የምዕራፈ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ የፅዋ ማኅበር ፩ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ላይ የሙሽሮች መልስ ጥሪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 07. 2024
  • የምዕራፈ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ የፅዋ ማኅበር ፩ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ላይ የማህበሩ አባል የሆኑት አዲስ ሙሽሮች በማህበሩ የክብር መልስ ተጠርተው እግዚአብሔርን በመዝሙር በሆታና በእልልታ ሲያመሰግኑ።
    May 15, 2016

Komentáře • 273

  • @elcisami5390
    @elcisami5390 Před 5 lety +4

    እልልልልልልልልልል የአብረሀም የሳራ ይሁንላቹ ዝማሬ መላክት ያሰማልን የተዋእዶ ልጅ በመሆኔ ኩራት ተሰማኝ አቤት ውበታችን

  • @user-io7ll1iq8z
    @user-io7ll1iq8z Před 5 lety +2

    መታደል ነው እኮ ተዋህዶ መሆን እራሱ
    ሙሽሮች እንኳን ለዚህ ቅዱስና ኩቡር ጋብቻ አበቃቹህ # የአብርሃምና#
    የሳራ ያድርግላቹህ
    እንደ #ዘካሪያስና #ኤልሣቤት የተባረደ የተቀደሰ ያድርግላቹህ 💒💒💒

  • @memihertarikugfdsawelalash8078

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ጋብቻቹን ይባርከው ያብረሃምና የሳራ ያድርገው እንዴት መታደል ለዚህ ክብር መብቃት እግዚአብሔር ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር

  • @abeeba2004
    @abeeba2004 Před 7 lety +43

    ሁፍ እንዴት ደስ ይላል እልልልልልልልልልል የአብረሀም የሳራ ይሁንላቹ ዝማሬ መላክት ያሰማልን የተዋእዶ ልጅ በመሆኔ ኩራት ተሰማኝ አቤት ውበታችን

  • @radeteradere3339
    @radeteradere3339 Před 8 lety +16

    በጣም ደስ........ስትሉ ሰማህቷ መሀበራቹን እስከ ቀራንዮ ታድርግላቹ ሙሽሮቹም ትዳራችሁን ትባርክላቹ አሜን

  • @user-mw3wy2ob6d
    @user-mw3wy2ob6d Před 7 lety +7

    በእውነት በጣም ደስ ይላል የአብራሀም የሳራ ያድርግላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ለዝህ ክብር ያብቃን አሜን አሜን አሜን

    • @user-hh9qo3fo1j
      @user-hh9qo3fo1j Před 7 lety +1

      ስብሀት ለ እግዚአብሔር ለ ወላዲቱ ድንግል አዎ ማን ተሀድሶ ያልሆን አለ ብልስ ነው ዘመድኩን ላይ ከጽስፈው ነው ያነብብኩ እህቴ

  • @user-we4dp1mg9e
    @user-we4dp1mg9e Před 8 lety +13

    እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃን ደስስስስ ስትሉ እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርካችሁ

    • @user-lo1ur1jj9y
      @user-lo1ur1jj9y Před 7 lety

      ድንግል ማርያም እናቴ ናት ድንግል ማርያም በማመኔ ሰመረ ዘመኔ

    • @batlamebeltie1985
      @batlamebeltie1985 Před 5 lety

      አምን አሜን አሜን

  • @sikuarzeneb6823
    @sikuarzeneb6823 Před 5 lety +2

    እ ልልልልልል አርሴምዬ ብትፈቅጅስ ይሄንን ክብር ለኛልም።ለስደተኞቹ ልጆችሽ
    አድይን

  • @user-ug4kp9do9c
    @user-ug4kp9do9c Před 7 lety +9

    እልልልልልልልልል እህቶቸ ያብርሀም የሳራ ትዳር ያድርግላችኹ ደስ ስትሉ የመንፈስ ቅናት አቃጠለኝ እህቶቸ እግዛብሄር ይባርካችኹ

  • @user-sh6ml7ex5k
    @user-sh6ml7ex5k Před 5 lety +2

    እልልልልል 👏👏👏👏👏
    እንዴት መታደል ነው የተዋሕዶ ልጂ መሆን የአብራሃም እና የሳራ ይሁን ትዳራችሁ 👏👏እመአምላክ እናቴ ሆይ አደራ ከስደት መልሰሽ ለእነዚህ ክብር አብቂን 😢😢😢😢

  • @selamselam2758
    @selamselam2758 Před 7 lety +7

    እግዚአብሔር አብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
    እግዚአብሔር ለእኛም የዚህን በርከት ተካፋይ ያድርገን

  • @user-wb8nl7lf6r
    @user-wb8nl7lf6r Před 6 lety +3

    አቤት ደስ ሲሉ ትዳራችሁን የአብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ። አቤት ይህቺ ቀን ናፍቀችኝኝኝኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልል ለሁላችሁም ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @alemtayetata1338
    @alemtayetata1338 Před 7 lety +4

    Elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllመልካም ጋብቻ እግዛብሄር በዚሁ ይባርካችሁ በጣም ደሥ፡ይላል ኦርቶኮሥ ያደረከኝ እግዛብሄር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን

  • @user-pj2fg1ed3m
    @user-pj2fg1ed3m Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ለፈቀደልን አሜን

  • @marhwetgebrahdu8297
    @marhwetgebrahdu8297 Před 7 lety +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    ድስስስስ ስለ ብእውነት
    እግዚአብሔር ይመስገን የቅድስት አረስማ ብርክትው ሬድእትው ይድርብን አሜንንን

  • @emawwemaww8337
    @emawwemaww8337 Před 7 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላይክት ያሰማልን

  • @user-sj8um6nr2q
    @user-sj8um6nr2q Před 5 lety +1

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምልክ የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ ትዳራችሁን

  • @user-bc9ng4sr9r
    @user-bc9ng4sr9r Před 6 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የአብራሀምና የሣራጋብቻ ያርግላችሁ ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኩራት ተሠምቶኛል

  • @alamb5706
    @alamb5706 Před 7 lety +7

    እመቤቴ.ትባርካቹ.እእእእእልልልልልልልልል

  • @user-rk8sm2et7z
    @user-rk8sm2et7z Před 8 lety +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የሳራና የአባርሐም ጋብቻን የባረከ አምላክ ይባረካቹ መታደልልልልልልል ነው በጣም ደስ ይላል

    • @alemdamsa9067
      @alemdamsa9067 Před 5 lety

      አልማዝ የድንግል የማርያም ልጅ elelelelelelelelelelelelelelelelelelele

  • @razanalsenan6801
    @razanalsenan6801 Před 7 lety +3

    በጣም ታምራላቹ😍😍😍😍😍😍

  • @ehtiopa9732
    @ehtiopa9732 Před 7 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን
    ትዳራቸው የተባረከ ይሁን
    ለኛም ለዝ ክብር ያብቃን አሜን አሜን አሜን ።።

  • @user-zc5mu8gl7u
    @user-zc5mu8gl7u Před 7 lety +1

    እልልልልልልልል
    በእውነት መታደል ነው
    እኝንም ከስደት መልሶ ለዝህ ክብር ያብቃን እህት ወድሞቸ
    ለሙሽሮችም እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @woyinalemayo9950
    @woyinalemayo9950 Před 7 lety +12

    በጣም ድስ የሚል ነው እውነት መታድል ነው እልልልልልልልልልልልልል

    • @phonehouse6641
      @phonehouse6641 Před 5 lety

      በጣምደስስስስየሚልነውበውነትመታደልነውእልልልልልልልልእልልልልልልልሙሽሮችያብርሀምናየሳራጋብቻያርግላችሁአሜንአሜንአሜን

  • @tsigeabera3325
    @tsigeabera3325 Před 8 lety +9

    ፈጣሪ ይባርካችሁ የሀብረሀምናሀ የሳራ ያርገው ለኛም እንደናንተ እንድንሆን እመቤቴ ትርዳን

  • @hannahanna3053
    @hannahanna3053 Před 7 lety +5

    አሜንአሜን የአብረሀምና የሳሪ ጋብቻ ያድርግላችሁ በጣም ደስ ይላል

    • @genetmenigestu8492
      @genetmenigestu8492 Před 7 lety +1

      Hanna Hanna ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mestiredi7344
    @mestiredi7344 Před 7 lety +19

    እልልልልልልልልልልል ውይ እንዲት ደስ እንደምትሉ።የአብረሀም የሳራ ልሁናልችሁ።

  • @user-jw8ft9oo3p
    @user-jw8ft9oo3p Před 5 lety +1

    እልልልልልልልል ያብርሀምና የሳሀራ ይሁንላችሁ

  • @user-hp2hu8jg3b
    @user-hp2hu8jg3b Před 7 lety +9

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል መቼ ነው የኔ ተራ

  • @HanaHana-bv1ho
    @HanaHana-bv1ho Před 7 lety +2

    ሁላችንም ለዚህ ክብርያብቃን ያብርሀም የሰሀራ ጋብቻ ያድርግላቹህ

  • @user-sz2zg8be3v
    @user-sz2zg8be3v Před 7 lety +3

    በጣም ደስ ይላል መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ

  • @user-gh7rr9xp9e
    @user-gh7rr9xp9e Před 5 lety +1

    ለዚ ክብር ያብቃን!

  • @jewelmahmud2909
    @jewelmahmud2909 Před 7 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ጋብቻቹ የአብረሀ ና የሳራ ያርግላቹ እግዚአብሔር በቤታቹ ሰላምና ፍቅር እንዲሁም ድስታን ይብዛላቹ አሜን አሜን አሜን

  • @hiwidz6877
    @hiwidz6877 Před 6 lety +5

    አባት ሆይ እሄ ቀን ናፈቀኝ

  • @masartimasarti6675
    @masartimasarti6675 Před 5 lety

    Elelelelel Elelelelel elelelelel elelelelel elelelelel elelelelel elelelelel elelelelel elelelelel

  • @misrachkelboro2555
    @misrachkelboro2555 Před 5 lety +1

    ያአብርሃምና ያሰራ ይሁንለቹ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእንኳን ደስ አለቹ

  • @user-sz2zg8be3v
    @user-sz2zg8be3v Před 7 lety +3

    እግዚአብሔር ለዚህ ክብር አብቃኝ

  • @user-rw3mq2mm8q
    @user-rw3mq2mm8q Před 7 lety +1

    አሜን አሜን አሜን የአብረሀም እና የሣራ ይሁንላቹ

  • @user-fv2cb6qe3h
    @user-fv2cb6qe3h Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤት መታደል የኔ አዳም የት አለህ ውቦች ስታምሩ በፍቅር ያኑራችሁ የድንግል ማርያም ልጅ የአብራሀም እና የሳራ ጋብች 👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤

  • @tadeludereje3338
    @tadeludereje3338 Před 7 lety +4

    elelelelelelelele elelelelelelelele zemare melaik'tin yasemalin mingiste senayitin yawarsilin ye abrham na yesaraa yihunilachu melkam tidar👏👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓tevarekuu Amen amen amen

  • @user-ww3mq4gh5n
    @user-ww3mq4gh5n Před 7 lety +4

    ዋውዋውዋውደስትላላችሁ።

  • @mizantippekefa9379
    @mizantippekefa9379 Před 5 lety +1

    እፍፍፍፍፍ እናቴ ቅድስት አርስማ እኔ ለዘህ ክብር አብቅኝ

  • @user-hh9qo3fo1j
    @user-hh9qo3fo1j Před 7 lety +5

    ደስ ስትሉ የአብራህምና የሳራ ትዳር ይሁናልችሁ እስኪ እኔንም ቆርቦ የሚግባ አማጡልኝ

  • @mekidsabbawmekids9812
    @mekidsabbawmekids9812 Před 7 lety +2

    amen amen amen

  • @emebethaylegebrel935
    @emebethaylegebrel935 Před 7 lety +6

    አይ ይህቀን ይናፍቃል
    እልልልልልልልልል ደስ ስትሉ

  • @nardosfente4693
    @nardosfente4693 Před 7 lety +23

    ይች ቀን ናፈቀችኝ የድግል ማርያም ልጅ ጋብቻችሁምን ይባርክላችሁ

  • @tesfaneshmazengiya5867
    @tesfaneshmazengiya5867 Před 7 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን በእውነት ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ! !!!

  • @user-dh8dk7te3j
    @user-dh8dk7te3j Před 3 lety

    እግዚአብሔር ትታራችሁን ይባርክ በእውነት መታደል እኮ ነው አቤቱ ጌታ ሆይ እኛንም ለዚህ አብቃን ውይ ደስ ስል

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 Před 5 lety +1

    መልካም ትዳር ይሁልላችሁ
    እግዚአብሔር ያላከባን እኛ ለዚህ ቀን ያብቃን

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 Před 7 lety +4

    የብርሃም፡ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @alemoalmaz2311
    @alemoalmaz2311 Před 4 lety

    Elelelelelelelel ⛪🙏🙏💓💓👍

  • @tsedeyyenimarreallylikeits2726

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @messylobi8954
    @messylobi8954 Před 8 lety +3

    እግዚአብሔር። ይባርካችሁ ትዳራችሁን ድንግል ማርይም ትባርክላችሁ

  • @wwew456
    @wwew456 Před 8 lety +1

    ሙሽሩቺ ትዳራችሁየአብረሃም የሳራያሁን እግዝአብሂር ያባራካችሁ አሚን

  • @user-ww3mq4gh5n
    @user-ww3mq4gh5n Před 7 lety +2

    በጣምነውደስየምትሉት'''ይጨምርላችሁ።

  • @SaleemSaleem-gh6qc
    @SaleemSaleem-gh6qc Před 8 lety

    egziabher amlak tdarachew ybark betam dessss ylal ftsamyachew yamare yhun amen

  • @user-vz6hg1pj2x
    @user-vz6hg1pj2x Před 8 lety

    ደስስስስስስስስስስስስስስስስ ስትሉ በማርያም እመብርሀን ትጠብቃችሁ እህታችን ዘማሪት ጸዳለየ ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን እንወድሻለን በንጽህ ልብሽ የምታገለግይ አንችና እህታችን ወርቅነሽ ሀይሉ እንወዳችሆለን ♥♥♥♥♥♥ ለሙሽሮቹ ትዳራችሁ ያብርሀምነ የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @user-mu6ip8qx1m
    @user-mu6ip8qx1m Před 7 lety +1

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያስማልን የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ ጋብቻችሁን እኛንም ከስደት መልሶ ለዚህ ክብር ያብቃን በጣም ታምራላችሁ♥♥♥♥♥
    ይህን ላደረገ ሀሌ ሉያ በሉ እግዚአብሔር ታማኝ ነው ምንግዜም በቃሉ እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-yl8zp9xh3k
    @user-yl8zp9xh3k Před 7 lety

    5 አቤቱ፥ ስለ ስምህ ተስፋ አደረግሁህ፤ ነፍሴ በሕግህ ታገሠች።
    6 ከማለዳው ሰዓት ጀምሮ እስከ ሌሊት ነፍሴ በእግዚአብሔር ታመነች። '
    7 ከእግዚአብሔር ዘንድ ምሕረት፥ በእርሱም ዘንድ ብዙ ማዳን ነውና እስራኤል በእግዚአብሔር ይታመን።
    8 እርሱም እስራኤልን ከኃጢአቱ ሁሉ ያድነዋል።👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💝💚💚💚💚💚💚💚💙💙💙💙💙❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋🎂🎁🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤👑👑⛪⛪⛪🌿🌿🌿🍀🍀🍀🌻🌼🌼🌼🌷🌷

  • @user-fl9it7rj1b
    @user-fl9it7rj1b Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ ስትሉ

  • @user-gg7mu4im3t
    @user-gg7mu4im3t Před 8 lety

    እልልልልልልልልልል.እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል። እንዴት ደስ ይላል በማሪያም። እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
    የኔውስ መቸ ይሆን። እንኳን ደስ አላችሁ። የአብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ
    እልእልእልልእልል

  • @arsemabiniam158
    @arsemabiniam158 Před 7 lety +9

    ellllllellllllllllllllllellllllllllllllllllllll zmare melaekt yassemaln!!! ye kdist Arssema amlajnet ayleyen!!! hope they have a blessed marriage just like our father Abraham and Sarah ellllllellllllelllllll!!!

    • @talalegizabaryebarekesheel1175
      @talalegizabaryebarekesheel1175 Před 7 lety

      Egizabar gabehaheuen yaberaem ysara yeuen gabehaheu

    • @aminabekle4191
      @aminabekle4191 Před 7 lety +1

      Arsema Biniam

    • @hiewotthesome3102
      @hiewotthesome3102 Před 7 lety +1

      የእውነት.በጣምነወየምታምሩት.ትዳራችው.የአብረአም.የሳራኢሁንላችው..ኦርቶዶከሰ.መሆን.መታደልነው.እኛምከሰደት.መልሰ.ለዚህ ከብር.ያብቃን.አሜንን. ዝማሬመላከት.ያሰማልን

  • @user-vb3xh1yr5r
    @user-vb3xh1yr5r Před 7 lety

    እግዛብሄር በፈቀደው ነውእና
    ገጠር በባህላውይ ሙዚቃ ደግሰው
    ዳሩኝ እናት አባቴ ቢሆንግን
    አሁንም እደግዛብሄር ፈቃድ
    ተክሊሉቢቀርብኝም በቅድስ ቁርባኑ
    በተቀደሰውቤቱ ላይ አገባለሁ
    የሚልተስፋአለኝ
    ከዛበፊትግ። ከስደትአገር በሰላም።ለሀገሬያብቃኝ
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ልልልልልልልልልልልልል
    የሳራ እና ያብርሀም ያርግላችሁ
    መልካሙንም ፍሬይስጣችሁ
    አሜን አሜን አሜን

  • @mesayeorthodos7336
    @mesayeorthodos7336 Před 6 lety +1

    ክርስትናአ እምነቴ ሁሌም እኮራለውእ ውፍፍፍፍፍእእእእእእ እንዴትእ እንደምታምሩእ የአብረሀም የሳራአ ይውንላችውእ ወገኖቼእ

  • @almazdasta3803
    @almazdasta3803 Před 7 lety +2

    ameeeeeen eleleleleleleleleleleele ewunti tedarachu yebarki geta.ameeen
    Ameeen
    ameeeen

  • @simreteabdejene4131
    @simreteabdejene4131 Před 7 lety

    Be Ewunet menfesawi kinat aderebign!!!....EGZIABHER YETEBAREKE LIGI YISTACHIHU!

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 6 lety

    የብረሀምና የሳራ ይህን ጋብቻቹሁ

  • @ayshayssh8666
    @ayshayssh8666 Před 7 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይክበር

  • @user-xz3rv3cr5o
    @user-xz3rv3cr5o Před 8 lety

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @etebegnikoshashaalegni4623

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንዴት ደስ ይላል ለኛም ከስደት ተመልሰን ለዚ ክብር ያብቃን

  • @baramsh1352
    @baramsh1352 Před 5 lety

    Amenamenamen

  • @serasaraemubekele8652
    @serasaraemubekele8652 Před 7 lety

    Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele zamari melaheket yasemalen Le musherochi ye Aberam ye sara yadergelachu egzhaber yebarakachu

  • @user-mz2st8wn5j
    @user-mz2st8wn5j Před 7 lety

    እልልልልልልልልልልልል እዴት መታደል ነው ይህ ቀን ናፈቀኝ እግዚአብሄር ያብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ እኛንም ካስደት መልሶ ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @gonder7738
    @gonder7738 Před 5 lety +1

    ዋው ታድላቹህ 😍😘

  • @user-vx3fi5iu5f
    @user-vx3fi5iu5f Před 4 lety

    Elelelelelelelelele.👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏endet metadel new yabireham yesara gabicha yarigelachihuu

  • @user-hm6mw7bb1l
    @user-hm6mw7bb1l Před 6 lety

    እልልልልልልልልልል ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ 😍😍😍😍😍

  • @maletelave9107
    @maletelave9107 Před 7 lety

    ellllllllelllllllllelelelel Amen agezabhre yamesgen zemera melekten yasemlen yebrham yesr yedrglhwr agezabhre tedrhwe aresame tabrkhwe

  • @na3eemasaif196
    @na3eemasaif196 Před 3 lety

    betam des yilal lezi kiber yabeqan

  • @user-dp1kz3kq1c
    @user-dp1kz3kq1c Před 7 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    በዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ያብርሀም የሳራ የጋብቻ ይሁንላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ

  • @tadeludereje3338
    @tadeludereje3338 Před 7 lety +2

    ililililililililililili
    tebareku Abram ye sara yihunilkachu AMEN AMEN AMEN

  • @somayasomaya8547
    @somayasomaya8547 Před 7 lety

    እንዴት ድስ ይላል እንካን ለዚ ክብር አድርሳችሁ አሜን

  • @etihiopialezelalemtenureay6424

    elllĺl elllll elllll zemari melaket yasemalen ye abirehame ena yesara yehuen gabichachehue

  • @user-bt7zb3lp4z
    @user-bt7zb3lp4z Před 8 lety

    elelelelele enkuan desss alachu ehetena wendmoche elelelele
    gabcachu yeaberhamena yesara yhounlachu edet dessss telalachu ye emnte arbga enatachen sematewa kedset arsema gebcachun yeslale yefiker yemkebaber yefseha taderglachu amen

  • @user-hg7cj2uq3g
    @user-hg7cj2uq3g Před 6 lety

    እፍፍ ደስ ሲል ለዚህ ክብር ያብቃን ይች ቀን ናፍቀችኝ

  • @saharakhan9834
    @saharakhan9834 Před 7 lety

    Amen amen amen

  • @hnaasefaasefa7569
    @hnaasefaasefa7569 Před 6 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ እግዚአብሔር ለኛም የናተን ቀን ይስጠን ከስደት መልሶ

  • @abietuendantemanew7102

    Wiy Desss Sitilu Egziabhier Yimesgen!!!

  • @user-be8fn8qu7n
    @user-be8fn8qu7n Před 7 lety

    እልልልልል እግዚአቢሄር ይባርካቺው
    የአብርሀም የስራ ይሁን ጋብቻቺው አሜን

  • @lulululu6319
    @lulululu6319 Před 7 lety

    እልልልልልልልልሥሥሠሥሥሥሠልል ትሉ ያብርሀምል የሣራልል ያርግላችሁ አሜንንንንንንንንንንለልልልልልልልልልለልል ደሥሥሠ

    • @monaaala204
      @monaaala204 Před 7 lety

      koye abata yemegemeryane derognale gene tefatenale lala bekuorbane magebate yecalale woyese aycalme negeruogn benatacuohe

  • @user-bc3xk7wc6v
    @user-bc3xk7wc6v Před 5 lety

    ደስ ስትሉ ትዳራችሁ ይባረክ እንደ የአብራህም ና ሳራ ይሁንላችሁ

  • @yeabtube437
    @yeabtube437 Před 5 lety

    መንፈሳዊ ሰርግ ማለት እንደዚህ ነው መታደል ነው እግዚአብሔር የአብርሀምና የሳራ ያርግላችሁ

  • @grandneoplus6386
    @grandneoplus6386 Před 6 lety

    betam des yemil new e/r yabrehm ena yesara gabcha yadrglachihu

  • @Hirutegegu
    @Hirutegegu Před 8 lety

    ለዚህ ክብር ያብቃን ዘማሪ ፀዳለ በርቺ አንቺና ወርቅነሽ እውነተኛ ናችሁ ሌሎቹ አትያቸው እድሜ ይሥጣቹ አሥተባባሪውም እናመሠግናለን

  • @alnuaimialnuaimi7530
    @alnuaimialnuaimi7530 Před 6 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫

  • @etubartrhaa1372
    @etubartrhaa1372 Před 7 lety

    ElElElElElElElElElEl

  • @Hbiba-wg9ip
    @Hbiba-wg9ip Před 8 lety

    AMEN AMEN AMEN YABERAHM YESARA YADEREGELACH EGEZABEHR YETEBEKACH

    • @mf2890
      @mf2890 Před 7 lety

      እልልልልልል ደሰ ሰትሉ

    • @user-ko7ny2fq7h
      @user-ko7ny2fq7h Před 7 lety

      እልልልልልልል ደስ ስትሉ የአብረሀም የሳራ እንዲሆን ምኞቴ ነው አሜን

  • @sawafyg1949
    @sawafyg1949 Před 8 lety +1

    😍😍😍😍😙💕❤❤

  • @henokhk1642
    @henokhk1642 Před 7 lety

    elelellllllllllllllllllllllllll
    elellllllllllllllllllllllll
    elelelellllllllllllllllllllll

  • @bettylove6546
    @bettylove6546 Před 7 lety

    elllllellllelllllellll yabirham yesara gabicha yehunilachu betam tamiralachu. zamere malket yesamalen

  • @hirutkefalew7885
    @hirutkefalew7885 Před 5 lety

    Enkuwan lazi abekachihu!!Amlake hoyi enanim lazi kiber abkegni