ህይወት ተፈራ (ኅሠሣ) "ጠንቅቄ የማውቀው ነገር ቢኖር ከሕይወት የተማርኩትን ነው" ክፍል 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2021
  • ‪@waliapublisher7940‬
    #ethiopiaentertainment
    #ethiopian_entertainment
    #ethiopia
    #book
    #zagol_book_bank #endalegeta_kebede
  • Zábava

Komentáře • 24

  • @LoveandPeace1111
    @LoveandPeace1111 Před 2 lety +3

    መቼስ ሕይወት ተፈራ ድንቅ ሰው ነች፣ዐለት ነች
    አቤት አማርኛ አጻጻፏ ፣ቃላት አመራረጧ እኮ ጉድ ነው መቼም ፡፡
    እጅግ አመለሸጋ እና የምንወድህ ወንድማችን እንደተለመደው በሚወደደው አቀራረብህ፣በሚገርም ለዛ ሕይወትን ስለጠየክልን እናመሰግንሃለን

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 Před 2 lety +4

    Amazing ፀሀፊ ህይወት ስላየሁሽ ተደሰትኩ የሚገርም ታሪክ ያለሽ ሰው። ማማ በሰማይን አንብቤ ያን ትውልድ አስደመምሽኝ አደነቅኩሽ አከበርኩሽ እነዛ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጆች በገነት ያኑርልን! በሆነው በተፈፀመው ዕልቂት ጌታ ይቅር ይበለን!

    • @Poem_AI
      @Poem_AI Před rokem

      "ብርቅየ"??????? Really ?!!!??? ኸረ አታስቀኝ !

  • @Black-lioness
    @Black-lioness Před 2 lety +1

    Remarkable woman

  • @yegetaage4810
    @yegetaage4810 Před 2 lety +1

    በርቱ መልካም ስራ እየሰራችሁ ነው

  • @maedotzorthodox5839
    @maedotzorthodox5839 Před 2 lety +1

    አቤት የህይወት ጉዞ። ሐሠሣ ዘህይወት

  • @mralinaji226
    @mralinaji226 Před 4 měsíci

    Heywt
    Do you know that I was your class mate in LG MEKONEN School. l also became a whiter and mentioned you a lot
    You are great you also work spinning around sociology and anthropology Go on and on

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa9811 Před 2 lety

    በርቱልን እናመሰግናለን ሁሌም የም መኝው ነበር

  • @marthayalew3260
    @marthayalew3260 Před rokem

    Hiwot betam gegena sate selmethfochshe amsegenalew

  • @alulayohanes1918
    @alulayohanes1918 Před 2 lety

    Excellent

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Před měsícem

    Hiywot mnor Degu mnm Eprp betleyaye gor tselfen Anga granja tebable ymyhon waga kfeleln ywetatent z mene beberhana Besrbet alfe zmen endeh alf lmangawum Hiywot enkuan bheywot noershlgn

  • @workabebaketema173
    @workabebaketema173 Před 2 lety

    ህይወት ጨዋ ምሁር

  • @abelatube7394
    @abelatube7394 Před 2 lety +4

    አጅግ በጣም እናመሠግናለን
    እስኪ ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ በድጋሚ ተጋብዘው እንደዛ ጣፋጭ ቆይታ እንዲኖረን የምንፈልግ በlike እንጠይቅ

  • @eteneshezk9098
    @eteneshezk9098 Před 7 měsíci

    አክባሪሽ ነኝ መፅሃፉን ሳላነብ ምንም ባልል ማልካም ነው ሃይማኖታዊ ጉዳዮች እንዳልሽው በሃይማኖት ዙሪያ ስፔሻላይዝድ ያደረጉ ስውችን ይፈልጋል መንፈሳዊም ስለሆነ በቀረብሽ ቁጥር ይረቃል ዮሴፍን አብራርተሽ ግን ትንሽ ዝም ማስባል ትችይ ነበር ዝጋው ከኔጋር ለማለት ደግሞ ፀሃፊዋ እኮ አንቺነሽ ማማ በሰማይ ላይም እንደው
    ም በግልፅ ባትይውም አላናኝ ናት እስከማለት የሚያደርስ የሆነ ብልጭታ ሚመስል ነገር ፅፈሻል እዚህ ደግሞ በቅዱስ ያሬድ ዜማ ተመስጦ እስከማንባት ደርሰሻል ብቻ ምንም ይሁን ምን እደንቅሻለው ልጁ እንዳለው ከግብፃውያን ኦርቶዶክስ ጋር ኦርትራ ሶርያ ህንድ አርሜን ኢትዮፅያ ስድስቱ እህትማማች ቸርች ነው ምን ባለው በትዋህዶ ተመሳሳይ ዶግማ ስላለን ማለት ነው

  • @amanuelgetachew8207
    @amanuelgetachew8207 Před 11 měsíci

    ስለ ደቂቀ እስጢፋኖስ በጥልቀት ማወቅ ለሚፈልግ ዶር መስከረም ለምን አንደተወገዙ፣ አስተምሮአቸው ምን ያክል ስህተት እንደሆነ፣ አላማቸው ምን እንደነበረ በደንብ አብራርታ አስቀምጣዋለች
    czcams.com/video/_tkCKDvcSUk/video.html&pp=ygUd4Yuw4YmC4YmAIOGKpeGIteGMouGNi-GKluGItSA%3D

  • @mintesnotwodaj4064
    @mintesnotwodaj4064 Před 2 lety +3

    እነንተ ጋር መታደም ፈልጌ ነበር ይቻላል?

    • @waliapublisher7940
      @waliapublisher7940  Před 2 lety +4

      ዘወትር ቅዳሜ ከ 4:00-6:00 አራት ኪሎ ከቱሪት ሆቴል ጀርባ ኢክላስ ህንጻ ስር በመምጣት መታደም ይችላሉ።

  • @marthawaldemariam9395
    @marthawaldemariam9395 Před 2 lety

    How can I cotact Dr.Endale Geta Kebede P.o.Box or Tel No.?

  • @tamiratsolomon4655
    @tamiratsolomon4655 Před 2 lety

    please the link for the second part?