“ ሥነ ሥርዓት የለንም ? !” | ህይወት ተፈራ [የ “ምንትዋብ “ ደራሲት]

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #hiwottefera #endalegetakebed #negeremethihaf #kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #NBCእሁድ #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #ባህል #መዝናኛ
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት

Komentáře • 12

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo Před 7 měsíci +3

    Eye hiywet ena endless enwedachjualen enamesegnalen edme ketena yistachu ❤❤❤

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 Před 8 měsíci +4

    ሕይወት ተፈራ የምትገርም ድንቅ ፀሀፊ ! በለጋ ዕድሜዋ ያን ሁሉ ጉድ ያለፈች የምትደንቀኝ እና ደሞ የማደንቃት !!

  • @be_hailu5634
    @be_hailu5634 Před 8 měsíci +3

    Thanks Hiwot and Endale for sharing your thoughts on diverse topics. Our best regards and wishes for the future ...

  • @etegenetkebede2873
    @etegenetkebede2873 Před 7 měsíci +1

    ሕይወት ተፈራ ቃላት ያንሰኛል አንችን ለማድነቅ አንደው በደፈናው አወድሻለሁ

  • @alemantegetenet3265
    @alemantegetenet3265 Před 8 měsíci +3

    አነጋገርሽ በጣም ይማርከን የትይ. ምትዋብ ታሪክ በመጵፍሽ በጣም አመሰግናለሁ

  • @edenDemilshe
    @edenDemilshe Před 3 měsíci

    እኔ ይህ ፕሮግራም ሱስ ሆኖብኛል በርቱ ህይወት ተፈራ ምንም መፀሀፍሽን ባላነብ ም ግን ጥያቄና መሶችሽን ሳይ አስቀንተሽኛ በዙ ታሪክኮች በለሽ እድሜ ፃፊልን እባክሽ አስመጥቸ አነበዋለሁ እምኖረው እየሩሳሌም ነው አድ አባት አሉ ሁሌ ስለ እቴጌ ምንትዋብ ታሪክ እሚነግሩን ምናልባት ምእራፍ ሁለት ብለሽ ከፃፍሽ ብታገኛቸው ደስ ይለኛል ስለ እየሩሳሌም በተወራ ቁጥር እቴጌ ያረጉት ትልቅ አስተዋፆ እደነበር ይናገራሉ እና በተረፈ በርቱ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 8 měsíci +1

    🙏🙏

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 Před 6 měsíci

    ❤❤❤

  • @yadugna
    @yadugna Před 7 měsíci +1

    ይህንንየመሰለ ንግግር እያዳመጡ፡ ጥግ ይዘው ስልካቸውን የሚጎረጉሩ ተመልካቾች እንደት ያናድዳሉ፡፡ ቢያንስ ለእንግዶቹ ስንል ሥራዓት ብንይዝ፡፡ ሥር ዐት የለም አለ እንዳለ ጌታ፡ ልክ ነው

  • @renetessema2367
    @renetessema2367 Před 8 měsíci +1

    እቴጌ ምንትዋብ አርባ አመት ገዙ.አፄ ቴዎድሮስ ግን ስንት አመት በሠላም እንደአስተዳደሩ አይታወቅም.. እስከዛ የጣ ፈንታ ሸርጥ እስወደቀበት ቀን በዘመቻ በድንኳኑ በጦርነት ነው የገዙት.ኢቴጌ ምንትዋብ የአገዛዝ ጥበባቸው ምን ቢሆን ነወ በዛን ጊዜ አርባ አመት የገዙት. እቴጌ ምንትዋብ ያላቸው አፄ ቴዎድሮስ የሌላቸው ምን ነበረ?

  • @tsegayetibebu1417
    @tsegayetibebu1417 Před 3 měsíci

    የ1960 ጄኔሬሽን ከንቱ ትውልድ ነው ። አሁን ላለው ችግር ተጠያቂ ናቸው ። እንዲህ ያለ መድረክ አይገባቸውም።

    • @nataelemessa5606
      @nataelemessa5606 Před 2 měsíci

      እንግዲያውስ እራስን ሰቀል እነሱ መቅረባቸው ኣይቀርም