Sunday with EBS/ እሁድን በ ኢ.ቢ.ኤስ: Entertainment / Interview with Mekdes Tsegaye

Sdílet
Vložit

Komentáře • 247

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba Před 6 lety +18

    አንድም ከደህና ተወለድ አንድም ከደህና ተጠጋ ይላል ያገሬ ሰው የመቅደስ ግን ሁሉን የታደልሽ ነሽ። የተወለድሺው ከደህና እናትና አባት ያገባሽውም ልጅ ረጋ ያለ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልላችሁ ውለዱ ክበዱ

  • @coolandthegun5235
    @coolandthegun5235 Před 6 lety +11

    መቅድዬ ቆንጆ አባትሽ እንባ ትንቅንቅ ብሏቸዋል ደስታ ነው የስለቀሳቸውም እድሜ ይስጣቸው ፍርዬት ደግሞ በጣም ቆንጅዬ እና ስነስርአት ያለሽ እረጋ ያልሽ ልጅ ነሽ በጣም ጎበዝ ነሽ በዚሁ ቀጥይበት

  • @ethioloveseid5082
    @ethioloveseid5082 Před 6 lety +18

    ዋው ደስ የሚል ሰርግ እስካሁን ከታዩት የሰርግ ፕሮግራሞች ውስጥ የመቅድ ሰርግ አንደኛ ነው

  • @user-gl7sp3it4x
    @user-gl7sp3it4x Před 4 lety +5

    መቅዲ የኔ ደርባባ ስወድሽ ምርጥ ሰርግ ነበር ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ እድሜውን ጤናውን ይስጥልሽ እኔም አባቴን በጣም ነበር ምወደው ግን ሞት ነጠቀኝ አባት ያላችሁ እድሜ እና ጤና ይስጥላችሁ

  • @user-xz1od3up2h
    @user-xz1od3up2h Před 6 lety +7

    እኔም አባቴን እንዲህነው የምቀርበው አባቶቻችንን እድሜናጤናይስጥልን

  • @user-bq3qo4cb3x
    @user-bq3qo4cb3x Před 6 lety +29

    ዋው መቅዲየ አባትሽ ወጣት ናቸው ታድለሽ እረጂም እድሜ ለአባትሽ አባት መከታ ነው አባት ያላቹ ለአባቶቻችው እረጂም እድሜ ተመኝው

  • @melkam7854
    @melkam7854 Před 4 lety +2

    መቅዲ የልጅ አሥታዋይ ዘመንሽን ሙሉ የባረከ ይሁንልሽ መመመመመመመመመቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲየየየየየየየየየየየየፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅርርርርርርርርርርርርርርነነነነነነነነነነነነነነሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽለለለለለለለለለለለለለኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔይይይይይይይይይይይይይይይመመመመመመመመመመመመችችችችችችችችችችችችችችችችችሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ

  • @emmyemmy1566
    @emmyemmy1566 Před 6 lety +22

    መቅዲዬ የኔ ማር ስታምሩ ላባትሽ ላንችም እረዥም እድሜ አባት ሣይ ሁሌ ይከፍኛል

    • @user-xd6bx1gi2t
      @user-xd6bx1gi2t Před 6 lety

      Emmy Emmy መቅድዬ ያኔ መር እንካንደአል

  • @eldanmalak9178
    @eldanmalak9178 Před 6 lety +7

    fere Yena konjo hulunm tebelchlesha konjo melk kumna serat yalsh lij Nash keep it up ye kenategoch wera atesemeya

  • @Senny77
    @Senny77 Před 6 lety +9

    Thanks EBS for bringing such a nice show it’s way better than Feta show ታሪካዊ የሆነውን የመቅዲ ሰሰርግ ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን ፈርያት በጣም እየተሻሻልሽ ነው አትፍሪ ከዚ የተሻለ አቀራረብ እንደምታደርጊ ተስፋ አለኝ ቆንጂት በተረፈ ቆንጆ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት

  • @user-qs8lj4cr1f
    @user-qs8lj4cr1f Před 6 lety +27

    ፍርያት የኔ ቆንጆ የኔ ውብ ታምርያለሽ ይመችሽ ዘረኞች ገደል ግቡ

    • @yorditube9891
      @yorditube9891 Před 6 lety

      ሀያት መሀመድ ye kulkual belta lije😆😆😆😊😃😃😃

  • @user-cj3lr2hx9l
    @user-cj3lr2hx9l Před 6 lety +32

    ሳላውቅ ቀናሁ ላገባችው መልካምና የሰመረ ትዳር ይሁንላችው።
    ለእኛ በስደት ላለን ደሞ አምላክ የምናስበውን ሳይሆን የሚያስብልንን የሚጠቅመንን ይስጠን

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 Před 6 lety +7

    The new wed looks fantastic. The best wedding ever!..l love the wedding dress. Nice!!

  • @ethioloveseid5082
    @ethioloveseid5082 Před 6 lety +32

    ፈታ ሾው እንኳን ተቋረጥ በጣም የሚስጠላኝ ፕሮግራም ነበር።

    • @galaxys7s810
      @galaxys7s810 Před 6 lety +1

      ሰኢዳ አሊ የሸገር ልጅ enem

    • @user-df7bk2rh3m
      @user-df7bk2rh3m Před 6 lety +1

      ሰኢዳ አሊ የሸገር ልጅ በጣም

    • @nejat4773
      @nejat4773 Před 6 lety

      እሰይ ተቊረጠ እንደ እኔ ራሱ ስጠላው በተለይ ያች ሴትዮ

    • @zabinlove9251
      @zabinlove9251 Před 6 lety

      uff bexam

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 6 lety

    አሜን መቅዲና ሰሎሞን ወልዳችሁ ሳሙ የትዳር ዘመናችሁን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው በጣም ውብ ሰርግ ነበር 100% ከትውልድ ትውልድ ይታወሳል ውድድድድድ ነው ያደረግሁት

  • @user-nz1iy5oq9m
    @user-nz1iy5oq9m Před 6 lety +1

    እሁድን በኢ.ቢ..ኤስ ገና ከጅምሩ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ይመስላል። አሴ ኑሮ በአሜሪካ ፕሮግራምህንም በጣም ነበር የምወደዉ ድጋሚ በአዲስ ፕሮግራም ስላገኘንህ ደስ ብሎናል። ፈሪሃት ከፊልም ስራዎችሽ በተጨማሪ በዚህ ፕሮግራም ላይ ስላገኘንሽ በጣም ደስ ብሎናል። ባጠቃላይ ሁላችሁም በርቱልን እንወዳቹሃለን እናከብራችኋለን። ፈታ ሾው እንኳን ቀረብን ራሳችንን ችለን ፈታ እንላለን 😀 እኛን የናፈቀን ቁም ነገር ነዉ።

  • @meazahaileslassie.5299

    ደስ የሚል ዝግጂት ነው Ebs እናመሰግናለን የሶፍየ እና ፍርያትየ እናመሰግናለን።መቅድየ እንካን ደስ ኣለሽ የ ኣብረሃም እና የሳራ ያድርግላቹ ፍቅራቹ ያብዛላቹ፡ለ ኣባትሽ እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ

  • @maithamaitha4444
    @maithamaitha4444 Před 6 lety +2

    ዋው በጣም ደስ የሚል አቀባበል ኢቤሶች ባለቤቶ ቢኖር እንዴት ደስ ባለን

  • @wesenbegna7846
    @wesenbegna7846 Před 4 lety

    ጋሽ ፀጋዬ፣ አነጋገሮ በጣም ማራኪ ነው።እኛ ኢትዮጵያውያን ጥሩ ባህል እንዳለን እና የነጮችን ነገር መዋስ እንደሌለብን አስረግጠው ነግረውናል።ታዲያ በራስዎ ከተመኩ ለምን ፀጉሮን በቀለም ለውሰው ብቅ አሉ? የኛ ባህልም ሆነ ሀይማኖት እኮ ይህንን አይደግፍም።ግንጥል ጌጥ ሆኖብኝ ነው።በተረፈ መቅዲ እንወድሻለን።አመሰግናለሁ።

  • @ewketbeyenbeyen2016
    @ewketbeyenbeyen2016 Před 6 lety +1

    ሁፍፍፍፍ መቅዲዬ የኔ ማር የእውነት ፍቅራችሁ ሲአስቀና እኔ አባቴን ትልቅ ቦታ ነው የምሰጠው የምወደው እናም አስለቀሳችሁኝ አይለያችው እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችው ፍቅር ናችው

  • @user-yw1il9bv4g
    @user-yw1il9bv4g Před 6 lety +3

    መቅድየ የኔ ማር ድሮም እወድሽ ነበር አሁንም ይበልጥ ወደድኩሽ የተባረከ ትዳር ይሁንላቹ ለሁሉም አርአያ ነሽ በርቺ """""ፍርየ ጎበዝ በርቺ የኔ ማር

  • @tig4420
    @tig4420 Před 6 lety +1

    መቅድዬ ፈጣሪ ለአባትሽ ረጅም እድሜ ይስጣቸው መልካም ጋብቻ አይለያችሁ 😘😘😘😘😘

  • @habtamuhiruy5178
    @habtamuhiruy5178 Před 6 lety +1

    Asfaw Ye"arada lij; Fereyat so lovely,,,this show will be amazing

  • @meheretgebreselassie836

    Mekdi u look very beautiful wiz ur dad.you hv a young father u r lucky for that.and also ur weeding ceremony is very beautiful.ketemaw adey abebaw yehger bahel libesu hulu neger yameral.beautifull wedding ceremony ever!Stay blessed our dear and hero.

  • @yenatelij5898
    @yenatelij5898 Před 6 lety +1

    ኦህህህህህህ አምላኬ በጣም ደስ ትላላቹ እረጅም እድሜ ይስጣቹ ካላቹ ላይ ጨምሮ ይስጣቹ

  • @sonasona5256
    @sonasona5256 Před 6 lety +1

    መቅዲዬ የዉነት ስወድሽ በጣም ምርጥ ልጀነሽ ላባትሽ እረጅም እድሜ ይሸየስጥልሽ ላቺም እረዝም ኤድሜጋ ተኘዉልሽ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሸ

  • @zeldkashzelekash6060
    @zeldkashzelekash6060 Před 6 lety +1

    መቅዲየአባትሽንንግግር በጣም ያስደስታል እሳቸውም በባህል የተዋቡ ናቸው ልጃቸውም ይሀውአኮራችን የቀረውን ነገር መለስ ብለሽ ስላየሽው የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ ትፉባት

  • @tigisttenkir8371
    @tigisttenkir8371 Před 6 lety

    Tsegish u deserve more...Mekdi bless u!!!

  • @SelamNatiselam
    @SelamNatiselam Před 6 lety +8

    እንዴት ደስ ይላል መቅዲ እንኮን ደስ አለሽ መልካም የደስታ የፍቅር ትዳር ይሁንልሽ

  • @hiwi_ti3182
    @hiwi_ti3182 Před rokem

    Min yargal Alhonem Eske Mecrsha

  • @hamiyhamiy6477
    @hamiyhamiy6477 Před 6 lety +1

    መልካም ጋብቻ መቅዲየ እግዚአብሔር ትዳራቹው ይባርክላቹ

  • @rahmetmohammed4467
    @rahmetmohammed4467 Před 6 lety +1

    መቅዲ እንኳን ደስ አለሽ አባትሽጋ ደሞ እንዴት እንዳማረብሽ ለአባትሽ ትልቅእድሜ ከጤናጋ

    • @abebaassya9029
      @abebaassya9029 Před 4 lety

      Rahmet Mohammed አር መቅደስ አደለችም ፍራይት ናት እህት።

  • @emmyemmy1566
    @emmyemmy1566 Před 6 lety

    ኑሮ በኢትዮጵያ የሚል ምትጀምር መስሎኝ ነበር ለማንኛውም ይመቻቹ

  • @semmeyageta6968
    @semmeyageta6968 Před 6 lety

    wow mekdiye betam tamralachu geta zemenachu yebark ayleyachu yene konjo meljam tidar ♡♡♡♡♡♡

  • @user-zd4vy9jy6g
    @user-zd4vy9jy6g Před 6 lety

    መቅዲዬ የኔ ልዩ የንጉስና የንግስት የሆነ ሰርጋቹን ባይ ባይ አልጠግብም አሁንም እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ

  • @amenamenamenatsbeha5850

    mekdi konjo egziabher yebarkachu yeabreham ena yesara yarglachu

  • @ibelongtojesusglodbewithme7504

    Yigebashal Mekdi konjo gobez tenkara ena asteway set nesh geta tidarshin yibark

  • @user-yd3bw8us7n
    @user-yd3bw8us7n Před 6 lety +15

    መቅዲየ አባትሽ አስለቀሱኝ ።😭😭

  • @masiyyymasiyyy7101
    @masiyyymasiyyy7101 Před 6 lety

    አር ኦ ዋውውው በጣም ያምራ ውዶች መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ

  • @hanatgt7371
    @hanatgt7371 Před 6 lety

    አባትሽ ያስቀናሉ እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 Před 6 lety +1

    Betam dese yilaal egziabeher edemena Tena yisetachihu lege woledachihu samu befeqer argu yemeqedese abatem yemeqedesen lege lemayet yabeqahu

  • @mariameles5436
    @mariameles5436 Před 6 lety

    So many talent people out there can do a butter job ,

  • @brhanweldu1231
    @brhanweldu1231 Před 4 lety +3

    ፍሪያት ሹከር እንካዕ ተወለድኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MmMm-ts8xp
      @MmMm-ts8xp Před rokem

      ፍርያት ኣብዚ ደርጅት ድያ ትሰርሕ ንሳ ድያ ኣይንሳን ክብል ፀኒሐ ❤ዕድመ ይሃብኪ ፊርያት ሓፍተይ ንተመረዐውቲ ውን ሩሑስ ጋማ

  • @selamawitselamawit2376
    @selamawitselamawit2376 Před 6 lety +2

    ዋው መቅድዬ ይገባሻል የኔ ፍልቅልቅ

  • @goldcell51
    @goldcell51 Před 6 lety

    በጣም ታምራላችሁ

  • @lwamatsbsha5323
    @lwamatsbsha5323 Před 6 lety +1

    wowooo Frye Sweet you are so beautify and gorges God bless you and God protect you from blood ayes

  • @yetshaasfaw5139
    @yetshaasfaw5139 Před 6 lety

    mekdi egziabhar ybarklachu gabcachun

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c Před 6 lety

    wowwwwww makiya abatshe dasisitlu zamanhu be digngl maryam liji yetebark yhun be ewnat dasisitlu le abatshe rajimun edima ke mulu tanent gar ystilne amen

  • @SaraSara-ij2or
    @SaraSara-ij2or Před 6 lety

    መቅዲ እንኮን ደስ አለሽ መልካም ትዳር የዛሬው ፅጉር እስታይል ሽ ምነው በስላም ነው

  • @mulumekonnen6276
    @mulumekonnen6276 Před 6 lety

    መቅዲ ዩኔ ደርባባ እንኳን ደስ አለሽ ።

  • @lamrottube7922
    @lamrottube7922 Před 2 lety +1

    ታምራላችሁ ፍትህ ለወገኔ ኢትዬጽያ ትቅደም

  • @yilmatesfay6400
    @yilmatesfay6400 Před 6 lety

    mekdi I am proud of you, we need to keep our culture alive. I hope the rest of us learn from you. well done

  • @user-yw1yw3vg1f
    @user-yw1yw3vg1f Před 6 lety +17

    ፍርያት ቆንጆ ማር ውድድድድ

  • @user-up5pn1sv8p
    @user-up5pn1sv8p Před 6 lety

    እናመሰግናለን

  • @user-cj3vn2nk9x
    @user-cj3vn2nk9x Před 6 lety +8

    እውነት ለመናገር ፈታ ሾው እንኩዋን ተቋረጠ ምንም ትርጉም እና ትምህርት ስለሌለው!

  • @habyhaby5164
    @habyhaby5164 Před 6 lety

    አስፋ ው ይመችህ ማይ ቆጆ ልጅህም በጣም ያምራል ሶ ጉበዝ ሰራተኛ ነህ በረታ

  • @user-rd4jk5yk8m
    @user-rd4jk5yk8m Před 6 lety

    እንኳን ደስ አለሽ መቅዲ

  • @user-uf4jp5sv4p
    @user-uf4jp5sv4p Před 6 lety +2

    ስወድሽ ጥግ ድረስ ፍርያት ቆንጆ የኔ ልዩ ሚስ ዩ ሚጠሉሽ ሁሉ ይነጩ

  • @hayatiruhii4732
    @hayatiruhii4732 Před 6 lety

    Wow really Betam inameseginalen mekidiye akibirachu silegabezachulin Ebs ye mingizem mircaye new abet abatish sialekusu imbayee yazegn tidarachun Indiwu indamare yibarkilachu ye fikir tidar gize yihunilachu wiyyyyyyyyyyyyyy Aboo yimechachuu mirt ye ager lijoch

  • @user-ls9lb8ug6s
    @user-ls9lb8ug6s Před 6 lety

    ዋው

  • @meazahaileslassie.5299
    @meazahaileslassie.5299 Před 6 lety +2

    ዋውውውው ኢቢኤስ በጣም የሚያምር እና ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ።ፍርያትየ እና ያስፋውየ በጣም ደስ ትላላቹ እርጋታቹ ዋውውው የሚያስብል ነው እግዚኣብሄር እድሜ እና ጤና ይስጣቹ።

  • @mahletmahlet867
    @mahletmahlet867 Před 6 lety

    Bestoch arif program naw ketilubat

  • @yorditube9891
    @yorditube9891 Před 6 lety

    melkam gabicha mekideye❤❤❤

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 Před 4 lety

    አባታ ሲያምሩሁ ሺአመት ይኑሁሩ አባቴ ቢኖር ደሰ ይለኝ ነበር ❤❤❤❤

  • @susuhassen4645
    @susuhassen4645 Před 6 lety +3

    መታደል ነው መቅዲ ረጅም እድሜ ተመኘሁ ለአባትሽ😍ምናለ ባለቤትሽ ቢመጣ እንዲህ እየተዘፈነልሽ😉

  • @dawitgessese1680
    @dawitgessese1680 Před 6 lety

    Enkuwan dase yelash yene konjo betam edelaga nash 😙😙

  • @user-uf4jp5sv4p
    @user-uf4jp5sv4p Před 6 lety

    ዋውውው የኔ ማሮች ደስ ስትሉ

  • @betheldawit1993
    @betheldawit1993 Před 4 lety

    freait makes interesting the program

  • @galaxys7s810
    @galaxys7s810 Před 6 lety +1

    Wowww mekdi ke abatuwa ga yamralu

  • @user-ng1ik3lb7g
    @user-ng1ik3lb7g Před 6 lety +2

    Minw ኢንተርቪው ለመደረግ የግድ አርቲስት መሆን አለበት እዴ ባሎ ለምን አልመጣም የምር ይደብራል በተረፍ እኔም አባቴን በጣም ነው ምወደው በዚህ አጋጣሚ ልናገር ብዬ ነው ባባዬ ላንተ ነው ምኖረው ስደተኛዋ ልጅህ ሪች ነኝ

  • @hayatahmade3957
    @hayatahmade3957 Před 4 lety

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ መቅዲ

  • @user-jj1kb4iu3n
    @user-jj1kb4iu3n Před 6 lety

    ይገባሻል የኔ ምርጥ

  • @tgtk7038
    @tgtk7038 Před 6 lety +1

    መቅዲዬ የኔ ማር ውድድድ

  • @tekelbrhanyohannes3442

  • @ida5356
    @ida5356 Před 6 lety

    wawwwwwww feriyat sweei imiss you

  • @amrieycomenteylemezaraabdu5502

    ♥♥♥♥

  • @MimiMimi-wj1oy
    @MimiMimi-wj1oy Před 6 lety +15

    ኦፍፍፍ መቅድዬ በጣም እድለኛ ነሽ ከአባትሽ ጋር ያልሽ ፍቅር ..እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አባቴ ምነው ዛሬ ባየከኝ ባይተዋር ሆኜልክ በሰው ሀገር አባ ናፈከኝ ..ነፍስህን በገነት ያኑርልን

    • @gravitymobile5776
      @gravitymobile5776 Před 6 lety +1

      Mimi Mimi እኔም እንደአንችው ነኝ አባቴን በጣም ነበር የምወደው ሞት ነጠቀኝ እኔም አሁን በስደት እንከራተት አለሁ አዞሽ

    • @dawitgessese1680
      @dawitgessese1680 Před 6 lety +1

      Mimi Mimi nafesachewn begenate yanuraw Amen

    • @MimiMimi-wj1oy
      @MimiMimi-wj1oy Před 6 lety

      አሜን አሜን

    • @selametmulgeta9145
      @selametmulgeta9145 Před 6 lety +1

      Mimi Mimi የኔ ቆጆ አይዞኝ ብዙዎቻችን እደዛው ነን

    • @MimiMimi-wj1oy
      @MimiMimi-wj1oy Před 6 lety

      እሺ ይኔ ቆንጆ አመሰግናለው አንዳዴ ማስታወስ ሳትፈልጊ የግድ እሚያስታውሱሽ ነገሩች ይፈጠራሉ..ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 Před 6 lety

    ፍርዬ እውነት እንዴት እደምወድሺ ያቺስ መች ነው

  • @cvasas1amen133
    @cvasas1amen133 Před 6 lety

    Wowwwww😍😍😍😍😍😍😍konjo

  • @user-ep2pb2rf4k
    @user-ep2pb2rf4k Před 6 lety

    መቅዲየ ምረጥ ኢትዬፒያዊ ስወድሽ

  • @tplflebamengstyserektyleme3637

    Fryat and mekdy very beautiful lady's an tesfsh all of you beautiful ❤️❤️💃🏽💃🏽. Ho I like mekdy's father ❤️❤️❤️❤️ wow honeymoon. 💃🏽❤️💃🏽❤️ like lady.

  • @emuyoutube6702
    @emuyoutube6702 Před 6 lety

    wooow

  • @saragtoo5234
    @saragtoo5234 Před 6 lety

    መቅዲየኮ ስወዳት አለባበስሹ እረጋያለች ማር ይመችሺ ስረአት ያላት ውብ በሀሎአን አክባሪ

  • @ayelechmesele2205
    @ayelechmesele2205 Před 6 lety

    Egezihaber macherachun yesemarilechu

  • @user-go3nf3qd5x
    @user-go3nf3qd5x Před 6 lety

    ሁሉ ነገር ከ እ/ር ነዉ እ/ር ባርኮ ሰጠኝ ደስ የሚል ንግግር ነዉ ሁሉም ነገር እሱ ስፈቅድ እሱ ሲል ነዉ

  • @liyaderejejesus9883
    @liyaderejejesus9883 Před 6 lety

    mekdiye swedish eko..friyatim yekenategnoch wer endasemi..so cool... 😚😉

  • @baldinib1055
    @baldinib1055 Před 6 lety

    asfaw meshesha arif new

  • @ablove4978
    @ablove4978 Před 6 lety

    Wow des yelal

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 Před 6 lety

    Fryat ayizosh berchi andande sewoch bemisetush aseteyayet ayisemash you will be strong

  • @yenamareth2688
    @yenamareth2688 Před 6 lety

    feryateya yena Konjo berce

  • @fatumamuhamede1788
    @fatumamuhamede1788 Před 6 lety +4

    አቤት መቅድ ስነ ስረአትሺ ማር ነገር ነሺ

  • @user-dn9wq9fk1d
    @user-dn9wq9fk1d Před 6 lety

    Wow des yilale gen balebyetuan makerb neberbachuh yiblet endyamre

  • @yordanosdanial6559
    @yordanosdanial6559 Před 6 lety

    Ehitsi mekides melkam yetsidar zemen

  • @tekleababoy5745
    @tekleababoy5745 Před 6 lety

    Waaaàw ebs betam aref

  • @alemalem5508
    @alemalem5508 Před 6 lety

    Des tilalachu,abat ina,lej

  • @user-gp1gw6ej7f
    @user-gp1gw6ej7f Před 6 lety

    Eksn desi yslachu gin betam yaragebachut alimeselachum

  • @hayatahmade3957
    @hayatahmade3957 Před 4 lety

    ውይይ ሰርጉዋ ሲያምርርርር

  • @miskuethiopiawit3055
    @miskuethiopiawit3055 Před 4 lety +1

    Mekid siwedat

  • @almetowgashaw6986
    @almetowgashaw6986 Před 3 lety


    ባይ ቤሲ በሐይመኖቴ ቀሌድ የለም

  • @user-rb2xf8hp2q
    @user-rb2xf8hp2q Před 6 lety +4

    teru nw ene fetashew emibal edwem aymchegnim neber ekuwan ker