ድምፃዊት መሰሉ ፋንታሁን ከሰይፉ ጋር ያደረገችው ቆይታ...ሰይፉም ድንገት እራሱ በአይኑ አየ | Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • ድምፃዊት መሰሉ ፋንታሁን ከሰይፉ ጋር ያደረገችው ቆይታ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

Komentáře • 292

  • @user-xx5pd9gc7b
    @user-xx5pd9gc7b Před 3 lety +75

    ሰይፉ በናትክ ሌንቦ አቅርበው ግን ለምንድነው የግድ ታዋቂ ሰው ብቻ የምታቀርቡት ልንቦ እኮ ገራሚ እውቀት አለው

  • @user-bg7hn7ws8n
    @user-bg7hn7ws8n Před 3 lety +36

    ትውልዴ ሽገር ደሜ ጎንደር መስሉየ ባለመረዋ ድምጽ ባለቤት ውዴ ውድድድድ💚💛❤👌🌹🌹🌹

  • @user-pz4jm6rt4b
    @user-pz4jm6rt4b Před 3 lety +17

    ድምፃ በጣም ያምራል እሷም ወርቅ ናት እረጋ ያለች ደስ ስትል

  • @user-pb7hp7ml6b
    @user-pb7hp7ml6b Před 3 lety +34

    መሰሉ ፋንታሁን ከህፃንነቱዋ ጀምሮ ነው ሜይዴይ ት/ቤት ትዘፍንልን ነበር በተለይ አርብ አርብ ጌታቸው የሚባል ተወዳጅ አስተማሪ ነበረን መሰሉን ይጠራታል ከሌላ ክፍል እኛ ጋር መጥታ ትዘፍንልናለች መሴ ደግ የዋህ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ

    • @sofiaessa2364
      @sofiaessa2364 Před 3 lety

      Awo ye akistowon ye yeshiemebatn betame tizefin nebar ye 2 kifili temari nebariku

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Před 3 lety +14

    መሰሉ ፋንታሁን በጣም ምስኪን እና ትሁት ኢትዮጵያዊ ነች !!

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 3 lety +33

    መሰሉዬ 😘
    ኤልያስ መልካ ነብስ ይማር እቺን ከንቱ አለም ቻው ከአለ አንድ ዓመት ሞላ😭

  • @user-vo8or4zg2q
    @user-vo8or4zg2q Před 3 lety +8

    ኤልዬ ምርጥ የሰፈሬ ልጅ ነብስህን ይማረው 😭😭

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo8944 Před 3 lety +5

    ኤልዬ ነብስህን ይማርው በአፀደ ገነት ያኑሪልኝ ለመላው ወዳጅ ዘመዶቻቸው እና ቤተሰቦችህ መፅናናትን ይሰጥልኝ ሁሉም በልቦችንን ትኖራለህ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 3 lety +68

    ኤልያስ ነፍሱን ይማረው የድምጻው ግርማ ተፈራ ልጅም ነፍስ ይማር አንድም እናት በወሊድ ምክንያት አትሙት😭😭😭😭😭

  • @mygodlove3342
    @mygodlove3342 Před 3 lety +5

    በእናት ሰይፉ መሰሉንና ወርቁን አንድ ላይ አቅርብል እና አብረው እንዲሆኖ አስደርግልን ፍቅር ያሸንፋል እንዳየናቸው ሁለቱም ጋር ልዩ ፍቅር አለ

  • @awolnur182
    @awolnur182 Před 3 lety +18

    ሞት አይቀርም ስም አይቀበርም ሰላማቹ ይብዛ ወገኖቼ

  • @laiadliman1080
    @laiadliman1080 Před 3 lety +2

    እዉነቷንነዉ በእዉነት ከልጅነቷ ጀምሮ ቀልቃላ ተጫዋችና ተዝናኝ ነበረች እና ባለቤቷ እዉነቷነዉ እመናት የመሰሉ ሳቅና ጨዋታ ከአንደኛ ክፍል ጀምሮ አቃታለሁ በጣም ተጫዋችናት

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w Před 3 lety +5

    እስከነቤተሰቦቿ በፍቅር ነው የምወዳቸው 👌👍👍👍💞

  • @Koki1993
    @Koki1993 Před 3 lety +6

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿Thank you Seifu for remembering Elias Melka! 💔

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u Před 3 lety +30

    መሠሉ የእኔ ደር ባባ ስወድሽ ኤልያስ ነፍሱን ይማር

  • @user-nb2fn7nh7r
    @user-nb2fn7nh7r Před 3 lety +8

    ክክክ ሰው እራሱን ሲያይ እዴት ደስ ይላል አንከተከተው እኮ

  • @hayemiwendi5626
    @hayemiwendi5626 Před 3 lety +2

    በጣም ነው የምውድሽ በተለይ ተከልከል የሚለውን

  • @bezaabebe8364
    @bezaabebe8364 Před 3 lety +3

    ስወድሽ የድሮ ፎንቃ የማስታውስበት ዘፍንሽ ሁሉም በርች መሲ

  • @trhasbelay4463
    @trhasbelay4463 Před 3 lety +3

    ነፍሱን ይማር በጣም ያሳዝናል

  • @laiadliman1080
    @laiadliman1080 Před 3 lety +2

    ወይ መሰልዬ ያየልጅነታችን ግዜነዉ ትዝ አስበልሽኝ መሰልዬ ትዝ ይልሻል ሜይዴ ስንማር በሙዚቃ ክፍለ ጊዜ ቲቸር መንግስቱን ቲቸር አንተነህ ሁሌ ትዘፍኝልን ነበረ ደግሞ ሳላደንቅሽ አላልፍም ከልጅነትሽ ጀምሮ ጎበዝነሽ አይረሳኝም አንድ ግዜ 4ክፍል ተማሪ እያለን ኮንሰርት አርገሽልናል መግቢያዉ በአንድ ብር 😂😂

  • @samuelsami1406
    @samuelsami1406 Před 3 lety +4

    Her album is the most underrated album out there trust me guys it's a perfect album አዳምጡት

  • @binyam4731
    @binyam4731 Před 3 lety +2

    ምርጥ አልበም ነው 10/10

  • @youtoubechanal317
    @youtoubechanal317 Před 3 lety +3

    በጣም ነው ምወዳት በተለይ የፍቅር ዘፍኗቿን

  • @messigetachew552
    @messigetachew552 Před 3 lety +1

    መሠሉየ ምወድሽ የኔ ደርባባ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @mamemame9647
    @mamemame9647 Před 3 lety +5

    አለባበሷ ሰታምር የኔ ማር

  • @Amir-muhamed7by3t
    @Amir-muhamed7by3t Před 3 lety +6

    😭😭😭😭😭😭 የኔ ጀግና ኤሉ መቸም አረሳህም😢😢😢 👈

  • @SamsungJ-bl8fg
    @SamsungJ-bl8fg Před 3 lety +4

    ወይ ጉድ ትዝ ይላታል ሜዴ አደኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት ስንማር እሷ 2ኛ A እኛ 2B ሙዚቃ ብሮግራም ሲኖረን ትዘፍንልን ነበር ገና ነች ይገርማል

  • @Kt-kg1fo
    @Kt-kg1fo Před 3 lety +15

    ስይፉ አሳከኝ ልጆች እያለን የናትሽን ዘፍን እንስማ ነበር አልክ እርጎዬዎች ሲዘፍኑ እንኩዋን አንተ እኔም ልጅ አልንበርኩ እረ ቀልድ አስፋው መሽሻ ከኔ ትበልጣለህ ብሎካል አንተ ከብርቱካን አንስህ ነው ወይ ?

  • @user-mj7gd5yo5n
    @user-mj7gd5yo5n Před 3 lety +4

    ሠይፉ ከመቼዉም ዛሬ በጣም ነዉ ያሣከኝአፈርክ እራሤንነዉ የማየዉብለህ አቆሠልከኝ

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před 3 lety +4

    What a talent!

  • @mekdesmulualem3507
    @mekdesmulualem3507 Před 2 lety

    መሠሉዬ በጣም ነው የምወዳት

  • @user-cc6qi6el9b
    @user-cc6qi6el9b Před 3 lety +2

    መሰሉዬ ስወድሽ የኔ ቆንጆ

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety +56

    ዘፈን ይብቃሽ የዝማሬ ጊዜ ቢኖርሽ መልካም ነበር

    • @yetkassa8782
      @yetkassa8782 Před 3 lety +2

      Mene agebshe sele Fetariwa raswa tawokalchi kenate newe ende

    • @sofiaahmedseid3260
      @sofiaahmedseid3260 Před 3 lety +1

      No one asked you

    • @linalina5554
      @linalina5554 Před 3 lety

      ምን አገባችሁ

    • @marakia.7991
      @marakia.7991 Před 3 lety

      እኔ የሚገርመኝ ዘፈን ሰሚ ካልሆናችሁ እዚህ ፔጅ ላይ መገኘት አይከብድም?

  • @Seada521
    @Seada521 Před 3 lety +36

    ሰይፉ ከልቡ ሲስቅ ዛሬ ገና አየሁት

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 Před 3 lety +7

    ልጅ እኮ ናት መሰሉ ወፍራ ትልቅ ሰው መሰለች.

  • @user-gt4em2gg1k
    @user-gt4em2gg1k Před 3 lety +30

    ሰይፍ ዘሬ ፍና ለይ ከተወደዳሩት አንድ ትገብዘለህ ብዬ ጠብቄ ነበር ግን ወፍ ዬለም ደሞ ዮናታን ነኝ ብለቹ መቶ ቦታ ዩቱብ ምትከፍቱ ሰዎች አቁሙ ምክንየቱም በሰው ስም መብለት አይጠቅምም።

    • @semuhabeshawit729
      @semuhabeshawit729 Před 3 lety

      ትክክል

    • @samuelalemayehu9106
      @samuelalemayehu9106 Před 3 lety

      Bedatam bushti dedeb enatesh tebedana kezi belay mn arif program yakerbelesh

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 Před 3 lety

      ምርጦቼ፣ዉዶቼ፣ጥብሶቼ፣ቅቅሎቼ😍 Subscribe አድርጉልኝ! ለኔ ጥቅም አለው ለእናንተ ግን የ1 ሰከንድ ስራ ነዉ ደሞ እሚጠቅም እንጂ እሚጎዳ አደለም comment ,like እና ከተሞቻችሁ በዚዉ ሹፉት!
      ስራየን ከወደዳቸሁት ብቻ subscribe አድርጉልኝ አመሰግናለሁ።

    • @user-gt4em2gg1k
      @user-gt4em2gg1k Před 3 lety

      @@samuelalemayehu9106 በሽተኘ እንዴ ጥሩ አደለም እየልኩኝ አደለም ተጨመሪ ነው የልኩት ድፍን

  • @samikentebeyti5317
    @samikentebeyti5317 Před 3 lety +1

    Seifu geboz seyne ana mnmalet felige nemesele aned yrdata mfeleg sew ale smu demo liembo ybehal ale selku yelenm interview btgebrelu desyleniale 🙏🙏👍💯

  • @cornercellselamkefilaselam9838

    ኧረ ጉድ ፍላ እነዚህ ሰዎች ደማቸው መመርመር አለበት እንዴ እንኳን ሴፉ እኔ እራሱ ደንግጫለው

  • @user-zs8vr6zn2r
    @user-zs8vr6zn2r Před 3 lety +1

    እምወድሽ መሰሉየ😘😘😘😍😍😍

  • @betitube12
    @betitube12 Před 3 lety +1

    አድናቂሽ ነኝ መሲ

  • @user-nx2iq7xj2s
    @user-nx2iq7xj2s Před 3 lety +1

    ስወዳት መሰሉዬ wedddddd

  • @user-hh2kt1ef8z
    @user-hh2kt1ef8z Před 3 lety +31

    ኤልያስ መልካ ፈጣሪ ነፍሱን በገነት ያኑረው

  • @helanqatar2652
    @helanqatar2652 Před 3 lety

    በጣም ነው የምወድሽ

  • @user-xx5pd9gc7b
    @user-xx5pd9gc7b Před 3 lety +1

    ወዮ ስወዳት በጌታ ዘፈኗ እኮ ያስለቅሠኛል

  • @argobba213
    @argobba213 Před 3 lety

    ኦ ተመሥገን ምስልህን አገኘህ ሤፉ

  • @arditube5698
    @arditube5698 Před 3 lety +3

    ኤልያስ መልካ እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑር ሞትህ እጅግ ያመኛል ሳስብህ 😭😭😭

  • @mulumekonnen9089
    @mulumekonnen9089 Před 2 lety

    ነፍሳች ሁን ይማር

  • @heregewoinenatuannafaki3686

    ነብስ ይማር ለኤልያስ መልካ

  • @madetube4356
    @madetube4356 Před 3 lety

    Masiyee yene konjoo wowowo dimtsish iko aytegebim

  • @ethioworld2973
    @ethioworld2973 Před 2 lety

    Hulem yemiyasikegne zefagnoche fetari yimesgen yemilut neger nw ... lik fetari DJ Khalid endehone..
    I LUV ELIe

  • @bezaabebe8364
    @bezaabebe8364 Před 3 lety +1

    ነፍስ ይማር

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 Před 3 lety

    መልካም ማድረግ ከመልካም ልቦና ይመነጫል ዛሬ አንተ ቁመህ በመዋልህ ፈጣሪን አመሥግነህ መልካም ነገር ለማድረግ ሞክር ምክኔቱም በመልካምነት አትራፊጅ ከሳሪ አደለህም እኔ በእየቀኑ መልካም ነገሮችን ለማድረግ ወስኛለው

  • @heresteethiotube8803
    @heresteethiotube8803 Před 3 lety

    GREAT!!

  • @rahelfikadu5643
    @rahelfikadu5643 Před 3 lety +3

    ሰይፉ ኢንተርቪው ያቀረቡት መስሎኝ ልደውል ነበር እውይ

  • @tasfawmekonen5251
    @tasfawmekonen5251 Před 4 měsíci

    Nice

  • @fs-ul9tv
    @fs-ul9tv Před 3 lety +2

    መሰሉ ብልጥ ሁኚ እንደቤተሰቦችሽ አትንዘላዘይ በተሰጠሽ ነገር ተጠቀሚበት፣ ከቤተሰቦችሽ ትምህርት ልትወስጂ ይገባሻል ግን እስካሁን አልገባሽም ውሎሽን ቀይሪ፣ እንደተኛሽ ነሽ ንቂ በተረፈ እግዘብሔር ይርዳሽ

  • @fikertubertn6838
    @fikertubertn6838 Před 3 lety +19

    የኤሊያስ መልካ ስራዎች,,, ደረጀ ዱባለ፣እዮብ መኮንን፣ይስማለም በርጋ፣ ቴዎድሮስ ሞሲሳ,,,እና ሌሎችም ለስለስ ያሉ ሙዚቃዎች ከ ግጥም ጋር በናንተው FIKER TUBE ያገኟቸዋል❤❤

  • @gabrielag9538
    @gabrielag9538 Před 3 lety +1

    Elu, rip 🙏 ❤

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr Před 3 lety +1

    ኤላዬ ነብስ ይማር😭😢🙈

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z Před 3 lety +24

    ክክክክክ ሰፍዬ እንደው ሚስትህ ታዲላ ሁሌምባሳቅነው ምታስተዳድራትየሆንክ መላጣ ነገር 🤣

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 Před 3 lety +2

    አስታውሳለሁ አንድ ዘመን በቤተሰብ ደረጃ ነበር ስትቀውጡ የነበርው

  • @birukayele04
    @birukayele04 Před 3 lety +6

    ሰይፉ የእውነቱን ዛሬ ሳቀ

  • @user-hh4iq5gw9b
    @user-hh4iq5gw9b Před 3 lety

    ሴፈይእየሱስያላመነየዘላለምህይወትየለም

  • @gategar9265
    @gategar9265 Před 3 lety

    መሠሉዬ በጣም ታምራለሸ ባልሸነ አንች ያላችሑበት አገር መምጣት እፈልጋለሁ በጣም ታምራላችሑ

  • @vphonetastic161
    @vphonetastic161 Před 3 lety +2

    ዘፈኗን ባዳምጥ የማይሰለቸኝ በፍቅር ነው የማዳምጣት

  • @fikrehabesha5744
    @fikrehabesha5744 Před 3 lety

    መሰሉይ ስራወችሽን በጣም ነዉ የምወደልሽ

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 Před 3 lety

    ስታምር የጎጃም ቆንጆ

  • @aishayimam6610
    @aishayimam6610 Před 2 lety

    ስመፍሽ የኔ ውድ ❤️😘❤️👍

  • @madotethiopia566
    @madotethiopia566 Před 3 lety +1

    ካካ ነው አለ ሰይፉዬ ክክክክክክክ ያቺ የቃናዋ ሽሻ ካካነው ያለችው ማን ነች ?

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 Před 3 lety

    እረረይሠይፉ"በሣቅ"ገደልከን"ክክክክክክ

  • @tezeramesfin88
    @tezeramesfin88 Před 3 lety +6

    መሰሉ የወርቁ አይተን ዉ ሚስት ነበረች

  • @ezedinseid7817
    @ezedinseid7817 Před 3 lety +1

    Seyfsha betam nw mitmechegn betam ena are smen tiraw biyans

  • @emu1070
    @emu1070 Před 3 lety +2

    አውታር ግን ሃገር ውስጥ ላሉት እንጂ ካገር ውጭ ላሉት አሰራም አሉኝ እውነት ነው እንዴ

  • @fatumabakala1744
    @fatumabakala1744 Před 3 lety

    Lemin Axefachut Muziiqawun

  • @user-dj7xm6jh5p
    @user-dj7xm6jh5p Před 3 lety +1

    ሰይፍሻ ተመቸኸኝ ካካ ነው ዳናይት ካካ ነው ሀሀሀሀ

  • @merkatomedia
    @merkatomedia Před 3 lety +12

    ልጅ ሆነን ሰይፍሻ 🙉😂😂😂😂😂

  • @AliOmar-yu5vx
    @AliOmar-yu5vx Před 3 lety +2

    እኛ ኢትዮጵያዊ ን ሰው ሲሞት ማመጎስ እንወዳለን ሚታከምበት አጥቶ ተሰቃይቶ ነው የሞተ ዛሬ ከሞተ በሆላ ያዙኝ ልቀቁኝ ነብስ ይማር

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 Před 3 lety +3

    አይይይ እቺ ዓለም የኤልያስ መልካ ሞት እስከአሁን ሕልም እየመስለኝ ነው በጣም ነው አንጀቴን የበላው😭😭😭

  • @yaseratljochiyoutubechanne898

    Yemre temesaselalachu yemre seyfuye

  • @mohammadikbal333mohammadik5

    ሌንቦን ብታቀርበው ትልቅ ትምርት ያስተምረናል

  • @gadisehhalagorgis7083
    @gadisehhalagorgis7083 Před 3 lety +1

    ❤❤❤❣❣

  • @user-mj7gd5yo5n
    @user-mj7gd5yo5n Před 3 lety +1

    ግንይገርማል ነብስይማር አመት እደቀልድ የሞተሠዉእድሜ ይሮጣል ሢሉይገርመኝነበር ግን እናቴንካጣሁ ድፍን ሥደሥት አመት የቆመሠዉምንም አይመሠለዉ ግዜዉ ይሔዳል

  • @lidacall5379
    @lidacall5379 Před 3 lety

    Aleis meleka lebezu zefagnoch kegn eje neber men waga alew alederesuletem yasazenal 😭

  • @user-dl8qd5nh3f
    @user-dl8qd5nh3f Před 3 lety

    ስወድሽ የኔ ማር

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 Před 3 lety

    መሰሉየ የኔ ደርባባ ስወድሽ 😍

  • @zebenayali6266
    @zebenayali6266 Před 3 lety

    ነፍስያማርኤልያስየ

  • @zelanudog5189
    @zelanudog5189 Před 2 lety

    fana Lrot Ashenafiwan Akerblen

  • @tesayebayuh2509
    @tesayebayuh2509 Před 3 lety

    መሰሉ ማር ነገር የኔ ደርባባ

  • @asnakechhailu2221
    @asnakechhailu2221 Před 3 lety +1

    አይ ሰይፍሻ ዘና አደረከኝ

  • @saramokriya1942
    @saramokriya1942 Před 3 lety

    መሲየ የኛ ጀግና 🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯👏👏👏👏👏👏 እንወድሻለን

  • @immigration2009
    @immigration2009 Před 3 lety

    የጃሚ ሾው አሪፍ ነበር ልክ እንደዚህ ነው ጊዜ ስጥ ያልኩት አመሰግናለው እንደዚህ ጥግብ እስክንል ካሳየህን ታንክም ኦራልም ቢያስተዋውቁ ግድ የለኝም 👌

  • @saddayeagarolijj3712
    @saddayeagarolijj3712 Před 3 lety

    Seyfu ቃልክዳን ጥባቡን አቀርብልን

  • @user-sx8bz2nb8t
    @user-sx8bz2nb8t Před 3 lety

    Yemer new yesakew seyfu zare

  • @ggbb87
    @ggbb87 Před 2 lety

    Seifu hule be fm dro sitgabzen zefen "kinbrun eliyas melka sertotal "til nebere inam belijinete aymriye wust hule ichi nigigirk tiz tlagmalech.sititeraw afik lay dds yilal...."Eliyas Melkaaaa sitil woow

  • @user-pe2fh3vz3b
    @user-pe2fh3vz3b Před rokem

    እመነኝ

  • @anwatmohamed9178
    @anwatmohamed9178 Před rokem

    " ትንኮሳ የሚከናወነው በተልእኮ ነው"

  • @samriabc6573
    @samriabc6573 Před 3 lety +1

    አዲስ እንግሊዘኛ አስተማሪ ነኝ እባኮትን ቪድዩውን በማየት አበረታቱኝ ለየት ያለ የማስተማር ዘዴ ነው ይዜ የመጣሁት።አመስግናለው ከልብ

  • @zamzmaa8545
    @zamzmaa8545 Před 3 lety

    አለባበስሽ ውብ

  • @selamawitsisayselamawitsis1856

    ወይ ሰይፍሻ እሱአም እህትህ እሱም አንተን ከመሰለ ዛሬ ዝመዶችህን ነዉአ ኢንተርቪዉ የምታደርገዉ

  • @teddypac4972
    @teddypac4972 Před 3 lety

    ዴቭ ኔግ በርታልኝ ኮርቼብሃለው