ዶ/ር ዳዊት ሚስጥር አወጣ ....ሰይፉ የሆነ ግዜ የአእምሮ መረበሽ ገጥሞት አክሜዋለሁ …. የአእምሮ ሀኪም ዳዊት| Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • ሰይፉ የሆነ ግዜ የአእምሮ መረበሽ ገጥሞህ…. በፍቃድህ ይነገር ስላልክ…. የአእምሮ ሀኪም ዳዊት| Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Komentáře • 149

  • @bem5477
    @bem5477 Před 2 lety +31

    I really appreciate the openness of both Seifu & dr Dawit about seeking counselling related to mental health in the past. This is an encouraging perspective. Mental health doesn’t discriminate & it is about damn time to normalize seeking treatment just like for any other ailments. Keep it up!

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 2 lety +10

    የአይምሮ በሺታ በየትኛውም አለም በጣም እንደ ኑሮ ውድነት እየጨመረ ያለ እድሜ የማይገድብ diagnoses crises ነው,ሁላችንም እሄ እንዳይገጥመን ማንኛውም ሕብረተስብ በሥነ ልቦና መጠንከር እና እግዚአብሔር ይጠብቀን ማለት ነው !ችግሩ ከገጠመን ደግሞ በሥነ ልቦና ,psychologist, psychiatrist,ባለሞያወች መታየት መፍትሄውን ሳይባባስ ይረዳል !🙏🏾
    💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹

  • @Snan-ex4sc
    @Snan-ex4sc Před 2 lety +2

    SEIFU FANTAHUN IS THE MOST UNDERRATED JOURNALIST, ARTIST,COMEDIAN . HE IS STILL HOSTING THIS SHOW CONSISTENTLY FOR ALL THOSE YEARS TEACHING AND ENTERTAINING US UNCONDITIONALLY.

  • @yaredfikru3147
    @yaredfikru3147 Před 2 lety +6

    ሰይፉ እንደዚ አይነት እንግዳ ደስ ይላል እናመሰግናለን ከዚ እንዳቶርድ

  • @yibeltalbelete4611
    @yibeltalbelete4611 Před 2 lety +8

    Seifu, at this time and at this condition (our country's and people's current situation) you selected the right person with the right title.
    THANK YOU SEIFISH, AND,
    Dr. DAWIT

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 Před 2 lety +5

    Dr ዳዊት ያንተ ሀሳብ ሁል ጊዜም ይስበኛል.
    ሌሎች ብዙ መጽሀፍትን ካንተ እንጠብቃለን.
    ሰይፍሻ thank you

  • @getukassaye9103
    @getukassaye9103 Před 2 lety +1

    ሰይፍ በጣም እየበሰልክ የመጣህ ሀላፊነት ያለው ምርጥ የሚዲያ ሰው ሆነሀል። ጎበዝ በርታ።

  • @mimiyemeru669
    @mimiyemeru669 Před 2 lety +9

    አለመኖር እጅግ በጣም የሚገርመኝ መፅሀፍ

  • @DanDan-dw8hl
    @DanDan-dw8hl Před 2 lety +2

    Any one who is not listening Dr. Interview with Meaza Biru .... please please listen it
    It is est intensive ever

  • @drkennaaurgeessaaofficial1883

    Seifu for the first time well come to the science club. Thank you Dr Dawit for the briefing!

  • @AA-oe5fn
    @AA-oe5fn Před 2 lety +13

    My favorite Doctor 😆👏🏽🙌🏽I always listen 🎧 all your interviews. Love listing to ya, very mature and positive perspective. Honest and realist as well. Thank you please write more books.

  • @RK-rd9nb
    @RK-rd9nb Před 2 lety +5

    Thank you so much Seifu for sharing that! I appreciate your openness and courage to share your mental health with the public! I hope a lot of people will learn from this!

    • @RK-rd9nb
      @RK-rd9nb Před 2 lety +1

      I also encourage Seifu to keep using ongoing counselling & therapy services. He is in an entertainment business which can be very stressful. We don’t have to be sick or super stressed to go to therapy.

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 Před 2 lety +12

    ሰላም!!? በዚህ ጭብጥና ርዕሰ-ጉደይ ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ዝግጅት ቢቀርብና፣ዶ/ር ዳዊትም መልካም ባለሙያ (የሥነ-ልቦና፣የሥነ አዕምሮ/ሣይካትሪስት)ስለሆኑ ይኸንኑ እንዲያስተባብሩ ቢደረግ ጠቃሚና አመርቂ ውጤት ያመጣል እላለሁ።ሌላው የስያሜው ጉዳይ ይበል የሚያሠኝ ነው። እንዲያውምኮ ወደ ህክምና ሳይሄዱ በኛ ሀገር፤ ወደ ብሶት አደባባይ ይኬዳል።ለምሳሌ እንግሊዝ ሀገር ትንሽ ሆድ የባሣቸው ወደ ሃይዲ ፓርክ/Haydye Park/ ሄደው ይተነፍሳሉ፣ራሳቸውን ያረጋጋሉ።(ከ-ሲያትል፣ዋሽንግተን)

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 Před 2 lety +24

    ሴይፍ አሁን አሻሽለሀል የምታመጣቸው እንግዶች ትምህርት የሚሰጡ የምንማርበት ዋው አሪፍ እንግዳ ከዚህ በሃላ ምድረ ዱቄታም እና እንግዘኛ የሚያላዝንብን አርቲስቶች ትምህርት አይሰጡም ለትውልዱ

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 Před 2 lety

      Yes nice comments if he read it he think he is only best.

    • @kidisttessema4500
      @kidisttessema4500 Před 2 lety +1

      ትክክል ነሽ

    • @hagerehagere7843
      @hagerehagere7843 Před 2 lety

      እንግሊዝኛቸው ከብዶሽ ነው? ወይስ? እንደዛ ከሆነ የምትሰሚያቸውን የእንግሊዝኛ ቃላቶች ለማወቅ ጥረት አድርጊ። በዛውም ትማሪያለሽና። ብዙ የእንግሊዝኛ መማሪያ ዩቲዩቦችም አሉ። ምክንያትሽ ሌላ ከሆነ ፣ ከላይ የፃፍኩትን ተይው። ሰላም ሁኝ

  • @habtamu84
    @habtamu84 Před 2 lety +1

    Yemejemeryan mestehaf saneb ketay endeminorew tebekew nbr .Thank you Dr Dawit.

  • @woinshetbelay4664
    @woinshetbelay4664 Před 2 lety +1

    Wonderful Gentile men ❤ thanks you

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 Před 2 lety +3

    ዶ/ር ዳዊት እባክህ ወደዬቲቡ ብቅ
    ብለህ ሙይህን ብታካፍል ብዙ ስው ይድናል ብዬ አምናለሁ ::

  • @tiktok8657
    @tiktok8657 Před 2 lety

    የምር በጣም ምርጥ ሰው በተለይ ከነባራዊ ሁናቴው የተናገረው እኔን ነው ሚገልፀው አይምሮዬ ሁሉ በሃገራችን ጉዳይ ተወጠረ ግን እንዴት ከዚህ መውጣት እንችላለን !!!

  • @annamargieti2446
    @annamargieti2446 Před 2 lety

    This is wonderful. We need to be open to discuss mental health issues

  • @mesazgihabte7786
    @mesazgihabte7786 Před 2 lety +8

    I will definetly read this second part b/c I have read the previous one and I am sure the latter one will be dope.

    • @Kereyeze
      @Kereyeze Před 2 lety

      Very interesting

    • @Kereyeze
      @Kereyeze Před 2 lety

      የመታወቅ ጠኔ

    • @Kereyeze
      @Kereyeze Před 2 lety

      Where can I get the book?

  • @MeleChego
    @MeleChego Před 2 lety

    Thank you dears. Much should be done on mental health. Very valuable show.

  • @mesazgihabte7786
    @mesazgihabte7786 Před 2 lety +5

    You are the Ethiopian Jordan peaterson. May God bless u.

  • @ethiopanmotherland3330
    @ethiopanmotherland3330 Před 2 lety +4

    Best show ever

  • @tsihongenet2265
    @tsihongenet2265 Před 2 lety

    Wonderful gust Dr. Dawit. 👍👍👍

  • @user-ud2xe6ox1z
    @user-ud2xe6ox1z Před 2 lety +1

    ግሩም ነው ዶክተር

  • @yosephW3993
    @yosephW3993 Před 2 lety

    I really appreciate that ..alemenorin betam nbr yewededkut ngr gin
    Alemawek degmo.ijig betaam migerm metsaf new Dr. Just,Thank you

  • @frehiwotasres925
    @frehiwotasres925 Před 2 lety

    thanks seifu very helpful thanks dr dawit

  • @climatefascism9870
    @climatefascism9870 Před 2 lety +7

    Syefu did great a job…he tried to de-stigmatize mental health

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 Před 2 lety

    Good to see you D.r Dawit

  • @yohannesdesta4251
    @yohannesdesta4251 Před 2 lety +1

    Mental health problem is common right now

  • @adiamalem9246
    @adiamalem9246 Před 2 lety

    You should invite people like this often

  • @danimelaku1
    @danimelaku1 Před 2 lety

    አለመኖር ለኔ አንደኛ መፅሐፍ ነው ሁሉም ሰዉ ቢያነበው ደስ ይለኛል

  • @user-gy9gm3tk1g
    @user-gy9gm3tk1g Před 2 lety +1

    ሰይሻ እንኳን ደህና መጣህ

  • @melesegezehagn2790
    @melesegezehagn2790 Před 2 lety +1

    ሰፊዬ ጥያቄዎችክ ለተገቢው ሰው በተገቢው ጊዜና ቦታ።❤❤❤❤❤

  • @tewodorll6596
    @tewodorll6596 Před 2 lety +10

    ዶ/ር ሌሎችን መምከር ነው ስራህ ዛሬ ግን ብትመከርስ ። አተነፋፈስህ እስኪያስጨንቅ ድረስ ወፍርሀል እና ብትቀንስ ሌሎችንም የበለጠ ለመምከር እድሜ ይኖርሀል!!

  • @user-mh2xf9nt1z
    @user-mh2xf9nt1z Před 2 lety

    ሰይፉዬ ዳግም አሳፋን አቅርብልን የሱ ህይወት ለኛ ወጣቶችም ለጎልማሳዎችም ለሌሎችም ትምህርት ይሆናል እባክህ ፍቃድህ ከሆነ

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 Před 2 lety +2

    we all eat lies
    when our hearts are hungry.

  • @lieltzewude4114
    @lieltzewude4114 Před 2 lety

    ዶክተር በጣም እወድሀለው በተለይ በጪንቀት ሰአት የአንተን ንግግሮች ሳዳምጥ በጣም ደስ ይለኛል

  • @frhewothailu9840
    @frhewothailu9840 Před 2 lety

    Dr. Dawit betam yemakbrew hakegha ewnetgha sew

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 Před 2 lety

    I admired you around politics. Good job.

  • @user-gu5mr6kn9u
    @user-gu5mr6kn9u Před 4 měsíci

    ስራ ስቀይር ለምን እደሚጨቀኚ ገባኚ እዲሜና ጤና ይስጢህ ዶክተር

  • @nunitsegaye3439
    @nunitsegaye3439 Před 2 lety

    Very interesting 🤔

  • @yoniwolela1100
    @yoniwolela1100 Před 2 lety +8

    ሰውማ ጎደሎ አይደለም ሙሉ ሁኖ ተፈጥሮ በጎዶሎ አለም ውስጥ ተሸራርፎ ጎድሎ ይሞታል እንጂ

    • @tamratdaniel5710
      @tamratdaniel5710 Před 2 lety

      አንተ ሙሉህ ነህ !

    • @geniyeselam4375
      @geniyeselam4375 Před 2 lety +1

      ሰው ሁሉ ሃጥያትን ሰርቷል የእግዚአብሔርም ክብር ጎሎታል ይላል እኮ ቃሉ ስለዚ አንተ ሰው አይደለህም ?????

  • @mekuanent8744
    @mekuanent8744 Před 2 lety +5

    ጎበዝ ሀኪም ሁኖ መተንፈስ እስኪያቅትህ እንደ ሀረር ሰንጋ እንዲህ መድለብ ግን ተገቢ ነው???

    • @user-jq2zk6ut7x
      @user-jq2zk6ut7x Před 2 lety

      አረብልግና

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 Před rokem

      በዓለም ላይ እንደ ሳይኪአትሪ አደገኛና መጥፎ ዘርፍ የለም። "መድሐኒት" ተብሎ የሚሰጠው ሱስ የሚያሲዝ አደገኛ አደንዛዥ ዕጽ፣ ለሌላ በሽታዎች የሚዳርግ (ስኳር፣ ውፍረት፣ የአስተሳሰብ መዛባት፣ሱስ...) እና በዋጋም በጣም ውድ ነው። በጣም የተረበሹ ሰዎችን እንኳ በእንቅልፍ ለማረጋጋት ቢፈለግ ይህ"መድሃኒት" የታባለው እንደተረጋጉ መቆም አለበት። ይሄን የምለው እኔ እራሴ የሕክምና ባለሙያ ስለሆንኩ ከልምዴና ካነበብኩት በመነሳት ነው። ስር ነቀሉ መፍትሄ ሰው መጀመርያውኑ እንዳይጨነቅ፣ እንዳይደበር... ማድረግ ሲሆን፣ ችግር ከተከሰተ በኋላም ከሚጎዱ ሰዎች፣ አካባቢዎች ልማዶች መላቀቅ ነው። አንድም በእንክብልና መርፌ የዳነ ሰው አላየሁም፣ የባሰበት እንጂ። Dr. Peter Breggin (እራሱ ሳይኪአትሪስት) በዮቱብ ያዘጋጃቸውን ቪድዮች እንዲሁም መጻሕፍት ይመለከቷል (Toxic Psychiatry እና Medication Madness)።
      እንክብልና መርፌ የሰውን ስብዕና በአዎንታዊ መልኩ አይቀይሩም።ስብዕና ክስተት ወይም የአኗኗር ውጤት እንጂ በሽታ አይደለም፣ በምክርና አካባቢን በመለወጥ ሊቃና ይችላል።። አዕምሮ ማለት አካል ማለት አይደለም (አንጎል የሰውነት አካል ነው)። ሳይንስ ገደብ አለው፣ ፈጣሪ ግን ገደብ የለውም፣ ስለዚህ የሰው ልጅ በፈጣሪ ችሎታ ባይገባስ... የሳይኪአትሪስት ዋናው ስራው እንክብልና መርፌ ማዘዝ ነው፣ ለምክር ጊዜም የለም። ሳይኪአትሪን እንዳትሞክሩት፣ አውቃችሁ ከገባችሁ በቁማችሁ እራሳችሁን እንደገደላችሁት ቁጠሩት፣ በሰው ግፊት ከገባችሁም በአስቸኳይ ውጡ፣ አደጋ አለውና።

  • @tonamultimedia
    @tonamultimedia Před 2 lety

    ሰይፍሻ የሕክምና ታሪክህን ለማስተማሪያነት እንዲጠቅም በማድረግህ፣ እንዲሁም ቀላል ለሚባል የአጅስትመንት ችግር ወደ አዕምሮ ሕክምና መሄድህ እጅግ ሊያስመሰግንህ ይገባል፡፡

  • @beletshabera2517
    @beletshabera2517 Před 2 lety

    አለመኖር malet lene andegna metshafe new enamesegnalen D/r

  • @melikmike2898
    @melikmike2898 Před 2 lety +1

    Three years ago i was in campus and there was this girl sitting by herself waiting for her one and only friend...i crack some jokes and introduce myself talk for a while and left. I dont why but i feel something was wrong so every night when i go out for coffee i try to cheer her up.along story short the girl was deeply sad or depressed after 3 years we catch up she told me she was depressed and i helped her at that hard time and she told me she owe me .SO FOR ANYONE WHO IS READING THIS REACH FOR YOUR FRIENDS,FAMILIES EVEN STRANGERS....YOU DONT KNOW WHAT YOU ARE CAPABLE OF AND WHAT THEY ARE INTO...✌️

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před 2 lety +1

    He is genius doctor like him.

  • @jemalasmamaw1716
    @jemalasmamaw1716 Před 2 lety

    Dr betam dess yemil sew

  • @sahaysahay2719
    @sahaysahay2719 Před 2 lety +1

    አምላክማ ሙሉ አድርጎነው የፈጠረን ደሞስ አለም እየተሻሻለች የምትመጣ ይመስለዎታል ውይ ዶክተርዬ በዚህ አይነት ይቅርብ መጸሀፍ አላንበው

  • @inquirer322
    @inquirer322 Před 2 lety +5

    Dr. Dawit breathing to heavily-concerning given his heart problems and weight.

  • @yftgra2
    @yftgra2 Před 2 lety

    Dr Dawit yante aynet 1 yasfelgenal we are lucky to have u in this universe if ur alive please like my comment to at least know we u n I r changing this darn world ❤️ u

    • @yftgra2
      @yftgra2 Před 2 lety

      Seifu do not underestimate ur power 💪 it is crucial

  • @hayatbedru6474
    @hayatbedru6474 Před 2 lety

    ድንቅ ነህ

  • @mekdes5120
    @mekdes5120 Před 2 lety +2

    Gosh endezih le hebretesebu tekami sewoch amtalen.

  • @aymaletube8291
    @aymaletube8291 Před 2 lety +3

    Er Seifesha Dr. meheret Debeben(Lelasew Yetekoletebet kulf) demo meche new yemekerebelen?

  • @Alifmedia11
    @Alifmedia11 Před 2 lety +2

    He gat difficulty to breath

  • @truthonly386
    @truthonly386 Před 2 lety

    Seifu adege! ye histanat(yene mastewal)mefencha yeneberewn show awaki makreb jemere. edget new

  • @woinshetmekuanent2532
    @woinshetmekuanent2532 Před 2 lety

    Betam nw yemakebir doctor.sefisha endi yemasitemiru swochen akiribilen..

  • @MrAchawach
    @MrAchawach Před 2 lety

    we blame both that we don't know and we use it as ship to cross the infinite; our unconscious is both our pearl and our mud

  • @amsaluabera9928
    @amsaluabera9928 Před 2 lety +1

    በዶር ሀሳብ እልስማማም ምክንያቱም አለማችን እየተሻሻለች ሳይሆን እየባሰባት ነው:: ምናልባት ቴክኖሎጂ አድጉዋል ከሆነ አዎ አለማችን በሳይንስ ውጤቶች ብዙ መሻሻል አድርጋለች በሌላ በኩል የስዎች ኑሮና ህይወት ብዙአዘቅዝቁአል:::በአለማችን ረሀብስፍቶአል ሰላም በየቦታውተናግቶአል በሽታ በየጊዜው እየተስፋፋ ነው:: ድሮ በቀላሉ መኖር ይቻል ነበርአሁን ግን ለመኖር የሚጠቅሙ ነገሮች ከሰዉ ገቢ በላይ በመጨመራቸው አንዴ በልቶ ለማደር ትግል ሆኖአል:::ህዝቡ ለመታከም እንኩዋንየህክምናውጤች ስለማይገኙ ታሞ ለመዳን ከባድሆኖአል::: ስንቱ ተነግሮ ተወርቶ:: ጦርነት በየቦታው ስለሆነ የሚሞተው ይበዛል::
    ስለዚህ ሙሉ ጥናቶች የሚያሳዩት ለአለምአብዛኛው ህዝብ ኑሮ አሽቆልቁሎአል:: በሌላ በኩል ስንወለድ ሳይሆን ችግሩ ተተወልደንአለምን ስንቀላቀል ለማደግ ለመማርለማግባት ለመውለድወዘተ የምናደርገውሽትግል ህይወት ይባላል ይህ ነው አሁንከባድየሆነው:: ከመወለዳችን በፊት የምንለካውናየምናወዳድረውነገር ስለሌለ ከመወለዳችን በፊትየነበረውህይወት ጥሩ ነውማለት አንችልም::
    ስለ suicide ሁሌም ስለችግር ብቻአይደለም የጤናም ችግር ነው:: ጥናቶችእንደሚያሳዩት ራሱን ማጥፋትየሞከረ ሰው ሊደግመው ይችላል:: ህክምናም ተደርጎላቸው ችግርራቸው ላይጠፋ ስለሚችል ዳግምይሞክራሉ ይህም በጥናትተረጋግጦአልና: በእሱ conclusion አልስማም:: ዶ/ር ቀጥል መፃፉን ቀጥል::: ብዙው የአእምሮ በሽታዎች ምክንያታቸውአይታወቅም:: ምናልባትdepression ካልሆነ ኬሚካልየሚረጨው በሽታየቱ ነው? ዲፕሬሽንበእርግጥ ንጥረነገርየተያያዘውከሴራቶኒን ሁኔታጋርይያያዛል:: ሌሎች ግንምንምየምናውቀው ነገርብየለም::

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 Před rokem

      በዓለም ላይ እንደ ሳይኪአትሪ አደገኛና መጥፎ ዘርፍ የለም። "መድሐኒት" ተብሎ የሚሰጠው ሱስ የሚያሲዝ አደገኛ አደንዛዥ ዕጽ፣ ለሌላ በሽታዎች የሚዳርግ (ስኳር፣ ውፍረት፣ የአስተሳሰብ መዛባት፣ሱስ...) እና በዋጋም በጣም ውድ ነው። በጣም የተረበሹ ሰዎችን እንኳ በእንቅልፍ ለማረጋጋት ቢፈለግ ይህ"መድሃኒት" የታባለው እንደተረጋጉ መቆም አለበት። ይሄን የምለው እኔ እራሴ የሕክምና ባለሙያ ስለሆንኩ ከልምዴና ካነበብኩት በመነሳት ነው። ስር ነቀሉ መፍትሄ ሰው መጀመርያውኑ እንዳይጨነቅ፣ እንዳይደበር... ማድረግ ሲሆን፣ ችግር ከተከሰተ በኋላም ከሚጎዱ ሰዎች፣ አካባቢዎች ልማዶች መላቀቅ ነው። አንድም በእንክብልና መርፌ የዳነ ሰው አላየሁም፣ የባሰበት እንጂ። Dr. Peter Breggin (እራሱ ሳይኪአትሪስት) በዮቱብ ያዘጋጃቸውን ቪድዮች እንዲሁም መጻሕፍት ይመለከቷል (Toxic Psychiatry እና Medication Madness)።
      እንክብልና መርፌ የሰውን ስብዕና በአዎንታዊ መልኩ አይቀይሩም።ስብዕና ክስተት ወይም የአኗኗር ውጤት እንጂ በሽታ አይደለም፣ በምክርና አካባቢን በመለወጥ ሊቃና ይችላል።። አዕምሮ ማለት አካል ማለት አይደለም (አንጎል የሰውነት አካል ነው)። ሳይንስ ገደብ አለው፣ ፈጣሪ ግን ገደብ የለውም፣ ስለዚህ የሰው ልጅ በፈጣሪ ችሎታ ባይገባስ... የሳይኪአትሪስት ዋናው ስራው እንክብልና መርፌ ማዘዝ ነው፣ ለምክር ጊዜም የለም። ሳይኪአትሪን እንዳትሞክሩት፣ አውቃችሁ ከገባችሁ በቁማችሁ እራሳችሁን እንደገደላችሁት ቁጠሩት፣ በሰው ግፊት ከገባችሁም በአስቸኳይ ውጡ፣ አደጋ አለውና።

  • @Mimi-be1cw
    @Mimi-be1cw Před 2 lety

    መምህሬ ድንቅ እኮ ነህ

  • @birhanufenta680
    @birhanufenta680 Před 2 lety

    አለመኖር ጥሩ መፅሐፍ ነው።ግን የፊደል ግድፈቶች አሉት።

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative Před 2 lety +3

    first comment uuu

  • @massyoph
    @massyoph Před 2 lety +1

    ዶክተር አለመኖርን አንብቢያለሁ
    አለማወቅን ገዝቼ እየኮመኮምኩት ነው ❗

    • @engdaget12
      @engdaget12 Před 2 lety

      ደምሩኝ ውዶች በቅንነት

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh3981 Před 2 lety

    ሰይፉዬ የኔን አእምሮ ቢያክምልኝ ደስ ባለኝ ከፍተኛ የመርሳት ችግር አለብኝ።

    • @meryemnaser4243
      @meryemnaser4243 Před 2 lety

      እኔም

    • @engdaget12
      @engdaget12 Před 2 lety

      😄😄 ውይ የኛ በሽታወች እነ መዳም ናቸው
      ደምሩኝ ውዶች እመልሳለሁ በቅንነት💕💋💔

  • @user-wt2zk7xh6b
    @user-wt2zk7xh6b Před rokem

    i like to have his book. where can i buy it ?

  • @hannaemeshaw8725
    @hannaemeshaw8725 Před 2 lety

    Selam pls yehin sew magegnibetin selk endet nw magegnew

  • @aghsepda
    @aghsepda Před 2 lety

    "አውቃለው" ከሚሉ ሰዎች አንዱ እራሱ ሰይፉ ነው።

  • @masreshadegifie3761
    @masreshadegifie3761 Před 2 lety

    addreshaw yet new silk qutir alew

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 Před 2 lety +3

    ዶክተርዬ የቦርጭ ህክምና ያውቃሉ?

    • @dagnchewmulualem4878
      @dagnchewmulualem4878 Před 2 lety

      የአንተ አይምሮ ቦርጭህ ነው እንዴ ..?? ሃሃሃሃ የአይምሮ ሀኪም ነው እየተባልክ የቦርጭ ትላለህ ወዮ !

    • @kidistgebreselassie7990
      @kidistgebreselassie7990 Před 2 lety

      አሽሙር ይመስላል @Yerfu Besha

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 Před rokem

      በዓለም ላይ እንደ ሳይኪአትሪ አደገኛና መጥፎ ዘርፍ የለም። "መድሐኒት" ተብሎ የሚሰጠው ሱስ የሚያሲዝ አደገኛ አደንዛዥ ዕጽ፣ ለሌላ በሽታዎች የሚዳርግ (ስኳር፣ ውፍረት፣ የአስተሳሰብ መዛባት፣ሱስ...) እና በዋጋም በጣም ውድ ነው። በጣም የተረበሹ ሰዎችን እንኳ በእንቅልፍ ለማረጋጋት ቢፈለግ ይህ"መድሃኒት" የታባለው እንደተረጋጉ መቆም አለበት። ይሄን የምለው እኔ እራሴ የሕክምና ባለሙያ ስለሆንኩ ከልምዴና ካነበብኩት በመነሳት ነው። ስር ነቀሉ መፍትሄ ሰው መጀመርያውኑ እንዳይጨነቅ፣ እንዳይደበር... ማድረግ ሲሆን፣ ችግር ከተከሰተ በኋላም ከሚጎዱ ሰዎች፣ አካባቢዎች ልማዶች መላቀቅ ነው። አንድም በእንክብልና መርፌ የዳነ ሰው አላየሁም፣ የባሰበት እንጂ። Dr. Peter Breggin (እራሱ ሳይኪአትሪስት) በዮቱብ ያዘጋጃቸውን ቪድዮች እንዲሁም መጻሕፍት ይመለከቷል (Toxic Psychiatry እና Medication Madness)።
      እንክብልና መርፌ የሰውን ስብዕና በአዎንታዊ መልኩ አይቀይሩም።ስብዕና ክስተት ወይም የአኗኗር ውጤት እንጂ በሽታ አይደለም፣ በምክርና አካባቢን በመለወጥ ሊቃና ይችላል።። አዕምሮ ማለት አካል ማለት አይደለም (አንጎል የሰውነት አካል ነው)። ሳይንስ ገደብ አለው፣ ፈጣሪ ግን ገደብ የለውም፣ ስለዚህ የሰው ልጅ በፈጣሪ ችሎታ ባይገባስ... የሳይኪአትሪስት ዋናው ስራው እንክብልና መርፌ ማዘዝ ነው፣ ለምክር ጊዜም የለም። ሳይኪአትሪን እንዳትሞክሩት፣ አውቃችሁ ከገባችሁ በቁማችሁ እራሳችሁን እንደገደላችሁት ቁጠሩት፣ በሰው ግፊት ከገባችሁም በአስቸኳይ ውጡ፣ አደጋ አለውና።

  • @sisiayali3512
    @sisiayali3512 Před 2 lety

    እንዴትነው ማግኘት እሚቻለው doctor ?

  • @abicloud3177
    @abicloud3177 Před 2 lety +1

    D.r metenfes eyekebedeh nw
    Watch out

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 Před 2 lety

    ስለዚህ ለብልጽግና እንተውለታ

  • @dejenegulilat6181
    @dejenegulilat6181 Před 2 lety

    Beki x akribiln next week

  • @abushkerim7653
    @abushkerim7653 Před 2 lety

    ሰይፉ ልጅህ ተገኝ።

  • @birukerkyhun1747
    @birukerkyhun1747 Před 2 lety

    BECOUSE I WAS IN AMANUEL MENTAL HOSPITAL FOR 4 MONTH I CONTRIBUTED TO MOVIES NO OTHER ETHIOPIAN ARTIST IN MDERN ETHIOPIAN ART CONTRIBUTED

  • @mariamicahel4018
    @mariamicahel4018 Před 2 lety

    እንዴት ነው የማገኘው ወይም የት ነው የሚሰራው፣፣፣

  • @mohammedabdulkadir2004

    Dr sile ALEMONORIN sitsif ke 5 amet befit yalewekew neger neber .sile simu INA sile siyame sikabid neber DAWIT DAWIT Sil neber ! Ahun gin awkot sile alamawek tsafe . he learned something within 5 years that NAMING is one of the main causes of division & RACISM ! Great DOCTOR REALLY!
    HERE IN Ethiopia WE NEED PSYCHOLOGIST OR psychiatrist every kebele ,every block !

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 Před rokem

      በዓለም ላይ እንደ ሳይኪአትሪ አደገኛና መጥፎ ዘርፍ የለም። "መድሐኒት" ተብሎ የሚሰጠው ሱስ የሚያሲዝ አደገኛ አደንዛዥ ዕጽ፣ ለሌላ በሽታዎች የሚዳርግ (ስኳር፣ ውፍረት፣ የአስተሳሰብ መዛባት፣ሱስ...) እና በዋጋም በጣም ውድ ነው። በጣም የተረበሹ ሰዎችን እንኳ በእንቅልፍ ለማረጋጋት ቢፈለግ ይህ"መድሃኒት" የታባለው እንደተረጋጉ መቆም አለበት። ይሄን የምለው እኔ እራሴ የሕክምና ባለሙያ ስለሆንኩ ከልምዴና ካነበብኩት በመነሳት ነው። ስር ነቀሉ መፍትሄ ሰው መጀመርያውኑ እንዳይጨነቅ፣ እንዳይደበር... ማድረግ ሲሆን፣ ችግር ከተከሰተ በኋላም ከሚጎዱ ሰዎች፣ አካባቢዎች ልማዶች መላቀቅ ነው። አንድም በእንክብልና መርፌ የዳነ ሰው አላየሁም፣ የባሰበት እንጂ። Dr. Peter Breggin (እራሱ ሳይኪአትሪስት) በዮቱብ ያዘጋጃቸውን ቪድዮች እንዲሁም መጻሕፍት ይመለከቷል (Toxic Psychiatry እና Medication Madness)።
      እንክብልና መርፌ የሰውን ስብዕና በአዎንታዊ መልኩ አይቀይሩም።ስብዕና ክስተት ወይም የአኗኗር ውጤት እንጂ በሽታ አይደለም፣ በምክርና አካባቢን በመለወጥ ሊቃና ይችላል።። አዕምሮ ማለት አካል ማለት አይደለም (አንጎል የሰውነት አካል ነው)። ሳይንስ ገደብ አለው፣ ፈጣሪ ግን ገደብ የለውም፣ ስለዚህ የሰው ልጅ በፈጣሪ ችሎታ ባይገባስ... የሳይኪአትሪስት ዋናው ስራው እንክብልና መርፌ ማዘዝ ነው፣ ለምክር ጊዜም የለም። ሳይኪአትሪን እንዳትሞክሩት፣ አውቃችሁ ከገባችሁ በቁማችሁ እራሳችሁን እንደገደላችሁት ቁጠሩት፣ በሰው ግፊት ከገባችሁም በአስቸኳይ ውጡ፣ አደጋ አለውና።

  • @mohammed11787
    @mohammed11787 Před 2 lety

    Anbabi aydelehum gn kanebebkuachew metsihafoch wist betam kewededkuachew tekit metsihafoch wist anidu alemenor new metsihaf shachochin dawit lela metsihaf alawetam eyalku saschenkachew neber alemawekim arif endemihon asibalehu ebakihn dawit lela metsihafochin tolo tolo awta atizegy uffffffff

  • @dawittolosa9285
    @dawittolosa9285 Před 2 lety +1

    Atesemute asemesaye nw ye blh hospital Le Tena balemuyawe yetelakewen ye COVID birr ke gebre aberochu gar yebela sew nw

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 Před rokem

      በዓለም ላይ እንደ ሳይኪአትሪ አደገኛና መጥፎ ዘርፍ የለም። "መድሐኒት" ተብሎ የሚሰጠው ሱስ የሚያሲዝ አደገኛ አደንዛዥ ዕጽ፣ ለሌላ በሽታዎች የሚዳርግ (ስኳር፣ ውፍረት፣ የአስተሳሰብ መዛባት፣ሱስ...) እና በዋጋም በጣም ውድ ነው። በጣም የተረበሹ ሰዎችን እንኳ በእንቅልፍ ለማረጋጋት ቢፈለግ ይህ"መድሃኒት" የታባለው እንደተረጋጉ መቆም አለበት። ይሄን የምለው እኔ እራሴ የሕክምና ባለሙያ ስለሆንኩ ከልምዴና ካነበብኩት በመነሳት ነው። ስር ነቀሉ መፍትሄ ሰው መጀመርያውኑ እንዳይጨነቅ፣ እንዳይደበር... ማድረግ ሲሆን፣ ችግር ከተከሰተ በኋላም ከሚጎዱ ሰዎች፣ አካባቢዎች ልማዶች መላቀቅ ነው። አንድም በእንክብልና መርፌ የዳነ ሰው አላየሁም፣ የባሰበት እንጂ። Dr. Peter Breggin (እራሱ ሳይኪአትሪስት) በዮቱብ ያዘጋጃቸውን ቪድዮች እንዲሁም መጻሕፍት ይመለከቷል (Toxic Psychiatry እና Medication Madness)።
      እንክብልና መርፌ የሰውን ስብዕና በአዎንታዊ መልኩ አይቀይሩም።ስብዕና ክስተት ወይም የአኗኗር ውጤት እንጂ በሽታ አይደለም፣ በምክርና አካባቢን በመለወጥ ሊቃና ይችላል።። አዕምሮ ማለት አካል ማለት አይደለም (አንጎል የሰውነት አካል ነው)። ሳይንስ ገደብ አለው፣ ፈጣሪ ግን ገደብ የለውም፣ ስለዚህ የሰው ልጅ በፈጣሪ ችሎታ ባይገባስ... የሳይኪአትሪስት ዋናው ስራው እንክብልና መርፌ ማዘዝ ነው፣ ለምክር ጊዜም የለም። ሳይኪአትሪን እንዳትሞክሩት፣ አውቃችሁ ከገባችሁ በቁማችሁ እራሳችሁን እንደገደላችሁት ቁጠሩት፣ በሰው ግፊት ከገባችሁም በአስቸኳይ ውጡ፣ አደጋ አለውና።

  • @buruksu7016
    @buruksu7016 Před 2 lety +1

    ሰይፉ ዳቦ ራስ ፒስ ነው

  • @meseretmehari6736
    @meseretmehari6736 Před 2 lety

    senwelde mulu nene sewyaa

  • @dawitewnetu2679
    @dawitewnetu2679 Před 2 lety +3

    ኧረ ዶ/ር አእምሮህ ጋ እየሰራህ ሠውነትህን እረስተኸዋል

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 Před rokem

      በዓለም ላይ እንደ ሳይኪአትሪ አደገኛና መጥፎ ዘርፍ የለም። "መድሐኒት" ተብሎ የሚሰጠው ሱስ የሚያሲዝ አደገኛ አደንዛዥ ዕጽ፣ ለሌላ በሽታዎች የሚዳርግ (ስኳር፣ ውፍረት፣ የአስተሳሰብ መዛባት፣ሱስ...) እና በዋጋም በጣም ውድ ነው። በጣም የተረበሹ ሰዎችን እንኳ በእንቅልፍ ለማረጋጋት ቢፈለግ ይህ"መድሃኒት" የታባለው እንደተረጋጉ መቆም አለበት። ይሄን የምለው እኔ እራሴ የሕክምና ባለሙያ ስለሆንኩ ከልምዴና ካነበብኩት በመነሳት ነው። ስር ነቀሉ መፍትሄ ሰው መጀመርያውኑ እንዳይጨነቅ፣ እንዳይደበር... ማድረግ ሲሆን፣ ችግር ከተከሰተ በኋላም ከሚጎዱ ሰዎች፣ አካባቢዎች ልማዶች መላቀቅ ነው። አንድም በእንክብልና መርፌ የዳነ ሰው አላየሁም፣ የባሰበት እንጂ። Dr. Peter Breggin (እራሱ ሳይኪአትሪስት) በዮቱብ ያዘጋጃቸውን ቪድዮች እንዲሁም መጻሕፍት ይመለከቷል (Toxic Psychiatry እና Medication Madness)።
      እንክብልና መርፌ የሰውን ስብዕና በአዎንታዊ መልኩ አይቀይሩም።ስብዕና ክስተት ወይም የአኗኗር ውጤት እንጂ በሽታ አይደለም፣ በምክርና አካባቢን በመለወጥ ሊቃና ይችላል።። አዕምሮ ማለት አካል ማለት አይደለም (አንጎል የሰውነት አካል ነው)። ሳይንስ ገደብ አለው፣ ፈጣሪ ግን ገደብ የለውም፣ ስለዚህ የሰው ልጅ በፈጣሪ ችሎታ ባይገባስ... የሳይኪአትሪስት ዋናው ስራው እንክብልና መርፌ ማዘዝ ነው፣ ለምክር ጊዜም የለም። ሳይኪአትሪን እንዳትሞክሩት፣ አውቃችሁ ከገባችሁ በቁማችሁ እራሳችሁን እንደገደላችሁት ቁጠሩት፣ በሰው ግፊት ከገባችሁም በአስቸኳይ ውጡ፣ አደጋ አለውና።

  • @dagmenaoll6231
    @dagmenaoll6231 Před 2 lety +1

    BOX YE GAY NEWI ASTEKAKILI BHIL ATIBEKLI

  • @birukerkyhun1747
    @birukerkyhun1747 Před 2 lety

    WITHOUT PAST NO FUTUERE

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 Před 2 lety

    10p

  • @jahmora5346
    @jahmora5346 Před 2 lety

    ስይፍ ውሽተም ኣንትነ መርማሪዎች ፖሊስች በስው እጅ የተግድልችን ረሷን ኣጥፍች ስትል በጠም የስፈል ለምን?

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 Před rokem

      በዓለም ላይ እንደ ሳይኪአትሪ አደገኛና መጥፎ ዘርፍ የለም። "መድሐኒት" ተብሎ የሚሰጠው ሱስ የሚያሲዝ አደገኛ አደንዛዥ ዕጽ፣ ለሌላ በሽታዎች የሚዳርግ (ስኳር፣ ውፍረት፣ የአስተሳሰብ መዛባት፣ሱስ...) እና በዋጋም በጣም ውድ ነው። በጣም የተረበሹ ሰዎችን እንኳ በእንቅልፍ ለማረጋጋት ቢፈለግ ይህ"መድሃኒት" የታባለው እንደተረጋጉ መቆም አለበት። ይሄን የምለው እኔ እራሴ የሕክምና ባለሙያ ስለሆንኩ ከልምዴና ካነበብኩት በመነሳት ነው። ስር ነቀሉ መፍትሄ ሰው መጀመርያውኑ እንዳይጨነቅ፣ እንዳይደበር... ማድረግ ሲሆን፣ ችግር ከተከሰተ በኋላም ከሚጎዱ ሰዎች፣ አካባቢዎች ልማዶች መላቀቅ ነው። አንድም በእንክብልና መርፌ የዳነ ሰው አላየሁም፣ የባሰበት እንጂ። Dr. Peter Breggin (እራሱ ሳይኪአትሪስት) በዮቱብ ያዘጋጃቸውን ቪድዮች እንዲሁም መጻሕፍት ይመለከቷል (Toxic Psychiatry እና Medication Madness)።
      እንክብልና መርፌ የሰውን ስብዕና በአዎንታዊ መልኩ አይቀይሩም።ስብዕና ክስተት ወይም የአኗኗር ውጤት እንጂ በሽታ አይደለም፣ በምክርና አካባቢን በመለወጥ ሊቃና ይችላል።። አዕምሮ ማለት አካል ማለት አይደለም (አንጎል የሰውነት አካል ነው)። ሳይንስ ገደብ አለው፣ ፈጣሪ ግን ገደብ የለውም፣ ስለዚህ የሰው ልጅ በፈጣሪ ችሎታ ባይገባስ... የሳይኪአትሪስት ዋናው ስራው እንክብልና መርፌ ማዘዝ ነው፣ ለምክር ጊዜም የለም። ሳይኪአትሪን እንዳትሞክሩት፣ አውቃችሁ ከገባችሁ በቁማችሁ እራሳችሁን እንደገደላችሁት ቁጠሩት፣ በሰው ግፊት ከገባችሁም በአስቸኳይ ውጡ፣ አደጋ አለውና።

  • @ethtube8872
    @ethtube8872 Před 2 lety +1

    ሰይፍሻ grand Delusion ውስጥ ትመስለኛለህ።አገር እየነደደ አንተ የራስህ ነገር ላይ 24/7 ስለራስህ ስብና ትጨነቃለህ👉ኧረ ወዲያ

  • @stopahmaragenocide7891
    @stopahmaragenocide7891 Před 2 lety +1

    Stop 🛑 Amhara genocide in Ethiopia abiy is killer 👹👹👹

  • @mikiyasg8305
    @mikiyasg8305 Před 2 lety +1

    Seifu please before u present ur guests try to study their 'real' personality
    This person is cruel, thief, and autocrat who just spoiled the largest hospital in the country Tikur Anbessa
    Don't be fool guys by the way he talks. He had gambled on the life of poor patients and staffs
    If real rule of law is here he should be accountable for corruption and mismanagement

  • @dggffggu5601
    @dggffggu5601 Před 2 lety +1

    ከበሮ የሖነ ሠውየ

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 2 lety

    Ahunis ? seyfu tenegna new ???
    ye 70 amet set ,, chuche bilo yemetera kkkkkkkk

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 Před rokem

      በዓለም ላይ እንደ ሳይኪአትሪ አደገኛና መጥፎ ዘርፍ የለም። "መድሐኒት" ተብሎ የሚሰጠው ሱስ የሚያሲዝ አደገኛ አደንዛዥ ዕጽ፣ ለሌላ በሽታዎች የሚዳርግ (ስኳር፣ ውፍረት፣ የአስተሳሰብ መዛባት፣ሱስ...) እና በዋጋም በጣም ውድ ነው። በጣም የተረበሹ ሰዎችን እንኳ በእንቅልፍ ለማረጋጋት ቢፈለግ ይህ"መድሃኒት" የታባለው እንደተረጋጉ መቆም አለበት። ይሄን የምለው እኔ እራሴ የሕክምና ባለሙያ ስለሆንኩ ከልምዴና ካነበብኩት በመነሳት ነው። ስር ነቀሉ መፍትሄ ሰው መጀመርያውኑ እንዳይጨነቅ፣ እንዳይደበር... ማድረግ ሲሆን፣ ችግር ከተከሰተ በኋላም ከሚጎዱ ሰዎች፣ አካባቢዎች ልማዶች መላቀቅ ነው። አንድም በእንክብልና መርፌ የዳነ ሰው አላየሁም፣ የባሰበት እንጂ። Dr. Peter Breggin (እራሱ ሳይኪአትሪስት) በዮቱብ ያዘጋጃቸውን ቪድዮች እንዲሁም መጻሕፍት ይመለከቷል (Toxic Psychiatry እና Medication Madness)።
      እንክብልና መርፌ የሰውን ስብዕና በአዎንታዊ መልኩ አይቀይሩም።ስብዕና ክስተት ወይም የአኗኗር ውጤት እንጂ በሽታ አይደለም፣ በምክርና አካባቢን በመለወጥ ሊቃና ይችላል።። አዕምሮ ማለት አካል ማለት አይደለም (አንጎል የሰውነት አካል ነው)። ሳይንስ ገደብ አለው፣ ፈጣሪ ግን ገደብ የለውም፣ ስለዚህ የሰው ልጅ በፈጣሪ ችሎታ ባይገባስ... የሳይኪአትሪስት ዋናው ስራው እንክብልና መርፌ ማዘዝ ነው፣ ለምክር ጊዜም የለም። ሳይኪአትሪን እንዳትሞክሩት፣ አውቃችሁ ከገባችሁ በቁማችሁ እራሳችሁን እንደገደላችሁት ቁጠሩት፣ በሰው ግፊት ከገባችሁም በአስቸኳይ ውጡ፣ አደጋ አለውና።

  • @birukerkyhun1747
    @birukerkyhun1747 Před 2 lety +1

    THIS DOCTOR HAS NO KNOWLEGE OF FUTURE METAVERSE

  • @rahmamechegiya7353
    @rahmamechegiya7353 Před 2 lety +8

    በለው ለውጥ ከአሁን በፊት በቀረበ ጊዜ ቅልጥፍ ያለ ነበር አሁን ዝርግፍግፍ ይቺ ሀገር የማታሳየን የለም ራሰ በራው ሰውየ ስለጸጉር እንክብካቤ ያስተምረናል ስለ ክብደት መጨመር የሚያመጣው ችግር የሚያስተምረን ዶክተር ቆሞ ጫማውን ማየት ያላስቻለ ቦርጭ ተሸክሟል ክክክክክክ ለማንኛውም ለምትሰጠን ትምህርት አመሰግናለሁ

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo Před 2 lety +18

      ወንድሜ ጉዳዩ ስለግለሰብ ክብደት ሳይሆን የግለሰቡ ሀሳብ ላይ ብናተኩር ይሻላል::አንድ ዶክተር አጫሽ ቢሆንና አታጭሱ ብሎ ቢመክር እይ አንተ እያጨስክ እንዴት እንደዚህ ትላለህ እንደውም አጨሳለሁ ብትል ማነው ተጎጂ

    • @rahmamechegiya7353
      @rahmamechegiya7353 Před 2 lety +2

      @@BH-xl1mo ላገልግሎቱና ለጥቅሙ አመስግኛለሁ ለስህተቴ ይቅርታ

    • @yohanesmolla6288
      @yohanesmolla6288 Před 2 lety +5

      ባለፈበት መንገድ አልፈሀል? የኖረውን ሕይወት ኖረሀል? የታመመውን እና ከሞት የተረፈበትን የልብ ህመም ታመህለታል?

    • @fikerdesta6893
      @fikerdesta6893 Před 2 lety +1

      @@yohanesmolla6288 እውነት ነው እባካችሁ ዝም ብላችሁ ባትፈርዱ

    • @entisarhussien5930
      @entisarhussien5930 Před 2 lety +1

      ራህመት አግቢው ያለሽ የለም የፃፈውን አንብቢ የሚያወራውን አድምጪ ከጠቀመሽ ውሠጅ ካልጠቀመሽ ተይው አትዝለፊው

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 Před 2 lety

    ታላቅ የስራ እድል ለሴቶች ድርጅታችን የተለያዩ የሴቶች የተደረጉና የቆሸሹ ፓንቶችን ለሽቶ መስሪያ ስለምንፈልግ አናግሩን አቶ ሰይፉ አንተም ሴቶችን ለሐብታም ስለምታስበዳ ፓንታቸው መቼም አንተጋር አይጠፍም

    • @milan8639
      @milan8639 Před 2 lety

      🤮🤮

    • @rroselave2755
      @rroselave2755 Před 2 lety

      ወይ አይምሮ ከመቆሸሽ አልፎ የመነቸከ ሰው ስታሳዝን አሁን ባንተ ቤት ፅፈክ ሞተካል ብታቀው የወለደችክ ሴት ናት እናትክ ሲያሳዝኑ በዚ በመነቸከ ጭንቅላት ምን ያክል ይናደዱ ለማንኛውም ጭንቅላትክን ለማሳጠብ ሞክር አንተ ያገር ሸክም

  • @LB-wq2wb
    @LB-wq2wb Před 2 lety

    Can i get his number ?

  • @birukerkyhun1747
    @birukerkyhun1747 Před 2 lety

    BY THE WAY ON CROME IT IS youtube.com

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 Před 2 lety

    Good to see you D.r Dawit

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 Před 2 lety

    Good to see you D.r Dawit