ኡቭቭ ነው 😁 ለልጄ ስል ቲክቶከር ሆንኩን - አስቂዎቹ እናት እና ልጅ @EyitaTV እይታ ቲቪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • Welcome to #EyitaTV.
    EyitaTv is a Media Network that provides all rounded information on entertainment , News and social issues for the Ethiopian community here and around the world.
    Follow our FB page, CZcams channel and website www.eyitatv.com for more.

Komentáře • 354

  • @ns8691
    @ns8691 Před 6 měsíci +137

    እናት ለልጇ እማሆነው የለም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጠወት አተም አድገህ ካሰብከው ድረስ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 6 měsíci +86

    ፊልም ሰርተው ቢያገኙም እርስዎም ለሌለው ይረዳሉ በርቱ እኔ ደስ ብሎኛል ጎበዝ ደግ እናት ነዋት

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Před 6 měsíci +67

    የኔናት 😂እናት ስለልጇ ብዙ ብዙ ዋጋ ትከፍላለች❤እማ እድሜ ይስጦት🙏

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 Před 5 měsíci

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🥰🥰🇮🇱

  • @dmx3674
    @dmx3674 Před 6 měsíci +55

    ግን ላድማጭ ለማስታወስ ያህል ቫይራል ፣ወይንም ብዙ ሰው አስደምሟል የምትይውን ቪዲዮ ቀንጨብ አርገሽ ብታገቢ ጥሩ ነበር ።እኔ ለምሳሌ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው እናትና ልጅ ያየኋችው ፣የቲክቶክ ተጠቃሚ አይደለሁም ፣ ለንደኔ ያሉ ሌሎች ታዳሚዎችሽ ግራ የሚያጋባ ነው። ዝም ብለሽ ከምትገለፍጩ በሳቅሽበት ቦታ ቪዲዪውን ለትውስቷ ብትስገቢ መልካም ነበር ። እንግዲህ ኮሜንት አርጉ ስላልሽ ነው።

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Před 6 měsíci +3

      Honestly the girl she’s unprofessional she don’t fit to do interviewing her lip gloss and her laughing is annoying.

    • @selambelay-hp2hi
      @selambelay-hp2hi Před 6 měsíci

      Enem TikTok account yelegnem gene betam tenadekebatalhu hulum TikTok account alew belo maseb ayechalem video react betDdergew terue neber

    • @hayatadela
      @hayatadela Před 6 měsíci +2

      በትክክል

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 Před 6 měsíci +1

      እኔ ራሴ ካሁን አሁን ታሳያለች ብዬ የጠበኩትስ ሞኝ አለሁ አይደል😂😂😂😂

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 Před 6 měsíci +2

      @@nonenone3420አዲስ ናት መስለኝ ስልጠና ትንሽ ያስፈልጋታል ሹሩባን ባልጠላም ለዚ ቦታ የሚሆን ፕሮቶኮል አላየሁባትም

  • @elizabethbekele810
    @elizabethbekele810 Před 6 měsíci +63

    በጣም ደስ የሚሉ እናትና ልጅ ናቸው ያራዳ ልጅ ዝም ቢልም ያስቃል እህቴ በርች በዚህ ስዓት ምድረ ፋራ በበዛበት ይራዳ ልጅ ሲገኝ ደስ ነው ይሚለው ❤

  • @tisi3500
    @tisi3500 Před 6 měsíci +41

    ጎበዝ፣ እናት ለልጅዋ የጠየቁትን ሁሉ ነው የምትሰጠው። መልካም እናት ነዎት ዕድሜ ከጤና ይስጣችው❤ አንተም በርትተህ እናትህን ጣሪ ያድርግህ

  • @user-rn5vm8kr4o
    @user-rn5vm8kr4o Před 6 měsíci +20

    ሁሉም እናቶች ለልጆች ቅርብ ቢሆኑ ማንም መንገድ ላይ አይወድቅም ነበር

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w Před 6 měsíci +12

    እረጂም እድሜ ለናቶች እናት ገና ልጅ ናቸው ግን ኑሮ ጎድቶዋቸዋል በተቻለ መጠን እናትህን አስደስት

  • @Susu-gq9dg
    @Susu-gq9dg Před 6 měsíci +16

    ጥያቂዋ ክዱቂት ይጥራች ቆንጆ ናት ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ 😍😍እማማ ሺ አመት ያኑረውት❤

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul Před 6 měsíci +24

    እናት ለልጇ ብዙ ትሆናለች እደሜ ከጤና ጋር እማ ❤❤❤

  • @Debreizen
    @Debreizen Před 6 měsíci +12

    🥰🥰🥰 ጠያቂዋ በጣም ደስ ትላለች ማራኪ ሳቅዋ ይማርካል ምርጥ ጋዜጠኛ 🥰🥰🥰🥰

    • @amelanayir7981
      @amelanayir7981 Před 6 měsíci +1

      I know 😂😂😂❤❤❤❤ Even she don't have a make up❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 6 měsíci +29

    በጣም ጎበዝ እናትኖት በርቱ ፊልም ላይእንጠብቆታለን❤❤❤

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Před 6 měsíci +16

    እማሚ ልምከሮት ልጆን ስራውን አስቆንጦጦታል😂 አሁን ቀልድ የለም በደሞዝ ተፈራረሙ😂 እጆ በእጅ ስራነው🤩

  • @GenetWende
    @GenetWende Před 6 měsíci +11

    የኔ እናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠዎት ማሚ ስለሆኑ ይሄው እንቅልፌን ትቼ እያየሁ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እረ በሳቅ ሞትኩ

  • @admasusolomon2939
    @admasusolomon2939 Před 6 měsíci +16

    ከእዉነት ምርጥ እናት አለህ እድሜ ይስጥልን አንደበታቸዉ ደግም ያምራል ይጣፍጣል

  • @janakidani2567
    @janakidani2567 Před 6 měsíci +23

    ወይኔ ስወዳቸው 😂😂
    እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @user-qe1hk4tw5o
    @user-qe1hk4tw5o Před 4 měsíci

    ጎሽ ለልጇ ስትል አይደል የሚባለው እናት ሺህ አመት ትኑር፡፡
    እናትና ልጅ ደስ ትላላችሁ፡፡

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Před 6 měsíci +2

    ደስ የሚሉ የገባቸው ስልጡን እናት❤❤❤🤳🤳💅💅በየትኛውም እድሜ ሴቶች መበረታታት አለባቸው እንጂ አንገት እንዲደፉ መደረግ የለባቸውም ለዚያውም የኢትዬጵያ እናቶች መከራ ቻዬች። ይመችዎት ከልጅዎት ጋር ፈታ በሉ አሉታዊ አስተያየቶች ወደኋላ ይጣሏቸው።
    በርታ አንተ ታዳጊ እግዜር ይርዳህ🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @rutaruteee2244
    @rutaruteee2244 Před 6 měsíci +6

    የእኔ እናት ደግሞ ደስ ሲሉ ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጦት

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 Před 6 měsíci +3

    ለሁሉም ግዜ አለው ለቤተክርስቲያኑም ለቲክቶክም በቄ ግዚ አለው ምንም የሚከለክልዎ ነገር የለም በርቱ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልዎታለሁ ቀጥሉበት እንዳታቆሙ ታዋቂ ሆነው እስከማያችሁ በችር ያገናኝን ✍️

  • @tigistalemu7580
    @tigistalemu7580 Před 6 měsíci +7

    የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት❤❤❤

  • @GenetWende
    @GenetWende Před 6 měsíci +7

    የኔ እናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠዎት

  • @TibebMedia-ui4ql
    @TibebMedia-ui4ql Před 6 měsíci +21

    የእናት ፈገግታ ሲታይ ❤ ደስ ይላል ሰላማችሁ ይብዛ በስደት ያላችሁ ወገኖቻችን🙏አይዞአችሁ

  • @tedyefrem1773
    @tedyefrem1773 Před 6 měsíci +8

    ጎሽ፡ለልጇ፡ስትል፡ማለት፡ይሔ፡ነው።ምርጥ፡እናት፡ጀግን፡አና፡ደፉር፡ልጅ፡በርቱ።

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 Před 6 měsíci +23

    እናት ትልቅ ክብር አላት እንደእናት ስትሆን!

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 6 měsíci +12

    ጎበዝ ልጅ ነህ እናትህን ታነቃቃለህ በርታ❤❤❤

  • @user-bt7op1xk3q
    @user-bt7op1xk3q Před 5 měsíci

    ለልጆ ሲሉ ብዙ ዋጋ ከፈለዋል የብዙ እናቶቾ ባሕሪ ነው በጣም ነው የምወድሎት ይበርቱ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ኬኩም በርታ አይዞህ

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 6 měsíci +8

    እናትና ልጅ ጎበዝ ናችሁ በርቱ በዚሁ ቀጥሉ!!!!!!!! እናትለልጅዋ ያላቸው ፍቅር ደስይላል:: አይዞት እናት በቤተሰብ የሚሰራ ነገር ታዋቂም ተጠቃሚም ያደርጋል:: ለልጅዎም ሲሉ? እርስዎም ችሎታ ስላለዎት በርቱ ቀጥሉ🙏🏾♥️

  • @samsom1388
    @samsom1388 Před 6 měsíci +14

    የኔ እናት በጣም ነው ደስ እሚሉ

  • @user-cm6tt7kk5g
    @user-cm6tt7kk5g Před 6 měsíci +4

    የኔ እናት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይጥዎት ሺአመት ኑሩልን ከነቤተሰቦዎት ፈገግታቸዉ እራሱ ሲያምር❤🙏🙏

  • @user-eg9rg1hl9b
    @user-eg9rg1hl9b Před 6 měsíci +4

    ጎበዝ እናት ነወት በርታ ወድሜ እናት መኩሪያ ናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 Před 6 měsíci +2

    ተሸፋፍነው ቤተክርስትያን የሚሄዱት ሁሉ ጥሩ ሆነው አይደለም ማማዬ እርሶ ምነው የኔ እናት ቢሆኑ የምሮትን ማስመሰል አያቁም የእውነት ፍቅር

  • @AnaAna-mr1zc
    @AnaAna-mr1zc Před 6 měsíci +2

    እናት ለልጇ ማትሆነው የለም ለእናቶቻችን ረጅም እድሜና ጤና

  • @tsehaysermolo7774
    @tsehaysermolo7774 Před 6 měsíci +1

    እናት አለሚቱ እናት ለልጇ ከወለደችበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ማሳደግ ድረስ ብዙ መሰዋትነትን ተከፍላለች እህቴ አይዞሽ ልጅሽን ለማስደሰት ስለሆነ ሁሉም ነገር የምትሰሪው ስራዎችሽ ያምራል አይዞችሁ ብርቱ ሰው ሁልጊዜም ተስፍ ነው የሚያስቆርጡት እናትና ልጅ ብርቱ ወደፊት ሂድ

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide Před 6 měsíci +5

    ይሄን ቪዲዮ የምታዩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

  • @fatuma241
    @fatuma241 Před 6 měsíci +4

    እርቾ ፈገግታሽ ሳቅሽ እንዴት ደስ እንደሚል ዝም ብለሽ ሳቂልኝ ❤❤❤

    • @bikib4975
      @bikib4975 Před 6 měsíci +1

      እኮ ደሞ ታምራለች

  • @AbebaMoges-dv8hg
    @AbebaMoges-dv8hg Před 6 měsíci +2

    በጣም ጭዋታ ታውቃለች የምትናገርው ሁሉ ነው የሚያስቀው ትችላለች ኋልዬ ይሳቅዬ ጎበዝ በርቱ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 6 měsíci +7

    እማምዬ ይሳካሎታል የእኔ ጎበዝ በርቱ

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Před 6 měsíci +9

    ብቃት አለሽ አትፍሪ ገና ብዙ ትሰሪያለሽ ስቀረባብ 😂ወደንሻል ልጅሽም ምርጥ ነው

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l Před 6 měsíci +10

    እድሜ ይስጥልን ፈታ ያሉ እናት❤❤

  • @RahmatRahmat-en7ti
    @RahmatRahmat-en7ti Před 6 měsíci +9

    ምርጥ ሰዉ አቀረባቹልን የሳቃችን ምጭ

  • @romangina5121
    @romangina5121 Před 6 měsíci

    ደሰየምትል እናት እድሜ ከጤና ይሰጥሸ እናት ለአልጆ እማትሆነው የለም እናት አለሜ ሺአመት ኑሪ❤❤❤❤❤❤

  • @ashebirbelayneh3216
    @ashebirbelayneh3216 Před 6 měsíci +2

    እንዴት ታድለሀል ጃል እድሜከጤና ተመኘሁ አንተም ገና ልጅ ነህ ራስህን ጠብቅ

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e Před 6 měsíci +3

    ደስ የሚሉ እናት ልጆትን ለቁም ነገር ያድርስሎት ❤❤❤❤😂

  • @rihannaseid4669
    @rihannaseid4669 Před 6 měsíci +2

    ደስ ሲሉ ምርጥ እናት በዚህ እንኳን ልገዘዉ

  • @Munababa507
    @Munababa507 Před 6 měsíci +9

    ማንንም እዳትሠሙ ወደ ፊት ነፍ አመት ይኑሩ ማዘሯ❤❤🎉🎉

  • @bekelemisrak1288
    @bekelemisrak1288 Před 6 měsíci +7

    የኔ እናት በምን ልርዳው አእናት 😍

  • @Mulu-eh2lz
    @Mulu-eh2lz Před 6 měsíci +3

    የኔ እናት ደግሞ ስታምር እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176 Před 6 měsíci +2

    Mother you have talent keep doing what you doing don't pay no attention for the negative people we like you we going support you

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 Před 6 měsíci +7

    ውይይይ❤❤❤❤😂😂😂የቲክታክ ስማቸው ማነው

  • @yetnayetkibrekidusan4993
    @yetnayetkibrekidusan4993 Před 6 měsíci +2

    የእጃቸውን ምልክት በሌላ ቢቀይሩት ደስ ይላል

  • @elsabetshume4775
    @elsabetshume4775 Před 6 měsíci +2

    እድሜ ከጤና ያድሎት

  • @etk3995
    @etk3995 Před 6 měsíci +1

    Rahel👌
    No make up
    No human hair
    No lash extention
    You are so organic!
    Love it❤
    የዘንድሮ ቆንጆ ካለ ሜካፕ እይወጡው!😂
    አቅምሽን ሳላደንቅ አላልፍም
    Well done 🎉❤

  • @mengistutadessetesema3861
    @mengistutadessetesema3861 Před 6 měsíci

    ምርጥ እናት ነዉ ያለህ ረጂም እድሜና ጤናን ይስጣቸዉ!

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 6 měsíci +12

    እግዚአብሄር ይርዳችሁ ከፍ ከፍ በሉ በርቱ❤❤❤

  • @tigistalemu7580
    @tigistalemu7580 Před 6 měsíci +5

    እሸቱ መለሰ ሊያቀርባቸው ይገባል ጀግና ናቸው እና ❤❤❤❤

  • @seble6210
    @seble6210 Před 6 měsíci +1

    አይይይ እናትነት ❤❤❤እማዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤

  • @adu-kf2jj
    @adu-kf2jj Před 6 měsíci

    ይቺ እናት፡ እና ልጇን ለማስደሰት : ሣ ታሰበው፡ መስመር ያዘለት❤❤❤❤ ልጇን፡ ብፍ ያድርግላት❤❤❤❤ . በዚሁ፡ ቀጥሉበት❤❤❤❤❤

  • @ellamommy2006
    @ellamommy2006 Před 6 měsíci

    ዋው ኅላሸት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል, ድሮም ምታወሪው ነገር የሚያስቅ እና ጨዋታ አዋቂ ሰው እንደነበርሽ አውቃለው , በዚህ መንገድ ደሞ ልታስቂን መምጣትሽ በጣም ደስ ይላል. በርቺ ቀጥይበት 🥰

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 Před 5 měsíci

    ጥሩ ሰራ እሰከሰራ ድረሰ አብራ እናት ብትሰራ ደሰ ይላል በርቱልን

  • @everydayuse305
    @everydayuse305 Před 6 měsíci +1

    ደስ ሲሉ እንደዚህ አይነት እናት በጣም ደስ ይላል

  • @fikirtemekonen4833
    @fikirtemekonen4833 Před 6 měsíci +6

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ በርቱ

  • @ritamulatu9160
    @ritamulatu9160 Před 6 měsíci +7

    የኔ እናት ደሞ ሲያምሩ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥወት❤❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 6 měsíci +6

    ዕድሜ ይስጦት እማምዬዬዬዬዬ❤❤❤

  • @user-om9hb8lr3l
    @user-om9hb8lr3l Před 6 měsíci +2

    ሺ ጊዜ ትኑር እናት

  • @userd42
    @userd42 Před 5 měsíci

    ራሄል,ለወይዘሮ,የሗላእሸት,ነውስሟ,ይህን,መልእክት,አስተላልፊልኝ,ታድለሻል,በአሁኑ,ሰዓት,ኬኩን,የመሠለ,ጭዋ,የተባረከ,ልጅ,ስላለሽ,ፈጣሪን,አመሥግኚ,እውነትም,ኬኩ,ተባረክ,ኬኩዬ,ቆንጆ,ልጅ,እናቱን,አክባሪ,ዝም,ብለሽ,ዩቱብ,
    ከልጅሽ,ከኬኩ,ጋር,ሆነሽ,ስሪ,ታገኚበታለሽ,ብፈልጋቸው,አጣሗቸው,ዩቱብ,ላይ

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt Před 6 měsíci +3

    ማሚ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @abaydagne
    @abaydagne Před 6 měsíci +2

    እውነት እ/ር እውቀት ብርሀኑን ይጥሕ እናትህም ፈጣሪ ጤናን ይጥልሕ

  • @emannabil9076
    @emannabil9076 Před 6 měsíci +4

    Yena Kongo I like your smile 😃 +you are so beautiful 🎉🎉🎉

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176 Před 6 měsíci +1

    I love your mother you are lucky to have her God bless

  • @solomoncuba5319
    @solomoncuba5319 Před 6 měsíci +3

    ራሔላ መቼም እንደዚህ ፕሮግራም ስቀሽ አታቂም ይመችሽ ማዘርም ይበርቱ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 6 měsíci +4

    እርስዎም ደስ እሚሉ እናት ነዎት ቆንጅዬ

  • @Yesheger_Lij
    @Yesheger_Lij Před 6 měsíci +6

    ቲክቶክ ላይ በሚሰሩት ቪድዩ ታውቃችኋላችሁ ትያለሽ እንዴ?አጋጣሚ ሆኖ እኔ ለምሳሌ አላውቃቸውም። ስታስተዋውቂ ቲክቶክ ላይ በምን profil እንደሚታወቁ እግረ መንገድሽን ብታስተዋውቂ search አድርገን follow እናደርጋቸው ነበር።

  • @user-cp6hc3km4k
    @user-cp6hc3km4k Před 6 měsíci

    እናት ለልጅ የማትሆነው ነገር የለም እውነት

  • @user-zf2hm6vr5x
    @user-zf2hm6vr5x Před 6 měsíci +1

    ዋውውው ❤❤❤❤❤ ዋላሽትዬ በጣም ደሠ ብሎኛል ሰላየሁሽ

  • @birhanjembere5758
    @birhanjembere5758 Před 6 měsíci +3

    ማሚ በጣም የሚመቹ እማ በርቱ

  • @firtunaasmelash2578
    @firtunaasmelash2578 Před 6 měsíci +1

    Great MoM she’s very understanding every thing that matters for her family’s 👏🏽👏🏽

  • @FANO_MEDIA_21
    @FANO_MEDIA_21 Před 6 měsíci +3

    ዋው ደስ እሚሉ እናትና ልጂ 👏👏👏

  • @aminunurie8311
    @aminunurie8311 Před 6 měsíci +2

    እናትየው በጃቸው የሚያሳዩት የኢሉሚናቲ የአምልኮ አንዱ ምልክት ነው ባለማወቅ ሊሆይ ስለሚችል ቢታረሙ መልካም ነው ሲቀጥል ሴትዮዋ ከዚህ በዃላ የንሰሀ ጊዜአቸው ነው እንጂ የተጨማለቀ ሰራ መስራት አልነበረባቸውም

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob Před 6 měsíci +1

    😂😂😂😂😂ልጁን ታየው የቻይና ምግብ ቤት ነው ትዝ የሚለኝ

  • @AminatSeid-gm7ow
    @AminatSeid-gm7ow Před 6 měsíci +3

    ❤❤እማ ፈጣሪ እድሜወን ያርዝመው

  • @aregashqtr9858
    @aregashqtr9858 Před 6 měsíci +2

    ምርጥ እናት

  • @gerardo_media
    @gerardo_media Před 6 měsíci +1

    እናት እኮ ለልጇ የማትሆነው የለም❤❤❤❤

  • @user-hx2es8vs4t
    @user-hx2es8vs4t Před 6 měsíci

    እናትና ልጅ ደስ ሲሉ ደርባባ እናት❤
    ደግሞ መልካቸው ኮፒ

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጠወት

  • @user-ih5xj8iv5z
    @user-ih5xj8iv5z Před 6 měsíci +1

    እማማ የእጅዎ ምልክት ምን እንደሆነ ያውቃሉ ልጆሆትን ማገዙ ጥሩ ግን የሚያደርጉትን አይሰቡት

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 Před 6 měsíci +1

    ማሚየ ምርጥ እናት ወላሂ ስወዳችሁ❤❤❤

  • @genetabebe9017
    @genetabebe9017 Před 6 měsíci +7

    አንቺ ጠያቂዋ ገና ብዙ ይቀርሻል ምንድን ነው ዝም ብለሽ ጩሀት you are doing interview ሳቅሽ ከጩህቱ መደጋገሙ ሰዎቹን መስማት አልቻልንም you need to get Trining .my opinion

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 Před 6 měsíci

    እናት ለልጇ የማትሆነው የለም።እድሜና ጤና ይስጦት።
    ጠያቂዋ ግን እራሷ በሳቅ ጀምራ በሳቅ ጨረሰችው። እሷ እንግዳ ትመስላለች ጠያቂ ሳትሆን?????? ዝም ብሎ መሳቅ፣በየሰከንዱ መሳቅ። የጣታቸው ምልክት የ666ነው አውቀው አይመስለኝም እና ይነገራቸው

  • @alemituali6406
    @alemituali6406 Před 5 měsíci

    ከእናት ጋር መስራት እንዴት መታደል ነው።በርቱ!

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 5 měsíci

    ብቻሽን ከምትስቂ ራሄል ቆንጆ እኛም አብረንሽ ብንስቅ ይመከራል ስለምን እንደምታወሩ አነማን እንደሆኑ ትዝም አይለኝም የሰሩትን አሳይን እሺ

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 Před 6 měsíci +1

    አዘጋጇን ስወዳት ሳቅታ ናት እንደእኔ ❤😂

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 Před 6 měsíci +1

    ጎበዝ እናት በርቱ

  • @user-ym5hw9cq2b
    @user-ym5hw9cq2b Před 6 měsíci +1

    ደስ የሚሉ እናትና ልጅ😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @ayacell1360
    @ayacell1360 Před 6 měsíci +1

    አይቼ ውድድድድ ያረኳቻቸው እናት❤

  • @AbebaMoges-dv8hg
    @AbebaMoges-dv8hg Před 6 měsíci +1

    ኋልዬ በጣም ደስ ይላል ትችያለሽ

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Před 6 měsíci

    የፊትበር ሰው አራዳ ነው እማማ እድሜ ይስጥልን የሚገርመው የናዝሬት ሰው ነበር የሚመስሉኝ የነበረው

  • @hassenoumer8936
    @hassenoumer8936 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤ማዘርዬ ይመቺሽ!!

  • @neima2690
    @neima2690 Před 6 měsíci +3

    የኔቆጆ ማሚዩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤እረጂም እዲሜ

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 Před 6 měsíci +1

    ጠካራ እናት በርቱ