ማራኪ ወግ ለመጀመሪያ ጊዜ የዶክተሩን ቤት ጎበኘ! ድንገት ተኝቼ ያልታሰበ ሚስጥር አወጣሁ...ደንግጫለሁ!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 05. 2023
  • Ethiopian famous doctor and author Dr.Dawit Wendimagegn on Maraki weg program. #marakiweg#drDawit#gizachewashagrie

Komentáře • 198

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  Před rokem +75

    ስለምትከታታሉን አመሰግናለሁ ቤተሰቦች! ዶ/ር ዳዊት በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የአዕምሮ ህክምና ስፔሻሊስት ሲሆን በተለያዩ ሀገራትም ይሰራል!

    • @sshalom395
      @sshalom395 Před rokem +2

      Benegerachin lay betam begugut yemetebekew progeram new berta leyet bale stayl selehone dese yelale

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 Před rokem +2

      እናመሰግናለን በጣም የምንወደውና የምናከብረው ሰው ስላቀረብክልን 💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏

    • @demissewmetekia2941
      @demissewmetekia2941 Před rokem +3

      Gize, I am a witness that you are an inspiring young journalist and was dead sure that your channel will grow from the beginning. But please don't get shocked when people tell about numbers/age. Some people are sensitive. Just act normal & listen. You don't have to react. I have seen you quite a few times. Plus, take out your hand from your pocket......

    • @hanaseyfu3019
      @hanaseyfu3019 Před rokem

      እባክህን dr እንዳገኘው እርዳኝ ወይም ስልኩን ላክልኝ

    • @user-dd6rl2cm6n
      @user-dd6rl2cm6n Před 10 měsíci

      how we get him email adress or phone pls

  • @ab6488
    @ab6488 Před rokem +49

    ቁሳዊ ሀብት ያላቸውን ብቻ ሳይሆን እንደ ዶ/ር ያሉ የማይታይ ውስጣዊ ሀብትንም የያዙ እንግዶች አቅርብልን : በጣም ደስ የሚል ፓሮግራም ነው : እናመስግናለን

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 Před rokem +29

    "የተማረ" የሚለው ቃል መልክ ቢኖረው ዶክተርን ይመስል ነበር

  • @fasika9507
    @fasika9507 Před rokem +39

    ዶ/ር ዳዊት ምርጥ ኢትዮዺያዊ ወንድማችን አነጋገርህ እንድትደመጥ ይጋብዛል ሸገር ጨዋታ ከመዓዛ ጋር ያረካቸውን ቃለ መጠይቆች በደንብ አዳምጫለሁ። እንዲሁም መፅሐፎችህንም አንብቤያለሁ። በሞያህ ለሀገርህ ላበረከትከው ነገር ሁሉ እናመሰግንሀለን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @davidzewdie5066
    @davidzewdie5066 Před rokem +6

    ማራኪ ወግ በጣም አዝናኝ በቡና ሰአቴ ሁል ግዜ የምዝናናበት ተወዳጅ ጣቢያ በርታ ወንድሜ ይህ ጣቢያ ቢያንስ 10 ሚሊየን ሰብስክራይበር ያስፈልገዋል በቅርቡም ይሆናል

  • @fasika9507
    @fasika9507 Před rokem +27

    የምታቀርባቸው ነገሮች ጥሩ ሆነው ሳለ አጨራረስ ላይ ግን በጣም ያናድዳል እና ቢስተካከል። ያለቀ አይመስልም እና አስተካክሉ 🙏🏾

    • @selam3867
      @selam3867 Před rokem +1

      ለምን አለቀ ያሻላል ሀሀሀሀ ዶ/ር አይጠገብም❤

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Před rokem +10

    ዶ/ር ዳዊት በስራውና በመልካምነቱ ብዙዎች ሲያመሰግኑት እሰማለን በጣም ምርጥ ቤተሰብ አለው አሁንም ይህ መልካምነት አይወሰድብህ በቅንነት ህዝብህን የምታገለግል ያርግህ

  • @ETBeMore
    @ETBeMore Před rokem +9

    Omg!! I am jealous of his life! Simple elegance...ግቢው፣ የድሮ ሰፈር፣ ውስጥ መኖር፣ ጓደኞቹ፣ ባለቤቱ፣ priceless 👌

  • @monkeyd3700
    @monkeyd3700 Před rokem +10

    የናቱን ቤት ሳይንቅ ወደላይ ፍቅ ሳይደረድር የሚያብረቀርቅ ነገር ሳያምረዉ የየወለደበትን ሰፈር ሳይንቅ መኖር የምትችለዉ ጭንቅላትህን በደምብ በዉቀት ብቻ ሳይሆ ኢንተለክቻሊ ጊፋትድ ስትሆን ነዉ ብዙ የተማሩ ሰዎች አዉቃለዉ ይሄ ሰፈር አለማም እያሉ የሚፈረጥጡ ምንአልባት ይሄ ሰዉ ብቸኞ ሰዉ ሊሆን ይችላል አዲሳባ ላይ አንበሳ ብዬዋለዉ

  • @redwan1074
    @redwan1074 Před rokem +17

    Dave is a very nice guy - I used to be his a tax driver in DC, and I will never forget his humbleness

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 Před rokem +18

    He is not only intellectual person he is a real man

  • @nycellnycell9588
    @nycellnycell9588 Před rokem +15

    የተዋህዶ እቁ ዶክተር እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @ymkbe5952
    @ymkbe5952 Před rokem +5

    Dr Dawit my honorable advisor when I was your student at Black lion እስከ አሁን ለምን ፕሮፌስር እንዳልሆንክ AAU ሴኔት ማሰብ አለበት

  • @belayenshegebera6072
    @belayenshegebera6072 Před rokem +3

    ዶ/ር ዳዊትን ጥቁር አንበሳ ተማሪ ሆኖ አውቀዋለሁ በጣም ጥሩ ሰው ነው። እድለኛ ናት ሚስቱ ።

  • @hiwottesfaye5833
    @hiwottesfaye5833 Před rokem +13

    አለመኖር የሚለዉን መፅሃፍ ን በጣም ነው የምወደው ዶክተር እናመሰግናለን

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te Před rokem +15

    ❤❤❤❤ደስ የሚሉ ጥንዶች ክብር ለዶክተር ዳዊት 🙏🙏🙏

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před rokem +10

    አቤት መምጋገስ ደስ ሲሉ 🙏🙏🙏🙏 እንድህ አይነት ዶክተሮች በመላ ሀገራችን ይብዙ :🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bekeleshimels663
    @bekeleshimels663 Před rokem +11

    አለመኖርን ካንተ አገኘን ። እናመሰግናለን ኑርልን

  • @genkeb6480
    @genkeb6480 Před rokem +13

    Hello Dr. Dawit I really ❤ your beautiful family. ስላየሁ ደስ ብሎኛል
    በፊት ከ ሶሌሜ ጋር ታቀርቡት የነበረው ፕሮግራም ለምን ቆመ? We need your lesson. Thank you Dr.

  • @user-rc1ty4ot3x
    @user-rc1ty4ot3x Před rokem +10

    እናመሰግናለን ጊዚዮ ዶክተር እድሜ ከጤና ያድልህ ከመላው ቤተሰብህ የሳምንት ሰው ይበለን የባለ ሀገር ጎጆ ይቅረብልን 😊😊

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 Před rokem +10

    Dr.Dawit is the best psychiatry lecturer at BLH🎉🎉🎉

  • @mekdestesfaye5647
    @mekdestesfaye5647 Před 10 měsíci +1

    ዶክተር ዳዊት ምርጥ የላዛርስት ተማሪ ለሞያው ታማኝ ምርጥ ዶክተር የአዲሱ ገበያ ልጅ ጨዋ ባለብሩህ አዕምሮ እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ

  • @ivethinkeronly9644
    @ivethinkeronly9644 Před rokem +4

    Dr. DAWITን አይቶ 😍አለመኖር"" የሚረሳ አይነት አይደለም።

  • @senaitkibret8653
    @senaitkibret8653 Před rokem +5

    Thank you Dr. Dawit. በጣም የማደንቅህ አስተማሪዬ። አኗኗርህ እነዴት ደስ ይላል። መልካም ጤና፣ ደስታ እና ረጅም እድሜን ከመላው ቤተሰብህ ጋር እመኝልሃለሁ

  • @kalkidangetachew1041
    @kalkidangetachew1041 Před rokem +1

    ዶ/ር በስራው እና በስነምግባሩ በጣም ደስ የሚል ሰው ነው

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 Před rokem +9

    እግዚአብሔር እስከመጨረሻው አብሮ ያኑራችሁ ፍቅሩን ሰላሙን አንድነቱን ያድለን ሰላም ለሀገራችን ግዝሽ ትችላለህ ሸበለው

  • @sebrinasani2662
    @sebrinasani2662 Před rokem +5

    ቀለል ያለ ህይወት ቀለል ያለ ሰው ይመችህ

  • @solkuku8272
    @solkuku8272 Před rokem +1

    የዶ/ር አስተዳደግ ልጅነቴን ያስታዉሰኛል። ቅን ሰዉ ነዉ ተባረክ

  • @freedom-fp2ox
    @freedom-fp2ox Před rokem +2

    Dr. Dawit I known him since he was in 0 class Lazarist Cholic school very decent! Impressed on who he became

  • @mulumekonnen452
    @mulumekonnen452 Před rokem +2

    በጣም አመስግንሀለሁ የማከብረውን ስው ስላቀረብክልኝ አገሬን ነው ያስናፈቃችሁኝ የስፈር ልጁ በሂወቴ የማላውቀው በስው ሀገር ያለቀው ልጁነቴ በጣም ደስ ይላል

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te Před rokem +11

    😢😢😢 በፀሎት አስቡኝ

  • @ziy7130
    @ziy7130 Před rokem +3

    ዶ/ር ዳዊትን ስላየሁት ደስ ብሎኛል ባላለቀ እያልኩ ያየሁት ❤️❤️

  • @mekusitotaw915
    @mekusitotaw915 Před rokem +2

    ምርጥ ልጅ ተባረክ ብዙ መናገርና ሀሳባቸውን ማካፈል ያለባቸው ሰዎች አሉ እንኳን አቅረብክልን

  • @user-pn8mj3he5k
    @user-pn8mj3he5k Před rokem +1

    ያራድዬ ልጅ ስትሆን ኑሮን እንደዚህ ቀለል አርገህ ትኖራለህ ዶክተር 🥰👏👏👏🙏

  • @AminaAmina-dw1lq
    @AminaAmina-dw1lq Před rokem +6

    አንበሳ ዶክተርየ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን

  • @user-gu5mr6kn9u
    @user-gu5mr6kn9u Před 3 měsíci

    ትሁት የሆነ ዶክተር እረጂም እዲሜ ከጤናጋር አላህ ይስጠወት እራስን ስለማወቅ ያስተሳሰብ ልህቀት እደት እደምናዳብር ቢያብራሩልን ደግመህ ብታቀርባቸዋ 👍👍

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 Před rokem +3

    ጥሩ መልካም ሰዎችን እያቀረብክ የማናቃቸውን እያስተዋወከን ስለሆነ በጣም ደስተኞች ነን ልትመሰገን ይገባሀል

  • @hellenzewdu7179
    @hellenzewdu7179 Před rokem +3

    Dr. Dawit Wondimagegn The Iron Man We Proud Of You🥇🏆💐💚💛❤️

  • @yordanos211
    @yordanos211 Před rokem +12

    During his interview I can see not only a intellectual person but a real human who lives his reality, good job Dr . 👏Marki weg your channel is making a difference really all I wish is growth in ur work .

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ቤታችሁን ይባርክ ነጻ የሆነ ዶክተር የልጆቻችሁን ወግ ማረግ ያሳያቹ እንደዚህ በቤቱ በስራው ጎበዝ የሆነ ባለሙያ ያብዛልን

  • @selam484
    @selam484 Před rokem +2

    Luv this guy very knowledgeable and helpful.

  • @wudielemecha6531
    @wudielemecha6531 Před rokem +1

    ዉዬ እግዚአብሔር ያክብርህ ምርጥ ምርጥ ሰዎችን ስለምታቀርብልን ዶ/ር ከነቤተሰቦቻቸህ እድሜ ከጤና ይስጥህ፡፡

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před rokem +2

    ዋዉ እንደት ደስ የሚሉ ናቸው ዶክተር እና ባለቤቱ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ እርጋታቸዉ ስርአታቸው እናመሰግናለን ግዞየ ከነ ክሮወችህ 🥰🥰

  • @frezerbirhanu3358
    @frezerbirhanu3358 Před rokem +1

    Nice episode thank you, and I really love his book. ❤❤❤

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Před rokem +1

    ዴብ ምርጥ የሰፈሬልጁ በጣም ጥሩ ሰው ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሀሕ ግዜ በርታ

  • @lindamarcos2043
    @lindamarcos2043 Před rokem +4

    በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @user-ur1xr4wx4m
    @user-ur1xr4wx4m Před rokem

    Wow Very nice one!
    Happy to see you all my friends ... Ejigiye like your hair style.
    Daveye Long live to you and your family.

  • @genzebeshete282
    @genzebeshete282 Před rokem

    በጣም ጎበዝ የት ጠፍ እያልኩ ነበር ስላገናኘህን እናመሰግናለን ግዛቸው በርታልን 🙏

  • @user-tm8su7kj8n
    @user-tm8su7kj8n Před 2 měsíci

    በጣም ደስ የሚል ሰው ነው ያቀረብክው he gave us a ለሦን. ነገር ግን ደግሞ dialoguachu በጣም አጠረ.i was expecting a lot.

  • @user-xf5ps8th1x
    @user-xf5ps8th1x Před rokem +5

    ጊቢያቸው ደስ ሲል❤

  • @yegrace831
    @yegrace831 Před rokem +1

    Respect to Dr. Dawit .....please invite also Dr. Biruk Lambisso.

  • @tizazuderbe6166
    @tizazuderbe6166 Před rokem +3

    Salute to Dr.Dawit

  • @selamworku8060
    @selamworku8060 Před rokem +1

    May God bless you Dr 🙏🙏🙏🙏, May God give you health and heal millions patients 🙏🙏🙏🙏

  • @eyerusdagnaw
    @eyerusdagnaw Před rokem

    wow he’s free I like him may almighty God bless with ur family dr🙏🙏🙏🙏

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 Před rokem

    እናመሰግናለን እናከብረዋለን እንወደዋለን አለመናርም ጥሩ ስራ ነው በልልን

  • @kkmbia2393
    @kkmbia2393 Před rokem +3

    I like you doc you such sociable በጣም ይገርማል አንዳንድ ቆርቆሮ ታዋቂነኝ ባዬችእራሳቸው ክበብ ምንም እውቀት ሳይኖራቸው ይንጠራራሉ

  • @abelkebede4623
    @abelkebede4623 Před rokem

    በጣም የማከብርህ አቤል ነኝ እወድሃለሁ አስተሣሠብህ ደስ ይለኛል።

  • @fetehadinnegash
    @fetehadinnegash Před rokem

    wow doctor መጽሐፍ ማንበብን እንድወድ ያደረከኝ ደራሲ ነህና ውድድድድድድድድድድ❤

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 Před rokem +1

    ግዜ በርታ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው👌🏾

  • @halimahusene9020
    @halimahusene9020 Před rokem +4

    Lene bal wultaye new Dr Dawit betam Amesginalhu Allah rejim edime yistk

  • @user-le2vw2ct7i
    @user-le2vw2ct7i Před rokem

    What a personality!
    respect.

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 Před rokem +1

    Nice to see you Dr Dawet

  • @abrish338
    @abrish338 Před rokem +1

    ጀግና ሰው ነው እድሜ ይስጠው

  • @yared1624
    @yared1624 Před rokem

    በጣም የምወደውን ሰው አቀረብክልን እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @bezuneshgebru9715
    @bezuneshgebru9715 Před rokem

    Thank you God bless 🙏

  • @mesi4480
    @mesi4480 Před rokem +3

    የምወደው ድንቅ ሰው

  • @yordanosyohannes1580
    @yordanosyohannes1580 Před rokem +2

    Dr dawit yesefere lij...ye egziabher ab lij...ye Lazarist school tirufat..jegnaw...alemenor yewededkut metsihaf kenebetesebih fetari yitebikih

  • @GirmaB
    @GirmaB Před rokem +1

    ቆንጆ ናችው ስታምሩ ሚስት እንዲህ ባልዋል ስታደንቅ ስትወድ ስትደግፍ ደስ ስትል ጓደኛ ስትሆን

  • @seblekebedealigaz3269

    Esey dr dawit dess sel tedaru seyamer tebareku

  • @bettyleoul7006
    @bettyleoul7006 Před rokem

    ዶር ዳዊት ረጅም እድሜ ከነ ቤተሰብህ ❤

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 Před rokem +1

    Betam mwedewn sew new yakerbkew tnx

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 Před rokem +3

    ማራኪ ወግ በርታ ላክበሚገርም አረኩኝ ግን ኮምቼ አላቅም ለመጀመረያ ይገርማል በርታ

  • @asmea4799
    @asmea4799 Před rokem +1

    I know this great Doctor.
    He is genius … look you don’t need luxury life to be happy

  • @kherianasser7770
    @kherianasser7770 Před rokem +3

    Beautiful ❤❤❤❤❤

  • @mariamova452
    @mariamova452 Před rokem +1

    ሳይኮ አናሊስስ አረ ዶክተርዬ በፊልም ነበር የማቀው❤

  • @YK4M3N
    @YK4M3N Před rokem +7

    ውይ ዶክተርዬ ተባረክ እኔብቻ ነኝ እስፖርት የማልወደው ብዬ ነበር በዶክተር ከተረጋገጠልኝ እኔም ወኬን እወክካለሁ 😅😅😅

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 Před rokem

    ዶ/ር ዳዊት ምርጥ ኢትዮዺያዊ ወንድማችን ::

  • @afeworktadesse1095
    @afeworktadesse1095 Před rokem +3

    Betam des yemil program newu gin unexpected part layi completed why for .hey bro please if can extend your program time or be announce on finishing program...always famous actor or actresss or writer or any other ,Dr,like Dr.dawit,Dr.amaha,....others ,engineers ,social affairs ,even good father,good mother,even besefar teru yemibalu ,astaraki shimagele,,,,,

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 Před rokem

    እናመስግናለን በሃገራችን የማይጠቅም ዜና ከመስማት የህን የመስለ የሃገር ሃብት ስለምታቀርብልን እናመስግናለን ለኛ ትልቅ ትምህርቲ እና ተስፈ ነው so Thanks for everything

  • @enush7338
    @enush7338 Před rokem

    We thank you for your service Dr. May God bless you…Your wife is so beautiful 😍

  • @buzayewmamo3395
    @buzayewmamo3395 Před rokem

    Arif neber DR DR enameseginalen

  • @ahmedbadaso1250
    @ahmedbadaso1250 Před rokem

    Kebir le doctor des yilalu tnks maraki

  • @meazayetbarek529
    @meazayetbarek529 Před rokem

    You have no idea how much he is kind

  • @merewatube8908
    @merewatube8908 Před rokem

    በርታ ወንድማለም፡፡

  • @natin3962
    @natin3962 Před rokem +1

    በጣም ሚገርም ሰዉ

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Před rokem +1

    አላህ ይጨምርላችሁ ደስ የሚል ትዳር ነዉ አላህ ይጨምርላችሀ❤❤❤

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Před rokem

    በጣም፡ጥሩ፡ነዉ

  • @yonasagegnehu9932
    @yonasagegnehu9932 Před 11 měsíci +1

    በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው ሰዓቱ ግን በጣም አጥሯል

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 Před rokem +1

    Weyneye Yeseletane tegg ❤🙏🙏🙏❤️

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 Před rokem

    ዊይ ዶ/ር ዳዊት ወንድማገኝ ስወዶትኮ

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 Před rokem

    በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ 10q marki weg

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 Před rokem +1

    ጊቢያቸውየደሲል💚💚

  • @hau427
    @hau427 Před rokem +1

    welcom gzo❤❤❤

  • @meazayetbarek529
    @meazayetbarek529 Před rokem

    My favorite person❤❤

  • @hellenzewdu7179
    @hellenzewdu7179 Před rokem +3

    Paster Cheren aqerbew

  • @selamawitgetachew8614

    Des yemil kelele yal Gen tilk sew❤
    Edemena Tena temegnehu❤

  • @esayaskasa4313
    @esayaskasa4313 Před rokem

    Marki ejk endayalmidbik 👌

  • @yaagewlij4134
    @yaagewlij4134 Před rokem +4

    Dr በጣም ግልፅ ሰ ው ነህ አይ የተማረ ❤

  • @meazayetbarek529
    @meazayetbarek529 Před rokem

    my favourite person ever

  • @user-nn6ih7hl9p
    @user-nn6ih7hl9p Před rokem +7

    ደስ ሲሉ እርግት ያሉ ጥንዶች ናቸው😊😊