"ያደረግናቸውን ስህተቶች መልሰን እየደገምናቸው ነው !" ዶክተር ፋኢዝ ሙሐመድ (የታሪክ-ንቅለ ምልከታ መጽሐፍ ጸሐፊ) ክፍል አንድ 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024

Komentáře • 70

  • @ሰሚር
    @ሰሚር Před 2 lety +8

    አዘጋጁ እንዳለ በጣም ትልቅ ስራ ነው ይህ አይነት ውይይት በስፋት ያስፈልገናል ምክንያታዊነት የጎደለው አስተሳሰባችንንም ያርቃል ።

  • @ahmedoumer1730
    @ahmedoumer1730 Před 2 lety +12

    ታሪካችን በአብዛኛው በመድሎ የተፃፉ ነበሩ፣ ማድረግ ያለብን ድጋሚ በማጥናት በጨዋነት በወያየት በማስረጃ ተማምነን ፣ሀገራችንን አንድነት ማስቀጠል ።

  • @nebilmohammed8170
    @nebilmohammed8170 Před 2 lety +4

    ፋኢዝ በጣም አድናቂህ ነኝ እንደዚ አይነት ጉዳይ ላይ ስትፅፍ እራሱ ጠንካራነትህን ነው የሚያሳየው። ብዙ ሰው ይሄን መሰማት ያመዎል ለምን ግልፅ ነው

  • @ased3fuad865
    @ased3fuad865 Před 2 lety +5

    ዶክተሩ በጣም ጎበዝ ነው !

  • @RealLife-nr2go
    @RealLife-nr2go Před 2 lety +4

    ዶር ፋኢዝ በጣም እናመሰግናለን። ቆንጆ ገለፃ ነው።

  • @rahmanjemal2220
    @rahmanjemal2220 Před 2 lety +3

    ዶ/ር ፋይዝ እና እንዳለ በጣም እናመሰግናለን ።

  • @habisinya
    @habisinya Před 2 lety

    Good way of asking from z first person 👏👏

  • @user-gg5do7yp6e
    @user-gg5do7yp6e Před 2 lety +7

    እንዳለ በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን።
    ጥሩ ነገር እያደረግክ ነው።

  • @abuhuzeyfa2053
    @abuhuzeyfa2053 Před 2 lety +6

    " ኪነት ያገነነው አፄ " ን ደራሲ ጋብዝልን

  • @AAA-vb1rt
    @AAA-vb1rt Před rokem

    ማሻ አሏህ ፋኢዝ ሀቡቡና 💪👌

  • @user-ky5yz7pw8g
    @user-ky5yz7pw8g Před 2 lety +7

    እንዲህ አይነት ውይይት ቢዘገይም ወቅታዊ ነው !!ለሀገራዊ መግባባት ዝግጁ የሆነ ፖለቲከኞች ካሉ ለወደፊቷ ኢትዮጵያ መልካም ነው እላለሁ!!!!

  • @nazarethketema4220
    @nazarethketema4220 Před 2 lety +2

    የዕለቱ እንግዳ ጥሩ ሃሳብ ይዞ ቀርቧል ሃሳቡ ጥልቅ ባይሆንም ተረጋግቶ መተንተን ቢሞክር የሚያዳምጡት ሃሳቡን በቀላሉ ይከተሉታል፥፥በመጣደፍ በመረጃ የተደገፉ ሃሳቦች ሊገደፉ ይችላሉና፥፥መልካም ነው

  • @mohmmedseid7971
    @mohmmedseid7971 Před 2 lety +3

    በአጭር ውይይት በርካታ በኢትዮጵያ ጥያቄወችን የመለሰ ነው።

  • @yimer2543
    @yimer2543 Před 2 lety +8

    በየ ዩቱቡ የሚያጣሉንን ዩቱበሮች ተጠቃሚ እያደረግን ከምንጫረስ በዚህ ፔጅ የሚቀርቡት እንግዶችን አድምጡ ጠይቁ ብዙ ታተርፋላችሁ። ሁሉንም video በሚባል ደረጃ ሰምቻቸዋለሁ። ብዙ ተምሬበታለሁ!

  • @ahmedoumer1730
    @ahmedoumer1730 Před 2 lety +2

    እንዳለ ምርጥ ወንድማችን በርታ

  • @chombe9555
    @chombe9555 Před 2 lety

    ሰላም ለዚህ የእውቀት ቤት መወያዬቱን በጣም በጣም እደግፋለሁ በተለይ የተመልካቹ ጥያቄ በጣም እወደዋለሁ ለምን ብዙ እውቀት እንዳለ ይሰማኛል ደራሲያኑ አንዳንዱ የተለያዬ አላማ አላቸው ከበስተጀርባቸውም ያዘሉት ነገር እንዳለ ይሰማኛል አንዳንዱ መልካምና ጥሩ ነገሮችን ይዘራሉ
    አንድ ነገር ልበል የደራሲያኑ ዳታ ማነው ምንድነው የሚለውን ማጣራት ያስፈልጋል

  • @theehfamily2939
    @theehfamily2939 Před 2 lety +3

    good questions especially the first person's questions he must be a good reader, i've seen him in many programs

  • @theehfamily2939
    @theehfamily2939 Před 2 lety +1

    thank you for inviting Dr. Faiz. please invite Abduljelil haji Ali Kassa as well. keep up Dr. Endalegeta

  • @Noone123-
    @Noone123- Před 2 lety

    እባካችሁ ዲ/ን ያረጋል አበጋዝን ብትጋብዙልን

  • @user-xr4tl8gc6x
    @user-xr4tl8gc6x Před 2 lety +1

    በዚ ውጥንቅጡ ቦጣ ግዜ በሠላም ምናዳምጠው ነገር ለመገኘቱ ምክኛት ለሆናቹ ክበርልን😍😍😍

  • @talilaterfa7084
    @talilaterfa7084 Před 2 lety

    One of the best analysis I have seen

  • @sufianyuya8429
    @sufianyuya8429 Před 2 lety

    It is good presentation and go foreword

  • @abdulhamidtawab564
    @abdulhamidtawab564 Před 2 lety

    Can’t wait for part 2

  • @yosefetopia7711
    @yosefetopia7711 Před 2 lety

    እናመሰግናለን በርቱ።

  • @user-to1rf1vf7d
    @user-to1rf1vf7d Před 2 lety +2

    የወሎየወቹ የተዛባው
    የነ ሙሀመድ አሊ የነ በላይ ዘለቀም ታሪክ መታረም አለበት

  • @nathaniafiker
    @nathaniafiker Před 2 lety

    Thank you for sharing 🙏

  • @mohaliyet
    @mohaliyet Před 2 lety

    እንዳለጌታ ከበደ - ዐብደሉልጀሊልን እና አፈንዲ ሙተቂን ጋብዝልኝ።

  • @hamuzy
    @hamuzy Před 2 lety +2

    በቃ መሰልጠን ማለት ልክ እንደዚህ ነው ቁጭ ብሎ ሳይሸማቀቁ በድፍረት በመነጋገር የለብንን ችግር በሂደት መቅረፍ እንችላለን

  • @fitsumleta1940
    @fitsumleta1940 Před 2 lety

    Waw

  • @AbuHani-lc3vu
    @AbuHani-lc3vu Před 2 měsíci

    ጋዜጠኛው ከሌላ ቀን በተለየ መልኩ እንግዳውን ለማዋረድ ሙከራ ሲያደርግ አስተውያለሁ; ነገር ግን የፀሀፊው ብቃት ትምክህቱን አክሽፎታል::

  • @mohaliyet
    @mohaliyet Před 2 lety

    እንዳለጌታ - ልጁን ሮስት ለማድረግ ይመስላል የጋበዝከው። እስኪ ዐብዱልጀሊልን ጋብዘው።

  • @akramsmith4103
    @akramsmith4103 Před 2 lety

    የኪነት ያገነነው እና የተምኔታዊት ደሴት ደራሲ አብዱል ጀሊል አሊ ካሳ ይቅረብልን

  • @user-kl5xv2sp9d
    @user-kl5xv2sp9d Před 2 lety +4

    አብዛኛው ሰው በጨዋነት ኮምቷል ከአንዳንድ የታሪክ በሽተኞች በስተቀር።

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Před rokem

    Eya share his belife in saying what i new is what idon't from now to the Birth!@
    Every glytores are not gold, , @ Home is sweet!
    @
    Dont forget max&davidlorchmen/alkayeda&pente are two but same sacks👌

  • @user-to1rf1vf7d
    @user-to1rf1vf7d Před 2 lety +1

    ፋይዝ ማለት የልጅ ሙህር የልጂ አዋቂ ነው

  • @yosefetopia7711
    @yosefetopia7711 Před 2 lety

    ዶከተር ፋኢዝ ስለ ሰንደቅ ዓላማ የተናገሩት ስህተት ነው በመቶ ዓመት ውስጥ አልተለዋወጠም ተለጠፈበት እንጂ ቀይ ቢጫ አረንጓዴው የተገለበጠበት አረንጓዴ ቢጫ ቀይ የሆነበት የትውልድ ስምምነት ምክንያት ነው, የቀለማቱም ትርጉሙም መስዋዕተ ሰላም ልማት ሰጠን ... የተሰጠንን ልማት፣ሰላም፣መስዋእት ከፍለን እንጠብቃለን እንጂ ዶክተሩ ይቀየራል ፍላጎታቸው ነው? እናም ብለው የአለመግባባት የሚፈጥር ሀሳብ ከመበተን በደንብ ቢያጠኑት ጥሩ ነበር።

    • @ahmedkedir8966
      @ahmedkedir8966 Před rokem

      ባንዲራው የኦርቶዶክስ ነው ስለዚህ ይቀየራል አለበለዚያ ሀገሪቱ ትበታተናለች

  • @munashifa366
    @munashifa366 Před 2 lety

    can we buy it online?

  • @researchcom290
    @researchcom290 Před 2 lety

    ክፍል 2 ማገኝተ አልቻልኩም

  • @40EthiopiaAbdulwahabShifa45
    @40EthiopiaAbdulwahabShifa45 Před 6 měsíci

    BANK Wusit Yalitemenezeru Genizebochim Linoru Silemichilu BANKUN BANK Lemasimesel Min Marg Indalebachu AROGEWOCHIN Bankochi Genizebochin Bemegobignet Bemeteyek Sirawochi Layim Yaliwualu Yalitemenezeru Genizebochim MESTIAFOCHIM Litagegnu Tichilalachu KeshilimatochimGaraYeteyayazuMeginetochimSileminoruYetetaluninimShilimatochininimLemagignetimFeliguTeyikuBEROCHIAsiferiLihonuYichilaluYalitelemedumDifiretochimLibaluSilemichiluYalankuakuachubetinBerochinFeliguLe EthiopiaYetedebek Ethiopiam Linoru Yichilali

  • @biniman2153
    @biniman2153 Před 2 lety

    ሀሰን እጃሞ ታሪክኮ

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Před 2 lety +4

    👉 ዶግማ እና ቀኞና ልዪነት ሳታውቅ ቤተክርስቲያንን ለመውቀስ ተንደርደርህ የታሪክ ፀሀፌ ነኝ ካልክ
    👉 ተአምረ ማርያም እና ራእየ ማርያም ልዪነት ውሰጡ የትኛው ታሪክ የት እንዲት እንደተፆፈ ሳትጠይቅ ሳታውቅ ?? በስማ በለው ፅፈህ እራሰህን የታሪክ ፀሀፌ አድርገህ ፕሮፌሰር ጌታቸው ሀይሌን ለመውቀስና ለመጣጣል ድፍረት ያሰጠህ ,,,,,
    👉 አስቀድሜ እንደፆፍኩት ታሪክ ለመፆፍ መነሻ ጥላቻ ነው !!

    • @RealLife-nr2go
      @RealLife-nr2go Před 2 lety +1

      ደነዝ።ምልከታህ አሁንም መልካምነትን አይቀበልም? ቁሞ ቀር። ዘገምተኛ ነህ። እስቲ ከጭፍን እና ሸውራራ ዕይታህ ውጣ።

    • @ahmedkedir8966
      @ahmedkedir8966 Před rokem

      እመነኝ ይህ አቋምህ አያዋጣህም ትላንት የተጨቆነው ሀይል ዛሬ ሀይል ይዞ መጥቷል

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Před rokem

    kkk confused,,,,,@
    He forstofall define/know the word "EMA"+/_ Let alon Mo'Ha'MeD 👌😌😎
    And
    He supose n verifay his story "Barresta". Thanku@EndaleG though!!👂

  • @yakobyuhans717
    @yakobyuhans717 Před 2 lety +1

    ጥያቄ ለምን ይማም አህመድ ይባላል ለምን አፄ አህመድ አይባልም ኢትዮጵያ ከሆነ ለምን ከለላ አገር ቆንቆ እንወስዳለን?

    • @salimnurye1878
      @salimnurye1878 Před 2 lety +1

      ኢማም ማለት መሪ ማለት ነው

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Před rokem

    wow 😈The dimmention illegants/ja'war'weyan come to live again😈Ere behig yesam'siR yalh!💒

  • @yosefetopia7711
    @yosefetopia7711 Před 2 lety

    መጠለፍ መጥለፍ በዘመኑ ባህል ነው። ጠለፋው በግድና በውድም ነው, ወደደ ጠየቀ በቤተሰቧ ተከለከለ ጠለፈ,...ወደደ አልጠየቀም ጠለፈ,...ተዋደዱ ጠየቀ ቤተሰቧ ከለከለ ጠለፈ ,... ተዋደዱ ጠየቀ ተቀበሉት አረገዘችበት ጠለፈ ወዘተተተተ።

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Před 2 lety +3

    👉 አንተን መሰሎች በጥላቻ ተነስታቹ "ታሪክ" ፀሀፌ ሆናቹ በየት በኩል ትውልዱ ሰላም አግኝቶ እረፍት አግኝቶ አገር ያሳድግ!!
    👉 እሰቴ ጥቀሰልን 6 የኢትዮጵያ ባንዲራ ኢትዮጵያ እንደ አገር ከቆመች በሆላ መቼ የት ነው የነበረው??
    👉 ንጉሱ የአንበሳ ምሰል ያሰቀመጡበትባዲራ የእሳቸው ክብረ በአል ላይ ብቻ ነበር የሚውለበለበው።
    👉ሊላው ደርግ ነው እሱም የ ኢሰፖ አርማ እንጂ የ ኢትዮጵያ ባንዲራ አልቀየረም።
    👉 የ ኢትዮጵያ ባንዲራ የተቀየረው በ ኢህአዲግ ዘመን ነው!!

    • @ahmedoumer1730
      @ahmedoumer1730 Před 2 lety

      እንተ እንኳን 3 ግዜ ሲቀየር አሳየከን ፣አንብብ ወንድሜ

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 Před 2 lety +1

      @@ahmedoumer1730 መቼ ተቀየር አልኩ😂😂 የፆፍኩትን አንብበው በ ወያኔ ጊዜ ብቻ ነወ ኮከብ ተጨምሮበት የተቀየረው ። ሊላው በሙሉ ተጨማሪ ከጎን አዘጋጁ እንጂ ዋናውን አልነኩትም

    • @jibrilakilo52
      @jibrilakilo52 Před 2 lety

      Ure wendim ratiinal hun enji ke yodit jemiro yalewin ye Ethiopia bandira eyi enji min ethiopia lay sijemer tikikilegna mech tetifo yakal ahun gena and bilo sijemir endi mehon min ametaw tewa ...

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Před 2 lety +2

    👉👉 ታሪክ እውነት ነው!!
    ዛሬ ተነስታቹ "ንቅለ ተከላ" እናደርጋለን ብላቹሀል ነገ ደግሞ ሊላው ንቅለ ተከላ ያደርጋል !!😂
    👉 በመጀመሪያ የኔንን እውነት እንድትነቅልብኝ አልፈቅድልህም የ አንተን የሀሰት ትርክት እንድትተክልብኝ በፍፁም አልፈቀሰድልህም!
    👉 እውነት መሰረቶ የጠበቀ ነው አትነቀልም!

    • @user-kl5xv2sp9d
      @user-kl5xv2sp9d Před 2 lety +2

      ደካማ ነህ ሰልፊሽ አትሁን !! እምቢ ካልክ የታሪክ ብቻ ሳይሆን ሌላም ነቅል ተከላ ይደረግልሀል። ሞኝ መቸም እምቢ ብሎ እሚረታበት ዘመን አልፏል። የሞኝ ዘመን ሰው ካለ ወደዛው ዘመን ተጉዞ መኖር ይችላል እዚህኛው ዘመን ላይ ግን አይሰራም።

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 Před 2 lety

      @@user-kl5xv2sp9d የአንቼ ብልጠት ለራስሽ "ንቅለ ተከላ" ተጠቀሚበት😂😂
      እኛም በሞኝነታች ግን በእውነታችን አንደራደርም! !

    • @muslimamhara7332
      @muslimamhara7332 Před 2 lety +1

      አንተ የምትሰግድላቸው የታሪክ ጸሀፊዎች እኮ የጻፍነው ታሪክ በቂ መረጃ የጎደለው እና የተሳሳተ ነው እያሉ ነው። እነሱ የተፉትን አንተ አንስተህ ለምን ትበላለህ???😂

    • @user-kl5xv2sp9d
      @user-kl5xv2sp9d Před 2 lety +1

      ወይ ማቶነት እግር አውጥቶ ዛሬም ይጓዛል ። የታሪክ ቁማር እንዳለማ የዛጉኤው ምቀኝነት በአክሱማውያን ላይ አስመሰከረ። እሚገርመው እንስሳወች በሰለጠኑበት ዘመን የሰወች ወደ እንስሳነት መጓዛ ነው።

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 Před 2 lety

      @@user-kl5xv2sp9d ማን ነው ዛሬ እንሰሳ ሆኞ ሰውን በቁሙ በእሳት የሚያቃጥለው፣ እርጉዝ አንቆ ፅንሰ የሚገድለው፣ አንገት ቆርጦ የሚጨፍረው፣ ደም እየጠጣ የሚያግራው እኳ ማን ነው ከመቶ አመት በፌት ተፈፅሞ ነበር የምትለውን ዛሬ የሚደግመው😂😂