MK TV || "ከአዲስ አበባ እስከ አሜሪካ የእግዚአብሔር ድንቅ የአገልግሎት ጥሪ " - ቀሲስ ኅበረት የሺጥላ - ሰባኬ ወንጌል እና ጸሐፊ - ክፍል - ፩

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • Subscribe and share www.youtube.co....
    www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

Komentáře • 61

  • @abelweldemariam3586
    @abelweldemariam3586 Před 6 měsíci +11

    ከአዲስ አበባ እስከ አሜሪካና ከልጅነት እስከ ዕውቀት ልጅ ሆነን በሰፈር የማታ ጉባኤ ሲያስተምሩን ነው የማውቃቸው ማክሰኞ ቤት ዐርብ ቤት

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w Před 6 měsíci +11

    ቀሲስ ህብረት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር እርሶን ስለሰጠን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን

    • @menberbeza1073
      @menberbeza1073 Před 6 měsíci +1

      በጣም ጥሩ አገላለፅ ነው❤

    • @demesewmereid9147
      @demesewmereid9147 Před 6 měsíci

      ቀስስ የሺጥላ ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ድሮ በየካ ቅዱስ ሚካኤል ጉባኤ ላይ ከ30 ዓመት በፊት ወጣት እያሉ እየተጋበዙ ይመጡና ነበርና ትምህርታቸው አይጠገብም በጣም ይጥማል ዛሬ ደሞ ከአለንበት ሃገር ሆነን በአብርሃም እንግዳ ፕሮግራም ስሰማቸው ደስ አለኝ ምክራቸው ብዙ ያስተምራል ይጠቅማል ዕድሜና ጤና ፀጋቸውን ያብዛልን እናንተንም ያቆይልን።

    • @zemteddy99
      @zemteddy99 Před 5 měsíci

      ቀሲስ ህብረት የሺጥላ እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን!

  • @Nahusenay123
    @Nahusenay123 Před 6 měsíci +9

    ሕይዎተ ወራዙት መጽሐፍ(ከ፩-፫) ❤ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ክቡር መምህራችን።

    • @tigistumulatu2071
      @tigistumulatu2071 Před 6 měsíci +1

      እንዴት እንደ እንደምወዳቸው ረጅም እድሜ ጤና ያድልልን ።

  • @AdisTkelyi
    @AdisTkelyi Před 6 měsíci +3

    ደበረ ሊባኖስ አበረን ተምረን ብዙ ታሪክ ነበረን ከኤኔታ ቡሩክ ጀምሮ ……… ጠያቂዋ ደብረ ሊባኖስ ስለተማሩባቸው ትምህርት ቤቶች፣ ስላስተሟሯቸው መምህራን፣ በቦታው ላይ ስላገኟቸው መንፈሳዊ አብታት፣ ስለ ምላሳቸው አለመቅመስ፣ ሌሊት ተምረው ወደ ቤታቸው ሲመለሱ ስለሚይዙት ትልቅ ባትሪ፣ ስለበራሪና ስለተሳቢ እንስሳት ፈሪነታቸው፣ ስለ አቡነ ሀብተማርያም ጉዟቸው፣ ስለ ጠበል መጠመቅ፣ ስለ ዳቤና ንፍሮ ስለነዚህ ነገሮች ብትጠይቁልኝ….

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w Před 6 měsíci +4

    ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @BahaftaWeldu
    @BahaftaWeldu Před 6 měsíci

    መምህራችን እባታችን እግዚአብሔር ይመስገን እርሶ የስጠን ❤❤❤

  • @netsanetgeberyes6694
    @netsanetgeberyes6694 Před 6 měsíci +4

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት !!!

  • @selamshibeshi6045
    @selamshibeshi6045 Před 6 měsíci +3

    መምር በእውነት ሳዮት እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ በደስታ ሁሌም የአጋይስት አለም ሥላሴ እድሜና ጤናህን አብዝተው ይስጡልኝ ለምን እዳስለቀሰኝ ባላውቀውም እንባዬ ግን መቆጣጠር ግን አቃተኝ ::

  • @ZemariZewduGetachew
    @ZemariZewduGetachew Před 6 měsíci +2

    መምህር ከረጅም ጊዜ በኋላ ነው ያደመትኩህ ወንዴሜ ደስ ብሎኛል ስላገኘሁህ በተመስጦ ነው ክፍል አንድ ያለቀው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ቸር ያገናኘን

  • @abelweldemariam3586
    @abelweldemariam3586 Před 6 měsíci +2

    የቃል ጥቅስ እግዚአብሔርን አመስግኑ ቸር ነውና ምህረቱ ለዘለዓለም ነውና የሚለውን መዝ•፻፴፭ ÷፩ የያዝኩት እነ ቀሲስ ኅብረት የሺጥላ ግቢ በልጅነቴ ነው እኔንም ትዝታ ወሰደኝ አይ ልጅነት ደጉ ዘመን

  • @dawittsega8649
    @dawittsega8649 Před 6 měsíci +2

    መምህራችን እኔም እስከዛሬ የማረሳው ትምህረተ ሐይማኖትን ከእርሶ ተምራለው አራዳ ጊዮርጊስ። አሁን ላለኝ ለነገረ ሐይማኖት እውቀት መሰረቱ እርሶ ስለሆኑ አመሠግናለሁ አባት ሳልጠግበሰ በአካል ራቁኝ ግን ሁሌም በዩቲውብ ትሜህርቶን እከታተላለሁ በጉጉት ግን ብዙም የለም። ተግሳጽ ዮሐንስ አፈወርቅ ጀምረው ነበር

  • @tesfayealemu2136
    @tesfayealemu2136 Před 6 měsíci

    ቀሲስ ህብረት እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልዎት በርስዎ ላይ አድሮ በገነተ ፅጌ ገነተ ጊዎርጊስ ሰንበት ት/ም ቤት የተማርኩት መሰረት ሆነዉኛልና ለርሶም ዮናታን አሸብር ፀጋውን ያብዛላችሁ ዲያቆን መስፍንን ነፍሱን ይማረው።

  • @addisubanksra3578
    @addisubanksra3578 Před 6 měsíci +1

    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-oy1dz8sk7g
    @user-oy1dz8sk7g Před 6 měsíci +2

    ቀሲስ ህብረት ስላየሆት እና ድምጾን ስለሰማሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል አአ እያሉ በሠው የነበረዎት መወደድ የሚገርም ነበር ተመስገን እባላለሁ ከአለሙ ሜዳ

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 Před 6 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🙏

  • @user-ck2iv4zy9m
    @user-ck2iv4zy9m Před 6 měsíci +1

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ቀስ ባለና በተረጋጋ አንደበት ነው ያስተማሩን መምህራችን እድሜና ጤና ይስትልን

  • @andamlakalemu4017
    @andamlakalemu4017 Před 6 měsíci +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን!!! በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!

  • @21Maryam21
    @21Maryam21 Před 6 měsíci +3

    እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @natyshow5012
    @natyshow5012 Před 6 měsíci +1

    አንድም ሆነ ሁለት ሰው ኖረ ብቻ ጋል ያለ ስብከት በሺ የሚቆጠር ህዝብ ያለ ነው የሚመስለው። ቅዳሜ ከሰአት የኮንስትራክሽንና የቢዝነስ ባንክ ጉባኤ ለብዙ ጊዜ ተምሬያለሁ።

  • @user-jd3ek5fb8w
    @user-jd3ek5fb8w Před 6 měsíci +1

    Betam yimewedachw ena yemakebrachw memir! ሕይወተ ወራዙት ድንቅና ዘመን ተሻጋሪ መጽሐፍ ነው። ግን 4/5 ያልበለጡ መጽሕፍ ብቻ ነዉ የጻፉት። ብዙ መጽሐፍ እንጠብቃለን ከእርስዎ! ቃለ ሕይወተ ያሰማለን!

  • @dawitfeleke9206
    @dawitfeleke9206 Před 6 měsíci

    መምህር ስለ እርሶ እንዲ ብዬ መናገር አልችልም ከእርሶ ስር ቁጭ ብሎ መማር የታደለ ነው ። እኔም እግዚአብሔር እረድቶኝ ኬንያ ናይሬቢ ከእሳቸው እግር ስር እንድማር እድል እግኝቼ ነበር እና በጣም ግሩም መምህር ናቸው ። እና በእርሶ መማር መታደል ነው ። !!!!

  • @mefthe1
    @mefthe1 Před 6 měsíci +1

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
    እርስዋን ያስተማሩ አባቶች ክብር ይገባቸዋል ::እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 Před 6 měsíci +3

    ግሩም ነው

  • @maryusa3907
    @maryusa3907 Před 5 měsíci

    መምህራችን ቃለወት ያሰማልን🙏

  • @fissehaarega4253
    @fissehaarega4253 Před 6 měsíci +1

    kale hiwot yasemalin.......yastemarugn timihirtna metsahafochot bizu eredtewugnal....silayewot betam new des yalegn..........edmena tena yistot.

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 6 měsíci

    ዕድና ጤና በቸርነቱ ይስጥልን።

  • @behailutesfaye714
    @behailutesfaye714 Před 6 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ሃብተ መምህራን ያድልልን።

  • @NonoNolawi101
    @NonoNolawi101 Před 6 měsíci

    እንደዚህ አይነት እባት እግዚአብሔር ስለሰጠኝ ክብር ምስጋና ይድረስው🙏🏽

  • @sisaymelaku3262
    @sisaymelaku3262 Před 6 měsíci +1

    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር ግሩም የሆነ ዝግጅት ።

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 Před 6 měsíci

    እሶ ስለተናገረች አባታችን መታስር የለባቸውም ሳይጣራ

  • @BahaftaWeldu
    @BahaftaWeldu Před 6 měsíci

    ምስክርነት ትክክለኛ እባት ናቸው እባቴ ናቸው

  • @FekaduShiferaw
    @FekaduShiferaw Před 17 dny

    Egziabher Yitebklnnn

  • @user-el4mx9jg2u
    @user-el4mx9jg2u Před 4 měsíci

    🙏🙏🙏

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w Před 6 měsíci +3

    ለምንድነው ያነሳችሀብን ትላንትና ጀምረን

  • @MekidemYMamo
    @MekidemYMamo Před 6 měsíci

    እድሜ ከጤና ይስጥልን መምህር!

  • @beshahgizaw
    @beshahgizaw Před 6 měsíci

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mebatsionsileshi3452
    @mebatsionsileshi3452 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይሥጥልን ቀሲስ አስተማሪ ሕይወት ነው።

  • @estenfasztewahedo8883
    @estenfasztewahedo8883 Před 5 měsíci

    Kale hiwet yasemalen

  • @abrehambirehanu5220
    @abrehambirehanu5220 Před 6 měsíci

    እጅግ የምወድህ መምህር እንኳን ደህና መጣ❤❤❤❤

  • @beshahgizaw
    @beshahgizaw Před 6 měsíci

    😍😍😍😍😍

  • @atitegebtesema2878
    @atitegebtesema2878 Před 6 měsíci

    ❤❤❤yene abti leyou talaki ageligaye tmhertun semiche malitegebew ergatw bechenkegn geze gera begebagni seti temhertun sadamitew mnfese yeregagale meskye tebarekilgn ye wed

  • @tigistumulatu2071
    @tigistumulatu2071 Před 6 měsíci

    የበለጠ ሃላፊነት ሲመጣ የበለጠ ማውቅ እና መቅረብ አያስፈልግም ወይ ።
    👏👏👏

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Před 6 měsíci

    ♥️🙏⛪

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 Před 6 měsíci

    The Almighty God bless you!!!

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 Před 6 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-hy2ey2nm6x
    @user-hy2ey2nm6x Před 6 měsíci

    qalehewotin yasemalin

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 6 měsíci

    እኔ አላነበኩትም አነበዋለሁ እናመሰግናለን።

  • @kidistmuluneh6286
    @kidistmuluneh6286 Před 6 měsíci

    Ayi enati Ethiopian Orthodox 🤯🤯😎

  • @addisubanksra3578
    @addisubanksra3578 Před 6 měsíci

    memhrie

  • @solomonm.s.298
    @solomonm.s.298 Před 6 měsíci +2

    *መምህር የቨጥላ ኣስተሳስብህ መልካም ነው! ግን ባለፈው ስብከትህ ኣንተና ጏደኛህ መምህር ነዋይ ኣጥማቂያን ብላችሁ ብዙ ኣፅያፍ ስብከት ስብካችሁ ብዙ ስው ተቨውዶ ነበር! ሴይጣን የለም ቦታ ኣትስጡት ብለህ ነበር! ኣሁን ኣየህው በተግባር ደም የለመደ ኣራጅ ባለ ጅኒ የዲያቢሎስ ትውልድ ኣየህ? ኣሁንስ ምን ትላለህ ከጳጳስ እስክ ተራው ህዝብ ክጀርባው የሚያዘው ማነው? ስው ብቻውን ነው? ስለዚህ የትውልዱን ጉዳት ተረድተህ እንዴት ዳያቢሎስን መዋጋት ያለበትን ታስተምራለህ ብዬ እገምታለሁ! ብዞቹ የማህበረ ቅዱስን ኣባላት እኔ ስለምፅልይ ስለ ትውልዱ በዲያቢሎስ ተያዘ ኣልተያዘ ወንግሉን ጠቃቅቬ ኣስተምራለሁ ስራው ያውጣው ይሉ ነበር ብዞቹ! ኣሁን ይሄው ዋጋ ኣስክፈለን!*

  • @user-nt4rw1hj7q
    @user-nt4rw1hj7q Před 6 měsíci

    መስከረም ኢትዮጵያ ስትሄጂ ብርቱኳን የአብርሃም እንግዳ አድርገሽ አቅርባት ጋዜጠኞችንም ይቅረቡ😂

  • @beshahgizaw
    @beshahgizaw Před 6 měsíci +1

    WOW

  • @beshahgizaw
    @beshahgizaw Před 6 měsíci