ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን "ርዕስ የለውም" ክፍል 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 08. 2021
  • #ethiopiaentertainment
    #ethiopian_entertainment
    #ethiopia
    #book
  • Zábava

Komentáře • 54

  • @magnetzemene7794
    @magnetzemene7794 Před 2 lety +10

    ኤሊያስ አድናቂህ ነኝ
    ግጥሞችህን ደጋግሜ ነው የምሰማቸው
    በርታ !!!

  • @MekdiT1921
    @MekdiT1921 Před 2 lety +5

    እንዳለጌታ አንደበተ ርዕቱ ነህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥህ በጣም ነው የምወድህ በጣም ነው የማከብርህ
    ስለ በኣሉ ግርማ በተናገርካቸው ነገሮች ንግግሮችህ ልቤ ገብተው ነው የቀሩት

  • @TgrayGebretnsia
    @TgrayGebretnsia Před 7 měsíci +2

    ኤልያስ ኣድናቂህ ነኝ ቀጥልበት

  • @tagelbanti
    @tagelbanti Před rokem +1

    ኤላዬ በጣም ነዉ ምወድህ አንድ ቀን ካንተጋ ተሳትፎ ማድረግ እፈልጋለሁ

  • @MekdiT1921
    @MekdiT1921 Před 2 lety +3

    ኤላዬ ቃል የለኝም 🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 2 lety +5

    ጀግናበጣም ናው የማደንቅህ በጣም ተባርከ

  • @tigisttsegaye9027
    @tigisttsegaye9027 Před 3 měsíci

    እንዴት እንደማደንቅህ ኤልያስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @liulsegedemekonen9491
    @liulsegedemekonen9491 Před 10 měsíci +1

    ግጥም ነፃነት ነው።
    አይቼበታለው

  • @user-me8vl1nc1q
    @user-me8vl1nc1q Před 2 lety +3

    Elias kirjem gza bwla ayehuh gobz berta 👍👍👍

  • @Bahrehasab
    @Bahrehasab Před 2 lety +1

    ድንቅ ፍልስፍና ከስም መብዛት ይበልጣል ስም አልባነት በሚል ተረድቼዋለሁ ክበሩልኝ

  • @fitfunbybetty8210
    @fitfunbybetty8210 Před 2 lety +3

    I watched straight all his interviews wow he is so amazing 👏

  • @mekdesasefa7948
    @mekdesasefa7948 Před 2 lety

    Elias betam arif getami, ewedhalehu!

  • @nazrawi1710
    @nazrawi1710 Před 2 lety +1

    wededkut eytawun bravo

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 Před 2 lety

    Does make sense thanks

  • @kidestyoutube27
    @kidestyoutube27 Před rokem

    ዋውውውውውውውውውውበጣም ደሰየሚልነውቢዲዮው❤❤❤❤❤👍✅✅✅

  • @mastimistir1356
    @mastimistir1356 Před rokem +1

    ምርጥ የጥበብ ሰው እ.ር በብዙ ይባርክህ

  • @tsigetessema3320
    @tsigetessema3320 Před rokem

    ግጥሞች እወድሃለሁ ግን እብድ የምትመስሉት ነገር አይመችኝም

  • @rakilove9316
    @rakilove9316 Před rokem

    Yena zemen andegna byahelew elaya

  • @FCmobileKing-A
    @FCmobileKing-A Před rokem

    Betam Tru program new ketlubet

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Před rokem

    የእንዳለ ጌታ ዋልእያ ተመቸኝ አባ_ባሉ/በዓሉ፡

    • @extrachange8771
      @extrachange8771 Před rokem +1

      whitehorseን whitehouse lemilu
      የማር ያምን ፈረሥ ላልበሉ😃😃

  • @m.nassirsalih4148
    @m.nassirsalih4148 Před 2 lety +1

    ተመሳስለክ ተመሳስለክ ኣርብ ላይ ግን ኣትሰቀልም ፡u made me lough with this phrase when u were trying to relate ur idea with biblical concept of resemblance with God

  • @gezahegngirma5893
    @gezahegngirma5893 Před 6 měsíci

    ❤❤wuste new❤

  • @user-hz4tc5zs4f
    @user-hz4tc5zs4f Před 4 měsíci

    የአሁን ፕሮግራሞች ቅዳሜ 11 ሰአት ይደረግ
    ለተማሪዎች እና ለሰራተኞች

  • @eagleman7512
    @eagleman7512 Před 2 lety +1

    ማይኩ ብዙም አይሰማም ደግሞ ይቆራረጣል

  • @sifnantesema4709
    @sifnantesema4709 Před 2 lety

    elias gobez sw neh bertaaaaa

  • @metinnigatu8671
    @metinnigatu8671 Před 9 měsíci

    ኤላዬ አላሕን አላምነውም አይባልም ምክንያቱም አረብኛ ነው

  • @selamabate3935
    @selamabate3935 Před rokem

    Swedh ko jegna

  • @Mamamama-re9od
    @Mamamama-re9od Před rokem

    ኤላየ የልቤሠዉ

  • @HabtamuWendemu-wn8hy
    @HabtamuWendemu-wn8hy Před rokem

    የኤልያስን መፃፍ ዱባይ ላይ አገኛለሁ እንደ 😢😢

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Před rokem

    👉ልድያ@ቀናቅናት@ አልገባትም
    እንኳን በሰዋሰዉ የአንድአስራሦሥት አምሥት!!👈

  • @fitsumawoke7380
    @fitsumawoke7380 Před 2 lety +1

    ትለያለህ

  • @ayalewbirku9857
    @ayalewbirku9857 Před 6 měsíci

    ፕሮግራም የምታደርጉት መቸ ነው

  • @eatsaladwell1033
    @eatsaladwell1033 Před 2 lety

    ሰዉየዉ ማብራርሪያዉን አበዛዉ እኮ:: ጠይቅ ነዉ እንጂ የተባሉት ታሪክ አዉሩ ማን አሎት አባባ

  • @woldu100
    @woldu100 Před 2 lety +3

    "ርዕስ የለውም" ርዕስ ነው:: አዲዬስ!! ገጣሚውን አትጨቅጭቁት::

  • @metinnigatu8671
    @metinnigatu8671 Před 9 měsíci

    እባካቹ የሳውንዱን ቴክኒኩን አስተካክሉልን

  • @shegawadmasu2298
    @shegawadmasu2298 Před 2 lety +2

    ክፍል 2 where is it?

  • @m.nassirsalih4148
    @m.nassirsalih4148 Před 2 lety +2

    ኤልያስ ወደድኩክ።

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 Před rokem

    አሁን ማን ያምናል ኤልያስ 26 አመቱ ነው ቢባል

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Před rokem

    ለሼባዉ ጋርፍ ማለት ጋርፍነዉ!! ቢባልስ?

  • @meaziglove4204
    @meaziglove4204 Před rokem

    ሙሉውን ኬት ላግኘው

  • @kalbetegbar2658
    @kalbetegbar2658 Před rokem +1

    የራሱ ይቱብ የለውም እዴ አስተዋውቁኝ እማ😥

    • @awetahignhagos647
      @awetahignhagos647 Před 6 měsíci

      መፅሐፍዋ ሚልክልኝ ሰው ባገኝ መልካም ነበር

  • @aberham143
    @aberham143 Před rokem

    ye 7 gna kfel medrek nw mimeslew.
    ere mederekun be felegwet menged yun astekakelut

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Před rokem

    ሠባ እት ናት ሣባሥባ
    የክራር መህርህር የ'ዳ'መና' ላይ ጉም
    የመሬት ፅ'ጌ ናት የዝና'ብ'ም እትም
    7ን አሸተታት ኤሊ በምናብ ሲሲያዘግም!!

  • @buchiwoo240
    @buchiwoo240 Před 3 měsíci

    Literature sinking down deep the abyss in Ethiopia ridiculously 👎🤮👎
    🟥Red card🟥