Komentáře •

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 Před rokem +20

    የኔ እናት አይዞሽ አትፍሪ ሁሉም ሰው አንድ አይነት አይደለም የስነ ልቦና ምክር ሊሰጣት ይገባል😢

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 7 měsíci +3

    የእህትሽ ገዳይ ለህግ ይቅረብ ፍትህ ለሴቶች እና ለህፃናት ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ! ታሞ ከሆነ እርዳታይደረግለት እሷም እንዲሁ እግዚአብሔር ይማራችሁ እጅግ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ገንዬ pls እርጃት

  • @tnsucenter4574
    @tnsucenter4574 Před 4 měsíci +1

    በጭራሽ እዳትቀርቢው በስማም እኔ መቸም ይቅር አልለው እካንስ ይህን አርጉ እኔ በህጻንንነቴ ለተገረፍሁት ይቅር ማለት ከብዶኛል እንኳንስ ይህን አርጎ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 11 měsíci +3

    ይሔማ መንፈስነው አባት ልጁን በምጣድ ጠብሶ መግደል 🙆‍♀️😭😭በጌታ ስም!እርኩስ መንፈስ ይራ ቅ አይዞሽ እህቴ ጌታ ይረዳሻል ❤️❤️

  • @user-st4cj4pe3x
    @user-st4cj4pe3x Před rokem +9

    እኮንም አባትሽን ዳግም አላየሹውም አትቅረቢውውውው አውዝቢላሀ ጭራቅ ነው

  • @user-rw6bg5mf7u
    @user-rw6bg5mf7u Před rokem +9

    አረተይ እዲህ ያለውን አታቅርቢ ለጆሮ የሚዘገንን

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 Před 11 měsíci +4

    አቤት ፈጣሪ ምን ጉድ ነዉ የምንሰማዉ ፈጣሪ ይቅር ይበለን 🙏🙏🙏አይዘሸ እህቴ ሁሉን አልፈሻል መልካም ትዳርና ቤተሰብ ይሰጥሽ 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @tb463
    @tb463 Před rokem +7

    ዘድሮ እማንሠማዉ የለም😢😢

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y Před rokem +4

    ያረቢ ምን ጉድ ነው እረ ቢቀር ይሻላል ባታቀርቢ ገኒ እፍፍፍፍ😢😢😢

  • @user-vc9qg1pj1i
    @user-vc9qg1pj1i Před rokem +4

    ሁሉም አባት አንድ አይደለም እኔስ አባቴ እናትም አባትም ነው

  • @habtamabawey6127
    @habtamabawey6127 Před 3 měsíci

    እንዳትቀርቢው ምንም አይሰራልሽም እንድህ አይነት አባት መጣ ቀረ ምኑ ይጠቅምሻል ግን ለጨዋ አባቶችች ክብር ይሁንልን የኔ ውድ አባት እኮ ይለያል አንቀባሮ እሱ ሳይለብስ እኔን አልብሶ አስተምሮ ዋጋ ከፋሎነው ያሳደገኝ የኔ የዋህ አባት እድሜና ጤና ይስጥህ ❤መልክልም አባቶች አሉ ❤❤❤❤

  • @user-tf5ow7ll1u
    @user-tf5ow7ll1u Před 7 měsíci +1

    አባት ሁሉ አንድ አይድለም የኔ አባት በአባት ስም አይነስም ስስት እያለ ነው ስያየ❤

  • @alemsegedgebreselassie7407

    የሰው ልጅ ፍጡር የሆነ ይሰራዋል ብሎ የማይታመን ፍፀም አሰቃቂ አውሬያዊ ድርጊት ነው ግራ ያጋባል ምን አይነት አረመኔያዊ ሥራ ነው ይህ ሰው የፈጸመው እንደሰው ከሰው ጋር ይኖራል እጅግ ያሳዝናል ።

  • @user-ex2qx6fx9n
    @user-ex2qx6fx9n Před 7 měsíci

    የኔ ውድ አይዞሽ አብሽሪ ምን አይነት አባት ነው እንደዚህ በልጅ የሚጨክን ይህ አጨካኝ ነው አንች ግን ማሰብ ያለብሽ ጨካኝም እንዳለ ጥሩ ሰው እንዳለ ልብሽን አሳምኝው አይዞሽ ጠንክሪ

  • @tnsucenter4574
    @tnsucenter4574 Před 4 měsíci

    ወይ በስማአ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ጌታ እየሱስ ፍርድህን ላክ እኔም አባቴ ገረፈኝ ብየ አማራለሁ ይቅርበለኝ

  • @user-ys3qr6vm3k
    @user-ys3qr6vm3k Před rokem

    አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ጠንካራ ነሽ አንቺ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ከሀጢያት በቀር

  • @mayapropertymarketing2763
    @mayapropertymarketing2763 Před 11 měsíci

    video on time ብትለቁ ጥሩ ነው
    ልጅትዋም እርዳታ ታገኝ ነበር ይህ video 4ወር ቆይቶ ነው የተለቀቀው ባይዘገይ ጥሩ ነበር ገኒዬ ኑሪልን ሁሌም እከታተልሻለው ልጆችሽን ያሳድግልሽ በርቺ

  • @user-uo2sw9pe3o
    @user-uo2sw9pe3o Před 11 měsíci

    የኔ እህት አይዞሽ
    አባት አባት ነዉ ግን ! ከባዱን ግዜ አልፈሺዋል የራስሺን ህይወት አስተካክይ መልካም ደግ አዛኝ የሚከባከብሽ የሚያከብርሽ የሚወድሽ ባል ይስጥሽ
    እሱን አላህ ይቅር ባይ ነዉ ይቅር ይበለዉ አንቺም ይቅር በይዉ !!!

  • @user-dv2bf2xi7h
    @user-dv2bf2xi7h Před rokem +3

    ገንዬ የኔ ዉድ አድናቂሽ ነኝ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před rokem +2

    እረ በሰማም እግዚአብሔር ሆይ ሰላሙን አሰማን እግዞኦ 😢😢😢😢😢😢

  • @rahel1095
    @rahel1095 Před rokem +5

    ዘንድሮ ያልሆነ እንጂ ያልተደረገ የለም💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @user-dv2bf2xi7h
    @user-dv2bf2xi7h Před rokem +1

    አንደኛ ነኝ በዚህ ፍጥነቴ ሀይሌንም መቅደሜ አይቀርም

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před rokem +1

    አይዞሽ እህት ሁሉም ወንድ አንድአይደለም አትፍሪ

  • @AT-mr1od
    @AT-mr1od Před rokem

    አይዞሽ
    ጌታ አየሱስ ምልካም ነው

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 Před rokem

    ሁሉም አባት አንድ አይደለም አይዞሽ እማይ

  • @user-ql5qc2qo3m
    @user-ql5qc2qo3m Před rokem +1

    እረ ራቂው የሱ አባትነት ባአናቱ ይተከል😢 አረመኔ

  • @user-fs1cy4sx9n
    @user-fs1cy4sx9n Před rokem +1

    መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ብለሽ ዩቱብ ግቢ ከዛ ገጠመኙ ስታዳምጪ ያንቺ ታርክ ታገኝዋለሽ አባትሽ ይሄን ያደርገው እርኩስ መንፈስ አድሮበት ነው ይህን ሰይጣናዊ ስራ የሰራው

  • @samanthaachu3590
    @samanthaachu3590 Před 11 měsíci +1

    እኔ በሶ ቦታ ብሆን ምን እደማረግ አላቅም በ6🤔አመቴ እሷ በጣም ጠንካራ ናት ማሪያምን 😭😭😭😭😭😭😭🥀🥀

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Před rokem +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የኔ እናት አይዞሺ

  • @amirakram3072
    @amirakram3072 Před rokem +8

    በስንት አመቷ አቃጥሎ ገደለ ። ውጭ በፌስታል ስትጣል ሰዉ አላያትም ወይ

    • @bethamamo1421
      @bethamamo1421 Před rokem

      ስምንት አመታ ነበር ጎረቢት አለ ግን የሚያውቀው ወድቃ እደሞተች ነው

    • @amirakram3072
      @amirakram3072 Před rokem

      @@bethamamo1421 እረ ተዉ በፌስታል ዉስጥ ሆና ነዉ ወድቃ የሞተችዉ። ወይስ እራሷን በፌስታል ውስጥ አንቃ

    • @amirakram3072
      @amirakram3072 Před rokem

      እሺ ወድቃ ሞተች ቢባል ከፎቅ ላይ። ከሞተችስ በሃላ ፓሊስ አላያትም

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 Před rokem +1

    Egzio mhren chrestose

  • @user-dj2zo9xj9w
    @user-dj2zo9xj9w Před 11 měsíci +1

    አላህ ሆይ ወደ አንተ ጥራኝ💔💔😭😭😭ዱኒያ በጣም ፈተና ሆነች

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Před 5 měsíci +1

      Yemayhon dua ayderegim selat abizi tiru sira, tiru nigigir abizi, Allah yechegereshin yansalish.

  • @user-mi8km5fs7n
    @user-mi8km5fs7n Před 5 měsíci

    Inatishinim geluat bihonis????

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před 11 měsíci

    እምዬ እንዳንቺ የትረበሸች የነበረች ብዙ ግዜ ትሰራለች ታገኛለች ነግን ያ በደል ትዝ ሲላት ምን ያደርግልኛል ደስታ የሌለው ህይወት እህትና ውንድሜ የሉ፣ አባቴ ክፉ እያለች ቤት ዘግታ ትቀመጥ ነበር። ሰዎች በተለያየ ሀይማኖት ሞከሩላት። በመጨረሻ ግን ልጄ ይህ የቤተሰብ ጣጣ ከኋላው ስላለ ነው አንችንም የሚፈትንሽ ብለው እራሳቸው አሳምነዋት ወደ ጻድቃኔ ገዳም ይመስለኛል ወስደዋት ለሶስት ሰባት ተጠምቃ ከተዛለለውም አጋንንት ተላቃ ዛሬ እንዴት አይነት ህይወት መልካም ባል እዛው ተዋውቃ ሀገር ገብታ ትኖራለች። እባክሽ እጣ አውጭና ጸበል ተጸበይ ጎዶሎው ሁሉ ይሞላልሻል፣ የሚዋጋሽ አጋንንት ይታሰራል። በርቺ። ድንግል ማርያም ከእስር ትፈታለችና እኔን የፈታች ቤዛዊት ዓለም ትፍታሽ።

  • @aregafente8702
    @aregafente8702 Před 5 měsíci

    እሂ ሰው እንዴውም ወንጄለኛ ነው አሳስሪው

  • @Rahmetwolloyewa
    @Rahmetwolloyewa Před 4 měsíci

    ያረቢ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @mssalam3983
    @mssalam3983 Před rokem +1

    Amlkey hoy ysaw lij wedti eyhedn new😢😢😢😢

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před rokem +4

    ጎረቤትም የለም እንዴ? ልጅቷን ገድለው ሲጥሉ?

  • @sminasmina2050
    @sminasmina2050 Před rokem

    😢😢😢😢አይዞሽ

  • @user-gh6ki7zw1z
    @user-gh6ki7zw1z Před rokem +2

    የእህትሽ አገዳደል አሚሮሽ የፈጠርብሽ ነገር ሊሆን ይችላልጂ እንደዛ አድርገው ልገሉ አይችሉም

    • @bethamamo1421
      @bethamamo1421 Před rokem

      እደዛ ባይሆን ኖሮ ጥሩ ነበር ግን ሆነ በደብ አስታውሳለሁ

    • @user-gh6ki7zw1z
      @user-gh6ki7zw1z Před rokem

      @@bethamamo1421 አብሽር ሁላችንም የማይጠፍ ጠባሳ አለን በሀይማኖትሽ ጠክሪ

  • @mkkm1293
    @mkkm1293 Před měsícem

    😢besmaam 😭ykr lill echilalewu gn alkerbowum 😢

  • @funnyday240yididiya5
    @funnyday240yididiya5 Před 6 měsíci

    እረ ይቅር እንዳትይው ግን በህግ አስጠይቂው

  • @user-cn5rz7oj3q
    @user-cn5rz7oj3q Před 11 měsíci +1

    አይ የደረሰበት ነው የሚረዳው 😢😢😢😢አይዞሽ

  • @tinaa20
    @tinaa20 Před 7 měsíci

    Yihe sewiye meyaz alebet 😢😢😢

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 11 měsíci

    በስመአብ ኣባት ልጁ ገደለ ደፈረ የሚለም ግራ ነው የሚገባኝ ምን ያህል እርኩስ መንፈስ ነው አረ እኔ ኣባቴ መላኣክ ነው ፈቅር ነው

  • @selimtube404
    @selimtube404 Před rokem +2

    አንች ያላገኘሽውን ፍቅር ወልደሽ ለልጆችሽ ስጫቸው

  • @sowanasowana3725
    @sowanasowana3725 Před rokem +2

    ❤❤💔💔😢😢

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 Před 9 měsíci

    እግዚኦ 😭😭😭😭😭😭

  • @kebedeyacob7053
    @kebedeyacob7053 Před rokem +1

    Ayasaminim

  • @chaltuuethiopiayoutube8388

    Uuuuuuffffffff 😭😭😭😭💔😭😭💔😭💔💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭😢

  • @user-mi8km5fs7n
    @user-mi8km5fs7n Před 5 měsíci

    Atasibi isuu fexari wagawun yisexewal hulum sew mexfoo aydelem gin texenqeqi digam indatigoji abzanyaw wend awre new

  • @Rbia22
    @Rbia22 Před rokem

    አኡዙቢላ💔

  • @bbbbbb3716
    @bbbbbb3716 Před 11 měsíci

    አይስማ ጉዲ የለም

  • @workenasherdapo4349
    @workenasherdapo4349 Před rokem +1

    😢😢😢😢😢😢❤️

  • @tedroshaile3220
    @tedroshaile3220 Před rokem

    Sorry sis she need therapY

  • @halimadame4035
    @halimadame4035 Před rokem +1

    Uuuuufff😭😭😭😭😭

  • @alainfef176
    @alainfef176 Před rokem

    😢😢😢😢እፍፍፍፍ

  • @Yemariam4284
    @Yemariam4284 Před 11 měsíci

    Egzio egzio meharen kirestos

  • @TigistMamo-or1pu
    @TigistMamo-or1pu Před 5 měsíci

    አባትሽን በፍጹም አዳታገኝው አንችንም ገለሾሻል

  • @SewuachiSewuachi
    @SewuachiSewuachi Před rokem

    😭😭

  • @mariamh182
    @mariamh182 Před rokem

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ester-gj4fl
    @ester-gj4fl Před rokem

    😢😢😢😢😢nonono