety +1

    *ይህ የጣና አከባቢ በ666 ማህበራት የአዳም እና ሄዋን መገኛ እና የገነት እምብርት ቦታ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ደግም ከመምጣቱ በፊት የተለያያ ነገሮችን ስርተው ከእምነት ወዝ ወደ ስጋዊ እሴት ለመቀየር ድምፀ አልባ ዘመቻ ተጀምሯል! የሳይንስ ወይም የሲያንስ ትውልድ ምን አለበት አያላ በቁመናው ይበላል!*

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j Před 2 lety

    ዋው

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Před 2 lety +1

    EGZABHER YEMESGEN

  • @Abayeethio
    @Abayeethio Před 2 lety +1

    አሚን አሚን አሚን

  • @mykonjo6847
    @mykonjo6847 Před 2 lety

    Ezbota lemrgt yabkne🙏

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 2 lety

    እፍፍፍፍ እንዴት ነፋስን ያሳርፋል አምላክ ሆይ ለኔ እሚበጀኝን መንገድ ምራኝ አለም ውጣኛለች😭😭😭😭

  • @abeladamu5524
    @abeladamu5524 Před 2 lety +1

    የድሮው መፍረስ አልነበረበትም!!! ዩኔስኮ አለው አላለው የኛ ግን ቅርሳችን ነው!!!

  • @user-gp6ip1ud5y
    @user-gp6ip1ud5y Před 2 lety

    በዚህ ቦታ ለአሁኑ የተደበቀ ጊዜው ሲደርስ ለኢትዮጲያ ተንሳዬ የሚያብሰረን ነገር እዳለ ይሰማኛል!

  • @zedsamuel6978
    @zedsamuel6978 Před 2 lety

    Ethiopiawe bemahonne hullem ikoralowu specialy orthodox ❤️🙏😹🤦💒💒

  • @ethiohagere6671
    @ethiohagere6671 Před 2 lety

    በጣም እናመሰግናለን የተዋጣለት ቅንብር ነበር

  • @user-jf2zy7yz4w
    @user-jf2zy7yz4w Před 2 lety +1

    ሠላም ከሌለ ምን ሕይወት አለ።

  • @mr.supernatural396
    @mr.supernatural396 Před 2 lety +1

    ባህር ዳር ምድራዊ ገነት ነች

  • @tesayebayuh2509
    @tesayebayuh2509 Před 2 lety

    እምየ ተዋህዶ አንችን የሚአክል ሚስጢር የያዘ ትልቅ እምነት የለም አቤት ውቢቷ ባህርዳር

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus Před 2 lety

    ታላቅ ታሪካዊ ቤተክርስቲያን
    መጥቼ ለማየት እግዚአብሔር ይርዳኝ
    ታላቅ ምኞቴ ነው።
    አባቶቼ በረከታችሁ ይድረሰኝ
    ለአቅራቢ ያለኝ መልእክት
    እባካችሁ ሌሎቹን ታሪካዊ ገዳማት አቅርቡ
    አመሰግናለሁ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před 2 lety

    ዛሬ ጠላት የእነዚህን የነገሥታት አፅምነሰ አዉጥተዉ በጅምላ እስካላነደዱ ድረስ የጠላትነታቸዉን ጥግ ቃላት ሊገልፀዉ አልቻለም!

  • @user-nt8dk5mt6q
    @user-nt8dk5mt6q Před 2 lety +2

    💚💛❤

  • @meherethabtemariam5608

    Blessing place

  • @temesgengoytom6984
    @temesgengoytom6984 Před 2 lety

    👍

  • @milelmm4640
    @milelmm4640 Před 2 lety

    ጎጃም የቅዱሳን ማረፊያ ምድራዊ ገነት

  • @gezahegndessalegn2353
    @gezahegndessalegn2353 Před 2 lety

    መሆን :አለመሆን ? ሆኖ መገኘት እንዴት ከባድ ነው ጃል ? 'ቁጭ ብሎ ስለ አባቶቹ ታሪክ ብቻ እያወራ መና ሲጠብቅ ከሚውል :ጥቂት የራሱን አሻራ ለማስቀመጥ የሚጥር :ምንኛ
    ታድሏል' የሚል ጥቅስ ፈልግ እስኪ:ማነህ...somewhere?

  • @meronyigzaw4474
    @meronyigzaw4474 Před 2 lety

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ምርጥ ነሽ ታዲያ ምን ዋጋ አለው ምቀኛሽ በዛ ነጮች ያባሉናል

  • @kabteshlebanon9425
    @kabteshlebanon9425 Před 2 lety +3

    እሚገራመውዬዱሮነገሥታትይሠራሉያሁኖቹያፈራሥሉ

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 Před 2 lety

    Beautiful story but I don't like behind sound

  • @attube5550
    @attube5550 Před 2 lety

    በህይወቴ ደስታን ያያሁበትቦታ ባህርዳር

  • @rosarosa3071
    @rosarosa3071 Před 2 lety

    Gedam enejj ketema aydlem astekakilwu effff mekatele

  • @aya8710
    @aya8710 Před 2 lety

    ከዳም ና ከተማ ምን አገናኘው ወይስ አስቀድማችሁ ሰውን የማለማመድ ስራ እየሰራችሁ ነው አንድን የሃይማኖት ተቋማት ከተማ ብላችሁ መጥራት ያስፈልገው። አስተካክሉ ጣናንና አካባቢዎች ለመበጥበጥ አትሩጡ የሃያ ሰባት አዙሪት ተመልሶ የመሸከም አቅም የለውም አማኙ

  • @bethelhemtadesse3115
    @bethelhemtadesse3115 Před 2 lety

    😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰አንድ ቀን ማየቴ አይቀርም!!!

  • @hiwetendewazayasaznal1295

    ጥልቅ እውቀት ሚስጥር ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጲያ የአማራው ናት ሲባል እኮ በእጁ አሻራ ነው በኢትዮጲያ ያሉት ጥንታዊ አሻራ በሙሉ የአምራው ነው ይሄ ከጋላ ፍልሰት በፊት የተሰራ ነው ይሄ እኮ ነው የሚያዳብዳቸው አማራው እያሞናሞነ ሊያርሰው የሚችለውን ቦታ በወርራ በመያዝ መሬት ጦሙን እንዲኖር ተደረገ አንድ ሃገር የጥንት ነዋሪነቱ በእጁ አሻራ ነው የሚታወቀው በታሪክ ስንመለከት ድሮ በቁፍሮ የሚሚገኙ የሚወጡ ቅርሶች የሚያመለክቱት በዛን ዘመን ይኖሩ የነበሩትን ህዝቦች የእጂ አሻራ ነው የሚያመለክቱት ሰወቹ አሁን ላይኖሩ ይችላሉ ምክኒያቱም አሁን ምድር በውሃ በመሬት መሸርሸር በወረራ ብዙ ለውጦች አሉ ግን ታሪካቸውና ይኖሩ የነበሩት ህዝቦች አሻራ ሁሌም አለ ኢትዯጲያም እንደዛው ነው ይሄንን አማራ የሚባል እንግዳ ተቀባይ ህዝብ ራቁቱን የመጣን ህዝብ ልብስ አልብሶ ባህሉን ሃገሩን አውርሶ ዛሬ ግን እንግዳ ሲሰነብት ባለቤት የሆነ ይመስለዋል እንደሚሉት ባለ አሻራውን የሃገሪቱን ቆርቋሪ መስራች እንግዳ ነህ ተብሎ እየተሳደደ ይገኛል እግዚአብሄር ግን በዙፍኑ ላይ ሆኖ ሁሉን በትዝብት እያየ ነው ለፍርዱም አይቸኩልም አይቸኩልም እናያለን

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 Před 2 lety

    እመቤቴ ማሪያም በሰላም ላገሪ አብቀትሽኝ ለዚህ ቦታ አብቃኝ

  • @jemalhadi
    @jemalhadi Před 2 lety

    with respect, why all the pictures are white while the story is about ethiopian

  • @rabiaa9235
    @rabiaa9235 Před 2 lety +1

    ሃይቅ ከተማ ያለው ሃይቅ ግን ዘያሪ የለውዴ፣???

  • @fbljf9863
    @fbljf9863 Před 2 lety

    ORTHODOX IS THE FIRST RELIGION ON EARTH FOUNDED BY JESUS CHRIST.THE OTHER RELIGIONS ARE BRANCHED FROM IT.H.L.AMEN.ORTHO. IS A RELIGION OF MIRACLES AND PROPHECIES.EG.BIBLE.JESUS CHRIST WAS BORN TO SAVE AND CLEAN THE SIN OF ADAM THE CREATION OF GOD.AMEN.

  • @saniyahome6960
    @saniyahome6960 Před 2 lety

    🙏🙏🙏❤️💛💚🤲🤲🤲💚💛❤️

  • @user-ku3wp6db2v
    @user-ku3wp6db2v Před 2 lety

    አይ አሚኮ 🦵

  • @arayaasefaw9031
    @arayaasefaw9031 Před 2 lety

    ADANECH ye ABY barista nech

  • @etdani21
    @etdani21 Před 2 lety

    19:43 What a low standard have we become as a society? so if UNESCO says it's not heritage, we accept it is not right? even if it was built 700 yrs ago

  • @firewtekola1486
    @firewtekola1486 Před 2 lety

    Wakanda bilew tanan keminchu lemekotater asibew maletim setanawi ketema lemegenbat gish abbaay lay ketema enigenba tiyake teyikewal silezi ye666 yejil asitesasebachewun mawek alebin mistrachwun የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጽያ ሚስራቸዉ ስለወደፊቱ እቅዳቸዉ የተፃፈዉን ማንበብ ይቻላል

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 Před 2 lety

    እባካችሁ እረፉ ስለቤተክርስቲያን ሚስጥራት እየጎረጎራችሁ እያወጣችሁ ቤተክርስቲያኒቱት ኢላማ አታስደርጓት። በቃ ለናንተ ኪስመሙያ ሲባል የቤተክርስቲያንን የጥንት ታሪክ በዚህ ዘመን አትግለጡ። የሚመጣውን ችግር ብታገናዝቡ ይሻላል ።

  • @ketesafewyalefemedia2378

    If there are skeletons of ancient Ethiopian kings, why not someone displaying it in a glass box for the public view? or for the visitors?
    It is an irreplaceable story .
    The Heritage is a major source of income. It attracts a lot of tourists and attracts a lot of international visitors beyond the region.
    How long will it be that the Past Ethiopian History , will not be revealed to the world?
    I'm sorry to say this, Habesha always wants to hide everything.
    In Marriage, family, work, politics, religion .we have lost a lot of good things by hiding everything.
    Why not people can see on the display box if its true? because it's a big story. I hope that what you are saying is true and that it is not just an unconfirmed rumor like the one the unseen Moses Ark of the Covenant in AksumTigray?

  • @titimohammed1574
    @titimohammed1574 Před 2 lety +1

    ፍትህለራያ???????

  • @iamfree347
    @iamfree347 Před 2 lety

    ኧረ ሰው ሳይሰማችሁ ዳጋ የሚለውን ስም በተሎ ቀይሩት ዳጋ ማለት የትግርኛ ቋንቋ ሰለሆነ በትግራይ ሊቃውንት የተመሰረተ መሆኑ ስለሚያመለክት

  • @user-br3ww5cp3c
    @user-br3ww5cp3c Před 2 lety

    አገር ያለ ሰው ዋጋም የለው። አማራ ህዝብ እየተጨፈጨፈ ስለ አፈር ድንጋይና ሃይቅ ማውራት ድንቁርና ነው።

    • @ayenewasress5806
      @ayenewasress5806 Před 2 lety

      Lehizb yaleh tekorkuarenet tekekel behonem neger gen asteyayet yesetehebet bota tekekel ayedelem. Yehe yehayemanot gudaye enje yemengist woyem yepoltica sira ayedelem. Enezih abatoch kalebachew hayemanotawe halafinet antsar kenesu yemetebekew yehew new. Selezih asteyayeteh yalebotaw yewodeke new.

    • @belaineshchaklu833
      @belaineshchaklu833 Před 2 lety +2

      ይሄ የሀይማኖት ጉዳይ ነው የምትናገረውን እወቅ ቤተክርስቲያን ማንም ሊናገራት ምንም ሞራል የለህም የምትፅፍበት ቋንቋ የሰጠችህ ቤተክርስቲያን ነች ስርዓት ያዝ

  • @saved1580
    @saved1580 Před 2 lety

    ከዚህ በኀላ ሚሰጥር አይደለም

  • @aya8710
    @aya8710 Před 2 lety

    ርዕሱን አስተካክሉት ገዳም ብላችሁ

  • @bobbysmith1425
    @bobbysmith1425 Před 2 lety

    This Critical time ,Amharas are restless and massacres and starving
    You guys as always talking Terte - Terte or something which’s not Helping Amharas
    When you will be Amharas and Voice of Your Innocent Amharas people?

  • @niberettadele3526
    @niberettadele3526 Před 2 lety

    እናንተ ቁሪማም ሁሉ በሚሸት አፍህ እየተነሳህ ስለጀግናው ታሪካዊ ፋኖ እየተነሳህ ማውራት አቁሙ እንደናንተ ትላንት በርዳታ ድቄት የተፈጠረ ታሪክ የለንም

  • @AG-kd8wt
    @AG-kd8wt Před 2 lety

    ወሬሬሬሬሬሬሬ ብቻ እንዲሁ በድሮ ታሪክ ብቻ የምትኖሩዛሬን መድረሻ የሌላቹ ህዝቦች መቼ ይሆን ባርነት በቃን ብላቹ በተፈጥሮ ሀብታቹ የምጠወሙት እና ህዝባችሁን ከርሀብና ከድንቁርና የምታወጡት ከብቶች

    • @azeblove6949
      @azeblove6949 Před 2 lety +4

      ከፅሁፍ ምንአይነት እውቀት የሌለህ ይመሰክራል ከመተቸት አንብብ እውቀት ገብይ በራስህም ተማመን ባርነት የናፈቀህ የምትመስለውስ አንተነህ በታሪክህ የምታፍር ከዚ ከጭቃው አስተሳሰብህ ውጣ ወንድሜ ለራስህ ነው እውቀት ይጠቅምሀል እንጂ አይጎዳህም

    • @AG-kd8wt
      @AG-kd8wt Před 2 lety

      @@azeblove6949 ዛሬን ኑሬ ትላንት የራሱን ግዜ ኖሮ አልፏል ትላንትን ስታወሩ ዛሬ ላይ እየተፍጃቹ ነው ይሄን ታሪክ ለማውራት ግዜው አሁን አደለም አሁን እየተሰራባቹ ያለው የውርደት ታሪክ ነገ እንዴት ነው የምትዘግበው ይሄን የውርደት ታሪክህን ዛሬን ንቁና ዝባችሁን አድኑ

    • @user-xn7kp7xo1u
      @user-xn7kp7xo1u Před 2 lety +3

      እጣት ከመቀስር በፊት እና ምላስን ክፍ ለመናገር, ለስድብ አፍን ከማሾ ልይልቅ እኔ ምን ስራሁ ብለን እራሳችንን እንጠይቅ!! አባቶች ታሬክን ሀይማኖትን ጠብቀው አስርከቡን ግን እኛ ምንም ሳናደርግ ለስድብ እንሽቀዳደማለን! የሚያሳዝን ትውልድ! እግዚአብሔር ልቦና ይስጠ!

    • @ayenewasress5806
      @ayenewasress5806 Před 2 lety +1

      Yehenen asteyayet lemngist woyem lepoltikegnochu beteset ayeshalem.

    • @azeblove6949
      @azeblove6949 Před 2 lety +1

      @@AG-kd8wt ስለኛ አታስብ ሁሌም እንደኖርን ነው እንተ አለህ ኑሮህን ሳትኖር እንዲሁ በድንቁርና እየዋዠቅህ የምትኖር ኦርቶዶክ ሁሌም ታባለች ይሄንን አትርሳ